Sheger Shelf - የደርግ ሽልጦ /አበበ ባልቻ እንዳነበበው Readby Abebe Balcha /ሸገር ሼልፍ

  Рет қаралды 59,007

Sheger FM 102.1 Radio

Sheger FM 102.1 Radio

3 жыл бұрын

#Ethiopia #ShegerShelf #AlexAbrham_Book
Ethiopian Sheger FM 102.1 Radio @2021 New Sheger Shelf Program ሸገር ሼልፍ - የደርግ ሽልጦ - ከአሌክስ አብርሃም (Alex Abrham) - አበበ ባልቻ እንዳነበበው Readby Abebe Balcha
Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
bit.ly/33KMCqz

Пікірлер: 49
@yaredkebede8423
@yaredkebede8423 3 жыл бұрын
በጣም የሚያሳዝን ታሪክ።😭
@yonasworkie6720
@yonasworkie6720 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን አሌክስ አብርሀ እና ታዋቂው ተዋናይ አበበ ባልቻ
@sergutsergut3001
@sergutsergut3001 3 жыл бұрын
ከልብ እናመሰግናለን ለአንጋፋው አርቲስት አበበ ባልቻና ለአሌክስ አብርሃም
@yonasworkie6720
@yonasworkie6720 3 жыл бұрын
ያማል
@user-yf3rq9cg5w
@user-yf3rq9cg5w 3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን
@tube-kl2wr
@tube-kl2wr 3 жыл бұрын
በጣም አሳዛኝ ታሪክ ወንድም ወንድሙን የገደለበት ወቅት ነው😭😭
@faithmoore7486
@faithmoore7486 3 жыл бұрын
Sadly History repeat itself 😢
@rahelkassaye5760
@rahelkassaye5760 3 жыл бұрын
ከልብ እናመሰግናለን ለአንጋፋው አርቲስት አበበ ባልቻና ለአሌክስ አብርሃም.
@frehiwotdebebe3974
@frehiwotdebebe3974 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ጋሺ አቤ እና አሌክስ ያማይጠገብ ፅሁፍ
@genetgenetgenet8284
@genetgenetgenet8284 3 жыл бұрын
ሸገር 102.1fm ነፍስ ነው እኮ በፍቅር ነው የምከታተለው❤😍👌
@saedaabdy4397
@saedaabdy4397 3 жыл бұрын
የሚያሳዝነው ያለፈው ታሪክ አሁንም በመደገሙ ነው አይ ሀገሬ ወንድም ወንድሙን ሲገድል ያሳዝናል
@abelbogale1343
@abelbogale1343 3 жыл бұрын
ድርሰቱም ድንቅ ኾኖ፤ አቤ ደግሞ ግዘፍ ሰጥቶ እስትንፋስን እፍ አለበት!!
@777flaps
@777flaps 3 жыл бұрын
Thanks for the effort Abe!
@fekadutadesse6682
@fekadutadesse6682 3 жыл бұрын
አለማየሁና አቤ በጣም እናመሰግናለን
@zaklisan6755
@zaklisan6755 3 жыл бұрын
Gash Abe, yihe Degi tiwilid yemitilew wetate Zemenikibet!!! More respect ✊ sir!!!
@Etsubnew
@Etsubnew 3 жыл бұрын
ኡኡኡፍፍፍፍ…😠አሌክስ ምነው ምን አደርግሁህ!? እንዱሁም ጋሽ አበበ ባልቻ!? ዉስጤ ተቀጣጠለብኝ፣ እንደ ንዴት፣ ቁርጠት፣ቁጭት፣ ሃዘን፣ልቅሶ… እንጃ ብቻ ልገልጸው የማልችለው ስሜት ዉስጤን አንገበገበው። እኔ በተለምዶ የደርግ ዘመን ልጅ ነኝ። የእናት ሃገር ፍቅር ከቤቴ እስከ ሰፈሬ እንዲሁም ትምህርት ቤቴ ደምቆ ሲከበርና ሲነገረኝ ያደግሁ፣ ሰንደቅ ዓላማ ከትምህርት ቤት "ኢትዮጵያ ቅደሚን" ዘምሮ ለመስቀልና ለማዉረድ በሩጫ ማንም ልጅ የማይቀድመኝ፣ ጀግኖች የኢትዮጵያ ሰራዊት አባላት በአንድነት "ሆ ብዬ እመጣለሁ!" ብለው የእናት ሃገራቼው - ኢትዮጵያን ዳር ድንበር ለማስከበር በካራማራና በሰሜኑ ክፍል ህይወታቼውን ሳይሰስቱ እንደሰጡ የማቅና የተረዳሁ ዜጋ በመሆኔ ታሪኩ ዉስጤን አወከው! ዉለታቼው ተረስቶ፣ ለሃገር ደማቼውን እንዳላፈሰሱ፣ አጥንታቼውን እንዳልከሰከሱ፣ ክቡር ህይወታቼውንም እንዳልገበሩ " የደርግ ወታደር " የሚል ስም ለጥፈንባቼው ቤተስኪያን እንደገባች ዉሻ አንከላክለን ከማህበረሰቡ አገለልናቼው፣ እንደ ሃጢአን ኮንነን ለእንግልት ዳረግናቼው። ጋሽ አበበ ስትተርከው እዚያው ነበርኩ (ከምድጃው ስር ፣ ደጓ እናት ደረታቸዉን ሲደቁ፣ በረሃብና በጥም የፀወለጉ እንዲሁም በሴራ የተከዱ የሃገር ባለዉለታ ወንድሞቼ ሞት የሚተፋ መሳሪያ ይዘው ሽልጦ ሲለምኑ እዚያው ነበርኩ። መገን እኔ! አይ የሀገር ፍቅር! ፣ አቤት ለቃል ኪዳን መኖር! ፣ አቤት ጓዳዊ ተዓማኒነት - እስከ ሞት! (አንዱ ከደብረ ብርሃን አንዱ ከወለጋ!!!-ያ-ኔ) … እኔን! ወንድሞቼ… እኔን! … ምነው ምን በደልኩህ አሌክስ!? በትክክል ሳይገባኝ ግን ዉስጤ ቀብሬ የኖርኩትን ህመሜን ቀሰቀስክብኝ!? ጋሽ አቤማማ ከቁስሌ ላይ ነው ጨው የነሰነስክብኝ! እኔ በግሌ የኢትዮጵያን የቀድሞ ሰራዊት ስለዉድ ሃገራችሁ ስትሉ ከልባችሁ ይቅር በሉኝ እላለሁ😔😢 ይህ ልብ-ወልድ አይደለም፤ ይህ የፈጠራ ድርሰት አይደለም! ይህ እዉነታ ነው። መርዶ እንኳ ያልተረዱ ወላጆችን ቤታቼው ይቁጠር። የአሁኒቷን ኢትዮጵያ ሳስብ ደግሞ ይባሱኑ " ኢትዮጵያ ሃገሬ ሞኝ ነሽ ተላላን " አንጎራጉራለሁ። ክብር በፍፁም ልባቸው ለተዋደቁትና እዬተዋደቁ ላሉ የኢትዮጵያ ሰራዊት አባላት! አሌክስ አብርሐም እና ጋሽ አበበ ባልቻም ከልብ አመሰግናችኋለሁ። አድናቂያችሁ - ተመስገን
@tedi62
@tedi62 3 жыл бұрын
🤣🤣🤣 am a shabya fighter born in Addis Ababa but I struggle for our new eritrea kkkk
@Etsubnew
@Etsubnew 3 жыл бұрын
@@tedi62 "Your New Eritrea" hah!? I've seen and know what you claim that "you are fighing for" really looks like even right now @this very time. Fighting who any way after 30 yrs? Don' t tell me "Colonizer Ethiopia" please😉
@tedi62
@tedi62 3 жыл бұрын
@@Etsubnew 🤔
@user-wq9dy8wg5i
@user-wq9dy8wg5i 3 жыл бұрын
እኔም አልቻልኩም ከትረካው ቀጥሎ ይሄ አስተያየት በእምባ ጎርፍ አጠበኝ እኔ የዛን ዘመን የአሌክስ እኩያ ነበርኩ ሁሉንም ነገር ቁልጭ አድርጎ ምናልባት ያኔ ያልገባኝን አሁን በእምባ አወጣሁት ኡፍፍፍፍ ሀገሬ አንድ ሀገሬ ኢትዮጵያ 🇲🇱
@yisihakabraham8098
@yisihakabraham8098 2 жыл бұрын
Wow 😳 Gash Abe
@mekdeshailegiorgis6073
@mekdeshailegiorgis6073 3 жыл бұрын
ኮመንቴ ቀየርኩት በጣም ያሳዝናል በጣም ያሳዝና እንዴትውንድም በወንድሙ እንዲህ ይጨክናል ያክፉ እጣችን አሁንም ቀጥሏል!!
@sebezbez166
@sebezbez166 3 жыл бұрын
😞😔😟☹️😳🥺😣😫😭😭😭በጣም ነው ያዘንኩት ግን እንኳን እትዬ እናኑ ጋር በልተው ሞቱ ባዶ ሆዳቸውን ቢሞቱ ኖሮ አልቅሼም አላባራ ነበር😭😭 ነፍስ ይማር ህይወታቸውን ለኛ ብለው ለሰዉት እና እረጅም እድሜ በህይወት ለተረፉት ለቀድሞ የኢትዮጵያ ሰራዊት ጀግኖች!!!!!!!💪🏻🏆🎖️🏅🏅🥇🥇🥇
@mogestigab18
@mogestigab18 3 жыл бұрын
How a wonderful and mourning story! Thanks Alex and Abe!
@myname-vm2vr
@myname-vm2vr 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን🙏😘😘😘
@samuelkejela7232
@samuelkejela7232 3 жыл бұрын
ሚስኪኑ የሀገሬ ወታደር ወቶ አደር
@selamb6152
@selamb6152 3 жыл бұрын
We are on z same circle tho 🙄
@mulualembaye6127
@mulualembaye6127 3 жыл бұрын
አይ ኢትዮጵያ በፖለቲከኛ ትእቢትና በስልጣን ናፋቂዎች ክፉ ምኞት ስትናጪ ትኖሪ ያሳዝናል ምስኪኑ ደሀው ህዝብ ሁሌም መከራ ይጋታል እግዚአብሔር ሆይ እባክህ አስበንንንንንንንንንንንንን
@alexyona4043
@alexyona4043 3 жыл бұрын
ADD ONE MORE PLEASE!
@dawiteyaya2251
@dawiteyaya2251 3 жыл бұрын
አሌክስ አብርሃም የኔ ምርጥ
@tiruworkdinku843
@tiruworkdinku843 3 жыл бұрын
yasazinal
@chiroadem1311
@chiroadem1311 3 жыл бұрын
Abiye siwedihhh Shigerin suscribe yaderkut leante ina letefri alemu new rejim idme ina xena yene widoch 💕🥰💐
@user-hv1sk2zx6u
@user-hv1sk2zx6u 5 ай бұрын
2024 አሁንም እንጨራረሳለን!! 😢😢
@user-pn6dp7bj4n
@user-pn6dp7bj4n 3 жыл бұрын
ጋሽ ኣቤ ወድሃላ መልስህኝ ይልጅነት ዘመን ህይወቴን ኣሳያህኝ ዛሬ ካገሬ ርቄ በስድት ብኖርም ያቺ የልጅነት ዝምኔ እና መነደሬ ሁሌም ትዝ ይሉኛል።
@bereketamare1425
@bereketamare1425 3 жыл бұрын
ምሲኪኒ ወታደር በየጊዜው ህይወቱን ላገሩ ይገብራል።
@user-of8gj2di6n
@user-of8gj2di6n 3 жыл бұрын
ጋሽ አበበ ባልቻ እንዴት ጥኡም ልሣን ነው ''እግዜር ያክብርልን''
@esayaskebede6918
@esayaskebede6918 2 жыл бұрын
አሌክስ አሌክስ አሌክስ
@danawitabrham5610
@danawitabrham5610 3 жыл бұрын
betam des ylal ,, yehew biro hoge enaten bcha new mademtew ,,, tnku for that
@iphonephone4339
@iphonephone4339 3 жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️
@userLubaba-iq3po7cj1e
@userLubaba-iq3po7cj1e 3 жыл бұрын
በጣምያሳዝናል
@user-wq9dy8wg5i
@user-wq9dy8wg5i 3 жыл бұрын
በሀሳቤ እየተከታተልኳቸው ነበረ እኔን እኔን😭😭😭😭😭💔💔💔🖤አረ እኔ አልቻልኩም ኡፍፍፍፍፍፍ😭
@binyamman2168
@binyamman2168 3 жыл бұрын
Betam lib yenekal gen ahunem tarik erasu endaydegem eferalhu .....tnx alex
@mariammahi3618
@mariammahi3618 3 жыл бұрын
Wawwwwww gerami new enem degme degme anbebkut saltgbw
@alazarelias7713
@alazarelias7713 Жыл бұрын
Yemeyamr sera
@natanchakore6965
@natanchakore6965 3 жыл бұрын
Wow
@motherethiopiainblackandwh8210
@motherethiopiainblackandwh8210 3 жыл бұрын
ለአሌክስ አብርሃም 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@biruk8736
@biruk8736 2 жыл бұрын
Ahune ethiopia melsone melesalech le wetaderu
@user-fs2wi2kd7z
@user-fs2wi2kd7z 6 ай бұрын
ጋሽአቤ ክብረት ይስጥልኝ !!ባልናሚስት ከአንድ ባህርይቀዳ !እኔሚገርመኝ እሺ የሸገር ባልደረቦች !!ምን እንበላቸው?
@yisihakabraham8098
@yisihakabraham8098 2 жыл бұрын
Wow 😳 Gash Abe
Sheger Shelf - ጣቶቹ / ከአሌክስ አብርሃም Alex Abrham
56:25
Sheger FM 102.1 Radio
Рет қаралды 188 М.
A pack of chips with a surprise 🤣😍❤️ #demariki
00:14
Demariki
Рет қаралды 41 МЛН
Каха ограбил банк
01:00
К-Media
Рет қаралды 7 МЛН
OMG🤪 #tiktok #shorts #potapova_blog
00:50
Potapova_blog
Рет қаралды 11 МЛН
ግሩም ትረካ - የኦሾ አስደናቂ የልጅነት ታሪኮች - በግሩም ተበጀ - Girum Tereka
30:01
ግሩም ትረካ - በግሩም ተበጀ (Girum Tereka - By Girum Tebeje
Рет қаралды 25 М.
ግራ ቀኝ - ክፍል 1 Etv | Ethiopia | News
44:08
Meri kya galti the part~2 #comedy #funny #youtubeshorts #shorts #cutebaby
0:16
THE CARDBOARD BIRD GAVE ME ICE CREAM!#asmr
0:28
HAYATAKU はやたく
Рет қаралды 13 МЛН
БАТЯ ПЛАКИ-ПЛАКИ
0:47
LavrenSem
Рет қаралды 3,6 МЛН