Sheger Sinksar - የአንድብዙ ጋሽዬ አስፋው የምሩ Asfaw Yemiru በመኮንን ወ/አረጋይ - ስንክሳር

  Рет қаралды 9,628

Sheger FM 102.1 Radio

Sheger FM 102.1 Radio

Күн бұрын

Пікірлер: 25
@SamiSami-rl5ib
@SamiSami-rl5ib 2 жыл бұрын
አንተ መልካም ሰው፣አንተ የትህትና መገለጫ ፣አንተ ለተራበ ለተጠማ፣ለታረዘ፣ላዘነ ፈጥነህ ደራሽ አንተ የፊደል አቋዳሽ ምንኛ. መልካም ሰው ነበርክ? የወጣትነት ዘመኔ ካንተ ዘንድ የመሰረተ ትምህርት አስተምሬ ነበር አንተው በተማርክበት ጀነራል ዊንጌትም ተማሪ ነበርኩ ሁሌም የመወደድህ ሁላችንም ጋሽዬ እያልን የምንጠራህና ለሁላችንም የነበረህ ያላዳላ ፍቅር መቼም አረሳውም ።ጋሽዬ አንተ ያልተዘመረልህ ጀግና አንተ ታላቅ ሰው የአንተን መልካምነት ለመግለፅ እኔ ቃላት ይቸግረኛል።ፈጣሪ ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑራት አንተ የደሃ አባት አንተ ትውልድ ያነፅክ አንተ በሀገር ፍቅርህ አቻ የሌለህ የዘላለም ቤትህ ያማረ ይሁን።
@dawittsegaye3812
@dawittsegaye3812 2 жыл бұрын
በእርግጥ ስለሳቸው የሰማሁት ገና ዛሬ ነው:: ነገር ግን ፈረንጆቹ (unsung hero) ያልተዘፈነላቸው ጀግና ስለነበሩ ታሪካቸውን ስላጋራችሁን አመሰግናለሁ:: እግዚአብሄር ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑረው::
@kiflenegussie7742
@kiflenegussie7742 2 жыл бұрын
I really admire and appreciate his mission.He is almost Martin Luther King of Ethiopia.RIP.
@tedybelay6255
@tedybelay6255 2 жыл бұрын
Gasheye, May Rest in Peace, Your kindness is in our heart forever
@abymeaia4165
@abymeaia4165 Жыл бұрын
ጋሽዬ አባቴ ነፍስህ በሰላም ትረፍ ሁሌም በልባችን ትኖራለህ፡፡ አገሬ ያንተ አይነቱን ሰው ያብዛላት፡፡
@admssufrather6870
@admssufrather6870 2 жыл бұрын
ያልተዘመረላቸው አባት ናቸው ይቆጨኛል
@tedted8833
@tedted8833 2 жыл бұрын
ብዙ ያልተነገረለት ጋሼ አስፋው ከማንም በፌት ችግረኞችን የሚረዳ ድንቅ ሰው ጋሼ አስፋው ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን
@mesfinbelete9107
@mesfinbelete9107 2 жыл бұрын
Gaseye am your student you changed my life Rest in Peace my life time Hero.
@tikdemtikdem5803
@tikdemtikdem5803 2 жыл бұрын
I'm proud of you gasheye
@frewabebe6891
@frewabebe6891 2 жыл бұрын
ድንቅ - ግሩም ድንቅ
@emebatwubushet551
@emebatwubushet551 2 жыл бұрын
ጋሽዬ ትዝ ይለኛል ልጅ ሆነን ለቅዱስ ጴጥሩስ ቤተክርስቲያን ጥድ ድርብ ማሰፋቱን አረሳው የመልካሞች መልካም ጋሼ አስፋው።
@tibebuderseh8235
@tibebuderseh8235 2 жыл бұрын
ነብስ ይማር ። ጎበዝ ሠራተኛ ነበረ!
@tsehaynore4328
@tsehaynore4328 2 жыл бұрын
Gashiye, may your soul rest in peace. Proud former student
@seidjila838
@seidjila838 Жыл бұрын
እኝህን ግለስብ ማን እንደሆኑ እላውቃቸውም ነበር በታክሲ ላይ የስቸውን postrer አይቼ እኒህ ማን ናቸው እል ነበር እድሜ ለሽገር ማን እንደነበሩ አሳወቃቹኝ ክብር ይገባችዋል
@saeedadem94
@saeedadem94 11 ай бұрын
ጋሽ አስፋው ነብስህን በአጸደ ገነት ያኑራት አንተ የድሆች አባት ምንጊዜም ስራ ህያው ነው
@divangsm
@divangsm 2 жыл бұрын
Gashiye
@elaybright8884
@elaybright8884 2 жыл бұрын
ሰዉ ማለት እኒህ ሰው ነበሩ ማለት ነው ይገርማል እስከ አሁን ድረስ ሳይታወቅ እንዳይሸለም?? እስከ አሁን ለምን? ሀበሻ ምቀኛ ነው የ ሚባለው።
@habtomalamirew3213
@habtomalamirew3213 2 жыл бұрын
Gashye
@yeabayen59
@yeabayen59 2 жыл бұрын
Wey awo Gashye
@hassenyassin2394
@hassenyassin2394 2 жыл бұрын
አስፋው ታላቅ ሠው የሠፈሬ ሠው
@yemisrachadinew8583
@yemisrachadinew8583 2 жыл бұрын
Tizetayen kesekesew andem haset ayidel aye gashiye nefshen beatsegnet yanurat, talak sew nebre.
@gezahegnwoldemichael5805
@gezahegnwoldemichael5805 Жыл бұрын
ጋሽ አስፋው ሃውልት ሊቆምለት የሚገባ ሰው
@የማሪያምልጅያድናልይታደጋ
@የማሪያምልጅያድናልይታደጋ 2 жыл бұрын
ሰይፉ ሚካሄል ይወሱ
@Kidist_
@Kidist_ Жыл бұрын
Endet metadel new.
Elza love to eat chiken🍗⚡ #dog #pets
00:17
ElzaDog
Рет қаралды 25 МЛН
Happy birthday to you by Secret Vlog
00:12
Secret Vlog
Рет қаралды 5 МЛН
ለንደን አዲስ ኮሜዲ ድራማ London new comedy drama
13:49
Shewaferaw Desalegn Official
Рет қаралды 335 М.
የቃል ፈተና - የራዲዮ ድራማ - እውነተኛ ታሪክ
31:24
Sheger FM 102.1 Radio
Рет қаралды 8 М.
Elza love to eat chiken🍗⚡ #dog #pets
00:17
ElzaDog
Рет қаралды 25 МЛН