KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Mekoya - የሶሪያ ዱብዳ! እሸቴ አሰፋ #EsheteAssefa #Mekoya #alAssad
25:43
የማዳም ቅመሞች ተወካይ ነኝ እዚህ ወንበር ላይ ብቻዬን አልተቀመጥኩም...ከኢትዮጽያ ላግባሽ የማይለኝ የለም ...የቀድሞዋ የቤት ሰራተኛ ፋሲካ ቶላ
32:58
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
How to treat Acne💉
00:31
😺🍫 خدعة الشوكولاتة المذهلة لقطتي! شاهد كيف تعلمني قطتي القيام بها! 😂🎉
00:30
伪装成一棵树整蛊妹妹,结果妹妹当场怀疑人生竟要揍我?【两只马儿-恶搞姐妹】
00:57
Sheger Tinitane - ሶሪያ በስጋት የእሾህ አጥር ታጥራለች! - በእሸቴ አሰፋ Eshete Assefa
Рет қаралды 32,138
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 410 М.
Sheger FM 102.1 Radio
Күн бұрын
Пікірлер: 53
@JemalAbadir-q4i
Күн бұрын
ኢሻአላህ የተሻለ ጊዜ ይሆናል።
@samuelwoldemilchael4834
Күн бұрын
I'd love this journalist. I know him since I was kids. Thank you.
@Alexander-b9j3y
Күн бұрын
Long live to eshete asefa❤
@ayqer12
Күн бұрын
በፍጹም አትስጋ የሶሪያ ቀን ወጥቱዋል ኢንሻ አልላህ
@amanuelpvt9065
Күн бұрын
ከእውቀት ነፃ ስትሆን እንዲህ ነው። እስኪ ያስቀመጣቸውን ስጋቶች በደንብ አሰላስላቸው።
@wedassietsige915
Күн бұрын
Who likes Eshete Assefa like me ?
@TomasTsgaye
Күн бұрын
ጋሽ እሼቴ አድናቂህ እና አክባሪህ ነኝ 👏
@yehunezeleke1129
Күн бұрын
ሰላሙን ያብዛልህ
@walelign1356
8 сағат бұрын
ኢትዮጵያስ?! የእኛ ሃገር ጋዜጠኞች ያሳዝናሉ። በገዛ ሃገራቸው የሚደረገውን ለመዘገብ ነጻነት የላቸውም። የሌላ ሃገር ጉዳይን ግን ከዩቲዩቡ ከድረገጹ መረጀ ሰብስበው ለማቅረብ የሚቀድማቸው የለም። የአለምነህ ዋሴና የእሸቴ በቀለ አቅም በሚዲያ ነጻነት መጥፋት ምክንያት ሁሌ በሩቁ ጉዳይ ሲባክን ማየት ያሳዝናል። ስጋታቸው ይገባኛል እንዴው ያሳዝናሉ ነው!
@ኢትዮጲስ
5 сағат бұрын
Yeras hizb bedron eyaleke tinfish yelem😢
@zizi-y1f
Күн бұрын
የኛወቹ. ለስልጣን ሳይሆን ለህዝ ማዘን ህዝባቸውን ዝቅ ብለው ያዳምጡት ከዚህ ይማሩ ኮሪደር. እያለ ኮሪደር ላይ. እንዳይወድቅ የህዝብን ችግር. ያዳምጡ ህዝብን በኑሮ ውድነት በዘረኝነት ከፍፈለው ለስልጣናቸው. ስሉ. ህዝብ አያባሉት. ይማሩበት ባይ ነኝ
@geez2016
Күн бұрын
እንደ ሊቢያኖች እንዳይሆኑ አላህ ያግዛቸዉ….ከድጡ ወደ ማጡ…,
@feseha
Күн бұрын
አበበ አሰፋ ወንድም እሸቴ አሰፋ ሰላም ነዉ ሰላምህ ይብዛ
@melaku6264
23 сағат бұрын
Please mister Eshete we need long and extended narration about syria and their leader.please i begging you!!!
@eyoba_sol
Күн бұрын
Gashe Eshete Setebkot neber Gashe
@MustefaJemla
Күн бұрын
ሶሪያ አሁንም ግን የበሳ የእሳት ወጥቅጥ ውስጥ ጋብታዋል በጣም ነው ምያሳዝን ነው 😢😢😢😢😢😢😢
@የአላህባሪያዜድ
Күн бұрын
አብ ሽር ምንም አይሆኑም በመጡበት ይቀበራሉ ኢንሻአላህ እስራኤል ምንም አታመጣም
@amanuelpvt9065
Күн бұрын
ትክክል ነህ ። ምክንያቱም አብዬቱ የህዝቡ ቢሆንም የውስጥ ክፍፍሉ እና የውጪ ሀይሎች ፈተና ይሆንባታል ። ግን ከበረቱ ይሻገሩታል። እኛም በፀሎት እናግዛቸዋለን
@MustefaJemla
Күн бұрын
@amanuelpvt9065 ነው ግን የሶሪያ ህዝብ ለስቃይ የተፈጣራ ነው ማለት ይቻላል የውጭ ሀይሎች ጥቅማቸውን ለማስጠበቅ ስሉ ሶሪያን እና ህዝቧን ለስቃይ የተፋጠራ ለማድረግ ወስነዋል ግን አላህ ሁሉን አዋቂ ነውና ብቆይ ሀቁ መውጣት አይቀርም 😥😥😥😥😥✅
@MustefaJemla
Күн бұрын
@@የአላህባሪያዜድ እሱማ የታወቀ ነው ብቆይም በዳዮች ይጠየቃሉ ✅
@NejaDelene
5 сағат бұрын
ሸገር ይለያል
@munajibo6090
Күн бұрын
Allah yerdachew.
@samsonhabte884
Күн бұрын
የራሷ አሮባት ማለት ይሔ ነው አይ ጦብያ ምን አስኬደሽ ሶርያ።
@ሜላትጸሀይ
Күн бұрын
መከራዋ በዛ
@workubirhane1945
Күн бұрын
Israelian's IDFS 🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🦁🦁🦁🦁🦁🦁🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Humanity-c9w
Күн бұрын
Esy Yeraschiu Hager enat staleqs tesastachihu atzegbum. They have already the world's voice. Yilik voiceless lehonut ye Ethiopia wnatoch chuhu Ashiqabach
@hananabdurahman6578
Күн бұрын
እሸቴ አቀራረብህንና ፕሮግራምህን ብወደውም ከአሁን በፊት አሳድን እንደዛ አንቆለጳጵሰህ ነግረኸን አሁን የሰራውን ግፍ ስታይ ዜናህ ምን ያህል ፍትሃዊ እንዳልሆነ ያሳያልና ዜናህን ስታቀርብ ጥሩና ሚዛናዊ ፍንጭ ፈልግ!
@esheteasefa
Күн бұрын
በጊዝው ለድጋፍ የሚወጣለት ህዝብ በግልፅ ይታያል፡፡ የፅጥታ ተቀዋሙም አብሮት ስለቆመ በስልጣኑ ለመቆየት ችሉዋል፡፡ ሕዝብ ሲባል ደግሞ እስከተቻለ የሁሉም መካተት አለበት፡፡ አሁን የታየውን የመብት ጥሰት ምንጮቹ በጥቅል ይጠቅሱታል እንጂ ዝርዝሩን ስለማያገኙት አይፅፉትም፡ወይም እኔ አላገኘሁትም፡፡ ፈቃድዎ ከሆነ በምስል የተደገፉትን የዚያን ጊዜ ዘገባዎች ቢመለከቱ፣ የማንቆለጳጰስ ጉዳይ አለመሆኑን ይረዱታል ብዬ እገምታለሁ፡፡ ስለአስተያየትዎ አመሰግናለሁ፡፡
@mtolla5767
Күн бұрын
Assad was aristocrat but strong leader for united Syria
@SeidSiya
Күн бұрын
አታሞርቱ አላህ በቂያቸው ነው ማንም ምንም አያመጣም الله በቂያቸው ነው
@mrchu5492
Күн бұрын
ኢትዮጵያም በስጋት አጥር ታጥራለች
@teddyMeseret-h5w
Күн бұрын
አረ ባክህ የሆነ የሰራው ቪዲዮ አለ በጋርድ እደማይሄድ ጥሩ ሰው እደሆነ አውርተሀል ግን ሰውየውን አየነው ??????
@Zekiya-o3g
Күн бұрын
አይቀርም እኮ መዳረሻቸዉ እየሩሳሌም ነዉ እሄ የነብዩ ትንቢት ነዉ መጨረሻዉ ዘመን ሲቃረብ ሙስሊች አለምን ይቆጣጠራሉ በተለይም ሻም ነፃ ይወጣና እንደገና እነዚህ የተጎዱ ሃገራት ያብባሉ ተብሏል
@Rohatube
Күн бұрын
ከሁለት አመት በፊት በዚህ ሰው በዚህ ፕሮግራም ላይ አሳድ በህዝቡ የተወደደ እንደሆነ ሰራዊቱ ከአንተ በፊት እኔ ይሉታል በማለት ይገልፃል ለመሆኑ ስለ አሳድ ነበር ወይስ ስለ አብይ በእርግጥ የሁለቱም መጨረሻ አንድ እንደሚሆን አልጠራጠርም።
@amanuelpvt9065
Күн бұрын
ትክክል እኮ ነው ። አሳድን ስለሚወዱት እኮ ነው 13 አመት ሙሉ ከአረብ የፀደይ አብዮት ቡሀላ ሲታገሉ የቆዮት። አጋሮቻቸው ኢራን እና ሩሲያ ትኩረታቸውን ሌላ ላይ ስላደረጉ ነው የተሸነፈው። እሸቴ ምን ተሳሳተ?
@qader6010
23 сағат бұрын
አሜሪካ የደም ነጋዴ አይሲስ ምታስታጥቃቸው እሷ እራሷ ሁና ዙራ እዳያሰራራ ትላለች አይሲስ የሚባሉ አሸባሪዎች ባትፈልጋቸው ኖሮ ድሮውኑ ታጠፋቸው ነበር ግን አሜሪካ እጇን እሚጠነክረው ለንጹሀን ሙስሊሞች ሲሆን ነው ልክ ፍልስጤሞችን እደጨፈጨፈች
@EleyasEleyasMumedAbdo-xn4st
Күн бұрын
Fateki
@GetnetMolla-s2s
Күн бұрын
አይ እሸቴ ስለ በሽርአላሳድ ከዚ በፊት ያቀረብከውን አዳምጠው shame on u
@Chuchuold
Күн бұрын
የህወሀት ጋዜጠኛ ትቀፈኛለህ
@Chuchuold
Күн бұрын
የህወሀት ጋዜጠኛ ትቀፈኛለህ
@Chuchuold
Күн бұрын
የህወሀት ጋዜጠኛ ትቀፈኛለህ
@Chuchuold
Күн бұрын
የህወሀት ጋዜጠኛ ትቀፈኛለህ
@Chuchuold
Күн бұрын
የህወሀት ጋዜጠኛ ትቀፈኛለህ
@ፍቕረ
Сағат бұрын
አንተስ የብልጥግና ደንበኛ መሆንህን ነው?
25:43
Mekoya - የሶሪያ ዱብዳ! እሸቴ አሰፋ #EsheteAssefa #Mekoya #alAssad
Sheger FM 102.1 Radio
Рет қаралды 86 М.
32:58
የማዳም ቅመሞች ተወካይ ነኝ እዚህ ወንበር ላይ ብቻዬን አልተቀመጥኩም...ከኢትዮጽያ ላግባሽ የማይለኝ የለም ...የቀድሞዋ የቤት ሰራተኛ ፋሲካ ቶላ
Seifu ON EBS
Рет қаралды 61 М.
00:12
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
Mari Maria
Рет қаралды 40 МЛН
00:31
How to treat Acne💉
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 25 МЛН
00:30
😺🍫 خدعة الشوكولاتة المذهلة لقطتي! شاهد كيف تعلمني قطتي القيام بها! 😂🎉
PuffPaw Arabic
Рет қаралды 14 МЛН
00:57
伪装成一棵树整蛊妹妹,结果妹妹当场怀疑人生竟要揍我?【两只马儿-恶搞姐妹】
两只马儿—恶搞姐妹
Рет қаралды 36 МЛН
20:21
Ethiopia ዘ ኢትዮጵያ የዕለቱ ዜና | The Ethiopia Daily Ethiopia News December 15, 2024 | The Ethiopia Channel
The Ethiopia
Рет қаралды 6 М.
12:33
Ethiopia - ስለ ጃልመሮ አዲስ ነገር ከኮለኔሉ | የሮፍናን ቤትና የሩሃማ ትዳር
Feta Daily
Рет қаралды 38 М.
27:02
Mekoya - አሜሪካ በስለላ ታሪኳ ያስገረማት ሰላይ! Victor Manuel Rocha ቪክቶር ማኑኤል ሮቻ በእሸቴ አሰፋ Eshete Assefa
Sheger FM 102.1 Radio
Рет қаралды 101 М.
13:45
በቀን ከ15 እስከ 16 ሰዓት ስክሪን ላይ አሳልፋለሁ…ባትሪዬ ሁሌ እንደተሰካ ነው…መረጃን በትኩሱ ከሙሴ || Seifu on EBS
Seifu ON EBS
Рет қаралды 8 М.
34:22
እንዳ ዝማም - ክፋል 278 - Enda Zmam (Part 278), Dec. 15, 2024 - ERi-TV Comedy Series- #Eritrea, #ERi-TV
Eri-TV, Eritrea (Official)
Рет қаралды 4,4 М.
16:42
Ethiopia - ሌላ የጦርነት ፍጥጫ፣ ‹‹ስለጦሩ አልተስማማንም›› ሶማሊያ፣ የትግራይ ወርቅ በኤርትራጂ፣ "ድጋሚ ወደብ ውሰዱ" ጅቡቲ፣ ዳይሬክተሩ ከአገር ሸሹ
Feta Daily News
Рет қаралды 99 М.
21:03
የጠቅላይሚኒስትሩ አስደናቂ ኩረጃዎች ከፓስተር እስከ ፕሮፌሰር|ETHIO FORUM
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Рет қаралды 38 М.
26:05
ሥመጥሩ የፊዚክስ ሊቅ ስቴፈን ሐውኪንግ - Stephen Hawking - Mekoya
Sheger FM 102.1 Radio
Рет қаралды 66 М.
30:36
በጂሚ ፋለን ሾው የኢትዮጵያውያኑ ውዝዋዜ🤣😁ሳምንቱ ላይ የተከሰቱ አዳዲስ ጉዳዮች... Seifu on EBS
Seifu ON EBS
Рет қаралды 18 М.
29:31
Sheger Mekoya - የኤፍ ቢ አይ(FBI) 2ኛ ሰው ስለነበረውና የዋተር ጌቱን ቅሌት ምስጢር ስላጋለጠው ማርክ ፌልት Mark Felt በእሸቴ አሰፋ
Sheger FM 102.1 Radio
Рет қаралды 222 М.
00:12
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
Mari Maria
Рет қаралды 40 МЛН