Sheger Tintane - ፕሬዘዳንት ራይሲ እንዴት ሞቱ ?በእሸቴ አሰፋ Eshete Assefa

  Рет қаралды 166,418

Sheger FM 102.1 Radio

Sheger FM 102.1 Radio

Ай бұрын

shegerfm,sheger fm news,sheger maleda,sheger,sheger sport,shegernews,shegercafe,shegerradio,shegershelf,shegerfmyoutube,shegermeaza,shegermekoya,shegerchewata,shegerdrama,shegersport,shegermeazabirru,shegercafenew,shegerabdualihigera,shegerwerewoch,shegerprograms
shegerbestradio,shegertizitazearada,102.1``,manchister
city,esheteassefaprogram,sport,chewata,``yechewataengida,sport
news,yealemquanqa,kidamechewata,mekoya on youtube,news,“ethiopia”,radio,mekoya mekoya,mekoya new,new mekoya,shegermekoya,kidame mekoya,mekoya mark felt,sheger mekoya,sheger radio mekoya,mekoya on youtube,mekoya jeffrey epstein,shegermeaza,kidamechewata,chewata,shegercafe,shegerradio,shegerchewata,victor manuel,eshete asseafa,news,jeffrey epstein,eshete assefa youtube,shegernews
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: t.ly/Sheger
Website: t.ly/ShegerFM
KZbin: t.ly/SHEGER
Tiktok: bit.ly/44Dd6Il
Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
bit.ly/33KMCqz

Пікірлер: 99
@Yumie4you
@Yumie4you Ай бұрын
ይህንን አስተያየት የሚያነቡ ሁሉ እባኮትን ሰላምታዬን ተቀበሉ 🥰🥰🥰
@asnakukal233
@asnakukal233 Ай бұрын
ጋሼ ይሄን ሳልሰማው ኮመንት እምፅፈው ለምን አትለኝም. ይሄ አደጋ ወይም ሴራ ከተፈፀመ በኃላ KZbin ላይ ያንተን የዚህን ጉዳይ ዳሰሳ (ጥንቅር) ለመስማት በየሰዓቱ ቼክ አደርግ. ነበር...አሁን ሳየው እንዴት ደስስ እንዳለኝ ...መቆያ ላይ ሰፋ አርገህ ስል ፕሬዚዳንቱ እና ስለ ጉዳዩ በሰፊው እምደምትሰራልን ተስፋ አለኝ ...ኑርልን ... እንወድሃለን❤❤❤❤
@hadaseabera6808
@hadaseabera6808 Ай бұрын
ተረክ ሚዛን እንደኛ 👍👍👍👍
@user-ls8tk1rf6r
@user-ls8tk1rf6r Ай бұрын
የንፁሀን ዕንባ መጨረሻው ይሄው ነው። የኢትዮጵያ ጨካኝ መሪዎችም መጨረሻቸውም ይህ እንደሚሆን ተስፋ አረጋለሁ ።።።።
@staypostive6611
@staypostive6611 29 күн бұрын
ምንም ጥርጥር የለውም
@meremmusa9611
@meremmusa9611 27 күн бұрын
አብይንም በቅርቡ ያረብ
@eliashirbo8205
@eliashirbo8205 Ай бұрын
ደስ የምል ዜና ነው እውነተኛነቱ የዜና ምንጮችን ጠቅሶ ስዘግብ እንደት ደስ ይላል እናመሰግናለን ቀጥልበት
@user-zv6ff6el3s
@user-zv6ff6el3s 25 күн бұрын
گوه نخور مادر جنده کیری
@tsegayeyitayew5327
@tsegayeyitayew5327 Ай бұрын
ጋሽ እሸቴ በጣም ነው ምወድህ!
@user-im2nv3ms7v
@user-im2nv3ms7v Ай бұрын
ግሩም አድናቆት አለኝ❤
@user-nz4oi9rt9c
@user-nz4oi9rt9c Ай бұрын
ለመረጃው እናመሰግናለን ጋሸ እሸቴ አክባሪክ ነኝ
@sinshawmaru9318
@sinshawmaru9318 Ай бұрын
ኢራኖችን የሚያመልኩት አምላክያፅናናቸው ይበልጥ ያጠንክ ራቸው ❤❤❤
@hayatuAli-te1bz
@hayatuAli-te1bz Ай бұрын
አላህ መልካም ስራቸው ይቀበላቸው ፣ ጀነት ይወፍቃቸው ለወዳጅ ዘመዶቻቸው መፅናናቱን ይስጣቸው ።
@endalkgetachew1100
@endalkgetachew1100 Ай бұрын
ዘገባ በመረጃ እናመሰግናለን።
@alemkebede5848
@alemkebede5848 Ай бұрын
እሸቴ እናመሰግናለን።
@ElduErsumo
@ElduErsumo 25 күн бұрын
Awunm kifuwochi ke hulumi Hager ke zufanachewu indezi badoo yihunuu ye miskinochin demi yemiafesuu egizabiher ye ijachewun yisti 🤲
@bishoftuschoolict3993
@bishoftuschoolict3993 26 күн бұрын
Thanks Eshete for best presentation ❤❤❤
@addisalemdemese6893
@addisalemdemese6893 27 күн бұрын
Thank you 🙏 Eshete❤
@henokamelga1650
@henokamelga1650 Ай бұрын
ጋሽ እሸቴ እናመሰግናለን 🙏
@Muazmohammed.
@Muazmohammed. 21 күн бұрын
Tnx
@BirikKidu
@BirikKidu Ай бұрын
ነብሳቸውን ይማረው
@teamegidey5917
@teamegidey5917 11 күн бұрын
ወ/ሮ መአዛ ለፕሮግራሚሽ እጅግ ምስጋናየ ይድረስሽ ልጅ ጃልየን ማቅረብሽ በተለይ።
@kasimmahamudmahamud9729
@kasimmahamudmahamud9729 Ай бұрын
ያሳዝናል ከጨለማ ወደጨለማ፣
@fatiahassen1384
@fatiahassen1384 Ай бұрын
ምን ማለት ነው 🤔የማሐይምነት ጥግ
@hannaamare2534
@hannaamare2534 Ай бұрын
Yehne kene Le Abiye Ahmed bihwon des yelale✈️✈️🔥🔥Le Abiye Ahmed....Amennnnnn 🙏
@HanaJone
@HanaJone Ай бұрын
እሸቴ በጣም እየጠበቅሁህ ነበር ምንም አንተ አውራው አቀራረብህ ይስባል
@alemkebede5848
@alemkebede5848 Ай бұрын
ቀላል ይስባል።
@MrSelomon
@MrSelomon Ай бұрын
አላህ ፈሪደዉስ ጀነት ያድርጋቸው።
@lamlakmintesnot2977
@lamlakmintesnot2977 Ай бұрын
ጋሽ እሸቴ እናመሰግናለን
@husenibrahim6283
@husenibrahim6283 Ай бұрын
ያሳዝናል😢
@Mohammed-xj9zg
@Mohammed-xj9zg Ай бұрын
Allah janatulfirdowse yistachaw
@fanuskesh4838
@fanuskesh4838 Ай бұрын
"ለሑሉም ግዜ ኣለው። " የአፍሪካ እናቶች እና ሕፃናት ለቅሶና ዋይዋይታ የት እንደሚያደርሳቸው ከዚሕ ቢማሩ ጥሩ ነበር
@DelilAhmed-is4ze
@DelilAhmed-is4ze Ай бұрын
ኢራን ደሞ ምን አደረገች በአፍሪካውያን
@KhalidNegash-xo1di
@KhalidNegash-xo1di 27 күн бұрын
​@@DelilAhmed-is4zeአማርኛ ካልቻልክ ለምን ኮሜንት ትሰጣለህ
@merhabatube219
@merhabatube219 Ай бұрын
Al-Jazeera has got Merwan Beshar..as we have Eshete Assefa best journalist
@alexandershiferaw4082
@alexandershiferaw4082 Ай бұрын
ማርዋን በሽር one sided analyst
@merhabatube219
@merhabatube219 29 күн бұрын
@@alexandershiferaw4082 just as western journalist nothing new
@negamekonnen8056
@negamekonnen8056 Ай бұрын
እኔ ሰው ይሙት አልልም ነገር ግን የብዙ ዜጎቹን ነፍስ ያጠፋ እጁ በደም የተጨማለቀ አረመኔ መሆኑ ለሁሉ ግልፅ ነው ። እኛ እስራኤሎች እንደ አረቡ አለም አይደለንም። እንኳንም ሞተ ብለን ጎዳና ለጭፈራ አልወጣንም። ይሄኔ የእስራኤል መሪ ቢሆን ኖሮ ዳንኪራው ልዩ ነበር። ለማንኛውም እንኳን የእጁን አገኘ እንላለን
@AmanDesu
@AmanDesu Ай бұрын
allah yirahmaachaw😢
@Batl.14
@Batl.14 Ай бұрын
የረይሲን ነፍስ ይማር መካከለኛው ምስራቅ ረፍት ያገኝ ይሆን እንጃ ብቻ ሁቲ ሶርያ ኦዝብላ ሀማስ እየቆሰቆሰች እስራኤል ወደ ጦርነት የሚማገድ ሰው ነበር
@fikermisker
@fikermisker Ай бұрын
50አመት የቆየች ሄሊኮፕተር ምነዉ የኛ ባብር እንኳ ተቀይሮአል
@yonatantilahun8715
@yonatantilahun8715 27 күн бұрын
Ena Iran ከእኛ ሀገር በምን ተሻለች? ከአለም የተገለለች ሀገር ናት።
@rahelligedion8045
@rahelligedion8045 24 күн бұрын
He was a killer Tank God
@ErmiasFekede
@ErmiasFekede Ай бұрын
የምን አስክሬን ነው?
@millionlucky3742
@millionlucky3742 Ай бұрын
ተረፉ ያልካቸውን ሁለት ሰዎች በኋላ ደግሞ ሞቱ አልክሳ ምን ማለት ነው
@AsnakeSinesibhat
@AsnakeSinesibhat Ай бұрын
ሌሎቹ ሲሞቱ እነርሱ ቆስለው በሕይወት ነበሩ፣ ቆይተው ግን ሞቱ ነው።
@rodasktube2209
@rodasktube2209 Ай бұрын
በሔሊኮብተር አደጋ ሞቱ አራት ነጥብ
@freedomtesfaye3187
@freedomtesfaye3187 Ай бұрын
😢
@user-eh4ii3ik3k
@user-eh4ii3ik3k Ай бұрын
እሸቴ ጥያቄ አለኝ ኤድዋርድ ስኖድል ምን አለ
@osmanahmedin4995
@osmanahmedin4995 Ай бұрын
Eshetu yant voice Das ilngalle ine damo ant uket alke
@UsmaanAwol
@UsmaanAwol 27 күн бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@anwarseyume
@anwarseyume 27 күн бұрын
😭😭😭😭
@TigistTakeleAdmasu
@TigistTakeleAdmasu 27 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@user-mx3jc6fd6n
@user-mx3jc6fd6n Ай бұрын
50 Years I Never Expect This Kind Of Sily Things From Iranian
@user-kb5gf8nb5n
@user-kb5gf8nb5n Ай бұрын
እሸቴ ከሁሉም የበለጠ ግልልልፅ ያለ 50አመት በሴራ እንዲጠቀሙ አንድ ነገር ግን ያልተጠገነ ዋና ምክንያት ግን ምስጢር ልንገራችሁ የዝናቡ ጌታ መላእኩ ሚካኤል እንደሆነዉ የኢራኑም አደጋ ቀናቸው የደረሰዉን ማን ይመልሰዋል ። አደጋው ኮ ሰበብ ነዉ መንገዱ ሰፊ ነዉ ዋናው እምነት ነዉ እሸቴ ጀዛከሏህ
@essiehussenessie4385
@essiehussenessie4385 29 күн бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@Abelkiros-jd3gw
@Abelkiros-jd3gw 28 күн бұрын
ኢትዮጵያውያኑም፣እርስበርስእየተገዳደሉነው፣ገልጋይአተው፣የርስበርሥጦርነት፣እዳበቃሁሉም፣ከእውነተኞች፣ጎን፡ይቁም!!!ከዚያውጭ፣ርስበርሥመጠፋፋትይቀጥላል
@user-lo2hn8kg8h
@user-lo2hn8kg8h Ай бұрын
የኢራኑ መሪና ውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ እንዴት ህይወታቸው አለፈ የሚለውን አሁን ለመተረክ ትንሽ ተቸኩሏል።በርግጥ ከብዙ ክትትልና ምርምር በኋላ እውነተኛው ገዳይ ማን እንደሆነ መታወቁ አይቀርም።የእኚህን መሪ ህይወት በዚህ አይነት መልኩ እንዲያልፍ ያደረገ ወገን ወንጀሉ ከተረጋገጠበት የኢራንን ጠንካራ ዱላ ይቀበላል።ይልቁንስ በጭጋጋማ የአየር ጸባይ ምክንያት ሄሊኮፕተሩ ተከሰከሰ የሚለው ታሪክ እውነት እንዲሆን እንጸልይ ።
@tzitab8961
@tzitab8961 Ай бұрын
ሲዝባቸዉ ነዉጅ እዴትስ በአይር አልበረሩም
@getuhaile4665
@getuhaile4665 Ай бұрын
ሁሉም ነገር እንዲህ እንዳንተ ለዛ ባለው አንደበት በቅርብ ምን አለበት!!!
@user-mm2cs6hk4x
@user-mm2cs6hk4x 29 күн бұрын
ትልቅ ጫውታ አለው
@teka1528
@teka1528 Ай бұрын
YEETHIOPIA MLASAM FANO GEDELAW!!
@AbelMamo-jt7ob
@AbelMamo-jt7ob Ай бұрын
ሞት ...ለሁሉም ይማይቀር ..ቢሆንም የሓገራቸውን ህዝብ እና የኣለምን ህዝብ .. በአጠቃላይ ለአለም ሰላም እጦት ምክንያት ናቸው እና ሞታው እኑሱ ከሚገድሉት ህዝብ ...የእነሱ ሊያስደስታቸው ይችላል .. ፑቲን፣ኔታንያሁ፣አብይ፣ኦርዶጋን፣...ሌሎችም ....
@hannaamare2534
@hannaamare2534 Ай бұрын
Israel Ameke Hulu bersu kersu New...Bekele yeEgzabher New!!!!!!!!
@user-mm2cs6hk4x
@user-mm2cs6hk4x 29 күн бұрын
ሞኝ
@alemayehubelete8230
@alemayehubelete8230 Ай бұрын
እስካሁን በትንታኔው ውስጥ እንዴት ሞቱ የሚለው አልተመለሰም ይቅርታ ጋሽ እሸቴ .
@tsigearaya4565
@tsigearaya4565 Ай бұрын
he told you because of bad weather the helicopter was crashed. calas!1
@aynalemgeletu46
@aynalemgeletu46 25 күн бұрын
ENDATA YALLA TANTGNE GAZTGNA.YALME .LEBE ARSE.ZAMANHE YABAERK WANDAMA.
@jobera-xw5kt
@jobera-xw5kt Ай бұрын
Conspiracy theory assassination game
@tamratheliso6621
@tamratheliso6621 25 күн бұрын
ተኝቶ ሞቴ ያው ለላ ምንድነው
@NemeMerera-jd6km
@NemeMerera-jd6km Ай бұрын
ሲታወራ በቦታዉ ያለ ሰዉ ትመስላለህ።ቅቅቅቅቅቅቅቃቃቃቃቃቆቆቆቆቆቆቋቋቋ
@user-wt1yk8ym9s
@user-wt1yk8ym9s Ай бұрын
😂😂😂😂
@EbrahimMohammedd
@EbrahimMohammedd 23 күн бұрын
መልስ ለነጋ መኮንን ወዳጄ ያልከዉን አጢነሀዋል ግን የብዙ ሰዉ ያዉም ንጱሀን ደም አለበት ያልከወ ለማን ነዉ?????? አለም ላይ ሰዉ የሆነ ሁሉ በእምባ እየተራጨ እስራኤልን እያወገዘ ባሐበት በዚህ ሰአት የኢራንን መሪ ፍትህ ይከበር የአለም ህዝብ በኩልነት ይኑር ስላለ ሞቱን ደስ ትሰኝበታለህ.ነገሩ አልፈርድብሀሰም ክርስቶስንም ያኔ ሲሰቅሉት ፈሪ ክርስቲያኖች በየ ተራራዉ ከመንሾካሾክ ዉጭ ምንም አልፈጠራቹሁም ።ወዳጄ ልብ በል አረብ ማለት ነጻ ሀኖ ተወልዶ በነጻነት የደገ ትዉልድ ነዉ እናም ምእራቡ ሁሉ ተሰብሰቦ የመሳሪያ መአት ቢያወርድም ከነ ክብሩ ያርፋል።ለንጹሀን ደም የሚመልሰዉ ፈጣሪ እንጂ የኢራን መሪ ምንም ማረግ አይችልም ምክኒያቱም ሰዉ ነዉ
@fatumlove4620
@fatumlove4620 Ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@gebremariambeyene6969
@gebremariambeyene6969 Ай бұрын
እሸቴ ፣ እንዳተ ያለ ጠንቃቃ አንባቢ እንዲህ ጉድለት ያለበት ንባብ ካንተ አነጠብቅም ነበር ሀሊኮተፍተር የሚል ቃል ከየት ዲክሽነሪ የተገኘ ቃል ሆነና ነው በተደጋጋሚ ያምርልኛል ብለህ ያነበብከው። ፀያፍ ንባብ።
@Teyboawlou
@Teyboawlou Ай бұрын
የኢራኑ ፕሬዘዳንት ምት የሂልኮፕተር መከስከስ አደጋ ነው ሂሊኮፕተሯ ረዥም እድሜ ያስቆጠረች ናት ኢራን በማእቀብ የአቬሽን እንዱስትሪዋን ማዘመን አልቻለችም በቃ ይሄው ነው
@user-bz5bb9bg9n
@user-bz5bb9bg9n Ай бұрын
ለምንድነዉ ኢራን አሰላም ጦረነት የመረጠች ለምን እንደ ቱረክ ዱባዮች የነ አሜሪካ ወዳጅ ሆና አገሯን አታዘምንም
@mekonnenmengeshamekonnenme8694
@mekonnenmengeshamekonnenme8694 Ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልል እንካን ሞተ
@seneyeeshete9729
@seneyeeshete9729 Ай бұрын
ኧረ አይባልም
@bababob1697
@bababob1697 Ай бұрын
Felasha
@Abdumahamed-xz6uv
@Abdumahamed-xz6uv Ай бұрын
ሽይጣን
@fanuskesh4838
@fanuskesh4838 Ай бұрын
ሑሉን እምቻለው የኣለም ኣባት ፈጣሪ የኣፍሪካ እናቶች እና ሕፃናቶች ለቅሶና ዋይዋይታ መለሰው። ብቻ ከዚህ ይማሩ።
@NemeMerera-jd6km
@NemeMerera-jd6km Ай бұрын
ምናልባት ማይህሙ ፋንዶ(ፋንዶ)ትሆናለህ።መችም የእርጎ ዝንብ እነሱ ናቸው።
@abrhamwondifraw8984
@abrhamwondifraw8984 Ай бұрын
ከስውዮው ሞት ይልቅ ያለሀጥያታቸው ለተጎዳው ተራራና ንፁሁን ዛፎች ጥልቅ ሀዘን ተስምቶኛል።
@user-sz9sp9cb3t
@user-sz9sp9cb3t 25 күн бұрын
🇮🇱👍🇮🇱👍🇮🇱👍👍🇮🇱👍🇮🇱👍
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 Ай бұрын
የሳችውን ለይቶ አየሩ እማይመስል ነገር!!! ምነው ጠባቂዎቹን የያዘችውምንም እልሆነች : ያሳዝናል !!!!ሆን ተብሎ የተደረገ ነው::
@alpha13769
@alpha13769 Ай бұрын
አንድም ቀን ህዝባችን ያለበትን ሁኔታ ምንም ሳትሉ ባህር ተሻግራችሁ ስትዘባርቁ ያሳፍራል አሁን እናንተም ጋዜጠኛ ነን ትላላችሁ
@chalachewmelaku4547
@chalachewmelaku4547 29 күн бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ እስራኤልን የነካ የለውም በረካ እንዲ ናት እስራኤል ( "እስራ ኤልን የሚጠብቅ አይተኛም አያቀላፋም መጨረሻው መጥፋት ነው ከፈሮኦን እስከ ጎልያድ እስከ አማሊቅ ሳዳህ ሙሴ የኢራን ጀረናሎች የስድስት ቀኑ ጦርነት ካማጋ ነው ሚዋጉት ጠባቂያችን አይተኛም አያንቀላፋም እስራኤልን ከመንካት በፊት ቆም ብሎ ማሰብ ማሰላሰል አለበት።
@user-ss7xu9eg2g
@user-ss7xu9eg2g 25 күн бұрын
በእሳት ቃጠሎ በነኑ አያችሁ የእሥራኤል አምላክ እንደዚህ አይቀጡ ቅጣት ይቀጣል ትምህርት ውሰዱበት
@yonaseshetu115
@yonaseshetu115 Ай бұрын
you and alemine wase does not speak true about Israel issue so you don't fulfiiled journalism please avoid your identity.
@tesfayewoldeyes2250
@tesfayewoldeyes2250 Ай бұрын
ወሬኛ ምን አዲስ ነገር አወራህ? በኢቲቪ የሰማነው ነው። ሂድና ለአዲሱ ፕሬዝዳንት ንገራቸው
@saday1261
@saday1261 26 күн бұрын
አለም ሰላም ትሆናለች አራት ቀርተዋል አብይ አህመድ የራሺያው መሪ ፑቲን ይቻይናው የኮሪያው ቢሄዱልን አለማችን ሰላም ትሆንልን ነበር አሜሪካና እስራኤል በነካ እጃችሁ እነዚህንም ወደሲኦል ላኩልንና በሰላም በመከባበር እንኑር
@hadgutemu
@hadgutemu Ай бұрын
ሾካካ ጋዜጠኛ
Climbing to 18M Subscribers 🎉
00:32
Matt Larose
Рет қаралды 33 МЛН
터키아이스크림🇹🇷🍦Turkish ice cream #funny #shorts
00:26
Byungari 병아리언니
Рет қаралды 22 МЛН
ТАМАЕВ vs ВЕНГАЛБИ. Самая Быстрая BMW M5 vs CLS 63
1:15:39
Асхаб Тамаев
Рет қаралды 4,7 МЛН
አያቶላህ ሆሚኒ - Ayatollah Khomeini - መቆያ
27:40
Sheger FM 102.1 Radio
Рет қаралды 119 М.
የጄ/ል ደምሴ ቡልቶ መጨረሻ // የሞት ድግስ በአስመራ
21:44
Ethio Tizita - ኢትዮ ትዝታ
Рет қаралды 20 М.
Climbing to 18M Subscribers 🎉
00:32
Matt Larose
Рет қаралды 33 МЛН