Sheger Cafe - “አንድም ሦስትም ነገረ መለኮት ነገረ ሰብዕ.. .” Meaza Birru With Yikunoamlak Mezgebu

  Рет қаралды 14,230

Sheger FM 102.1 Radio

Sheger FM 102.1 Radio

Күн бұрын

Пікірлер: 18
@samuelgirma6554
@samuelgirma6554 4 жыл бұрын
በእርግጠኝነት የተሻገረ አተያይና ዕውቀት እንዲህ ነው። ነገር ግን የትምህርት መስተጋብራችን ከቅልውጥና ወጥቶ ለችግር መፍቻነት ሀገር በቀሉን ማዋደድ ቢቻል ከመከራ መላቀቅ እና የችግርን ቁልፍ ከጣሉበት ሥፍራ ከማሰስ ይልቅ ያልጣልንበት ሥፍራ ስናስስ ጠፍተን ቀረን።
@kidistgetachew5125
@kidistgetachew5125 4 жыл бұрын
አጅግ ደስ የሚል ቃለ ምልልስ አቶ ይኩኑ አምላክ ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልህ
@onethiopia5609
@onethiopia5609 2 жыл бұрын
ሌላው የሥላሴ ሃሳብ እንደ ሃይማኖት ሊታመን የሚችል እንጂ እንደ ሳይንስ ሁሉን ሊያሳምን የሚችል አይደለም ይሄ ፍፁም የተሳሳተ መንገድ ነው የኢትዮጵያ ህዝብ አንድ እና አንድ ነው የተለያየ ብሔረሰብ መኖሩ አንድ ህዝብ መሆኑ እና ኢትዮጵያዊ ከመሆኑ ጋር ተዛማጅነት የለውም የትም ሃገር ላይ ይሄ ችግር አይደለም ያልተወሳሰበውን ነገር ባናወሳስበው ይሻላል እኔ የሥላሴን ነገር እንደ ሃይማኖት አምንበታለሁ እንጂ ገብቶኝ አያውቅም ሁሉም እንደ ገባው የሚሆነው እያፈረ ነው የሚመስለኝ
@Masinqo
@Masinqo 2 жыл бұрын
ድንቅ ሰው።
@efremfisha678
@efremfisha678 4 жыл бұрын
የኢትዮጵያ አንደበት የሆነ ሰው ነው። ሦስትም አንድም የሆነ!
@amanuelgebrezgiabiher1525
@amanuelgebrezgiabiher1525 3 жыл бұрын
It is amazing point of view, it fills our gap of knowledge. Thank you both
@brysonmitchell8895
@brysonmitchell8895 3 жыл бұрын
sorry to be offtopic but does anybody know a method to log back into an Instagram account..? I was dumb lost my account password. I would appreciate any help you can offer me!
@kassahun8
@kassahun8 4 жыл бұрын
ይኩኑ አምላክ ማር ከአፉ የሚፈስ ጥዑም ስብዕና !!!
@mikaelchurnet8064
@mikaelchurnet8064 Жыл бұрын
ማአዚት ደርባቢት።Long Live!!!
@nuredinbedewi9789
@nuredinbedewi9789 3 жыл бұрын
ይህን ሰው እንዴት ነው የወደድኩት
@samuelgirma6554
@samuelgirma6554 4 жыл бұрын
በእርግጠኝነት የተሻገረ አተያይና ዕውቀት እንዲህ ነው። ነገር ግን የትምህርት መስተጋብራችን ከቅልውጥና ወጥቶ ለችግር መፍቻነት ሀገር በቀሉን ማዋደድ ቢቻል ከመከራ መላቀቅ እና የችግርን ቁልፍ ከጣሉበት ሥፍራ ከማሰስ ይልቅ ያልጣልንበት ሥፍራ ስናስስ ጠፍተን ከመቅረት እንድን ነበር።
@eyosiyasbefikadu7625
@eyosiyasbefikadu7625 4 жыл бұрын
በጣም ግሩም ነው። ወረቀቱን ማግኘት እንችል ይሆን?
@abrahamgetanehargaw191
@abrahamgetanehargaw191 4 жыл бұрын
yes, it would be great if someone can give us a link for this source material
@alazarseifu6106
@alazarseifu6106 4 жыл бұрын
መአዛዬ እናመሰግናለን
@onethiopia5609
@onethiopia5609 2 жыл бұрын
ሃሳቡ አሪፍ ነው እንደ ሃሳብ የተውሳሰብ ነገር ለመተንተን ነገር ግን የኢትዮጵያ ህዝብ ነገር የተወሳሰበ አይደለም ደግሞም የብሔር ጉዳይ በኢትዮጵያ ብቻ ያለ ጉዳይ አይደለም በኢትዮጵያ ብቻ ያለው እና የተወሳሰበው እንደ ሥላሴ ፍቼው የረቀቀ በዘር የተከፋፈለው አስተዳደር ነው ። የኢትዮጵያ አንድ ህዝብ መሆን ከሥላሴ ጋር አነፃፅሩ ለመፍታት መሞከር ይባሱኑ አሃዳዊ የሚሉትን አንድ ሃይማኖት አንድ ቋንቋ እያለ የሚያደነቆረውን አካል ለበለጠ ጭቅጭቅ የሚዳርግ ነው
@ኢትዮጲስ
@ኢትዮጲስ Жыл бұрын
We Ethiopians are bloodily related but Walelign Mekonen reflected Eritrea nationalists ( Jebha’s) idea!
@ኢትዮጲስ
@ኢትዮጲስ Жыл бұрын
Why are some people act as if Ethiopia is the only country with many ethnicities? Aren’t most of the countries in the world composed of different ethnic groups?
@kidestaylwe1619
@kidestaylwe1619 4 жыл бұрын
ENAMSGNALNE
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 23 МЛН
1% vs 100% #beatbox #tiktok
01:10
BeatboxJCOP
Рет қаралды 67 МЛН
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 23 МЛН