Sheger Fm Mekoya Albert Einstein - አልበርት አንስታይን - Mekoya - መቆያ

  Рет қаралды 258,633

Sheger FM 102.1 Radio

Sheger FM 102.1 Radio

6 жыл бұрын

Sheger Fm Mekoya Albert Einstein - አልበርት አንስታይን - Mekoya - መቆያ - በጌታሁን ንጋቱ #Ethiopia #ShegerFM #AlbertEinstein #Mekoya #GetahunNegatu

Пікірлер: 62
@eyoelekubemariam597
@eyoelekubemariam597 2 жыл бұрын
የሸገር ሁሉም ፕሮግራሞች እጅግ በጣም ሳቢ እና ግሩም ናቸው፧ ማንን ምን እንጠይቅልዎ ግን ይለያል እጅግ እጅግ በጣም ግሩም ነው የህብረተሰቡን ችግር ቀጥታ ከሚመለከታቸው የስራ ሀላፊዎች ያደርሳል መፍትሄም ያፋልጋል.....ከሰኞ-አርብ ከጠዋቱ 2:00 ሰአት ጀምሮ ከ20ደቂቃ-30ደቂቃ የሚቀርብ
@mustefamohammed9619
@mustefamohammed9619 2 жыл бұрын
የሴት ሳይንቲስቶች ታሪክ እንዱሕ ባለ አንደበት ተራኪ ሲቀርብ ይስባል. አቅርቡልን ከኢትዮጵያም በግብርና በሕክምናው ዘርፍ. የድንች የጤፍ የንብ የዶሮ. ማሽላ በቆሎ ተመራማሪ ሳይንቲስቶች. በቀን በጨለማ በዝናብ በጤዛ ያገኙትን ውጤት. በሕክምናውም ዘርፍ ስታገኙ አቅርቡ የሰው ሐሳብ ትልቅ ነው ኑሮ አቅላይ ግኝት ያቀረቡልንን የሞቱት ሁሉ በጣም እናመሰግናለን እናንተንም ሸገር 101.2 ከልብ እናመሰግናለን
@akliluhagos369
@akliluhagos369 3 жыл бұрын
ምርጥ ታሪክ
@hiwilove7809
@hiwilove7809 2 жыл бұрын
Alebert 😘😘😘😘 mert sincetist
@mohammedyesuf9478
@mohammedyesuf9478 5 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል በርቱ ዉዶች
@kidanedebebe9392
@kidanedebebe9392 3 жыл бұрын
እውነትም መቆያ
@zerihunhailu1156
@zerihunhailu1156 Жыл бұрын
I learned a lot of things from this program Thx so much
@abdulkadirabdoabdo246
@abdulkadirabdoabdo246 5 жыл бұрын
The greatest man of our century.
@yaredkebede8423
@yaredkebede8423 5 жыл бұрын
The greatest thinker of the 20th century!! ALBERT EINSTEIN
@mekreretta4419
@mekreretta4419 3 жыл бұрын
Thank yuh you Eshete. You're the best.
@mariyeabera5400
@mariyeabera5400 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@bekeletemare4402
@bekeletemare4402 3 жыл бұрын
Thankyou for your best approach of the story
@nahombekre4395
@nahombekre4395 2 жыл бұрын
Music betam beza yrebshal
@mychris5709
@mychris5709 6 жыл бұрын
Thx shger
@joshuajojo9688
@joshuajojo9688 2 жыл бұрын
Broh wow
@abrahamnegasa1415
@abrahamnegasa1415 5 жыл бұрын
Man of century
@mutukunugusse6737
@mutukunugusse6737 5 жыл бұрын
Wow i like it nice one
@giddisap1606
@giddisap1606 5 жыл бұрын
wow nice tnx
@mitikebekato6147
@mitikebekato6147 6 жыл бұрын
Teru sera new bertu
@kumlachewdagne7454
@kumlachewdagne7454 Жыл бұрын
እጅግ ድንቅ ነው።
@engdaworkbelachew6369
@engdaworkbelachew6369 4 күн бұрын
ከዃላ የሚሰማው ሙዚቃ ምን ይሰራል ሁለት ነገር በአንድ ላይ ማድመጥ ይከብዳል ይረብሻል
@seblegebeyehu1717
@seblegebeyehu1717 2 жыл бұрын
this is the best/better story
@meazi01
@meazi01 6 жыл бұрын
Nice thank you
@adamtalent3559
@adamtalent3559 5 жыл бұрын
So loved story!!!
@solbossa8703
@solbossa8703 4 жыл бұрын
አናመሰግናለን
@girmaamare1388
@girmaamare1388 3 жыл бұрын
Wow amazing
@user-op8vs6vh1u
@user-op8vs6vh1u 5 жыл бұрын
Wow thanku ❤
@bharupubg2158
@bharupubg2158 3 жыл бұрын
אני חושב שאת ישראלית
@yaredbekele1689
@yaredbekele1689 2 жыл бұрын
የአልበርት ታሪክን ሥላሰማችሁኝ አመሠግናለሁ ።ወደ አገራችን ሥንወስድ ታሪኩን ዘረኝነት የብዙ ተመራማሪዎች የሥራቸው ውጤት ማጥፊይ ፣ማውደሚያ እንደሆነ ነው የሚያሳየን።ምክንያቱም ሁሉን ነገር በዘር ጉዳይ ሥለሚታይ ነው።ከቅርስ ጀምሮ ከነርሱ ዘር ካልሆነ የሰውን ዘር ጨምሮ የማይረባ ምክንያት እንደ ሂትለር እየሰጡ የጥፋት መርዛቸውን በመርጨት ማጥፋት ትልቅ እውቀታቸው ነው ዘረኞች።ወደፊት የታሪክ ተወቃሽ ከመሆን አያልፉም።የጊዜው ጀግኖችና ደንቆሮዎች እነሱ ናቸው።ፈጣሪን የማይፈሩ።
@ismilumr8326
@ismilumr8326 Жыл бұрын
መሃይም በላቸው አልተማሩም
@user-qm4tn1jw2h
@user-qm4tn1jw2h 11 ай бұрын
bast of.the.bast
@shimeliskassahun4250
@shimeliskassahun4250 5 жыл бұрын
nafese negare nachehu
@zih3420
@zih3420 5 жыл бұрын
ሸger Andeኞch
@mahialemu4368
@mahialemu4368 5 жыл бұрын
thank u
@birukmekonnen6959
@birukmekonnen6959 5 жыл бұрын
Bossy
@mubashierahmed1253
@mubashierahmed1253 3 жыл бұрын
Plz number
@menberualene8912
@menberualene8912 4 жыл бұрын
Betam diss yilal
@ananiyaani6337
@ananiyaani6337 2 жыл бұрын
Mirtoche
@nahommesfin9835
@nahommesfin9835 3 жыл бұрын
Yanetene video belela youtuberoche upload tedergo ayechalehu yehe hegawi ayedleme kalefekedachulachew begele kere belognale
@ube1867
@ube1867 4 жыл бұрын
Ethio..yesun 0.1 Sw benor noro.....
@SALADINABDURAMANSaladinA-ts6sx
@SALADINABDURAMANSaladinA-ts6sx 9 ай бұрын
Saladin Abduraman mahemmad
@ismilumr8326
@ismilumr8326 Жыл бұрын
እሸትየ ይሆን ?
@kingof6763
@kingof6763 3 жыл бұрын
😑after 3years in 2013
@bouggyhobbes9542
@bouggyhobbes9542 Жыл бұрын
ምን ነው 300 ሺ እየተባለ 3 ሺ ብላ ታሳስታለች ግን በርቱ
@hkh8982
@hkh8982 3 жыл бұрын
ስዕልን ማንነው የጀመረው ንገረኝ
@roberagezehagn1233
@roberagezehagn1233 3 жыл бұрын
inenegn
@vapiman2413
@vapiman2413 5 жыл бұрын
What does mean E=MCC ???
@bisratberihun1291
@bisratberihun1291 5 жыл бұрын
energy= matter*speed of light(e=mcc)
@asnakutadesse9496
@asnakutadesse9496 5 жыл бұрын
Energy = mass × speed of light square
@theinsight5183
@theinsight5183 3 жыл бұрын
Energy = mass * speed of light square
@messimajic4146
@messimajic4146 2 жыл бұрын
No no mc square means m is reast mass and c is speed of light
@abdurehimgumataw6455
@abdurehimgumataw6455 3 жыл бұрын
አልበርት አንስታይን የአክስቱን ልጅ ይሰርቃት ነበር ይባስ ብሎ አገባት ፣ ከዝሙት ወደ ትዳር መግባቱ ትልቅ ነገር ነው። የቅርብ ዘመድ ጋብቻ ትክክል መሆኑን አልበርት አንስታይን በተግባር አሳይቷል ።
@yaredkebede8423
@yaredkebede8423 3 жыл бұрын
ሀሀሀሀ አንስታይን ስላደረገው ትክክል ሆነ በቃ?😂😂😂
@abdurehimgumataw6455
@abdurehimgumataw6455 3 жыл бұрын
@@yaredkebede8423 ችግሩ ምኑ ላይ መሰለክ እናንተ የቅርብ ዘመድ የሆነችን ዝሙት ስትሰሩ በቃ ሰይጣን አሳሳተን ትላላችሁ ። እኛ ደግሞ ለእናት ልጅ ብቻ ነው ሰይጣን ለማሳሳት አቅም የሌለው ስለዚህ ዘመድ ከሆነች ሰይጣን ሊያሳስተን ስለሚችል ዝሙት ከመስራት አላህ በፈቀደው እና በሚወደው በጋብቻ እንተሳሰራል ማለት ነው ። ስለዚህ አልበርት አንስታይን የአክስቱን ልጅ ጋ ዝሙት መስራቱ ትክክል አለመሆኑን እና ቢጋቡ መልካም መሆኑን ያሳያል ። ሁልግዜም ዝሙት ከመስራት አገባት ። እስልምናም የሚለው ይሄን ነው ። አልበርት አንስታይን ፈቀደ ሳይሆን እውነታውን መሰከረ ማለት ነው ።
@helenalamin9762
@helenalamin9762 2 жыл бұрын
ባይገርምህ አሜሪካ እስካሁን የአክስት ልጅ ማግባት ይፈቀዳል ስልህ በየ እስቴቱ ይለያያል ማለቴ በየ ክፉለ ሀገሩ እኔ ያለሁበት አትላንታ ጆርጂያ ይፈቀዳል ሰርች አርግ የበለጠ መረጃ ታገኛለህ
@YidneMedia26
@YidneMedia26 3 жыл бұрын
He isn't kind of man he is bloodline joining falling of angels. he isn't Judaism. He is learning for falling angles he is name of Azazel.Ramuell &Gadreels
@almekteb7722
@almekteb7722 2 жыл бұрын
Are sure bro ? Please send me documents regarding on this issue. that connects him with fallen angels
@catrabt6906
@catrabt6906 5 жыл бұрын
people are evil
@amanbedaso8422
@amanbedaso8422 3 жыл бұрын
#good ..keep it up
New Gadgets! Bycycle 4.0 🚲 #shorts
00:14
BongBee Family
Рет қаралды 10 МЛН
Super sport🤯
00:15
Lexa_Merin
Рет қаралды 20 МЛН
ДЕНЬ РОЖДЕНИЯ БАБУШКИ #shorts
00:19
Паша Осадчий
Рет қаралды 5 МЛН
UFC 302 : Махачев VS Порье
02:54
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 994 М.
Sheger FM - Mekoya - Hassan Nasrallah  ሐሰን ነስረላ -  መቆያ
33:38
Sheger FM 102.1 Radio
Рет қаралды 110 М.
የነፍስ አርነት : ምዕራፍ ሦስት | ማርቃል ተራኪ 🎙
16:34
ማርቃል ተራኪ - Markal Teraki 🎙
Рет қаралды 274
猫が大好きスケボー亀【A skateboard turtle who loves cats】
0:11
アメチカンのもな
Рет қаралды 53 МЛН
你们家里有这么调皮可爱的孩子吗? #袋鼠妈妈
0:41
袋鼠妈妈育儿记
Рет қаралды 8 МЛН
СТОМАТОЛОГ СЪЕЛ ЗУБ?😳😅  #shorts
0:11
Зубландия
Рет қаралды 6 МЛН
Самый Лучший Старший Брат 😍
0:38
ДоброShorts
Рет қаралды 10 МЛН
Настоящий Железный Человек ( @ALEXLAB )
0:51
EpicShortsRussia
Рет қаралды 15 МЛН
Money changed everything 😢😔👻
0:31
Ben Meryem
Рет қаралды 26 МЛН