Sheger FM Sinksar - የነፃነት እና የክብር መስዋዕትነት የመተማ ጦርነት በእሸቴ አሰፋ - Eshete Assefa ስንክሳር

  Рет қаралды 11,292

Sheger FM 102.1 Radio

Sheger FM 102.1 Radio

Күн бұрын

#Ethiopia #Sinksar #የመተማ_ጦርነት
Sheger FM Sinksar - የነፃነት እና የክብር መስዋዕትነት የመተማ ጦርነት በእሸቴ አሰፋ - Eshete Assefa ስንክሳር
Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
bit.ly/33KMCqz

Пікірлер: 25
@toibatube
@toibatube Жыл бұрын
ሰላም ለሀግችን ዉድያገራችልጆች ሀገራችን ክብር አተለች አላህ ይኸንን ምግስት ይቀልልን
@mehdikeder7989
@mehdikeder7989 9 күн бұрын
Yetshale weym yastekakelelen
@ሄለን-ሐ5ረ
@ሄለን-ሐ5ረ Жыл бұрын
ሰላም ሰላም ለሚወዱት የሰው ልጅ ሁሉም 🙏🙏🙏
@semiraumer4051
@semiraumer4051 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@yihzew3866
@yihzew3866 Жыл бұрын
አስተማሪ የሆነ ጽሁፍና ትረካ ነው። ሆኖም ዝግጀቱን በሚገባ ለመከተል እንዲቻል፣ በታሪኩ ውስጥ የተጠቀሱት በርካታ ቦታዎች አሁን የሚገኙበት ዞን (ክልል ወይም ሀገር) ቢገለጽ መልካም ይሆናል።
@werkaethio7461
@werkaethio7461 Жыл бұрын
🥰🥰🥰🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️
@yisehakibrahim438
@yisehakibrahim438 Жыл бұрын
ንጉሱ የወሎን ሕዝብ ልክ እንደ ወያኔ የጨፈጨፉት እና ያሰደዱት አልተተረከም እነዚሁ ኢትዮጲያውያን ናቸው ለሽንፈቱ ትልቅ አስተዋጽዖ ያበረከቱት ዜጎችህን ጎድተህ ድል አትጠብቅ የአገራችን የሁሌም ችግር ዜግነት አይከበርም አንዴ በሀይማኖት ምክንያት ሌላ ጊዜ በዘር ምክንያት መድኀኒታችን ፍትህና እኩልነት ብቻ ነው
@zufankebede3707
@zufankebede3707 Жыл бұрын
ያባትህ ምነዉ የግራኝ አህመድ ታርክ ይነገረኝ አልክ ስንት ክርስታን በግድ ምሞስልም ሁኑ ብሎ ያረደዉ የክርስታን ደም ዉሃ መሰለህ አስሬ ወሎ የምትሉት😊😊😊
@demissiebelayneh7943
@demissiebelayneh7943 Жыл бұрын
The unsung true Ethiopian Hero. But the overated rouge shifta Tewodros get much attention.
@josee3023
@josee3023 7 ай бұрын
እንደ ቴዎድሮስ ሽጉጥ አልጠጣም እንደ ሚኒሊክ በተቅማጥ አልሞተም እንደ ሀይለስላሴ በትራስ ታፍኖ አልተገደለም ለሀገሩ ለድንበሩ ከውጭ ወራሪ ጋር ሲፋለም ነው መስዋዕትነት የተቀበለው 😢
@BeKii21
@BeKii21 7 ай бұрын
Ay alemetadel ...mechi yihon sew mithonut
@user-no6dm8fw1d
@user-no6dm8fw1d Жыл бұрын
ዮሐንስ ጀግና ነው
@wubnehgeberemariam1632
@wubnehgeberemariam1632 Жыл бұрын
A
@mubarakibrahimyasin7004
@mubarakibrahimyasin7004 Жыл бұрын
እኔ ከዚ የማይረባ ኑጉስ ተብዮው ምንም ችግር የለብኝም ምክንያቱም እሱ ኣንዴ ከስራው ተገናኝተዋል:: ይሄን ያህል ከፈለጋቹት ግን የራስ ቅሉን በእውነተኝ ጀግኖች ተቆርጦ የተወስደው ኣሁንም ሱዳን ውስጥ ኣለ ከቻላቹ መጀመርያ እሱን ኣስመልሱት ምድረ ወረኛ
@dawitMontreal3706
@dawitMontreal3706 Жыл бұрын
100% you are right.
@dawitMontreal3706
@dawitMontreal3706 11 ай бұрын
ድሮም ጀምሮ ባንዳ ባንዳ ነው ዋጋውን አገኝ..በክት
@Maki-vr8sw
@Maki-vr8sw 11 ай бұрын
⁠​⁠​⁠@@dawitMontreal3706እኔኮ ግርም የሚለኝ አንተ ኤርትራዊ ነህ አይደል? ለምንድነዉ በኛ ጉዳይ busy የምትሆኑት 🤔 ለምን ለሀገራችሁ ለህዝባችሁ ለትዉልድ የሚተላለፍ መልካም ስራ አትሰሩም ለምን ቂም ታወርሳላችሁ? ተፈጥሮ ብዙ ነገር ሰጥታችኋለች እስቲ ትንሽ መሬቱን ጫር ጫር አድርጉና ሀገራችሁን ለዉጡ
@dawitMontreal3706
@dawitMontreal3706 11 ай бұрын
@@Maki-vr8sw ..አንቺ ጅል አ/አ የቄራ ልጅ ነኝ አፍሪካዊ ኢትዬጽያዊ ኤርትራዊዊ ነኝ ።
@dawitMontreal3706
@dawitMontreal3706 11 ай бұрын
@@Maki-vr8sw ሀቅ ሀቅ ነው መጋፍጥ እንጂ መሸሽ አይሰራም እውነት ለመናገር ዘር እና ሀይማኖ አያስፈልግም ። ደሞ ፊቴን፣ ስሜን ፣ስልኬን ፊትለፊት አስቀምጫለሁ።
Секрет фокусника! #shorts
00:15
Роман Magic
Рет қаралды 102 МЛН
МЕБЕЛЬ ВЫДАСТ СОТРУДНИКАМ ПОЛИЦИИ ТАБЕЛЬНУЮ МЕБЕЛЬ
00:20
А ВЫ ЛЮБИТЕ ШКОЛУ?? #shorts
00:20
Паша Осадчий
Рет қаралды 6 МЛН
Sheger Mekoya  /  Hiroshima  / የመቅሰፍት ቀናቶች / ሸገር መቆያ
27:17