Sheger Shelf - “አሮጊቷ እናት” እና “ሰቀቀን”፤ ትረካ - በግሩም ተበጀ Girum Tebeje /ሸገር ሼልፍ Anton Chekhov/Matsuo Bashō

  Рет қаралды 37,203

Sheger FM 102.1 Radio

Sheger FM 102.1 Radio

Күн бұрын

#ShegerShelf #AntonChekhovMatsuoBashō #ትረካ
Sheger Shelf - “አሮጊቷ እናት” እና “ሰቀቀን”፤ ትረካ - በግሩም ተበጀ Girum Tebeje /ሸገር ሼልፍ /Anton Chekhov/Matsuo Bashō
Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
bit.ly/33KMCqz

Пікірлер: 9
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 Жыл бұрын
ይሄን የማይሰለች ታሪክ ሁሉም ልጅ ይሆነ ያዳምጥ :: ምን ያህል እናት ለልጇ እንደምትሆን ተማሩበት ::እንዲሁም የተባረከ ልጅ ምንያህል ለእናቱ እንደሚሆን:: ታሪኩን አቅራቢዎች እናመሰግናለን::
@ኢትዮጵያ.2017
@ኢትዮጵያ.2017 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ግሩም
@danieldesta3426
@danieldesta3426 2 жыл бұрын
እሄንን ፕሮግራም በጣም ነው ምዎድው
@solomonwoldetsadik3050
@solomonwoldetsadik3050 3 жыл бұрын
እኔ የምለው ሸገር ሼልፍ ለምንድነው ከሸገር አፕ የተቀነሰው? ፕሮግራሙን ለመከታተል በጣም ይመች ነበር!!
@paulosasfaw9799
@paulosasfaw9799 3 жыл бұрын
girume ledink akerarebh tilek kiber alegne erzim edme ketena kefiker ena keslam gar emgnilehalew!!!
@Dantov708
@Dantov708 3 жыл бұрын
ግሩሜ አንዳንዴ ድምፅህ አይሰማም ዩቲዩብ ላይ ሞቅ ብታረገው ጥሩ ነው
@etanimhaile6475
@etanimhaile6475 3 жыл бұрын
እናቶቻችን እኮ ቡና አፍልተው ወሬያቸውን ሲሰልቁ ነው የሚውሉት የሚባለው ነገር እኮ ጥሩ ነው አንዱ ካንዱ ሃሳብን ይካፈላል ጥሩ ጎኑንም ማየት መልካም ነው ውጪ ስትኖር አንዳንዴ የምታወራው ሰው ታጣለክ የሚያዳምጥህ እራሱ የለም ስልክ ደውለክ እረጅም ሰዐት ታወራለክ በቃ ትተነፍሳለክ በተለይ የማሚያዳምጥህ ካገኘህ ትንፍስ ስትል ይቀልካል 🤣🤣🤣 ከታዘብኩት ከዛ ባክሽ ወሬ ከያዘ እስትረሱን አራገፈብኝ ይሉካል በቃ ግን የሚሰማክ ማግኘት እራሱ መታደል ነው 🤣🤣🤣ከዛ በደረቁ አደረቀችኝ ዝም ብላ አትልክም ይሉሃል 🤣🤣🤣የውጪዎቹ ደሞ ስለገዙት እቃ ስለሚሄዱበት ባኬሽን ይተርኩልሃል የት ሴል እንዳረገ በቃ እንድታዳምጣቸው ይፈልጋሉ የኛዎቹ ደሞ ወሬ ስታበዛባቸው በቃ ይቺ የተመታች ናት ይሉካል 🤣🤣🤣🤣🤣እና ግሩሜ በጣም ነው የማዳምጥክ እድሜና ጤና ይስጥልኝ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@ኢትዮጵያ.2017
@ኢትዮጵያ.2017 3 жыл бұрын
በትክክል ዘመኑ የሰለጠነ ይመስላል እንጂ ሁሉም የሚተነፍሰው አለው
@ኢትዮጵያ.2017
@ኢትዮጵያ.2017 3 жыл бұрын
በትክክል ዘመኑ የሰለጠነ ይመስላል እንጂ ሁሉም የሚተነፍሰው አለው እናቶቻች ቀድመው ነው ያወቁት ሀሳብን መለዋወጥ ክብር ለእናቶች!!!
1%🪫vs 100%🔋
00:36
Аришнев
Рет қаралды 3,3 МЛН
Горы Бесплатной пиццы
00:56
Тимур Сидельников
Рет қаралды 8 МЛН
Girum Tereka - "አይገርመንም" ቡና ቤት ውስጥ... ደራሲ - ሐማ ቱማ   by Hama Tuma  ተርጓሚ -ሕይወት ታደሰ
23:03
ግሩም ትረካ - በግሩም ተበጀ (Girum Tereka - By Girum Tebeje
Рет қаралды 29 М.
Girum Tereka - ማራኪ የኦሾ ጨዋታዎች Osho #GirumTebeje #Osho @girumtereka
35:46
ግሩም ትረካ - በግሩም ተበጀ (Girum Tereka - By Girum Tebeje
Рет қаралды 43 М.