Andand Negeroch - የመኖሪያ ቤት ኪራይ ጉዳይ! የአዲስ አበባ ከተማ ቤቶች ልማት እና አስተዳደር ቢሮ ምን ይላል?

  Рет қаралды 6,329

Sheger FM 102.1 Radio

Sheger FM 102.1 Radio

Күн бұрын

Пікірлер: 20
@ethiopianevents8829
@ethiopianevents8829 4 ай бұрын
Not me. some ones comment …"የማይረባ ለተከራይ ምንም የማይጠቅም ለዘመናት በመተሳሰብ የኖረውን አከራይ እና ተከራይ የማያቃቅር በጭራሽ ስራ ላይ መዋል የሌለበት ሕግ ነው ላም ባልዋለበት ኩበት ለቀማ አሉ እነሱ ኖረውበት በማያውቁት ነገር መቀባጠር ምን የሚሉት ነው እኛ አስከ ዛሬ በተጻፈ በሕግ ሳይሆን በመታሳሰብ በሞራል ልዕልና ነው የምንኖረው"
@grmbyn1
@grmbyn1 3 ай бұрын
ግን ያን የመተሳሰብ ባህል ብዙዎቻችን አላጣነውም ወይ?
@Say-2424
@Say-2424 4 ай бұрын
በሰው ንብረት ግሽበት ይገራል እንዴ?
@ethiopianevents8829
@ethiopianevents8829 4 ай бұрын
Tesfu Lakew Not me. some ones comment …ተከራይ በተከራየበት ቤት ለመኖር መንግስት ከሚያወጣው የአከራይ ተከራይ ህግ ይልቅ የኅብረተሰቡ እሴትና የአከራዮች ቀና እሳቤነት ወይም ሞራሊቲ ይበልጣል። እያኖረን ያለው የአከራዮች ቀና እሳቤነት ነው።
@teshomefayisa5690
@teshomefayisa5690 4 ай бұрын
Useful information ❤
@Ermias748
@Ermias748 4 ай бұрын
ተጋባዥ እንግዳዋ በአዋጁ ላይ ያላት ግንዛቤ አናሳና በቂ ትንታኔ መስጠት አዳግቷታል ነው፡፡ ጋዜጠኛው ጎበዝ ሙያዊ ትንታኔ ሊሰጥ የሚችል እንግዳ ብትጋብዝ ያለውን ብዥታ በከፊል ያጠራል፡፡
@YEMI31621
@YEMI31621 3 ай бұрын
ይህ አዋጅ ከሰኔ 1 እስከ 30 የተባለው ክልሎችን ያካትታል ወይስ ለአዲስ አበባ ነዋሪዎች ብቻ ነው?
@ዛሞስዛ
@ዛሞስዛ 4 ай бұрын
ጡያቂውም መላሿም አይረቡም ስንት ቁልፍ ጥያቄ እያለ ዝባዝንኬ ነው የሚያወሩት
@DreamWorkerl
@DreamWorkerl 4 ай бұрын
ለህብረተሰቡ የተጀመሩ የ20/80 እና 40/60 የቤት ፕሮጀክቶች ታጥፈው የግለሰብ ቤት ኪራይ ላይ ህግ የሚያወጣ ደካማ መንግስት መጣብን። ይገርማል። ኢህአዴግ ከትንሽ ድክመቶቹ ጋር 100እጥፍ ይሻላል።
@alemnehdinknesh3322
@alemnehdinknesh3322 4 ай бұрын
በየሁለት አመት አዲስ ቤት መቀየር ሊኖርባቸው ነዉ
@muluken2121
@muluken2121 4 ай бұрын
awaju condominium betochen yimeleketal?
@brookwakie3406
@brookwakie3406 4 ай бұрын
ማንን አማክረው ነው ከመሬት ተነስቶ አዋጅ ብሎ ነገር። ሆነ ተብሎ ሕዝቡን እርስ በራሱ እንዳይተማመን አና እንዲከፋፈል ለማድረግ ነው የሚመስለው
@MarKas-oh9kk
@MarKas-oh9kk 4 ай бұрын
Tekeray mewawl eyefelege akeray fikadegna aydelum.
@abdulkerimessa6065
@abdulkerimessa6065 4 ай бұрын
What about if someone temporarily rent his own only one house/condominium for various reasons and rented elsewhere a house from someone just for temporary usage and also currently wants to move to his own house/condominium. In such a situation does the law is going to force him/her to wait for 2 years, if so the law would be a kind of so funny and sad too for the owner of the house.
@melkamamsalu
@melkamamsalu 4 ай бұрын
ይቅርታ በሌላ ጎዳይ መፃፍ ይቻላል
@kebedezelelew3742
@kebedezelelew3742 3 ай бұрын
በቃሉ፡የማይገኝ፡መንግስት፡ምን፡ትሉታላችሁ።ላለፉት፡33ዓመታት፡ህ ግን፡የሚያከብር፡አንገቱን፡የሚደፋበትና፡በችግር፡የሚጠበስበት፡ህገ፡ወጦችና፡ህግ፡የማይጠይቃቸው፡ሌቦች፡ዘና፡ብለው፡የሚኖሩባት፡ኢትዮጵያን፡ነው፡እያየን፡ያለነው።
@fissehaalemu1061
@fissehaalemu1061 4 ай бұрын
ተከራይ ነኝ ነገር ግን አዋጁን አልደግፈውም
@asenakechedejena801
@asenakechedejena801 4 ай бұрын
ያንተ ፊትህ ራሱ አገወጥ ነው ልክ እንደ አዋጅ😂
@abdulkerimessa6065
@abdulkerimessa6065 4 ай бұрын
What about if someone temporarily rent his own only one house/condominium for various reasons and rented elsewhere a house from someone just for temporary usage and also wants to move to his own house. In such a situation does the law is going to force him/her to wait for 2 years, if so it would be so funy and sad too.
Mom had to stand up for the whole family!❤️😍😁
00:39
Who’s the Real Dad Doll Squid? Can You Guess in 60 Seconds? | Roblox 3D
00:34
Fake watermelon by Secret Vlog
00:16
Secret Vlog
Рет қаралды 30 МЛН