በሊቢያ እናቱን በሞት ያጣው ህፃን ከአባቱ ጋር ተገናኘ!

  Рет қаралды 73,523

SHEGER INFO

SHEGER INFO

Күн бұрын

Пікірлер: 394
@emebettsegaab8582
@emebettsegaab8582 2 ай бұрын
ምን አይነት ደስ የሚል ህብረት ነው ❤ በዚህ ላይ የተሳተፋችሁ ሁሉ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርካችሁ !!
@TigstGetachow
@TigstGetachow 2 ай бұрын
በጣም የትም ቢሆን ያለ ቤተሰብ ከባድ ነው ስደት
@marthagelaye6157
@marthagelaye6157 2 ай бұрын
ጀግና አባት እንኳን ደስ አለህ ትክክል ነው ያረከው አትፀፀት ያረከው የአባትነት ድርሻህን ነው የተወጣኸው በርታ
@mentugirma1001
@mentugirma1001 2 ай бұрын
እናንተ ደጋግ ኢትዮጵያኖች እድሜ ጤና ይስጣቹ ደረጄ እንኳን ደስ አለክ
@sayteayele2598
@sayteayele2598 2 ай бұрын
አግዚሐቤር ታላቅ ነው በጣም ልብ የሚሰብር ገጠመኝ ነው ይን የተቀደሰ ተግባር ገዜችሁን ሠታችሁ አባትና ልጅ በማገናችሁ ክብር ይገባችሁል ጌታ ይባርካችሁ ❤ Happy birthday 🎉
@KidistKidist-f6e
@KidistKidist-f6e 2 ай бұрын
እንኳን ወደ አባቱ መጣ ልጁ ምክንያቱም እናቱን አቷል አባቱን ደግሞ ማጣት የለበትም መልካም ልደት ለፓሪሰ!!
@yesasye3947
@yesasye3947 2 ай бұрын
ወይኔ አሚና እረጅም እድሜ ይስጥሽ እንዴት ያለሽ እናት ነሽ ተባረኪ አርቆ አሳቢ አሁኑም ድረስ ስለልጁ አስተዳደግ ነው የምታስበው በልጆችሽ አግኝው ሁላቹሁም እግዚአብሄር ይስጣቹሁ❤❤❤
@zed2899
@zed2899 2 ай бұрын
ፊቄ እና የአላማዉ ተባባሪዎች እግዚያብሔር ይባርካችዉ ፊቄ ቆይቼ ስላየዉህ ደስ ብሎኛል መልካም ወገኖቼ ተባረኩ❤❤❤❤
@AlemtsehayAkirso
@AlemtsehayAkirso 2 ай бұрын
እኛ እትዮጵያኖች የምያምርብን እንደዚህ ነው በስው ሀገር አለሁ የምል አያሳጣችው ወገኖቼ እንኳን ደስ አለህ መስዬ ሥራሽ ሁሉ የተባረከ ይሁን
@hau427
@hau427 2 ай бұрын
አላህ ወቶ ተመቅረት ይጠብቀን የኔ ከርታታ😢 ልጅሽን ለቁም ነገር ያብቃልሽ
@samiaman442
@samiaman442 2 ай бұрын
አባትየው በጣም ትክክል ነው ። ልጅ ማደግ ያለበት ከወላጆቹ ጋር ነው፣ የወላጅ ፍቅር በምንም አይተካም።እግዚአብሄር ከፈቀደ ልጁ አገር ውስጥ ሆኖም ስኬታማ መሆን ይችላል። አባትየው በሀዘን የተጎዳ ሰው ነው ልጁ ተለይቶት ቢቀር ደግሞ ምን ሊሆን እንደሚችል መገመት አያቅትም።
@saragezahegn1884
@saragezahegn1884 2 ай бұрын
እንኳን ደስ አላቹ ደጋግ ኢትዮጲያወች ስለምታደርጉት መልካም ትብብር እግዚሐብሔር ይስጣቹ።
@YeshiemembetMeknnon
@YeshiemembetMeknnon 2 ай бұрын
መስዬ ይህን የዚህን ሕፃን ልጅ ማረፍዋን ከሰማሁ ጀምሮ በጣም ነበር ያዘንኩትና ሁል ጊዜ የልጁ መጨረሻ ያሳስበኝ ነበር የሰው ክፉና ጨካኝ እንዳለ ሁሉ ደጋጎችም አሉ ይህን ልጅ በእንክብካቤ የዘው ላቆዩት ሁሉ እግዚያብሄር ይስጣችው ክፉ አይንካችው ፈጣሪ ብድራታችሁን ይክፈላችው ቃላት የለኝም ይህ ልጅ ከእናቱ ቢለይም ፈጣሪ ፈቅዶ ደግሞ ከአበቱ በሰላም ስላገናኘው ክብር ምስጋና ለአምላካችን ይሁን 🙏አባቱም ቤተሰብም በሙሉ የሸገር ኢንፎ ተከታዮች እንክዋን ደስ አላችው ማለት እወዳለሁ መስዬ ፈጣሪ ይባርክሽ 🙏❤
@zuzu4528
@zuzu4528 2 ай бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ አባት እና ልጅ በዚህ ጉዳይ ለተባበራችሁ እግዚአብሔር ብድራቱን ይክፈላችሁ
@Alam.alam6334
@Alam.alam6334 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም ከልጅህ ጋር ተገኛችሁ ወንድሜ
@bezaitalemtesema4830
@bezaitalemtesema4830 2 ай бұрын
ደስ የሚል ህብረት እግዚአብሔር ይመስገን ልበ መልካሞችን ያብዛልን
@bezaitalemtesema4830
@bezaitalemtesema4830 2 ай бұрын
አሚና ትልቅ ሰዉ ነሽ በጣም እግዚአብሔር ያሰብሽዉን ያሳካልሽ
@zahraliban5714
@zahraliban5714 2 ай бұрын
ይህን የመሰለ አንድነታችንን የማይወዱትን አላህ ቅን ልቦና ይስጣቸው።
@zahraliban5714
@zahraliban5714 2 ай бұрын
አባትየው የሚናገረው ትክክል ነው ።መማር ይችላል ባገሩ ከቤተሰቡ አብሮ እየኖረ።እድሜው ሲደርስ በራሱ አላህ ያለለትን አያጣም ።
@tigistchamisso9703
@tigistchamisso9703 2 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል ይህ ነው ኢትዮጵያዊነት እግዚአብሔር ዘመናችሁን ፋሪስ መልካም ልደት እግዚአብሔር በመልካም መንገድ ይምራህ ያሳድግህ
@etagegnehuwoldetsadik4057
@etagegnehuwoldetsadik4057 2 ай бұрын
መስዬ እግዚአብሔር ማስተዋሉን ምንግዜም አይለይሽ እናንተም ደግ ስራ የስራችሁት በሙሉ እግዚአብሔር ብድሩን ይክፈላችሁ አባትም እንኳን ደስ አለህ ወንድማችን
@azebbekele4300
@azebbekele4300 2 ай бұрын
ትክክል ነህ ልጅ ምንግዜም ከቤተሰብ ጋር ይደግ ዛሬ አለም ላይ ሁሉ ችግር አለ የነገውን የሚያውቅ አንድዬ ነው❤❤
@fitsummolla3758
@fitsummolla3758 2 ай бұрын
መሲዬ ስለአሚና መጸሀፍ ይወጣዋል ቢጻፍላት ምስጋና የሚያንስባት የስደት አክስቴ ነች የዛሬ 10 ዓመት አብሬያት ኖርያለው አይታሽ እንኳን የማትጥግብሽ እናት ነች አረ ስንቱን ስንቱን ብጽፈው ስለማልጨርሰው ነው መጸሃፍ ይወጣዋል።
@TigistGebeyehu-gz5nq
@TigistGebeyehu-gz5nq 2 ай бұрын
አዎ የአባትን ፍቅር ማንም አይተካም የአንተ ዉሳኔ ልክ ነዉ ልጅህን ይባርክልህ ያሳድግልህ ! የተባበራችሁ እግዚአብሄር ይስጣችሁ!!!
@tizuarage8391
@tizuarage8391 2 ай бұрын
መሰዬ እንኳን ደሰ ያለሸ እንዲሁም shegerinfo ቤተሰቦች አምላክ ብድራችሁን ይክፈል የትም ትቀበር የትም አምላክ በመጨረሻው ሰአት በትንሳኤ ያሰባት 🙏🏽
@emebuzewge3742
@emebuzewge3742 2 ай бұрын
አባቱ እንኳን ደስ አለህ እናንተ ደጋግ ኢትዮጵያኖች እድሜ ጤና ይስጣቹ 💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓
@lemlemgebre9532
@lemlemgebre9532 2 ай бұрын
አቶ ደረጄ በመጀመሪያ እንኳን ደስ አለህ መሲ እግዚሀብሄር አምላክ ይህን መልካምነትሽን አይቀይርብሽ ፍቄ መልካም ሰው እመቤቴ ትባርካችው
@rozayallou5348
@rozayallou5348 2 ай бұрын
ሊቢያ ያላቹሁ እህት ወንድሞች እግዚአብሔር ይጠብቃቹሁ 🙏🙏🙏
@jesusloveyou5996
@jesusloveyou5996 2 ай бұрын
እናንተ ደጋግ ኢትዮጲያዊ እግዚአብሔር ብድራቹሁን በልጅ ልጆቻችሁ ላይ እጨዱ እጅግ መልካም ሰወች ናችሁ ሃይማኖት ፆታ ብሄር ሳይበግራቹሁ ያደረጋቹሁት አገልግሎት እግዚአብሔር ካልሆነ ሰው አይመልሰውም ብላቴናው ከ አባቱ ስለተገናኘ I'm So happy❤
@AsnakechAbejee-pl8tj
@AsnakechAbejee-pl8tj 2 ай бұрын
መሴዪ ሁሌ ነው የማመሰግንሽ የድሆች እናት ነሽ ለተጎዳ ለተጎሳቀለ እንባ አባሽ ነሽ ቸሩ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ ዘመንሽ ሁሉ ይባረክ።
@teklelove
@teklelove 2 ай бұрын
እሰይ እዴ ስጠብቀው ነበር እሄን ፕሮግራም እግዚአብሄር ይመስገን እንኳን ደስ አለሕ አባት በውነት ደስ ሲል❤❤
@enanubizuneh559
@enanubizuneh559 2 ай бұрын
ይሄንን ላደረጉ ሁሉ ዘመናችሁ ይባረክ
@abtameshasafa1651
@abtameshasafa1651 2 ай бұрын
ስለሁሉም ነገረ እግዚአብሔር ይመሰገን 💒💒💒🙏
@almu6803
@almu6803 2 ай бұрын
ጀግና አባት እንኳን ደስ አለህ እግዚአብሔር ልጅህን ከእቅፍህ አስገባልህ ደግ አድርገሀል የተባበራቹት ወገኖች እግዚአብሔር አምላክ መልካሙን ዋጋ ይክፈላቹ ተባረኩ
@sabatedla1733
@sabatedla1733 2 ай бұрын
መሲን ጨምሮ ሁላችንም እግዚአብሐር ይስጣችሁ🙏🙏🙏
@እረኛዪ
@እረኛዪ 2 ай бұрын
አባት ትክክለኛዉን ነዉ የወሰከዉ አባትና ልጅነትን ፍቅር ይበላጣል ዘበላቸዉ
@ታላቅሀገርኢትዮጵያ
@ታላቅሀገርኢትዮጵያ 2 ай бұрын
ትክክል ነው ያደረከው መጀመሪያ ፍቅር ይበልጣል ልጅን ማሳደግ ያለበት እናትና አባት ነው ሁሉም ያልፋል አይዞህ በርታ
@zenatawal4378
@zenatawal4378 2 ай бұрын
አልሃምዱሊላህ እንኳን ደስ አላችሁ ደስ አለን ልጅ ከአባቱጋ አባት ከልጅጋ በመገናኘታቸዉ መሲ የኔ ፍልቅልፍ የኔ ቱሁት ፈጣሪ እድሜ ከጤናጋ ይስጥሸ❤❤
@ayelechalemu3356
@ayelechalemu3356 2 ай бұрын
በጣም የሚያሳዝንም መጨረሻውም ሰለአማረ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይክበር ይመሥገን አሜን እንኳን ደስያላችሁ ።
@tsehayfalula4494
@tsehayfalula4494 2 ай бұрын
በምንም አይነት ልጅ ከአባቱ ወይም ከናቱ ተለይቶ ማደግ የለበትም :: ለምን ቆሎ በልቶ ሀገሩ ላይ በፍቅር ቢኖር ነው የሚሻለው :: አውሮፓ ወርቅ አይታፈስም :: አራት ነጥብ ! I am happy that dad made the right and wise decision . Good luck .
@wubalemfeleke2976
@wubalemfeleke2976 2 ай бұрын
አግዚአብሔር የመስገን መስዬ ተከታዮችሽ አውነት ክብር የሰጣቸው የህ ነው ኢትዮጵያዊንት ደስ አንላለን አኮ
@AgidewZenebe-n8r
@AgidewZenebe-n8r 2 ай бұрын
እናንተ ወገኖች ይህን ልጅ ከአባቱ ጋር ያገናኛችሁ ወገኖች በእውነት ሰው ናችሁ ደግሞም የእግዚአብሔር ቤት ሰራተኞች እና እግዚአብሔር ደስ የሚሰኝበትን ሥራ እየሰራችሁ ነውና ዋጋችሁን እግዚአብሔር በእጥፍ ይከፍላችኇል በርቱ እናንተ ጀግናችሁ ናችሁ በእውነት በርቱ ከዚህ የበለጠ ሥራ የለም በርቱ ለራሳችሁ ለቤተሰባችሁም መልካም ነገር እያስቀመጣችሁ ነው ሸገር ኢንፎ መሲ እግዚአብሔር ይባርክሽ ዕብራውያን 6:10 እግዚአብሔር፥ ቅዱሳንን ስላገለገላችሁ እስከ አሁንም ስለምታገለግሉአቸው፥ ያደረጋችሁትን ሥራ ለስሙም ያሳያችሁትን ፍቅር ይረሳ ዘንድ ዓመፀኛ አይደለምና።
@AgidewZenebe-n8r
@AgidewZenebe-n8r 2 ай бұрын
ባሰባችሁት ሃሳብ ከእናንተ ጋር መሳተፍ ስለምፈልግ በውስጥ መስመር ብታገኙኝ ደስ ይለኛል I’m living up road please
@kebebushhailemariam8534
@kebebushhailemariam8534 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጣችሁ መልካም እህት ወንድሞች ተባርኩ እውነትህን ነው ወንድማችን ልጅህን እግዚአብሔር ቁም ነገር ያድርስልህ በርታ ያረፈችውንም እህታችንን ነብሷን በአፀደ ገነት ያኑርልን
@tinsaeteferi1051
@tinsaeteferi1051 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ አሜና የደሮ ኢትዮጵያን ያየሁብሽ ነሽ አላህ ይከፈልሽ
@eritreanerena7332
@eritreanerena7332 2 ай бұрын
አሚና ማለት :- "እውነተኛ ቃል አክባሪ "ማለት ነው በአረብኛ ሲቶሮጎም እውነትም እንደ ስሟ ሆና ተገኘች አላህ ይባርክሽ
@hshjsssj1582
@hshjsssj1582 2 ай бұрын
አልሀምዱሊላ ለእሱ ምን ይሳነዋል እንኳን ልጂህ ጋ አላህ አገናኘህ❤
@fekadutelahun-l4c
@fekadutelahun-l4c 2 ай бұрын
ጥሩ አሳብ በላችኋል እርዱት እግዚአብሔር በወጣ ይተካል እግዚአብሔር መጨረሻውን ያሳምር ❤❤❤
@temesgenalemtsehay5354
@temesgenalemtsehay5354 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ሁላችሁም!አሚና ዘርሽ ይባረክ!
@zeytunaamohammad9004
@zeytunaamohammad9004 2 ай бұрын
በዛን ጊዜ እኔም ሊብያ ነበሩ አደጋው ሲደርስባቸው በጣም አዝኜ ነበር እንኳን ከአባቱ ጋር አለህ አገናኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@lily-gg4nh
@lily-gg4nh 2 ай бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጣቹህ ተባረኩ እንድንአንተአይነቱን መልካም ስው ይብዛልን ልጅ ከአባቱ ጋ ነው መሆን ይለበት ስንቶቸ ናቸው በማድጉ የተሰጡ እናትና አባታቸውን ለመፍለግ በየሚዲያው የሚለቅሱት ❤❤❤❤❤🎉
@zewditalemayehu8584
@zewditalemayehu8584 2 ай бұрын
ጌታ እንካንም ረዳህ ወንድሜ የተባበራቺሁትም ጌታ ይባርካችሁ ኢትዮጵያዊነት እና ሰባአዊነት የምሰማቺሁ ደጋግ ወገኖቼ ዘራቺሁ አይቸገር እላለሁ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@MeronFikir-tn5rs
@MeronFikir-tn5rs 2 ай бұрын
እንኳን በሰላም አገናኛቹ ወንድሜ እንኳን ደስ አላቹ ሁላቹም
@qamar2083
@qamar2083 2 ай бұрын
መልካም አባት ነህ በርትተህ አሳድገዉ አላህ ያግዝህ ለቁም ነገር ያብቃልህ አይዞህ ሂወት ይቀጥላል ሀዘኑን አላህ ከላይህ ያርቅልህ ለልጆችህ ስትል እራስህን ጠብቅ ሁሉን ነገር አላህ ያስተካክልልህ❤
@almazmalu6956
@almazmalu6956 2 ай бұрын
እንኳን ፈጣሪ ረዳህ። የማንንም መጥፍ ንግግር አትሰማ ልጆችህ ካንተ በላይ የለም ተስፋ ሳትቆርጥ ለማሳደግ በርታ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን። 🙏
@gebrehannabalcha6280
@gebrehannabalcha6280 2 ай бұрын
እውነት በእውነት ከሆነ አውሮፓ የሚሉቱ ሰዎች አሁን ከወላጅ አባቱ ጋር ለምን አይወስዱአቸውም ?
@minty1188
@minty1188 2 ай бұрын
😂😂😂aye ethio yale sew hulu neger lenante wuchi mehed nw adelel?
@Liyatube929
@Liyatube929 2 ай бұрын
Wushet new bakish leba hula😂😂 ene Auropa negn yalehut gen menm madreg aychilim ke libya sew lememtat
@S.m543
@S.m543 2 ай бұрын
​@@minty1188mechem aygebachewem
@kidistchekol2465
@kidistchekol2465 2 ай бұрын
ከሁሉ አስቀድሞ የሁላችሁን ልብ አነሳስቶ እዚህ አይነት ውጤት ላይ እንድትደርሱ ያደረገ ጌታ ስሙ ከዘላለም እስከዘላለም ይባረክ በተረፈ ሁላችሁም ተባረኩ የዘራችሁትን በእጥፍ እጨዱ አሚናዬ ዘር ትውልድሽ ይባረክ ❤
@kefyalewaynadis7191
@kefyalewaynadis7191 Ай бұрын
ደሰ ይላል እንኩዋን ደስ አላችሁ
@saragetahun7648
@saragetahun7648 2 ай бұрын
እሰይ እንኳን ሰላም ተገነኙ ለእህታችን ነፍስ ይማር መስዬ ተባረኪ መልካም ልደት🥰🥰🥰
@bayushegame5760
@bayushegame5760 2 ай бұрын
እግዚያብሄር እንኩዋን በስላም ወደ አባትህ መለሰህ ትክክል አድርገሀል የማሙሽ አባት
@almazyigeltu888
@almazyigeltu888 2 ай бұрын
ደሬ እንኳን ደስ አለህ መሲ ወንዳታ እናመሰግንሻለን ጥሩ ስራ እየሰራሽ ነው
@yidenekaltadesse8508
@yidenekaltadesse8508 2 ай бұрын
ጀግና አባት ነህ እንኩዋን ደስ አለህ ወንድሜ እድግ ይበልልህ ❤❤❤❤
@manycell9813
@manycell9813 2 ай бұрын
እናንተ ምርጥ ውድ ኢትዮጵያዎያን ተባረኩ ዘላለም አንድ ያድጋችሁ የምታኮሩ ናችሁ❤❤❤ ባላችሁበት ፈጣሪ ሞገስ ይሁናችሁ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏የኛዋ ኢትዮጵያዊነት ዛሬም አለች ወደፊትም ትኖራለች ሆኖ መገኛት እንዲህ ነው ዘራችሁ ይበረክ
@Jerusalem-cm7pv
@Jerusalem-cm7pv 2 ай бұрын
ጀግና አባት ነው ለፈርጅ ሺጬ ገንዘብ ልብላ አላለም በችግርም ቢሆን የአባትነት ፍቅር ሰጥቼ አሳዳጋለሁ ማለቱ ለሌሎች ምሳሌ የሚሆን አባት ነው
@HaymanotHailu-of5mb
@HaymanotHailu-of5mb 2 ай бұрын
❤❤❤😂አይዞ እግዚያበሄር የመረጣቸዉ ሀበሾች በአለም ላይ አሉ ይስጣቸዉ ያግዙሀል❤ክብር ለፈጣሪ ይሁን ዉድ ሀበሾች ጤና እና በረከት በቤታቹ ይግባ አንድ ያርገን አይለያየን❤
@yayeshmulatu8552
@yayeshmulatu8552 2 ай бұрын
እንኳን ደስ አለህ ወንድሜ ❤ እግዚአብሔር ከጥላቶችህ ይጠብቅህ
@KaleNate-eq8xc
@KaleNate-eq8xc 2 ай бұрын
መልካም ልደት እድግ በል ባባዬ
@HaymanotHailu-of5mb
@HaymanotHailu-of5mb 2 ай бұрын
እንደዚ አይነት ሙሥሊሞች አሉ ለወገኖቻቸዉ የሚያግዙ አቦ እድሜ ይስጣቹ
@zehraissa5162
@zehraissa5162 2 ай бұрын
ማሻአለህ ዳስ ለል በጣም ካ አበቱገር እሻለዉል እናቱንም አበቱንም አቶ እዴት ይሆን ነበር አልህምዱሊለህ ደስሊል በጣም😢❤
@aschalechtesfaye4687
@aschalechtesfaye4687 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏 እህህህ የዚህ ሰው ሰቀቀን እንኳን ፍጻሜው አማረ እንኳን እምባው ታበሰ ። መሢ ከወራት በፊት ስታቀቢው ምነው የምወዳቸውን ሁሉ እያለ ቃላት ሲያጥረው ...እናንተ በዚህ ላይ የተባበራችሁ ሁሉ ልዑል እግዚአብሔር መልካሙን ሁሉ ያድርግላችሁ 🙏 ከአገር መውጣት እድገት አገር ውስጥ መኖር ውድቀት ያደረገው ማነው ? አይ አውሮፖ አሜሪካ ስለተኬደ አይደለም ። አንቺ የሙት አደራ የተወጣሽ አሚና የምታምኝው አምላክ የነፍስ ዋጋ ያድርግልሽ !!! ዘረዓይም ሁላችሁም በዚህ የተሳተፋችሁ ሁሉ የአለም ብድር ይድረሳችሁ ።
@MeseretGemechu123
@MeseretGemechu123 2 ай бұрын
ትክክለኛ ውሳኔ ነው የወሰንከው አባት ማለት እንዲ ነው ልጅህ ሀላፊነትክ ነው እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ አይዞህ በርታ በዚህ ጉዳይ ላይ የተሳተፋችሁ ሁሉ ተባረኩ
@zeytunaamohammad9004
@zeytunaamohammad9004 2 ай бұрын
አሚና አላህ ጤናና ረጅም እድሜ ይስጥሽ
@LubeAsse
@LubeAsse 2 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ልጅ እንኳን ተወለድክ ከአባትህ ጋር አላህ አገናኘህ እድግ በል።
@kabetube
@kabetube 2 ай бұрын
አሚናየ አላህ ጀዛሺን ይክፈልሺ የኔእናት❤
@zahraliban5714
@zahraliban5714 2 ай бұрын
ደረጅ ያደረገው ጥሩ ነው ።እንኳንወደ ሀገርህ ገባህ።ነገም ሌላ ቀን ነው ትሰራለህ አይዞህ።አላህ ሁሉንም ያግራልህ።
@marysam9193
@marysam9193 2 ай бұрын
እግዛብሄር ይመስገን አሁንም ስብእና ያላቸዉ ሰወች አሉን ገና እግዛብሄር ይመስገን !!
@እናቴሕይወቴ-ኰ9ኀ
@እናቴሕይወቴ-ኰ9ኀ 2 ай бұрын
መሲዬ ይሄ የአንቺ ውጤት ነው እንኳን ተወለድክ ፋሪስ አምላክ በፀጋ በሞገስ ያሳድግህ🎂አባትየው እንኳን ደስ አለክ የፍቄ ኖሪዌ ቤተሰብ ተባረኩ በልጆቻቹ ተደሰቱ ኡፍ እንዴት ደስ ይላል ፍቄ ኖሬዌ ቲክቶክ ትቷል እንዴ ጠፋብኝ? ኤሚና❤🎉🎉🎉ሁላችሁም👏👏👏👏🎉🎉🎉🎉
@yemamaomer9956
@yemamaomer9956 2 ай бұрын
This showed me the Ethiopia I know and love ❤️
@nardosbekele3026
@nardosbekele3026 2 ай бұрын
ይገርማል የልጁ አያት ወይም አጒት ህፃኑ እዛዉ እንዲያድግ አሸማግሉኝ ብሎ ቀርቦ ነበር እስቲ ፉርዱኝ እዉነት ለህፃኑ የሚያስፈልገዉ ምቾት ነዉ ወይስ አባት በጣም ጀግና አባት ደግሞ በጣም ያምራሉ አባትና ልጅ እግዚአብሔር ይመስገን።
@SaraFetene-gt2kc
@SaraFetene-gt2kc 2 ай бұрын
ዋው ኢትዮጵያዊ ነት
@endale2533
@endale2533 2 ай бұрын
ይሄንን ልጅ ከአባቱ ጋር እንዲገናኝ ያደረጋችሁ አባቱ እንኳን ደስ አላችሁ ልጁን የበለጠ ጉዳት ነበር ለልጁ እንኳን ወደ በአውሮፓ አል ሄደ
@gebrehannabalcha6280
@gebrehannabalcha6280 2 ай бұрын
የልጁ አባት አቶ ደረጄ ፈጣሪ የልቡን አይቶ ረዳው ሁሉም የኢትዮጵያ ህዝብና የኤርትራ ለልጁ ማሳደጊያ ሊተባበው ይገባል ።
@hananali4283
@hananali4283 2 ай бұрын
ለምድነው ግን ኤርትራውያን የምትሉት በየሚዲያው ስሰማ ይገርመኛል
@felenuna8034
@felenuna8034 2 ай бұрын
@@hananali4283 የወንድማማችነት ፍቅር ሌላ ምንም አይደለም
@elsatesfai7229
@elsatesfai7229 2 ай бұрын
​@@hananali4283ምናሎው ከቻሉት ቻይናዎች! አሜርካኖች ወዘተ ከረዱት ።የሄኛው ሰራ የህልና እና **ሰው መሆን ነው ።እባካችሁ ከፖሎቲካ ሐሳብ በታቀናቡሩት።
@nonenone3420
@nonenone3420 2 ай бұрын
@@hananali4283because they’re still dependent on Ethiopia
@selamissak9133
@selamissak9133 2 ай бұрын
Kab ethiopian nlaieli eritrawyan eyom genzebom nethiopianwyan zhgzu
@tersite858
@tersite858 2 ай бұрын
ወንድሜ እንኳን ልጅህን ወሰድክ ማንም እንደ አባት አይኾንም ደግ አደረግህ ለልጁ " የሰው ቤት የሰው ነው" ምንም አይጠቅመውም ማምጣት አይችሉም እንጂ ቢቸሉም አምጥተው ነበር ጉዲፈቻ ሚሰጡት! ዝም ብለህ አምላክህን እያመሰገንክልጆችህን አሳድግ!! ወገን ተብዬዎቹ አውሮፓን አናቀውም እንዴ ምን ብዙ ታወራላችሁ ወይስ ድጋሜ በባህር ልትሞክሩለት ነው? እስቲ ልጃችን የምትሉ ከሆኑ ልጆቹን አሳድጉ ተነጋግራችሁ ትምህርት ቤት ብትችሉ አባት የቀረውን ቢችል
@seedforafarmer4126
@seedforafarmer4126 2 ай бұрын
ደሬ እንኳን ደሰ ያለህ አይዞን እንረዳዳለን 😭😭😭😭😭😭😭ይሄን ፕሮግራም ሳይ በለቅሶ ጀመሬ በለቅሶ ጨረስኩት እንኳን ተወለድክ የኔ ልጅ እደገ ተመንደግ happy birthday my dear son Paris አሜና ተባረኪ ዘርዓያዕቆብ ተባረክ ፍቄ ተባረክ
@JMGD44
@JMGD44 2 ай бұрын
አውሮፓ ልጅ ማሳደግ ከወላጅ ጋር ሆነንም አልተቻለም😢😢😢 እንኮን ከአባቱ ጋር ተገናኘ።
@medinaali274
@medinaali274 2 ай бұрын
እግዛብሄር ይመስገን እንካን ጌታ ከልጅህ ጋር አገናኝህ ክብር ለጌታ ይሁን🙏🙏🙏
@anooshyamino6612
@anooshyamino6612 2 ай бұрын
በእውነት ተባረኩ ዘርሃይማኖት ሳትሉ ለከፈላቹት አስታውሰዖ እንደናንተ ያለውን የህዝብ ልጆሆች ያብዛልን ልጅን ካባት ማገናኝት ቀላል ነገር አይደለም እግዚአብሔር ከላይ ከሰማይ ይክፈላችሁ 🎉🎉መልካም ልደት 🎉🎉❤❤❤❤❤
@ElsaAlene
@ElsaAlene 2 ай бұрын
ሁላቹሁም ይህን መልካም ስራ ለተሳተፋቹ እህት ወንድሞቼ ጌታ አብዝቶ ይባርካቹ❤❤❤❤
@etalemkasaa5586
@etalemkasaa5586 2 ай бұрын
ወንድሜ እንኳን ደስ አለህ እንባህን እግዝአብሔር ተመልክቷል
@almazbati2519
@almazbati2519 2 ай бұрын
እንደዚህ ዓይነት ቅን ልቦና ያላቸውን ስዎች ሳይ በጣም ነው ልቤ በመልካም ቅናት የሚቃጠለው መቼም የመልካም ሥራ ብድር ለራስ ነው በእየእምነታችሁ አምላክ ብድራችሁን በፀጋ በብዙ በረከት ቤታችሁን ይሙላላችሁ🙏🏽
@beltebelte9575
@beltebelte9575 2 ай бұрын
አባት ደረጀ ትክክል ነው በሒወት እያለች የማይረዳ ዘመድ ከሞተች ቡሀላ የሰው ልጂ ለመውሰድ መሻማት ለምን አስፈለገ የፈለገ ችግር ለምን አይደርስበትም ከአባቱ የሚበልጥ የለም አባቱ ሜሊዩን ግዜ ይሻላል እናቱም የሞተችው መርዳት ያልቻላቹህ ዘመድነን የምትሉ አስመሳይ ሁሉ አጎት ነኝ ባይ አንተ የሰው ሐገር ናፋቂ ነህ እህትህ በስደት የሞተችው ተሰዳ ሂዳ ነው የተሻለ ሒወት የምትለው ሒደህ ነበር ወይ የተሻለ የምትለው የሞተችው እህትህ ትምርት ልትሆንህ ይገባ ነበር ደረጀ ቶትክክለኛ እርምጃ ነው
@EtetuMengistu
@EtetuMengistu 2 ай бұрын
እንኳን ደስ ያለህ አባት
@Anumma572
@Anumma572 2 ай бұрын
እገዚአብሔር ይመስገን ደስስ ተመሰገን ፈጣረዬ::
@gabekassa3626
@gabekassa3626 2 ай бұрын
ልክ ነህ ወንድማችን ልጅ መኖሮል ያለበት ከአባቱ በላይ ምንም የለውም
@SenaitJira
@SenaitJira 2 ай бұрын
ፋሪስ Happy birthday ለአባትህ ረጅም እድሜ ጤና ይስጥልህ
@mazadaneal3775
@mazadaneal3775 2 ай бұрын
ይህንን ሥራ ሰርታቹሁ ለዚህ ክብር ላደረሳቹሁ ሁላቹም እግዚአብሔር ያክብርልን❤
@genetdebebe-wk8eh
@genetdebebe-wk8eh 2 ай бұрын
ደሬ እንኳን ጌታ እረዳህ አሁንም ጌታ መልካም ነገር ያረግልሃል እስከመጨረሻው ታመነው ጌታ ማንንም ጥሎ አያውቅም
@VshhVsjsjb-bc1lr
@VshhVsjsjb-bc1lr 2 ай бұрын
ፈጣሪ የስታችሁ እናቴ መልካሞች እገዛበር የስታችሁ አሜን 🙏🙏😘😘😘
@yesasye3947
@yesasye3947 2 ай бұрын
ሁላቹሁም እግዚአብሔር ይባርካቹሁተባረኩ እንዴት ደስ እንደምትሉ ❤❤❤❤❤❤❤
@ንጋትየጅሩዋል
@ንጋትየጅሩዋል 2 ай бұрын
ወድሜ ትክክኛውን ውሳኔ ነው የውሰንከው እውነት ነው ልጅህን በጅህ
@miningtadesse249
@miningtadesse249 2 ай бұрын
ልጅን ከአባት መነጠል ተገቢ አይደለም ለመርዳት ከፈለጉ አሁንም ይቻላል ግድ ዉጭ መሰደ ድ አይጠበቅበትም
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 2 ай бұрын
Congratulations 🎈🎉🍾🎊 እባካችሁ እባካችሁ እባካችሁ ህፃን እየያዛችሁ ሰደት አትሂዱ ምን ጉድ ነው!!! እናትየው ነፍስዋን ይማረው!!!
@ትንሳኢወርቅ
@ትንሳኢወርቅ 2 ай бұрын
ለልጆች ከአባትና ከእናት የቀረበ ማንም የለም። ልጁ የአባቱን ፍቅር አይቶ ማደጉ ትልቅ ሚና አለው። ልጆች ተንደላቆ ማደግ ሳይሆን በድህነት በፍቅር ማደግ ነው ያለባቸው።
НАШЛА ДЕНЬГИ🙀@VERONIKAborsch
00:38
МишАня
Рет қаралды 2,8 МЛН
버블티로 부자 구별하는법4
00:11
진영민yeongmin
Рет қаралды 22 МЛН
Сюрприз для Златы на день рождения
00:10
Victoria Portfolio
Рет қаралды 2,3 МЛН
Good teacher wows kids with practical examples #shorts
00:32
I migliori trucchetti di Fabiosa
Рет қаралды 13 МЛН
НАШЛА ДЕНЬГИ🙀@VERONIKAborsch
00:38
МишАня
Рет қаралды 2,8 МЛН