ሰው ቤት እየሰራሁ የጀመርኩት ድብቅ ፍቅር ከሚስቱ ጋር ተኝቶ እኔን እንደሚያልም ይነግረኛል Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

  Рет қаралды 228,315

Eyoha Media

Eyoha Media

Күн бұрын

Пікірлер: 1 000
@abebahabte8469
@abebahabte8469 5 ай бұрын
በጣም ጥሩ , ስነስርዓት ያለዉ ጋዜጠኛ ዓለምሰገድ 🙏💕🙏 ላንተ ትልቅ ክብር አለኝ ወንድሜ ::
@Coolacting
@Coolacting 5 ай бұрын
እጨት ሆኖ የማጨስ ሰው ሆኖ የማይሳሳት የለም
@abebahabte8469
@abebahabte8469 5 ай бұрын
@@Coolacting,, አልገባኝም ??
@adenadisi3769
@adenadisi3769 4 ай бұрын
😂😂😂 እራሽን ጠብቂ ብሎኛል አላለችም የዋህ ናት ምስኪን
@MilkiHire
@MilkiHire 5 ай бұрын
የኔ እናት አንቺ ላይ ምንም ጥፋት አላየዉም የቤት ሰራተኛ ሰዉ የማይመስላቸዉና የጊዜያዊ ፍላጎት ብቻ አስቦ ሴትን አጉል የሚያደርጉ ወንዶች ልብ ይስጣቸው ደሞ ይሄን ሁሉ መከራ እንድትሸከሚ ያደረገሽ እናትሽን በልጅነት ማጣትሽ ነዉ አይዞሽ አንቺ ጎበዝ እናት ነሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 5 ай бұрын
የአወራር ችሎታዋ ስነስርአቷ ዩምትደንቅ ልጅ ናት የተመቻቸ ኑሮ ቢኖራት ጎበዝ ልጅ ናት ድህነት አይኑ ይጥፋ ተንክርራታ አድጋ ይሄ ሲገጥማት ያሳዝናል እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ🙏🏾❤️
@tsigenigatu3922
@tsigenigatu3922 5 ай бұрын
እንደዚች አይነት አፈ ጮሌዎች ናቸው ወንድ የሚያሳስቱት የሰው ትዳር የሚያበላሹት ሲቀጥልም በቅናት የልጅ እናት ወይም ህጻን ልጆች ላይ የሞት ፍርድ የሚፈርድት😡😡💔💔 በሰራተኛ ተብዬዎች በቅርብ አዲስ አበባ ላይ ብቻ የሆነውን አንረሳውም። 💔💔 በአቋራጭ ወንድ ገፋፍቶ ለማግባትና የሰው ትዳር ለመበጥበጥ የተነሱ ሴቶችን ፈጣሪ በሰላም ውልቅ አርጎ ያውጣቸው። የሰይጣን ስራ ነው።😡💔
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 5 ай бұрын
@@tsigenigatu3922 መፍረድ ጥሩ አይደለም እቺ ልጅ እኮ የአስሪዋን ባል ወይም ሌላ ባለትዳር አይደለም ያፈቀረችው ሌላ ነው ስራተኛም ብትሆን እኮ ስው ናት ማፍቀር ተፈጥሮአዊ ነው ካገባ በሀላ እሱን ማግኘቷ ስህተት ነው ወንዱስ ቢሆን ጥፋተኛ አይደለም? ለማንኛውም ህጻኑ አባቱን ይወቅ ብዙ ደጋግ ስራተኞች አሉ አስሪዎቻቸው የሚድሯቸው የቤት ስራተኛ ብለን ባናቋሻቸው ጥሩ ነው
@sofiaosman308
@sofiaosman308 5 ай бұрын
ን@@tsigenigatu3922ምንይፈጠር ነው የምትይው
@selamselina1321
@selamselina1321 5 ай бұрын
እውነት አይይይይ አፈ ጮማ ናት እንጂ ስርአት ቢኖራትማ በርትታ ከድህነት ትወጣ ነበረ ቢያንስ ካገባ በዃላ ቡከብድም ጨክና መተው ትችል ነበረ ልጁ ግን እንዲህ አሳድጋ ነገ ሲያድግ ልጄ ይል ይሆናል
@امالبه
@امالبه 5 ай бұрын
አትፍረዱባት አቦ​@@selamselina1321
@ዘ-ታቦር
@ዘ-ታቦር 5 ай бұрын
ሃጢያታችን ብዛቱ አቤት አምላኬ ሆይ ይቅር በለን እሳት ከሰማይ ወርዶ ያልበላን የ እግዚአብሔር ቸርነት ነው!!
@AyeshaAyesha-w5f
@AyeshaAyesha-w5f 5 ай бұрын
😢😢😢😢ትክክል
@Fyf-du5yf
@Fyf-du5yf 5 ай бұрын
ማርያምን ትክክል ነዉ ስለሁሉም ነዉ እግዚአቢሄር ይመስገን 🙏🙏🙏
@MizanTube-cw1df
@MizanTube-cw1df 5 ай бұрын
እውነት ነው ሃጢያታችን ሳስበው የእግዚአብሔር ቸርነት ብዛቱ
@maryamawittad
@maryamawittad 5 ай бұрын
"ያልጠፋነው ከእግዚአብሔር ምህረት የተነሳ ነው ርህራሄው ከቶ አያልቅምና።ሰቆ ኤር-3፥22 እውነት ነው አይቶ እንዳላየ በንስሀ እስክንመለስ የታገሰን አምላክ ይቅር ይበለን 😢😢😢😢😢😢😢
@MayeIove
@MayeIove 5 ай бұрын
እውነት ነው😢
@AbayHailu-o3j
@AbayHailu-o3j 5 ай бұрын
አትፍረድ ይፈረድብሀል እኛ ማነንና ፈራጂ የሆነው አሰተውሉ ልቦና ይስጠን
@teruwrkberla812
@teruwrkberla812 5 ай бұрын
እርጋታሽ ደስ ይላል ህይወት በቅዳችን መሰረት አትሄድም እግዚአብሔር በፈቀደው ነው አይዞሽ ሁሉም ያልፈል እንኳን ልጅሽ ጤነኛ ሆነልሽ❤❤❤
@YemeskTyohanes
@YemeskTyohanes 5 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ ሁሉም ያልፋል ፈጣሪ ይረዳሻል ልጅሽን ፈጣሪ ያሳድግልሽ መጥፎ ኮሜንት የምትፅፉ ግን አድቡ
@ziyadahassen5876
@ziyadahassen5876 5 ай бұрын
በጣም እኛ ሴቶች ባንፈርድ ጥሩነው ባይነኝ
@tilahunkereta6341
@tilahunkereta6341 5 ай бұрын
This lady talks perefect looks she has good education instaid....
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 5 ай бұрын
እግዚአብሔር በጣም ታግሶናል ሀገሬ ከባድ ፀሎት ያስፈልጋታል ማርያምን እንደው ምን አይነት ዘመን ደረስን እግዚኦ ።።።።
@nonenone3420
@nonenone3420 5 ай бұрын
Exactly
@Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ
@Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ 5 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭በእዉነት ምን እደምል አላዉቅም ማን እደሚታመን ሳስብ ሰዉ መሆኔ ያስጠላኛል አቤት የዝሙት መስፋፋት 😢
@teklelove
@teklelove 5 ай бұрын
አትፍረድ ይፈረድብሃል አይዞሽ እሕቴ እመብርሃን ትርዳሽ😢😢😢😢😢
@Kal8454kal
@Kal8454kal 5 ай бұрын
ማርያምን እርጋታው እኮ ሲያስቀን ጋዜጠኛው 😊😊😊እህታችን አይዞሽ ጠንክረሽ ልጅሽን አሳድጊ ነገ ሚኮራሽ ልጅ ይሆናል
@Yekrta-LLB
@Yekrta-LLB 5 ай бұрын
ኡፍ በአሁኑ ዘመን ልጅ first for me የሚሉ ናቸው ሰለዚሆ እነሱ በሰላም ይደጉ እንጂ ተሰፋ በላይኛው ብቻ ነው።
@ደበሌሌንጮ
@ደበሌሌንጮ 5 ай бұрын
ለአጐትሽ እና ባለቤቱ እድሜ እና ጤና ከነቤተሰቡ እግዚር ይስጣቸው ከፈጣሪ ያገኛሉ እርዳታ ላደረጉልሽ በሙሉ ፈጣሪ ይሰጣቸው ።አንቺንም ፈጣሪ ይድረስልሽ 🙏🏿.
@tamhaila2060
@tamhaila2060 5 ай бұрын
ሰምቼ ልምጣ መጀመሪያ ቸር ያሰማን
@sabaalemu5082
@sabaalemu5082 5 ай бұрын
ታዛዝናለች በጣም እርጋታዋ አወራርዋ ደስ ይላል።ታሪኳን ሳትሰሙ ክፋ አትናገሩ ምንድነው ዝም ብሎ አፍ መክፈት?።አይ ህይወት ወንዶች ግን ልብ ይስጣችሁ የስንቱን ህይወት አመሳቀላችሁ የስንቱን እሩጫ አ ሰናከላችሁ?
@halemahad3297
@halemahad3297 5 ай бұрын
ወንዶች ምን ያድርጉ ከፍታ የሰጠችው እሷ ክፍት
@dawitabate9291
@dawitabate9291 12 күн бұрын
እሱዋስ የወሰለተችው ? ትዳር ከያዘ በሁዋላ?
@TegestAsrat
@TegestAsrat 5 ай бұрын
ጓበዝ ጋዜጠኛ ባለትዳር መሀል የምትገቡ ሴቶችም ወንዶችም ጉድጓድ ግቡ
@eyarslaewarkneh4548
@eyarslaewarkneh4548 5 ай бұрын
ፈጣሪ ይስራቸውን ይስጣቸው የስንቱን ቤት አፈረሱ
@Yoseph-n8q
@Yoseph-n8q 5 ай бұрын
መጀመሪያ በደምብ ስሚ በትዳር መሐል አልገባችም
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 5 ай бұрын
@@Yoseph-n8qትክክል ብለሻል
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 5 ай бұрын
@@eyarslaewarkneh4548እስዋ ነች የተከዳችው
@SamiiraJimmaa
@SamiiraJimmaa 5 ай бұрын
ትክክል ​@@Yoseph-n8q
@SenaytChirotaw
@SenaytChirotaw 5 ай бұрын
እኔም በ17አመቴ ነበር እናት የሆንኩት እግዚአብሔር ይመስገን አሁን ልጄ 10ኛአመቷን ያዘችልኝ እኔም በስደት ስድስት አመት ሆነኝ ። የልጄም አባት የ2ልጆች አባት ሆኗል ። ማንንም ቢሆን እወደዋለሁ ፣እወዳታለህ እንጅ ይውደኛ ውይም ትወደኛለች ብሎ በሌሎች እርግጠኛ መሆን አይቻልም ። ልጅሽን እግዚአብሔር ለቁምነገር ያብቃልሽ እህቴ።
@abuhaile6517
@abuhaile6517 5 ай бұрын
በ17 አመት አንድ ነገር ሳትይዥ ማርገዝሽ ስህተት ነበር። ለማንኛውም እግዜር ልጅሽን ለትልቅ ደረጃ ያብቃልሽ።
@SenaytChirotaw
@SenaytChirotaw 5 ай бұрын
@@abuhaile6517አሜን አሜን አሜን አመሰግናለሁ።
@SenaytChirotaw
@SenaytChirotaw 3 ай бұрын
@@abuhaile6517 አሜን አመሰግናለሁ። ያው በወጣትነት ሁሉም ልክ መስሎ ይታያል ለዛም ይመስለኛል መታለል የሚበዛው ።
@b.6015
@b.6015 5 ай бұрын
😢😢😢😢😢 አሳዘነችኝ ሰው ካጣ ማን ይወደዋል ሱብሀን አላህ
@gassking6849
@gassking6849 5 ай бұрын
በጣም ልክ ነሽ እማ
@MohsenAlshobbar
@MohsenAlshobbar 5 ай бұрын
Cafer.neh.teyat
@peacepeace7275
@peacepeace7275 5 ай бұрын
@@MohsenAlshobbar ሰው ሰው ነው እንደሱ ኣይባልም ልቦና ይስትሽ
@ቶማስሳንካራ-ቀ6ቸ
@ቶማስሳንካራ-ቀ6ቸ 5 ай бұрын
​ምን አይነት ጭቃ ነሽ ጭራቅ
@SelamAsefa03
@SelamAsefa03 4 ай бұрын
ሀቅ የኔ ውድ ደምሩኝ😢
@SusuSisay
@SusuSisay 5 ай бұрын
ፍቅር እውር ነው እሚባለው ነገር ይታይብሻል እማይጠቅም ነገር እያደረግን ልክ ነው ብለን እናምናለን በተረፈ ንግግርሽ ዋው የሆነ ሙያዊ ትንታኔ ምትሰጭ ነው ሚመስለው ችግር ሳይሆን አለምዬ አትፍረድ እንዴት ካገባ ሰው ጋር ትተኛለሽ ላልከው ወንዶች ለማሳመን እሚሄዱት እርቀት አታቅም አንተ እንደዛ ስላልሆንክ እሱዋም ፍቅሩ ካልወጣላት ችግርክን እንኩዋን እምታካፍለው እሚያጽናና ጉዋደኛ ከሌለ ከባድ ነው ሌላ አለም ያለ እስከማይመስለን እኛ ሴቶች ምናፈቅረው እናም ሲለዩን ሰማይ የተደፋብን ያክል ይጨልምብናል ግን እንደዛ አይደለም ሴቶችዬ ህይወት ይቀጥላል ከቻላቹ አተኙ ከተኛቹ እራሳቹን ጠብቁ አወዳደቃቹን አታክፉ
@zeyadakulu1902
@zeyadakulu1902 5 ай бұрын
ንግግርዋ ጥርት ያለ ጥያቄ የማይፈጥር አገላለፅ አዎ ሃላፊነት ወስጃለሁ አጥፍቻለሁ ብላለች መልካሙ ሁሉ ይግጠምሽ
@ziyadahassen5876
@ziyadahassen5876 5 ай бұрын
አሚንንንን
@yttebumaklem9542
@yttebumaklem9542 2 ай бұрын
በጣም። ፈጣሪ ይባርካት ብዙ ሰው ሚማርበትን ነገር ነው በፍቃዷ ያጋራችን
@Springspring2020
@Springspring2020 5 ай бұрын
በጣም ነው የምታሳዝነው አይ የሴት ልጅ መከራ እግዚአብሔር ይርዳሽ
@BettyBiruu
@BettyBiruu 5 ай бұрын
ጎበዝ ጠንካራ ሴት ነሽ:: መቼም ሰው ሆኖ የማይፈተን የለም:: የህይወት አጋጣሚ ነው:: አይዞሽ እግዚአብሔር መጨረሻውን ያሳምርልሽ!
@LemraSolomon
@LemraSolomon 5 ай бұрын
ወንዶቹ ከሚፎግሩን በላይ ራሳችንን የምንፎግረው ነገር ስ.....
@Yemariam4284
@Yemariam4284 5 ай бұрын
😂😂😂😂
@useuae-f6r
@useuae-f6r 5 ай бұрын
😂😂😂😂
@mekedsalemayehu7123
@mekedsalemayehu7123 5 ай бұрын
😂😂😂😂
@hanoonohaa4414
@hanoonohaa4414 5 ай бұрын
እውነት ነው 😂😂😂😂
@HirutYilma-SS1
@HirutYilma-SS1 5 ай бұрын
🤝
@JAsperEudaimonia
@JAsperEudaimonia 5 ай бұрын
ቤታችሁ ወጣት ሰራተኛ ያላችሁ ሴቶች በተለይ ምከሯቸው። አንደኛ ሰዎች ናቸው ፍቅርም ወሲብም እነሱም ያስፈልጋቸዋል። ልጆቻችሁን እንደምትመክሩት ሁሉ እነዚህንም ልጆች ምከሩ። የዚህች ልጅ የችግር ምንጭ ተፈላጊውን ምክር በወቅቱ አለማግኘቷ ነው።
@HermonMama-cp7qj
@HermonMama-cp7qj 4 ай бұрын
የምርሽን ነዉ ሰሞኑን ጌታን እሱ ለምሳ ሲመጣ በፓካዉት ነዉ ቡና ምታፈላዉ ሳያት እስቅ ነበረ አሁን ምክርሽን ተቀብያለሁ
@vasudevaraopampana7157
@vasudevaraopampana7157 Ай бұрын
​@@HermonMama-cp7qj 😂😂😂
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 5 ай бұрын
የኔ እናት እግዜአብሄር ይርዳሽ 😢😢ሴት መሆን በዛ ላይ ወጣትነት ሲጨመርበት ከባድ ነው አንዳንድ ስወች ምን ነካችሁ አትፍርዱ ፍርድ የእግዜአብሄር ነው።
@-orthodoxtube2678
@-orthodoxtube2678 5 ай бұрын
እዮሃ ሚዲያ ምስጋና ይገባዋል እውነት። ጋዜጠኛ አለምሰገድ ባይኖር ኖሮ ምን ይኮን ነበር መቼም ፈጣሪ ሳይደግስ አይጣላም። ስንት ሰዎችን ታደገ ይገርማል።
@monaalmona1194
@monaalmona1194 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@ሙሀመድረሱልአላህ
@ሙሀመድረሱልአላህ 5 ай бұрын
ኡፍፍፍድ ልጅቷ እርጋታዋ ድስ ይላል የኔ ማር. ያጋጥማል አይዞሽ. አንች Suit አይነት ጥፋት የለብሽም ግን ካላስፍላጊ ወስቢ እራሳችንን መጠበቅ የኛ የሴቶች ጥንቃቄ ነው
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 5 ай бұрын
አይዞሽ ሁሉም ያልፋል ልጅሽን ያሳድግልሽ ❤❤❤
@mehretkassa6041
@mehretkassa6041 5 ай бұрын
ሰው ሆኖ የማይሳሳት የለም በተለይ በአፍላዎቹ እድሜ ፣ ያለፈው አልፈዋል አይዞሽ እህቴ ጀግና እናት ነሽ በርቺ ፣ሀሳብሽን የምትገልጭበት መንገድ እጅግ ይደንቃል❤❤❤❤ እግዚአብሔር አምላክ በቃሽ ብሎ የልጅሽን የማንነት ጥያቄ እውን ያድርግልሽ እና ያሳርፍሽ አይዞሽ በርቺ❤❤❤❤
@MarthaWondimu-qo6ny
@MarthaWondimu-qo6ny 5 ай бұрын
ትክክለኛ አባቱ እንዲለይልሽ አግዚአብሔር ይርዳሽ በቤተሰብ እቅፍ ዉስጥ አለማደግ ራሡ በቀላሉ ሰዉን የማመን ተፅእኖ አለዉ እና እድሜም ለማገናዘብ ሳይደርስ ነገሮች ቀላል አይሆኑም ያም ሆነ ይህ እግዚአብሄር አላማ አለዉ። አይዞሽ
@elsatilahun5307
@elsatilahun5307 4 ай бұрын
ጀርመን አሜሪካአ ወዘተ እኛም የቤት ሰራተኛ ነን ምን ችግር አለሁ እኛኮኦ ጎበዝ ጎበዝ ጎበዝ ነን ተመስገን
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 5 ай бұрын
ከእንግዲህ ወዲህ እራስሽን ጠብቂ ❤❤❤ምንም ብትበሳጭ አትጠጪ እሺ
@PomiNh3570
@PomiNh3570 5 ай бұрын
የመናገር፣ የማስረዳት ችሎታዋ በጣም ይገርማል።አይዞሽ ፈጣሪ ይርዳሽ።
@fsikaAdise.16
@fsikaAdise.16 5 ай бұрын
አለምሰገድ ንግግሮች እርጋታሀ በጣም አውድሃለው 😊በጉጉት የሚጠብቅ የሚወድው
@Kalkidan83
@Kalkidan83 5 ай бұрын
ታሪክ ካለሽ ጀባ በይን እንማር እስኪ ግዴታ በትዳር በጉዳት ባይሆንም ጥንካሬና ብርታት በዚህ ተነስቼ እዚህ ደረስሁ ምትይው ጥሩም ነገር ካለ
@እናቴNew-r3d
@እናቴNew-r3d 17 күн бұрын
እግዚአብሔር የተዘበራረቀውን ሕይወትሽን ይቀይርልኝ የሴት ልጂ ህይወት ከባድ ነው የድንግል ማርያም ልጂ ፍጻሜዬንአሳምርልኝአባቴ
@LemraSolomon
@LemraSolomon 5 ай бұрын
የዝሙት መዘዝ ተመዞ አያልቅም ... ለዚህ ነው ዝሙትን አትቅረቡ መንገድ ነቱ የከፋ .ነው .... የሚማር ካንቺ ክሽ ፊት ይማር😢😢😢
@tsigenigatu3922
@tsigenigatu3922 5 ай бұрын
በዚህ ዘመን ( በቴክኖሎጃ) ደግሞ ሴት ሁሉን ታውቃለች። የሚመጣባትን ከሰማቾው እና ከአየችው ብዙ ትምህርት ትወስዳለቾ። ሆን ብለው ባለትዳር ወይም ወደፊት ያገባኛል ወይ ብለው ሳይመረምሩ እንደፈለጉ ልቅ ወሲብ ፈይፈጽሙና ገለመሌ ያዙኝ ልቀቁኝ ትላለች። 😡😡💔💔
@kabetube
@kabetube 5 ай бұрын
በጣም ስለምትወደው መልካም ሰው መስሏታል
@SunduKirose
@SunduKirose 5 ай бұрын
አለምሰገድ ፈጣሪ ምን አይነት መረጋጋትን እንደሰጠህ እንደው ሰላምህ ብዝት ይበል እንደው ተባረክ ብርክ በል የኔ ወንድም
@freweyne865
@freweyne865 4 ай бұрын
She is a good mom she cares about her child. Keep it up አይዞሽ በርቺ.
@ህሊኡራኤል
@ህሊኡራኤል 5 ай бұрын
አምላኬ ሆይ አንተ የማትነግስበት አንተ የማትፈራበት ትዳር አትስጠኝ 😢 የቆሸሸ ዘመን አቤት የሀጥያታችን ብዛት 😢
@alemfantsh1838
@alemfantsh1838 5 ай бұрын
አሁን ፈጣሪን ሚፈራ የለም ሁሉም ዝሙተኛ ነው በተለይ ባለትዳር ወንዶች
@mohamedsultan7549
@mohamedsultan7549 5 ай бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን ያተ ፕሮግራም ሱስ ሆነብኝ ኳሜት ለመፃፍ ባይምቸኝ እንኳን ላይክ አርጌ እስከመጨረሻው ነው ማዳምጥው በጣም ጥሩ ትምህርት ነው የምታቀርብልን በርታልን ወድማችን❤❤❤
@asnakutigabu4301
@asnakutigabu4301 5 ай бұрын
አለምየ እንዲህ አይነት እሮሮ ለመስማት ዝግጁ አይደለሁም ባለትዳር ላይ የምትጠለጠሉ ሴቶችም ወንዶችም ፈጣሪ ልቦና ይስጣችሁ
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 5 ай бұрын
እስዋ ነች የተከዳችው
@HanaHana-fp2yy
@HanaHana-fp2yy 5 ай бұрын
አትፍረድ ይፈረድብሀን ይባላን እሷጋ ጥፋት የለባትም
@hshhehsge7113
@hshhehsge7113 5 ай бұрын
ካለጋብቻ መሸራሞጥ ትክክልነበር እሷጋር ትክክል ያልነበረው​@@HanaHana-fp2yy
@Chuchu-e3r
@Chuchu-e3r 5 ай бұрын
ማን አስገደደሽ እለፊዋ እሱም አላለ
@asnakutigabu4301
@asnakutigabu4301 5 ай бұрын
@@Chuchu-e3r አንች ብለሽኝ ነው እንዴ የማልፈው ???
@kidist4624
@kidist4624 4 ай бұрын
የኔ ማር ንግግራ እራሱ በጨው የተቀመመ ነው ጎበዝ በርች ፈጣሪ ይረዳሻል
@HayatBinhami
@HayatBinhami 5 ай бұрын
አያቴ እረጅም እድሜ አች ባትኖሪ ኑሮ እኔዛሬ ላይ እዚህ አልደርስም ነበር አባቴን እኔን ልጀን ያሳደግሽ ጀግና ነሽ
@lulululu_20
@lulululu_20 5 ай бұрын
ጋዜጠኛዉ፡ ወንድማችን፡ በሚዲያ፡ እያየነዉ ፀጉሩ፡ ሸሽቶ፡ሊመለጥ ነዉ። ወንድሜ እራስህን ጠብቅ። በእየቤቱ፡ስንት፡ ታሪክ ፡አለ ጎበዝ!
@ameensuiij8076
@ameensuiij8076 5 ай бұрын
እናስተክልለታለን
@kabetube
@kabetube 5 ай бұрын
እሚሰማው ታሪክ ነው የመለጠው 😂 አዳድ ጅላጅልሰወች ጨጓራየን ላጡት የሱእደትእደሆነ አላቅሞ
@batenoshmelakeselam6384
@batenoshmelakeselam6384 5 ай бұрын
😂😂😂😂
@hageraethiopia513
@hageraethiopia513 5 ай бұрын
እንደው ልብ ማለትሽ 😂
@ራህራህ
@ራህራህ 5 ай бұрын
😂😂😂 እንኮን እሱና እኛም በራ መሆናችን አይቀር
@workeneshshumet7454
@workeneshshumet7454 5 ай бұрын
በኮሜንት እምትዘባርቁ የሰው ቤት ሲመራት በቅቤ ምላሱ ሲያታልሏት ተሸንፋ ይሆናል
@Yekrta-LLB
@Yekrta-LLB 5 ай бұрын
ልክ ነሽ እንኳን ሀገር ቤት ሰደት ላይ እንኳን ያሉ ወንዶች የአፋቸው አነጋገር ማር አይተናነሰውም የሰንቱን ሴት ብር ወሰደው ያው በኢትዮጵያዊ ልማድ ብር ቸግሮኛል እናቴ አሟት ወዘተ ሲባል ማንም ወረቀት አሰፈርሞ የሰጠ የለም ሰለዚህ ህግ ያለበት ሀገር መክሰስ አይቻልም እሰካሁነሰ ይሄው የደረሰበት ሰው እርግማኑን ቁጭ ብሎ ሴቱ ይጠብቃል ሰለዚህ ይቺም ልጅ ከሰው ቤቶ ሰራተኝነት መሯትና ከተሳከም ትዳር ለመመሰረት ይሆናል።
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 5 ай бұрын
በDNA ሲጣራ ትክክለኛው የአባት ስም ይመዘገባል አይዞሽ ዋናው የልጁ አባት ማንነት ይረጋገጥ❤❤❤
@TigisitWodajo
@TigisitWodajo 5 ай бұрын
የሴት ልጅ ፈተናኮ ብዙ ነው ይህ ታሪክ እኔ ታናሽ እህት ይመሳሰላል ግን እህቶቻችን ተጠንቀቁ ለጊዜአዊ ስሜት አትገዙ መከራው ለልጆቹም ይተርፋል
@beletuworku6236
@beletuworku6236 5 ай бұрын
አለምሰገድ አንተ ልዬ ሰው ነህ እንደዚህ ዝባዝንኬ የበዛበት ነገር ማስተናገድ መታመን ያቅታል በጣም ትግስተኛነህ እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏
@hiwettesefu5479
@hiwettesefu5479 5 ай бұрын
ወይኔ ወይኔ የሀበሻ ወንዶች ውይ ፈጣሪ ሴቶች እባካችሁ ከሴት ጋር መሆኑን ካወቃችሁ ምን የሚሉት ግንኙነት ነው ለዛችናዋ ያልሆነ እንዴት ለኔ ይሆናል ብላችሁ ታስባላችሁ ?
@meditajc
@meditajc 5 ай бұрын
አይዞሽ ያንን ሁሉ ፈተና አልፈሻል ጠንካራ ልጅ ነሽ አሁንም ልጅሽን በቀጣይነት በአግባቡ ታሳድግዋለሽ ዉጤቱ መልካም ይሁንልሽ
@ዘመድtube
@ዘመድtube 5 ай бұрын
አይይይይይ የሴት ሌጅ ፈተናዋ 😢😢😢😢 ወንድ ልጅ ምንም ቢያደርቅ አላቅም ይሸመጥጣል ሴት ልጅ ግን ብታስወርድ ነፍስ ማጥፋት ነው ብትወልድ ከእርግዝና ወልዶ እስከማሳደግ ያለው ጣጣ የገንዘብ እጥረት ባይኖሮ እንኳን የልጅ የማንነት ጥያቄ በሂደት ይመጣል😢 በዛ ላይ አንድ ሴት ስትከዳ ምን ያህል በቁም ሞት እንደሁ የደረሰበት ያውቀዋል አይይይይ😢😢😢😢
@kibuyutube3236
@kibuyutube3236 5 ай бұрын
ላፍርድ አትሩቱ ሴቶቺ እናተ ምን እደምጋታማችህ አታዉቁም አይዞሺ የኔ እናት ታክራሽ ልጅሽ አሳድግ ዋን አባቱን እዳውክ አስማርምር አቺ ልአ ል ጅ ሽ ባክነሽ
@zelalemtam
@zelalemtam 5 ай бұрын
ብድንብ እማርኛ ፃፍ
@kibuyutube3236
@kibuyutube3236 5 ай бұрын
@@zelalemtam ምን አጋባሽ
@Hiber88
@Hiber88 5 ай бұрын
ንግግርሽ በጨው እንደተቀመመ ነው ጥፍጥ ይላል እህቴ ያው በስጋ የዘራሽውን በስጋ ብታጭጅም ጌታ ይቅር ባይ ነው ንስሀ በጌታ ፊት ግቢ !!! ህይወት ይቀጥል ኑሮሽን ቀጥይ !!! ተባረኪ
@Fastzzshorts
@Fastzzshorts 11 күн бұрын
ተባረክ አለምዬ አገላለፅህ እራሱ ደስ የሚል ነው
@zuzu4528
@zuzu4528 5 ай бұрын
አቤቱ ለነስሀ አባታችን የማንናገረውን ነወኮ በዚህ ሚድያ የምንናዘዘው ።
@hanyezedin817
@hanyezedin817 5 ай бұрын
😂😂😂​@@Yekrta-LLB
@bilutesfaye1986
@bilutesfaye1986 5 ай бұрын
ጋዜጠኛ ጥሩ ነህ ፕሮግራሞችህ አስተማሪ ናቸው፣ በፊት ጊዜ ለሰዎች ያለህና ርህራሄ ደስ የሚል ነበር፣ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ግን ሰዎችን የማሳቀቅ ያለመረዳት judgmental የመሆን ባህሪ አይብሀለው፣ በተለይ እንደዚህች አይነት የተጎዳች ሴት ላይ ቶሎ ለመፍረድ አትቸኩል፣ እናት አባት የሌላት የልጅነት ወግ ሳታይ ከሰው ቤት ሰው ቤት የኖረች አንድ ፍቅር ያሳያትን ወንድ መውደድ ያውም በልጅነት፣ እንደዚህ አይነት ሰዎች በብዙ አለመፈለግ የውስጥ ሀዘን ስላለባቸው አንድ ሰው በፍቅር ወደድኩሽ ሲል እውነት ይመስላቸዋል፣ የተወዳጅነት የመፈለግ ስሜት ይሰማቸዋል በዚህም የተነሳ በወንዶች ይታለላሉ፣ አግብቶ መጥቶ እንኳ አሁንም አንቺን እወድሻለሁ ሚስቱን አስቀምጦ የመጣው እሱ ነው እንጂ ጥፋተኛ ሁለት ኳስ ይዞ የሚጫወተው፣ እሷማ የተጎዳች በፍቅር ልቧ የተሰበረ፣ የሚሰማት አይዞሽ ብሎ እንኳ እንደው የሚመክር የሌላት ሚስኪን በለጋ እድሜዋ በፍቅር የሰመጠው ልቧንስ ማን ይጠግነው፣ አንዳንዴ እዛ ሰው ጫማ ውስጥ ሆኖ ማሰብ ጥሩ ነው፣ አትሰላች ወይም የታሪካቸው ስህተት በራሱ ይበቃቸዋል፣ ለምሳሌ ያልካት እዛ ሚስት አስቀምጦ አንቺ ጋር ሲመጣ ልክ ነሽ ወይ ብለህ የቁጣ ያህል ነው፣ ግን አስበው ይህቺ ሴት የመጀመሪያዬ ነው ፍቅር አለችህ ያላንቺ ሲላት ቆይቶ፣ እንዴ ፍቅር በጣም ከባድ ነው፣ የማገናዘብ አቅሟንም አስብ...
@zxy8006
@zxy8006 5 ай бұрын
የኔ እመቤት አይዞሽ ፣ ጎበዝ፣ አንበሳ ልጂ ነሽ። አማረኛሽን ሳላደንቅ አላልፍም። መንፈግ፣ መወትወት፣ መጎትጎት።
@ፋፌነኝየደሴዊ
@ፋፌነኝየደሴዊ 4 ай бұрын
እሲኪ የሚውደው ላይክ ያድርግ👍👍👍 ጋዚጠኛው በጣም ጎብዝነው አጥያቁ ራሱ ደስ ይላል ፈጣሪ ይጠብቅህ ወንድሜ ምርጥ ትምርት እያገኘን ነው በአተ በርታ
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 5 ай бұрын
የእኔእናት ስታሳዝኚ እግዚአብሄር ያግዝሽ እዚህ ሁሉ ችግር ላይ የጣለሽ የመጀመሪያው ስው ነው
@helenberhe1359
@helenberhe1359 5 ай бұрын
አሌክስ ከእርቅ ማእድ ጀምሮ እስካሁን ፕሮግራሞችህን ምከታተለው እርጋታህ ማዳመጥህ እና ሰውን ምትረዳበት መረዳት በጣም ደስ ስለሚለኝ ነው ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ በርታ
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ ከከሀዲ ይጠብቀን ።በሽታ መፍራትም ቀረ መሰል ወንዶች ህይወታቸውን አበላሽታችሁ ዞር ትላላችሁ። ይህ ሁሉ በቂ እውቀት አለመኖር ነው ።ዝሙት ሐጥያት ነው ካለዝሙት መውለድ ስህተት እንደሆነ ቢያንስ ወንዶች ታውቃላችሁ ለምን አውቃችሁ ታጠፋላችሁ? ሴቶች ብዙ ጊዜ ልጆች ስለሚሆኑ ነው ሚሸወዱ። የንግግር ችሎታዋ በጣም ጎበዝ ናት ። የልደት ሰርተፊኬት "አንሰጥም " ካላችሁ አባት ነው የተባለውን በህግ አስገዳጅነት ለምን አታስሙጡም ምን አይነት ህግ ነው። ተደፍረው የሚወልዱት ከየት አባት ሊያመጡላችሁ ነው? ህጉ መሸሻል አለበት ። አለምሰገድ እናመሰግናለን
@haytomer9818
@haytomer9818 5 ай бұрын
አሰራ ሰምንት አመት ብዙ ሰህተት የሚሰራበት እድሜ ነዉ በሰአቱ ለማገናዘብ እራሱ ከባድ ነዉ
@Enku_Drama
@Enku_Drama 5 ай бұрын
አለምሰገድ ልዩ እኮ ነው በምን ልግለፀው ፍቅሬ ግራ ገባኝ እመኑኝ የባለሞያ እገዛ ያስፈልገኛል እወደዋለሁ ❤
@sakenahalsakenh6417
@sakenahalsakenh6417 4 ай бұрын
እኔ የተረዳሁት ነገር ቢኖር ወላሂ አላህ እናቶቻችን አላህ ይጠብቅልን ምክንያቱም ባለታሪኳ እዳለችው እናቶ ስትሞት ነው የተበታተኑት ብቻ አላህ ከቤተሰቦቻችን አይነጥለን አላህ ስደት ላይ ያላቹ እህት ወንድሞች ከቤተሰቦቻችን በሰላም ያገናኝን አሚን በሉ❤❤❤❤❤❤
@b.6015
@b.6015 5 ай бұрын
😢😢😢😢😢 አየ እናት ይከን ያህል ስቃይ እናትኮ እናት ናት
@ZufanAbraham
@ZufanAbraham Ай бұрын
የዚህ ሚድያ አገልጋዮች የብዙ ሰዎችን እነባ ሐዘን መተንፈሻ መሆናችሁ ብቻ ሳያነስ መፍትሔም የምትሰጡ በመሆናችሁ ቤታችሁና ዘመናችሁ የተባረከ ይሁን። አንች እህቴ ግን በርች በጣም እረጋ ያልሽ ቁምነገረኛ ነሽ ሁሉም ያለፋል።
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 5 ай бұрын
እኔ በበኩሌ ልጁ የመጀመሪያው ስው ቢሆን ደስ ይለኛል ምክንያቱም ምንም ቢሆን ጨካኝ አይደለም በፍቅርም ብዙ አሳልፋችሁዋል እግዚአብሄር ይርዳሽ❤❤❤
@malefiaabebe4389
@malefiaabebe4389 5 ай бұрын
አንች ግን ምንም አልተሳሳትሽ የጥፋተኝነት ስሜት አይሰማሽ ጎበዝ እናት ነሽ እናተ ወንዶች ግን ምን ጉድ ናችሁ እግዚአብሔር ልብ ይስጣችሁ
@امالبه
@امالبه 5 ай бұрын
ሳስበው ልጁ ይወዳታል እሷም ትወደዋለች ግን ልጁ እሷ ደሃ ስለሆነች ቤተሰብም ስሌላት አፍሮባት ነው በድብቅ ከእሷ ጋር መገናኘት ይፈልጋል
@المعلمةرانيةالسلامة
@المعلمةرانيةالسلامة 4 ай бұрын
ምን አይነት አጣብቂኝ ዉስጥ ነዉ የገባሽዉ አይዞሽ እናት ይህም ያልፋ ል ግን አድ ነገር ማስተዋል ያለብን አድ ሰው ጋር የጀመርነዉ ግንኙነት ፌል ቢያደርግ እኛ ባንፈልገዉም ከሆነ ካልተሳካ ቶሎ ብለን ወደሌላ አንሂድ በብስጭት ብዙ ነገር ላይ እንወድቃል ሰከን ብለን እራሳችንን እናዳምጥ ንደቱንም ፍቅሩንም በሆዳችን ቀብረን ያዝ እናድርግ
@Akielsa
@Akielsa 5 ай бұрын
እንኳን ያለወላጅ አድጋ ይቅርና በቤተሰብ መሀል ፍቅር ተሰቶን አድገን እንኳን ብዙ ስህተቶች እንሰራለን ሁላችንም ያልተናገርነው ብዙ ስህተቶች እንሰራለን 😢 በጣም ነው ያሳዘነችኝ 😢 አይዞሽ
@mehretkassa6041
@mehretkassa6041 5 ай бұрын
በትክክል
@SelamAsefa03
@SelamAsefa03 4 ай бұрын
እውነት ነው😢
@hindiyamohammed6340
@hindiyamohammed6340 4 ай бұрын
የእውነት ታሳዝናለች እኔ የተርዳሁበት መንገድ ከማግባቱ በፊት የነበር የፍቅር ግኑኙነት ስለነበር በሶ ልፈርድ አልቻልኩም እንዴውም የዋህነቶ ነው የታየኝ ግን ንግግርሽን ሳላደንቅ አላልፍም በጣም ግልፅ የሆነ እና ለመርዳት የሚያስችል ንግግር ነው ፈጣሪ ካንቺ ጋር ይሁን
@HaregHaraka
@HaregHaraka 5 ай бұрын
አለም ሰገድ ክበርልን ነገሩ ለመፈርድ ከባድ ነው አስመርምርሽ ግን አባቱን እወቂ እና ተርጋጌ እግዚአብሔር አምላክ ይርዳሽ
@RukiaSeid-n1e
@RukiaSeid-n1e 2 ай бұрын
በጣም ምስኪን ነሽ አላህ ይርዳሽ
@حليمهإبراهيمابراهيم
@حليمهإبراهيمابراهيم 5 ай бұрын
ታሪክሽን የወራሽበት መንገድ በጣም ጎበዝ ነሽ ችሎታ አለሽ ጎበዝ አላህ ይፈርጅሽ
@tizetabelayhun8793
@tizetabelayhun8793 4 ай бұрын
በጣም ጎበዝ አለምሰገድ ብዙ ጊዜ የሴቶች ችግር ይሄ ነው አሁን አሁን ላይ እያየንና እየሰማን ያለነው የልጆች የጤና ችግር ዋነኛው ይሄ ነው ከፖስት ፒል ቋሚ መከላከያ መውሰድ የሚሻል ይመስለኛል ያው ሌላ ጉዳት ከሚመጣ ሴቶች ግን ይሄን በፍፁም ማሰብ ትተውታል
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 5 ай бұрын
እንኩዋንም መቶ አልፈረመ ልጁ የመጀመሪያው ወዳጅሽ እንዲሆን ፀሎቴ ነው
@LilyBekele-u7f
@LilyBekele-u7f 5 ай бұрын
ልክ ነህ አለም ሰገድ እኔም ገጥሞኛል አባቱን አምጪ ተብዬ ብዙ ነገር ውስጥ ገብቼ ነበር።እነሱ እኛ የምናሳድገውን ልጅ አባት ካልመጣ የሚሉን በደንብ ትኩረት ቢሰጥበት!!!!!!!!!!
@senigi530
@senigi530 5 ай бұрын
የወለዳችሁትን የምትክዱ ወንዶች ግን ልጅ አባቱን አይክድም አደል ግን የምትወልዱት ይካዳቹ የዛኔ ህመሙ ያማችሗል
@MeseretGemechu123
@MeseretGemechu123 5 ай бұрын
አለምዬ እንደው ፅናትህ ታድለህ እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጥህ እህቴ አይዞሽ በርቺ እንቺም የዋህ ነሽ እግዚአብሔርም ይረዳሻል
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 5 ай бұрын
አይዞሽ በጣም ቆንጅዬ ጠይም አሳ መሳይ ልጅ ነሽ በርቺ ነገ ሌላም ቀን ነው❤❤❤
@AshenafiAmanuel-wd6tm
@AshenafiAmanuel-wd6tm 5 ай бұрын
er yekunjina agelaletsi😃😃
@ZemzemNesredin
@ZemzemNesredin 5 ай бұрын
ቆንጆዎቹ እንዳይሰሙ
@GizeAlemu-c2u
@GizeAlemu-c2u 5 ай бұрын
እረ 😂😂😂😂😂
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 5 ай бұрын
@@ZemzemNesredin ይስሙ ደስ ይለኛል
@Hiwot19981
@Hiwot19981 5 ай бұрын
መች ቁንጅናዋ አሳሰባት😂😂😂😅
@merodaeyuel6711
@merodaeyuel6711 Ай бұрын
አለም ሰገድ ምርጥ ሰው።ሚዛናዊ ና ማዳመጥ የሚችል ጨዋ።
@nigatberehe6438
@nigatberehe6438 5 ай бұрын
ልክ እንደ እኔ ቤተሰቦች ስንቱን ቻልኩት እ ኛ ሳንድርሽ አግብተሽ መጣሽ ብለውኝ ነበር አሳዘንሽኝ ጌታ ይርዳሽ የኔ እናት
@ClassAbc-b2j
@ClassAbc-b2j 5 ай бұрын
አሌክስዬ መድሀኒአለም ይርዳህ ለህጻኑ ሲባል የምትችለውን እንደምታደርግ ተስፋ አለኝ።
@genetberihun-h4d
@genetberihun-h4d 5 ай бұрын
አለም ሰገድ እንኳን ሰላም መጣህ የድግል ማርያም ልጆች እንኳን ለቸሩ መድሃኒዓለም ወርሃዊ መታሰቢያ ብዓል አደረሳችሁ አደረሰን
@feriotdechasa1606
@feriotdechasa1606 5 ай бұрын
አልስዬ እግዚአብሔር ይስህ የሰው ህመም የሚሰማህ እህት አንቺም እግዚአብሔር ይርዳሽ
@gebeyaabate7817
@gebeyaabate7817 5 ай бұрын
የተመቻችሁ ሰወች ሰርአት ያዙ የተጎዳች በመጀመሪያው ሰው ነው የምትፅፉትን ሀሳብ አሰቡበት
@nonenone3420
@nonenone3420 5 ай бұрын
Don’t worry what goes around comes around Karma is bitch.
@nabiatabeba8640
@nabiatabeba8640 5 ай бұрын
Geta yebrekeh Alemseged u are a very good journalist I appreciate the way u.interview people ❤❤
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 5 ай бұрын
አንዳንድ ወንዶች ጨካኞች አትሁኑ
@Abebehabtu
@Abebehabtu 4 ай бұрын
እውነት በጣም ጎበዝ ጋዜጠኛ አድናቂህነኝ
@almazalemu5229
@almazalemu5229 5 ай бұрын
እጅግ የሚገርመው የዚህ ዘመን ሴቶች ያለእፍረት ያልፍርሀትእንደ ደህና ነገር ከዚህና ከዚህኛው ጋር ተኝቼ እያሉ ያውም በሚደያ ሰያወሩ። ምንም አይመስላቸውም። እንዴት ያለ ዘመን ውስጥ ደርስን እንደጥሩ ስልጣኔ ጉድ ነው
@zezumeke1689
@zezumeke1689 5 ай бұрын
ማርያምን ቆንጆዬ ነሽ ስነስራትሽ እርግት ያልሽ አግዚአብሔር ኡሉን ያስተካክለው
@eyarslaewarkneh4548
@eyarslaewarkneh4548 5 ай бұрын
አይ ሴቶች ፈጣሪ ልቦና ይስጠን ህይወት አልሳካ ካለን እድሜ ለሀረብ ሀገር እዛም እዛም ከማለት ወተን ዝቅ ብለን መስራት መለወጥ ይቻላል የስው ህይወትም በጥብጠን ህይወታችን ከምናበላሽ አለምሰገድ ችሎታህ ትህግስትህ ተባረክ አድማጭ መፍቴ ስጪ ነህ ተባረክ ወድም
@SusuSisay
@SusuSisay 5 ай бұрын
እኛ ሳንደርስባቸው መተውብን ግን እሱዋን የጎዳት እናት አለመኖር ነው
@ZadMubark
@ZadMubark 14 күн бұрын
እባካቹ ሴቶች እናስተውል መጀመርያ ደስተኛ ያረገን ይመስለንና የዘላለም ጰጰት ነው ሚሆንብን
@yenayena8676
@yenayena8676 5 ай бұрын
ጌታ ሆይ ሚስት እያላቸው እያወቁ የፈለገ ፍቅር ቢኖር አብረው የሚተኙትን ማስተዋል ስጣቸው
@SelamAsefa03
@SelamAsefa03 4 ай бұрын
አሜን ይስጠን😢
@ሰናይሰላም
@ሰናይሰላም 4 ай бұрын
አቤት እድል ቢገጥምሽ እና ብትማሪ. አወራርሽ እራሱ ጎበዝ መሆንሽ ያስታውቃል. አሁንም አረፈደም በርቺ!! ልጅ ሲሳይ ነው.
@ፍቅርያሸንፋል-ዐ1ለ
@ፍቅርያሸንፋል-ዐ1ለ 5 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ ሀሉም ያልፈል ለበጎ ነው ምትፈሪዱባት እግዚአብሔር ይፍረድባቹ አቦ
@HHBC.123
@HHBC.123 Ай бұрын
Well said my brother, there shouldn't be any reason that a child should not be able to go to school because of one parent is not in a child's life. I applause the work you do and appreciate you!!! God bless you💚💛❤
@tizuethiopia7894
@tizuethiopia7894 5 ай бұрын
ምትሳደቡ ግን ጤነኛ ናቹ የመጀመሪያ ፍቅርኛዋ ነው ትወደዋለች በቃ የሷ ባዮንም ተሳሳተች ሰራተኛ ደሀ ሜካፕ ስላልተቀባች ነው ምትሰድቧት ለመፍረድ እሩጫ ደህነት ያስድባል ወንዱስ እሱ ጥሩ ስራ ነው የሰራው ጌታ ወይ መጨረሻችን አሳምርልን 😢
@mathewosshifa5569
@mathewosshifa5569 5 ай бұрын
መፍረድ ልማዳችን ነው.!!!!
@AmeAme-c9o
@AmeAme-c9o 5 ай бұрын
በባሎቻቸው የማይተማመኑ ሴቶች በቤት ሰራተኛቸው ይበረታሉ
@SaraBedrSara
@SaraBedrSara 5 ай бұрын
ገና ምንም ሰይሰሙ ከመጀመርያው ናው መሰዳብ የጃመሩት አለህ ልቦና ይስጣን
@TizezewTadese
@TizezewTadese 5 ай бұрын
ማመዛዘን የለ ለመፍረድ ብቻ መቸኮል እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጠን
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta 5 ай бұрын
ደሞ እኮ መጀመሪ ከሷ ነበር ከዛ በኋላ ነው ያገባ ብቻ መጨርሻችን እግዚአብሔር ያሳምርልን😢😢😢
@endale2533
@endale2533 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክ ወንድሜ አለምሰገድ ትክክል ነው እናት ካለች እሷን መቀበል ያለባቸው የኛ አገር ሕግ አንዳንዱ ግራ ያጋባል እጅግ መልካም አገልግሎት ነው እየሰራህ ያለኸው በርታ
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
01:01
DO$HIK
Рет қаралды 3,3 МЛН
The Best Band 😅 #toshleh #viralshort
00:11
Toshleh
Рет қаралды 22 МЛН
It works #beatbox #tiktok
00:34
BeatboxJCOP
Рет қаралды 41 МЛН
GERE EMUN PART 211 | ገሬ እሙን ክፋል 211
52:15
Gere Emun Entertainment ገሬ እሙን
Рет қаралды 77 М.
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
01:01
DO$HIK
Рет қаралды 3,3 МЛН