ስለ ምወደው ነበር የጠበኩት!ካናዳ ያመጣሁት ባሌ ጉድ አደረገኝ ያለችው አትሌት ፋንታዬ ያልተጠበቀ ምላሽ

  Рет қаралды 71,237

SHEGER INFO

SHEGER INFO

Күн бұрын

Sheger Info Media brings, social, economic, and issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Пікірлер: 405
@menbereelias840
@menbereelias840 5 күн бұрын
ደውዬላት ነበር በጣም መልካም ንፁ ልብ ነች! መልካምነቷ ሞኝነት አርጎት he took advantage አይዞሽ እህቴ ከ እግዚአብሔር ጋር ህይወት ይቀጥላል ።
@arditube7340
@arditube7340 5 күн бұрын
Exactly
@jesusking3536
@jesusking3536 5 күн бұрын
Enanm endesua new yetechawetebgna hiweta hiwetu new wendoche hulm and nachew wshetamoche
@HaymanotHailu-of5mb
@HaymanotHailu-of5mb 5 күн бұрын
ምን ታቃጥሪያለሽ.በጣም.ዝም.ስለምትል.ከተናደደች አሥቢዉ
@beletuyadeta4662
@beletuyadeta4662 5 күн бұрын
በርግጥ ካናዳ ፕሮሰስ ሰታደርጉ ብዙ መረጃ ይጠይቃሉ የለ መረጃ እዚህ ምጣት አይቻልም ወሽካታ ነገር ነው አይዞሽ እህቴ በርቺ❤
@eatcucumberwell6818
@eatcucumberwell6818 5 күн бұрын
@@menbereelias840 እሱም ጋር ደዉለሽ ብታዋሪዉ ጥሩ ሊሆን ይችላል: ማንም ሰዉ እኔ ጥፋተኛ ነኝ አይልም: የሰለጠነ ሀገር ላይ ፍርድ አለ እዛዉ ይካሰሱ: በማታዉቂዉ ነገር ላይ ግን ለአንድ ወገን መፍረድ ጥሩ አይደለም
@Gombet25
@Gombet25 5 күн бұрын
መሲዬ 100% ይቺን ሴት አምናታለሁ በblack market ብር ስትልኪ ደረሰኝ አይኖርሽም ደሞ ምንዛሬው ከፍ ይላል እና ሰው መላክ የሚመርጠው በ black market ነው የአ.አ ሰውዬ ነው ወደሱ transfer የሚያደርግለት
@rahelligedion511
@rahelligedion511 4 күн бұрын
@@Gombet25 Why she used black market to sent money ? This is look like money laundering I am living in sweden i used send money But I used wester uninon
@abebageneti3822
@abebageneti3822 5 күн бұрын
አይዞሽ እህቴ እግዛብሔር ላንቺ የተሻለ ያዘጋጅልሻል ከአነጋገርሽ ታስታዉቂያለሽ የጨዋ ልጅ ነሽ
@BerhanGebra-tx8xf
@BerhanGebra-tx8xf 5 күн бұрын
ደምርኝ
@ወለተፃድቅነፃነት
@ወለተፃድቅነፃነት 5 күн бұрын
አይዞሽ አንቺ ፀልይ ድንግል ማርያም የራስሽ የሆነ ሰው ትስጥሽ በልጅም ትባርክሽ
@romanurga5755
@romanurga5755 5 күн бұрын
ጀግና ሴት ነሽ የእውነት አምላክ ይፈርድልሻል
@saranathan2294
@saranathan2294 5 күн бұрын
የኔ እናት አይዞሽ እሱ መስሎት ነው ነገ ፈጣሪ የተሻለ ነገር ይሰጥሻል።ካናዳ ሰው ማምጣት ቀላል አይደለም አውቀዋለው ።እግዚአብሔር አምላክ ይፍረድብክ የሳን ሀቅ አያስበላክ መድሀኒያለም move on እህቴ ነገ የተሻለ ነገር ይሰጥሻል😢
@FatimaHussen-s5r
@FatimaHussen-s5r 4 күн бұрын
እህቴ ፍንትሽ አላህ ይርዳሽ አንቺ ማለት ምስኪን ንጹህ ልብ ያለሽ መልከ መልካም ሴት ነሽ ❤❤❤❤
@astergizaw6
@astergizaw6 5 күн бұрын
I feel so sorry for this woman so kind and innocent to me. I want to cry really
@Ritam432
@Ritam432 5 күн бұрын
መሲዬ የኔ ውድ የስንቱን እንባ ወደ ሳቅ መለስሽ ዛሬ እህቴን ችግሩዋ ሙሉበሙሉ ባይቀረፍም ስትስቅ በማየቴ ደስ አለኝ።መሲ ከነቤተሰብሽ እግዚአብሄር ከለላ ሁኖ ይጠብቅሽ።🙏🙏🙏🙏❤❤❤
@BerhanGebra-tx8xf
@BerhanGebra-tx8xf 5 күн бұрын
ደምርኝ
@frahiwotkassa6646
@frahiwotkassa6646 5 күн бұрын
እውነተኛ ስው ከሆንክ እንድእሱዋ ግልጽ ብለህ ቅረብ የምትሉ ድምጽ ስጡ በማርያም
@amourgagnetoujours
@amourgagnetoujours 5 күн бұрын
ምን ያደርግልሻል መልኩ? የሚያውቁ ያውቁታል
@JAsperEudaimonia
@JAsperEudaimonia 5 күн бұрын
የማርያምን ስም ለአንቺ የወሬ ሱስ አትጥሪ።
@HanaDoha-t6w
@HanaDoha-t6w 5 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂lementedebek​@@amourgagnetoujours
@sawatube
@sawatube 5 күн бұрын
ለምን ብሎ ይወጣል ሂወት ቀጣይ ነው ላይፉ እንቅፋት ማድረግ አይፈልግም ።እስዋ መብታ ነው እሱ ግን ግዴታ የለውም
@elsa3589
@elsa3589 5 күн бұрын
​@@sawatubeግዴታ አለበት በጋብቻ ላይ ጋብቻ በማድጉ ብቻ ይከሰሳል በውሸት
@mastewalgetahun4025
@mastewalgetahun4025 5 күн бұрын
መሲ እንዴት ነሽ?ስለምታቀርቢልን ማስተማሪያ ነገሮች ሁሉ ከ❤አመሰግንሻለሁ ፣በፈንትሽ ዙሪያ ከሰማሁትና ከማቃቸው ነገሮች ሳልናገር ማለፍ አልፈለኩን እና ታሪኩ ቆየ ከሰማነው በተለይ እኛ በምንኖርበት ቶሮንቶ ከተማ የማይሰማ፣የማይታይ ጉድ የለም የሚገራርም ታሪክ በያንዳንዱ ቤት ማለት እችላለሁ ያለው፣እስከ መገዳደል ድረስ እና የፈንትሽን ታሪክ ለኛ አዲስ ባይሆንም ሁሉም ነገር ካለቀለት በኅላ እዚህ መምጣቱ ገርሞኛል እሶ በተናገረችው ላይ ምንም አላልኩም ምክንያቱም ስለምናቀው ምንም ለውጥ የሚመጣ የለም በሚለው ሁሉም ከረፈደ ምንም ልታደርግ የምትችል ስላልመሰለኝ ፣ምክንያቱም ማስረጃ ከሌላት ምን ታደርጋለች?ሁሉንም ነገር እሱ አስተካክሎታል ፣ ግን የሱን ውሸት ስሰማ በጣምከ❤ተናድጀበታለሁም 😢አዝኘበታለሁም። ታሪኩ ከኢትዮጵያ የሚያውቆቸው ሰወች እሱ እሶን ከመጀመሪያውም የቀረባት በሩጫ ሌላ ሀገር ሄዳ ታሳልፍልኛለች ብሎ ነው፣በጎደኝነት አብረውም ይኖሩ ነበር የሚጠራቸው ታቦቶች ከሰፈራቸው ቅርብም ስለነበሩ ነው መዳኒያለምና ኪዳነምህረት ፍርዱን ይስጡ😢 ከዚህ ከመጣችም በኅላ እሶ እንደተናገረችው ሸልተር ሆና የሰራችውንም ባጠቃላይ የምትልክለት ገንዘብ ያው በጥቁር ስለሚላክ ማስረጃ የላትም ለዛ ነው ማስረጃ ታምጣ የሚለው እንደማታመጣ ስለሚያቅ ብቻ ብቻ በጣም ብዙ ሰው ተናዶበታል ያደረገው ሳያንስ ሚዲያ ላይ ወጦ ሽምጥጥ ማድረግ ተገቢ አይደለም 😢የተናገረችውን ሁሉ አድርጋለት ፣ታይላንድ ሁሉ ለማርገዝ አስባ ሄዳ ብቻሽን ይከብድሻል እኔ ስመጣ እያለ ያለ ልጂ አስቀራት፣ገንዘቦንም ጨርሳ ከምንም ሳትሆን የቀረች፣ብዙ ሰው መናገር የማይፈልግ ብዙወች ተይ አይሆንሽም ልጂ ስትባል አልሰማችም፣ ሴት ይዞል ወልዶል ሁሉንም ነገር በቅርብ ካሉ ጎደኞቿ ብትነገር አልሰማም ብላ አመጣችው ፣ኑሮውን አስተካክሎ ጥሏት ላሽ አለ ፣ሚዲያ ላይ የማይወራ ጉድ ነው ያለው ልጂ ፣የተናገረው ሁሉ ሀይለኛ ናት ከሚለው ውጭ ሁሉም ውሸት ፣እንዴት ሰው በዚህ ልክ ይዋሻል ፣እኔ በበኩሌ ከ❤ አዝኘበታለሁ እንዴት በለፋችበት ገንዘብ ይክዳታል ባልነቱን አታስገድደውም ግን ግን ያላቸውን ንብረት በፍቃደኝነት አምኖ ራሳቸው በውስጥ ቢከፋፈሉ ጥሩ ነው ባይ ነኝ በፍቃደኝነት ካልሆነ እንዴት ይሆናል?ገንዘብ የምትልክ በጥቁር የገዛው ራሱ ሶ እሶ ከዚህ በጠበቃም ይሁን ኢትዩጺያ በጠበቃ አይሆን በጋራ አልተገዛ ፣ማስረጃ ከሌለ እንዲህ ተበልቶ መቅረት ነው።ሴቶች ሆየ እንዲህ ከመሆን ያድነን የሚነግሩንን ሰወችም ከግራ ከቀኝ ሁሉንም ማየት ማመዛዘን ተገቢ ነው፣እላለሁ ቢዚ ሁኘ ነው ብሎ በድምፅ ብቻ መውጣቱን ነገር በጣም ነው ያሳቀን ብዙ ሰወች እዚሁ እኛም እየኖርን እንዲህ ባትሸመጠጠን ጥሩ ነው አስበህበት ከወጣህ አመቻችተህ በቢዲዩ መውጣት ትችላለህ ፣የውሸቶችህ ልክ ቅጥ አጣ እና መሲየ ከሞላ ጎደል ይህ ነው በአጠቃላይ ልጂ ጊዜዋንም ገንዘቦንም ጨርሶል ግን ምን ይደረጋል ችግሩ እሱ ነው ሶ ሲነግሯቸው የማይሰሙ አሉ ብዙወች እንደዚህ ከመሆን ቀድማችሁ መባነን አለባችሁ፣ፍቅር ባንድ ወገን ብቻ መሆን የለበትም ተሳስቦ መኖር ካልተቻለ ጊዜንም ገንዘብንም ሳይጨርሱ በሰላም መለያየት ባይ ነኝ
@afomibelen8123
@afomibelen8123 5 күн бұрын
እውነት እዳላወራ ገብቶኝ ነበር ጌታን ታሳዝናለች እልቴ እኝ ስደት ላይ ያለን ሰዎች ክሳችንን ወድ ላይ ነው ሰው ምን ይጠቅማል ከንፈር ነው ሚመጠው በማርያም ከጎኗ ሁኑ
@jesusking3536
@jesusking3536 5 күн бұрын
Dros wendoche kehadiwoche laboche achebrbariwoche
@jesusking3536
@jesusking3536 5 күн бұрын
Ena temesasay tarik ezi UK wst aqalew negeru bebal seim bat tegeza brun areb bat serta betqur brun yemtsetew meist neche mist sataq agerbat hado mist ageba eiha betaweqea gza mst ebatu yenanew stl yelem yenanew bemalet simagetu yesraw gebina wechi tasba ebat yemigezabet endalalew taweqea esua demo yemtaserat Areb stamet endaserachat snt endemtkeflat debdaba tsafechelat keza esu endemaygebaw ebatu lesua endemigeba teferedelat wrdetegnawa 2mistna balyew afrew qeru ybalal Ahunm bihon btqur yemtlkbet sew bitebaberat bedebdaba telephone yetedewawelubetn eredat neber eiha buda
@ኢትዮጲያአገሬ
@ኢትዮጲያአገሬ 5 күн бұрын
በትክክል ለቤተስቦቻችን ብንኖር ይሻላል ከንደዚህ አይነት ወሮ በላ እግዛብሔር ይጠብቀን❤❤❤
@damentesdemntes9602
@damentesdemntes9602 5 күн бұрын
@@ሰላምይሁን6Ye Leba Tewekaye Ayehune Bezi Zemen Wendeme Ayebedelem Beye Alasebem Xeruwoch Be Xate Yemiqoxeru Endale Hulu Ok Lemen Zare Alemexame Texereto Face To Face Ayenegagerum?
@yanesima6416
@yanesima6416 5 күн бұрын
She is telling the truth
@meserat1627
@meserat1627 5 күн бұрын
ፍትህ ከእግዚአብሔር ነው
@BerhanGebra-tx8xf
@BerhanGebra-tx8xf 5 күн бұрын
ደምርኝ
@woine123
@woine123 5 күн бұрын
በሀሰት ከሆነ የማለው! ሴትየዋን ሳይሆን እራሱን ነው የጎዳው:: መሀላ በጣም ከባድ ጉዳይ ነው:: ሲደርስበት ያውቀዋል አይቀርም:: የነገው ህይወት ይበልጣል:: ሰው ይገናኛል! ይለያያል!! ያለ ነው:: ለግዜው ቢያበሳጭም ቢያሳዝንም ! ህይወት ግን ይቀጥላል !! እንዲያውም በሀቅ ከተበደልሽ: የተሻለ መልካም እድል ይገጥምሻል:: እንኳንም ቀረብኝ ነው የምትይው:: ዋናው ለትምህርት ይሁንሽ ድጋሚ እንዳትሳሳች ተጠንቀቂ:: እና በፀሎት በርቺ::
@marmedia-ly3nx
@marmedia-ly3nx 5 күн бұрын
የሚያሳዝነዉ የፍቅር መጨረሻዉ እንደዚህ ሆኖ ማየት ነዉ። እዉነቱን የሚያዉቀዉ ፈጣሪ ብቻ ነዉ🤔
@miminigussie2794
@miminigussie2794 5 күн бұрын
This was not love it was business He took advantage of her
@እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ
@እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ 5 күн бұрын
እግዚሐብሔር መልካም ነው በመከራ ግዜ መሸሸጊያነው ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ብለሸ እለፊ ❤❤❤እግዚሐብሔር የተሻለ ይሰጥሻል ማማ❤
@BerhanGebra-tx8xf
@BerhanGebra-tx8xf 5 күн бұрын
ደምርኝ
@felekelembebo5735
@felekelembebo5735 5 күн бұрын
አይዞሽ ፋንታዬ የአንችን የዋህነት፣ቅንነት ተጠቅሞ ጥቅም ለማጋበዝ የፈለገ ሰው ነው የህግ ምክር ልሰጥሽ ዝግጁ ነኝ።
@jesusking3536
@jesusking3536 5 күн бұрын
Please erdat
@meazazeleke1424
@meazazeleke1424 5 күн бұрын
Please, helping her! She is very innocent and kind!
@meazazeleke1424
@meazazeleke1424 5 күн бұрын
She is very inn and kind! May God helps you! I knew, he was using advantage!
@emanjimma730
@emanjimma730 5 күн бұрын
Erdat melkaminat le ras new wondime
@demwezeassefa5221
@demwezeassefa5221 4 күн бұрын
ሀቃ አይሂድባት አግዛት የጋራ ነገር ይካፈሉ
@hanamarew
@hanamarew 5 күн бұрын
እውነቱን እግዚአብሔር ያውጣላችሁ።
@speakmytruth
@speakmytruth 4 күн бұрын
It is great to see your smile. God will heal you 🙏keep Praying
@fetleworkwakessa4434
@fetleworkwakessa4434 5 күн бұрын
አይዞሽ ፋንታዬ ሁሉንም እግዚአብሔር ያስተካክለዋል መድሀኒአለም ይፈርድበታቴ ።
@GiGi-yr8ei
@GiGi-yr8ei 5 күн бұрын
የኔ እናት አይዞሽ ሁሉም አላፍ ጠፊ ነወዋናው በህይወት መኖሪሽ ነው ውድ የእትዮጵያ ልጆች ስለስፀናናቾት ተበርኩ
@TsehayneshTeklu-rl4iw
@TsehayneshTeklu-rl4iw 5 күн бұрын
ጎበዝ ሲት ነሽ በርቺ። እሱን ግን ጥግ አድርሽው። ፍትህ ያለበት ሀገር ነሽ።
@samiashariff7120
@samiashariff7120 5 күн бұрын
She is very cool and decent . Where she used to make hawala, they can print it for her Canada immigration they will help her
@azebgera8601
@azebgera8601 5 күн бұрын
ምሰኪንነትሸን አይቶ ነው የተጫወተብሸ በጣም ያሳዝኔል 😢
@alemkebede5848
@alemkebede5848 5 күн бұрын
የምትገርም የዋህ ሴት እሱ ግን በደብ ዋሽቷል እውነተኛ ቢሆን ጥሪ መሲ ስታቀርብለት ይቀርብ ነበር ባለፈው ብያለሁ ማህላ የሚያበዛ ሰወ አላምንም እህቴ እውነትን የያዘ ሰው ወድቆ አይወድቅም የእውነት አምላክ ከአንቺ ጋር ይሁን የትራፊክ መብራቱ ጉዳይ በጣም አዝናንቶኛል።
@eatcucumberwell6818
@eatcucumberwell6818 5 күн бұрын
ሳያዩ ከሚፈርዱ ይሰዉረን
@shebamednic3386
@shebamednic3386 5 күн бұрын
Ethiopians why don't you wait before you judge the person....
@genettesema8908
@genettesema8908 5 күн бұрын
ይህቺ ሴት ምስኪን ገራገር ልብ ያላት ሴት ናት እሱ ግን እሷው አምጥታው ይህንን ያህል መኩራራቱ ያሳዝናል አፈ ቅቤ ልበ ጩቤ አይነት ነው ሰውዬው እሷ እርር ድብን ማለትዋ በፊትዋ ላይ ይታያል እውነትም አላት እሱ ግን እውነት ቢኖረው ዛሬ ስትጠሪው መሲ ይመጣ ነበር እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ ነገም ሌላ ቀን ነው መልካሙን ሁሉ ይግጠምሽ።
@ቦጋለመብራቱ
@ቦጋለመብራቱ 5 күн бұрын
ሰው የዘራውን ያጭዳል ይላል መፅሐፉ እና ማን ምን እንዳደረገ የሚያውቀው አምላክ ያያል ሰውየው ጮሌ ነገር ነው ለመፍረድ ግን ከብዶኛል ልቤ ግን ወደሷ ያደላል።
@ruthymeglas
@ruthymeglas 5 күн бұрын
95% ሰውየው ውሸታም ነው፣ ሴት ልጅ በዚህ ልክ ስትሆን ነገ ህይወቴ ትዳሬ ይሆናል ብላ ስታስብ ነው፣ ግጭት ይኖራል፣ ውሸቱ ደግሞ ዛሬ ያልቀረበበት ምክንያት ራሱ አንድ ምስክር ነው፣ ይሄንን ካነበብክ ወንድሜ እመነኝ ልጆችህ ላይ መጥፎ ነገር እያስቀመጥክ ነው፣ የሷ ንብረት ቅርስ አይሆንህም ትተኸው ነው የምትሄደው፣ ይቅርታ ጠይቃት ጥፋትህንም እመን ያለምንም አስቀረሀት፣ ሌላ አግብታ እንዳትወልድ ኑሮዋን እንዳትኖር😢
@Temesgen-m9n
@Temesgen-m9n 5 күн бұрын
👌👌👌🙏🙏🙏
@Hahahuhu-p5j2010
@Hahahuhu-p5j2010 5 күн бұрын
የእዉነት በጣም አዝኛለሁ እዳቺአይነት የዋህ ሰዉ ለደዚአይነት ምላጪ ከሀዲ እ/ር ይፋረድሺ እህቴ
@YezgetM
@YezgetM 5 күн бұрын
የዋህነትሽን ተጠቀመብሽ በመጨረሻም ወረወረሽ ያሳዝናል ሲጀመር የአንቺ ታይፕሽ አልነበረም
@YeshiTefera-n4r
@YeshiTefera-n4r 5 күн бұрын
አይዞሽ እህታችን ሰዉ የዘራዉን ነዉ የሚ ያ ጭደዉ አነጋገረሸና እርጋታሽ ማንነትሽን ያሳያል ይህ በዚህ ዘመን ያለ ሰዉ እንደሆን ወርቅ ስታበድሪዉ ጠጠር ጤፍ ላበደረ ጠጠር ነዉ ከሁሉ ያደነኩሽ የእግዚአብሄር ን ስም እንኳን ለመሀላ ለመጠቀም አለመጥራትሽ በጣም መታደል ነዉ ዛሬ ሰዉ ለእዉነቱም ለዉሸትም የእግዚአብሄር ን ስም በከንቱ ስነጠራዉ ነዉ የምንዉለዉ እግዚአብሔር አሁንም ከፍ ያድርግሽ
@elsabethwube9984
@elsabethwube9984 3 күн бұрын
እህቴ ሰላምሽን ጠብቂ እሱ ምላስ አለው አስጠንቁሎብሻል።ዋጋውን ያገኛል።
@abebageneti3822
@abebageneti3822 5 күн бұрын
እሱ ችግር ያለበት ሰዉ ይመስላል ምክንያቱም ራሱን ይደብቃል እዉነተኛ ሰዉ ከሆንክ እስቲ ራስህን እንደሷ ግልጽ አድርግ
@sawatube
@sawatube 5 күн бұрын
ለምን ካልፈለገስ እነዴ
@chelseafc2862
@chelseafc2862 5 күн бұрын
@@sawatube Why are you trying to protect the mafia?
@tsiontsion2408
@tsiontsion2408 4 күн бұрын
Why do you stand by a thief and a wrongdoer?​@sawatube or are you that guy?
@sawatube
@sawatube 4 күн бұрын
@@chelseafc2862 ኖ ፈራጅ እግዚአበሔር ነው እውነቱን በውስጣቸው ነው ያለው ሴት ስለሆንሽ ሴትዋ ማገዝ ወንድ ስለሆንኩ ወንዱን ማገዝ ትክክል አይደለም እስዋ አታለለኝ አለች እሱ አላታለልካትም አለ የማን እናምናለን ፍርዱ ለጌታ
@godislove5271
@godislove5271 5 күн бұрын
Please be strong, sister, and ignore him forever. 💙
@jesusking3536
@jesusking3536 5 күн бұрын
Already she is ignoring him but she wants her Home and car.
@seifem2282
@seifem2282 5 күн бұрын
ሁላችንም ለሀገራችን አምባሳደር ነን ያንቺ አመርቂነው በርቺ፣ ተበራቺ ።
@lenasweet123
@lenasweet123 5 күн бұрын
Awo Canadan Egziabhar yibark God bless Canada
@SelamTasefa
@SelamTasefa 5 күн бұрын
እግዚያብሔር የእውነት አምላክ ይርዳሽ ❤አይዞሽ እህቴ !
@IBRAHIMMEDINA-g5c
@IBRAHIMMEDINA-g5c 5 күн бұрын
አይ እህቴ አይዞሽ አሁን ላይ ወንድ በሴት ልጅ ተጠቅሞ ከከበረ በሗላ የነበረበትን ይረሳል: አይዞሽ እሱ ቢከዳሽ ፈጣሪ አይከዳሽም: ጊዜ ብቻ ነው የስራውን ያገኛል : ልክ ብለሻል አንድን ሰው ብረሶስ አድርጎ ማምጣት ቀላል አይደለም የደረሰበት ነው የሚያውቀው እህቴ እኔም እንዳች ተፈትኝለሁ በገዛ ገንዘቤ ጠላቴን ገዛው ..😢አንቺ ብቻ በርቺ ጌታ ይከፍልሻል ከጥሩ ሀገር ነው ያለሽው ሰርተሽ ተቀይርሽ አድገሽ አሳይው ይቆጨዋል
@EyzakAbrham-vb7hh
@EyzakAbrham-vb7hh 4 күн бұрын
Teru hasabe new❤
@NetsanetGirma-21
@NetsanetGirma-21 5 күн бұрын
የሴቶች ልብስ ስብራት💔 መቼ ይቆሚ ይሆን ሁሌም ማዘን እግዚአብሔር አንድ ቀን ልባችን ይጠግን ይሆናል አይዟችሁ እህቶቼ ሁሌ ንጹ ልብ ይኑራችሁ እግዚአብሔር ለወንዶችም ልብ ይስጣች ሁሉም ወንዶች አንድ አይደሉም መልካም ወንዶችም አሉ።
@BerhanGebra-tx8xf
@BerhanGebra-tx8xf 5 күн бұрын
ደምርኝ
@MeseretMesi-ol3se
@MeseretMesi-ol3se 5 күн бұрын
Be strong my sister
@godlover7602
@godlover7602 5 күн бұрын
አይዞሻ እህቴ በርች በህግ ግን ገንዘብሻን አሥመልሻ ከቴዳሩ በላይ የማገጠው ደሞ ቅጣት አለበት ለአመታትም የጠብቅሻበትን መክፈል አለበት ሎየሮች ይሁን ያውቃሉ
@viva8589
@viva8589 5 күн бұрын
መረጃውን ከላክሽበት ቦታ ማውጣት ትችያለሽ
@elsa3589
@elsa3589 5 күн бұрын
በblack ስለሚላክ እዚህ ያሉት እሺ ብለው አያወጡም
@ሰፊናስ
@ሰፊናስ 5 күн бұрын
​@@elsa3589ኣይደለም የተወሰነ ለመሴ ማስረጃ ልካለች የቀረ እሱ ቀዳደው እንጂ በህጋዊ ነበር የምትልከው የነበረችው
@aklilumoges8088
@aklilumoges8088 6 сағат бұрын
በጣም አጭበርባሪ እራሱን ወዳድ የሆነ ሰው ነው እህቴ ፈጣሪ እንኳን ገላገለሽ እሱ የስራውን ከፈጣሪ ያገኛል የሚገርመው የምህላው ብዛት
@ZainabDibabaHaile
@ZainabDibabaHaile 5 күн бұрын
ሁሌም ሳቅ የኔ እናት አይዞሽ አላህ ይርዳሽ ህግ ያለበት ሀገር ነዉ ያለሽዉ
@BerhanGebra-tx8xf
@BerhanGebra-tx8xf 5 күн бұрын
ደምርኝ
@አሜን-መ3ዘ
@አሜን-መ3ዘ 5 күн бұрын
እህቴ እግዚአብሔር መልስ አለው ይዘገያል እንጂ የማይመለስ የሴት ልጅ እድሜ ይፍረድበት ለዚች አጭር እድሜ. ሴት ወልዶ ይሆናል ይፍረድበት
@AwetMesginaSnkey
@AwetMesginaSnkey 5 күн бұрын
Weyy yesat lij mekera yegermal ❤❤❤❤
@emanjimma730
@emanjimma730 5 күн бұрын
አላህ ይርዳሽ ያኔ እህት ይጊዜ ጉዳይ ነው አላህ ይፍረደለ 💔😢😢
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 5 күн бұрын
ሰውዬው የዚህችን ሴት ቤትና መኪና መልሶ መስጠት አለበት።ለዚህ አጭር ህይወት ንትርክ ውስጥ መግባት ጥሩ አይደለም።ለህሊናም አይጠቅምም።በፈጣሪ ፊትም ቅጣት ያስከትላል። 👹👺👹👺👹
@TigistA-c4r
@TigistA-c4r 4 күн бұрын
አለ እግዚአብሔር አለ የዘራውን ያጭዳልእግዚአብሔር ይበቀለዋል አይዞሽ
@Fre-v4o
@Fre-v4o 3 күн бұрын
እህቴ እግዚአብሄር የጁን ይስጠው የጊዜ ጉዳይ አይዞሽ
@bimeshimynegal2725
@bimeshimynegal2725 4 күн бұрын
መረጃውን ብር የምትልኪበት ቦታ ኮፒ ማድረገረገ‍እ ትችያለሽ !! የኔ እናት አይዞሽ እግዚአብሔር እጥፍ አድርጎ ይመልስልሻል እመኚኝ !!
@FikrteBekele
@FikrteBekele 4 күн бұрын
የእግ/ር ቅጣት ይበልጣል። መጠበቅ ነው። አይዞሽ እህቴ።
@abeldesta6546
@abeldesta6546 5 күн бұрын
አንድ በጣም ያልገባኝ ነገር አለ የሰለጥነ ሃገር ህግ ያለበት ገንዘብ ባይኖር እንኩአን መንግስት የነፃ ጠበቃ ሳይቀር ያመቻቸበት ሃገር ቁጭ ብሎ እንዲህና እንዲህ እያሉ በየሚዲያው እራስን ማስጣት ምን እሚሉት ነው በእውነት በእውነት እማይገባኝ ነገር በርግጥ መልካም ጎኑ ለዩቱበሮቹ የወሬ እርስ እየሰጡ የገቢ ምንጭ መሆኑ መልካም ከዛ ውጭ ግን ፋይዳው የእውነት የእውነት ግልፅ አልሆነልኝም
@Meski-or8ln
@Meski-or8ln 5 күн бұрын
ከታሪካቸው ሌላው እንዲማርበት ይመስለኛል
@tsigenigatu3922
@tsigenigatu3922 5 күн бұрын
​@@Meski-or8lnኢትዬጽያ ውስጥ ምን ያልተደረገ ነገር ኖሮ ነው ለትምህርት የሚባለው። ገንዘብ መጭበርበር እንኳን በካናዳ በሚኖር ሰው ቀርቶ ምስኪን እህቶቻችን አረብ አገር ሄደው ገንዘባቸውን በባል፣ በቤተሰብ፣ በአሰሪም ጭምር ይበሉ የለምን። ይህቺ ሴት በሰለጠነ አገር እየኖረች በህግ ጉዳዬን መጨረስ ስትችል ለምን ሚዲያ ላይ ትወጣለች። የመጀመሪያም የመጨረሻም አትሆንም ይህ ያለ ነው አይቆምም ገንዘብ ጥሩም መጥፎም ነው ያሳስታል።
@elsa3589
@elsa3589 5 күн бұрын
ኢትዮጵያ ለሆነ ነገር ካናዳ ጠበቃ እንዴት ይሆናል
@tsehayserur6120
@tsehayserur6120 5 күн бұрын
አዎ ልክ ነው ግን ሰው እንዲማርበት ነው ሲመስለኝ😊
@ሰፊናስ
@ሰፊናስ 5 күн бұрын
የካናዳ ህግ በኢትዮጺያ የሆነው ድርጊት እንዴት ነው ጠበቃ የሚያቆሙላት ለመሆኑ በደንብ ኣዳምጠሻል?
@sonia-ee9er
@sonia-ee9er 5 күн бұрын
በ canada ስንት ወንድሞቻችን በሴት እንደሚሰቃዩ እናውቃለን ሐገሩ ለሴቶች በጣም ያዳላል😢
@dejenekebebew
@dejenekebebew 5 күн бұрын
Fantaye ewnet mechem atitefamina ayzosh Egziabher ewnetun yawtalish .
@FatimaHussen-s5r
@FatimaHussen-s5r 4 күн бұрын
የኔ የዋህ ፍትህ የኔ ሀይማኖት የሴትን ና የሚስክንን ሀቅ ከባድ አድርጎታል እሱ የአለማቱ አላህ ይፍርድልሽ ❤❤❤❤❤ መሲ የኔ ፍቅር የኔ ቆንጆ ከልብ እወድሻለው ❤❤❤❤❤እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥህ ❤❤❤❤❤❤❤
@Aberit
@Aberit 5 күн бұрын
የኔ ምስኪን ጠንከር በይ እሺ
@TirsitAbebe-o7w
@TirsitAbebe-o7w 5 күн бұрын
Life is short , atcheneki, Fetari kewenet ga new, Egziabher ale kezufanu, yiferdall ayferdim atibelu❤
@Amen-y12
@Amen-y12 5 күн бұрын
አይዞሽ እህቴ እሱ ክፋቱ የዘራው ያጭደዋል በግዜው እግዚአብሔር አለ።
@rosem4090
@rosem4090 4 күн бұрын
Ayzosh ehete e/r yejun yesetewal… you’re beautiful… heyweteshn ende adis gemri ❤
@GenetKokebe
@GenetKokebe 5 күн бұрын
ሠውዬው መጀመሪያ ያሥታውቃል ሞላጫ ሞሖኑ ያሥታውቃል ካሓዲ ነገር ነው 😢 እግዚአብሔር ከተጎዱት ጋር ነው ካናዳ ገዘቡን እንዴት እንደምናመጣው እንደ ሠው አደለም እኮ የምንኖረው በሠኣት ኣይተኛ በሠኣት አይበላ እውነት ይፈረድብሕ የሖንክ ጩሉሌ
@shalomkiflay8659
@shalomkiflay8659 5 күн бұрын
አይዞሽ ጌታ ይፈርድልሻል
@እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ
@እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ 5 күн бұрын
የተፈጥሮ ውበትሸ የሚደነቅ ነው ❤
@medinahusean8947
@medinahusean8947 3 күн бұрын
ጠንካራ ውኝ ወንድ ቢሄድ ወንድ ይመጣል እርሽውና እራስሽን ቀይረሽ አሳይው አትለፈሽፈሽለት ደግሞ ቆንጆ ነሽ❤
@umuevanaevana
@umuevanaevana 5 күн бұрын
ዛሬ አደኛ ነኚ አሀቶቼ ደመሩኝ በ ማርያም ❤️😍❤️😍😍😍
@abpower7942
@abpower7942 5 күн бұрын
Demerkush 🎉
@umuevanaevana
@umuevanaevana 5 күн бұрын
@abpower7942 ❤️❤️❤️
@tigetad5649
@tigetad5649 5 күн бұрын
መጀመሪያም እራጭ መሆንሽ አውቆ ሊጠቀምብሽ ነበር ተጠቀመብሽ አሁን አንቺ ማድረግ ያለብሽ በህግ ጠበቃ ይዘሽ ንብረትሽ ጠይቅ ማስረጃ ስላለሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ!!!!
@TsiTsi1111-h8u
@TsiTsi1111-h8u 5 күн бұрын
Exactley
@agereneshenate7562
@agereneshenate7562 5 күн бұрын
Tikikil Atinto new
@ወለተፃድቅነፃነት
@ወለተፃድቅነፃነት 5 күн бұрын
የሴትን ላብ የሚበላ አይለፍላቸው እግዚአብሔር ያጋልጠው
@TizitaDuresa-d8f
@TizitaDuresa-d8f 5 күн бұрын
ልክ ናት process ሲደረግ ከዶክመንቶች አንዱ ገንዘብ የላከችበት አንዱ ነው
@nigatukeleli9127
@nigatukeleli9127 5 күн бұрын
God is great don't give up
@ልቤበእግዚአብሄርፀና-ወ4ደ
@ልቤበእግዚአብሄርፀና-ወ4ደ 5 күн бұрын
Ayzsh ewnetn yeza new endez yemtaweraw egzabher yeferdal berch yalfal hulum❤❤❤
@hageraethiopia513
@hageraethiopia513 5 күн бұрын
አይዞኝ የሌባ አይነ ደረቅ ነውና ለበጎ ነው ❤
@FatimaHussen-s5r
@FatimaHussen-s5r 4 күн бұрын
እኛም እንወድሻለን
@TsiTsi1111-h8u
@TsiTsi1111-h8u 5 күн бұрын
ሚስት ኣይደለችም አያለ የካናዳ መንግስት ባል ብሎ መሰለኝ ያመጣው አግዛቢር ይከፍልሻል ኣይዞሽ ከውሸታም ባል ይሰውረን❤❤❤❤
@aschalechtesfaye4687
@aschalechtesfaye4687 5 күн бұрын
በፊት ባደረገችው ቃለመጠይቅ እየተናድኩም እያዘንኩም ነበረ አሁን ግን የምር አሳዘነችኝ ምንም ብታጠፋ እንኳን እንዲህ አይነትን ሰው ማስከፋት ቀጣይ ህይወን የሚያሳምር አይመስለኝም ። አንቺ ግን በርቺ አይዞሽ 🙏
@hirutgirma3499
@hirutgirma3499 5 күн бұрын
ደረሰኝ ቢቀደድም ስቴትመንት የየአመቱን ማስወጣጥ ይቻላል ሀቅ ካለሽ
@eyobg.urgessa589
@eyobg.urgessa589 5 күн бұрын
Diaspora be tiqur new silik yekerem statement emibal neger keyet yimetal
@zufantesfaye6566
@zufantesfaye6566 4 күн бұрын
ayizosh yene enat egziabher ale esu yiferdahal
@ketemawelde7793
@ketemawelde7793 5 күн бұрын
እውነቱን እግዚአብሔር ይወቀው ግራ የሚያጋባ ነገር ነው እሡ ፈጣሪ ይፍታው ።
@Yekrta-LLB
@Yekrta-LLB 5 күн бұрын
ልክ ነሽ እግዚአብሔር ይወቀው ግን በጥቁር ሰለሚላክ ማግኘት አይቻልም ሰለዚህ ከዬት ታገኘውአለች /ግን እረ ወንዶች ምን ይሻላችኋል እረ እናት (ሴት)እንደወለደቻቹ አስቡ /ሁሉንም አይደለም
@jesusking3536
@jesusking3536 5 күн бұрын
​@@Yekrta-LLBbetkkl ❤
@jemo5716
@jemo5716 5 күн бұрын
መሢየ ሠዉየዉ ሢኮፓት ነዉ ሢኮፓቶች የማሥመሠል የማጭበርበር ባሕሪ አላቸዉ አትመኚዉ ሠዉየዉ ጎድቷቷል በእርግጥ ቅናት አለባት ግን ጎድቷቷል።
@JAsperEudaimonia
@JAsperEudaimonia 5 күн бұрын
ሢኮፓት ምንድን ነው?
@abpower7942
@abpower7942 5 күн бұрын
@@JAsperEudaimoniapsychopath mehonu yihonen 😢😅
@JAsperEudaimonia
@JAsperEudaimonia 5 күн бұрын
@@abpower7942 ክሊኒካል ዲያግኖስስ ለማድረግ የበቃች ዶክተር ስለሆነች ማብራሪያ ብትሰጠኝ ብዬ ነበርኮ። የሰዉ ድፍረት። 🤣🤣
@jemo5716
@jemo5716 5 күн бұрын
​Psykopat ይባላሉ በ Sweden አገር በጥናት የተረጋገጠ ነዉ በቃ አታላዮች ሕፃናት ደፋሪዎች አሥመሣይ ሥራቸወን እንዳይታወቅ በጣም ያታልላሉ ብዙዎች ሢኮፓቶች ፓሊሥ ዳኛ ያሣምናሉ።ሢኮፓቶች ጋር አብሮ ትዳር ማድረግ ግዜን መበላት ነዉ የመጨረሻው ሥሜት አልባ ናቸዉ ​@@JAsperEudaimonia
@jemo5716
@jemo5716 5 күн бұрын
​@@abpower7942በ ቋንቋቸው Swedish አገር psykopat ይባላሉ
@NomorehgdefEzgharya
@NomorehgdefEzgharya 5 күн бұрын
አይዞሽ እግዚአብሄር ይፈርዳል❤❤❤❤❤❤❤
@aqw12dfxegu34
@aqw12dfxegu34 5 күн бұрын
በጣም ምስክን ሴት ነች እ /ር ይረዳታል አይዚሽ ህይወት ይቀጥላል ተስፋ አትቁረጪ
@reshanghbremariam4292
@reshanghbremariam4292 5 күн бұрын
አዞሽ እሕቴ እግዜአብሄር ካንቺ ጋር ይሁን
@BerhanGebra-tx8xf
@BerhanGebra-tx8xf 5 күн бұрын
ደምርኝ
@makdabekele8833
@makdabekele8833 5 күн бұрын
እንዴ ይሄታሪክ ግራ ነው የገባኝ ባለፈው interview የተናገረችውና የዛሬው አንዳይነት አልሆነብኝም: እኔን ብቻ ነው ግራ የገባኝ ወይስ?
@smartcityfool
@smartcityfool 5 күн бұрын
በጣም ቆንጆ ረጋ ያለች ጠንካራ ሴት ናት። 🎉
@eyerusalemguchale2464
@eyerusalemguchale2464 5 күн бұрын
አንተ ባለጌ ጨካኝ አትሁን ይህን ሁሉ ከረዳችህ ሠርተህ የምትኖርበት አገር ካስገባችህ ቢያንስ ሠርተህ ንብረት አፍራ የድካሟን መልስ እግዚአብሔርን ፍራ
@kinhantube4565
@kinhantube4565 5 күн бұрын
አይዞሽ እህቴ
@nigatukeleli9127
@nigatukeleli9127 5 күн бұрын
You are beautiful inside and outside ❤
@seyumabire2247
@seyumabire2247 5 күн бұрын
ይህች እህት የሚትለው ነገር እውናት ከሆነ እግዚአብሔር ፋረጅ አምላክ ነውና፣ወንድሜ ሐቁዋ አንተ ጋ ካሌ ለእሱዋ ብለህ ሳይሆን ለራስህ ብለህ ብትመልስላት ጥሩ ነው ። ህይወት አጭር ናትና፣ በጣም የሚትሳዝን እህት ናት እድሜ ብዙ ነገር ያሰጣልና ፣ ያጠችው ንብረት ብቻ ሳይሆን ከንብረት የበላጠ ነው ። ያወረችው ነገር እውናት ከሆነ፣፣
@samiraabdulrahman4963
@samiraabdulrahman4963 5 күн бұрын
መስዩ ይሄ የሌባአይነደረቅመልሱ ልቡ አድርቅይባላል በሀይማኖት ሽፋን በመሀላ ድርደራ ሰዉን ማሳመን ፈለገ ይችን ምስኪን ሴት በደሏ ሳያንሳት እደገና በሰዊች ንቡረቷን ላለመመለስ ቀጣፋ
@tsigeredasenbete4234
@tsigeredasenbete4234 5 күн бұрын
የኔ የዋህ😊
@YedawitMesenko
@YedawitMesenko 4 күн бұрын
አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ይበቀልልሻል
@Dannytube46
@Dannytube46 5 күн бұрын
ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ብለሸ እለፊ
@Tigistyoutube-u7l
@Tigistyoutube-u7l 5 күн бұрын
በጣምከባድነውእውነት❤ከሀዲበዛ፣ማንይሆን🎉ታማኝ🎉የሰውንጉልበት፣መብላትምንይሉታል፣🎉🎉ለዚህ፣ሺአመትላይኖር፣🎉ኖሮ፣ስንሞት፣ሁለትክንድ🎉መሬትነው።የምንወስደው፣ተዛበተረፈት ተነውነውየምንሄደው🎉ባለችንግዜተዋደን🎉ተከባብረንብንሃድጥሩነው።
@AdmiringCassettePlayer-kk4ce
@AdmiringCassettePlayer-kk4ce 5 күн бұрын
ምሰኪና እግዛብሪይሪዳሸ ኣዘሸ
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 4 күн бұрын
ሴት እውነት ነች አለቀ ! እናት እንዳልሽው መሃላው በዛ ወንዶች ዋጋ የከፈለችውን ሴት አይፈልጉም ሴቶች ገንዘባችሁን አታባክኑ በተፈጥሮ ወንዶች ሲወዱ ሲሮጡ ብቻ ነው አርፈው የሚቀመጡት ለምን ይዋሻል ? ባል በገንዘብ አይገዛም አሜሪካንን ነው የፈለጉት ሚስት ሳይሆን አርፋችሁ ተቀመጡ እግዚአብሔር ይፈርዳል አይዞሽ ሰው የዘራውን ያጭዳል !
@tollerwodajo5212
@tollerwodajo5212 5 күн бұрын
እስኪ መጡ ድረስ መልአክ ይሆናሉ። ወረቀታቸውን ከጨረሱ በኃላ ወደ ንብረትና ወደሌላ ንገር እቅድ ያወጣሉ። ለእነሱ መሀላ ምንም አይደለም ውሽታሞች። እህቴ እ/ር ቢዘገይም ይፈርዳል። አይዞሽ። ዬብዙዎች ህመም ነው።
@truworkwube5569
@truworkwube5569 5 күн бұрын
አይታወቅም ባልም ሆነ ሚስት አምጥተው የሚያሠቃዩ አሉ እግዚአብሔር ይመርምረው በመሐል ያለውን ጉዳይ።
@ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ
@ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ 5 күн бұрын
አብረን አንድ ላይ አድረን አጠገቤ ደርሶም አያውቅም ብላለች ታዲያ እንዴት ባልና ሚስት ሊባሉ ይችላሉ ሰውዬው እኮ ትክክል ነው የራሱን ትዳሮ መስርቶ መኖር ሊፈልግ ይችላል አጠገቤ አላስደረስኩም ትላለች እና ምን ያር ጋት
@assiamufti1010
@assiamufti1010 5 күн бұрын
Ere asreduln hzbun yenem hasab esu new
@freedomseeker9301
@freedomseeker9301 5 күн бұрын
አንተ ደግሞ ከባድ ጥያቄ አትጠይቅአቅም የለንም ኑሮ አድቆናል ክክክ
@MedinaAhmed-b7x
@MedinaAhmed-b7x 5 күн бұрын
ይሄ የሆነው እኮ እሱ በሽተኛ ነው ደም ይወጣበታል ሌላውን መናገር አልፈልግም ብላለች
@yohannesg.maryam5879
@yohannesg.maryam5879 5 күн бұрын
ብዙ.ግዜ.የገበሬ.ቦታ.ሲገዛ.2007ብትገዢ.2005.ወደ.እታች.ነዉ.የምትፈራረሚዉ።
@EthioPrism
@EthioPrism 4 күн бұрын
የአበሻ ወንድ በተለይ ድሃ ሆኖ ምንም ሣይኖረውና ሣይሰራ ገንዘብ ካገኜ ቶሎ አምላኩን ይረሣል። የተደረገለትን ይክዳል። የኢትዮጵያ ሴቶች እህቶቼ ጥሩ ኢትዮጵያዊ ያልሆነ እንደ ንግሥት የሚያያችሁ ባል ይሥጣችሁ።
@Only-smarts-com
@Only-smarts-com 5 күн бұрын
ወረቀት የሚቀደው ከመጀመሪያው አንቺ ወዶሽ ሳይሆን በአንቺ ላይ እንዲያልፍለት ፕሮግራም ስለነበረው ነው። ማስረጃ ለማጥፋት ነው።
@እውነትበጊዜዋውብናት
@እውነትበጊዜዋውብናት 4 күн бұрын
ሆን ብሎ ተከታትሎ ይቺ ልጅ በዚህ ከቀጠለች ያልፍላታል ብሎ አሳዶ ነው ያገኛት ባጋጣሚ አይመስለኘም ይሔ ልባ ።
GERE EMUN PART 217 | ገሬ እሙን ክፋል 217
39:00
Gere Emun Entertainment ገሬ እሙን
Рет қаралды 28 М.
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
05:00
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,2 МЛН
99.9% IMPOSSIBLE
00:24
STORROR
Рет қаралды 31 МЛН
Don’t Choose The Wrong Box 😱
00:41
Topper Guild
Рет қаралды 62 МЛН
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
05:00
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,2 МЛН