የጠየኩት ለልጄ ወተት መግዣ 60 ብር ብቻ ነበር! ልብ የሚነካው የታፈነው እውነት!

  Рет қаралды 88,006

SHEGER INFO

SHEGER INFO

Күн бұрын

Sheger Info Media brings, social, economic, and issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Пікірлер: 540
@hidayaabdellah4926
@hidayaabdellah4926 3 ай бұрын
መሲየ የኔ አስተዋይ በፈጠረሽ ይህን ነገር ይህን አሳዛኝ ታሪክ ይህን ይህንን ቁስል ወደ ፊልም የሚቀይሩ ባለሞያዎችን አነጋግሪ
@kulsumsaidmohammad
@kulsumsaidmohammad 3 ай бұрын
Lik new ihe tarik be film meserat alebet yezich kerteta inat tarik😢
@senaysenayet775
@senaysenayet775 3 ай бұрын
ልጁ ተገኝቶ ቢሆን ደግሞ ምርጥ ታሪክ ይሆናል
@meseluadmassu4154
@meseluadmassu4154 3 ай бұрын
መሲዬ ብዙ ለማመን የሚያስቸግሩ ታሪኮችን አሰምተሽናል :: ይሄ ግን ከሁሉም የተለየ ነው ድምፅዎ ሁሉ የሚያሳዝን አለቃቀሷሁሉ እንጀትን ነው የምትበላው እግዚአብሔር ከልጅሽ ያገናኝሽ 🙏🏽መሲ ጋር መተሽ መፍትሔ አታጭም አይዞሽ የኔ እህት 🙏🏽🙏🏽
@Buzu-hn4pu
@Buzu-hn4pu 3 ай бұрын
የኢትዮጵያ የህግ ሰዎች ስንት እናቶችን ደም እንዳስለቀሰ ፈጣሪ ያቃል እሱ ይፍርድባቸዉ
@nejatali7088
@nejatali7088 3 ай бұрын
Yesew kifatina yehig balemoya hulum beday honew ahun agerew awre hono manew gedayu aytawek betam yasazinal.
@yohannes9958
@yohannes9958 3 ай бұрын
@@nejatali7088and ken fetari meferedu ayekrem
@መካቲዩብ
@መካቲዩብ 3 ай бұрын
ብዙ ታሪክ ሰምቻለሁ ሁሉም ታሪኮች የየራሳቸው ህመም አላቸው አንዳንድ ታሪኮች ሰውነታችን እየነዘረን አይናችን እያነባ ያለንበት ሁኔታ ሰንመለከት አልሃምዱሊላህ ያስብለናል ብዙ ተፈትነው ብዙ ሆነው ጠንክረው ሰናያቸው የሰው ልጅ ጠንካራ መሆኑን ያመላክተናል ።
@CornishLad15
@CornishLad15 3 ай бұрын
You right?👌
@HayuEmureyanamharawit
@HayuEmureyanamharawit 3 ай бұрын
በጣም ወላሂ 😢😢😢
@Biurtkan
@Biurtkan 3 ай бұрын
😭😭😭😭😭😱😱
@አምላኬተመስገን
@አምላኬተመስገን 3 ай бұрын
ጥሩ ገለፃ ነው 🙏
@mabrhetmoh1967
@mabrhetmoh1967 3 ай бұрын
Wiyyy are enem alchalkut
@mastewalgetahun4025
@mastewalgetahun4025 3 ай бұрын
መጨረሻውን መሲየ እውነት የልጇ አባት ልጅ አይሰጠው መሀን ያድርገው ፣እርጉም ስንት የተረገሙ ወንዶች እንዲህ የሰው ሂወት ያጨልማሉ😢😢😢😢😢 ቀጣይ እጠብቃለሁ😢😢😢😢😢😢😢ከልብ ነው ያዘንኩ እግዚአብሔር ያፅናሽ እህቴ 😢😢😢😢አብሬ ነው ያለቀስኩ ከሶጋ
@አሚነኝተስፈኛዋ
@አሚነኝተስፈኛዋ 3 ай бұрын
አሚንንን
@watermelonyuh3810
@watermelonyuh3810 2 ай бұрын
@@mastewalgetahun4025 ምን እሱ ብቻ ከነተባባሪዎቹ እግዚአብሔር የልጅ ያለህ ያስብልልኝ
@LawayishiAkililu
@LawayishiAkililu 3 ай бұрын
በስማም እኔ በሂወቴ እንደዚ አይነት ታሪክ ሰምቼ አላውቅም በጣም ጠንካራ ሰው ነሽ 😢😢😢😢😢😢😢
@hanazewdie
@hanazewdie 3 ай бұрын
የኔ እህት ተጀምሮ እስከሚያልቅ በእንባ ነው የጨረስኩት እንዴት ብርቱ ነሽ የፈተናን ጥግ ነው ያየሽው አይዞሽ ሁሉም ያልፋል ደግሞም አልፎአል በርግጠኝነት ልጅሽን ታገኝዋለሽ መሲ ግን ቀጣዩን ቶሎ ልቀቁት በዚህ ታሪክ አይሸቀልም የእስከዛሬዉ ይበቃታል ልጇን ቶሎ እንድታገኝ please ቶሎ ልቀቁት
@AbebechieDemisse
@AbebechieDemisse Ай бұрын
😭😭😟
@muluwork5313
@muluwork5313 3 ай бұрын
አቤት አቤት !!!!!!!!እኔ ምንም ቃላት የለኝም የጭንቅ አማላጇ እምዬ ማርያም ፈጣሪ አምላክ ከልጅሽ ጋር ታገናኝሽ። ብዙ ታሪክ ሰምቼአለሁ አንደዚህ ያለ ልብ ሰባሪ ታሪክ ሰምቼ አላዉቅም። አባት ተብዬዉ አርመኔ የሰዉ ሰይጣን መድሃኔአለም ፍርዱን ይስጠዉ !!!!!!!!
@meronzerihun7505
@meronzerihun7505 3 ай бұрын
ያባቱ እንዳለ እያለ, እህት ቤተሰብ እንዴት እንደዝህ እየሆነ እያዩ የሱ ደጋፊ የሆናሉ, ዝራቸው ይጠፋ
@RahelFentaw
@RahelFentaw 3 ай бұрын
የኔ እህት የልጅ ነት ሲቃይሽ አንጀት ይበላል😭ሊቀ መላኩ ልጅሽን ያገናኝሽ
@tsegawoldemichael1814
@tsegawoldemichael1814 3 ай бұрын
Amen Amen
@yordanosgebisa3341
@yordanosgebisa3341 3 ай бұрын
Amen Amen Amen
@hermelam.tefera4103
@hermelam.tefera4103 3 ай бұрын
አሜን
@eshetetareke4862
@eshetetareke4862 3 ай бұрын
አይዞሽ መሲጋ ቀርበሽማ አታጭውም ይገኛል አልቅሰሽ አታስለቅሽን የቅዱስ ሚኬኤል ልጅ እኮነው ይገኛል የብሀራን አምላክ ያመጣዋል 🙏🙏🙏
@yesharegbeyene1271
@yesharegbeyene1271 3 ай бұрын
መስዬ ጌታ ኢየሱስ ይባረክሽ ዝም ብሎ ማዳመጥ እራሱ therapy ነው በእውነት ተባረኪ 🙏
@mimiaaron4713
@mimiaaron4713 3 ай бұрын
That so point 😭😭😭😭😭
@SenaitJira
@SenaitJira 3 ай бұрын
ይኽ ታሪክ ልብ ይሰብራል የኔ እናት እመቤቴ የዘመናት ለቅሶሽን አይታ ከልጅሽ ታገናኝሽ ኡፍ የኔ እህት
@abadenmelash2465
@abadenmelash2465 3 ай бұрын
በእውነት ይህንንያክል መከራ ያስለፈ ስው ሰምቼ አላውቅም እኔ ታመምኩ ፈጣሪ ደግነውና ቀሪውን ዘመንሽን ይደስታ ያርግልሽ ልጅሽንም ያገናኝሽ
@ተሽንፍአለው
@ተሽንፍአለው 3 ай бұрын
እሱም እየፈለገ ይሆናል 😢ግን ምንም ቢሆን ይህ ታሪክ አብራት ቢያድግ ነበር እንኳን ወልድኩ ብላ ይህ ለቅሶ አይኖርም ነበር
@kabetube
@kabetube 3 ай бұрын
😭😭😭
@Tigist-fj3qi
@Tigist-fj3qi 3 ай бұрын
ቅዱስ ሚካኤል ይርዳሽ ከቃል በላይ ሆነብኝ ታሪክሽ የቅዱስ ሚካኤል አምላክ ታምሩን ይግለጥ። ዛሬ እያነባን ታሪክሽን ሰምተናል ነገ ለምስጋና በእልልታ እንሰማለን የደስታ ፍፃሜሽን የዮሐንስ ኢትዮጵያ እናት አዞሽ ተፅናኚ
@zabiba2788
@zabiba2788 3 ай бұрын
አኡዙ ቢላህ እህህህህህ ይሄ ሁሉ ግፍ በሚሰራበት ሀገር እሳት ከሰማይ አለመዝነቡ የአላህ ታጋሽነት ሁኖ ነው አታልቅሽ የኔ ሚስኪን ታሪክን ታሪክ ይበልጠዋል እኔ ሰቀጠጠኝ ለመስማት ራሱ እረ ሴትን ማሰቃየት ይቅር ተው እባካችሁ !!
@SmegnSmu
@SmegnSmu 3 ай бұрын
በጣም ነው ልብ የሚነካው ታሪክሽ እያለቀስኩ ነው የሰማውሽ እኔም የልጄን እጅ ይዤ አለቅስ ነበር ለማደጎ ስጪ እያሉኝ ሰዎች ግን የእውነት ያረኩት ነው የመሰለኝ አሁን ልጄ 18 አመት ሞላት ግን የወንድሜን ሚስት አሁንም ጠምጃታለው በተለይ ስጪ ያለችኝ እሷ ነች አሁንም አሎዳትም
@HANANBekele-b1k
@HANANBekele-b1k 3 ай бұрын
ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ እነዛ እንደዚህ ግፍ የሰሩት ቤተሰብ ላይ ፈጣሪ ይፈርድባቸዋል ወይም ፈርዶባቸው ይሆናል
@FekaduFerhiwot
@FekaduFerhiwot 3 ай бұрын
የሰወልጅ ትቶት ለሚሄደወ አለም እደዝህ መክፉት 🥲 you strong woman God is great! u have strength to tell others sis God bless you ❤🙏🏽
@marigoldan1
@marigoldan1 3 ай бұрын
የእኔ እናት አፈር ልብላልሽ እግዚብሔር ይርዳሽ ንግግርሽ በጣም ነው ያስለቀሰኝ ማጋነን ማስመሰል የለበትም በዚህ ሁሉ ህመም መሃል የራስሽን ጥፋት ያጋጠሙሽን ሰዎችም መልካምነት እንኳን አልደበቅሽም
@hidayaabdellah4926
@hidayaabdellah4926 3 ай бұрын
ያ ከሪም ያ ረብ እናትና ልጅ ተገናኝተዉ ብስራቱን እንስማ
@AzebTzera
@AzebTzera Ай бұрын
ብዙ ታሪክ ሰምቻለሁ እህቴ ግን እንደዚህ ያለቀስኩበት የለም እናት የሆነ ስሜቱን ያውቀዋል እግዚአብሔር ይርዳሽ እመብርሀን ትርዳሽ መልካሙን ታሰማሽ
@mesiMesi-zk6li
@mesiMesi-zk6li 3 ай бұрын
መሲዬ የሰው ልክ ትልቅ ሰው ነሽ ትልቅ እንጀራ ይውጣልሽ ከክፉ ነገር ያውጣሽ ለሰው ያለሽ ክብር ሰውን በፅሞና የማዳመጥሽ ልክ የሰው ልክ ነሽ ትለያለሽ መሲ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@BereketGeta-v7x
@BereketGeta-v7x 3 ай бұрын
አይዞሽ እህታለም ይ ሄ የሆነው ለበጎ ነው ልጁ አንዲያድግልሽ ነው በግእግዛብሔር ታመኝ አመኝኝ በሰላም አድጎ ታገኝዋለሽ አምለኬን አመነዎለሁ ይችላል ሰለትሽን አያመሰገንሽ ስጭ አደራ አምላኬ ሰለትን ይቆጣጠራል በተለይ አንዲገኝልን አህታለመየ አይዞሽ ::
@Selamawit79
@Selamawit79 3 ай бұрын
Tell them your name and your adrass where give too them. I now this I feel it I was spend so much stragglers with my son but it’s pass now thanks god
@Selamawit79
@Selamawit79 3 ай бұрын
Tell them your name and your adrass where give too them. I now this I feel it I was spend so much stragglers with my son but it’s pass now thanks god I’m caring with here
@Selamawit79
@Selamawit79 3 ай бұрын
Yeah it’s hard so it’s pass now but god help you to get your son ❤
@helensuleyman9186
@helensuleyman9186 2 ай бұрын
መከራ ያየሽበትን ልጅሽን አላህ ይመልስልሽ እናቴ😢😢😢
@amelworkdesta4601
@amelworkdesta4601 3 ай бұрын
አቤት ጽናት ስማቷ ቅ አርሴማ አንባሸን ታብስልሽ 🙏 ሥለት አስግባልሻልሁ 😢
@TsiTsi1111-h8u
@TsiTsi1111-h8u 3 ай бұрын
ቅዱስ ሚካአል ልጅሽ ዳግም ተገኝቶ ይካስሽ አባካችሁን አርድዋት😢😢😢😢😢😢😢😢
@nahom9971
@nahom9971 3 ай бұрын
አኔ ይህንን ሰሰማ የአናትየው ፈተና ሳይሆን የሰውየው አና የቤተሰቦቹ በዙሪያው ያሎት ጨካኔያቸው በጣም ያመመኘ ልቤን የሰበረው ያራደው ቡዙ የሚባሎ ኤትዬዺያዌ አናቶች በአሁንም ግዜ በቡዙ መከራ ነው የሚያልፍት የኢትዬዸያዌያን አናቶች ጓዳቸው ይቁጠረው ያማል ሰው መባልን ያሰጠላል ሰውዎች አንዴት ከህሌናችን አናመልጣለን ለዚህ ሁሎ አንባ ከፍዬቹ የወደፊቱ ትውልድ መሆኑን ሳሰበው በቃ ቃላት የለውም አቤቱ በምህረትህ የተጎድትን ጎበኘን አሜን !!
@SeneduYelak
@SeneduYelak 3 ай бұрын
በጣም ለመናገር ሀሳብ ለመስጠት ጨነቀኝ ስንቱን ፈተና ክፍል3 እንጠብቃለን አስተያየት ለመስጠት ይመቻል አንድ ድርስት ይወጣዋል በጣም ጠንካራ ናት ዘመኑ እንዳሁን ቢወን እንደዚህ አትወንም ይህን ታሪክ እንድናይ እንድስማ ያረግሽልን መሲ ተባረኪ አክባሪሽነኝ የማዳመጥ ችሎታሽን ሳላደንቅ አላልፍም❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@bilutesfaye1986
@bilutesfaye1986 3 ай бұрын
ጠበቃው ገዳም የሚረዱ ግን የክርስቶስ ጠብታ ፍቅር ውስጣቸው የሌለ ግፈኛ "እኔ የምረዳት ገዳም አለች" እግዚአብሔር ለፈጠረው የሰው ልጅ ርህራሄ ሳኖራቸው ገዳም ይገነባሉ፣ በግፍ ፍ/ቤት ሲፈርድባት አብረው ተባብረው፣ እግዚአብሔር ይጸየፈዋል፣ መጽሐፍ ቅዱስ እንዲህ ይላል “ ያየውን ወንድሙን የማይወድ ያላየውን እግዚአብሔርን ሊወደው እንዴት ይችላል?” - 1ኛ ዮሐንስ 4፥20 ሌላው ትልቅ ትምህርት ነው እግዚአብሔር አንድን ነገር ሲከለክለን መሸከም ስለማንችል ነው፣ ልጅ ቀላል አይደለም ሀላፊነቱ ከባድ ነው፣ እግዚአብሔር መጭውን የሚያውቅ አምላክ ስለሆነ ከመጀመሪያው ከልክሎ ነበር፣ ስንከለከል ይግባን
@Yeshi987
@Yeshi987 3 ай бұрын
ትክክል
@ekramabebe1319
@ekramabebe1319 3 ай бұрын
Yes
@TsiTsi1111-h8u
@TsiTsi1111-h8u 3 ай бұрын
ውይ ያማል ከዚ ሁሉ ፋሚሊ ኣንድ ቅን ሰው ጠፋ አግዚኦ😢😢😢😢😢😢😢😢
@Its.amen1212
@Its.amen1212 3 ай бұрын
ውይ የኔ እህት እንዴት ያማል፡ደሞ እያንዳንዱ ትዝታሽ ልክ ዛሬ እንደሆነ፡ስታቀርቢው አይዞሽ እግዚአብሔር ከልጅሽ፡ያገናኝሽ ኡፍፍፍ እንኳን አንቺ እኔም ተንገበገብኩ ውይ ፈጣሪ ከአንቺ ጋር ይሁን።
@MelatDems
@MelatDems 3 ай бұрын
ኡፍ ተንገበገበች እኔን የኔ እናት ይሄን ስሜት የወለደች ብቻ ናት ምትረዳው ፈጣሪ አይዞሽ ይበልሽ
@HaileAbush
@HaileAbush 2 ай бұрын
እናትዬ በቀሪው ዘመንሽ ክፉ አይግጠምሽ የሀዘን መጨረሻ ይሁንልሽ እህት አለም ስለ አንቺ እየደማሁ ታሪክሽን ለማደመጥ ሞከርኩኝ ግን አልቻልኩም :: ድንግል ማርያም ልጅሽን ዳግም ታሳቅፍሽ እና ዘርሽ እንደ ባህር ውስጥ አሽዋ በምድር ይብዛ
@BeziBe
@BeziBe 3 ай бұрын
መሲዬ ይቺ ልጅ በጣም አሳዘነችኝ አለቀስኩ ልጇን ለማሳደግ ሞክረች እኮ ሁሉንም ግን ፈጣሪ የትእንዳለ ያቃል እህቴ አይዞሽ ዘመኑ ጥሩ ነው አሁን ሚድያውን የሰማ ያሰማዋል ካለበት ቦታ ድምፁን ያሰማሻል ዋጋ ከፍለሻል እኮ አሁን እራሱ ጤነኛ መሆንሽ ከዛ ሁሉ ችግር 😭በኋላ ትልቅ ነገር ነው ደሞ ስሙንም ማወቅ የቻልሽው ፖሊሱ ጋ በመሄድሽ ነው ጥሩ አረግሽ አለዛማ ደብዛ እንደጠፋ ይቀር ነበር ጎበዝ እናት ነሽ ❤ ፋጣሪ ይርዳሽ ይለመንሽ ይህ ያነባሽው እንባና የተናገርሽውን ሁሉ ከልጅሽ ጆሮ ይድረስ
@እናቷንናፋቂ-ጘ7ቨ
@እናቷንናፋቂ-ጘ7ቨ 3 ай бұрын
በጣም ሞክራለች😢😢
@ZainabDibabaHaile
@ZainabDibabaHaile 3 ай бұрын
በጣም ብዙ ታርኮችን ሰምችያለሁ እሷ የኖሩችዉን እኔ መስማት አቃተኝ እሔ ታርክ መጻፍ (ፍልም መሰራት አለበት)
@sadi8416
@sadi8416 3 ай бұрын
ያረብ እግፋርለና ወርሀምና ያርሀመራሂሚን የምሰማው የማየው ሁሉ ዘንድሮ መፈጠሬን ጠላሁ ቅጣታችንን ፈራሁ ያአላህ እዘንልን
@rahelhalefom1327
@rahelhalefom1327 3 ай бұрын
ኡፍፍፍፍ የኔ እህት በጣም ከባድ ችግር ነው ያሳለፍሽ😢😢😢 መልአከ ሰላም ወ ምህረት ቅዱስ ሚካኤል ከልጅሽ በሰላም ያገናኝሽ
@simondtt3126
@simondtt3126 2 ай бұрын
እህቴ መልአኩ ቅዱስ ምካኤል ይርዳሽ ለያንዳኑድ ያሳልፍነው ችግር ነው ግን እግዚአብሔር ታሪክ ይቀይራል ይህው አለን አይዞሽ ❤
@tigisttadesse7439
@tigisttadesse7439 3 ай бұрын
ብዙ ታሪክ አይቻለው ከዚህ ታሪክ ብዙ ተምረናል ብዬ አስባለው በመጀመሪያ የቤተሰቦቿ መለያየት ሲቀጥል መሞት የሰውን ልጅ የክፍት ጥግ በዚህ ሁሉ የእግዚአብሔር ምህረት ጥበቃ አይቻለው ከዚህ ሁሉ ያዳነሽ እግዚአብሔር ይመስገን ግን ላዳመጠው ትምህርት ነው
@ሳሌምሳሌም
@ሳሌምሳሌም 3 ай бұрын
መሲ እንደዚህ አይነት የሚያስለቅስ የሚያሳዝን ታሪክ ሰምቼ አላውቅም ግን እርግጠኛ ነኝ ታገኝዋለሸ ስፔን ያሉ ሰዎች ያገናኙሻል
@bizubekele7737
@bizubekele7737 3 ай бұрын
እህቴ በእዉነት ያሳለፍሽዉ መከራ በሰዉ ልጅ ላይ የደረሰ ቀርቶ ፊልም እንኳን ብሎ ለመቀበል ይከብዳል። እግዚአብሔር አምላክ የካሣ ዘመን ያድርግልሽ ልብሽን እርሱ ይፈዉሰዉ
@solomontenaw9455
@solomontenaw9455 3 ай бұрын
እህታችን የደረሰብሽ መከራ እንኳን ላንቺ ለእኛ ለአድማጮች እጅግ የሚዘገንን ነው። ያን ሁሉ ችለሽ አልፈሽ ታሪክሽን ሳትሸፋፍኝ ስላካፈልሽን የጀግና ጀግና ብየሻለሁ። የብዙዎች እህቶቻችን ተምሳሌት ነሽ። ተሸፋፍነው የነበሩ እንዲህ ዓይነት ቅስም ሰባሪና ኢሰብአዊ ድርጊቶች በአደባባይ ሲጋለጡ ሳይ እንኳንም ኢንተርኔት/ ዩቲዩብ ተፈጠረልን እላለሁ። በነገራችን ላይ እኛ ኢትዮጵያውያን ብቻ ሳንሆን የሰው ዘር በሙሉ ክፉ መሆኑን ጌታ ተናግሯል ። ለዚህም ነው ህግ በጣም መጥበቅ ያለበት። ከሌሎች አገሮች በተለየ እኛ ጋ ግፍ የበዛው ህግ ስለሌለ መሆኑን ልንዘነጋው አይገባም። አይዞሽ እህታችን በምንችለው ሁሉ ከጎንሽ ነን። ቸሩ አምላክ እንባሽን እንዲያብስልሽና እውነተኛ ፍርድ እንዲፈርድልሽ ጸሎቴ ነው።
@AdmibFjfjfjj
@AdmibFjfjfjj 2 ай бұрын
የአሏህ. የዚችን እናት ታሪክ አልቅሼ ጀምሬ. አልቅሼ. ጨረሥኩት
@TG-ck5tt
@TG-ck5tt 3 ай бұрын
ኡፍ ህመም የሰው ልጅ ግፍ አይምሮሽ መስራቱ አለማበድሽ እህቴ አንች የዋህነትሽ ነው እግዚአብሔር የጠበቀሽ እዚህ ያደረሰሽ ለታምር ነው የልጅን ናፍቆት አቀዋለው አልፌበታለው ሁሉም አለፈ ልጅሽን አተሽ ግማሽ አካልሽ ነው የሚኖረው ይገባኛል እግዚአብሔር ከልጅሽ ያገናኝሽ እፀልይልሻለው ሌላ ምንም አልልም
@kabetube
@kabetube 3 ай бұрын
ያአላህ ምንአይነት ታሪክነው በጣም ከባድ ኡፋፋፋአቤት ጥንካሬ እናት መከራዋ ብዛቱ💔💔💔እደዚህታሪክ ልቤን የሰበረውየለም
@SaraDesta-t4u
@SaraDesta-t4u 3 ай бұрын
መሲዪ ቡዙ ባለታሪኮች እቅርበሻል እንደ ሞክሪያ ባለቤትና እንደዝች ሴት ውስጤን እሳምመውታል መሰዪ የሰነ ልቦና ባለሞያዎች ያሰፈልጎታል ከሁሉ የሚበልጠው እግዚያብሔር ህይወቷን ቀሪ ዘመኗን ፀፀት የሌለበት ያርግላት
@hareg5262
@hareg5262 3 ай бұрын
ህቴ! እግዚአብሔር ልጅሽን ያገናኝሽ!!! አንቺም ይህን ታሪክ በመፅሐፍ ፃፊው:: በሌላቁዋንቁዋ እንዲተረጎምም አስደርጊ በዚህ መሲ ትርዳሻለች:: ላንቺም እንደቴራፒ ነው::
@hayemimandota7843
@hayemimandota7843 3 ай бұрын
አይዞሽ ታገኝዋለሽ የኔ እናት ፀሎት አርጊ መለአኩ ቅድ ስ ሚካኤል ያመጣል ሻል😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@alemtirunhe9515
@alemtirunhe9515 3 ай бұрын
እህቴ አንች ያሳለፍሽውን ታሪክ እኔ ስሰማው አመመኝ የምታምኝው እግዚአብሔር ከልጅሽ ጋር ያገናኝሽ 🙏 እንደዚህ የሴትን ልጅ ህይወት ተስፍቸውን የምታጨልሙ አረመኔ ወንዶች ግን እግዚአብሔር በሰማይ ሳይሆን በምድር ፍርዱን ሰጥቶ ያቃጥላችሁ
@marigoldan1
@marigoldan1 3 ай бұрын
Amen 🙏
@bontuubonsa8530
@bontuubonsa8530 3 ай бұрын
ውይ ደከመን እኮ እረ ልባችን ተንጠለጠለ እኮ እረ ጨርሱልን የኔ እናት ተንገበገበች እኮ በምን ቃላት ትፅናናለች
@yemanberhan5024
@yemanberhan5024 3 ай бұрын
ሰማእቱ ቅዱስ ጌዎረጌስ ከልጅሽ ያገናይሽ እህት የበደለ ይቆያል እጂ ፍረዱን ያገኙታል አይዞሽ
@hamirwt8081
@hamirwt8081 3 ай бұрын
አግዝዬ ምን ቃል ነውይህንን አፅያት የሰራችሁ ምን አይነት ንሰሀ ያጥባችሁ ይሆን በተለይ እህት አና የልጁ አባት ተብየው ዳኞ ተብየው ለዘር ማንዘራችሁ ያስቀመጣችሁት እዳ ወየው ለናተ እህቴ አይዞሽ ከመግፋት መገፋት በእግዝያብሔር ፊት ያቀርባል ቀን አለ መስዬ የኞን ሀገር የስሀብና ጥግ ስላሳየሽን ከልብ አመሰግናለሁ
@abebamiki4193
@abebamiki4193 3 ай бұрын
በስምአብ በጣም እሚያሳዝን ታሪክ ነው የኔ እህት እግዚአብሔር እንባሽን ያብስልሽ ልጅሽን ለማግኘት ያብቃሽ
@hannaashenafi8659
@hannaashenafi8659 3 ай бұрын
2 ቀን እንቅልፍ የለኝ ማርያምን እውነት አንተ የልጅ አባት ፈጣሪ ይፍረድብህ ከነ ቤተሰብህ የሰው እንባና ደም ያለበቹ እሱ ይበቀላቹ እንቺ እህቴ ግን ከሰው ይልቅ ያባቶች ፀሎት አቁሞሻል ፈጣሪ በፍሬ ባርኮሻል ጀግና እህት እናት ነሽ ፍፃሜሽን በደስታ ያሳየን እንወድሻለን
@alinaalina212
@alinaalina212 3 ай бұрын
አላሕ ከልጅሽ ጋር ያገናኝሽ ያረብ እፍፍፍ ደሥታሽን እዴምታሠሚን ከልጅጅሽ ጋር ተገናኝተሽ የምንዴሠት ያርገን
@alemkebede5848
@alemkebede5848 3 ай бұрын
ከሰላም ታሪክ ቀጥሎ ዛሬም በእንባ የጨረስኩት ታሪክ በከባድ መከራውስጥ ሰንሆን ነገ የተሻለ ቀን እንደሚመጣ ስለማናስብ አማራጭ ስናጣ የምንወስነነው ውሳኔ ምን ያህል ዋጋ እንደሚያሰከፍለንና በጸጸት እድሜያችንን እነድንገፋ ያደርገናል ጠንካራ ነሽ ግን እህቴ እግዚያብሄር ይርዳሽ ልጅሽን ለማግኘት ያብቃሽ።
@almazgutema9679
@almazgutema9679 3 ай бұрын
የኔ እህት እግዛብሄር ከልጅሸ ጋር ያገናኝሸ ኡፍፍፍፍፍ ያማል ሰቃይሸ....
@KapoDura
@KapoDura Ай бұрын
እንባሺን አግዚሐብሤረ ያብሰዋል አይዞሸ
@tekalignbe0716
@tekalignbe0716 3 ай бұрын
በሕይወቴ ብዙ ችግሮችን መከራዎችን አይቸለሁ የዚህችን ሴት ታሪክ ባልሰማው ይሻለኝ ነበር!!
@እህተየገብርኤል
@እህተየገብርኤል 3 ай бұрын
ይሄ ታሪክ ይማል ኡፍ የኔ እህት ተንገበገብሽ ፅሎት አርጊ እግዚአብሔር ይረዳሻል ልጅሽን ታገኛለሽ
@AyeshaAyesha-w5f
@AyeshaAyesha-w5f 3 ай бұрын
አይዞሽ ባይ ማጣት ከባድ ነው😢 እኔም ጤናጣብያ ወልዳ ማንም ስለሌላት አስጠግቻት ልጅዋን ጥላብኝ ጠፋች ያለሁበትን ለቅቄ እርቄ ነው ያለሁት ያቺ ሴት የት ትሆን😢😢
@marthageda8459
@marthageda8459 3 ай бұрын
የዚህ ልጅ አባት እውነት እናት, እህት አለው?? ሴት ልጅስ ወልዶ ይሆን?? እንደዚህ የሚሰብር ታሪክ ሰምቼም አላውቅ 😭😭 ጌታ ይርዳሽ
@helensuleyman9186
@helensuleyman9186 2 ай бұрын
እህት አለሜ የኔ መከረኛ😢😢😢 የአንዳንድ ሰው እድል እጣፈንታ በጣም ያሳዝናል ወላሂ። ደም እንባ አስለቀሽኝ ።
@የኝ
@የኝ 3 ай бұрын
እግዝአብሔር ሆይ ማረን ይሄኔ ይህንን ህይወት እየኖረ ያለ ይኖራል በጣም ነው ልቤ የተነካው ግፍ መስራትና ሌሎች እንዲሰራባቸው ባንፈቅድ ምን ሆነናል ግን
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 3 ай бұрын
አቤት እንባ እግዚአብሔር አምላክ ይሄንን እንባ አይቶ ልጅሽን ያገናኝሽ የኢትዮጵያ ወንዶች በተለይ እንዲህ ሴት የምትበድሉ እግዚአብሔር አይፍረድባችሁ
@SaraGirma-wb2ek
@SaraGirma-wb2ek 3 ай бұрын
ኡፍ የልጅን ነገር የወለደ ያሳደገ ያውቀዋል ስፍስፍ ብዬ አለቀስኩ ሰው በስንት ግፍ ውስጥ ያልፋል አይዞሽ እህቴ እግዚያብሄር ልጅሽን መልሶ ይስጥሽ
@smsm3968
@smsm3968 3 ай бұрын
በብዙ ታሪኮች ልቤ ተነክቶ አልቅሻለሁ። እንደዚህ ታሪክ የረበሸኝ እና ወንድ ሆኜ ወንዶችን የረገምኩበትን ጊዜ አላስታውስም። በሰው ልጅ ስቃይ የምትደሰቱ እግዚአብሔር መከራችሁን ያብዛው ህይወታችሁ የቁም ስቅል ይሁንባችሁ።
@Withmiki
@Withmiki 3 ай бұрын
ከምር እኔም እንዳንቺ ልጅ አሳልፍያለው እናቴ የክፈለቺው ነገር ነገር እዚ አደርሶኛል እናቴ ቴ አሁን ላይ የትሻለ ነገር ላይ ናት በራሱዋ ጥረት ጌታ እኮ አላማ አለው ካመናቹ ጌታ ጌታ በሉ
@MekdesAklilu-t3v
@MekdesAklilu-t3v 2 ай бұрын
እህቴ ያማል በጣም ያማልልልልልል
@sayteayele2598
@sayteayele2598 3 ай бұрын
ለ ኔ ፊልም ነው የሆነብኝ ግነ ዠዚን ታሪክ መጨረሻ ጥሩ ነገረ አንድሰማ አንደ ሰማ ፀሎቴ ነዉ አግዚአብሔር ፅናቱን ያድልሽ የኔ ቆንጆ
@amefke2069
@amefke2069 3 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭የኔ ቆንጆ አልቻልኩም ፈጣሪ የተሻለ አስቦለት ነው አይዞሽ አይረሳም ግን ተወት እያረግሽ ስላንቺ እኔ ታመምኩ ሁፍፍፍፍፍፍ ችግር አይኑ ይጥፋ
@ማር-ዀ3ጨ
@ማር-ዀ3ጨ 3 ай бұрын
የሰው ሂወቱ ብርቱ ሰልፍ ሜዳ ነው ይላል መፅሐፍ ቅዱስ 😔😔
@BereketGeta-v7x
@BereketGeta-v7x 3 ай бұрын
አይዞሽ አህታለምየ ትንሽ ከዘገየ የአማርኛ ሶሻል ሚድያ ላይጠቀም ይችላል አማርኛም ላይናገር የችላል ከዘገየ በዚህ ምክንያት ነውና ካለበት ሀገር ባለው መንስት ሶሻል ሚድያ ኢትዬጵያውያን ያፋላልጉት በአጠቃላይ አይዞሽ በጌታ እየሱስ አጅ ነው ከአንች ይልቅ አሰከሞት ድረስ በወደደው አይዞሽ አህታለምየ አንፀልያለን ትግስት ግን የሰፈልጋል አይዞሽ የኔ አህት የሔንን ኰመንትስፁፍልሽ አየለቀሰኩ ነው ::
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 3 ай бұрын
የገዳም የበቁ አባቶች ቃል እኮ ከእግዚአብሔር ነው የሚነገራቸው እንደ ህልም ታይዋለሽ ሂጅ ያሉሽ ቃል በቃል እውነት ነው 😢 በጣም የምታሳዝን ሴት የደረሰባት ግፍ
@ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ
@ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ 3 ай бұрын
እህቴ እኔን አፈር ይብላኝ የሚያሳዝን ታሪክ ነው አይዞሽ በርታ በይ እግዚአብኤር ካንቺ ጋር ይሁን ለመድሀኒአለም የሚሳነው የለም ታገኚዋለሽ ፀልዬ የኔ እህት በርታ በይ
@hirutarega1571
@hirutarega1571 2 ай бұрын
ሊቀ መላኩ ልጅሽን ያገናኝሽ
@YeshiWerdofa
@YeshiWerdofa 2 ай бұрын
እግዚኦ ማረን ክርስቶስ ምን ጉድ ነው የደረሰብሽ አረ ኡኡኡኡኡኡኡ😭😭😭😭💔
@abebabelay1444
@abebabelay1444 3 ай бұрын
እህቴ አብሬሽ አለቀስኩ 😭😭😭 እግዚአብሔር ልጅሽን በአይነስጋ ያገናኝሽ!!!
@astertizazu1012
@astertizazu1012 3 ай бұрын
መሲ ምንአይነት ታሪክ ነው በጣም ያሳዝናል ታሪክ ቀያሪው አምላክ መጨረሻውን ያሰማን 😭🙏
@የኝ
@የኝ 3 ай бұрын
በጣም ነው ያዘኩት የኔሰፍሳፋ የኔ አንጀት ይቆረጥልሽ እስከምትጨርሺ አብሬሽ ነው ያለቀስኩት የማመልከው መድሀንያለም ከነ እናቱ ቀሪዘመንሽን የካሳ ያድርግልሽ ። አይዛሽ እቺ አለም ያልተሸከመችው ጉድ የለም
@MuluRega
@MuluRega 2 ай бұрын
አቤቱ ፈጣሪየ😢😢😢
@SelamMekonnen-cb3fg
@SelamMekonnen-cb3fg 3 ай бұрын
ኡፍ በጣም ያማል እንኳን ላሳለፈው ለምንሰማው ይከብዳል
@Ayesha-jx5gm
@Ayesha-jx5gm 3 ай бұрын
ብዙ ታሪክ ሰምቻለሁ ያችግን ይለያል
@wlete.mekale
@wlete.mekale 3 ай бұрын
እህቴ እግዚአብሔር ይርዳሽ ፀሎት ፀልይ ሱባየ ያዢ ልጅሽን ታገኝዋለሽ እማ አምላክ ንገሪያት ይህንን ሚድያ ላይ ያፈሰሽው እንባ በመቤቴ ፋት አፍስሽ 😢 በትክል ታገኝዋለሽ
@wlete.mekale
@wlete.mekale 3 ай бұрын
የልጅሽን ስም እጅሽ ላይ ፅፈሽ ስገጅ ፁሚ ፀልይ
@Almemehs
@Almemehs 3 ай бұрын
እኔ ብዙ ታሪክ ሰምቻለው እንደዚች ሴቲዮ ያስለቀሰኝ ታሪክ የለም ኡፍፍፍፍ አይ የሴቶች ፈታና 😭😭😭
@senaittesfaye9536
@senaittesfaye9536 3 ай бұрын
Betam
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 3 ай бұрын
Spain መሲዬ ይህች እናት እክግ በጣም ታሳዝናለች እንኳን ሄደ እናቱ አታልቅሽ እናቱ የሞተችበትም ውሃ ልትቀዳ የወረደችበትም እኩል ያለቅሳሉ ይባላል በህይወት ላለ ልጅ አግባብ አይደለም ለአንቺም ጤና አይሰጥም ኧረ ተይ እግዚአብሔር አይወደውም በሰላም ያገናኛችሁ ቀሪ ዘመንሽ የፍስሃ ያድርግልሽ በፀሎት በርቺ ለእኛም እዘኑልን መሲን እንኳ የቀይ ጥቁር ያደረገው ታሪክሽ እናት ስታለቅስ ማልቀስ በቃ በለን ስፔን ያሉትን ወዳጆችሽን ጠያይቂ እና እንዳስለመድሽን የምስራች በይን አፍጥኚው መሲዬ ልባችን ወረደች እኮ እየተንሰቀሰቅሽ ስታለቅሺ ጆሮ ከመስማት አይሞላም መልካሙን ሁሉ ይግጠምሽ ያድናል ኢየሱስ !
@Muluayenew-c1z
@Muluayenew-c1z 3 ай бұрын
የኔ feker በጣም አሳዛኝ አግዚአብሔር ያስግንሽ
@sosysosy225
@sosysosy225 3 ай бұрын
እውነት ግን ኢትዮጵያዊያኖች የዚህ ያህል ክፉዎች ነን እንዴ በዚህች እህታችንናበሰላም ታሪክ ውስጥ የሰማናቸው የተካተቱ ግለሰቦች ክፉዎችን ማለቴ ነው በዛው ልክ ዋው የዚህን ያህል ደግነት ብለን የምናመሰግናቸው የሚያስደስቱን አሉ ክፉዎቹ ግን የክፋታቸው ጥግ ይህን ያህል ኢትዮጵያዊያን ክፉዎች ነን እንዴ ብለን እንድንጠይቅ ያደርገናል ክፋት ለምን ይጠቅማል እንደዚህ ሰውን የደም እንባ ማስለቅስ ያሳዝናል ግን እንባ ዋጋ አለው ትልቅ ዋጋ ያስከፍላል እባካችሁ እርስ በራሳችን መልካም እንሁን የዮሀንስ ኢትዮጵያ እናት አይዞሽ እንባሽ ይታበሳል ለቅዱስ ሚካኤል ተስለሽ ወለድሽ መልሰሽ ለመላኩ ሰጠሽው አይዞሽ ርህሩሁ መላክ ከልጅሽ ጋር ያገናኝሻል እኛም እንደለቀስን አብረንሽ የደስታሽ ተካፋይ እንሆናለን እባካችሁ ሰዎች መልካምነት ለራስ ነው መልካም እንሁን።🎉
@wudadistesfaye1759
@wudadistesfaye1759 3 ай бұрын
ወላዲተ አምላክ ልጇን አስገኚላት ምንም ቃላት የለኝም ልብ ይሰብራል። አይዞሽ ነገ ልጅሽ እናቴ ብሎ ይመጣል እግዚአብሄር አምላክ ሀዘንሽ በደስታ ይለውጥልሽ ለቅሶሽን በደስታ ይቀይርልሽ አይዞሽ
@hareggebre
@hareggebre 3 ай бұрын
ውይ እግዚአብሔር አምላክ ስንቱን ሰማነው የዛሬው የተለየ ነው ስቃይሽ ለቅሶሽ የኔ ውድ አስነባሽን የሰው ልጅ መከራ አይ የናት ፈተና እኔ ልቤ ሁሉ መታ በእውነት አለቃቀስሽ ያማል እግዚአብሔር አምላክ ይርዳሽ እንባሽ ይታበስ አይ የኛ ሀገር የስንቱ እንባ የአምላክ ቹርነት ባይበዛል በሰው ሀገር የምናየው ሁሉ ይሆን ነበር ግን ያስራት ሀገሩ ናትና አለን እይዞሽ ልጅሽን ታገኛለሽ እግዚአብሔር መልካም ያሰማናል 💯🙏🙏🙏
@senaysenayet775
@senaysenayet775 3 ай бұрын
የማምነው ሶሻል ሚዲያ ቢኖር ሸገርኢንፎ ነው። መሢዬ ጌታ ይባርክሽ ይቺ ልጅ ታሪኳ በጣም አሳዛኝ ነው። እንደው ልጇን የምታገኝበት መንገድ እግዚአብሔር ይርዳት
@tadelubedada4281
@tadelubedada4281 3 ай бұрын
አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ ይህን መከራ የናትህን የእመቤታችንን መከራ ሆኖ ለበረከት አርግላት የዚህችን እህት ፣ ከልጇን አገናኝት።
@TsigeredaNegassi
@TsigeredaNegassi 3 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል ታሪክዋ ፈጣሪ ዳግመኛ ያገናኝሽ ከልጅሽ ጋር
@SaraDesta-t4u
@SaraDesta-t4u 3 ай бұрын
የልጁ እባት ግን እግዚያብሔር ፡ ብድሩን ይክፈለው
@DahabAhmad-es2jx
@DahabAhmad-es2jx 3 ай бұрын
የአላህ ምንልበል ወላሂቃልአጣሁ ብዙታሪክ አይቻለሁ እደዚህግንአላየሁም የአላህ 😢😢
@mere7099
@mere7099 3 ай бұрын
ወይኔ እህቴ እንዴት እንዳለቀስኩኝ ፈጣሪ ይረዳሻል እርግጠኛ ነኝ ታገኚዋለሽ አይዞሽ የኔ እናት🙏🙏🙏
@HabtamuSeid-z6e
@HabtamuSeid-z6e 3 ай бұрын
አላህ ከልጅሽ ያገናኝሽ
@AdmibFjfjfjj
@AdmibFjfjfjj 2 ай бұрын
የዝች ሤት ታሪክ ተሠምቶ ታይቶ የሜይታወቅ. ነዉ ግን ልጅሽን ከመጣል. እላይሽ ላይ ቢሞት ይሻል ነበር. እኔ የፉነገ ፉተና ቢከሠትብኝ ልጀን አልጥልም እለያ ላይ እሥከሚሞትብኝ ዶረሥ አልለይም ወየዉዉዉዉ
@mekedsayalew9327
@mekedsayalew9327 2 ай бұрын
እውነት በጣም ያሳዝናል እኩል ነው ያለቀስኩት😊
@እናቷንናፋቂ-ጘ7ቨ
@እናቷንናፋቂ-ጘ7ቨ 3 ай бұрын
ኡፍፍ ልብ ስብር የሚያደርግ ታሪክ ኣይዞሽልኝ የኔ ጠንካራ😢💜
Andro, ELMAN, TONI, MONA - Зари (Official Audio)
2:53
RAAVA MUSIC
Рет қаралды 8 МЛН
ССЫЛКА НА ИГРУ В КОММЕНТАХ #shorts
0:36
Паша Осадчий
Рет қаралды 8 МЛН
NEW 2025 ERI SITCOM [MEWEALTI] PART 46( BY BRUNO )
47:48
Awra Tube
Рет қаралды 40 М.
Andro, ELMAN, TONI, MONA - Зари (Official Audio)
2:53
RAAVA MUSIC
Рет қаралды 8 МЛН