ልብ ሰባሪው የሙሽራዋ አሟሟት!እጅግ ጭካኔ የተሞላበት እንደነበር የአስከሬን ምርመራው አሳየ

  Рет қаралды 187,074

SHEGER INFO

SHEGER INFO

Күн бұрын

Пікірлер: 1 200
@ethiopahagera8861
@ethiopahagera8861 2 ай бұрын
❤❤❤አጎትየዋን ወድጄው ልሞት ምን አይነት በሳልና ድንቅ ስብዕና ያለህ ጨዋ ሰው ነህ????
@zewditu1735
@zewditu1735 2 ай бұрын
ትክክል
@Angela_436
@Angela_436 2 ай бұрын
በትክክል ስረአት ያለው ሰው ነው ፥እግዚሀብሄር ያጽናናቹ ምን ይባላል?አብረው የከረሙት እንሰሳ እንኳን ሲሞት ያሳዝናል እንኳን በአሳቃቂ ሁኔታ ሊገደል
@SaraShewa-dl3zv
@SaraShewa-dl3zv 2 ай бұрын
@@ethiopahagera8861 በትክክል
@efratajo434
@efratajo434 2 ай бұрын
Ufff betam lib yisebiral Egziabher yatsinachew fiteh fiteh fiteh le lifiya
@alulajohannes6265
@alulajohannes6265 2 ай бұрын
Tegaru hula endezeh chewa nachew
@KediHabesha
@KediHabesha 2 ай бұрын
አጎትማ እንዳንተ ነው ሁለት ቃለመጠይቁን አየሁት ለቤተሰቡ ያለው ጥብቅና ፍቅር ያስታውቃል በዛ ላይ በሳልና ደፋር
@SaraShewa-dl3zv
@SaraShewa-dl3zv 2 ай бұрын
😢የገደለ ይገደል ይገደል ይገደልይገደል😢😢😢 ነብስ ይማር
@Susu-p8v5w
@Susu-p8v5w 2 ай бұрын
ማን ይሰማናል
@temesgenamlakey9941
@temesgenamlakey9941 2 ай бұрын
Momot yelebetm behiwet kale teqorarto wede asfalt mewtat alebet 😢😢😢😢😢
@bizuket8324
@bizuket8324 2 ай бұрын
Yisekel. Yisekel. Yisekel. Yisekel. Yisekel. Yisekel. Yisekel. Yisekel. Yisekel. Yisekel. Yisekel. Yisekel
@bizuket8324
@bizuket8324 2 ай бұрын
Yikoraret. Yikoraret. Yikoraret. Yikoraret. Yikoraretyikoraret
@bizuneshworku4144
@bizuneshworku4144 2 ай бұрын
Oh that is so sad. esuwan begedelebet menged hememun mayet alebet.
@fatmasaeed6043
@fatmasaeed6043 2 ай бұрын
አጎትየው በጣም ግሩም ቃለ መጠይቅ ነው ያረገው የወጀል መቅጫ ህጉ ይሻሻልልን
@GezanaPony
@GezanaPony 2 ай бұрын
ባጣም በሳል
@ועח
@ועח 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ያጽናችሁ በጣም ከባድ ሀዘን ነው 🙏💔💔😭😭🇪🇷
@samlsd9711
@samlsd9711 2 ай бұрын
Do you have to leave an eritrean flag? why?
@helaftwi368
@helaftwi368 2 ай бұрын
May be love from Eritrean ​@@samlsd9711
@ועח
@ועח 2 ай бұрын
​@@samlsd9711ምንድነው ችግሩ የኤርትራን ባንዴራ ሰታይ መስቀል ያዬ ሸይጣን የሆንከው 🙏
@EriTesfu
@EriTesfu 2 ай бұрын
@@ועח አይገርምህም ኤርትራ ሲያዩ የማቸውል
@EriTesfu
@EriTesfu 2 ай бұрын
@@samlsd9711 የኤርትራ ባንዴራ ስላደረገች አንች ምንሽ ተነካ በይ ኤሌትርክ ጨብጪ እኔም ደገምኩልሽ
@genetagonafer7001
@genetagonafer7001 2 ай бұрын
አጎትየው በጣም በሣል ንግግር አዋቂ መናገር ያለበትን የሚያውቅ ሰው ነው እግዚአብሔር ይባርክህ አሁንም በርታ ወንድሜ የዚችን ልጅ ፍትህ ለማግኘት የሁሉም ኢትዮጵያዊ ድምፅ መሆን ግዴታ ነው።ነገ በያንዳዳችን ቤት ሊመጣ የሚችል በመሆኑ ሁላችንም ፍትህ ለሊዲያ ማለት አለብን የእህታችንን ነፍስ ይማርልን።
@ميروميرو-ز5ن5و
@ميروميرو-ز5ن5و 2 ай бұрын
እኔኮ የስኡዲ ህግ የምወደው በምክንያት ነው ለምን የሀ ከፉ እና የሴጣን ጋደኛ የሆነ ልጅ መግደል ኣለበት አረ ይገደልን 😭😭😭😭😭😭ፍትህ ለልድያ ፍትህ ሉሁልም ሴቶች ፍትህ ፍትህ ፍትህ🙏😭😭😭
@rozaaregawi2247
@rozaaregawi2247 2 ай бұрын
ፍትህ ለሄቨን ብለው በሚዲያ ሲቀውጡት የነበሩት ድምፃቸው የለም። ምክንያቱም የሚያወግዙት ግፍን አይደለም ። የሚያወግዙት ማህበረሰብን ነው። ቦታ መርጠው ፖለቲካዉ ለቅሶ ነው የሚያለቅሱት። ይህ ግፍ ለተፈፀመባችሁ ቤተሰቦች እግዚአብሄር መፅናናትን ይስጣችሁ። ህግ ቢኖር የሱንም ዓይን በህይወት እያለ አውጥቶ ህመሙ የት ድረስ እንደሆነ እንዲረዳው ማድረግ ነበር። እህቶቻችንን ፣ህፃናትን እየገደለብን ያለው ህጉ ነው። እመብርሀን ሀዘናችሁም ታቅልላችሁ😢😢😢
@alem8640
@alem8640 2 ай бұрын
@@rozaaregawi2247enante degimo zelachihu zer li meche b gilis worana new
@TsiTsi1111-h8u
@TsiTsi1111-h8u 2 ай бұрын
በጣም ጥሩ ነበር አውነት ያማል ሳትሞት ምን ያህል አንዳሰቃያት ኣሰብኩት😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@abuhaile6517
@abuhaile6517 2 ай бұрын
ትክክል። ይህ አረመኔ በህዝብ ፊት መገደል አለበት።
@reyuyenu340
@reyuyenu340 2 ай бұрын
የሳኡዲ ሚባል ህግ የለም አላህ የሰማይና የምድር የፍጥረታት ሁሉ ፈጣሪ ብቸኛዉ ጌታ ምድር ትተዳደርበት ያለዉ ህግ ነዉ እኛ ሙሰሊሞች ወደን ተቀበልን ሌላዉ ፈጣሪንም ፍርዱንም ከዳ ሀቁ ያ ነዉ።
@ሐገሬሰላምሽይብዛ
@ሐገሬሰላምሽይብዛ 2 ай бұрын
ዘመዶቼ፣ መለያየታችንን መበታተናችንን ትተን ኡኡ ብለን ከልብ እግዚአብሔርን ብንለምን ይሔ ሁሉ ነገር አይመጣብንም ነበር፣ እግዚአብሔርን ይቅር በለን ብለን ኡኡ በልን ከልብ እንለምነው፣ የኛ መለያየት ይሔ ሁሉ ግፍ መጣብን😢😢😢
@emuadmasu873
@emuadmasu873 2 ай бұрын
Amen Egizabher Yeker Yebelen 😢😢😢
@saradesign9507
@saradesign9507 2 ай бұрын
ይከብዳል ምን ቃል ያፅናናችሁአል ፈጣሪ መፅናናቱን ይላክላችሁ 😭😭😭
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 ай бұрын
ምን ቃል አለኝ አቤት ፈጣሪ ሆይ በአገራችን የሚሰማው ሴጣናዊ ስራ ማለቂያው መቼ ይሆን?
@negedelemma7021
@negedelemma7021 2 ай бұрын
ፍትህ በአሰቃቂ ሁኔታ ለሞተችው እህታችን ሊዲያ
@MatiKerga
@MatiKerga 2 ай бұрын
ኘፐፐ ፐ ዐ
@VshsHsshh
@VshsHsshh 2 ай бұрын
@@negedelemma7021 betekkel yasazenal
@hageraethiopia513
@hageraethiopia513 2 ай бұрын
የፍትሕ ያለ ፍትሕ ወዴት ነሽ ልጆቻችን ተሰቃዬ ወንዱ ሕሊና አጣ ።
@jesusloveyou5996
@jesusloveyou5996 2 ай бұрын
የወንዱን ለቅሶ እንዲህ መሪር ያደረገው እናት እንዴት ትሆን ጌታ ሆይ የ ኢዮብ አምላክ መፅናናት ለዚህ ቤተሰብ ይሁን ሊዲያ አትመለስም ልባቸው የተሰብረውን ህዝብህን አፅናና አጎትየው አንተም እግዚአብሔር ይጠብቅህ እንዳያስገድሉህ ይቺ አለም ለ ክፉዎች ናት እራስህን ጠብቅ
@motivation_videos-o5e
@motivation_videos-o5e 2 ай бұрын
ትሁትም ባትሆን መገደል የለባትም ማንም ሰዉ የማንንም ህይወት የመንጠቅ መብት የለዉም 😡😡😡‼️‼️‼️‼️
@samri1215
@samri1215 2 ай бұрын
Tikkl 😭😭😭
@tsiongeberegergis5551
@tsiongeberegergis5551 2 ай бұрын
Absolutely right
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta 2 ай бұрын
እፍ በጣም ሚያመው ደሞ ለእናቷ አንድ ልጅ ውይ የኔ እህት ነብስሽን በአፀድ ገነት ያኑርው 😢😢😢እባካቹ የኢትዮጵያ ወንዶች አብሮ መኖር ካልፈለጋቹ በሰላም መለያየት አለ እር እግዚአብሔር ፍሩ ሴት እህት እናት ልጅ ናት እንዲ ጭካኔ በተሞላበት አትግደሉን አሁን አሁንማ ወይኔ 😢😢😢
@የዘሜእህት
@የዘሜእህት 2 ай бұрын
ውይ እናትሽ እንዴት ሆና ይሆን ምንስ ቃላት ይገኛል ለእናትሽ የሚያፅናናት
@Ruki661
@Ruki661 2 ай бұрын
Arfalch eko
@shawaye5579
@shawaye5579 2 ай бұрын
Mni 😢😢​@@Ruki661
@GezanaPony
@GezanaPony 2 ай бұрын
አንድ ልጇን ተስፋዋን የመኖር እቅዱአን አድሜዋን ነጠቃት
@KidestLegne
@KidestLegne 2 ай бұрын
😢😢😢​@@Ruki661
@LemlemAbrha-c8r
@LemlemAbrha-c8r 2 ай бұрын
​​@@Ruki661እናትዋ በህይወት አለች አልሞተችም ያረፉ የእናትዋ እናት ናቸው በሌላ ቻናል በአንድ ቪድዮ አይቸ ነበር።
@TarikwaTilahun
@TarikwaTilahun 2 ай бұрын
ልብየሚሰብርነዉ ጌታመፅናናትን ይስጣችሁአዘኩ ጌታሆይ እባክ በምድራችን ጣልቃግባ
@Meri-n4v
@Meri-n4v 2 ай бұрын
በእውነት በጣም ልብይሰብራል 😢😢😢😢😢😢 እግዚአብሔር ያፅናቹ ፍት ፍት በአሰቃቄ ሁኔታ ለተገደለች እህታችን ለሊዲያ😢😢😢😢😢
@endashashdebella2441
@endashashdebella2441 2 ай бұрын
በጣም ያሣዝናል እግዚአብሔር ያፅናቹ ምን ማለት ይቻላል ። ፍትህ ፍትህ ለሊዲያ እና ቤተሰቦቿ
@MaMa-tq9eq
@MaMa-tq9eq 2 ай бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሊዲያ ወጣትነቷን ሳጠግብ በግፍ ለተገደለችው😢😢😢
@yeayeshmenale8358
@yeayeshmenale8358 2 ай бұрын
እግዞ ማረነ ክርስቶስ እግዚአብሔር ያፅናችሁ የእሕታች ነፋስ ይማር ያማማልል 😢😢😢😢😢
@sabateklay4890
@sabateklay4890 2 ай бұрын
ውይ ልጀ እግዚኣብሄር ነብስሽ በገነት ያኑረው የኔ ቆንጆ ቤተሰቦችዋ እንደው እግዚኣብሄር ያጽናችሁ ከባድ ነው ግን ምን ይባላል 😭😭😭😭😭ጓለይ ማዓረይ ጽብቕቲ 💔💔💔💔💔💔💔🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@fantukebedefantu7374
@fantukebedefantu7374 2 ай бұрын
በጣም በጣም በጣም የሚያሳዝን ልብ የሚሰብር እናቷን እግዚአብሔር መፅናናቱን ብርታቱን ይስጣቸው
@ወሎየዋ-ወ6ቀ
@ወሎየዋ-ወ6ቀ 2 ай бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ ምን እየተካሄደ ነው ወገን በየቦታው የሴቶች ሞት የኔ ሙሽራ እግዚአብሔር ነብስሽን በአጸደ ገነት ያርኑርሽ ቤተሰብ እግዚአብሔር ያጽናናችሁ ኡፍ ምን ጉድ ነው 💔
@ኢትዮጵያየእኝናት
@ኢትዮጵያየእኝናት 2 ай бұрын
😒ምንም ጥያቄ የለም ለ ሴጣን ግብር ነው የሚአደርጉት ሴቶች ብቻ አደሉም 😒እጽንም በ ባለፍው ጥናት አልስማክም ግማሽ የ ኢትዮጵያ ህዝብ ግባሪ ነው 😒😒
@abuhaile6517
@abuhaile6517 2 ай бұрын
እረ ምን ጉድ ነው ዘንድሮ የመጣብን? እስከመቼ ከንፈር እየመጠጥን 😭😭😭
@MulunaLewi
@MulunaLewi 2 ай бұрын
The uncle is very smart
@etesegenetworku4429
@etesegenetworku4429 2 ай бұрын
ነፍስሽን ይማረው እህቴ 😢ላዘኑ ሁሉ እመብርሀን ሀዘናችሁን ቅልል ታድርግላችሁ ወገኖቼ!!!
@frehiwotsahele3862
@frehiwotsahele3862 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ያፅናችሁ ሌላ ምን ይባላል ነፍስዋን በገነት ያኑርልን እግዚአብሔር ሆይ አረ በቃ በለን።
@zeritutube
@zeritutube 2 ай бұрын
የኔ ሚስኪን😢😢 ስታሳዝን ሙሽረዋ ደስታዋን ሳጨርስ😢 ነብስ ይማር ሁሌ ለቅሶ
@wubalem-p5c
@wubalem-p5c 2 ай бұрын
የኔ እናት ሥቃይሽን አሠብኩት ያማል ነብሥሽን ይማርው ለናንተም መፅናናትን ይሥጣችሁ😢😢😢😢😢😢😢😢
@almazbahre8918
@almazbahre8918 2 ай бұрын
Enem asbkut yamal 💔💔💔
@hewan1291
@hewan1291 2 ай бұрын
የኔ ቆንጆ:ነፍስሽን: አባቴ መድሀንያለም: ይማርልን: የገነት ሙሽራ ያርግሽ:: ለዘላለም::💔💔💔
@SentayewSentayew-g1c
@SentayewSentayew-g1c 2 ай бұрын
ቃላት አጣሁኝ የሰዉ ደም የሚጠጣ አጋንት ፈጣሪ ይገስፅዉ
@Uae050-i9t
@Uae050-i9t 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ያፅናችሁ😢😢😢😢😢😢😢
@mahlatsahmbel9400
@mahlatsahmbel9400 2 ай бұрын
ምን ቃል እንደሚያፀናችሁአላቅም😢😢😢ብቻእግዚአብሔር አምላክ ፅናቱንይስጣች ሁ🙏
@የህዝብሚድያደራሺለወገኔ
@የህዝብሚድያደራሺለወገኔ 2 ай бұрын
ፍትሀዊው አላህ ብቻ ነው መፍረድ አልችልም ብቻ ፈጣሪ ያፅናችሁ እናተን😢
@emebuzewge3742
@emebuzewge3742 2 ай бұрын
ውይ እናትሽ እንዴት ሆና ይሆን ምን ቃልስ ያፅናናት ይሆን😢😢😢ብቻ እግዚአብሔር አምላክ ፅናቱን ይስጣችሁ🙏
@የክርስቶስባርያእኔነኝ
@የክርስቶስባርያእኔነኝ 2 ай бұрын
😭😭ምን አይነት ጉድ ነው 😢ምንሰማው ፈጣሪዬ እባክህ ለግፈኞቸ ለገዳዬች አሳልፈህ አትስጠን😢ፅናቱ ይስጣቹ ያማል 😭
@LeyaHaileyesus
@LeyaHaileyesus 2 ай бұрын
እግዚኦ ማሀረነ ክርስቶስ አቤቱ ማረን ይቆር በለን እግዚአብሔር ያፅናችሁ
@Zaynab-e2s
@Zaynab-e2s 2 ай бұрын
ፍትህፍትህለህታችን
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 2 ай бұрын
መጀመሪያ ፈጣሪ ያፅናችሁ እላለሁ ቃላት .., ባያፅናናችሁም .. ለ መላው ቤተስቦችዋ .. ጉዋደኞችዋም አጎትዋ ግን ድንቅ.. የበስለ ስው አስተሳስቡ ይባረክ :: እንደ አረብ ሀገር የገደለ ቢገደልስ ኢትዮጵያ ውስጥ :: የስረቀም እጁ ቢቆረጥ :: ነፍስ ይማር :: 🥲🥲🥲💔💔💔
@Hyat-e2o
@Hyat-e2o 2 ай бұрын
እግዚኦመሀርነ ክርስቶስ አቤቱማረን እህ፣😭😭😭😭
@merry5936
@merry5936 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ያፅናቹ የልጅ ሀዘን ከባድ ነዉ እመቤቴማርያም ታፅናናቹ
@SuperTherocketman
@SuperTherocketman 2 ай бұрын
Sad story! ግን እኮ መሲ ልባችን ተስባብሮ አልቋል በየቀኑ እኮነው ወገኖችሽ በድሮን በአስቃቂ ግፍ የሚጨፈጨፉት.... ባደባባይ ወጥቶ ልቤ ተስብሯል ባይባልም በህሊናችን እናስታውሳቸው!
@Tadele-bp1mv
@Tadele-bp1mv 2 ай бұрын
ጽንአት ይሀብኩም ህዝቢ ክልተአውላእሎ ጀግና መስተውአሊ እዩ ነዙ ቆልአ እዙይ እስራት እንተይኮነ አይኒ ሀፍትና ከምዘውጸኦ አይኑ ወጺኡ አብ ኡደባባይ ክስቀል አለው ኩሌና ደቂ ክልተአውላእሎ በብዘለና አቅሚ ተዋጺእና ሞት ንክፍረዶ ብሀደ እድ ንላአል ሞት ሊድያ ሀፍትና ሞትና እዩ አይን ሊድያ አይንና እዩ አጽሚ ሊድያ አጽምና እዩ ንምንታይ አብ ተወሊዳ ዝኡበየትሉ ቦታ እሞ መርአት እሞ አብቅድሚ ስድራአ እዙይ እንትፍጸም ንሊድያ እንተይኮነ ቀሊሉዋ ንህዝቢ ክልተአውላእሎ እዩ ቀቲሉ ተስእ ውቅሮታይ ተስእ አጉላአታይ ተስእ እንዴአብሀ አጽቤሀ ተስእ ገርአልታ ተስእ ነጋሺ ተስእ ደንጎለወታይ ተስእ አዲአርባአ ተስፋ አዲ መስቀል ተስእ ሀበስ ተስእ እንጌለ ተስእ አጽበደራ ተስእ ፍረወይኒ ድጉመታይ አታ ተስእ ኩልካ ሊድያ ሀንቲ እንተይኮነ ቁቲሉዋ ድፍን ክልተአውሌእሎ እዩ ቀቲሉና ንተስእ ንተስእ ንተስእ ፍትሂ ንሊድያ ሀፍትና ፍትሂ ንሊድያ ሀፍትና ፍትሂ ንሊድያ ሀፍትና
@fetiamohamed8672
@fetiamohamed8672 2 ай бұрын
በጣም ነው የሚያመው የድሜ ልክ እሳት ነው ወይኔ እታለምዬ ይብላኝ ለእናቷ እንኳን ለወለዳት ላየአት ምታዝን ወጣት ልጅ ናት አይዟችሁ መፅናናትን ይስጣችው ግን በጣም ነው የሳዘነችኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@hanateshome9713
@hanateshome9713 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ያፅናችው ልብ ይሰብል😢😢😢😢😢
@FunnyTractor-fc4mb
@FunnyTractor-fc4mb 2 ай бұрын
ልዑል እግዚአብሔር ፅናት ይስጣቹ ከባድነው ባመኑት መከዳት ለእህታች ነብስይማር ❤❤ አይዞን አስተዋይቤተሰብናቹ
@Dawet373
@Dawet373 2 ай бұрын
እግዚአብሔርም ያጽናችሁ በጣም ከባድ ነው ።
@meseretdemissie336
@meseretdemissie336 Ай бұрын
እግዚአብሔር ያፅናችሁ በጣም ታሳዝናለች
@MesiS-j7r
@MesiS-j7r 2 ай бұрын
😭😭😭😭😭በጣም ያማል ከምኑ አውሬ ጋር አገናኛት እይይይይይ ከልብ የማይጠፋ ስብራት እግዚአብሔር ይበቀልልሺ እግዚአብሔር ነብስሺን ይማረው ለሚስኪኗ እናትሺ ለወዳጂ ዘመዶችሺ እግዚአብሔር አፅናኙን መልአክ ይላክላቸው ፍትህ ፍትህ ፍትህ በግፍ ለተገደለችው ለሙሺራዋ ሊዲያ 😭😭😭😭😭
@SenaitYehalawork
@SenaitYehalawork 2 ай бұрын
እረ እንዴት መፅናናት ይቻላል እግዚአብሔር ይድረስላት ለእናቷ እባካችሁ ለእናቷ አተንገሩ
@marthadula8517
@marthadula8517 2 ай бұрын
መጀመሪያ መልካም መሪ ያምጣልንና ፍትህ እንጠብቃለን
@AyeleBeru
@AyeleBeru 2 ай бұрын
አ. ቤት. ምን. አርጋው ነው. አይባለም. ብቃ. ዘምብሉ. እሱላይ. ምጫነው.
@UMUhHASSEN4918
@UMUhHASSEN4918 2 ай бұрын
ፍትህ ለሊድያ ፍትህ ለሄቨን ፍትህ ለኢትዮጵያ ሴቶች በሀሳቤ የምትስ ማሙ ላይክ አድርጉኝ
@bezasolomon2540
@bezasolomon2540 2 ай бұрын
ወየው እናትየው ምን ያፅናናት ይሆን😢😢😢 እግዚአብሔር አምላክ ፅናቱን ብርታቱን ይስጣቹ😢😢😢
@Ethiopia734
@Ethiopia734 2 ай бұрын
ፅናቱን ይስጣችሁ በጣም ያማል
@senaitgebremedhin7460
@senaitgebremedhin7460 2 ай бұрын
ቃላት የለኝም እግዚአብሔር ነፍሷን ይማር ሚስኪን ምን ይባላል ለናቷም ለሁሉም ቤተሰቦች እግዚአብሔር ጽናቱን ይስጣቸው 🤲
@DohaQatar-tc4yy
@DohaQatar-tc4yy 2 ай бұрын
ፈጣሪ ጽናቱን ይስጣችሁ አሟሟቷ በጣም ዘጋነኝ ነዉ ይሄ የሞት ፍርድ ያንሰዋል ግን ፈራጅ እግዙህአብሔር ብቻ ነዉ😭😭😭😭
@zenebbihonegn277
@zenebbihonegn277 2 ай бұрын
ለመላው ቤተሰብ ፈጣሪ መፅናናትን ያድላችሁ የሟችን ነፍስ በአፀደገነት ያኑርልን ፍርድ ከፈጣሪ ነው እንዲህ አይነት ሰይጣናዊ ተግባር የሚፈጽሙ ወንዶችን ፈጣሪ ከምድረ ገጽ ያጥፋልን፡፡
@Betty-yf9yi
@Betty-yf9yi 2 ай бұрын
አረ እንስሳ እንኳን ይተዛዘናል አሁንማ የኛ ህዝብ ምን እንደነካው ፈጣሪ ይወቀው እግዚኦኦኦኦ ፈጣሪ ያፅናቹ
@ዘ-ታቦር
@ዘ-ታቦር 2 ай бұрын
ይሄ ሰይጣናዊነት ነው እንስሳ ካልነኩት አይነካም !!
@Chulusmith
@Chulusmith 2 ай бұрын
መፅናናት ከእግዚአብሔር ነው ! እግዚአብሔር መፅናናቱን ይስጣችሁ! እሷንም ነብሷን በአፀደ ገነት ያኑረው!!!
@LawayishiAkililu
@LawayishiAkililu 2 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ መጽናናቱን ይስጣችሁ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለልዲያ 😢😢😢😢
@debraworktuffa6504
@debraworktuffa6504 2 ай бұрын
ይህንን ቤተሰብ እግዚአብሔር መፅናናትን ይስጣቸው በጣም ከባድ ነው ምንም አይነት ቃላት የለም ፍትህ ለሊድያ እና እንደ እሷ በግፍ ለተገደሉ ወገኖቻችን በሙሉ ሊድያ ነፍስሽ በሰላም ትረፍ
@s.h.9640
@s.h.9640 2 ай бұрын
Eye for an eye! Justice for Lidya 💔
@godisgood4803
@godisgood4803 2 ай бұрын
ኧረ ወገን ምን አይነት የጭካኔና የእርኩሰት መንፈስ ነው የወረደው 😡 ፈጣሪ ፅናት ያላብሳችሁ 💔🖤💔
@አሐል19
@አሐል19 2 ай бұрын
ኡፍፍ ያማል 😭😭 እግዚአብሔር በቅዱሳን እቅፍ ያኑርሽ። እናንተንም እግዚአብሔር መጽናናትን ያድላችሁ። አጎቷ የሚደነቅ ብስለት ነው ያለው
@birtukanadmase194
@birtukanadmase194 2 ай бұрын
ምንም እንደሚባል የኢትዮጵያ ፍትህ ነገር አላቅም የገደለ ይገደል የእናትን አንጄት የቆረጠ አንገቱ ይቆረጥ ሌላ ምንም ማለባበስ የለም በእውነት የሊዲያን ታሪክ ስሰማ ለሁለተኛ ጊዜ ነው ግን ሁለቴም አነባሁ
@soccereditz124
@soccereditz124 2 ай бұрын
ህያው ኣምላኽ ንመላእ ቤተሰብ፡ጽንዓት ይሃብኩም። ንሃፍትና መርዓት ኣብታ ዘይትሓልፍ መግስቱ ይቀበላ።
@selamawitsolomon1918
@selamawitsolomon1918 2 ай бұрын
አምላከ ያጽናችሁ 😢
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 2 ай бұрын
አክስትዋ በጣም ይመሳሰላሉ!!! አይዞሽ እህቴ በርች እሱ ሳይፈረድበት አንተኛም አንተኛም መሰቀል አለበት!!! እባካችሁ እባካችሁ የመንግስት ያለህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ!!!! የኡቁሮ ፖሊስ ገንዘብ ገንዘብ ገንዘብ ገንዘብ ኮራብሽን ምን ይደረጋል!!!
@TheBagy77
@TheBagy77 2 ай бұрын
ፅናቱን ይስጣችሁ እጅግ ልብ ሰባሪ ነዉ እናቷንም በተለይ ፈጣሪ ልቧን ያፅናዉ 😢😢😢
@abeni9311
@abeni9311 2 ай бұрын
ፍትህ ለሙሽራዋ እህቴ የምትሉ ላይክ አድርጉ
@nonenone3420
@nonenone3420 2 ай бұрын
Stupid you want collect your likes on someone death 😡
@akigebru9018
@akigebru9018 2 ай бұрын
በጣም የሚያሳዝን ነው ነፍሷን በገነት ትረፍ ፈጣሪ ፅናቱን ይስጣችሁ ምን ፍትህ አለ ብላቹ ነው አገራችን ውስጥ ፍትህ ከእግዚአብሔር ነው የስንት እህቶቻችን ደም በከንቱ ፈሶዋል እስካሁን ፍትህ አልተገኘም
@eyerusalemwoldetsadik964
@eyerusalemwoldetsadik964 2 ай бұрын
እግዚያብሔር ያጽናችሁ ሁላችሁም በጣም ልብ ይሰብራል።
@messitkiroshaile8521
@messitkiroshaile8521 2 ай бұрын
ወይኔ ወይኔ እህቴን😢😢 የጭካኔ ጥግ አቤቱ ይቅር በለን እረ ኡኡኡኡ የድንግል ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ መፅናናትን ይስጣችው
@ሁሉንእንደግዜው
@ሁሉንእንደግዜው 2 ай бұрын
ወይኔ ከሞታ አሟሟታ ያሳዝናል እግዚአብሔር ይፈረድበት ለመላው ቤተሰብ መፅናናትን እመኛለሁ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሙሽሪት ሊድያ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@sophiaafworki1284
@sophiaafworki1284 2 ай бұрын
Way hafteyyyy😭 😭tsinAt yihabkum mengiste semayat yewarski Eid yenbrelkum.🇪🇷🇪🇷 justice for Lidiyaaaaa!!!
@Selam1702
@Selam1702 2 ай бұрын
ፈጣሪ የፅንዕኩም !!! ፈጣሪ የፅንዕኩም !!! ፈጣሪ የፅንዕኩም !!! እምበር እዝስ ንፀላኢካ እኳ ኣይትምነዮን!!!
@simretkebrabe9233
@simretkebrabe9233 2 ай бұрын
ኡፍፍፍፍፍ ምን ቃላት ያጽናናቸዋል እግዝአብሔር አብ ገነቱ ይቀበልኪ 💔💔💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭
@bosenaayalew575
@bosenaayalew575 2 ай бұрын
እግዞ
@ChuChu-w3w
@ChuChu-w3w 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ያጽናችሁ ያማል ማርያምን
@ethiopahagera8861
@ethiopahagera8861 2 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢 ኡፍፍፍ ታመምን እኮ ህመማችን በዛ
@mekdeslakew5811
@mekdeslakew5811 2 ай бұрын
እግዚሀብሄር ያፅናችሁ ከባድ ነዉ
@FikirtGebiregZihabr
@FikirtGebiregZihabr 2 ай бұрын
ቃል አጣው እናቴ አግዚአብሔር ያፅናሸ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@EthiopaLove-wf7fp
@EthiopaLove-wf7fp 2 ай бұрын
እግዚኦ አምላኬ😢
@path-to_success
@path-to_success 2 ай бұрын
በሬ ካራጁ የሚባለው እንደዚህ ነው ጌታ ይገስፀው ሰው በላ መንፈስ ነፍሷ በሰላም ትረፍ
@asnibelhu8843
@asnibelhu8843 2 ай бұрын
እመቤቴ አፅናኝ መልአክ ትላክላችሁ አጋንንት መጣባችሁ እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ የክርስቶስ ሙሽራ ናት😢😢😢😢😢
@genetyemane2299
@genetyemane2299 2 ай бұрын
ፍትህ ፍትህ ለሊዲያ እግዚአብሔር ያፅናችሁ🙏🏾😭
@FiheFihenewwell
@FiheFihenewwell 2 ай бұрын
በጣም ያስዝናለ ልብ ይሰብራል እግዚአብሔር አምላክ ያፀናናቸሁ 😢😢😢😢 ነፈሰ ይማር ፍትህ ለሊዲያ
@hasenahasena4677
@hasenahasena4677 2 ай бұрын
ፍትህ ለሊዲያ እንፈልጋለን
@SifenShewa
@SifenShewa 2 ай бұрын
ቅናት በሽታ ነው ወገኖቼ እግዚአብሔር ምህርት ያርግልን እንጂ ፅናቱን ይስጣቹ😢😢😢
@MaMa-tq9eq
@MaMa-tq9eq 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ያፅናችሁ
@user-ll7vg4vd4c
@user-ll7vg4vd4c 2 ай бұрын
መርዓተይ😢😢😢 ነፍስኺ ኣብ ኣፀደ ገነት ትዕረፍ💔💔 ንስድራቤት ፈጣሪ ኣምላኽ ፅንዓት ይሃብኩም። ፍትሒ ንሊድያ ፍትሒ ንሊድያ.....
@Mesi-d5m
@Mesi-d5m 2 ай бұрын
እግዚኦ እግዚኦ አቤት አምላኬ ሆይ ምን አይነት ጭካኔ ነው ምን አይነትስ ጊዜ ነው??ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ፍትህ ለህታችን ሊዲያ ፍትህ ፍትህ ፍትህ 😭😭😭😭😭
@entsna_lewunet
@entsna_lewunet 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ያፅናችሁ ወገኖቸ
@FreWassie
@FreWassie 2 ай бұрын
Her uncle well matured....ayzuachu wegenich😢
@mamitugobena7717
@mamitugobena7717 2 ай бұрын
😢😢😢 betam azinalehu min libel wiy Egziabher yaberitachhu
@fishatsiontadesse1868
@fishatsiontadesse1868 2 ай бұрын
ወይ የሰው ልጅ አውሬ ሆነ እንደው ቤተስቦቾ በርቱ ይሄ አውሬነት ስጣነት ነው እንደው ምን እንደሚባልም እንጃ አላውም እግዚአብሔር ያጽናችው እሱ ስጢያን ይዞት እንጂ ብቻውን ይሄን ሊያደርግ አይችልም በሰማው ማረኝ ሁሁሁሁሁሁሁሁሁ እረ ጌታ ሆይይቅር በለን ተለመነን ፍጡር እንዲህ አንተ በፈጠርከው ክቡር በሆነው ስው ላይ ይሄንን ሲሰራ ምን እንበል ወይ እህቴ የሰማይ ቤትሽን ያሳምርልሽ ይሄ ዕለም ከንቱ ነው እና እህቴ 😂
@fetlemekonnen4347
@fetlemekonnen4347 2 ай бұрын
ፍትህ ከእግዚአብሔር ነው 🙏🏽🙏🏽🙏🏽 እግዚአብሔር የእጅን ይስጠው:: በሰላም መለያየት ሲችል በሰርጋ ማግስት አንድ ልጃቸውን አሳጣቸው:: እንደ እናት የዘላለም በሽታ እና እስከ እለተሞታቸው የማይወጣ ሀዘን እግዚአብሔር ያጽናችው:: ፍትህ ፍትህ ነግ ለኔ ብላች:: እሱዋማ ወደ አምላኩዋ ሄዳለች::
@lindaedom3515
@lindaedom3515 2 ай бұрын
እረ የፍትህ ያለህ 😢 ፍትህ ለህቶቻችን ፍትህ ለሴት ልጆቻችን 😢😢
@AZGZ-nh4dk
@AZGZ-nh4dk 2 ай бұрын
አምላክ ያፅናችሁ ነብሷን በአፀደ ገነት ያኑራት !!! ምን ይባላል ይሄ????
@iamaproudeotmember6877
@iamaproudeotmember6877 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ያፅናችሁ 🙏🙏🙏
@Jamela-ob5iq
@Jamela-ob5iq 2 ай бұрын
😢😢 የእትዮጱየ ህዘብ ህይ የስደት እንግልትነ የአረብ ግርድነ የእርስ በረስ መገደደል የሴቶቸነ የህፀነቶቸ ጩቌነ የሰለም መጠት እንደ ቆም ከፈለገቸ ፉተህዊ የሸርአ ይቀቆም አረ የስደት ኑሮ ሰለቸን የ ሆለ ሀብት በአገረቸን እየሉን በሰወ አገረ ተነከረተተን ተወረደን አረ እኝም. በ አገረቸን ሰረተን እንብለበት በሰለም እንኑርበት አረ ሀሀሀ
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 23 МЛН
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
01:01
DO$HIK
Рет қаралды 3,3 МЛН
Мен атып көрмегенмін ! | Qalam | 5 серия
25:41
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 23 МЛН