በአይን ፍቅር ነበር.... ሁሌ ይፀፅተኛል የት ይሆን ያሉት!Ethiopia | Shegeinfo |Meseret Bezu

  Рет қаралды 50,930

SHEGER INFO

SHEGER INFO

Күн бұрын

Sheger Info Media brings, social, economic, and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Пікірлер: 148
@ግእዝቲዮብ
@ግእዝቲዮብ Жыл бұрын
አለማፈራችሁ የሴትን ልጅ ህይወት አበላሽታችሁ አስረግዛችሁ ላሽ ትሉና መጨረሻ ትጠፋላችሁ የራስህን ካመቻቸህ በኋላ ልጄ ኝያልህ ታላዝናለህ
@hirut7396
@hirut7396 Жыл бұрын
መስዬ የተመልካቶቻ ያላት ትህትናና ክብር እንዴት ያስደስታል ጊዜው ቢረፍድም ልጄ ብለህ መፈለግህ ትልቅ ነገር ነው ፈጣሪ ይርዳህ
@lemlembereket839
@lemlembereket839 Жыл бұрын
ከበፊቱ ጥፉት የዛሬውን ልጅህን መፈለግህ ያስመሰግነሐል ፈጣሪ ይርዳህ
@ተሽንፍአለው
@ተሽንፍአለው Жыл бұрын
በጣም ዋናው ይህ ነው
@AdiAbebayehu
@AdiAbebayehu Жыл бұрын
ታሪከኛ ነህ በመልካም አሳበህ ልጄን ፈልጌ አትልም
@nazretnazret8929
@nazretnazret8929 Жыл бұрын
እግዜአብሔር ያግናኝህ መፀፀትህ እራሱ ካሳዋነው ልጅህ ገን ፈጣሪ ይርዳችው 🙏🙏🙏
@sebletegegne624
@sebletegegne624 Жыл бұрын
አሁን ላይ መፈለግህ ጥሩ ነው ለሌሎች ወንዶች በጣም አስተማሪ ነው እግዚአብሔር አምላክ ያገናኝህ
@jemo5716
@jemo5716 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሕ።እርግጠኛ ነኝ መሢ ጎበዝዝ ነች ትገኝልሐለች።
@AndinetAbebe-ql2bt
@AndinetAbebe-ql2bt Жыл бұрын
አባትና ጆሮ ትርፍ ነው ሚባለው እኮ እውነት ነው ። ሲመቻችለት ልጅ ፍለጋ
@hanna4751
@hanna4751 Жыл бұрын
Hahahahaha
@free-spirit-z6y
@free-spirit-z6y Жыл бұрын
😃😃😃😃
@ENATMitku-bv7nk
@ENATMitku-bv7nk Жыл бұрын
መሥያ መን ያክል እንደምወድሽ በሠው አገርብንሆን ብዙ የሚያሥከፋ ነገር አለ የአንቺ ሣቅ ሁሉነገር ያሥረሣናል ጋዜጠኛው አለም ሠገድና አንቺ የኢትዮጵያ ብሌናቹሁ ጌታ ኢየሡሥ ዘመናቹሁ ይባርክ❤❤
@menberebekele2374
@menberebekele2374 Жыл бұрын
ግን ወንዶች ለምን እንዲህ ክፉ ሆኑ? ይገርመኛል ለሴትስ ክፉ ይሁኑ ግን ከእነሱ ዘር የተወለደውን ልጅ ያለመርዳት ያሳዝናል አንተ ወንድማችን አሁን ተፅፅተህ ፍለጋ መቅረብህ ቢዘገይም ያስመሰግንሀል እግዚአብሔር ለወንዶች ልቦና ይስጣቸው ብዙ ሴት እህቶቻችን ያሳዝናሉ
@Gere.emun.
@Gere.emun. Жыл бұрын
Wendoch 50 simolachew New lb emigezut
@rasayifat5726
@rasayifat5726 Жыл бұрын
Menbere, ሴቶቹም ከነሱ እነተናነስም... ከሆዳችን የወጣውን እንጥላለን እኮ
@የመዳምታክሢነኝ
@የመዳምታክሢነኝ Жыл бұрын
እደሤት ምቀኛ ሀሜተኛ አሉባተኛ ወረኛ አሥመሣይ የለም ወዶች ወዶ መጣል ቢሆንም
@zaharahussen1151
@zaharahussen1151 Жыл бұрын
😮😮😮
@እጅግነሸyouTube
@እጅግነሸyouTube Жыл бұрын
አሁንም የገጠመው ችግርን ንሮ ነው,የሚሆነው ሲያበሳጭ😢
@tzetayimam8091
@tzetayimam8091 Жыл бұрын
የልጅቷ አሰሪ አጎቷን ካወቀችው በሷ በኩል ልትገኝ ትችላለች ። ፈጣሪ ይርዳህ
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 Жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል የሴት ልጅ ስቃይ ምን ሁና ይሆን ወልዳ ከሆነ ለማሳደግ ስንት ስቃይ ይገጥማታል አይ ወንዶች ሁሌም በጭንቅ ሰዓት አትገኙም በእርግጥ አንተ ተፀፀተህ ዛሬ መፍለግህ ጥሩ ነው እግዚአብሔር ፍቃዱ ከሆነ ትገናኛላችሁ የመስየ ሚዲያ ለይኩን ነው የሆነ ተስፍ ይኖረዋል
@ኢትዮጵያየእኝናት
@ኢትዮጵያየእኝናት Жыл бұрын
😒😒ብቻ ውንዶች ሲጃጁ የምትጦረው ይፍልጋሉ 100%ውንዶች እናትም ለ ማደጎ ይስጡና ሲአረጁ የ ልጆችን አንጅት ለመብላት የ ሲኦለ ይውት እያሳለፉ ስለኦነ ጣልኩሽ ለ ስው ስጠውሽ 😒😒ብለው ይመመጣሉ
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 Жыл бұрын
@@ኢትዮጵያየእኝናት በትክክልልል
@ስለሁሉምነገርእግዚአ-ዸ5ሸ
@ስለሁሉምነገርእግዚአ-ዸ5ሸ Жыл бұрын
አይ ወዶች ችግር መጋፈጥ አትችሉም 😢
@salamaseyoum4974
@salamaseyoum4974 Жыл бұрын
Leset tilew merot new sirachew anchi tiru neger lay kalesh lijen eyalu yimetalu
@yemsrachgetachew6468
@yemsrachgetachew6468 Жыл бұрын
አሁን ልጁን እናትቶ ተሰቃይታ ካሳደገች ቡኃላ ነው ምትጸጸተው እስካሁን የት ነበርክ ውጭ እስከሄድክ ድረስ ምንም ቢሆን መርዳት ነበረብህ በማንም በምንም ብለህ ብቻ እግዚአብሔር በሰላም በጤና ያገናኛችሁ
@aschalechtesfaye4687
@aschalechtesfaye4687 Жыл бұрын
ብትገኝ ደስ ይላል መቼም ያሳለፈችውን ችግር እሷ ነች የምታውቀው ።
@brunofernandes310
@brunofernandes310 Жыл бұрын
Egzihabher yirdahi mesi konjo thanks
@tigesttigest75
@tigesttigest75 Жыл бұрын
እራስ ወዳድ ወንዶች እግዚአብሔር የስራችሁን ይስጣችሁ 😢
@ህልመኛዋየማሪያምልጅ
@ህልመኛዋየማሪያምልጅ Жыл бұрын
የሚገርም የሰው ህይወት ሲመሳሰል የኔም2004የጀመረ እስካሁን ባለው ህይወቴ ተመሳሳይ አለው እሚገርምነው ግንእራሱ ማፈለጉራሱ ተመስገንነው እኔእራሱ አጥፍቶ እኔእየለመንኩ እስካሁንእካ ልቡ ለልጁ አይራራም ገርሞኝነው ሁሉምነገር አገራችን አገሩ የመመሳሰሉ በጣም ይገርማል እኔምአጎቴአምቶኝ ባጋጣሚ ከትግሬው ተዋውቀን አድልጅናት ሆክ ግንእኔም አሁድረስ እየለመንኩት አብረን እናሳድገው ብለው እቢአለ ግን አሁን አረብአገርስሄድ ሲሰማ ልጁንአይፈልግም ለጥቅምብሎ እኔን እንታረቅ ይላል በጣም የሚገርም ህይወት💔💔👏ብቻ እራሱ መፀፀትእራሱ ጥሩነው ብታገኛቸው ደስይለኛል እደዛሬ የኔን አይነት ተመሳሳይገጠመሽነው 👍
@Elbethel167
@Elbethel167 Жыл бұрын
እንዳታስጠጊው ፣ ለልጁ ግን አባት ይሁን
@bizuneshkifle2490
@bizuneshkifle2490 Жыл бұрын
መስዬ እድሜ እና ጤና ለአንቺ እና ለመላው ቤተሰብሽ አማኑኤል ይስጥልኝ፡፡መላው የሸገር ኢንፎ ሚዲያ አባላት በሙሉ እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ፡፡ መስዬ እንግዲህ በፊት የሰራው ስህተት ዛሬ ፀፀት ውስጥ ገብቷል ፈጣሪ ከልጁ እና ከልጁ እናት ጋር ያገናኘው፡፡ መሲዬ እሷ ያኔ መውለድ ከባድ ዘመን ስለሆነ ቤተሰብ የሚፈራበት ጊዜ ስለሆነ እሱ አልቀበል ሲላት ወይ አስወርዳ ይሆናል ወይ ወልዳ ይሆናል አማኑኤል ይርዳት፡፡
@tesfakidane2765
@tesfakidane2765 Жыл бұрын
ችግር ችግር ነው ምንም መልስ የለውም ግን ግን ደግሞ ፍቅዳችሁ አብራችሁ እስከሆናችሁ ድረስ ብታስብበት አብሮ የመኖሩን ጥሩ ነበር ግን ደግሞ አትፍረድ ይፈረድብሃል ነውና ጥሩ ኑሮ ስትኖር ካስታወስካት ደግሞ መልካምነትህን ያመለክታልና ይቅናህጌታ ለመተያየት ያብቃችሁ አሜን 🙏🙏🙏
@peace3791
@peace3791 Жыл бұрын
ምን ያህል ህይወትዋ ተብላሽቶ ይሆን :: ሰው ከሆንክ ካገኘሀት መካስ አለብህ: በትልቁ: ለማያውቅህ ህዝብ ወሬ ማሳመር በቂ አይደለም!!!
@amalnohaleb1405
@amalnohaleb1405 Жыл бұрын
መሲዬ.የኔ.ማር.የኔ.ፍቅር በጣም.ነው.የምወድሽ የኔ.ፍልቅልቅ.ሁሌም.ይመርብሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💋💋💋💋💋💋💋💋❤❤💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋❤❤❤💋💋💋💋❤❤❤💋💋💋💋💋💋የኔ.ጀግና.በርቺልኝ
@የሚጠብቀኝአይተኛም-ከ8ረ
@የሚጠብቀኝአይተኛም-ከ8ረ Жыл бұрын
❤ መልካም ሰው ነህ 😮 እግዚያብሔር ያገናኛቹ የፍቅር አምላክ እዳተ ያሉትን ያብዛልን
@Locaoffivjsl
@Locaoffivjsl Жыл бұрын
መልካም😂😂😂 ጡረታ ሲወጣ ነው እንዴ ልጅ የየሚፈለገው😮
@የሚጠብቀኝአይተኛም-ከ8ረ
@የሚጠብቀኝአይተኛም-ከ8ረ Жыл бұрын
ቢሆንም አልካደም
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 Жыл бұрын
እግዚአብሄር ያገናኛችሁ ።
@ሁንያለውይሆናል-ኈ3ፀ
@ሁንያለውይሆናል-ኈ3ፀ Жыл бұрын
ሲኖርክ ፈለካት እንደ እናተ ካዲያን የለምኮ😢😢
@asterjesustadesse1002
@asterjesustadesse1002 Жыл бұрын
ከሀዲ የሚለው ቃል አይገልፃቸውም የኢትዮጵያ ወንዶች ሁሉም ባይሆኑ ! የሴትን ልጅ እድል ካበላሹ በሃላ ! አሁን ሲመቸው ፈለገ አልፈለገ ምን ይጠቅማታል !
@sisaysasa3204
@sisaysasa3204 Жыл бұрын
አለማፈሩ ደፋር ስንት መከራ አይታ ይሆናል እሱዋ
@sisaysasa3204
@sisaysasa3204 Жыл бұрын
@@asterjesustadesse1002 ወንድ ልጅ መከራን መጋፈጥ አይፋልግም ግን ደግሞ አርፎም አይቀመጥም
@alemaboye1603
@alemaboye1603 Жыл бұрын
መስዬ በጣም ነው ምወድሽ የሚገርም ታሪክ ነው የምታቀርቢው
@suzansuzan2700
@suzansuzan2700 Жыл бұрын
ይገርማል መፈለጉ ከአእምር ጭንቀት ይገላግለዋል
@manalegsadick2561
@manalegsadick2561 Жыл бұрын
በእውነት ልጅህን መፈለግህ አስታውሰክ ትመሰገናለህ።እግዚአብሄር ከምትወዳት ጓደኛህ ከወለደችውም ልጅህን ያገናኝህ።መስዬ እድሜ ይስጥሽ
@kuwaitkuwait4611
@kuwaitkuwait4611 Жыл бұрын
ፈጣሪ ያገናኝችዉ የአባት ቅን ልቦና በጣም ደሰ ይላል እግዚብሔር ይረዳሀል
@ገኒጥቁርሀበሻዊት
@ገኒጥቁርሀበሻዊት Жыл бұрын
ወይኔ ምንአልባት ህይወት ነውና ከሌላ ሰው ጋር እየኖረች ቢሆንስ?ሌላ ታሪክ ነግራው ቢሆንስ 😢እግዚአብሔር ይርዳቹ ፣
@hirutdesta7963
@hirutdesta7963 Жыл бұрын
አምላክ ይርዳህ ለሳምላላላንተም እኘምእንድትገኘ ምኖታችንነዉ
@ግእዝቲዮብ
@ግእዝቲዮብ Жыл бұрын
አስወርጂ ያልካትን ልጅ ዛሬ ለምን ፈለግልዉ
@GammoriK
@GammoriK Жыл бұрын
Yeleje eterete getemote new😮
@ግእዝቲዮብ
@ግእዝቲዮብ Жыл бұрын
@@GammoriK እና ይዉለዳ
@asterjesustadesse1002
@asterjesustadesse1002 Жыл бұрын
He is selfish, I heat habesha men they are ignorant.
@tktk2709
@tktk2709 Жыл бұрын
Awo! Galotal👉 eko. Enat lezalale..... We leaks lezalalem minor yelam!! Only God!!!
@አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ
@አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ Жыл бұрын
ሚስኪን በተገኘች አሁን መፈለግህ እራሱ ጡሩ ነው
@zenusorsa9677
@zenusorsa9677 Жыл бұрын
Awo biyans liji abatu man endehone yawikal.
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 Жыл бұрын
የእሥራኤል አምላክ እግዚአብሔር ይርዳህ መልካም ይቅርታ አድርጊለት መልካም ሰው ነው ጥፋተኛ ነኝ የሚል ሰው ያውም የሃበሻ ወንድ በጭራሽ አይገኝም እግዚአብሔር በሰላም በጤና ያገናኛችሁ ቸር ይግጥምህ መልካምን ታገኛታለህ ወንድ ወይም ሴት ልጅ ይዘሽ ከተፍ በይልን ቆንጆ እግዚአብሔር ይችላል ! በፀሎት በርታ
@sebleabebe8547
@sebleabebe8547 Жыл бұрын
ጥሩ ሰዉ አምላክ ያገናኝችሁ
@tktk2709
@tktk2709 Жыл бұрын
Minu nw tirunatu? Ye chenk seat teto yeheda!! He is a selfish! Keahunu erdatw yelek yazn seat alehulesh belat waga alw. Eshe betel eko "he is a killer" tutututu yelale demo😠
@sarahbay3607
@sarahbay3607 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ
@HayatHayat-jk9mu
@HayatHayat-jk9mu Жыл бұрын
አዪ መሢ እንዶሮ በየቦታው አንጠባጥቧል ጥሩነቲ ልጁን መፈለጉ ነው አንድ ቦታ ትዳር መያዙ ዪመረጣል
@የመዳምታክሢነኝ
@የመዳምታክሢነኝ Жыл бұрын
አረ መሢ ዛሬ ኦደት ነዉ አምሮብሻል ዉበቱን ደፊብሽ ማሻ አላህ አምሮብሻል ለየት ባለ መኩ ዛሬ🌹🌹🌹🏆🏆😂😂
@SoSomo-sd9dp
@SoSomo-sd9dp Жыл бұрын
እኔም እያልኩነበር መሻአላህ አምርባታል
@felenuna8034
@felenuna8034 Жыл бұрын
በ 1986 አ/ም ሳሪስ አዲሱ ሰፈር ትዝ ይለኛል የእሳት አደጋ ማህበር ቤቶች አንድ ትንሽ ክፍል በ 35 ብር ተከራይቻለሁ እዛው ሰፈር 3 ክፍል ቤት በ200 ብር ተከራይቻለሁ ጊዜው ጥሩ ነበር
@bickim5224
@bickim5224 Жыл бұрын
Awww how sweet and humble this man is 🙏🏾more blessing to you sir foe looking back to your past ! We all need to learn from this Brother!!! What a beautiful story I hope he found her and the baby .
@shebramenber2204
@shebramenber2204 Жыл бұрын
እኔብሆን ፍለጋ አልወጣም በችግሯ ግዜ ሳትደርስ አሁን ፍለጋ ብልጥ አሰብኩት ያንን ጭቀቷን😭😭😭😭😭
@meronpomi4988
@meronpomi4988 Жыл бұрын
እኔም እህት ጠፍቶኛል ጉስቁዋም አካባቢ አማረ ጥላሁን ከተባለ የተወለደች በሰአቱ ብሩክታዊት የተባለች አያቶቿ ያሳደጉዋት እባካቹ የዛሬ 45 አመት መሲ ተባበሪኝ ሙሉ ኢንፎርሜሽን ልስጥሽ
@ስደተኛነኝድንግልጠብቅኝ
@ስደተኛነኝድንግልጠብቅኝ Жыл бұрын
Est lutreshn askemch 50 ዓመት ሙሉ ቤታሰቧን የማትውቅ አለች ምንልባት እሷ ብቶንስ? በ ምን ላገኝሽ
@meronpomi4988
@meronpomi4988 Жыл бұрын
@@ስደተኛነኝድንግልጠብቅኝ ንገራት እና ኤፍቢ ላይ merontian ብለክ ታገኝአለከክ
@meronpomi4988
@meronpomi4988 Жыл бұрын
@@ስደተኛነኝድንግልጠብቅኝ ግን 50 አይሆነዉም የኔ ታሪክ
@alemlebanon4947
@alemlebanon4947 Жыл бұрын
መልካም እድል
@romangina5121
@romangina5121 Жыл бұрын
ምናለ ድሮ ተቸግረህ እኮን ውለጂ ብትላት አሁን ትውለደው አትውለድ አታቅም
@saraabate1804
@saraabate1804 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳክ።
@mercigeb513
@mercigeb513 Жыл бұрын
እኔ እምልክ አስወርጅዉ ለናንተ ቀላል ነዉ አይደል ?? ምን ያህል ተጎድታ ይሆን !!! ጊዜው አልፍል ምን ማለት ነው ልካስሽ ማለት ? ባታገኝክ ደስ ይለኛል ። ሴት ነኝና !!! አሁን ሲተርፍክ ??
@elsa3589
@elsa3589 13 күн бұрын
እረ መሲ ዠጀመርሽውን መጨረሻ አሰሚን
@marthaseyfu4581
@marthaseyfu4581 Жыл бұрын
እሳ እያለች ለምን ሌላ አገባህ ??/??,ያሳዝናል
@Yayaya.45
@Yayaya.45 Жыл бұрын
የወንዶች ሥራ ይህ ነው ምን ፈልክ ትተህ ለኒድክ ሴት ጨካኝ ነህ ባታገኝህ ደስ ይለኞል
@felenuna8034
@felenuna8034 Жыл бұрын
አቤት ፍርድ /ፍርደ ገምድል አትሁኚ ወጣት ሴቶች ወንዶች ሲቀርቧችሁ ቢቻል ወደ ግንኙነት ከመሄድ መታቀብ ካልሆነ እራስን መጠበቅ እርግዝናን መከላከል ያስፈልጋል በራስ ጥፋት በተፈጠረ ስህተት ሁሌ ወንዶችን መውቀስ ጥሩ አይደለም
@GT-eg1fd
@GT-eg1fd Жыл бұрын
እረ ለምን እሷማ በሰአቱ ብዙ ተሰቃይታ አሳልፋለች ሆኖም የወለደች ከሆነ ልጆ አባት ማግኘቱ ቀላል አይደለም ባያሳድገዉም ከማን ወለደችኝ ወይም አባቴ ማነዉ የሚለዉ ጥያቄ መልሰ ያገኛል ከባለፏት የቤተሰብ ፍለጋ ፕሮግራም ብዙ የሚያሳዝን ነገር አይተናል እንደኔ ቢገናኙ ደሰ ይላል እግዜብሔር ይርዳህ 🙏🙏
@hshhehsge7113
@hshhehsge7113 Жыл бұрын
​@@GT-eg1fdታዳ ሣታገባ ቀሚሥ ማውለቅ ከዛም ማል ቀስ ወንዶች የሚፈልጉት ለጊዜዊ ነው የሚፈልጉትን በተባረከው ቅዱሥ በሆነው ነውተጋብተው መውለድ
@Yayaya.45
@Yayaya.45 Жыл бұрын
@@felenuna8034 ይህ ስው ስንት ጥፋት ሠራ የአይን ፍቅር ያዘኝ አለ እሺ አገኞት ተዋደዱ በመካከላቸው እግዚአብሔር ፈቅዶፍሪ ሰጣቸው ነገርችው እዚ አብርን እኑር አለችው እንቢ አለ አስወጪ አላት ፍቃደኞ አይደለችም እግዚአብሔር ይባርካት ከዛ ወድ ውጭ እንደሚኒድ ደበቃት ኒድ ታድያ ይቼ ሴት አትሳዝንምዛሪ ፈለጋ መጣ ለማንኞውም እሱ የፈቀደው ይሆናል መልካም ሰንበት
@r.t.a4340
@r.t.a4340 Жыл бұрын
Trying to correct your mistake is good but what you did to her is very bad.
@ስለሁሉምነገርእግዚአ-ዸ5ሸ
@ስለሁሉምነገርእግዚአ-ዸ5ሸ Жыл бұрын
መሲየ የኔ ሲኖሪታ እወድሻለሁ ❤
@abmikael732
@abmikael732 Жыл бұрын
የስራኤል ልጅ አግብቶ ነዉ የሄደዉ እስራል ሀገር❤❤❤😊😊😊
@liliwondemu7510
@liliwondemu7510 Жыл бұрын
በጣም ደባሪ ሰው ነህ ልጆች እያለህ ሚስት እያለህ ድጋሚ የአይን ፍቅር ትላለህ ህይወቷን አበላሽተህ ወደ ሚዲያ መምጣት አልነበረብህም በእድሜ ዘመንህ አንድ ወጣት ገለሀል
@tisi3500
@tisi3500 Жыл бұрын
እረ ኮሜንት ጥሩ እና ተስፋ ሰጪ ሃሳብ ብናጋራስ። ሰውየው ተፀፅቶ መጣ ከነ ልጅዋ እረዳለው የሚል መሰለኝ ለምንድን ነው የምንተቸው???
@zahraliban5714
@zahraliban5714 Жыл бұрын
ኑሮዋንም ጀምራ እየኖረች ሊሆን ይችላል
@ZafuZafu-kp8qf
@ZafuZafu-kp8qf Жыл бұрын
እርሱን የሚያውቁት 3 ጓደኞቿ ሊረዱት ይችላሉ።
@asresachyaso42
@asresachyaso42 Жыл бұрын
ያችን ድሀዋን ትተህ ሌላዋን አገባህ ያች ሚስኪን ግን እንዴት ሁና ተቸግራ አሳድጋ ይሆን ወንዶች ስትባሉ እምነትን ትበላላችሁ
@gebrezemariam3846
@gebrezemariam3846 Жыл бұрын
Good luck i wish you all the best 👍 🤞
@Elbethel167
@Elbethel167 Жыл бұрын
ንሮ ተወዷል ግን የብር መውደቅንም ከግምት እያስገባችሁ፣ 100 dollar 370ብር ነበር ፣ አሁን ያለው የምታውቁት ነው፣ ብሩ ዋጋ ስላጣ ነው።
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 Жыл бұрын
መሲዬ የአባቷ ሥም ማነው? ብዙ መልካም የሚባሉ ሴቶች አሉ።
@Sintayehu912
@Sintayehu912 Жыл бұрын
መሰረት በዙ🙏
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 Жыл бұрын
@@Sintayehu912 ለማለት የፈለኩት ጋዜጠኛዋን ሳይሆን፣ ሰውየው የጠቀሳት የልጁ እናት " መልካም" ነው ስሟ ግን የአባቷን ሥም አልጠቀሰም። "መልካም" የሚባል ስም ያላቸው ብዙ ስላሉ ብዬ ነው።
@በጣምቆንጆነው
@በጣምቆንጆነው Жыл бұрын
❤መሲየ እኛም በ50 ሳቲም ሸጠናል
@Hanna-M9851
@Hanna-M9851 Жыл бұрын
የልጅነት ፎቶውን እንዲያሳይ ብታደርጊ ጥሩ ነበር።
@konjokonjo9375
@konjokonjo9375 Жыл бұрын
ፌጣሪ በሰላም ያገና ኛቹ
@zerabachew2179
@zerabachew2179 Жыл бұрын
Mesi yehe sew betam masemesel yechelal ke 1dem 2let bota lij alw asemesay
@ሮዛፀጋዬ
@ሮዛፀጋዬ Жыл бұрын
ቢሆንም ባይሆንም መፀፀትህ ይበቃ ይህ የማይሰማው ስንት ደደብ ኢትዬጵያዊ ወንድ አለ እግዚአብሔር ይገናኝህ
@YeshiAdmasu-tz9fy
@YeshiAdmasu-tz9fy Жыл бұрын
ወይ 10ብር ቤት ኪራይ ዛሬ አንድ ክፍል 10ሽ ሆኗል
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 Жыл бұрын
😂😂😂 አይ የእኛ ጊዜ
@m7aaa77
@m7aaa77 Жыл бұрын
ለአቶ ተመስገን እስኪ ላስቸግሮት እኔም በጣም የምፈልጋቸው ሰዎች አሉኝ ይተባበሩኝ ቤተ እስራኢል ከሆኑ ሊያውቋቸው ይችላሉ ፍቃደኛ ከሆኑ ይመልሱልኝ ስማቸውን በውስጥ መስመር እነግሮታለሂ
@flower525af4
@flower525af4 Жыл бұрын
Gin iko yikebdal. Lijin yemiyahil neger 27 amet mulu. Abet enat endet asslefshiw enezin ametat.
@zahraliban5714
@zahraliban5714 Жыл бұрын
እውነቱን ነው ቤት በየወሩ መቀያየር ይቻላል ኪራዪም 20 ብር በጣም ውድ ነው።
@Locaoffivjsl
@Locaoffivjsl Жыл бұрын
ከሀዲዎች አይ ወንዶች😢
@safiaabdiwali9422
@safiaabdiwali9422 Жыл бұрын
Enat wendoch mecha nw besatoch lay mechawt metwut abzagnochu wendoch betam kefuwoch nachu yesent ehetochachen hiwot ablashachu yesrachun yestachu
@stmarytsegaye
@stmarytsegaye Жыл бұрын
ይገርማል ንስሀ ግባ!!! ህይወቱን አበላሽተህ አስረግዘህ እንድትወልድ አልፈለኩም ነበር፣ እረ አልነገርኩሸም ወይ በአጥር ተንጠልጥዬ ትግሬ ውሸማ እንጅ ባል አይሆንም ብዬ ይባላል !!! አስበው በድሮ ጊዜ ደግሞ ዲቃላ አመጣች ተብሎ ስንት ነገር ይደርስባታል!? እኔ እሱን ብሆን ዞሬ አላይህም ጨካኝ ነህ!!!
@እጅግነሸyouTube
@እጅግነሸyouTube Жыл бұрын
አሁን ሰታወራው እንዲህ የቀለለህ ላተ ነው ለሷና ለልጇ ግን አሁንም የለብ ቁስል ሁኖ ተቀምጧል እንደዚህ የሰዎችን ሂወት ለሚያበላሹ ሰዎች ፈጣሪ ያስተምራቸው በቋንቋው😒😒😒😒
@selamberhanu7404
@selamberhanu7404 Жыл бұрын
አተጥለሀት በሄድክ ያሳለሸቹስቃይ 😢😢😢
@zxy8006
@zxy8006 Жыл бұрын
ke leb kalekeso enba aygedem yebalal. Ye ekonomi tchger behon keso behuala mist atagebam neber, men ashesehi? Mistru lela new.
@ሰሚያጣውልቤ
@ሰሚያጣውልቤ Жыл бұрын
አረ ወንዶች ከዝችም ከዛችም መውለድ ይቅርባቹ 😢 ቢያንስ ሴቷ ታሳዝናቹ ወይ ጉድ🤔
@tigesttigest75
@tigesttigest75 Жыл бұрын
እናተ ካሃዲ ወንድች እግዚአብሔር ከምድር ያትፋቹ 😢
@diboraaaemmanuel4236
@diboraaaemmanuel4236 Жыл бұрын
የቤት ኪራይ 10 እና 15 ብር በቀን ነው??
@tktk2709
@tktk2709 Жыл бұрын
Beseat😂
@zahraliban5714
@zahraliban5714 Жыл бұрын
ውጭ የምትለ እስራኤልን ነው?
@samiroyal684
@samiroyal684 Жыл бұрын
እና ምን ይባላል
@hshhehsge7113
@hshhehsge7113 Жыл бұрын
ያው ከኢትዮ ውጭ ነው ያለው
@free-spirit-z6y
@free-spirit-z6y Жыл бұрын
😃😃😃 ጎንደርን ነዉ
@kmkm9905
@kmkm9905 Жыл бұрын
ኛኔ የገፈሃት አሁን ሆድህ ስሞላ ከህልናህ ጥያቄ ለማምለጥ ነው ሆደም !
@SofiyaOumer-sh4yx
@SofiyaOumer-sh4yx Жыл бұрын
ቢሆንም ቢሆንም አሁንም በሂወትካሉ ጥያቄ ይመለሳል
@טמסגןהגוס
@טמסגןהגוס Жыл бұрын
አመሰጌናለሁ
@selamberhanu7404
@selamberhanu7404 Жыл бұрын
😢😢😢😢
@tktk2709
@tktk2709 Жыл бұрын
Yes I agree100%
@brookebekele612
@brookebekele612 Жыл бұрын
What makes you she still needs ur money. He sounds but he regrets his sins
@MelkamsewAyal
@MelkamsewAyal Жыл бұрын
😱መስዬ፥ ልጅቱን ካስረገዘ በኋላ ፕሮሰስ ጀምሬ ነበር ብሎሻል። *ወደ እስራኤል ለመምጣት አዲስ አበባ የምትጠባበቅ ሌላ ቤተ እስራኤላዊት ሴት ይዞ፣ ኑሮውን ለማሻሻል በጀርባዋ ታዝሎ ወደ እስራኤል የወጣ የጥቅም ሰው ነው። እውነቱ ይህ ነው!! አትደባብቅ!!
@טמסגןהגוס
@טמסגןהגוס Жыл бұрын
ሁሉን በፀጋ ስድቡንም ምክሩንም እቀበላለሁ ጥፋቴን በሚገባ አዉቃለሁና
@ሁንያለውይሆናል-ኈ3ፀ
@ሁንያለውይሆናል-ኈ3ፀ Жыл бұрын
ከይሁዲ ምን ይጠበቃል ድሮስ ካዲያኖች እኮ ናችሁ
@ግእዝቲዮብ
@ግእዝቲዮብ Жыл бұрын
ምንም አልስድብህም ነገር ግን ራስ ወዳህ እንደሆንህ እወቅ እንደ አንተ አይነት ራስ ወዳድ አባት ስላለኝ አፍራለሁ እግዚአብሔር የእሷን ህይወት ከአንተ የተሻለ አድሥጎ ያሳየኝ ገንዘብ አምላካችሁ ይመስል ሁሉን ትረሳላችሁ
@SoSomo-sd9dp
@SoSomo-sd9dp Жыл бұрын
አረ አትሳደብ። በግዜው ግራ ተጋብቶት ይሆነል አትፍረዱ 😊
@SoSomo-sd9dp
@SoSomo-sd9dp Жыл бұрын
አላህ ያገናኚህ ። ምንይባላል
@ግእዝቲዮብ
@ግእዝቲዮብ Жыл бұрын
@@SoSomo-sd9dp ስንት ጊዜ ነዉ ግራ የሚገባዉ ከእሷም በፊት 2ልጆች ወልዶ ትቶ ሄዶ አደል የዝችን ህይወት ያጨለመዉ የሚያመዉ ደግሞ አስወርጂ የሚለዉ ቃል ሌላ ህይወት ለመጀመር ስታስብ እንኳን ትዝ የሚላት ይሄ ነዉ በዛላይ ቤተሰብ ጋሮ ስትሄድ ምን ገጥሟት ይሆ ብዙዎች እስከማበድ የሚደርሱከወንዱ የቤተሰብ ዲቃላ አመጣሽ አሰደብሽኝ እያለ መከራ ያበላሉ
@hoolyhloo3815
@hoolyhloo3815 Жыл бұрын
🙇☝️🇪🇹☝️
@kerojiwolde3431
@kerojiwolde3431 Жыл бұрын
የምታወጣት ከሆነ የአይን ፍቅር አይደለም ወንድም የ አይን ፍቅር በአይን ብቻ የማታናግራት ነው😅😅
@rasayifat5726
@rasayifat5726 Жыл бұрын
የአይን ፍቅር ያለው ፣ በአካል ከመገናኘታቸው በፊት ያለውን ሁኔታ ነው።
@selamberhanu7404
@selamberhanu7404 Жыл бұрын
😢ልክ
@wabbydumga9790
@wabbydumga9790 Жыл бұрын
🎉🎉 🎉🎉🎉🎉
@kedijaebrahim7009
@kedijaebrahim7009 Жыл бұрын
Became tru sew new lelaw gin lijih negn selew alwqihim yilal
@dasashasefa9215
@dasashasefa9215 Жыл бұрын
👏💕👏🤞🤞🤞🤞🤞🎉🎉🎉
@rahelasmerinabelalifestyle5566
@rahelasmerinabelalifestyle5566 Жыл бұрын
זה מאוחר מידיי אבל אלוהים יעזור לך .
@Noah-c2j
@Noah-c2j Жыл бұрын
zዘመብለ 😮
@abslotige8107
@abslotige8107 Жыл бұрын
አንተም የዋዛ አይደለህም ስምህን ቅምሻ ቢሉህ ይሻል ነበር የስንቱን ሴት ህይወት አጨናግፈህ ዛሬ ተፀፀትኩ ትላለህ ፈጣሪ ይቅር ይበልህ
@free-spirit-z6y
@free-spirit-z6y Жыл бұрын
😃😃😃
@misrakbaye7865
@misrakbaye7865 Жыл бұрын
ደደብ ነገር ነህ
@konjokonjo9375
@konjokonjo9375 Жыл бұрын
ፌጣሪ በሰላም ያገና ኛቹ
Man Mocks Wife's Exercise Routine, Faces Embarrassment at Work #shorts
00:32
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 6 МЛН
Officer Rabbit is so bad. He made Luffy deaf. #funny #supersiblings #comedy
00:18
Funny superhero siblings
Рет қаралды 15 МЛН