የ 1ወር ቻሌንጅ! የማይታመን ለውጥ .. ኤልሳ ቢውቲ Ethiopia | Shegeinfo |Meseret Bezu

  Рет қаралды 187,361

SHEGER INFO

SHEGER INFO

Күн бұрын

Sheger Info Media brings, social, economic, and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Пікірлер: 547
@shegerinfo
@shegerinfo Жыл бұрын
kzbin.infoKox8sQUIih8?feature=share
@selamrekikzewale4415
@selamrekikzewale4415 Жыл бұрын
X
@maffikonjo1
@maffikonjo1 Жыл бұрын
Are we still allowed to eat food too
@ሄለን-ሐ5ረ
@ሄለን-ሐ5ረ Жыл бұрын
ዋናው አመጋገብ ነው ቀጥሎ ነው ስፖርት 🙏🙏አመጋገብ በተለይ ካርቦኃይድሬት ና ሱካር ነክ ምግቦች ካስወገድን ጤናማ የሰዉነት ቅርጽ ና ጤነኛ የደምዝዉዉር እንዲኖር ያደርጋል 🙏
@mahimarg6731
@mahimarg6731 11 ай бұрын
Yemitateba enats
@wubeይቱብ
@wubeይቱብ Жыл бұрын
መስዬ ኤልስዬ በጣም ነው እምወዳችሁ እኔም ከመሲ ጋር ጀመርኩ በቃ ኤልሲ ባዘዘችው መሰረት በጣም ደክሞኝ ያቃተኘ ነገር 70 ኪሎ ንቅንቅ አላልኩም ብዙ ነገር ሞከርኩ 20ኪሎ ከላየላይ እዲወገድ እፈልጋለሁ እራሲ እዲህ አልኩት ውባለም ትችያለሽ በርች አሁን ከመሲ ጋር ጀምሪ አልኩት የኔ ጀግና ውባለም ትችያለሽ አልኳት 😅እኔው እራሴን እኩነው😂
@zenbabelay1369
@zenbabelay1369 Жыл бұрын
ክክክክኮ
@Seyda-lw9wb
@Seyda-lw9wb 22 күн бұрын
Kkkk
@BellaAbraham-gu9zb
@BellaAbraham-gu9zb Жыл бұрын
መስየ በርቺ ለውጥ አለው የኤልሲ ምክር በጣም ቅኑ ሰው ነች እናመሰግናታለን 🙏
@ayelechmulatu3543
@ayelechmulatu3543 Жыл бұрын
መስዬ ስወድሽ እግዚአብሔር እረዥም እድሜ ከጤናጋ ይስጥሽ በለ ማተቧ 🙏🙏🙏🥰🥰🥰❤️❤️❤️💛💛💛💚💚💚
@adhanetzerehannes6937
@adhanetzerehannes6937 Жыл бұрын
Which is the hardest part.
@askalaskal7439
@askalaskal7439 Жыл бұрын
⛪❤️🤲🤲🤲🤲🤲👏👏👏💐💐💐💐🙏🙏🙏🙏🙏
@hissak7126
@hissak7126 5 ай бұрын
መሲየ ኤልስን ስላቀረብሽልን አናመሰግናለን ኤልሲ በጣም ጎበዝ በጣም ዶክተር ናት ሁሌ የምትሰራው በተግባር አሳይታለች ❤❤
@negashtersit7630
@negashtersit7630 Жыл бұрын
ለመላው የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀይማኖት ተከታዮች በሙሉ መልካም የጦም እና የሱባኤ ወራት እንዲሆንልን እየተመኘሁ ኤልሲ ከነገረችን የሰውነት መቀነሻ ዘዴ በተጨማሪ ጦም እና በተለይ ስግደት ሰውነት እንዲስተካከል በተለይ ቦርጭን በጣም ያጠፋል ስግደት ለነፍስም ለስጋም በጣም ጠቃሚ ነው እንዳይደክመን በቀን 10ም 20ም እየሰገድን ሰውነታችንን እናለማምደው ::
@mekedeswinter4454
@mekedeswinter4454 Жыл бұрын
መስዬ በጣም ነው የምወድሽ በርቺ ፀባየ ቆንጆ እግዚአብሔር ጤና እድሜ ይስጥሽ ጥሩ እንግዳሽም ጥሩ ምክር ነው የሰጠችኝ አመሰግናለሁ አሁን ኤልሳን እከተላለሁ
@ምህረትብዙ
@ምህረትብዙ Жыл бұрын
አብረን እንጀምራለን መሲ ከዛሬ ጀምረን : ተባረኩልን ❤❤❤
@hannaaynalem3637
@hannaaynalem3637 Жыл бұрын
መሲዬ ሁልጊዜ ታማኝ መረጃ በማቅረብሽ በጣም ነው የማከብርሽ በርቺ
@ilovetsfmcal1128
@ilovetsfmcal1128 Жыл бұрын
በጣም ምወዳችሁ እህቶቼ እንኳን ደህነ መጠችሁአ አብራችሁ ሰላየኋችሁ ደሰ ብሎኘል።🙏💞💞
@zahrabintbabatube5921
@zahrabintbabatube5921 Жыл бұрын
ውድ ሙስሊም እህት ወንድሞቸ እንኳን ለረመዳን በሰላም አደረሰን ቀሪወቹን ቀናት በሰላም ደርሰን የምን ፆም ያድርገን
@fikirybeltal4583
@fikirybeltal4583 Жыл бұрын
አሜን የሰላም የፍቅር ወር ያድርግልን ቸሩ እግዚአብሔር እንኳን አደረሰን
@habibimohamdd2894
@habibimohamdd2894 Жыл бұрын
አሚንንንን
@Sነኝወሎየዋ-c9f
@Sነኝወሎየዋ-c9f 9 ай бұрын
ሙስሊም ነው ያለችው ያልጠሩንን አቤት አንበል እስኪ​@@fikirybeltal4583
@etsegenetayele7981
@etsegenetayele7981 Жыл бұрын
መሲመጀመሪያ ጤናና ረጅም እድሜ እመኝልሻለሁ አድናቂሽ ነኘ አንቺ የምታቀርቢውን ሁሉ በእምነት ነው የማየው በጣም አመሰግናለሁ🙏😍
@edenhaile9839
@edenhaile9839 Жыл бұрын
እንቅልፍ እኮ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው ሲገኝማ መተኛት የመስለ ነገር የለም አይገኝም እንጂ
@luulaasmelashluulaasmelash1925
@luulaasmelashluulaasmelash1925 Жыл бұрын
ተመስገን ስንል እንቅልፍ ይገኛል
@MayoshaTa
@MayoshaTa 4 күн бұрын
በዚህስ ተመስገን ነዉ 8/9 ሰአት እተኛለሁ
@sarahailemichael8616
@sarahailemichael8616 Жыл бұрын
አሐይ ኤልሲ እና መልሲ ፕሮግራማችሁን በጣም እከታተለዎለሁ በጣም ትምህርት አለው ግን እኔ ያለሁበት ሐገር አርዱ ፓውደሩ ነው ያለሙ መጠቀም እችላለሁ
@genetmihrete5730
@genetmihrete5730 Жыл бұрын
ኤልስዬ ተጀመረ እርዱ እና ዝንጅብል ዛሬ ጀመርኩ ግን እርዱ ከስፓኒሾች ቤት ነው የገዛሁት እርጥቡን እና እንደ ኢትዮጵያ እርድ ነው ውስጡ ደማቅ ቢጫ ነው እንዳንቺ ነጣ አይልም እና ቦርጬን ላባርረው ተነስቻለሁ😍🙏
@sabahailemikael2425
@sabahailemikael2425 Жыл бұрын
Mesiye yena melkame! Tebarekye Egzabehare yebarikish. Yenani chgeri yezesh silmetash amesegenalehug. Elseye Egzabehare yesilene seleseteshni mekie. ❤
@weinitushibeshi7321
@weinitushibeshi7321 Жыл бұрын
mesi and Elsie ❤both off you are blessed too, because you are helping people in the world .l am glad to follow your page. keep it up God willing l will try too.
@haymacookingstyle9533
@haymacookingstyle9533 Жыл бұрын
መሲዬ የምወድሽ ተባረኪልኝ እንሞክረዋለን ጥሩ ነገር ነው እናመስግናለን ውዴ ኤልሲዬ የምወድሽ
@mesertmesert8053
@mesertmesert8053 Жыл бұрын
መሲ የኔ መልካም ኤልሲ እናመሰግናለን እኔም ለውጥ አይቼበታለሁ
@ashenafi-kz4kh
@ashenafi-kz4kh Жыл бұрын
መስዬ እንዴት እንደምወድሽ እኮ ፍቅሬን ለመግለፅ ቃል ያጥረኛል !!!!እናቴን ትመስይኛለሽ 😘😘❤❤
@haimanotmekonen346
@haimanotmekonen346 Жыл бұрын
ኤልሲዬ መልካም ሰው❤ መሲ እናመሰግናለን❤️🙏
@gebrehannabalcha6280
@gebrehannabalcha6280 Жыл бұрын
መሲ ኤልሳን ባለመድኃኒት ስለአቀረብሽልን እናመሰግንሻለን ኤሊሲ በርቺ !
@genetmihrete5730
@genetmihrete5730 Жыл бұрын
እረረ እንደው ልጄ በጣም ወፍሯል አዘጋጅለታለሁ ስኳር እራሱ ፕሪዲያቤትክ ነህ ብለውታል እዚህ አሜሪካን ሃገር ነን ኤልሲዬ ተባረኪልኝ
@destadiriba6150
@destadiriba6150 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን እህታችን በጣም እንፍሊግሽልን ወደ ኢትዮጵያ ነይልን እባክሽን❤❤❤❤❤
@ሸጋው
@ሸጋው Жыл бұрын
😂✌️ድም
@jannathjannath7836
@jannathjannath7836 Жыл бұрын
መስዬ እንኳን አደረሳችሁ ለአብነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ አሜን እኔም የመዳም አይን በላኝ
@zenebeworkassefa2098
@zenebeworkassefa2098 6 ай бұрын
ኤልሴ ስለም ሰርዓትሽ እውነተኝነትሸን በጣም ነው የምወድልሽ በርች ።
@helenmichael5895
@helenmichael5895 Жыл бұрын
I will start from tomorrow mesi and thanks else I follow you and I Learned alot from your channel
@netsanetmebretu4710
@netsanetmebretu4710 Жыл бұрын
Thanks 🙏 very good blessed
@genetmihrete5730
@genetmihrete5730 Жыл бұрын
እንግዲህ እጀምራለሁ እኔም 187 pounds ነኝ ቦርጬ ነው ትልቅ አጠፋዋለሁ ኤልሲዬ 👍💪💪
@nuale23
@nuale23 5 ай бұрын
ቦርጩ ጠፋ እንዴ እህት
@nunuabay1820
@nunuabay1820 Жыл бұрын
Thank you for your information ℹ️ 🙏🙏🙏🙏
@tenayeseifushikur9663
@tenayeseifushikur9663 Жыл бұрын
መሲዬ እርድ ጅንጅብል እና ነጭ ሽንኩር 4 ፍሬ አርገሽ ሎሚ በአንድ ላይ አፍልተሽ እንደ ሻይ መጠጣት ነው እህታችን ጥሩ ምክር ሰታናለች እናመሰግናለን
@SamsungmMamsungm
@SamsungmMamsungm Жыл бұрын
በስንትቀን ነውምንጠቀመው
@tenayeseifushikur9663
@tenayeseifushikur9663 Жыл бұрын
መጠቀም ያለብሽ በየሦስት ቀን ነው ለውጥ ታገኝበታለሽ
@AssaTaye-jh1tv
@AssaTaye-jh1tv Жыл бұрын
በእውነት እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@temesgen2257
@temesgen2257 Жыл бұрын
Thank you for a good advice
@loyedsemegnew7732
@loyedsemegnew7732 Жыл бұрын
እህቴ ጥሩ ምክር ነው እናመሰግንሻለን!
@tinebebwallet1200
@tinebebwallet1200 8 ай бұрын
እናመሰግናለን ሁለታችሁንም
@amarechtamirat8377
@amarechtamirat8377 Жыл бұрын
መስየ በርች አንከታተልሻለን አኔም ጀምሬአለሁ አናመሰግናለን
@GenetWende
@GenetWende 3 ай бұрын
መሲ እኮ እውነተኛ መረጃ ነው የምታቀርበው የሆነ ነገር ስሰማ አይ አላምንም መሲን ነው የማምነው ነው የምለው
@etabmestwate9195
@etabmestwate9195 Жыл бұрын
መስዬ እንዳትቀንሺ ይህ ምክር ለሀና ይሃነስ ይሁንልን
@ninaalemayehu419
@ninaalemayehu419 Жыл бұрын
መስዬ እኔም ካንቺ ጋር እጀምራለህ እንግዲህ ጥንካሬ ይስጠን ያህዌ ይባርክሽ
@misebeyenbeyen8157
@misebeyenbeyen8157 Жыл бұрын
ጤና ይስጥልኝ መሲ ያቀረብሻት እንግዳ በጣም በጣም ማደንቃት መካሪ እህት ሁለታችሁም አመሰግናለው
@tigistberhanu3009
@tigistberhanu3009 Жыл бұрын
Thank you sisters
@rutemekuria6093
@rutemekuria6093 5 ай бұрын
መሢ ጌታ ይባርክሸ
@mekedeswinter4454
@mekedeswinter4454 Жыл бұрын
መሲየ እኔም እጄ ሆዴ ላይ ወፍረቴ በጣም ቀጭን ነበርኩ እድሜ ስጨምር እና ስጋ እወዳለሁ
@samriesayas9420
@samriesayas9420 Жыл бұрын
Thank you so much yene konjo
@habtambogale9386
@habtambogale9386 Жыл бұрын
❤🎉 ተባረኩልኝ ኤልሲየ እና መሲየ
@inanu_youtube5148
@inanu_youtube5148 Жыл бұрын
እናመሰግናለን
@samerass4680
@samerass4680 Жыл бұрын
መሲየ ዉፍረት ያምርብሻን
@rasmealem9796
@rasmealem9796 Жыл бұрын
thank you Elsi and meski
@jerrykonjonice3405
@jerrykonjonice3405 Жыл бұрын
Else betame new yemwedate melkame sew nat tetenawa ersu yebkale tektaya ngne ❤Enamsgnalne
@Yekrta-LLB
@Yekrta-LLB Жыл бұрын
ሰላም ኤልሲ ሰላምታሽ ደስ የምትያኝ ልጅ እንኳን አብሮ አደረሰን /"አይዞን።በርቺ እረ እኔ ግን ከበፊትም መሲም ሳትመጣ በጣም የማደንቅሽ ልጅ ነኝ ምንም እንኳን አንዴ ብቻ ቡናና ማር ጀምሬ ሳይስማማኝ ሲቀር አቆምኩ። ግን ማየት ሁሌ ነው የማይሽ 👍 ሰሰብ
@jmohammed64
@jmohammed64 Жыл бұрын
እኔም ከዛሬ ጀምሮ እጀምራልዉ የረመዳ ፆሙም ያግዘኛል አላህ የዛሬ ወር ይበለን
@zuzu6583
@zuzu6583 Жыл бұрын
😂😂😂😂አስብሳውስ አስሩስ ቴምሩስ አረ ስቱ አላህ ያስችልሽ
@taibataiba.youtube4045
@taibataiba.youtube4045 Жыл бұрын
@@zuzu6583 kkkk wde asakshi welahi
@Bushra114
@Bushra114 Жыл бұрын
ለውጥ አለሽ? ንገረኝ
@rutemekuria6093
@rutemekuria6093 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ሁለታችሁንም መሲ
@hanagirma-iw8mh
@hanagirma-iw8mh Жыл бұрын
በጣም ጠቃሚና ደስ የሚል ውይይት ነው። ብዙ የማናውቀውን አሳውቃችሁናል። ወደ ሲስተሙ እገባለሁ ። እናመሰግናለን
@mestertessema7337
@mestertessema7337 Жыл бұрын
እኔም ዛሬ እጀምራለሁ መስዬ በርችልኝ::
@alemhailu2401
@alemhailu2401 Жыл бұрын
I am with you good luck ❤
@emukal
@emukal Жыл бұрын
እንዴ ኤልስዬ በዚህ መጣሽዴ 😂😂 ጎበዝ የኔ አንበሳ
@georgessaroufim7733
@georgessaroufim7733 Жыл бұрын
ተባረኪልኝ
@senaitteclemariam4803
@senaitteclemariam4803 Жыл бұрын
I’m on it Mesi💪🏽
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 Жыл бұрын
Love you may God richly bless you all !
@misrakmengistu4236
@misrakmengistu4236 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ መስዬ በጣም ነዉ የምወድሽ💕💕
@የድንግልማርያምልጅይክበር
@የድንግልማርያምልጅይክበር Жыл бұрын
መሲ እዬ ስለማምንሽ እሞክረዋለሁ❤😘
@rabiaabuye1255
@rabiaabuye1255 Жыл бұрын
ኤሻአላህ እናመሰግናለን
@lilegrema813
@lilegrema813 Жыл бұрын
I will for sure
@dndjxdjjdj3969
@dndjxdjjdj3969 Жыл бұрын
በጣም አመሰግናለው እኔም እጀምራለው ካቺጋር
@mahytesfay9795
@mahytesfay9795 Жыл бұрын
እኔ፡ስደት፡ነው፡ያለሁት፡አሎለድኩም፡ግን፡እቅልፍ፡ብዙ፡የለኝም፡ምን፡ማረግ፡አለብኝ፡በጣም፡ተቸግሪለው፡ምን፡ትመክርኛለሽ። ስለሁሉም፡ እግዚሐብር ይመስገን ፣🥰🥰🥰🙏🙏🙏
@Ambra-ed6er
@Ambra-ed6er 9 ай бұрын
እኳን,አብሮአደረሠን❤❤❤❤❤የኔዉዲእህት
@aberashayele66
@aberashayele66 Жыл бұрын
ተባረኩ እኔም እጀምራለሁ።
@Eyerusalem_
@Eyerusalem_ Жыл бұрын
መሲዬ ዛሬ እንግዳሽ እንዳትናገር ስትቋርጫት ነበር እራስሽ ጥይቀሽ እራስሽ ትመልሻለሽ ይህ የሁልጊዜ ባህሪሽ እይደለም እንደ እኔ ለመክሳት desperate ሆነሽ ነው ይገባኛል 😂❤️❤️❤️
@hamadalmansoori5325
@hamadalmansoori5325 Жыл бұрын
መስዬ እድሜ ጤና ይስጥሽ መስዬ በጣም የምወድሽ
@hibrettesfaye1331
@hibrettesfaye1331 Жыл бұрын
አብረን እንጀምራለን መሲዬ እርጥብ እርድ አገኝሽ እንዴ ወይስ በደረቁ እንጀምረው?
@edimol-xo1bq
@edimol-xo1bq Жыл бұрын
Tnx
@abimedia8554
@abimedia8554 Жыл бұрын
ካስተላለፋችሁት ትምህርት ያቃተኝ ከሀሣብ መራቅ እና የቅልፍ ማጣት ነው ሰው ሁኖ እደት ከሀሳብ መራቅ ይችላል
@fatumafatuma4447
@fatumafatuma4447 Жыл бұрын
እኔ 3 ወይም 4 ሰአት ብተኛ ነው በቀን
@adendemess5689-lx5xp
@adendemess5689-lx5xp Жыл бұрын
ማሰብሽ የማይቀር ነው ግን ብትችይ በምታምኙ ፈጣሪሽ አብዝተሽ ቅረቢ ደሞ ከመተኛትሽ በፊት ከሶሻል ሚድያ እራቂ
@SamiraRayya
@SamiraRayya Жыл бұрын
​@@fatumafatuma4447እኔም
@emueAbdullhe
@emueAbdullhe Жыл бұрын
እኔ ደግሞ ጣፋጭ ነገር😅
@MulubrhanDegago
@MulubrhanDegago Жыл бұрын
P!0!!0p
@mesiyekidusourael
@mesiyekidusourael Жыл бұрын
ሰላም መሲ ኤልሲዬን በድጋሚ ስላቀረብሽልን ከልብ እናመሰግናለን ክበሪልን እኔም ቻሌንጁን እቀላቀላለው ግን እርዱን መግዛት አለብኝ
@Aነኝህልመኘዋ
@Aነኝህልመኘዋ Жыл бұрын
አረ መላ በሉኝ እኔም ተወለድሁ ቡሀላ ቦርጭ አወጣሁ የወለድሁት በኦፓራሴዎን ነበረ የውለድሁት አላሰርሁትም ነበር ወገኖቼ ተባበሩኝ ስወዳችሁ🥰
@ኤማ-ጠ3ሐ
@ኤማ-ጠ3ሐ Жыл бұрын
አይዞሽ አትጨናነቂ ይጠፋል መጨነቁ እራሱ ያወፍርሻል አበላልሽን መለወጥ እራስሽን ጠብቂ
@helenalemayehu4042
@helenalemayehu4042 Жыл бұрын
I'm with you
@Ameleshiferaw
@Ameleshiferaw Жыл бұрын
Hi messy I will join you with the champagne I am 67 kg now so let's see next month I hope it works 💪
@ሠብለየእማፍቅርልጅዮቱብ
@ሠብለየእማፍቅርልጅዮቱብ Жыл бұрын
እኔ ሀገርቤት በጣም ወፍራም ቦሮጫም ነበርኩ አሁን ግን አረብ ሀገር ስመጣ ከላይ እስከ ታች ድምጥማጡነው የጠፋው ግን በጣም ሲከሳ ያስጠላል
@loyedsemegnew7732
@loyedsemegnew7732 Жыл бұрын
መሲዬ መልካም ሴት ነሽ አንወድሻለንን!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@shibire7870
@shibire7870 Жыл бұрын
Thank you so masi💓
@hanasisay4827
@hanasisay4827 Жыл бұрын
ስንዴ አለመብላት ከባድ ነው አረብሀገር ላለን
@cintayo9997
@cintayo9997 Жыл бұрын
መሰዬ እኔ የምመክረሽ ሰምኝ አንደኝ ለቁሪሰ ጤናማ ምግብ ክትፎ በተጠበሰ ቆጮ ለቁሪሰሽ ብይ ማወራረጃ እሪጎ ጠጪ። ሁለተኛ ለምሳ ቆንጆ ዶሮ ወጥ በጠጅ እያማግሽ ብይ እኔ አፈሪ ልብላልሽ። ሶሰተኛ መክሰሰሽ የቡላ ፍሪፍሪ በቅቤ በአይብ የታሽ በቅቤ ብና እያማግሽ ብይ። ሂሳቡ በውሰጥ መሰመሪ ትከፍያለሽ ይሔ የጻፈችልሽ መልሰ አልመልስም ያልሻት ሰንታየሁ ነች ዋትሳፕሽ ላይ መልክቱ ታገኝው አለሽ።
@shegerinfo
@shegerinfo Жыл бұрын
ለመወፈር ጥሩ ምክር ነው ምግበ ከተገኘ 🙏
@abebagebra4595
@abebagebra4595 Жыл бұрын
I'm going to start with you
@abebagebra4595
@abebagebra4595 Жыл бұрын
I am 147 pond I want to lose weight 10 pound
@hannaferede1457
@hannaferede1457 Жыл бұрын
Me too
@kasechmeka8878
@kasechmeka8878 Жыл бұрын
የማታ ሻወር ያልሽው ትክክል ነሽ እኔ የማታ ሻውር እወዳለሁ ግን እንዴልሽው ግማሽ ለሌቲ እንቅልፍ የለም
@ftt637
@ftt637 Жыл бұрын
I will start to surely we will make it together thank you maseya
@genetmihrete5730
@genetmihrete5730 Жыл бұрын
ወይኔ እኔማ ቦርጬ ተይኝ ኤልሲዬ በምን እንደምገላገለው መሲ ጋ አይቼሽ ነው እኔም ሰብስክራይብ አድርጌ የተቀላቀልኩሽ ኤልሲ መስዬ እናመሰግናለሁ
@ethiopiay1219
@ethiopiay1219 Жыл бұрын
እኔ 96kg ነኝ 24አመቴነው በኦፕሬሽን ነው የወለድሁ ግን ስኳር ኬክ ሲጀመርም አልወድም ሻይም በባዶነው የምጠቀም ግን ልጄን እንዳይጎዳብኝ ብዬ ምንም ዳይት እያረኩአይደለም ከ 62 kg ..96kg እዋይ
@hayaahayaa
@hayaahayaa Жыл бұрын
እ እየቀለድሽ ነው 96
@HAyetJemal-cd9ip
@HAyetJemal-cd9ip Жыл бұрын
​@@hayaahayaa😂😂😂😂😢 እኔ ልወልድ ቀኒ ገብቶ 60ኪሎ ነበርኩ ወልጀ 50ኪሎ አሁን ደሞ48 ኪሎ ገባሁ ከወለድኩ 3አመት ሆነኝ😢
@tsigetolossa367
@tsigetolossa367 Жыл бұрын
I will start with you
@aziebhabte-selasie7329
@aziebhabte-selasie7329 Жыл бұрын
Melkam mkre new yebareki enmokralen.
@godisgood2274
@godisgood2274 Жыл бұрын
Count on me ❤ I hope it works out!
@አልሀምዱሊላህk9f
@አልሀምዱሊላህk9f 7 ай бұрын
በርችልኝ እሞክራለሁ
@helenhelen9597
@helenhelen9597 Жыл бұрын
የዛሬውን ቪዲዮ የሰማሁት አሁን ነው ዛሬ ጀምራለሁ ከአንድ ወር በኌላ እንገናኝ
@selamdegu3772
@selamdegu3772 Жыл бұрын
እባክሽ መሲ ታይሮይድ ካለብን ምን እናድርግ ብለሽ ጠይቂልን
@Hello-qr6qr
@Hello-qr6qr Жыл бұрын
ኤልሲ ቀለድሽ እንዴት በተወሰነ ሰዓት ይተኛል ልጆች አሉ ስራ አለ መሃበራዊ ኑሮ አለ ሆሆሆ ተይባክሽ በተለይ እዚህ አሜሪካ ለምኖር
@ጏልባህረነጋሲመርዱእ
@ጏልባህረነጋሲመርዱእ Жыл бұрын
ኤልሳ እውነቷን ነው እኔ በደንብ ካልተኛሁ ሆዴ ቁዝር ነው የሚለው
@melaku6462
@melaku6462 Жыл бұрын
Mese Konjio NASHE Baretu ✋
@guhatsewenmaryam1273
@guhatsewenmaryam1273 Жыл бұрын
እስፖርት ከምትሉ ለሐይማኖታቾን መፆም መፀለይ መስድ መስገድ በጣም ጥሩነው መጀመሪያ አማኝሁኑ ስገዱጨከዛውጭ በፍፁም መቃጀት ነው
@እሙፈቲሀ
@እሙፈቲሀ Жыл бұрын
ትክክል ወላሂ ፆም በሳይንስ እራሱ የተረጋገጠ ነው ለጤናያለውጥቅም በዛላይ ወደፈጣሪስንቀርብ ተብዙነገሮች እንቆጠባል አላህ እሮመዷንን በሰላም እንቀበለው
@guhatsewenmaryam1273
@guhatsewenmaryam1273 Жыл бұрын
@@እሙፈቲሀ በምንም መመዘኛ ፆምና ፆም ስግደት በኦርቶዶክ በጣም ጥሩነው በቅዱስ መፅጽሐፍ ስገድ ተብሎ ብዙጊዜ ተነግሯል ግን የሚሰማየለም። በሁሉም እምነት የሠውልጅ መፆም አለበት እንደ እንስሣ ኦየዋጠ እስፖርት ስራ የሚለው የጥጋበኞች የሀብታሞች የነጮች መፈዎሻ እምነት ነው የሚሰማ የኛሠው ፈጣሪ ያዘዘውን መቸሠማንና!?
@እሙፈቲሀ
@እሙፈቲሀ Жыл бұрын
@@guhatsewenmaryam1273 በጣም ፈጣሪ ልባችንን ይመልስልን ሌላምንይባላል
@makdayednglmariyamLiji
@makdayednglmariyamLiji Жыл бұрын
@@እሙፈቲሀ አሜን በእውነት😥
@tsionpetros4979
@tsionpetros4979 Жыл бұрын
@Guha Tsewen Maryam Betekekel Tsome Segedet Seweneten Menefesenem Yatenekeral
@miminigussie4971
@miminigussie4971 Жыл бұрын
ኤልሳዬ, መሲ የምወዳችሁ!!! ♥️❤️♥️
@TgEthiopia18
@TgEthiopia18 Жыл бұрын
እኔ አምና እርድ እና ጅንጅብል ጀምሬ ነበር ልክ እንደዚህ በፆም ወቅት ብዙ ለውጥ አግኝቼ ነበር ግን አላርጅክ ሆነብኝ በዛው አቆምኩ ከእርድ ከጅንጅብል ከሎሚ ውጪ ከፆም በዃላ እጀምራለው የዛ ሰው ይበለን
@hannaferede1457
@hannaferede1457 Жыл бұрын
Else bananas it not recommend for diabetics ??? Any alternate
@Fikiwube
@Fikiwube Жыл бұрын
No No No. if u r diabetic
@senayteyasu3588
@senayteyasu3588 Жыл бұрын
መሲዪ የኔ ማር አቦ ይመችሽ
How to treat Acne💉
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 108 МЛН
Леон киллер и Оля Полякова 😹
00:42
Канал Смеха
Рет қаралды 4,7 МЛН
How to treat Acne💉
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 108 МЛН