አስጨናቂው ቅፅበት! በ 24 ሰዓት ውስጥ 10 ጊዜ የተከሰተው የመሬት መንቀጥቀጥ!​⁠

  Рет қаралды 56,334

SHEGER INFO

SHEGER INFO

Күн бұрын

Пікірлер
@alemkebede5848
@alemkebede5848 2 күн бұрын
ክፋታችንና ሀጥያታችን እጅግ በዝቷል ይሄ የማንቂያ ደውል ይመስለኛል ሁላችንም እንጰልይ ከፈጣሪያችን ጋር እንስማማ ፈጣሪ በምህረቱ ይጎብኘን።
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 2 күн бұрын
..አሜን
@peacelove4778
@peacelove4778 2 күн бұрын
አሜን😢😢😢😢
@MeskeremDogiso-lt1pc
@MeskeremDogiso-lt1pc 2 күн бұрын
አሜን እውነት ብለሻል
@KalkedanAdugha
@KalkedanAdugha 2 күн бұрын
እውነት ነው መንቃት ብቻ ሳይሆን በፍጥነት ንስሀ ገብተን ወደ እግዚአብሔር መመለስ እና በእንባ በእግዚኦታ ማልቀስ ነው የሚገባት እናስተውል
@efratajo434
@efratajo434 20 сағат бұрын
Amen 🙏
@ያህያYahyawe-s1r
@ያህያYahyawe-s1r 2 күн бұрын
እቺን coment የምታነቡ ከድንገተኛ አደጋ Allah ይጠብቃችሁ አኮዋን🥹🤲❤️🥰🥰
@nawal5119
@nawal5119 2 күн бұрын
አሚን ያረቢል አለሚን 🤲🤲
@SeeSee-zu5ys
@SeeSee-zu5ys 2 күн бұрын
አሜን አሜኝ አሜን😢😢😢
@JdhhdJahhshs
@JdhhdJahhshs Күн бұрын
Amiiiiiien
@سينكا
@سينكا 2 күн бұрын
እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ፫ እንደቸርነትህ ነዉ እንጅ እንደበደላችን አይሁን ጌታ ሆይ
@efratajo434
@efratajo434 20 сағат бұрын
Amen
@birtukandereje-pm3qf
@birtukandereje-pm3qf 2 күн бұрын
አቤቱ ይቅርበለነ እደበደላችን ሳይሆን እደቸርነትህ ማረን
@sasab2001
@sasab2001 2 күн бұрын
መዳኒያሀም አባቴ አንተ በምህረትህ አስበን😢😢😢
@peacelove4778
@peacelove4778 2 күн бұрын
አሜን😢
@buzazewde8499
@buzazewde8499 2 күн бұрын
እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ ሀጢያታችን በዝቷል በጸሎት ብቻ እንበርታ
@rahelwolde146
@rahelwolde146 2 күн бұрын
ፈጣሪዬ ከድንገተኛ አደጋ ጠብቀን አቤቱ እንዴት ያስጨንቃል።
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 2 күн бұрын
በጣም እመብርሀን ትጠብቀን
@RehanaOmerrr
@RehanaOmerrr 2 күн бұрын
ያአሏህ አንተ ድረስልን እባክህ እዘንልን ያረቢ እባክህ እናሳዝንህ ስደት ላይ ሆነን የቤተሰብ የወገን ስቃይ አታሰማን እባክህ ያአሏህ
@merimeri7886
@merimeri7886 2 күн бұрын
አቤቱ ይሁንብህ አስብ 😢😢😢😢😢ሐገሬ ክብሬ ክፉሽን አልስማ ተዉ ወገኔ በይቅርታ እደበፊታችን እንሁን ይሔ የፈጣሪ ቁጣ ነው የማንቂያ ደውል ነው መከፋፈል ይብቃን 😢😢😢😢😢😢🙏🙏💝💝
@AmsaleWorkneh
@AmsaleWorkneh 22 сағат бұрын
መሲይ:በጣም:ፀሎት: ያስፈልግናል:: ሀጤያታችንን:ጥግ: ደርሷል::እግዚአብሄር: ይቅር:ይበለን::
@saradezi8588
@saradezi8588 2 күн бұрын
አቤት እንዴት ያሰፈራል እማትዘጋጅበት አደጋ ጌታ ሆይ ይቅር በለን።🙏🏾
@HenokDengeze
@HenokDengeze 2 күн бұрын
ግዜው ኸባድ ነው ወደ ፈጣሪ እጃችንን እንዘርጋ
@tgtg3001
@tgtg3001 2 күн бұрын
አቤቱ ማረንንን🤲🤲🤲🤲
@habbogalefitawq9259
@habbogalefitawq9259 2 күн бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ጠብቀን
@Igidalmamእሙዳይመድ
@Igidalmamእሙዳይመድ 2 күн бұрын
አላሕዋ አደራሕን አተጠብቀን ወጀላችንን ማረን ዱአርጉ
@SoSo-kd5ji
@SoSo-kd5ji 2 күн бұрын
ሙስሊሙም ክርስታኑም እንነሳ ድዋ እናርግ እንፀልይ አንድ እንሁን ወገን ተነሱ ፈጣሪን እንለምን😢😢😢😢😢😢😢😢
@SoSo-kd5ji
@SoSo-kd5ji 2 күн бұрын
አላህ ይጠብቀን ሰላሙን ያምጣልን
@comcell3831
@comcell3831 2 күн бұрын
ሐጢያታችን ከዚህም የበስ እንዳያመጣ ሁሉም በእምነቱ ወደ ፈጣሪው ይመለስ ምድር በሰው ደመ ጨቀየች😢
@asefa_eshete
@asefa_eshete 2 күн бұрын
ግፍ በዛ እግዚአብሔር እየተቆጣነው😢
@Sየሀይቋ
@Sየሀይቋ 2 күн бұрын
አኸረ ዘመን ደረሷል አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን ያረብ😢
@TtTt-i3q
@TtTt-i3q 2 күн бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ማረን ይቅር በለን ቁጣህን አብርድልን ምህረትህን አውርድልን
@marykuki6319
@marykuki6319 2 күн бұрын
ጌታ እግዚአብሔር ይቅር ይበለን እንደ ምህረቱ ብዘት እንደ ቸርነቱ ብዘት ይቅር ይበለን እንደበደለችን አይቁጣርብን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 በደለችንን ይቅር የምል አምላክ ይቅር ይበላን😢😢😢
@Saif-bw9tx
@Saif-bw9tx 2 күн бұрын
አቤቱ ማረን ፈጣሪ 😭😭😭😭😭😭😭❤️🙏
@avivagedamo1587
@avivagedamo1587 2 күн бұрын
መስየ አትቀየሚኝና ፈጣሪ ለክፉ የመጣው ለፀድቃን ይተርፋል እየሆነ እንጂ የኢትዮጵያ ህዝብ ከፍቶአል። በይበልጥ የከተማው መተት ጥንቆላ ዝሙት ግብረሰዶም ሌብነት መጨካከን ስካር እረ ስንቱ ተነግሮ ያልቃል ይጠራርገው ኖሮም አልጠቀመ
@Addis-g3u
@Addis-g3u 2 күн бұрын
የንፁሃን ደም እንደጅረት በዬቀኑ እዬፈሰሰ ለምን መሬት አይንቀጠቀጥም???
@azebbenbryu5183
@azebbenbryu5183 2 күн бұрын
የኛዉጤትነዉ አቤቱይቅርበለን
@راشدالغيثي-ش1ط
@راشدالغيثي-ش1ط 2 күн бұрын
እግዚአብሔር ሆይህዝብህንጠብቅ🙏🙏
@tigistdamene1928
@tigistdamene1928 2 күн бұрын
ይቅር ይበለን ይህ የኛ አጥያት መብዛት ነው
@SeneduYelak
@SeneduYelak 2 күн бұрын
ማረን ይቅር ይበለን እግዚዎ ማለት ነው አገራችን ይጠብቅልን
@nawal5119
@nawal5119 2 күн бұрын
አሁን አሁን በጣም እየፈረው መጣው አያት ነው ምኖረው በጣም እየጠነከረ ነው ልጆቼን እየጠበኩ ቁጭ ብዬ ነው ማድረው ምን ይባላል አላህ ከይሩን ያምጣልን
@fafat-b9j
@fafat-b9j 2 күн бұрын
መገን ሀገራችን ማቅ ለበሰች የአላህ ያረቢ በዝነትህ 😢😢😢😢😢አገሬ ዙሬ ዙሬ ማረፋየ ክፍሽን አልስማ😢😢😢😢😢😢💚💚💚💛💛💛❤❤❤
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 2 күн бұрын
እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ 🙏🏽😢
@MubarakRahmeto
@MubarakRahmeto Күн бұрын
የኔ መሬት ነው ውጣልኝ የሚሉን ዘረኞች ፈጣሪ አያድርገው እና ስንጥቅ ብሎ ቢውጣቸው ፈጣሪ ብሎ የተረፈ ካለ ትምህርት ይወስዱ ይሆን ። አወይ ሰው መሆኔ የሚለውን የአስቴር አወቀ ጋበዝኳቸው ለዘረኞች
@selahatabdela9949
@selahatabdela9949 2 күн бұрын
የአጥያታችን ብዛት ነው ይቅር በለን ማረን😢
@ትበይንፀጋየ
@ትበይንፀጋየ 2 күн бұрын
እግዚአብሔር በምረቱ ይማረን ንፁሀን እደቅጠል እየረገፈ ዝም አላቹሁ ስለዚህ ፈጣር እየቀጣን ነው
@MeskeremDogiso-lt1pc
@MeskeremDogiso-lt1pc 2 күн бұрын
እውነት አዎ
@Zade-h7p
@Zade-h7p 2 күн бұрын
አላህዬ ሆይ ሰላሙን አምጣልን😢😢😢😢
@astertalahon6375
@astertalahon6375 Күн бұрын
አቤቱ ማርን ይቅር በለን አምላኬ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@guzalamguzalam3369
@guzalamguzalam3369 2 күн бұрын
እግዚኦ አገሬ ዞሬ ዞሬ መግቤያዬ ክፍሽን አልስማ😢😢😢😢😢😢
@dfghtyui4174
@dfghtyui4174 Күн бұрын
እግዞ ማርና ክርስቶስ አድነን አንተ ቁጣዉን አብርድልን ጌታ ሆይ 😭😭😭
@HahwaMohammed
@HahwaMohammed 2 күн бұрын
አላህ ይጠብቅን ውጅላችንን ይቅረሰ ይብልን ያረብ ።
@zamzamhassen8793
@zamzamhassen8793 2 күн бұрын
ያረብ እሱቴርና ጌታዬ ከቁጣህ አድነን
@AminaMuhammed-i6d
@AminaMuhammed-i6d 2 күн бұрын
ያረቢ በራኽመትህ😢😢😢
@MarryKostir
@MarryKostir 2 күн бұрын
Egezabehar hoy hagera ethiopan mekerawan atabezabat enda hateyatachin sayehon endata mehirat yeker balan 🙏🙏🙏
@TeahyeGasawa
@TeahyeGasawa 2 күн бұрын
እግዚአብሔር ይቅር ይበለን እንጅ ኢትዮጵያ ውስጥ የሰው ልጅ እንደ እንስሳ እየታረደ ከሰማይ እሳት አለመውረዱ በቸርነቱ ነው😢😢😢😢😢😢😢
@EmebetAbera-s9t
@EmebetAbera-s9t 2 күн бұрын
ማረን ይቅር በለን!!!
@YttugfUudfhg
@YttugfUudfhg 2 күн бұрын
ይህ ሁሉ የመሬት መንቀጥቀጥየሚከሰተው የኛው ወንጀል (ሀጥያት)በዝቶ ነው በብሄር በዘር በህይማኖ ኧረ ስንቱ እየፈፀምን ለምን የመሬት መንቀጥቀጥ አይከሰት ያውም አንደየ አለመጥፋታችንም የሱ ቸርነት ብዙ ስለሆነ ነው ይህ ምናልባትም እኛ ወደ አላህ እንድንመለስ ደወል ነው ።
@jmedia4639
@jmedia4639 Күн бұрын
የሚገርመው እኔ ያለሁት አፋር ክልል ነው ግን በዜና ነው የምንሰማው አላህ ስላሙን ያምጣልን
@guzalamguzalam3369
@guzalamguzalam3369 2 күн бұрын
እግዚአብሔር ሆይ እደምህረትህ እንጂ እደበደላችን አይሆን እዴት ያስጨንቃል😢😢😢😢😢
@AlmazAssfaw
@AlmazAssfaw 2 күн бұрын
መሬት ሀገሬ ለምን አይሆን የሰዉ ኩላሊት ጉበት እየተበላባት አየ ሀገሬ ሀገሬ እግዛቤሄር የማርልን አቺ የፆለት ሀገርነሽና ይቅር በለን ጌታሆይ ማረን አሜን
@NigistMulugeta
@NigistMulugeta Күн бұрын
አቤቱ ይቅር በለን
@አለምቻናል-ቐ4ፀ
@አለምቻናል-ቐ4ፀ 2 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ምንአይገርም ይህመከሠቱ የኑፁህ ደምነዉ ያለቀሡት እንባነዉ አምለክ ይክበር ይመስገን በዉቀታቸዉ የተመኩ ለሚሞትህዝብ ግድ አማይሰጣቸዉ በስልጣነቸዉ መከራን ያዘነቡ አምለክ ከነሡበለይ አለሁ ተዉህዝቤን እያለ ተናግሮል አልሰማም ለሚል ችግሩይብሰል
@muluyimer3488
@muluyimer3488 2 күн бұрын
This is the call of repentance. Accept Jesus christ into your heart and get saved ready for His coming.
@areejayesh-h1q
@areejayesh-h1q 2 күн бұрын
ያረብ በእዝነትህ አላህ
@جمنننواغطجحمافنغ
@جمنننواغطجحمافنغ 2 күн бұрын
ይሄም ሲያንሰን ነው እደሰራች ከዚህ በላይ አለመሆኑ ጌታችን አዛኝ ሰለሆነ ነውጂ አንዴስ ቢያጠፋን ለሱ ምን ተሰኖት አሟሟታችን ያሳምርልንጂ የህፃናትና የንፁህ ግፋ ገና ቡዙ እናያለን እድሜ ከሰጠን😭😭😭😭
@FikirtGebiregZihabr
@FikirtGebiregZihabr 2 күн бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብ እኮ በህዝብ ሞት እልል የሚል ሲሰቀል ሲታረድ ሲያቃጥል ተው አይልም አብሮ ይገላል እግዚአብሔር ም የንፁሀን ደም ይጮሀል እናም የማይረጥው ጊዜ መጣ
@shiwyshiwy9177
@shiwyshiwy9177 2 күн бұрын
እግዚኦ😭😭😭😭
@AhmadAsmar-dd5tc
@AhmadAsmar-dd5tc 2 күн бұрын
ይሄ ቁጣ ነው በንጹሀን የጨቀየች ሀገር ኢትዮጵያ ግፍ እና መከራ ገና ስንት ነገር ይከሰታል
@Jennifer-uo4lr
@Jennifer-uo4lr 2 күн бұрын
አድነን😢😢😢
@nejatabdella4725
@nejatabdella4725 2 күн бұрын
ያረብ ከተፈጥሮ አደጋ ጠብቀን 🤲🤲 🙄🙄
@mypage6706
@mypage6706 2 күн бұрын
Anchi tishayalesh ke mengist . Thank you
@messya7125
@messya7125 2 күн бұрын
የመሬት መንቀጥቀጥ ቀላል አይደለም በቀላል መታየት ያለበት አይደለም ለሕዝቡ መረጃዉን ማሳወቅ አስፈላጊ ነዉ ፈጣሪ ቀላል ያድርግለን በሰከንድ ድባቅ ነዉ የሚያገባዉ በተለይ የአዲስ አበባ ቤቶች እንኳን መሬት ተንቀጥቅጦ ከባድ መኪና ሲያልፍ የሚንቀሳቀስ ነዉ ደግነቱ የገጠሩ ጭቃ ቤት መሆኑ ነዉ አታስቡ ማለት አይገባኝም ለሁሉም መድሐኒያለም ይጠብቀን።
@ተአምረማሪያም
@ተአምረማሪያም 2 күн бұрын
The earth is moving and cracking from the weight of our sin 😢
@Wazemamekuriahaile
@Wazemamekuriahaile 2 күн бұрын
Abetu marennnn😢😢😢😢🙏🙏🙏🙏
@tsigetadele1507
@tsigetadele1507 2 күн бұрын
አይ መሲ መድር እራሶአ የሰውን ከፋት እረቁሰት ሐሰት መሸከም አቃታት ይሄ የፈጣሪ ቁጣ ነው መናለ ፈጣሪ እሳተ ጎመራወን አጠለቀለኮት በለየለን በደል ግፍ ሀጥያት በዘቶ በየቤቱ የስንቱ እንባ ደም እየፈሰሰ ነው ቤት የቁጥረው ግን ምን ዋጋ አለው ለሀጣን የመጣ ለፃደቃን የተረፋል 😭😭😭😭ጌታሆይ ቶሎ ና ከሰው ከጣት ያንተ የሻለናል አንተ እደሰዉ አቸከንበንም እና እወነት ሰለሆንክ 🙏
@فاطمه-سعيد-ر3ن
@فاطمه-سعيد-ر3ن 2 күн бұрын
ኑ በተሰብ እንሆን ውድ የኢስላም ልጆች አብረን ድናችነን እን ማር አላህ ከክፊ ነገር ከድንግተኛ አደጋ በያለንበት ይጠብቀን ኢላሂ
@adonaydawit9824
@adonaydawit9824 2 күн бұрын
ዛሬም ጠዋት 2፡49 ጀምሮ ሁለት ግዜ
@LamerotHabtamu
@LamerotHabtamu 2 күн бұрын
የት ነው ፈጣሪ ይጠብቃቹ
@melakubiraro6115
@melakubiraro6115 Күн бұрын
ሀጥያታችን ስለበዛ ነው
@Menen-ni1hj
@Menen-ni1hj 2 күн бұрын
እግዚኣ መሀረነ ክርስቶስ!!!
@Chaina88
@Chaina88 2 күн бұрын
የሚፈሠው የንፁሀን ደም እና እንባ ገና ብዙ ዋጋ ያስፍከለናል
@KetemaDubai-h1s
@KetemaDubai-h1s 2 күн бұрын
Seyansen new keserachn kefat yenetsehun dem gena yechul😢😢😢😢
@imalemi9650
@imalemi9650 2 күн бұрын
fatariy hoy teraken 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@SamiSam-y2p
@SamiSam-y2p 2 күн бұрын
ወደ አሜሪካ ተገንጥለን እንኤዳለን አልተባለም? እሱን እየጠበቅንኮ ነው😊
@akiberhe2555
@akiberhe2555 2 күн бұрын
We have to pray and forgive each other ❤❤
@BONANZ321
@BONANZ321 4 сағат бұрын
እሪት ዘኁልቁ ምህራፍ 16:- 31 በአዲስ አበባ መሀል ከተማ ከባድ የመሬት መንቀጥቀጥ በመሬት መዋጥ ይሆናል ተብሎ እየተነገረ ነው::
@saradezi8588
@saradezi8588 2 күн бұрын
መቼ እንደሚንቀጠቀጥ ይታወቃል እንዴ ጥንቃቄ የሚደረገው???መሲ ፕሮፌሰር የተናገሩትን ነው ያሰተላለፍሸልን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@Useh58rpbs
@Useh58rpbs 2 күн бұрын
መሬት መንቀጥቀጥ ሲጀመር ወዲያውኑ ሊሆን ይችላል ይሄን እርምጃ መውሰድ ለዛው ከመደንገጥ የበረታ ሰው ካለ ነው ግን ሁሌም በፀሎት መትገት በተረፈ ለመዳኒያለም የሚሳነው የለም እና እሱ ከሚያውቀው እኛ ከማናቀው መዓት ይጠብቀን
@saradezi8588
@saradezi8588 2 күн бұрын
@@Useh58rpbs አሜን 🙏🏾 ልክ ነው
@siwadedumelyayet474
@siwadedumelyayet474 2 күн бұрын
አዲሥ አባ እራሱ ተንቀጥቅጦ የለም ። በአሁኑ ጊዜ መሬት መንቀጥቀጥ የትና መቼ እነደሚከሠት መናገር አስቸጋሪ ነው።አሰቀድሞ ጥንቃቄ ሲባል የሚሠሩትን ህነፃዎች በተቻለ መጠን earthquake መቋቋም የሚችሉ ቢሆኑ ይመረጣል አይደለም መሆንም አለባቸው።ሙሉ በሙሉ 100% መሬት መንቀጥቀጥ በሠው ልጆች ላይ በተለይ ጉዳትና ሞት እንዳየደርሰ መከላከል ባይቻለም እነደ record scale መጠን ግን ማሰወገድ ይቻላል እነዴት ቢባል የሚሠሩት buling ች ላይ spring በመክተት። This springs are installed at the bases of the building allowed the structure to be float slightly during an earthquake.reducing the shaking left inside the building. Modern base isolation system often use sophisticated spring design including rubber bearing with lead core to optimize their performance against different earthquake forces. አያችሁ ይሄ ቀላል ነግር አይደለም አገራችን በዘፈቀደ የይድረሥ የይድረሰ የሚሠሩ ህንፃዎች በዚሕ መልክ የተሠሩ ናቸው አናንተም አትሰቁም እኔም ወደ እዛ ሠፊር አልሄድም ያው ክፉን ያርቅ አኔ ግን አሥፊርቶኛል።
@AmanuGebere-zd2xi
@AmanuGebere-zd2xi 2 күн бұрын
አዎ የብዙህ ንጹሃን ደም ይጮሃል ! እግዚአብሔር ግን ይበቀላል ! የኔ የምትሉት ሁሉ የሰው ላብ የናንተ እንዳልሆነ መልሱን ከሱ
@TurungoJima
@TurungoJima 21 сағат бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉
@alfyam.d1301
@alfyam.d1301 2 күн бұрын
ኡፍ እኔ ወደየት ልሂድ በአራቱም አቅጣጪ ብገባ መከራ ጪቅ ለቅሶ ሀዘን ሁሉ በሙሉ በችግሮ የተወረረ አለም ነው ያለው ምን ተስፋየለም ምን ይሻለናል ያረብ በእዝነት እዘንነን እተ የአለማት ጌታ የሆከው
@Becxx88
@Becxx88 9 сағат бұрын
As a nation, we struggle with gratitude. Even if we were given the gift of eternal life, we would find reasons to be dissatisfied. This is a major issue because it indicates that we have become accustomed to the blessings we receive. God is constantly watching us, and our proclivity for infighting and violence is a clear sign of our ungratefulness. Although we live in an extraordinary country, we do not show enough appreciation for it. This lack of gratitude is a sad reflection of our national character. I hope that God will pardon us and bring tranquility to our nation. I am apprehensive about the future and wonder what our children's futures hold and what the destiny of our country will be.
@ኢክሩ544
@ኢክሩ544 2 күн бұрын
ባይቀጠቀጥ ነበር የሚገርመው የስንት ሚስኪን ደም በከንቱ እየፈሰሰበት 😢😊
@solomongibramanuel5789
@solomongibramanuel5789 13 сағат бұрын
Look like the end is coming.
@hunegnawsharew6954
@hunegnawsharew6954 2 күн бұрын
የቅዱሳን ጸሎት ኢትዮጵያ ውስጥ ያለው አጋንንት ተንዘፍዝፎ እስኪለቅ ይቀጥላል። ከመንበሩ ሲወርድ ይቆማል። ይህ ራእዬ ዮሐንስ 12 እና ትንቢተ ዳንኤል ምዕራፍ 7እና 8 ትግል ነው።
@zuzum7305
@zuzum7305 2 күн бұрын
ደምሩኝ የሸገር።ተከታዬች 😢😢😢😢
@فاطمه-سعيد-ر3ن
@فاطمه-سعيد-ر3ن 2 күн бұрын
ደመርኩሽ መልሹ
@zuzum7305
@zuzum7305 2 күн бұрын
@فاطمه-سعيد-ر3ن ደመርኩሽ የኔ ውድ
@fasikasefa8496
@fasikasefa8496 2 күн бұрын
ነይ አብረን እንቀጥቀጥ ደመርኩሽ
@zewdneshregassa2285
@zewdneshregassa2285 2 күн бұрын
We need to pray 🙏 please ethiopian stop blaming each other, and pray for forgiven 🙏
@AlemneshYilak
@AlemneshYilak 2 күн бұрын
የአቤል ደም ይጮሃል።
@berhanemoges1148
@berhanemoges1148 2 күн бұрын
Midiruwa lay yale mikinyat yemifesw dem. Midirituwan arikseatal. Meret yemanim ayidelem. Balebetu Egizihabiher. Bicha new. Beyeqenu yemisemaw yemitayew. Nitseha. Yasifeligal wede Egizihabiher memeles. Aliyam yemayaqom. Neger yiqexilal. Egizihabiher mihiret. Yihin
@MINA-u7q3t
@MINA-u7q3t 2 күн бұрын
ወይ ጉድ የሕዝቡ እንባሳ ገና ምን አይተን
@LiyaTesfaye-yl5ds
@LiyaTesfaye-yl5ds 2 күн бұрын
😢😢😢😢😢
@Tsigeredahanihani
@Tsigeredahanihani 2 күн бұрын
ከኢሬቻ ማግስት ነዉ የጀመረን ገና ጉድ ያዘንባሉ ጣኦት እየተመለከ የሰዉ ደም በየቦታዉ እየፈሰሰ የ ሰዉ ቤት ላዩ ላይ እየፈረሰ መስቀሉ እየተረገጠ ገና ገና ጉድ ይዘንባል ቸርነቱ ነዉ እስከ አሁንም ያቆየን ሳይንሳዊ ምልከታዉን ተወት እናድርግና እንደ ግለሰብ እንደ መንግስት የምንሰራዉን ግፍ ትተን ከእግዚአብሔር መታረቁ መፍትሄዉ እሱ ነዉ
@fasikasefa8496
@fasikasefa8496 2 күн бұрын
እኔ የምለዉ እስኪመዘገብ ቁጭ በሉ አርፋቹ ይባላል? እኔ እፀልያለሁ እየሱስ ከአደጋ ይሸፍነኛል
@Abrhet-xc9ot
@Abrhet-xc9ot 2 күн бұрын
Egizia meharena krstus Abetie ykr belen
@AleyekaNasir
@AleyekaNasir 2 күн бұрын
እኔ አዳማ ለየ ነው ምኖረው ያለውበት ፎቅ እየተቀጠቀጠ ነው መሬት ስወርድ ግን ምንም ነገር የለም
@MulatuGodebo-p8y
@MulatuGodebo-p8y 2 күн бұрын
Egzeher yekr balen Maren
@zinashzeleke5038
@zinashzeleke5038 2 күн бұрын
ማቲ 24 እየሱስ ሊመጣ በደጅ ነው
@MelatyohannesMaramawit-cr4ol
@MelatyohannesMaramawit-cr4ol 2 күн бұрын
Gefachen new fetarin yaskotaw.
@EyerusGudisa
@EyerusGudisa 2 күн бұрын
Egzhaper ke dengtgna adga xebqen😢
@hoolyhloo3815
@hoolyhloo3815 2 күн бұрын
☝️🌎🇪🇹☝️🤲
@ኤፍታህወለተሀና
@ኤፍታህወለተሀና Күн бұрын
ተኮላችን ክፉታችንን መሬትም መሸከም አቃታት እግዚኦ 😢
@ሐብታምዘተዋሕዶ
@ሐብታምዘተዋሕዶ 2 күн бұрын
ደግ ሆኗል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ክርስቲያን አማኞች በመላው ሃገሪቱ በየተገኙበት እየተጨፈጨፉ እግዚአብሔር ይፍረድ ድርምስምሱ ቢወጣም አይገርመኝ
@MeskeremDogiso-lt1pc
@MeskeremDogiso-lt1pc 2 күн бұрын
ሰው ገንዘብና ተድላን የሚወዱ ሆነዋል ሰው ከገደለ ይልቅ የሰረቀ እስሩ ይበልጣል ሰው የደፈረ የገደለ እንደበግ እያረደ የሰውን ቤት እያፈረሰ እያፈናቀለ ግፋችን በዛ ጌታ ሆይ ማራናታ ምናለ አብይንና አዳነች አቤቤን ባገኘ ለነዚ አፈናቃዮች ዘረኞች በችግር የጠበሱንን
Wednesday VS Enid: Who is The Best Mommy? #shorts
0:14
Troom Oki Toki
Рет қаралды 50 МЛН
진짜✅ 아님 가짜❌???
0:21
승비니 Seungbini
Рет қаралды 10 МЛН
ሰራ ጀመርኩ
42:32
Hanna Yohannes-ጎጂዬ
Рет қаралды 46 М.
ሐረግ ( ክፍል 40)
32:50
ለዛ
Рет қаралды 60 М.
Wednesday VS Enid: Who is The Best Mommy? #shorts
0:14
Troom Oki Toki
Рет қаралды 50 МЛН