ሰበር መረጃ :- “ጃዋር ለጠ/ሚንስትርነት እየተዘጋጀ ነው.!” | ቤቲ ኤል ቲቪ ያወጣችው ምስጢር..! |

  Рет қаралды 47,301

Sheger Times Media

Sheger Times Media

Күн бұрын

የሸገር ታይምስ ሚዲያ መረጃዎችን ለመከታተል ቤተሰብ ይሁኑ
KZbin ➲ / shegertimesmedia
Telegram ➲ t.me/SHEGRTIME...
Facebook ➲ / shegertimesmedia
#ethiopianhistory
#bestethiopianorthodoxmezmur
#ethiopianculture
#mezmurprotestant
#oldethiopianmusic
#ethiopiannewsong
#ethiopianmezmurnew
#ethiopianstory
#factsaboutethiopia
#ethiopiaplacestovisit
#ethiopianorthodoxmezmurplaylist
#ethiopianjokes

Пікірлер: 74
@kiya-b9f
@kiya-b9f 3 ай бұрын
አንተ የኢትዬጲያ ጠቅላይ ከምነትሆን ኢትዬጲያ ብትፈርስ ይሻላል
@Solo--Solo
@Solo--Solo 3 ай бұрын
እሱም የኢትዮጵያ ጠቅላይ አይሆንም፣ ኢትዮጵያም አትፈርስም! 🇪🇹✌️
@helawisolomon8291
@helawisolomon8291 2 ай бұрын
Hahaha hulum gala new
@TesfayeJeldu-xd3zq
@TesfayeJeldu-xd3zq 2 ай бұрын
Lemin ginxilxil atilim ignan ayimeleketenim mikniyatum igna tiliq hager alen isuwan OROMIYAA naat..innante tengelatu😂😂
@Bebek-tj9ez
@Bebek-tj9ez 3 ай бұрын
መቸ ነዉ ዉሸት አልቆባቸው እዉነት የሚትዘገቡ
@zemenewerkberu7592
@zemenewerkberu7592 2 ай бұрын
አባ ሞኝ አትሁን የፈሩት የደርሳል የጠሉት ይወርሳል እንደተባለው በግርግር የተፎካካሪ ፓርቲ እጩ ተወዳዳሪ አድርገው በዚህም ሆነ በዚያ አሸነፈ ተብሎ ስልጣን ላይ እንደሚወጣ አትጠራጠር
@lovleytigraye
@lovleytigraye 3 ай бұрын
ጨቅላው አብይ ለአማራ ህዝብ የሚመጥን መሪ ነዉ
@samsamsun367
@samsamsun367 3 ай бұрын
😂😂😂ጀዋር ስለመስከኑ ቦታው እስክይዝ ነው አንባ ገነን መንግስት ነበር ሚሆን ኦሮሞ ሙሁራን አስቡበት
@alemneshmengesha4858
@alemneshmengesha4858 3 ай бұрын
በምን ሞራሉ ነው ? በሱ ሰበብ ስንት ንፁሀን ተገደሉ እሱ ቢረሳ ተጎጂዎቹ ይረሱት ይሆን?ይልቅ ፈጣሪን ለምን ንሰሀ ግባ
@LemmaOfola
@LemmaOfola 3 ай бұрын
እንኳን ጠ/ሚ/ር የአንድ ወረዳ አስተዳዳሪ የ 2:50 መሆን አቅም የለውም
@Solo--Solo
@Solo--Solo 3 ай бұрын
👌👌👌🇪🇹✌️
@lalatesema9529
@lalatesema9529 2 ай бұрын
ስንት ጀግና እያለ ለምሳሌ ኢትዮጰያዊው ኒልሰን ማንዴላ ለእኩልነት የሚታገለው ሆን ተብሎ ከሚኒስተርነት ያነሱት እውነት የተናገረው እሱ ነው ጠ/ሚኒስተሩ
@yenesewzegeye1922
@yenesewzegeye1922 3 ай бұрын
የኢትዮጵያ ሕዝብ ሞቶ ነው ቆሞ ጃዋር ጠቅላይ ሚኒስትር የሚሆነው?
@belalabo9945
@belalabo9945 3 ай бұрын
Kaman yanisal
@Helensibhat135
@Helensibhat135 3 ай бұрын
አሁንስ የኢትዮጵያ ሕዝብ ሞቶ ነው ቆሞ አብይ ጠቅላይ ሚኒስትር ሆኖ ያለው😂😂 ቅዘናም ህዝብ
@Aman-Kem
@Aman-Kem 3 ай бұрын
ቆሞ ነዉ።
@yenesewzegeye1922
@yenesewzegeye1922 3 ай бұрын
@@belalabo9945 ዘረኛና ጎጠኛ ኦነግ ስለሆነ
@yenesewzegeye1922
@yenesewzegeye1922 3 ай бұрын
@@Aman-Kem ቆመህ መሽናት የማትችል ወሸላ፣ መጀመሪያ እንደወንድ ቆመህ ሽና።
@yeshiadmasu2563
@yeshiadmasu2563 3 ай бұрын
ቀኝ ገዥዎች እነማሞ ቂሎን ያውቃሉ ።ለምንኛውም እራሳቸውም ቀኑ ጨልሞባቸዋል።
@tarikwatarikwa6777
@tarikwatarikwa6777 3 ай бұрын
እኔ የምለው የኬንያ ጠቅላይ ሚኒስተር ነው የሚሆነው?
@kubabetubeyousef4260
@kubabetubeyousef4260 2 ай бұрын
በዘመን ክፋይ የማይገኝ ለትውልድ ሎተሪ የሆነ መሪ ነው ያለን! ባለበት የሚራመድ ሳይሆን ዛሬን እየኖረ ነገን የሚገነባ ለትውልድ አሳቢ በሳል የሆነ መሪ ስላለን የነገው ትውልድ የበለጸገች ኢትዮጵያን መውረስ ይገባዋል! ዛሬ ላይ ሆነን ለነገ ስንሰራ የነገው ትውልድ ምስጋናን ይቸረናል! በጥላቻና በጎጠኝነት ተጠላልፈን የባከነው ዘመን በነገው ትውልድ ላይ አይደገምም! እያንዳንዱ እንቅስቃሴያችን ነገን የሚገነባ ኢትዮጵያን የሚያራምድ ሊሆን ይገባል! ዛሬ ተግተን የምንሰራው ለነገው ትውልድ ከጥላቻ የጸዳች እና የበለጸገች ሀገር ለመገንባት ነው። ለነገው ትውልድ ድህነትን ላለማውረስ በወሬው ወጀብ ሳንናወጥ ስራችንን መስራታችንን ቀጥለናል! በቅርብ ጊዜም ይህ ውጥናችን በተግባር እንደሚገለጥ ጅምራችን ማሳያ ነው! ለሀገራችን ከምንም በላይ የሚጠቅማት የብልጽግና መንገዷ ነውና ባሰብነው ልክ ከመሪያችን ጋራ ወደፊት መጓዛችንን እንቀጥላለን።
@EibroYmame
@EibroYmame 2 ай бұрын
ዝም፡ብለህ፡አትቀደድና፡ባጭሩ፡ጀዋር፡እንኳን፡ሀገር፡ሠፈር፡አይመራም፡፡
@tadessehaile1503
@tadessehaile1503 3 ай бұрын
ጀዋር። የኦረሞ ክልል ፕሬዚዳንት ሊሆን ይችላል። አሜሪካ የህገወጦች ደጋፊ ሆና አታውቅም።
@abebe7532
@abebe7532 3 ай бұрын
Bukat yelewem‼️nebele mastedadrr aychlim‼️‼️
@zemenewerkberu7592
@zemenewerkberu7592 2 ай бұрын
አሜሪካ በዘመኗ የሀገወጥና የሽምቅ ተዋጊዎችን በማሰልጠን ለራስዋ ያልተመቻትን ሃገር በሰባዊ መብት መጣስ ሰበብ ወደ ሃገር ገብታ እርስ ብርስ በማዋጋት ማመስ ነው ስራዋ አለም ያለ አሜሪካ ገነት ትሆን ነበር ለመሆኑ የትኛው ሃገር ነው በአሜሪካ ያልደቀቀ እና ሰላሙን ያላጣ በየ ሃገሩ አፍጋኒስታን ኢራቅ ሊቢያ የመን ሶማሊያ እነዚህ ሃገሮች ሁሉ አሜሪካ ከመግባትዋ በፊት ህዝባቸው ጠግቦ በሰላም ይኖር ነበር በራቸውን ሳይዘጉ ቀርተው ክፍት አድርገው ነው እርስ በርስ በመጨራረስ ሰደተኛ የሆኑት በነገራችን ላይ አሜሪካ ማንም ሃገር በአንድነት ትልቅ ሆኖ እንዲኖር አትፈልግም መመሪያቸው America Great and America First ነው ኤርትራ ብቻ ናት አሜሪካንን አላስገባ በማለት ወደ ዘጠኝ በሄረሰብ ሳትበታተን የህዝቧን አንድነት ጠብቃ የኖረች እርስ ብርስ እየተራረዱ ከመበላላት እንድ ሃገር አንድነትን ጠብቆ መኖር ይሻላል ኤርትራውያን ከኛ ተከፋፍሎ መተራረድ ብዙ ሊማሩ ይገባቸዋል ግን ኤርትራ እንደ ሃገር እስከ አሁን ጸንታ የኖረችው አሜሪካንን ስላላስገባች ነው
@kebedezelelew3742
@kebedezelelew3742 3 ай бұрын
ምነው፡የኢትዮጵያ ን፡ሕዝብ፡ናቃችሁት።መሪውን፡መምረጥ፡ያለበት፡እራሱ፡ሕዝቡ፡ነው።ባለፉት፡5ዓመታት፡ማን፡ይጮህለት፡እንደነበረ፡ማን፡አብሮ፡ይጨፈጭፈው፡እንደነበረ፡ያውቃል።ጭልፊት፡አትሁኑ።ሌላ፡አምባገነን።
@gobezugobez5062
@gobezugobez5062 3 ай бұрын
አይሆንም አይባልም። የጉግ ማንጉግ ጊዜ ነው። The current situation of Ethiopia looks like the movie 'Planets of apes' 😅😅😅
@Aman-Kem
@Aman-Kem 3 ай бұрын
ጉራ ብቻ
@Aman-Kem
@Aman-Kem 3 ай бұрын
⁠ኬንያ የEU ሠራተኛ ነዉ። ወንድሜ አንተ መጥላት መብትህ ቢሆንም በርካታዎች ይወዱታል።
@mmgh7393
@mmgh7393 3 ай бұрын
የማንም ወጠጤ መጫወቻማ አትሆንም
@demsashtemesgen4439
@demsashtemesgen4439 3 ай бұрын
ጀዋር እድሜው ላይ ሌላ 3000 ዓመት ብንደምርበት ጠ/ሚር መሆን አይችልም:: ሀገር መምራት አክቲቪስት እንደመሆን ቀላል አይደለም !!
@samsamsun367
@samsamsun367 3 ай бұрын
አብይም ጀዋርም አገር መምራት አይችልም ስንት የተማሩ ኦሮሞዎች አሉ
@earthdoesnotrotate-blackma1687
@earthdoesnotrotate-blackma1687 2 ай бұрын
yebasew Zeregna Hahaha...Siamerachehu yekeral lehacham lefedada hula
@suraflsemu4784
@suraflsemu4784 3 ай бұрын
የጉልቻ መለዋዎጥ ወጥ አያጣፊጥም
@yareddawit2021
@yareddawit2021 2 ай бұрын
ከእጅ አይሻል ዶማ
@fitsumzelalemhawaz3958
@fitsumzelalemhawaz3958 3 ай бұрын
ከንቱ ልፋት ይባላል ጠቅላይ ምንስትርነት በህልም ይገኝ ይሆን???
@MequanintYimer-gz5nj
@MequanintYimer-gz5nj 3 ай бұрын
ኦሮሞ ዳግም ወደ ስልጣን አይመጣትም። በምንም ተአምር
@seadesalih8344
@seadesalih8344 3 ай бұрын
ፋኖስ አራት ኪሎ የሚገባዉ የኢትዮጲያ ህዝብ ሞቶ ነዉ ቆሞ
@AsfawAnjulo
@AsfawAnjulo 2 ай бұрын
diyablos new juwahar mehamed
@girmadennisa7459
@girmadennisa7459 2 ай бұрын
Always unexpirienced young people?
@AbdellaAbdellakebede
@AbdellaAbdellakebede 2 ай бұрын
Oduu lama magars new
@MenuAbasKasim
@MenuAbasKasim 2 ай бұрын
Jewar is some how better than Abiy
@tadessehaile1503
@tadessehaile1503 2 ай бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብ የሁሉ መፈንጫ ነው።
@helawisolomon8291
@helawisolomon8291 2 ай бұрын
Abye yewered. Jerard yemta. Hulum kesenam gala new. Fano yebedawal.
@tesfayewoldemichaelgebrema90
@tesfayewoldemichaelgebrema90 3 ай бұрын
Is he going to replace Ruto?
@nasirmajid2997
@nasirmajid2997 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@zenebeworkabera7253
@zenebeworkabera7253 2 ай бұрын
ህልም ከሆነ
@gurmeIT_tube
@gurmeIT_tube 2 ай бұрын
🎉 Well Come antem bel wede betachin
@gurmeIT_tube
@gurmeIT_tube 2 ай бұрын
🎉 Well Come antem bel wede betachin
@tensayhailu188
@tensayhailu188 3 ай бұрын
Demo metash?
@GhoBu-xz9qv
@GhoBu-xz9qv 3 ай бұрын
Hagerstown sewalbahonechbeka.
@st5f676
@st5f676 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@fatumaahmed8605
@fatumaahmed8605 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@kediradem7961
@kediradem7961 3 ай бұрын
Wushatem
@gregjhon122
@gregjhon122 3 ай бұрын
The first foreign citizen to be come a Prime Minister
@zemenewerkberu7592
@zemenewerkberu7592 2 ай бұрын
Jawar Mehamed is not a US citizen any more he gave away his US citizenship to become a prime minister in Ethiopia he said the Oromos has to reign for the next 100 years, so he is going to be the next Oromo prime minister until the third Oromo prime minister arise.
@Mulugeta-w8q
@Mulugeta-w8q 3 ай бұрын
አንተ ጅል ጁሀርን ጠቅላይ ሚኒስቴር የምታደረግ ሀገርና ህዝብ የለም። የአማራን ህዝብ አንዱ አስጨፍጫፊ ጁሀር መሆኑን ማን የማያውቅ አለ ብለህ ነው የቀበሌ ሊቀመንበር መሆን አይችልም እንኳን ጠሚ። ምን ያህል ኢትዮጵያንና ህዝቧን ብትንቅ ነው ይህን ወፈፌ ጠሚ ይሆናል የምትለው።
@asefaeshete4987
@asefaeshete4987 3 ай бұрын
ኢትዮጵያ ለመምጣት ሞራል አለው ወይ? እጁ በደም የተጨማለቀ ቀይ እባብ አረመኔ።
@destamekonen1609
@destamekonen1609 3 ай бұрын
Ethiopia has got elected prime minster. Ethiopians are capable of electing their prime minster. We don‘t need foreign intervention.
@አማራነኝ-ቨ7ነ
@አማራነኝ-ቨ7ነ 3 ай бұрын
ኦሮሞ፡ድጋሚ፡ቱቱቱ😂😂😂😂😂😂
@suraflsemu4784
@suraflsemu4784 3 ай бұрын
የጉልቻ መለዋዎጥ ወጥ አያጣፊጥም
@muheeabdusn70
@muheeabdusn70 3 ай бұрын
Only Jawar should be the government.
@አማራነኝ-ቨ7ነ
@አማራነኝ-ቨ7ነ 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@Mulugeta-w8q
@Mulugeta-w8q 3 ай бұрын
ጅሉ!!!