ክት….ባት

  Рет қаралды 305,659

Shewaferaw Desalegn Official

Shewaferaw Desalegn Official

Күн бұрын

#shewaferawdesalegn #movie #comedy
follow our social links:
Tiktok: vm.tiktok.com/...
Instagram: / shewaferawdesalegnoffi...
Join this channel community to get access to new uploads:
/ shewaferahudesalegne
Unauthorized use, distribution and re-upload of this content on any media platform is strictly prohibited
Copyright ©Shewaferaw Desalegn Official #shewaferawdesalegn #movie #comedy
follow our social links:
Tiktok: vm.tiktok.com/...
Instagram: / shewaferawdesalegnoffi...
Join this channel community to get access to new uploads:
/ shewaferahudesalegne
Unauthorized use, distribution and re-upload of this content on any media platform is strictly prohibited
Copyright ©Shewaferaw Desalegn Official

Пікірлер: 140
@yw-ox7em
@yw-ox7em 2 жыл бұрын
ሽዋፈራዉየ ስወድህ❤ በቃ አንተ ትወና 100% ረጅም እድሜ ከጤና ጋር
@Gigi10001
@Gigi10001 2 жыл бұрын
ኡፎይይይ ከልብ ከሳኩ ስንት ጊዜዬ... 1ኛ ነህ!
@bezadamtew8475
@bezadamtew8475 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂ወዮ ኦፍፍፍፍፍ ሳቅ በራቀኝ በስንት ጊዜዮ ቀረበኝኝኝኝ ክክክክክ እድሜ ይስጥህ አቦ 😂😂😂😂😂
@temenetmebratu8088
@temenetmebratu8088 2 жыл бұрын
ሸዋ ምርጥ ❤️❤️❤️ስው እውነትህን ነው ክትባቱ ከምንም እያድንም የተከተበ ሁሉ እየታመመ ና እየሞተ እይደል እግዚአብሔር ይጠብቀን
@salemamen7170
@salemamen7170 2 жыл бұрын
አይገርምም የተከተቡት እንዳውም በጣም ነው የሚያማቸው ክትባቱ ጥቅም ይለውም
@feyselnurseged1756
@feyselnurseged1756 2 жыл бұрын
እንዲህ እያዋዙ ትምህርት የሚሰጡን ጠፍቶ እኮ ነው በፖለቲካ ወሬ አክትቪስቶች ሆነን የቀረነው🤣 እንደ አስተያየት የሚቻል ከሆነእንደዚህ አስተማሪ የሆኑ ስራዎች ከስር እንግሊዘኛ title ቢኖረው መልካም ነው ብዙ ሌሎች ሰዎችንም መጥቀም ይችላል ብዬ አስባለው! በተረፈ ይበል የሚያሰኝ ነው እናመሰግናለን!
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 2 жыл бұрын
ሸዋፈራው 💝💝💝እግዚአብሔር ይጠብቅልን አንተ 💝ብቻ ተውን 100%👌እኮ 💝
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 2 жыл бұрын
አርቲስት ሸዋፈራሁን ምርጥ ነው በሳቅ ገደልከኝ
@seed1252
@seed1252 2 жыл бұрын
ምንግዜም አዱናቂህ ነኝ ረጀረም እዱሜ እና ጤና ለ ሸዋፈራህ ደሳለኝ!!'
@ናኒ-ጰ1ኰ
@ናኒ-ጰ1ኰ 2 жыл бұрын
እውነትም ሽዋፍራው ምርጥ ስው ግርማ ሞገስህ ብቻ ይበቃል
@chuchumike3286
@chuchumike3286 2 жыл бұрын
እር ኡኡኡኡኡ ቄሱ ሲመጣ 😂😂😂😂😂😂ጋቢ ሊሽፍን ዊጉ ሁሉ ወደቀ እር ሆዴን እስኪያመኝ ንው ያሳቀኝ የእውንት ብዙ የሚያስቅ አጫጭር ቲያትር እያየን አይምሮዋችን ትንሽ እየሳቀንው ሁሌም ስቆቃ ከመስማትም እንደዚህ የሚያስቁን አይጥፍ እድሜም ይስጣቸው በጣም ያስቃል👏🏽👍
@azitajs2837
@azitajs2837 2 жыл бұрын
አርቲስት ሸዋፈራሁን ሚያክል አስቂኝ ሰው ለኔ የለም ስወድህ እኮ 😘🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@BABR7826
@BABR7826 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂ወይ ሸዋ ፈራው አንደኛ እኮ ነህ
@muluberhangirma5841
@muluberhangirma5841 2 жыл бұрын
በጣም በጣም እናመሰግናለን ይህ ትምርታዊ ትውኔት በጣም ይረዳልና አመስግናለሁ
@محمداحمد-ص3ف2غ
@محمداحمد-ص3ف2غ 2 жыл бұрын
Well come 🌹🌹🌹♥️♥️♥️💐💐💐
@malik-8513
@malik-8513 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም አስተማሪ። ብእደ ሆዴን በሳቅ ፍርስ ነው ያደረከው። ቴዲም እንደዚሁ። ለማህበረሰባችን እጅግ ጠቃሚ የሆነ በጣም ትልቅ ትምህርት ነው ያስተላለፋችሁት። Great job!
@Menelik27
@Menelik27 2 жыл бұрын
ኸረ አሁንስ የሚሳቅበት ቦታ ነው የጠፋው።ትንሽም ቢሆን ዘና እርጉን እስኪ
@rivkaterunah3195
@rivkaterunah3195 2 жыл бұрын
ወይ ሸዋአፈራዉ የሚገርም ተስጦ ነዉ ያለዉ ለአርቱ ጨዉ እኮ ነዉ
@hayatislam8513
@hayatislam8513 2 жыл бұрын
kkkkkkkkkkkkkkkkkkእረ ወይት ሂጀ ልሳቅ አይ አባቴ ሺዋ ስውደህ
@genethana1145
@genethana1145 2 жыл бұрын
This move I watched millions times
@selamawitwassie9758
@selamawitwassie9758 2 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክ ሽዋፈራሁዬ ስወድህ ሁሌም ታስቀኛለህ ኑርልኝ
@abigailyegeta9975
@abigailyegeta9975 2 жыл бұрын
Shewaferaw Super gifted...born artist.👍👍👍
@kidaneteshome1117
@kidaneteshome1117 2 жыл бұрын
kkkkkk እያሳቁ ትልቅ ትምህርት መቅሰም ሸዋ አንተ ብቻ ተውን ኑርልን !!!!
@beittydasetaw1446
@beittydasetaw1446 2 жыл бұрын
እውነት ብለሀል ሹዋየ የመስቀሉ ሀይል አልክ አባቴ ይጠብቅህ አደኛ ነህ 💞
@kibromteklemariam2021
@kibromteklemariam2021 2 жыл бұрын
I am from eritrea🇪🇷 my fan comedian shwaferaw nice comedy
@ldegefaejeta
@ldegefaejeta 2 жыл бұрын
የኮቪድ ክትባት ከሀሳዊ መስሒ ጋር ምንም ግንኙነት እንደሌለው ለመረዳት ጥበባዊ መልእክት ነው። እናመሰግናለን።
@bikumedia8190
@bikumedia8190 3 жыл бұрын
ፈነዳሁ። ሸዋዬ አንደኛ ነህ
@sabontuuinatalaahayileorom8446
@sabontuuinatalaahayileorom8446 2 жыл бұрын
Yegna jegana wedddd Shewa
@HaniTerefe
@HaniTerefe 7 ай бұрын
Shewa acting yechilal anbesa jegna actor
@ቃልyouTube
@ቃልyouTube 2 жыл бұрын
Yene abati betam ewodahalu 100❤😍❤😍❤😍
@almazbenti5160
@almazbenti5160 3 жыл бұрын
ስላም ጋሼ ሽፍራው❤️🙋‍♀️
@tizitagirma9763
@tizitagirma9763 2 жыл бұрын
😂😂😂😂Wyene besaq motku😂😂😂😂😂😂😂😂askal
@liliytom7588
@liliytom7588 2 жыл бұрын
My all time talented men respect shewferaw
@mulleralem178
@mulleralem178 2 жыл бұрын
You mean talented man???
@tadelechtasew727
@tadelechtasew727 2 жыл бұрын
አይ ምነዉ የምን ክትባት የተከተበዉንም እየያዘ ነው ግነሰ ያስተምራል መከተቡ አንድ በሽታ ነው
@PM-cc5vs
@PM-cc5vs Жыл бұрын
How did I missed this drama🤣🤣🤣🤣
@bisratwoldesenbet4052
@bisratwoldesenbet4052 2 жыл бұрын
13092014 በኢትዮጵያ አሸናፊነት የሚጠራጠር ካለ እግዚአብሔርን ያማያምን ብቻ ነው። ውድ አገሬ እምዬ ኢትዮጵያ በታላቁ አምላካችን እግዚአብሔር ስትፈጠር ሁሌም ቢሆን አሸናፊ እንድትሆን ተደርጋ ነው። የጁንታው ወያኔ (የኢትዮጵያ ነቀርሳ) መቀበሪያ እጅግ በጣም ቀርቧል። እንዲሁም የኢትዮጵያ አገሬ ጠላቶቻ ማፈሪያ ጊዜ እና አንገታቸውን መድፍያ በጣም ቀርቧል ። በማፈርም አንገታቸውን እየደፉም ነው። እውነት ነው አይደል? አገሬ እምዬ ኢትዮጵያ የተፈጠረችው በታላቁ አምላካችን እግዚአብሔር ሲሆን በእግዚአብሔርም እርዳታ በልጆቻ ጥረትና ተጋድሎ ለዘመናት ኖራለች፤ እየኖረችም ነው፤ ለዘለዓለምም ተጠብቃ ትኖራለች። ጠላቶቻና እብሪተኞች በማዋረድ ወደ ክፍታዋም ትወጣለች። ይህንን ማንም ሊጠራጠር አይገባም። ሀገረ እግዝአብሔር የሆነችውን ኢትዮጵያንና ሕዝቧን የታላቁ አምላካችን እግዝአብሔር ጥበቃው አይለየን። የቅድስት ድንግል ማርያም እና የመላዕክታት፣ የጻድቃንና የሰማዕታት ረድኤትና በረከት አይለኘን!!! አሜን!!! እናታችን ኢትዮጵያ ለዘላለም ተከብረሽ ኑሪልኝ!!! አሜን!!! አሜን!!! አሜን!!! From Adawa Victory brings benefit to many blacks and other marginalized races by white (Westerns) participating and play significant role by having key position in politics, these and other right secured due to the above mentioned Ethiopians victories played positive influence.  One of Ethiopian proverb say that, “Donkey unable to protect its wife from hyena attack”. The same thing happen, nothing done relation b/n Western Countries and Ukraine.  Russia has a right to assure and protect its safeguard. We support Russia. Russia is struggling not only for Russia, but also for those countries adversely influenced by western countries.  Russia has a right to assure and protect its safeguard. We support Russia. Russia is struggling not only for Russia, but also for those countries adversely influenced by western countries.
@እናቴአለኝየምታብሽእንባ
@እናቴአለኝየምታብሽእንባ 2 жыл бұрын
ወይ ሽዋፈራው ውጉን አውልቆ ጣለው ወይኔ አሳቀኝም የምሰራው ሁሉ አሰቂኝ ነው ዮቲዮቭ ይን አንተ ነው ወይ
@ayeleolika639
@ayeleolika639 2 жыл бұрын
ሸዋፈራው thank you so much!
@habensielay
@habensielay 2 жыл бұрын
😂 teyyyy teyyy shewiye
@eskindirgebreyesus8911
@eskindirgebreyesus8911 2 жыл бұрын
I like it man .you are the best
@mechegiya4247
@mechegiya4247 2 жыл бұрын
ዳርምየለሽ እውነትም ዳርምየለሽ ከስረአት የወጣሽ ክፍት ቆይ ግን የምትሰሩትን አታዩትም እዴ እደት ገላችሁ መለመሌችሁ እደሚያስጠላ በስህተታችሁ የማይማሩ አሳፋሪዎች
@salams8514
@salams8514 2 жыл бұрын
ደስ የሚል ትምህርት ነው በርቱ የምወዳቹ
@aynalemtura3703
@aynalemtura3703 2 жыл бұрын
ስወድክ እኮ ሽፈራው
@Rtube-bi8ok
@Rtube-bi8ok 2 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክክክክ በጣም እኮ ነው የምታስቀኝ
@beletechengere5519
@beletechengere5519 2 жыл бұрын
timirtu arifneber gin kitibatun inem alismamam
@selamgetachew3954
@selamgetachew3954 2 жыл бұрын
kkk swedh eko tebareklgn 😂😂😂😂
@roseteye6457
@roseteye6457 2 жыл бұрын
Enie kababaye gar negn.
@yomiyukingtube6024
@yomiyukingtube6024 2 жыл бұрын
Nice job.keep it
@tesfalegntadesse3123
@tesfalegntadesse3123 2 жыл бұрын
wuuy shiwaferawuu.....timecheyignaleh
@salemamen7170
@salemamen7170 2 жыл бұрын
Like 👍 እያረግን ጎበዝ
@yaredsalesawi5176
@yaredsalesawi5176 2 жыл бұрын
መሳቅ ነው ዘንድሮ እድሜ ላንተ ይሄው ነው ጌታየ 10Qሸዋ !!
@semiramohammednur1234
@semiramohammednur1234 Жыл бұрын
ስወዳችሁ 🇪🇷
@helenalamin9762
@helenalamin9762 2 жыл бұрын
ወይ ጉድ አተሰውዩ በሳቅ ገደልከኝ
@ሀይሚሀይሚ-ኀ8ፈ
@ሀይሚሀይሚ-ኀ8ፈ 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂 አረ ሆዴ ቆስለ
@roseteye6457
@roseteye6457 2 жыл бұрын
Ebakachu enat Abatochachin mircha stuwachew enji ltasreduachew Atmokru Kegna yebelete Enesu yawkaluna. Dihnet besiga wedemu newna.
@solomonayana9395
@solomonayana9395 Жыл бұрын
Thanks 👍
@bateablneha5887
@bateablneha5887 2 жыл бұрын
እዳው ሽዋፈራሁ ውስጤ ነው እድሜህ ዪርዘም 😀😀😀
@hanaaesrase9166
@hanaaesrase9166 3 жыл бұрын
ወይኔ በሳቅቅቅቅቅ
@elloraellora6173
@elloraellora6173 3 жыл бұрын
መጣህልን
@meseretdibisa5311
@meseretdibisa5311 2 жыл бұрын
ሸዋአፈራውን ገና ሳየው ነው ሳቄ የሚመጣው
@warkiedabesa7638
@warkiedabesa7638 2 жыл бұрын
Kkkkkkkkk🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@Yashayno
@Yashayno 10 ай бұрын
😍😍😍😂😂😂😂😂
@lidyawo4575
@lidyawo4575 2 жыл бұрын
ሽፈራው መላጣው ተወዳች አርቲስት ነው
@alemtsehayzewdie5942
@alemtsehayzewdie5942 2 жыл бұрын
Eheeeee kikiki .my favorite Shewaferaw!
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 2 жыл бұрын
አደኛ ኖት
@lillyl4262
@lillyl4262 2 жыл бұрын
You really can make ppl laugh 😂
@yersalemaltayeanja
@yersalemaltayeanja 2 ай бұрын
❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🌹😘❤
@HaniTerefe
@HaniTerefe 7 ай бұрын
Aser gize ababa yemetelew alchalechbetem
@محمدمحمد-ذ2س1ر
@محمدمحمد-ذ2س1ر 2 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክ ውይይይይይ
@negestfantaya8851
@negestfantaya8851 10 ай бұрын
😂😂😂😂❤
@marrytesfaya6657
@marrytesfaya6657 2 жыл бұрын
ስወድክ ሸዋፈራው
@foufoifukado3025
@foufoifukado3025 2 жыл бұрын
😀😀😀😀😀😀 ❤❤❤❤❤❤❤❤
@enanygetahun6547
@enanygetahun6547 2 жыл бұрын
😅😅😅😅😅😅😅😅😅💔💔💔💔💔
@shimelismbedane4833
@shimelismbedane4833 Ай бұрын
አልህ እንዴ አንተ ሰው? ስልክህ ጠፍቶብኛል በምትልክልኝ ላክልኝ😃
@noreyyaibrahim7190
@noreyyaibrahim7190 3 жыл бұрын
ሰላም ሰላም
@Heavennebiyu
@Heavennebiyu 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂🤔😂😂😂😂😂
@Shewa-jj3ts1bm5p
@Shewa-jj3ts1bm5p 2 жыл бұрын
ክክክክክ
@destadegust7603
@destadegust7603 2 жыл бұрын
Kkkkkkkkkkkkk 🤭🤭🤭🤭🤭🤭🤭🤭🤭
@tamr6n589
@tamr6n589 2 жыл бұрын
ክክክክክክአረበሳቅሞኩኝ
@kingcell9524
@kingcell9524 2 жыл бұрын
የሳቄ ምክንያት እኮ ነክ 👍
@tiruneshgamlak8313
@tiruneshgamlak8313 2 жыл бұрын
Kkkkkkkkkkkkkkkk!!!!
@victoriabiru8636
@victoriabiru8636 3 жыл бұрын
❤️
@fiyourttv2431
@fiyourttv2431 2 жыл бұрын
(😂😂😂😂😂😂😂😂😂kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk....er mutuku
@sabletube3397
@sabletube3397 2 жыл бұрын
ሺዋአፈራሁ የሳቄምጭ😁😁😁😁
@selamatlwa2182
@selamatlwa2182 2 жыл бұрын
Kkkkkkkkkk
@honey48757
@honey48757 2 жыл бұрын
Mircha Tiwedaderibetalesh 😂😂😂😂
@madinasayidi7119
@madinasayidi7119 2 жыл бұрын
z😂😂😂😂💓
@afatad7683
@afatad7683 2 жыл бұрын
ክክክ
@amu3484
@amu3484 2 жыл бұрын
Aniketebim!!!
@amytube5753
@amytube5753 2 жыл бұрын
Me too
@starphone412
@starphone412 2 жыл бұрын
Kkkkkkkkk beska mutekgni teru asetamer new
@sofiamohabaw8814
@sofiamohabaw8814 2 жыл бұрын
Like share
@hawadawed9588
@hawadawed9588 3 жыл бұрын
😅😅😅😅🥰
@meditube9905
@meditube9905 2 жыл бұрын
ወይኔ የሣቀ ምጭ ስወድህ
@user-fl3sv3mr1r
@user-fl3sv3mr1r 2 жыл бұрын
Kkkkkkk
@abuja2843
@abuja2843 2 жыл бұрын
ሽዋፈራው ይመችህ
@aminaa8788
@aminaa8788 2 жыл бұрын
❤🇪🇹🇪🇹❤👈
@brekayoutube7920
@brekayoutube7920 2 жыл бұрын
Et Ezi wa t Ezi
@memedaniel7847
@memedaniel7847 2 жыл бұрын
😂😂😂🤩🤩🤩😛💯
@አዲስአበባቤቴ-ከ1ጨ
@አዲስአበባቤቴ-ከ1ጨ 2 жыл бұрын
ፈታ እኮ ነው ይምታረገኝ ድንግልን 😂
@tweynisirak7877
@tweynisirak7877 2 жыл бұрын
አውቀው ነው የሚገድሉት ህዝብን ለመቀነስ
@atsedaderesew4808
@atsedaderesew4808 2 жыл бұрын
ሽዋፍራው ስወደው
@birtukanasmamaw5463
@birtukanasmamaw5463 2 жыл бұрын
ክክክክክክክ
ጋብቻው አዲስ አስቂኝ ድራማ
24:40
Shewaferaw Desalegn Official
Рет қаралды 373 М.
How it feels when u walk through first class
00:52
Adam W
Рет қаралды 20 МЛН
Кәсіпқой бокс | Жәнібек Әлімханұлы - Андрей Михайлович
48:57
She's very CREATIVE💡💦 #camping #survival #bushcraft #outdoors #lifehack
00:26
The selfish The Joker was taught a lesson by Officer Rabbit. #funny #supersiblings
00:12
Funny superhero siblings
Рет қаралды 11 МЛН
Ethiopian Comedy
10:12
TheSami099
Рет қаралды 326 М.
September 27, 2024
13:50
biniyamin
Рет қаралды 9 М.
የዋርካ እድር አዲስ ድራማ
32:13
Shewaferaw Desalegn Official
Рет қаралды 333 М.
Happy old age of an elderly couple in a mountain village in winter far from civilization
1:02:27
How it feels when u walk through first class
00:52
Adam W
Рет қаралды 20 МЛН