KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ለእናት - Ethiopian Movie LeEnat 2025 Full Length Ethiopian Film Lenat 2025
1:21:25
የተማ ሪ ፍቅር - Ethiopian Movie Yetemari Feker 2024 Full Length Ethiopian Film Yetemari Fikir 2024
1:24:41
Không phải tự nhiên các nước châu Phi yêu mến nước Nga. Bởi nước Nga có một TT đáng yêu #putin
00:19
Learn Colors Magic Lego Balloons Tutorial #katebrush #shorts #learncolors #tutorial
00:10
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
01:03
So Cute 🥰 who is better?
00:15
ሹምዬ - Ethiopian Movie Shumye 2023 Full Length Ethiopian Film Shumyie 2023
Рет қаралды 983,672
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 990 М.
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Күн бұрын
Пікірлер: 707
@aman_love
Жыл бұрын
በሰው ሀገር አይኔ ሊጠፋነው በለቅሶ እባካችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ😭😭
@SaronkebedeSariti
Жыл бұрын
አይዞን እግዚአብሔር አለ በዙፋኑ ፍጥረቱን አይረሳም 🥺🙏
@JooklFoklp
Жыл бұрын
አይዞሺ
@hyme7165
Жыл бұрын
እመብረሀን ታሥብሽ አይዞሽ ማማዬ
@GenetyeTwahdoLij
Жыл бұрын
አይዞሽ እግዚአብሔር ያስብሽ😢😢
@aregahailu2487
Жыл бұрын
ይቀልሻል ተናገረዉ
@የማርያምነኝ-ነ4ጘ
Жыл бұрын
ገጠሪ መተወን የሚችል ባባአ ነበሪ ነፉሱን ይማረውናአ 😢😢😢😢
@እናቴእወድሻለው-ነ4መ
Жыл бұрын
ባባዬ ወንድሜ😭😭😭😭
@ዳግማዊትኢትዮጵያ
Жыл бұрын
ገጠረኛ መተወን የሚችል ባባዬ ኘበር አይ ባባ 😢😢😢😢😢😢😢የኔ ፀዋህ ምን ላድርግህ 😢😢😢😢😢
@genamare6861
Жыл бұрын
ባባየ😢😢😢
@ክብርለድንግልማርያም
7 ай бұрын
ስደት መረረኝ እደእሬት ወይኔ።
@teenamedu3121
Жыл бұрын
በሰደት ያለንው ለሀገራችን መሬት ያብቃን ወቶ ከመቅረት ይሰውረን የማታ እንጀራ ይሰጠን ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ያርግልን እንኳን አደረሳቹ ለመስቀል ድለ ለፋኖ ድል ለተገፋው አማራ
@merong-g6w
Жыл бұрын
አሜንአሜን ለሁሉም እኳን አብሮአደረሠን የተዋህዶ ልጆችየ🙏🙏🙏🙏
@teenamedu3121
Жыл бұрын
@@merong-g6w አሜን
@RRss1234
Жыл бұрын
አሜን(3) እንኳን አብሮ አደረስን
@AaDd-ob1we
Жыл бұрын
አሚን😢😢😢
@Tig2127
Жыл бұрын
አሜን😢❤❤❤
@iaylahaelela4013
Жыл бұрын
ማነው እንደኔ ኮሜንት አንብቦ ፊልሙን ሚጀምር ያምራል ሚለው ከበዛ አየዋለሁ ከልሆነ አልፈዋለሁ😂😂😂😂😂
@Hayat1998-c4l
Жыл бұрын
😂😂😂😂የኔቢጤ
@ሀዩ-ኀ9በ
Жыл бұрын
ክክክ እኔም😂😂
@GenetyeTwahdoLij
Жыл бұрын
የኔ ቢጤ😅😅😅
@AaDd-ob1we
Жыл бұрын
እኔም😅😅😅😅😅😅
@Nahom164
Жыл бұрын
😂😂
@ልጂሀዩ
Жыл бұрын
ማነው ስደት የመረረው እደኔ😢
@asdaassd6265
Жыл бұрын
እኔም ወላሂ በተለይ ጧት ሰነሳ😢
@ልጂሀዩ
Жыл бұрын
@@asdaassd6265 5:00ሰአት ስነሳ እህህህህህ😢
@asdaassd6265
Жыл бұрын
@@ልጂሀዩአይዞኝ እህትዋ ❤
@ልጂሀዩ
Жыл бұрын
@@asdaassd6265 እሽ ሁቢ😘
@አአአአአአአአአ
Жыл бұрын
እኔ ወላሂ
@zeee1852
Жыл бұрын
❤❤❤የመዳም ቅመሙች ስላማችህ ይብዛልን የኔ ከርታታውች😢
@neoneo2987
Жыл бұрын
አሚንንንንን እሥኪ ዱአ እንደራረግ
@Hawwiiadam1814
Жыл бұрын
አሚን አሚሚን 😢😢😢
@saraj4873
Жыл бұрын
አሜን አሜን
@zenebechamdetsion7745
Жыл бұрын
Amen yene wuda😣❤🙏
@ነፂየራያዋ-ኸ4ጠ
Жыл бұрын
አሜን፫❤
@Eyerusshewangzawengdasew
Жыл бұрын
አዎ የሚጠብቀን አይተኛም አያንቀላፋም 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@hiwoth8637
Жыл бұрын
የሚጠብቀን አይተኛም እዉነት ነዉ
@Michaelgashaw1010
Жыл бұрын
እርሱ እና ፊልሙ ሰማይ እና ምድር እስከመቼ ነዉ እንደዚ የምታዝጉን😇😇😇
@wedadsafadi5468
Жыл бұрын
የገጠር ልጅ ማንደ እና ባባ ይስሩት ግን ሄኒ ያለበት ፊልም ሁሉም ያምራል ስወደው ውስጤ ነው ትችለለሁ ነፍ አመት አቦ ይመችህ❤❤❤
@kidanhyalamryam118
Жыл бұрын
ዋው ደሰ ይላሉ❤❤❤ ሀገሮችን ኢትጵያ ሰላምን ይመለስልን 😢
@user-gj1wo2tp3y
Жыл бұрын
አሪፍ ነዉ በርቱ
@hulum955beersuhone
Жыл бұрын
እውነት ነው የሚጠብቀን አይተኛም❤❤
@حسينسعيد-ق7ح
Жыл бұрын
ፈጣሪዬ እኒህልጆች አደጉ እኔም አረጀሁ ጀንጀናው ለማፍቀርም ደረሱ እኮ የያቆብ ፍቅረኛ ስታምር
@samerasamera2893
Жыл бұрын
እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ ጭራሽ በዝሙት ልገዘው ትላለለ ልቦና ይስጠን
@ያጣየዋየፊልምሱስኛ
Жыл бұрын
ማነው እንደኔ የገጠር ፊልም የሚወድ ግን የምታወሩት አማሪኛ ስታካብዱ እኔ የማላውቀው ገጠር አለ ወይ ነው የምለው
@rosarose2433
Жыл бұрын
እኔ ነኝ
@corneliatesfaye2989
Жыл бұрын
Eytewunu nachaw enji tekekelgni balager aydelum terf weri ataweri habesha huli negative
@zeynebaliye
Жыл бұрын
😅😅😅ዋናው ልጅትዌ
@KemalGeta
Жыл бұрын
እኔ በጣምነው የገጠር ፊልም የምወዴው የምታውቁትን ፍልም ረእሱን ንገሩኝ
@firdoustube5078
Жыл бұрын
በጣም የምር ይገርሙኛል ይሄን ያክል ማጣመም
@KalkidanTsegaye-r1g
Жыл бұрын
አሪፍ አስተማሪ አዝናኝ ፊልም ፈጣሪ አምላክ እውነትን የምናወራበት አንደበት ትስጠን👍👍
@betinajjar8241
Жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር እኮ ቀን አለ ያለቀሱ ይሳቃሉሁ😢
@zahrasweet-x2l
Жыл бұрын
እደው ይች ልጅ ሁልግዜ የክፍለሀገር ገጸበሃሪ ያበደ ነው ይዋጣላታል ከሚገባው በላይ ትለያለሽ ግን ሁላችንም ነው ምወደው ማከብረው ይመቻቹ የኔ ውዶች
@Fcgcchb
Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ኣሰተማር ፊልም ነው ምንም በዘገይም የፈጣሪ መልስ ኣይቀሪም ተሰፋ በለሞቆረጥ 🙏💞💞💞💖💖💖💖🌻🌻🌻🌻🌹🌹
@SoliYetasemalije
Жыл бұрын
@user-nq5ne9ik2dqwt❤ 0:25
@munajamunaja4442
Жыл бұрын
የመዳም ቅመሞች ግን እነዚህ ሁለት ልጆች አይናችን እያየ አድገው ሥለ ፍቅር መሥራት ጀመሩ ለአሥተዳደጋች ቁሉ ማሻ አላህ አላህ ያሣድጋቹ በድጋሚ❤❤❤❤❤❤❤❤❤የመዳም ቅመሞችማ አረጀንኮ እዚው ፋትህ ለኛ😂😂😂😂😂😂
@MaryamMaryam-w7n
Жыл бұрын
ሳህ ኸረ ተመቸሽኝ ወላሂ ፍትህ
@AaDd-ob1we
Жыл бұрын
ፍትህ ወላሂ😂😂
@mihiretabera-pl5yg
Жыл бұрын
ዋው ምርጥ ድራማ ነው በርቱ ❤❤❤❤
@FghDfhh-y6j
Жыл бұрын
ወይ የምወዳቸው ተዋንያን❤❤❤😊
@AsiaPalace-hp9dd
Жыл бұрын
በጣም ነው እምወዳችሁ ሀገራችን ሠላም ያርግልን❤❤❤❤❤
@Abebech791
Жыл бұрын
የምወዳቸዉ ልጆች አሉበት እነ ዮባ ዋዉ ነዉ በርቱ❤❤❤🎉
@HishamRaad-qu1cs
Жыл бұрын
❤🎉
@user-pf7zi5uq3q
Жыл бұрын
በጣም ሀሪፍ እና አስተማሪ ነው በርቱ መቅድየ ስወድሽ ሁሉም የሚያምርብሽ ልጅ እድግ በይ ማሬ ❤❤❤🎉🎉🎉
@user-pf7zi5uq3q
Жыл бұрын
@user-nq5ne9ik2d እሽ
@ethiopiayoutube
Жыл бұрын
አሪፍ ፊልም ነው እንደ ተመልካች አማረኛ ላይ ትንሽ ታካብዳላችሁ እኔ የገጠር ልጅ ነኝ እኛ ጋር የሚወራው አማረኛ እና ፊልም ካራክተር ጋር በጣም ክፍተት አለ የካራክተሩ አማረኛ ወደ ሳቅ ላይ ያመዘነ ነው የእኛ አማረኛ ጠንካራ እና እደወረደ ነው አዳደ እኔ እማላውቀው አማረኛ አለደ እላለሁ ሌላው ውቅራት ልጅቱ በጣም ልጅ ናት ያማለት በዚህ ስአት ኢትዮጵያ ውስጥ ፊቱን የሚነቀስ ሰው የለም
@tigiestmekonnen
Жыл бұрын
ግን እኮ ወደቆላው አካባቢ ወይም አንዳንድ ደገኛም ትንሽ አማረኛ ይጎትታሉ እናም ሀሪፍ ነው
@ethiopiayoutube
Жыл бұрын
@@tigiestmekonnen አወ ወደቆላው የሚናገሩት አማረኛ ከበድ ይላል ግን ደግሞ ለዛውን ያለቀቀ ትክክለኛውን አማርኛ ነው የሚናገሩት
@gejurjrrj1595
Жыл бұрын
ንቅሳቱ ለምሣሌ እኔ በ7አመቴ ግባሬን ተነቅሻለሁ
@tigiestmekonnen
Жыл бұрын
@@ethiopiayoutube ልክ ነው ነገርግን እነሱ አላደጉበትም ለፊልም እንጅ እኔ የገጠል ልጅ ነኝ ነገር ግን የነሱን ያህል አልችልበትም በጭራሽ
@LieltiGYohans
Жыл бұрын
@@tigiestmekonnenዘመንሽ ኣ ይረሳል ኮ ከዛ ወጣሽ በነገራችን ላይ የግድ እኛ ያደግንበት መሆን ኣይችልም ስንት የተለያየ የኣነጋገር ዘይቤ ኣለ ዴ ምነው ተንጫጫቹስ ኣሯሯሯሯሯ😂
@MimiMimi-xm7xn
Жыл бұрын
ፍቅር ማለት እንደዚ ነው ፍቅር እስከ መቃብር ካልሆነ ይቂር ❤️❤️
@nigistmengistu9288
Жыл бұрын
ዉይ እዮቫ ሙሉ ልባሷን ያገጣጠመልህ ማሩ ባላገሩ ነዉአ?😂 😂😂 ብቻ ተዉቦሀል ሁላቹህም ስወዳቹ
@weynshetwudima-cc6cs
Жыл бұрын
ዶቃዬ ስወዳት እንዴት ደስ እደምትል❤❤
@FhhhCvbbb-t9j
Жыл бұрын
የመዳም ቅመሞች ተአሉ ሽፉ ❤❤❤
@የተክልዬልጅነኝ
Жыл бұрын
እውነት ነዉ በጣም ቆንጆ ነዉ ደግሞ ሁሉም ፍቅር የሆኑ ናቸው እውነት ሹምዬ ❤❤❤❤❤😘😘😘
@Yanet-b2g
Жыл бұрын
እግዚያብሔር ሊረዳን ሲፈልግ ሰው ያዘጋጂልናል አስተማሪ ፊልም
@መስክየተዋህዶልጅ
Жыл бұрын
ስላም ለአልም ይሁን😢 እግዚአብሔር ስላምን ያወርድልን
@bateablneha5887
Жыл бұрын
አይ እዮብ ዱላው በሳቅ 😂😂😂😂ያብስራ እዩባ ሁላቹሁም ውድድድ❤❤
@zewduaddisu7966
Жыл бұрын
ዋው በጠም ጥሩነው በጠም በርቱ ሁሌም ተመስግን አሜን 📚🇪🇹🌹🌹🌹🅰️🤲👏🤲📚🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🌹🇪🇹📚🅰️🙏
@ዳግማዊትኢትዮጵያ
Жыл бұрын
😂😂😂 ወይ ጉድ የአቡላ እድገት እግዚኦ
@MihratuYegeta
Жыл бұрын
ሯ.... ኢዮብ እንደ ሰሜኖች ማውራት አልቻልክም 🤣 ለማንኛውም አሪፍ ፊልም ነው! ❤️
@newfgy
Жыл бұрын
ምርጥፊልም❤❤❤
@kfnmobile325
Жыл бұрын
ዋው በጣም አስተማሪነው እዮቦ ❤❤❤❤
@lilytony3299
Жыл бұрын
Eyoba ❤❤❤❤❤❤
@hafiszehra-sr3qm
Жыл бұрын
የመዳም ቅመሞች ደምሩኝ ሠላም ፍቅር አድነት ለሀገራችን ለ🇪🇹👈
@ዳግማዊትኢትዮጵያ
Жыл бұрын
የእዮባ አቡላ ስወዳቸው ሁላችሁንም በርቱ
@agizamedia36
Жыл бұрын
አርፍ ድራማ ነዉ ብቃታቹ ይደርማል❤ ዉድ ኢትዮጵያንእንኳን ለብርሀነ መስቀል አከረሳቹ አደረሰን እግዚአብሔር ለአገራችን ሰላም ያድርግልን በግፍ ለምደደሉ አማራ ንፁዋን ዘጎቻችን ፍትህ ችትህ ፍትህ ሳኡድ በእስር ቤት የምሰቃዩ ወንድሞቻችን በፀሎት አስቡዋቸዉ ፍትህ
@ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ
Жыл бұрын
እዚ ያሉትን ክሩዎች ሁሉንም ስወዳቸው እዩቤ ብስሬ ሔኒ 3 ሴቶች ምርጥ ፊልም ነው
@ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ
Жыл бұрын
@user-nq5ne9ik2d እሽ
@MsratHafiz
Жыл бұрын
የሚገርም ፊልም ነው
@muftsmuftsa9245
Жыл бұрын
ባጣምአሥተማሪፊልምነው፡በርቱ❤❤❤❤
@abuki8140
Жыл бұрын
ይሄን ፊልም ብዬ ግዜየን ማባከኔ ነዉ የቆጨኝ
@sebelemesselebelay3456
Жыл бұрын
😅
@hawa-ne
Жыл бұрын
እየጀመርኩ ነበር ልተወዉ መሰል😌😘
@Oldkorkoro911
Жыл бұрын
Enes bitelu weyene 1:27:40 gizeyen Ye gedelkut kochegin😢
@frieyetewahidolij724
Жыл бұрын
እንደዚህ የሚባል የገጠር አማረኛ የለም። የገጠር ፊልም በትክክል የሰራው ሰለሞን ቦጋለ ብቻ ነው😊
@semiraasfaw2932
Жыл бұрын
ሰሎሞን ቦጋለና ታሪኩ ባባ ይችላሎ
@የአሳምነውልጅከወሎ
Жыл бұрын
@@semiraasfaw2932 ታሬ 😢😢😢
@biruketawitkefelegn8010
Жыл бұрын
@@semiraasfaw2932 ማንዴላም ይችላል
@rediettasew5448
Жыл бұрын
❤❤❤❤🎉ደስሲል🎉🎉❤❤❤
@KhalidKhalid-qt7ci
Жыл бұрын
አሪፍ ፊልም ነው ጎበዞች በርቱ
@Almaz-b4k
Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል
@onedayIwillbesuccessful-dc3xg
Жыл бұрын
ሁላችሁም ምርጥ ናችሁ። በተለይ እዮብና መቅደላዊት የሚገርም ትወና ነው ። የሁላችሁም ደስ ይላን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yemaryamlijlij999
Жыл бұрын
አይ እዮቤ 3 አመት ሙሉ ያንኑ ልብስ
@AMHARA24
Жыл бұрын
ምርጥ ስራ በርቱ💚💚💛💛❤❤
@سعادها
Жыл бұрын
ምርጥ ነዉ እኔኮ ጥቁር ነኝ አለች ሴት ልጅ በተፈጥሮም ዉብ ናት ያዉ ደሞ ከወንድ ልጅ ስሰማ ደስ ስለሚለን ነዉጅ ዉብ ነሺ
@lidacall5422
Жыл бұрын
ጌታችን ኢየሱስ ያድናል በኢየሱስ አምናችሁ ደኑ ኢየሱስ ልወስደን በክብር ይመጣል ሃሌሉያ አሜን ክብር ለእግዚአብሔር ብቻ ይሁን አሜን
@SerkalemMuluneh-n4n
Жыл бұрын
Amen 🙏🙏🙏🙏
@lidacall5422
Жыл бұрын
@@SerkalemMuluneh-n4n አሜን ዉዴ
@Eyoba27-bh8cb
Жыл бұрын
እደኔ ከtik tok አይቶ የመጣ❤❤ like
@እግዚብሔርእረኛየነው
Жыл бұрын
እኔ😂😂
@medinabentebrahim3613
Жыл бұрын
እኔ😂😂😂😂😂
@esresageesresage2920
Жыл бұрын
እኔ 😂
@SelamSelam-zj5vu
Жыл бұрын
ያስተምራል 👌
@ZeniraAbdeljelil
5 ай бұрын
Wow ምርጥስራነዉ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@saraak5904
Жыл бұрын
የቤት ሰራተኛ የሚለዉ ቃል ፀያፍ ነዉ ለኔ 😢😢ጌታ ኢየሱስ መልካም ነዉ
@nebu8025
Жыл бұрын
Eyoba yelelew film des aylegn Betam respect bro
@zuzu2684
Жыл бұрын
😂😂😂በዚህሽመል አላለም ለበቅይዞ😂😂ሞኩኝበሳቅ
@MelkamuGizaw-nc3mi
Жыл бұрын
ደስ ይላል በጣም ተመቼን በሱ ቀጥሉ
@אגוסאברהם
Жыл бұрын
ይኸውና ስሜታቸው ከአፍንጫቸው ስር የሆኑት ስለ ፍቅር ግንዛቤ ሳያውቁ ያዮአትን ሁሉ ወደድኩሽ እያሉ ካስረገዙ ቡሀላ አላውቅሽም እያሉ ዛሬ አ አ ጎዳናወች የሞሉይህን ያልኩበት ምክንያት ከዚህ ፊልም ተመርኩዠ ነው
@egghffuuhfh2706
Жыл бұрын
ትችላላችሁ ምርጥስራ
@SaraYu-gd7ms
Жыл бұрын
ሰላም ❤❤❤ለሀገሬ❤❤❤ፍቅር❤❤ለወገኔ❤❤❤
@SaraAhra
Жыл бұрын
ዋው በጣም አሰተማሪነው❤❤❤❤❤
@yusra-vg1to
Жыл бұрын
@user-nq5ne9ik2d😊
@dubai1280
Жыл бұрын
እንድገም እያሉ እሚኮናነቡት ነገርሣ😂😂😂በርቱ❤❤
@meseretbekele5438
Жыл бұрын
እኮ
@sifenshume7726
Жыл бұрын
መቅደላዊት የኔ ቆንጆ የገጠር ትወና ትችያለሽ በርቺ ያቡ ሄኖክ ማኪ እዮባ ምርጥ ነው በርቱልን 🥰ሄኖክ ድንቁ ፊልም ነው ለካ 😂
@flkraddes
Жыл бұрын
ዋው አደኛ 🥰🥰🥰🥰
@birtukanasirs9694
Жыл бұрын
Baxhami migarmi films now ❤❤❤❤❤
@KattofTelecom-hr7zd
Жыл бұрын
ድራማው አሪፍ አስተማሪ ነው ነገር ግን ብሌን የተናገረችው ንግግር እሷን አይመጥናትም ወንድምና እሕቴ ፊልም ላይ እንደምናየው ሲያደርጉ አየው ያለችው የባለጌ ፊልም እንደምታይ ያሳያል በተረፈ በርቱ ልጆች የሚጠቀሙትን ቃል ለዮ
@Mነኝየተዋህዶልጂ
Жыл бұрын
ገጠሬ ትላለችደ ለሀጫም ገጠር አግተሽ ነዉ አፍሽ እስከሚቀደድ የሚያበላች ገጠሬዉ ነዉ ፊልሙ አሪፍ ነዉ ግን እኛግን መናገር አችሉም እጀራ ስበላ ጠርዙ እዳያርደኝ በፊልም ብቻ ሳይሆንኮ በእዉንም እድህ ነዉ የሚያራክሱነ ብርሽን ጠቅለሽ ትጎርሽዉ እደሆነ እናያለን ከቴነን ባዮቹ
@aminetibrahim-dz3dj
Жыл бұрын
Yeheku film nw
@OsamaOsama-co6dd
Жыл бұрын
የቆብ ትወነክ ይማቻኛል❤❤❤❤❤
@kakajqj1215
Жыл бұрын
ይህ ፊልም አስተማሪ ነው
@ነፂየራያዋ-ኸ4ጠ
Жыл бұрын
እደው በፈጠራችሁ ለገዘብ ብላችሁ እናትናባትን አትግደሉ እግዚኦ አረደው በቀዳዳ አፋቸው እናትና አባቴ ሙተዋል ይላሉ😮
@Emuzikrah1
Жыл бұрын
ወይ አቡሌና ትንሹ እኔ ከመዳምቤት ሰለቅ እናንተ ለማፍቀር የፍቅር ፊልም ለመስራት ደረሳችሁ
@GenetyeTwahdoLij
Жыл бұрын
በጣም
@Ekiramseydi
Жыл бұрын
ኖርማነው
@roserose5889
Жыл бұрын
ውይ የምወዳቸው ተዋንያን❤❤❤
@Helenhelen-l5d
Жыл бұрын
ቁጭ ብለን ራሳችን ያሰደግናቸው ልጆች ፊልም እስኪ እንይ😂😂
@mekidesgobeze2004
Жыл бұрын
እንድገም ያለችው ቃልት በፍራት ሳቅኩኝ🤭😂😂 በጣም የምወዳቸው ተዋናዮች ክፉ አይንካቹ❤🙏
@semiraweleyewa3586
Жыл бұрын
አሪፍ ዲራማ ነዉ ግን የሹምየ ፍቅረኛ በዛዉ ጠፋች አይይይ ጂምር የሆነ መሠለኝ
@ESKEDARTUBE
Жыл бұрын
😂😂😂ያምራል የባለየ ነገር አለች ሚጣ ❤❤❤
@AhmedUmer-vq5kf
Жыл бұрын
ድስ ይላል
@robelwoldu8156
Жыл бұрын
Amazing movie ❤❤❤
@TedrosTedros-r2d
Жыл бұрын
Wooo
@fftata1307gmilCombadirFfat
3 ай бұрын
dhugaa isinii wojini film dalguu barabdaa pels❤
@merong-g6w
Жыл бұрын
እዮባየ እና እሄንልጅ ሥሙን እረሠዉት እጅ በጣም ነዉ የምወዳችሁ ❤❤❤❤
@ethiopialove2158
Жыл бұрын
ያብስራ ይባላል
@merong-g6w
Жыл бұрын
@@ethiopialove2158ትክክል አመሠግናለዉ ዉዴ🙏🙏
@milorcmilorc1295
Жыл бұрын
የአብስራ አቡሌ ነው እኔም በጣም ነው የምወዳቸው ከረቡኒ ጀምሮ
@shsh1715
Жыл бұрын
ያብስራ
@samri_yenatwa
Жыл бұрын
@@milorcmilorc1295ረቡኒማ የሌለ ነቨር ምወደው
@JimmyPrince-th5hr
Жыл бұрын
የኔ ፈርጦች 🥰🔥🙌
@SituSitu-w7y
Жыл бұрын
Mrxye drama newu hulachunm bexam ewedachuwalewu😍😍😍😍😍😍
@MubarkTola
Жыл бұрын
በጣምነዉ ምወደቹ
@BELAYZELEK-gj3oi
Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ፊልም ነው
@RetaAyele-x7n
Жыл бұрын
እናመሰግናለን
@makih.m6685
Жыл бұрын
እንድገም ጥሪነዉ 😂ስወዳቺሁ ❤❤❤
@zenebnigusie7549
Жыл бұрын
Wuyyy eyoba kalebabesek ena kenegegerek yetegurehen esetayil abero ayihiedem
@MebaMeba-s6c
Жыл бұрын
እዮባዬ ስወድህ ወንድሜን ትመስለኛለህ🥰
@NigaatKebebew-j8u
2 ай бұрын
ጥሩ ትምህርት ነው
@HabtuTesfu-ej4jd
Жыл бұрын
Woooow no 1❤❤❤❤
@mensurnezif
Жыл бұрын
Wow 1gna❤❤❤❤
@misrakasfaw
Жыл бұрын
ምርጥ አንደኛ❤❤❤❤❤
@mekedesfentaw3864
Жыл бұрын
ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አሁንስ
@heyryanursen4832
Жыл бұрын
ምርጥ ፊልም ነው
@AdinanAbduramaan
Жыл бұрын
Wooooow ❤❤❤❤❤❤❤
1:21:25
ለእናት - Ethiopian Movie LeEnat 2025 Full Length Ethiopian Film Lenat 2025
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 9 М.
1:24:41
የተማ ሪ ፍቅር - Ethiopian Movie Yetemari Feker 2024 Full Length Ethiopian Film Yetemari Fikir 2024
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 604 М.
00:19
Không phải tự nhiên các nước châu Phi yêu mến nước Nga. Bởi nước Nga có một TT đáng yêu #putin
THẾ GIỚI 24H
Рет қаралды 10 МЛН
00:10
Learn Colors Magic Lego Balloons Tutorial #katebrush #shorts #learncolors #tutorial
Kate Brush
Рет қаралды 45 МЛН
01:03
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
BeatboxJCOP
Рет қаралды 18 МЛН
00:15
So Cute 🥰 who is better?
dednahype
Рет қаралды 19 МЛН
19:22
Anchor Media የሸዋው ታላቅ ድል
Anchor Media
Рет қаралды 22 М.
23:50
Ethiopia: ዘጠነኛው ሺ - የጩቢቲ አንፍር😂 ቀልዶች
Ethio John ኢትዮ ጆን
Рет қаралды 45 М.
4:01
29 November 2024
Sisco tube
Рет қаралды 27 М.
1:48:08
ፖለቲካ አይደለም Ethiopian Movie - 2018 ሙሉፊልም
Arada Movies
Рет қаралды 4,3 МЛН
23:56
ቆንጅትን በደስታ ያዘለላት የገና ስጦታ🥰ደስታዋ ዉብዬን አስደነገጣት😱
wube & nahi
Рет қаралды 78 М.
52:28
የባለቤቴን ዋትሳፕ ከፍቼ ስሰማ በእንባ ታጠብኩኝ!! እራሴን ላጠፋም ወስኜ ነበረ #ህይወት #donkey #comedianeshetu #dubai #india
Donkey Tube
Рет қаралды 245 М.
2:07:47
Jesus Movie HD Amharic Language
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቲዩብ / orthodox tewahdo tube
Рет қаралды 1,7 МЛН
43:42
Bekenat Mekakel Season 1 : EP 67
ebstv worldwide
Рет қаралды 497 М.
1:26:10
እኔ ልሙትልሽ - Ethiopian Movie Ene Lmutelesh 2023 Full Length Ethiopian Film Ene Lemutelesh 2023
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 488 М.
1:19:57
የጎዳና ልጅ - Ethiopian Movie Yegodana Lij 2024 Full Length Ethiopian Film Yegodana Lej 2024
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 648 М.
00:19
Không phải tự nhiên các nước châu Phi yêu mến nước Nga. Bởi nước Nga có một TT đáng yêu #putin
THẾ GIỚI 24H
Рет қаралды 10 МЛН