እኔ ልሙትልሽ - Ethiopian Movie Ene Lmutelesh 2023 Full Length Ethiopian Film Ene Lemutelesh 2023

  Рет қаралды 484,890

Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ

Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ

Күн бұрын

Пікірлер: 419
@wesen-wc8uj
@wesen-wc8uj Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ፊልም ነዉ የጓደኝነት ትርጉሙ የገባዉ ይኸን ኮሜን ላክ ያርግ❤❤
@بندرال-ط6س
@بندرال-ط6س 9 ай бұрын
ፍርማኑ አይመችም ደባሪነው
@selamasefa6049
@selamasefa6049 Жыл бұрын
ፍቅር የሆናቸህ ልጆች ከዚህ የሚበልጥ ፊልም እንጠብቃለን ፈጣሪ ያሣድጋችህ 🙏
@Alem-v2n
@Alem-v2n Жыл бұрын
እኔምለው አብዛኛወቹ ሀብታሞቺ ክፉ እራሰወዳዲ ናቸው በእወነትም ቢሆን ማለት ነው
@YohannesWotango-jy7oc
@YohannesWotango-jy7oc Жыл бұрын
የሚገርም ነው!!! መልካም ጓደኛ በደስታ ጊዜያትም አብሮ ደስተኛ ደግሞ በኃዘን ጊዜያትም አብሮ ኃዘንተኛ ሆኖ በኋላ አብሮ የሚደሰት ነው!!!! ትለያላችሁ ውዶቼ ማክቤል(ጣፋጭ) ና መቅደላዊት!!!!!! You are the best where ever I saw!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!! የጣፋጭ ና የመቅደልዬ አድናቂ ነኝ በርቱልኝ ውዶቼ !!!!!!!!!!!!!!!
@AyinalemWerkene
@AyinalemWerkene Жыл бұрын
Yewnat baxam das yemil film new iskaa macarashaw abirachew new yalaqakuut getan..............batalay lijochuun baxaam new miwadacheww❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@abrahamleikun
@abrahamleikun Жыл бұрын
በጣም አሪፍ ፌልም ነው ከዚህ በላይ የሆነ ፌልም እጠብቃለን ። ደሀ አይጠላም ድህነት ግን ጠላታችን ነው ድህነትን ተባብሮ ማጥፋት የተሻለ ብልህነት ነው
@XalaalSomalis
@XalaalSomalis Жыл бұрын
Well said!
@meeenegn3361
@meeenegn3361 Жыл бұрын
ዋውውውው በጣም ደስ ይላል ምርጥ ፈልም ነዉ በርቱ👍❤❤ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ፈጣሪ🙏🙏💚💚💛💛❤❤
@mercybayissa
@mercybayissa Жыл бұрын
አሜን
@meeenegn3361
@meeenegn3361 Жыл бұрын
@@mercybayissa 🙋❤❤❤
@Wonderdesta
@Wonderdesta 3 ай бұрын
Hi
@bjfdgdggd6860
@bjfdgdggd6860 Жыл бұрын
የጓደኝነት ጥግ ❤😢😢😢😢😢😢
@fikirflkir9471
@fikirflkir9471 Жыл бұрын
😢😢😢😢ድህነት አይኑ የሰጥፋ እፍፍፍፍ በጣም ከባድ ነዉ ግን ንፁህ ፍቅር ለሁላችንም ያድለን❤❤😢
@tshh8118
@tshh8118 Жыл бұрын
ፈጣሪ ይመስግን የጎዱኙነት ጥግ 💋💋💋
@fantafanta3408
@fantafanta3408 Жыл бұрын
ጓደኛነትን እና ፍቅረን ፊልም ላይ ጨረሠን ነዉ ምዲር ላይ ያጣንዉ 😢ፈጣሪ ፍቅርን እና ጓደኝነትን ያብዛልን
@zainabaetop6398
@zainabaetop6398 Жыл бұрын
😢😢ትክክል
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Жыл бұрын
ዋው ደስ የሚል ፊልም ነው መቅዲ እና ማኪ አልተቻላችሁም በርቱልን የኔ አገር ተረካቢዎች የእውነትም ጉዋደኛሞች እንደምትሆኑ አልጠራጠርም 🥰
@kechohabeshawit3729
@kechohabeshawit3729 Жыл бұрын
ዋዉ ምርጥ አስተማሪ ፊልም ነወ ገንዘብ አለኝ ብለወ ለሚንቀባረሩ ሁሉ ጋበዟቼዉ😅😅😅😅
@Mነኝየሶሊናፋቂ
@Mነኝየሶሊናፋቂ Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@saraaa3879
@saraaa3879 Жыл бұрын
ዋውውውው በጣም ምርጥ ፊልም ነው
@KalkidanTsegaye-r1g
@KalkidanTsegaye-r1g Жыл бұрын
አሪፊ ፊልም መልካም ጓደኛ ፈጣሪ ያብዛልን ሀገራችንን ሠላም ያርግልን👌👌👌👌👌
@aishaaisha2671
@aishaaisha2671 Жыл бұрын
አሚንንን
@xcerxcer5908
@xcerxcer5908 Жыл бұрын
አሜን
@MihratuYegeta
@MihratuYegeta Жыл бұрын
የእውነት መስሎኝ አባቢ ጽናትኮ ብሩን ካለገኘች መማር አትችልም ብላ ስታለቅሰ እምባዬን ነው የተናነቀኝ 😭
@rabiaaamani6888
@rabiaaamani6888 Жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢
@BeletuSntayehu
@BeletuSntayehu Жыл бұрын
አቤት የጓደኝነት ጥግ ፈጣሪዬ እንደዚህ የምወደዉ የሚወደኝ ጓደኛ ስጠኝ አልቅሼ ጨረስኩት
@Tufug-t4c
@Tufug-t4c 3 ай бұрын
ዋዉ የጓደኝነት ጥግ 😢😢😢 ይለያል ደስ ሲሉ❤❤❤❤🎉🎉
@mulushegute2633
@mulushegute2633 Жыл бұрын
በጣም ምርጥና አስተማሪ ፊልም ነው ብር ጤናን አይገዛም በገንዘብ መመካት መጨረሻው ይሄ ነው
@qaws7708
@qaws7708 Жыл бұрын
ደስሲል በጣም ትልቅ አስተማራነው ቀጡልበት
@barshamsu
@barshamsu Жыл бұрын
ምርጥ ነው እዩት ደስ ይለል
@goldenprince4239
@goldenprince4239 Жыл бұрын
ምርጥ ፊልም ነዉ አንደኛ የምር ጥሎብኝ ደሀ ስለሆንኩ የደሀ ፊልም እወዳለዉ
@ጎንደሬዋ-ጠ6ጰ
@ጎንደሬዋ-ጠ6ጰ Жыл бұрын
ሰው እዴት ድህነትን ይወዳል?
@zientahmed8116
@zientahmed8116 Жыл бұрын
​@@ጎንደሬዋ-ጠ6ጰ አወን እኔም በጣም እወዴዋለሁ በድህነት ስላዴኩ በድህነት ስላዴኩ አዛኝ እሩሩ ፍቅር ነን እኛ ።።
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 Жыл бұрын
እዉነተኛ ጎደኝነት እደዚ ነዉ❤❤❤
@tgjyy486
@tgjyy486 Жыл бұрын
ዋውው በጣም ደስ ይላል 💞💞💞💞💞
@sophiakhalil3951
@sophiakhalil3951 Жыл бұрын
ዋዉ ምርጥ አስተማሪ ፊልም ነዉ አሚንየ ሰወዳችሁ እኮ እድግ በሉ ከናተ በዙ እጠብቃለን ባላችሁበት ሰላማችሁ ብዝት ይበል ❤❤❤❤
@rhgtggyet7040
@rhgtggyet7040 Жыл бұрын
ዋዉ በጣምደስየሚል በጣምአስማሪፊልም😘😘
@በእምኒፍቅር-ኈ1ደ
@በእምኒፍቅር-ኈ1ደ Жыл бұрын
ኧረ በስማም ሁለቱ እፃናት ዋው በማርያም የእውነትም ጓደኛሞች ሁኑ የኔ ማሮች👩‍❤️‍💋‍👩 😍😍😍👏👏👏👏👏
@rabiaaamani6888
@rabiaaamani6888 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤😢😢😮😮😮
@aneshamood6033
@aneshamood6033 Жыл бұрын
አቤት ይህ ፊልም ቢታይ ቢታይ አይጠገብም እና የደሃ ልጅ ኩራት ነው ይህ ፈልም በጣም ደሰ ይላል አሰተማሪ ፊልም ነው በጣም ይደገም አያችሁ አባትና እናት በሰሩት ይታጨዳት ይባላል ግን በጣም ጀግና ጎደኞች ሁለት ቤተሰብ ተረፈ ደሃ ሁሌም ጎሩ ጥሩ ሰው ነው አላህ ደሃን ይጠብቅ አላህን ያመነ በሱ አላህ የሚሰጠውን አታውቁም ቅንነት ጥሩ ነው ጥሩ ያደረገ ጥሩ ያገኛል መጥፎ ሰው ሲመኝ ጥሩ ታገኛላችሁ ሁሌም ቅን ሰው ሁኑ ሃብት መመኪያ አይደለም የአላህ ሰራ ይበልጣል ይህ ፊልም ብዙ ተማርንበት የነዚህ እፃነት ለዚህ በቃችሁ አላህ ከደጎች ያኑረን
@keyalove8997
@keyalove8997 Жыл бұрын
ዋው ደስ የሚል አስተማራ ፊልም ነው ለገባው ❤❤❤ እግዚኣብሔር አገራችንን ሰላም ያርግልን
@SunshineMediaFilm
@SunshineMediaFilm Жыл бұрын
🙏
@alemhyilu8422
@alemhyilu8422 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@naeemanaeema4153
@naeemanaeema4153 Жыл бұрын
የጓደኝነት ጥግ አስለቀሱኝ😢😢😢😢
@mercybayissa
@mercybayissa Жыл бұрын
ማኪዬ መቅዲዬ ስወዳቹ ፈጣሪ ይጠብቃቹ እደጉ ተባረኩ❤❤❤
@mahirusman-ou5vj
@mahirusman-ou5vj Жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ፊልም ነዉ ምስጋናችን ከልብ ነዉ🙏👍🥰🥰🥰🥰
@mitiku5068
@mitiku5068 Жыл бұрын
በሰላሴ ሰም በእንባ ነው የጨረሰኩት ሁለት ጣፋጮች እግዚአብሔር ያአሳድጋቹሁ በእውነት
@hiwotgirma8854
@hiwotgirma8854 Жыл бұрын
የጓደኛንት ጥግ ደስ ስል፣🥰🥰🥰
@almazsime4584
@almazsime4584 Жыл бұрын
ወይ እናንተ ትንንጥ ልጆች! እግዚአብሔር ያሳድግልን!
@FlowersAzhar
@FlowersAzhar Жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@abiyeYouTube
@abiyeYouTube Жыл бұрын
ዋውውው በጣም ደስ የሚል እስተማሪ ፍልም ነው ❤
@aliseid814
@aliseid814 Жыл бұрын
አላህ ጓደኝነት ከህይወት በላይ ነዉ😭😭😭😭😭
@zd7199
@zd7199 Жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ነዉ የኔ ማልቀስ ምን ይሉታል😭😭😭😭
@ZzZz-wq1hy
@ZzZz-wq1hy Жыл бұрын
የኔ ውድ ልጆቺ እወነት ታሪክ ተመሳስሎብኝ በጣ ነው ያለቀስኩት
@freTigray-fk7qn
@freTigray-fk7qn Жыл бұрын
ማርያመን ለኔም አስለቅሰውኛል😭💔❤️‍🩹
@djyo9464
@djyo9464 Жыл бұрын
ደስ የሚል ፊልም
@የፍቅርምንጭነኝ
@የፍቅርምንጭነኝ Жыл бұрын
በ6ሰዋች ብቻ የተሰራ ምርጥ ምርጥ❤
@BinyamTamirat
@BinyamTamirat Жыл бұрын
ትኩረት ሁሉ ወደ #ኢየሱስ አይኞች ሁሉ ወደ #ኢየሱስ ስለወደደኝ በወደድኩት ጌታ ኢየሱስ አላፍርም!!
@istme4224
@istme4224 Жыл бұрын
ማንአፈርክአለክ😅😅😅
@jeenathmirfa294
@jeenathmirfa294 Жыл бұрын
Amen❤❤🎉
@AishaAisha-kg7xu
@AishaAisha-kg7xu Жыл бұрын
😂😂😅😅😅
@ShadhaHasen-mr8vt
@ShadhaHasen-mr8vt Жыл бұрын
ደስ እሚል አስተማሪ ፊልም
@hanlove412
@hanlove412 Жыл бұрын
ዋውውው ለገባው 🥰 አስተማሪ ፊልም ነው
@biftubeyene1096
@biftubeyene1096 Жыл бұрын
በጣም ደስማል ፊልም ነው ❤❤❤❤
@melatAhmd
@melatAhmd 4 ай бұрын
Woow Betam Harif film newu❤❤❤❤
@Mነኝየተዋህዶልጂ
@Mነኝየተዋህዶልጂ Жыл бұрын
ዋዉ ጓደኝነት ማለት እድህ ነዉ🥰🥰
@እረባሿነኝየሱበቻ
@እረባሿነኝየሱበቻ Жыл бұрын
አይ ድህነት 😢 ጎደነት ቸዉ ደስሲል❤
@hibaawel6298
@hibaawel6298 Жыл бұрын
እዛ ሰፈር ያላቹ ሀብታሞች ኑ እስቲ አንዴ ከዚ ፊልም ምን እደተማራቹ ንገሩኝ??🥺😊🥰
@dagimashinafi
@dagimashinafi Жыл бұрын
እንደዝ አይነት ጎደያ ያለው ላይክ
@fatiyaawoljamal8115
@fatiyaawoljamal8115 Жыл бұрын
Wow betam desi yemil film nw ena Asitemarm nw yemir isikmasilegn dires ❤❤❤❤❤❤❤❤❤tebarekuuu❤❤❤❤❤
@abebaabeba157
@abebaabeba157 Жыл бұрын
እግዚአብሔር እንደዚህ ምያፀና ጓደኛ ይስጠን
@የወሎልጅዘሬ
@የወሎልጅዘሬ Жыл бұрын
ለነ ገንዘብ ክብራቸው ጥሩ ትምህርት ነው ልብ ላለው መጀመሪያ ዝቅ ብል ከዚያም ከፍ ትላለህ !!!!
@hanaalemu949
@hanaalemu949 Жыл бұрын
የኔ አበቡች ህፃናቶች❤ጉደኛነት ፅግ ግን ፊልም ላይ እንጅ እንኩላሊት እሚሰጠ አለ ብይ አልምምንም ተጨካክነናል አሁን ኢትዮጵያ የደም መሬት ሆናለች በዘረና ጦርነት😢😢😢
@susususu7128
@susususu7128 Жыл бұрын
የምር የጓደኝነት ጥግ ምርጥ ፊልም መቅዷ የኔ ቆጆ ባክቢ ደስ እሚል ፊልም ደስ እሚል ትወና የምር አስለቀሳችሁኝ😢❤❤❤ ጓደኝነትን ያየንበት ፊልም ነው🥰🥰🥰
@Endashash
@Endashash Жыл бұрын
ዋው ምርጥ ፊልም 🥰🥰🥰🥰
@ሶሊያናየማሪያም
@ሶሊያናየማሪያም Жыл бұрын
አሪፍ ፊልም ነው በርቱ❤
@aadrtjemal1426
@aadrtjemal1426 Жыл бұрын
ደሥይላልአሥተማሪነው
@sebelebekele8841
@sebelebekele8841 Жыл бұрын
አስተማሪ ነው❤
@tigisttigist7511
@tigisttigist7511 Жыл бұрын
ምርጥ ፊልም ነው በርቱ ጓደኝነት ጥግ ድረስ❤❤❤
@Tufug-t4c
@Tufug-t4c 3 ай бұрын
ግን ፊልም መሆኑን እያወኩ የኔ ማልቀስ 😢😢😢😢
@melketsedekmitiku3044
@melketsedekmitiku3044 Жыл бұрын
እዲት ነው የደሀ ልጅና የሀብታም ልጅ አብሮ የሚማረው
@rabiaaamani6888
@rabiaaamani6888 Жыл бұрын
😢😢😮😮😮እደት
@seada-j5u
@seada-j5u Жыл бұрын
ምርጥ ስራ❤❤❤❤
@ghaauha6748
@ghaauha6748 Жыл бұрын
የጓደኝነት ጥግ ኡፍፍፍ አስለቀሠኝ ድራማ መሆኑን እያወኩት😢😢😢
@GashawAlimaz
@GashawAlimaz Жыл бұрын
ደስ የሚል ፊልም የጓድኝነት ጥግ❤❤❤እግዚአብሔር ይመስገን እኔም እናትም እህትም ጎድኛም ሁለ ነገር የሆነች ጎድኛ አለችኝ እስኪ ፍቅራችን ያብዛላችሁ በሉኝ❤❤❤
@hanadereje7538
@hanadereje7538 Жыл бұрын
ዋውየጓደኛፍቅርአይለያያችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤
@Aberarhuseen2244
@Aberarhuseen2244 Жыл бұрын
ዋዋዋውውው ❤አንደኛ ብዬዋለሁ ሳላስበው አስለቀሱ😢❤ምርጥ ስራ ነው🎉🎉
@mihretuforsedo489
@mihretuforsedo489 Жыл бұрын
ወው በጣም ምርጥ ነው ከጠበኩት ነው👏👏👏
@rabiaaamani6888
@rabiaaamani6888 Жыл бұрын
በጣምደሰይላል❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢
@yodittesfasion1935
@yodittesfasion1935 Жыл бұрын
መወለድ ቃንቃ ነው እርግጥ ነው በጣም ጥሩ ፊልም🙏
@teteteqeat9713
@teteteqeat9713 Жыл бұрын
የጓደኛነት ጥግ🥰🥰🥰🥰
@netanetsetegni570
@netanetsetegni570 Жыл бұрын
Wowwwww 😮
@HdhdhBsbdbd-kt6kw
@HdhdhBsbdbd-kt6kw Жыл бұрын
በእግዚያብሔር ስም በለቅሶ ጨረስኩት ፊልሙን 😭😭😭😭ጓደኝነታቸው 😢😢😢
@JdrjJrjr-d7n
@JdrjJrjr-d7n Ай бұрын
😂😂😂😂❤❤❤🎉🎉
@uaeuae9553
@uaeuae9553 Жыл бұрын
ዋዉበጣምአሥተማሪ ፈልምነዉ❤❤❤❤
@wondwossenwoldie
@wondwossenwoldie Жыл бұрын
ዋው ድንቅ ፊልም !
@yohanneszegeye6866
@yohanneszegeye6866 Жыл бұрын
የአመቱ ምርጥፊልም ብየዋለሁ
@asnakech1destwi1
@asnakech1destwi1 Жыл бұрын
ማክቤልዬ አደግሽ እኮ ቅመሞች ሁለታችሁም ስወዳችሁ❤❤
@yemarmedia
@yemarmedia Жыл бұрын
በልባችን ፍቅር ካለ ሰው የሚሰጠው አያጣም ሀብታም ገንዘብ ሲሰጥ ድሀ ውድ አካሉን ይለግሳል አስተማሪ ፊልም ነው
@እየሩሳሌም-ከ4ጘ
@እየሩሳሌም-ከ4ጘ Жыл бұрын
Wooooiow Betam Dase Yelal Asetemare New
@BABR7826
@BABR7826 Жыл бұрын
ደስ የሚሉ 🧒🧒😍😍
@madinaadam8520
@madinaadam8520 Жыл бұрын
ዋውውው❤❤
@WubitMakoreMakore
@WubitMakoreMakore 10 ай бұрын
ፍልም ማለት እንዲህ ለታዳጊዎች ጥሩ ነገር መስተማር ❤❤❤
@HaniSemaw
@HaniSemaw Жыл бұрын
ዋውውው❤❤❤❤❤የጎደኝነት ጥግ
@hjezehjezr9522
@hjezehjezr9522 Жыл бұрын
ደስሰትሉሉሉ😅😅😅❤❤❤
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 Жыл бұрын
ምርጥነው❤❤
@minisolg2074
@minisolg2074 Жыл бұрын
Betam wedjalehu love it🤩🤩🤩🤩🤩🤩😍
@Magdis-l9t
@Magdis-l9t Жыл бұрын
ፈጣሪያሳዲጋቺሁደስስትሉበርቱ💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💖💖😘😘😘😘😘😘😌😌😌😌😌
@genetteklay777
@genetteklay777 4 ай бұрын
?????????????????
@Suzifkr43Fkr
@Suzifkr43Fkr Жыл бұрын
ድህነት 😢 ከባድኖ
@egzihabermalkamnewu925
@egzihabermalkamnewu925 Жыл бұрын
Wow bexam dass yilal fiqr malt yihe newu ❤❤❤❤
@EmmaEmma-r3f
@EmmaEmma-r3f Жыл бұрын
ጥሩ❤
@messiwolde-rg4pc
@messiwolde-rg4pc Жыл бұрын
ዋዉ በጠም ደሰ ይለል ማኪ❤❤
@SelamuSelamu-eq9ti
@SelamuSelamu-eq9ti Жыл бұрын
ዋውውው ይገርማል አስተማሪ ነው
@milikyasetumiso4184
@milikyasetumiso4184 Жыл бұрын
ዋው amazing በጣም ደስ ያሚል አሪፍ ፊልም ነው hen ቃጥልበት
@kamiltube1345
@kamiltube1345 Жыл бұрын
ኤሬ ሚገርም ፊልም ነው 😢😢😢የጓደኝነት ጥግ
@የድንግልማሪያምልጅነ-ጰ6ዠ
@የድንግልማሪያምልጅነ-ጰ6ዠ Жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል በርቱልኝ ልጃችን በጣም ነው የምወዳቸው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@shekurmolla3266
@shekurmolla3266 Жыл бұрын
Bexam arif film nw❤❤❤❤
@Ayinu12
@Ayinu12 10 ай бұрын
ደስ የምል ፊልም ነው በርቱ 🥰🥰
@salamimogose7907
@salamimogose7907 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ለሁላችንም እንደዚህ አየነት ጓደኛ ይስጣን😮
@Mነኝየሶሊናፋቂ
@Mነኝየሶሊናፋቂ Жыл бұрын
አሜን
@سارهكريري-ب4ق
@سارهكريري-ب4ق 6 сағат бұрын
ዋው በጣም ያምራል❤❤❤
@selamheylay1297
@selamheylay1297 Жыл бұрын
ዋውው በጣም ደሰ የሚል ኣሰተማሪ ፊልም ነው ❤
@BariketAbiyo4945
@BariketAbiyo4945 Жыл бұрын
ዎው ምርጥ አስታማር ነው
@JooklGookl-qi6yh
@JooklGookl-qi6yh Жыл бұрын
በጣም ነው የምንወዳችሂ ጨመር እያደረጋችሁ
@EminuteUrgo
@EminuteUrgo 7 ай бұрын
WOW nice 👍🏾 desilali 👌🏾❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሳይገባት - Ethiopian Movie Saygebat 2023 Full Length Ethiopian Film Saygebaat 2023
1:17:20
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 464 М.
If people acted like cats 🙀😹 LeoNata family #shorts
00:22
LeoNata Family
Рет қаралды 42 МЛН
🛎️ካንቺ ጋር ማደር እፈልጋለው ሀይሚ በጥፊ መታቺው😱
30:22
የእንዳልክ አፍቃሪ መጣች❤️
24:29
Endalk Tube
Рет қаралды 40 М.
አታምርም ተብሎ  ብዙ ተገፍቻለሁ
1:03:47
Fitsum Fiseha /ንቁ ህይወት
Рет қаралды 1 МЛН