ሹክ ልበላችሁ (ለጥምቀት ባል ፈላጊዋ) አጭር አዝናኝ ድራማ በእሁድን በኢቢኤስ/Shuk Libelachihu Funny Timket Drama

  Рет қаралды 187,597

ebstv worldwide

ebstv worldwide

5 жыл бұрын

Пікірлер: 166
@user-mk1pg2tj3z
@user-mk1pg2tj3z 5 жыл бұрын
እስኪ በማሪያም እደኔ በስደት በመዳም ቤት ባአሉን ያሳለፋችሁ አይዞሽ በሉኝ ጥምቀትን በሰው አገር ሳሳልፍ ለ7 ግዜ ነው ሳሳዝን😢😢
@user-sg8vs7tz9j
@user-sg8vs7tz9j 5 жыл бұрын
አይዞሽ ሀሳባችን ሞልቶ እኛንም እኩል ያረገናል
@afomeyaafomeya1913
@afomeyaafomeya1913 5 жыл бұрын
Ayizoni
@user-mk1pg2tj3z
@user-mk1pg2tj3z 5 жыл бұрын
@@user-sg8vs7tz9j እሽ ቃልየ
@user-mp6fz7fl8c
@user-mp6fz7fl8c 5 жыл бұрын
ayzon
@fatama1233
@fatama1233 5 жыл бұрын
አይዞሽ እናት
@user-fr6nt3hs9q
@user-fr6nt3hs9q 5 жыл бұрын
የዝች ልጅ ድምፅ ስወደው😍😍😍😍
@muluweshyenealem3145
@muluweshyenealem3145 4 жыл бұрын
ዉበታችን ሀይማኖትአችን ኦርቶዶክስ ለዘላለም ይኑር እና ጥምቀት የምንሄደዉ ለመጥበስ ሳይሆን ለክብሩነዉ
@amuamu7098
@amuamu7098 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር እኛንም ከስደት መልስ ለዚህ ወግ ማዕረግ ያብቃን አሜን
@eliasbrhane9800
@eliasbrhane9800 5 жыл бұрын
God bless you Ethiopian and Eritrean Habesha people. Enqan aderesen.
@sarawolloyewa4075
@sarawolloyewa4075 5 жыл бұрын
ኦርቶዶክስን ሃይማኖትን አታሰድቡ ጥምቀት የሚኬደው ጌታችን ለማወደስ የበረከት ተካፋይ ለመሆን እንጅ ወንድ ፍለጋ አይደለም
@melatmel4228
@melatmel4228 5 жыл бұрын
Esuma yetawek new timket letebesa new...
@saradeneke3838
@saradeneke3838 3 жыл бұрын
አብዛኛውን የሚገናኘው በዚ በዐል ነው ለዛ ነው
@user-nv2ov7ri2l
@user-nv2ov7ri2l 2 жыл бұрын
ተይ እንጂ።እውነት ተናገር ውሸት ጥሩ አይደለም
@atube5268
@atube5268 5 жыл бұрын
ሀሀሀሀ ለጥምቀት ያልሆነ ቀሚስ ይበጣጠስ
@chiroadem1311
@chiroadem1311 4 жыл бұрын
I love 💕 it thanks 🙏🏾
@jerrynegus9017
@jerrynegus9017 5 жыл бұрын
Zemeneshe yebareke marr
@fneishcell8614
@fneishcell8614 5 жыл бұрын
weynye Enye betam new yewededkut konjooo betam amesegn alew
@user-kx3mu2od8d
@user-kx3mu2od8d 5 жыл бұрын
አልሀምዱሊላ አላኒእመተል በኢስላም አኑረኝ በእስልምናግደለኝ እድህ በጭፈራ በቅልቅል የማታዘን ጌታጭራሽሴትልጅ ከወንድጋር ባሏካላደለ እጅለእጅ ተያይዞጭፈራ መጨረሻው ምንድን ነውየዝሙትን በርማንኳኳት
@djbruk4405
@djbruk4405 5 жыл бұрын
Wendema armonika chefera Orthodox Church atefekedem cherstenan ayewkelem
@molodananish1648
@molodananish1648 5 жыл бұрын
አቺ ጥብ አዛብ
@user-nv2ov7ri2l
@user-nv2ov7ri2l 2 жыл бұрын
ቁርአን እንዲህ ይላል እኮ እነኛ ሙሽሪኮችና ካፊሮች የሚያደርጉት ኢባዳ እኮ ጩህትና እጉርጉሮ ብቻ ነው ከነሱም ምንም ተግባር ከሰሩ ቡሀላ ስራቸውን ንፋስ እደወሰደው እቧራ እንበትነዋላን ይላል ምንም ቢሰሩ ተቀባይነት የለውም ያሚያመልኩት ጣኦት ነው እየሱስን ማለት ነው እየሱስ ደግሞ ፈጣሪ አይደለም የመጨረሻ ቀንም ይመሰክርባቸዋል እኔን አምልኩኝ አላልኩም ብሎ
@user-qr2my5gj5d
@user-qr2my5gj5d 5 жыл бұрын
ዋውውው እጥር ምጥን ያለ ዋው♥
@NinaTadesse
@NinaTadesse 5 жыл бұрын
አሁንም የሀገራችን ጉርምሶች ጸጉራቸውን ቀለም ይቀባሉ ደስ ሲል ከላይ ካልጻፍው አይሆን ምን የዘንድሮ ባል
@saramillion9911
@saramillion9911 5 жыл бұрын
Ahun bamote yewand tagur kalam mekabat minu des yilal duuuuz
@almazeabara337
@almazeabara337 5 жыл бұрын
አይ ተዋህዶ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
@sabriitube2902
@sabriitube2902 5 жыл бұрын
😀😀😀Zendiro ke lomi sixebiquu dingiya inday worawurubachuu miknyatum president nen😁😀😀
@user-jo5lg8yg3u
@user-jo5lg8yg3u 5 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል የከርሞ ሰው ይበለን ብየአለሁን ።
@bertokanaskal4772
@bertokanaskal4772 5 жыл бұрын
be sedite laye temkite betami yasetilaleee
@user-cp4fw3sk7r
@user-cp4fw3sk7r 5 жыл бұрын
ድምፃን ስወድላት
@saifasaifa2242
@saifasaifa2242 5 жыл бұрын
መልካም በአል ውውውያምራል
@betyatk5570
@betyatk5570 2 жыл бұрын
አቤት ድምጿን ስወደው
@user-ik4zh7ln6j
@user-ik4zh7ln6j 5 жыл бұрын
ግን ሎሚ ውርወራ ጭፈራ ምናምን ምን አገናኘው ከጥምቀት በአል ጋር በምንም ነገር አይገናኝም ስለዚህ ከሀይማኖት ጋር የማይገናኝ ነገር ለማገናኘት አትሞክሩ በአሉን በመዝሙር በወረብ እንጂ የምናከብረው በጭፈራ አይደለም 4.
@getacho1369
@getacho1369 5 жыл бұрын
ክክ
@fikirginee4816
@fikirginee4816 5 жыл бұрын
ያምራል
@user-df7jp2gs7q
@user-df7jp2gs7q 5 жыл бұрын
ደስስስ ስትል ልጅ
@memetufamemetufa7660
@memetufamemetufa7660 5 жыл бұрын
Kkkkkkkk yene wuddd siwedish
@user-ov5xb1mq3j
@user-ov5xb1mq3j 5 жыл бұрын
Esey የኔ ቢጤ ባል ፈላጊ መጣሽልኝ 😂😂😂
@user-xz1od3up2h
@user-xz1od3up2h 5 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂
@user-rl8mo9bs6h
@user-rl8mo9bs6h 5 жыл бұрын
ክክክ
@hanahana5660
@hanahana5660 5 жыл бұрын
alalkume
@user-nv2ov7ri2l
@user-nv2ov7ri2l 2 жыл бұрын
ክክክክክክ
@mekdimekdi1359
@mekdimekdi1359 5 жыл бұрын
ስወዳት
@erukyaahmedahmed2176
@erukyaahmedahmed2176 5 жыл бұрын
ተሰባብረሽ ማለቅሽ ነው የኔማር
@alihamdulilah6475
@alihamdulilah6475 5 жыл бұрын
ክክክክክ ስታምር ይመችሽ ቀጭ ቋ በይ እኛንም በስራ ቀጭ ቋ እንበልበት።
@user-rl8mo9bs6h
@user-rl8mo9bs6h 5 жыл бұрын
ምን ይደረግ እስኪያልፍ
@alihamdulilah6475
@alihamdulilah6475 5 жыл бұрын
@@user-rl8mo9bs6h ኣዎ ኣልሀምዱሊላህ እንበል እህት
@tigestnega7073
@tigestnega7073 4 жыл бұрын
Amen amen amen
@tigistnegash4747
@tigistnegash4747 5 жыл бұрын
አረ መች ነው አገሬ ገብቼ እማከብረው ኦፍፍፍፍ 😥😥😥😥
@zemzem6967
@zemzem6967 5 жыл бұрын
@user-rl8mo9bs6h
@user-rl8mo9bs6h 5 жыл бұрын
አይዞሽ እግዚአብሔር በፈቀደዉቀን
@hanahana5660
@hanahana5660 5 жыл бұрын
ayzone n marrr enakbralne eso bafkada kane
@user-uf5fz9nx8s
@user-uf5fz9nx8s 5 жыл бұрын
ጥምቀት ዳግም ውለደት እጅ ወድ ለመፈለግ ሴት ለመፈለግ የምጠብቀው ጊዜ አደለም በአል ሲመጣ ትርጉሙን ካላወቅን ከበአሉ በረከትም ምንም አናተርፍ እባካችሁ ጋዜጠኞች ስለባእል ስታቀርቡ ስለበአሉ ሀይማኖታዊ አባቶችን ጠዬቃችሁ መሆን አለበት ህዝቡን ዝምብላችሁ አትድት!
@user-xz1od3up2h
@user-xz1od3up2h 5 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂🤗
@berkiberki3647
@berkiberki3647 5 жыл бұрын
መቸነዉ'ክሠደት'አገሬ'ገብቸ'እማክብርዉ"
@user-ey4cn1hh2d
@user-ey4cn1hh2d 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹⛪
@nawafpolat885
@nawafpolat885 5 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀ የኔ ቢጤ
@user-un4qt8nm5e
@user-un4qt8nm5e 5 жыл бұрын
ወይኔ ስታስቅ
@girmaneshoche4403
@girmaneshoche4403 5 жыл бұрын
wow like konj
@user-bq3rv4ic2z
@user-bq3rv4ic2z 5 жыл бұрын
ስወድሽ የኔሽቅርቅር
@elsanegusu5606
@elsanegusu5606 5 жыл бұрын
Swodat ❤❤❤
@LucyEthiopiatube1
@LucyEthiopiatube1 5 жыл бұрын
እንካን አደረሳቹ
@umuabdurezaq6136
@umuabdurezaq6136 5 жыл бұрын
ኮሜቶች ባል ከፈጣሪ ነው አይዟችሁ ይመጣል
@user-rl8mo9bs6h
@user-rl8mo9bs6h 5 жыл бұрын
በትክክል
@hanahana5660
@hanahana5660 5 жыл бұрын
tagtachue talue kache yelal
@chiroadem1311
@chiroadem1311 4 жыл бұрын
Simeta lib adriq weche gud🤭
@user-wi3tf8pi8k
@user-wi3tf8pi8k 5 жыл бұрын
እኔኔምለው ሎሚሚ ላስተሮ አይደልደ የሚወርወርው
@user-ip6gr5jt9v
@user-ip6gr5jt9v 5 жыл бұрын
አወራርሺን ሥወደዉ
@jameelaethubia6881
@jameelaethubia6881 5 жыл бұрын
ስወድሽ የት አባቴ ባገኘሁሽ
@mohammedalshaer4502
@mohammedalshaer4502 5 жыл бұрын
Wow
@user-jt8mq4uh8x
@user-jt8mq4uh8x 5 жыл бұрын
ሥወድሽ
@naiman3460
@naiman3460 5 жыл бұрын
😍😍😍😍👏👏👏👌👌
@lailamubarak1615
@lailamubarak1615 5 жыл бұрын
😃😃😃😃😃😃😃😃
@user-wi3tf8pi8k
@user-wi3tf8pi8k 5 жыл бұрын
😂😂😂😂😆😆😆
@user-hf2yo4jy8c
@user-hf2yo4jy8c 5 жыл бұрын
ክክክክክክ ክርስታንግርምይለኛል ሱባሀንአላህ
@user-sj1dk8or1o
@user-sj1dk8or1o 5 жыл бұрын
ለምን ገረመሽ
@madenamohammed3858
@madenamohammed3858 5 жыл бұрын
Hdn Hdh ክክክክክክክክክክክክ
@molodananish1648
@molodananish1648 5 жыл бұрын
ለምናባሽ ገረመሽ ምናባሽ ልተረጊ ገባሽ ጥብ አዛብ
@afafala9495
@afafala9495 5 жыл бұрын
ክክክክክ
@dalooa_zahra3012
@dalooa_zahra3012 5 жыл бұрын
Dse ylale ymhehe kngo hhhhhhhhh
@mekdesechetu677
@mekdesechetu677 5 жыл бұрын
Wawwww
@amelehabeshawit8713
@amelehabeshawit8713 5 жыл бұрын
Kkk
@user-mh4zt4oq7g
@user-mh4zt4oq7g 5 жыл бұрын
ዛሬ አስራ ሁለተኛ ሆንኩ
@destakeremela3591
@destakeremela3591 5 жыл бұрын
ሀሀሀ እረ አታስቁኝ
@user-rl8mo9bs6h
@user-rl8mo9bs6h 5 жыл бұрын
እንኳንአደረሣችሁበስደትያላችሁእህትወድሞቸከአገርምያላችሁ
@djbruk4405
@djbruk4405 5 жыл бұрын
Orthodox en ayewkelem yeha armonika chefera
@asmeretjallow7705
@asmeretjallow7705 5 жыл бұрын
💜💜💜🧡
@zebilokolfe2889
@zebilokolfe2889 5 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ አንቺላይ እማ ጨክኜ ሎሚ አልወረውርብሽም በኮብል እስቶን ነው እምደበልቅሽ
@user-bq4hz3tk4h
@user-bq4hz3tk4h 5 жыл бұрын
😆😆😆
@hanahana5660
@hanahana5660 5 жыл бұрын
abate chekana bayhone baesonge ok
@btnyacooltube2742
@btnyacooltube2742 5 жыл бұрын
SEWDEAH NW MAR UFFFF MEN LARGESH
@tadlcheabab8639
@tadlcheabab8639 5 жыл бұрын
😃😃😃
@hiwotmamay2363
@hiwotmamay2363 4 жыл бұрын
ከአይን,ያውጣሺ
@user-mx5eu3bu4h
@user-mx5eu3bu4h 5 жыл бұрын
ሀሀሀሀ ምንም ባል ሳታገኝ እደጓጓሽ
@aryaf2k165
@aryaf2k165 5 жыл бұрын
ቀሚስሽ በጣም ያምራል ሜካፕሽ ያስጠላል
@madenamohammed3858
@madenamohammed3858 5 жыл бұрын
ARYAF 2K16 ክክክክክክክ
@user-uf5fz9nx8s
@user-uf5fz9nx8s 5 жыл бұрын
ጥምቀት ምንእደሁ አለማወቅ ነው ኧረ ተው
@user-un4qt8nm5e
@user-un4qt8nm5e 5 жыл бұрын
ድሮ ቀረ ሎሚ ውርወራ
@user-mk1pg2tj3z
@user-mk1pg2tj3z 5 жыл бұрын
እኔም ባል ፈላጊ ነኝ ባል ፈልጉልኝ😃😃😃
@user-mk1pg2tj3z
@user-mk1pg2tj3z 5 жыл бұрын
@@faafamniihiddamacaa4053 እሽ😃
@user-rl8mo9bs6h
@user-rl8mo9bs6h 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር የፈቀደልሽይኖራልእህቴ
@maydergham8496
@maydergham8496 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፍቅረ ነው አይዞሽ እእት አትጨነቂ ባልና ጉንፋን አይጠፋም ።
@djbruk4405
@djbruk4405 5 жыл бұрын
Egzabher feker new eyalesh bal be armonika chefera ere kerstenan atasedebu
@hanahana5660
@hanahana5660 5 жыл бұрын
yeknase falgase sayhone falgo yemta
@user-xb8oq4jn9h
@user-xb8oq4jn9h 5 жыл бұрын
😆😆😆😆😆😆
@ilovemydaughter4297
@ilovemydaughter4297 5 жыл бұрын
😂🤣😂😂🤣😂
@njeimcelladma3970
@njeimcelladma3970 5 жыл бұрын
Kkk
@user-we2kz8fx7h
@user-we2kz8fx7h 5 жыл бұрын
ክክክክ ጉብልሆይሎሚህንአዘጋጂ
@senayitdesm4613
@senayitdesm4613 5 жыл бұрын
ክክክክክክክክ ጥፍር ነው ያሳቀኝ
@feqrtfeqrte429
@feqrtfeqrte429 5 жыл бұрын
😃😃 እኔም
@madenamohammed3858
@madenamohammed3858 5 жыл бұрын
Senayit Desm ክክክክክክክክክክክ
@abebamucheye2070
@abebamucheye2070 5 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@etipio3819
@etipio3819 5 жыл бұрын
እሚያምርስ አታውቂም ሜክጅ ትንሽ ሰው አስመሰለሽ
@user-se2wl3ro7f
@user-se2wl3ro7f 5 жыл бұрын
ቆይ ግንእኔ ግራ የገባኝ ነገር የናንተ ነገር አለማውይ ነው ወይስ መንፈሳውይ ይሂ አመትባል በዝህ አመትባል ብዙ መጥፎነገሮች አሉት ወይ የመጨረሻችሁ ነገር
@dawitteame228
@dawitteame228 5 жыл бұрын
Zed Bintislam yemaymelktsh kehun men agbash
@tsedalemariam7920
@tsedalemariam7920 5 жыл бұрын
le Eid gizem metet ayifekedim enji sewu yakebral
@allahisoneiloveislam8123
@allahisoneiloveislam8123 5 жыл бұрын
ከወንድ ለመጠባስ ነው ክክክክክ
@user-uf5fz9nx8s
@user-uf5fz9nx8s 5 жыл бұрын
እህቴ እኒህ የማያቁትን ዝምብለው ለገዘብ የሰሩት እጅ እህቴ ትርጉሙ አላማው ሌላ ነው !
@saraaberham2074
@saraaberham2074 5 жыл бұрын
ha ha #letimkete yalhone #kemis yebtates
@ahhoh121
@ahhoh121 5 жыл бұрын
እናንተ የክርስትና እምነት አሰዳቢ ናቸ መዝሙር ነው ጭፈራ ስታስጠላ
@rozzamoha7611
@rozzamoha7611 5 жыл бұрын
አረ ማሬ ቁምሳጥንሽ ሁሌም ተበታትኖ ነው ማያየው ረተብ አድርጊው
@madenamohammed3858
@madenamohammed3858 5 жыл бұрын
Rozza Moha ክክክክክክክክክክ
@birhaneniguse2938
@birhaneniguse2938 5 жыл бұрын
አራፍ ነው !
@user-cb4hx6tb1c
@user-cb4hx6tb1c 5 жыл бұрын
ይህ ሽርሙጥና ነው ወይንስ ፀሎት ሀሀሀ ባል ፍለጋ አትሉም እኔ ወላሂ ነው ምላቹ ድሮ ማርያም የ 8 ሳአት መንገድ ነበር ምንጓዘው ለመሸኘት እዲ ቅጥ ያጣ አልነበረም 5 አመት ሄጃለሁ ጎርጊስ ነበር የኛ ሰፈሩ እና በሰላም ማርያምን አስገብተው ነበር ሚለያየው ሰው በመጀመርያ ሙስሊም ላደረገኝ አላሁ ሱብሀነሁ ወተአላ አመሰግናለሁ አልሀምዱሊላህ ግን ከተማ ቦታ ደሞ ትዳር ፍለጋ ነው መሰለኝ እኳን የገጠር ልጅ ሆኪኝ
@user-hf4ep5ly9j
@user-hf4ep5ly9j 5 жыл бұрын
ይህ ከሀይማኖት ስርዓት ውጭ ነው
@hikimetinegnisubscribearag1061
@hikimetinegnisubscribearag1061 5 жыл бұрын
ሙና ያኸስረተ አለል ዱንያ አለሀምዱሊላ ማማየ እንኮን ወደተፈጠርሺበት ተመለሺ
@user-ic7fk9oo7t
@user-ic7fk9oo7t 5 жыл бұрын
الله ያአፅናሽ አጠክረሽ ያዠው ምርጥ እምነት ነው የወፈቀሽ
@molodananish1648
@molodananish1648 5 жыл бұрын
አላሃ አምላክ አይደለም
@molodananish1648
@molodananish1648 5 жыл бұрын
ምቀኞች
@zahrawello1730
@zahrawello1730 5 жыл бұрын
እምትገርሙናችሁ ወድ ፍለጋ ነው ማለትነው ጥምቀታችሁ ወቸው ጉድ
@zahrawello1730
@zahrawello1730 5 жыл бұрын
@@meronbekele4639 አችነሽ ደደብ እኔ በልጅነቴ በሞጃበደረጃነው ያገባሁት እናተእደለመዳችሁ ተላፉ አህያ
@user-uf5fz9nx8s
@user-uf5fz9nx8s 5 жыл бұрын
አደለም እህቴ እባክሽ እኒህ ተሳስተው ያሳስታሉ!
@tube-jy6zk
@tube-jy6zk 5 жыл бұрын
ግን ልብሽን ደህና ነሽ አልጎዳሽ ምስኪን አፈረጠሽ እኮ
@gojotube-8416
@gojotube-8416 5 жыл бұрын
ውዶቼ አርቲስት አዲስአለም ጌታነህ ነኝ ፎቶዬን በመንካት ቻናሌን ሰብስክራይብ አድርጉልኝ ፡ የምለቃቸውንም ቪዲዮዎች ተመልከቱልኝ
@henokezt
@henokezt 3 жыл бұрын
wed Ethiopiawian meredadat bahlachin new enam Ethiopia Wi tube eyegebachiw SUBSCRIBE adrgug
Clowns abuse children#Short #Officer Rabbit #angel
00:51
兔子警官
Рет қаралды 73 МЛН
Now THIS is entertainment! 🤣
00:59
America's Got Talent
Рет қаралды 38 МЛН
마시멜로우로 체감되는 요즘 물가
00:20
진영민yeongmin
Рет қаралды 32 МЛН
EMS Special ትግላችን እስከ ቀራኒዮ ነው Tue 23 Jul 2024
8:58
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 19 М.
Нажимай выше ☝️☝️☝️ #а4 #глент #риви #viral
0:25
Как меняются люди
Рет қаралды 3,8 МЛН
This or That 🛍️
0:52
A4
Рет қаралды 9 МЛН
Good job hero. #shorts #fyp
0:20
Gbeckett12
Рет қаралды 30 МЛН
Спит с ОТКРЫТЫМИ ГЛАЗАМИ! 😱😴
0:25
Взрывная История
Рет қаралды 5 МЛН