🔴ሹክረን ሼክ መሀመድ ቢን ዛይድ አል ናያን🙏🙏🙏❤️❤️❤️🇦🇪

  Рет қаралды 27,151

Jamal huseen

Jamal huseen

Күн бұрын

Edited by YouCut:app.youcut.net...

Пікірлер: 242
@saadasaada440
@saadasaada440 Ай бұрын
መጀመሪያ ፈጥኖ የደረሰ ማሰተር አብነት ነው እርዱኝ ብሎ ጥሪ ያቀርበ ምርጥ ኢቶቢያዊ አብይ አሁነውደ የሚሄደው😢
@AminaAmina-wn6xv
@AminaAmina-wn6xv Ай бұрын
ኧረ ልብ አግቶ በቦታውም ተሄደ ጥሩ ነው አብይ
@Z-qn5qr
@Z-qn5qr Ай бұрын
አወወላሂ
@user-su2dl2hc6d
@user-su2dl2hc6d Ай бұрын
ኢናሊላሂ ወኢናሊላሂ ራጀኡን ላኢላሀኢለላሂ ሙሀመድን ራሱለላህ
@user-kd6jd9yo1i
@user-kd6jd9yo1i Ай бұрын
መጀመሪያ ማስተር አብነት ነዉ የተገኝዉ እድሜ እና ጤና ይስጠዉ❤❤
@imubilal6947
@imubilal6947 Ай бұрын
አላህ ትግስቱን ይስጣቸው ሚስኪን የሀገሬ ህዝብ
@Fatima-ij4lh
@Fatima-ij4lh Ай бұрын
ይህእኮ ያአላህቁጣነው በጦርነቱግዛ ግን ብቻ አላህ አገራችንንሰላም ያርግልን
@fatimarashid3481
@fatimarashid3481 Ай бұрын
አላህበልፈጣሪአትበል
@allahmdulilaahallahmdulila2181
@allahmdulilaahallahmdulila2181 Ай бұрын
እኮ ይህ የፍጣሬ ቁጣነው ቀዷና ቀድር ነው በስውጅ በየቀኑ እሚታርደው አማራ ግን አድ አካል ድምፅሆኖለት አያቅም ምታደግ እየተቻለ ኑፁሀን ሲጨፍጨፍ ብቻ ያስተዛዝበናል እማይተውው ፍጣሬ አለን እደስው ክፋት ሳይሆን 😢
@halimahussenhalimahussen
@halimahussenhalimahussen Ай бұрын
ያላሀ ቁጣ በዘረኞች እነ ሰውንእየፈኑ በመያሰቀዩተ ቢሆን ደህና ነበር ስት የፍጠሉ ጥገበኘ መሬት መርገጥ የተጠየፋ አሉ አላህ ሆይ
@محمدمحد-ف2م
@محمدمحد-ف2م Ай бұрын
ያሳዝናል ወላሂ ልባችንም ተሠብሯል ብቻ በቃይበለን እህህህ አላህ መፅናናትን ይስጣቸዉ ወላሂያማል እደወጀላችንሳይሆን እዳተእዝነት አላህ ሆይ ይቅርበለን 😭😭💔💔😭😭
@AminaAmina-wn6xv
@AminaAmina-wn6xv Ай бұрын
ሁሉም የአላህ ቁጣ ነው ጦርነቱም ይሄም የመሬት መሸራተቱም የአላህ ቀደር ነው
@zehara5
@zehara5 Ай бұрын
ዋአለይኩም ሰላም ወረመቱሏሂ ወበረካቱሁ በጣም ልብ ይሰብራል የተፈጠረው ነገር ያማል 😢😢😢😢
@Tube-kx2sq
@Tube-kx2sq Ай бұрын
አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን በጣም ከባድ ነው ፍልስጤም ጋዛም ልክ እንድህ ነው ከመሬት በታች እየተፈለጉ የሚቀበሩት ወላሂ ያማል ወገኖች አላህ ያበርታችሁ ከቦታው ለቀው ሌላ ቦታ ይሰጣቸው አላህ ይጠብቃችሁ
@halimahussenhalimahussen
@halimahussenhalimahussen Ай бұрын
በጎፋ ለደረሠው ሀዘን በጣም ያማል የዱበየ መሪ ይለያል ዱባዮች ኑሩልን 👏💪👍👏✅✅✅ ነፃነተ ሰታችሁ ለተሰደድነውም እድንሰራ በመፍቀዳቹሁ ነው እናመሠግናለን ቀጥሉበት
@hm3674
@hm3674 Ай бұрын
ትክክል ጀማል በጦርነትና በዘረኝነት የሚጨፈጨፉ ሠውች ሠሚ ያጡት የውጭ ዜጋ እንድሠማ. መንግሥትም ሆነ ፖለቲከኞች አይፈልጉም ምክናየቱም ነውራቸወ እንዳይታወቅባቸው ያሁኑ ግን የሠው እጅ ሥለለቀት ሠሚ አገኘ
@ልይህበዳመና
@ልይህበዳመና Ай бұрын
አረ ባክሺ ከዝህ ሌላ ምን ይበሉልሺ ደክሞችዉ ነዉ የተዉት
@awolworababo2724
@awolworababo2724 Ай бұрын
በጣም አዝነናን ጀም ጎፋ💔💔💔😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲
@mohila123e7
@mohila123e7 Ай бұрын
አላህ የሶብራቸው የሞቱትንም ጀነት ይወፍቃቸው አሟሟታችን አላህ ያሣምርልን
@user-zj8dp2dh1i
@user-zj8dp2dh1i Ай бұрын
የውሎ ህዝብ ሲሞት ሲሰቃይ ሰውአይመስሎቸውም ለምን እዝህ ተረዱብየአይደለም ነገርግን ሞት ሞትነው ማነው የውሎ ሰውቢሞትአያጎልም ያለው
@user-ny4wf1ez3d
@user-ny4wf1ez3d Ай бұрын
ያረብእዝነትህን እፈልጋለን ወጀላችንበዝቷል አገራችንንሠላም ያድርግልን
@KhawlaKhouri
@KhawlaKhouri Ай бұрын
የድባይምንግስትማአላህያንሳው።ዘበናውይመሳራእየሸጠህዝማችንንየሚይስጨርስውማንሆኖ።።ምቻአላህይፍርዲ።ብዙማውራትአያስፍልግምምም።።ያገራችንንምንግስትአላህይገላግለንንንያርብይይይይ።ያብይንሞትየምስማበት።ነውየናፍቅይይይይይ
@menbiasalfa.a
@menbiasalfa.a Ай бұрын
የሞቱን ወገኖቻችን ነፍስ ይማር 😢😢 ወገኖቻቸውንም ያጡትንም እግዚአብሔር ያፅናቸው 😢😢ትንገተኛ አደጋ ያላስደነገጠ ምን የሚያስደነግጥ ነገር አለ የተፈጥሮ አደጋ ከባድ ነው 😢😢ብቻ ምን ይባላል ቁጣውን ከሀገራችን ላይ እግዚአብሔር በቃችሁ ብሎ ያንሳልን ሞት ከፋ ማስተር አብነት ፈጥኖ ደራሽ ነው በሁሉም ቦታ
@user-bk3wi2kp3b
@user-bk3wi2kp3b Ай бұрын
ሱበሀን አላህ ለዝች አጭር ሂወት መባላቱ ቢቀርብን ምንአለ ዘረኞች ከዝህ ተማሩ
@user-mr7vk3kr5m
@user-mr7vk3kr5m Ай бұрын
ኢናሊላሂ ወኢናሊላህ እራጅኡን ያማል ከባድነው እእእእህህህህህ
@nabeela4979
@nabeela4979 Ай бұрын
Asmesayoch alah belawn yawrdibachihu, be gofa yederesew hazen betam yamal, lemotut alah yzenlachew, ye asmesayoch hasab gn degmo betam yamal 1500sew welega be 1ken begejera sitared endet aynet hazen tesemtosh yhon kadre, ye enezihs mot betefetro adega new ke zeregnnet enwta malet keyetgnawm kll ketegefut gon mekom ke zeregnnet neta ybalal ye aby ahmed eht astesasebachihu 1equl🙃
@BabuBb-ci9yo
@BabuBb-ci9yo Ай бұрын
ምናለ ቤተመግስት ቢሆን ብየ ተመኘሁ አላህ ይዘንላችሁ ሚስኪኖቹ
@adelalbalooshi8054
@adelalbalooshi8054 Ай бұрын
Subahan allah😢😢😢😢😢😢😢
@madina-vv7lo
@madina-vv7lo Ай бұрын
ቃላት ያጥራል😢😢😢😢 ግን በጦርነት ስር አለቀ እውነትክንነው
@user-jo2ps5ix5n
@user-jo2ps5ix5n Ай бұрын
አላህ በእዝነቱ ይየን ያረብ 😢😢አላህ ከዘረኝነት አለህ ያውጣን
@Lyoutube-js7lv
@Lyoutube-js7lv Ай бұрын
አላህ የሞቱትንም ጀናት ይወፎቃቸዉ ያሉትም አላህ ይሰብራቸዉ😢😢😢😢
@seadaseada415
@seadaseada415 Ай бұрын
የዱባይ መሠግት እኮ ይልያል የሱባሃን አላህ አይ ዱኒያ ይቻ ናተ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ኡፉፉፉ ወላሂ በጣም ይገብዳል አለህ መጀርሻቻን ያሣምርለንን😢😢😢😢😢😢😢😢🇦🇪🇦🇪🇦🇪🇦🇪🇦🇪ሁለተኛ አገሬ ዳባይ ❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ኢትዮጵያ ለዘላለም ተኑርለን😢😢😢😢😢😢😢
@Fatumamasha-js1vq
@Fatumamasha-js1vq Ай бұрын
ደምሪኚ ዉደ
@user-kh2zc4sj8i
@user-kh2zc4sj8i Ай бұрын
ዋሌኩመ አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ
@hshjsjhshsjja7490
@hshjsjhshsjja7490 Ай бұрын
ወገኖቺንፈጣሪያፀናቹሁ😭😭😭😭💔💔💔
@HamadAlhosanii
@HamadAlhosanii Ай бұрын
የኢትዮጲያ ሕዝብ በለጌነዉ በሰዉ ሃገር ጀምሮኣል
@sartt3754
@sartt3754 Ай бұрын
የአዞ አባ ነዉ ዘናሺ አጂ ከሀዲ በዳ ወገኖቺሺ. በድሮን እባልሺ ጋ ታስጨፈጪፊያለሺ. መነሻ ፈጣሪ በደፈሺያሲሲባልሺጋር. መነሻ በዘር ጂናዛቸዉ ሳይታጠብየተደፈኑት ስቱ አለቀ
@Sheyicho
@Sheyicho Ай бұрын
ለእለሀ እለለ
@user-dn4yr5oo8j
@user-dn4yr5oo8j Ай бұрын
አሜን እህቴ የድንግል ልጅ የስማዩን ያሳምርላቸው ያሳዝናል 😭
@wssezsa1635
@wssezsa1635 Ай бұрын
Saah wlyhii😢😢😢😢😢😢
@emanhussen75
@emanhussen75 Ай бұрын
ወላሂ የኛ መንግስት ምርጥ ነው የህንና የራስውን ችግር ሳያይ የሰው ችግር የሚለቅም ሰው እየመራ
@Temritu
@Temritu Ай бұрын
እእ የኛምንግስት ምርጥነው አላልሺም
@taibah1116
@taibah1116 Ай бұрын
የኢማራትን የሆናል😂😂😂​@@Temritu
@Gest290
@Gest290 Ай бұрын
እሱ እኮ ያስለቀሰው ለምን በእኔ እጅ አልሞቱም ብሎ ነው ተናዶ እሱ
@kamiliamohammed908
@kamiliamohammed908 Ай бұрын
ክክክክክክክክክ ጅልአይሙት እዳጫዉት አሉ። ጭራሽወላሂ ትያለሽ አምስትአመትሙሉአሰቃየን
@ASH-zk4tf
@ASH-zk4tf Ай бұрын
😢😢😢😢ወይኔ ደሞ ወላሂ ማለትሽ ገና ዛሬ ነው መሰል ጀዋል ገዝተሽ ወደ ሚድያ ጎራ ያልሽው አይይይ አለመታደል😢😢😢😊😊
@SurprisedCorn-ey3bt
@SurprisedCorn-ey3bt Ай бұрын
የሰው ልብ መድረቅ እንጅ ወለጋ ጦርነት ነው ይህ ሌላ 😢😢😢
@ኑርድን
@ኑርድን Ай бұрын
ማስተር አብነት የሀገሪቱ መሪ ቢሆን ብየ ተመኝሁ🎉🎉🎉🎉
@Zippo915thZippo91th
@Zippo915thZippo91th Ай бұрын
እስኪ ከዘረኝነት ወጥተን ሁላችንም ዱአእናድርግ ለዚች ለጭርሂወት
@Fatumamasha-js1vq
@Fatumamasha-js1vq Ай бұрын
ደምሪኚ ዉደ
@SadaSada-ix5vn
@SadaSada-ix5vn Ай бұрын
እኔምለውለሚጨፈጨፈውህዝብየላችሁምሳ
@awelhussn5842
@awelhussn5842 Ай бұрын
አብሽረ🎉🎉❤
@user-rr3mq5yf8p
@user-rr3mq5yf8p Ай бұрын
ሱበሀን አላህ
@user-bj9de6qr6o
@user-bj9de6qr6o Ай бұрын
ኢናሊላሂ ወኢናሊላሂ ራጅኡን ያአላህ ምህረትህን ወፍቀን ወደ አላህ እንመለሥ
@ms93s96
@ms93s96 Ай бұрын
ብቻከባድነውአላሕበቃይበለንካሑንእኳወዳ😢😢😢😢😢😢😢
@ASH-zk4tf
@ASH-zk4tf Ай бұрын
አላህየ ታርቀን በቃ በለንን😢😢
@ametube8037
@ametube8037 Ай бұрын
السلام يا رب الله وبركاته مساء آلله يب ارك من يارب العالمين اللهم امين يارب 😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@Qatar-h1p
@Qatar-h1p Ай бұрын
ዱባያለአብይብሉአያደለምለአላህብሉነዉ😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@snayetAyele
@snayetAyele Ай бұрын
በጣም ያማል
@geftyyousef1555
@geftyyousef1555 Ай бұрын
😢😢😢😢😢😢🙏🙏🙏🙏🙏
@HashamHasham-ir7fz
@HashamHasham-ir7fz Ай бұрын
ዱበይ ኢነመሰጊነለን
@user-fn1xy9pu4e
@user-fn1xy9pu4e Ай бұрын
❤❤❤❤❤😭😭😭😭😭😭😭
@user-fn7ub4wi5s
@user-fn7ub4wi5s Ай бұрын
ይሄ የአላህ ቁጣ ነው ላኢላሀ ኢለላህ
@naimaemran7700
@naimaemran7700 Ай бұрын
ሱበሀን አላህ😭😭😭😭😭😭😭
@HabtamHata
@HabtamHata Ай бұрын
በጣም ያማል በእውነት 😢
@user-nf1cq7se5c
@user-nf1cq7se5c Ай бұрын
ማሠተረአብነትነወየደረሠወከሁሉምቀደሞ
@user-db6qq8sr7z
@user-db6qq8sr7z Ай бұрын
ኢላአሊ ላሂወነራጀዎን😢😢😢😢😢😢
@fentaye9663
@fentaye9663 Ай бұрын
በጣም ያማል የምር
@SamiraSamira-t7t
@SamiraSamira-t7t Ай бұрын
☝️☝️☝️🤲🤲🤲🤲😭😭😭😭
@sofiaabdulawal6042
@sofiaabdulawal6042 Ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@Makkah-tt3fd
@Makkah-tt3fd Ай бұрын
Alah yatenanachhu
@nakigandajoan2938
@nakigandajoan2938 Ай бұрын
Masha Allah Allah🤲🤲🤲🤲
@mohamedmakkawi3872
@mohamedmakkawi3872 Ай бұрын
ሱብሀን አላህ አላሆይ እዘንልን ታረቀን ያረብ
@ዜድ-ሰ7ፈ
@ዜድ-ሰ7ፈ Ай бұрын
ያሳዝናል😢
@Fatima-ij4lh
@Fatima-ij4lh Ай бұрын
ያረብ ያአላህ
@SamiraSamira-t7t
@SamiraSamira-t7t Ай бұрын
🇪🇹❤🇦🇪❤🇦🇪❤🇦🇪❤🇦🇪❤🇦🇪❤🇦🇪❤🇦🇪😢😢😢
@MoloHolo-nm5iu
@MoloHolo-nm5iu Ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-zj8dp2dh1i
@user-zj8dp2dh1i Ай бұрын
አብይኮ አዝኖ ሳይሆን ቺግኖቹ ይበላሹብኛልብሎነው
@fwzyafwzyafofo1016
@fwzyafwzyafofo1016 Ай бұрын
ማሻአላህ
@HHAA-fx7cx
@HHAA-fx7cx Ай бұрын
💔💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@samsungsa7696
@samsungsa7696 Ай бұрын
ሡበሀንአላህ
@HayaSh-lj2sw
@HayaSh-lj2sw Ай бұрын
💔💔🌹🌹🌹
@user-zv2iu6nj2r
@user-zv2iu6nj2r Ай бұрын
ፈጣሪ ጥናቱን ይስጣችሁ ኡፍፍፍፍፍ በጣም ልብ ይሰብራል
@user-rh9tx4zv2q
@user-rh9tx4zv2q Ай бұрын
💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭
@user-rj6kl6qc6y
@user-rj6kl6qc6y Ай бұрын
💔💔🖤😭😭😭😭😭😭😭
@dhdgdg6231
@dhdgdg6231 Ай бұрын
ጂዛካላህ ይኢማራትምግስት
@muluber9663
@muluber9663 Ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-pk5xz1wo7g
@user-pk5xz1wo7g Ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢
@fjgdgg1538
@fjgdgg1538 Ай бұрын
አብቿ ሲያለቅስ አስመሳዪ የደስታነዉ ሲስቅም ምን ያርጋችሁ አብቿ ምቀኛ ሁላ የኛ ወጀል ነዉ መገራ የሚያመጣብን
@SmyaSmya-hz5kj
@SmyaSmya-hz5kj Ай бұрын
ያአላት ታረቀንንን
@user-qu7ko8zt6n
@user-qu7ko8zt6n Ай бұрын
በጣም ልቤ ተሰብሮል አይ አይ አይ አይ አይ አይ አይ ሀገሬ መከራሽ በዛ አይ አይ አይ አይ አይ አይ አይ አይ አይ አይ አይ ሀገሬ ልጆችሽ በየቦታው አለቁ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔
@ElisaElisa-hv9nj
@ElisaElisa-hv9nj Ай бұрын
እረ ውይኔ እውነት ከቃል።በላይ ነው ያማል ነብሳችውን በገነት ይኑር
@Zippo915thZippo91th
@Zippo915thZippo91th Ай бұрын
😢😢😢😢😢😢
@YtqEwq
@YtqEwq Ай бұрын
አብይ ያለቀሰው ይመስለኛል እኔ ሳልገላቸው አላህ ቀደመኝ ብሎ ይመስለኛል ቀዳና ቀደር ነው ግን የሰው ልጅ በሰው እጅ ሆዷ እየተቀደደ ሽል እየወጣ ሲጣል አብይ የሚባለው ሰውየ ግን አዘን አይደለም ምንም ብሎ አያውቅም አላህ የፈጠረውን አላህ ሲወስደው ይሄ የአላህ ስራ ነው ብለን እናምናለን የሰው ልጅ ግን በጅምላ በሽወች በአንድ ቀን ጀንበር1000 በላይ ሲገደል ምንም ወይስ እነዚያ ሰወች ኢትዮጳያውይ አይደሉም ወይስ ሰውነት ያንሳቸዋል እነዚህንም ለቋሚወቹ መፅናናትን ለሞቱትም ቤታቸው ይመርላቸው ግን የአማራ ህዚብ በድሮን አንድ የማያውቁ ንፁሀን 300እስከ አራት መቶ ከዛም በላይ ሲያልቅ በመንግስት እጅ ነው አሁን አብይ ያለቅሳል ብየ ባለምንም ምን አልባች በርበሬ ወይምየሆነ ነገር አድረጎ ይሆናል እንጅ አብይ ለስው የሚያዝንበት ሰብአውይነት የለውም ለታይታ ብቻ የሚሰራ አላህ የረገመው እንደሆነ ነው የማውቀው አስመሳይ ነገር አላህ ፍርዱን ይስጠው ግን አብይ ከመጣ በተፈጥሮም በሰውም ያልሞተበት ወየት ነው
@user-nx4sj3cw8b
@user-nx4sj3cw8b Ай бұрын
አላህ መፆናናቱን ይስጣቸው ኡፍ ለሞቱባቸው ስደት ሁናችሁ ለምታለቅሱ አይ አጀት የሚበላ
@madenahusain6966
@madenahusain6966 Ай бұрын
ኢናሊላሒወኢናኢላሒራጅኡን😢😢
@marthamartha6620
@marthamartha6620 Ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔
@Ruta1love
@Ruta1love Ай бұрын
እናመሠግናለን የዱባይ መንግስት
@najattube
@najattube Ай бұрын
በጣም ነው ልቤየተሰበረው😢😢😢
@fwzyafwzyafofo1016
@fwzyafwzyafofo1016 Ай бұрын
😢😢😢😢😢😢❤❤❤
@DubaiNad
@DubaiNad Ай бұрын
ሹክረን፣ጀዘከለህ
@Topg-lp9hh
@Topg-lp9hh Ай бұрын
😢😢😢😢😢يارب ﷴﷲ❤❤❤❤
@madenamadena3274
@madenamadena3274 Ай бұрын
😥😥😥😥😥
@user-pd9bc5ci8f
@user-pd9bc5ci8f Ай бұрын
በጣምያማልየምር😭😭😭😭😭😭
@user-ur7rr9wu3h
@user-ur7rr9wu3h Ай бұрын
😭😭😭😭😭
@ተመስገንአምላኪ
@ተመስገንአምላኪ Ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😭😭😭😭😭😭😭👏👏👏👏
@RyugjhGivbjo
@RyugjhGivbjo Ай бұрын
አላህይድርሰላቸአላህፈርጁውን።ቅርብ።ያረገው
@EminaAli-eo2bk
@EminaAli-eo2bk Ай бұрын
አብኝ. ገና ዛሬ. አለቀሰ. አይይ. አላህየ. በቃ በለን. አድ. አድርገን. ከመናከስ. ያዉጣን.
@ritatoli6524
@ritatoli6524 Ай бұрын
Yaa waqaayyoo atii araara kee nuuf buusi warraa lubbuu dhan darbaan waqaayyoo lubbuu isaan haa maruu 😢😢😢😢😢
@amina-r5k9q
@amina-r5k9q Ай бұрын
ሱባሀናላህ ግንመሬቱ ገደልቆይቶነው ወይሰ ሜዳላይነው እንዳውአላህፅናቱይሰጣቸው ከእንደዚአይነት ሙሲባአላህይጠብቅን ስውእንደዲንችሰትል እንደትእንደደነገጥኩ አላህመጨረሻችንንያሳምርልን ያርብበቃበለን😢😢😢🙏🙏
@zulfaqassim7264
@zulfaqassim7264 Ай бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️🇦🇪🇦🇪🇦🇪🇦🇪🤲🤲🤲🙏🙏🙏
@Zahra-bq8ot
@Zahra-bq8ot Ай бұрын
የኢ ት መግስት ለፎቶ መሆን አለበት ያጀመአ ደመቀ ዉሸታሞች የት ነበሩ ወለጋ እደዛ ሲሆን ህዝብ
@user-ip1xm6kx2t
@user-ip1xm6kx2t Ай бұрын
ጉድ እናንተ ትገርማላችሁ. የልቡ የሚያውቀው አላህ ብቻ ነው
@noorsaad7191
@noorsaad7191 Ай бұрын
😢😢
@Ggg-td9uq
@Ggg-td9uq Ай бұрын
❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-yc5qv5sf7s
@user-yc5qv5sf7s Ай бұрын
ያረቢ
መልካም አዲስ አመት 2017🌻🇪🇹🙏
10:38
Jamal huseen
Рет қаралды 10 М.
У ГОРДЕЯ ПОЖАР в ОФИСЕ!
01:01
Дима Гордей
Рет қаралды 7 МЛН
Секрет фокусника! #shorts
00:15
Роман Magic
Рет қаралды 83 МЛН
How Strong is Tin Foil? 💪
00:26
Preston
Рет қаралды 32 МЛН
ሌላ ፍቅረኛ እንዳላት አወቀ ፡ ቀረፃውን ትቶ ወጣ😱EP 10
34:56
መዳኔ ቲዩብ / MEDANE TUBE
Рет қаралды 194 М.
ቶፊቅን ሳመችው 😱💕💕
18:57
Lij Tofik
Рет қаралды 115 М.
У ГОРДЕЯ ПОЖАР в ОФИСЕ!
01:01
Дима Гордей
Рет қаралды 7 МЛН