የቀድሞ ሚስቱን ህይወት ለማትረፍ ብሎ ከህጋዊ ሚሰቱ ጋር ግጭት ውስጥ የገባው አባወራ

  Рет қаралды 239,214

Sile HiwotTV

Sile HiwotTV

Күн бұрын

Пікірлер: 381
@zkiya989
@zkiya989 Жыл бұрын
እንደኔ ስደት የመረረው አላህ በላም ሀገራችን ያስገባን 😒😒
@rahma-pc1fp
@rahma-pc1fp Жыл бұрын
አሚን ግን ያልመረረው ያለ አይመስለኝም ሁላችንምነን አላህ እርዝቃችንን ባገራችንላይ ያርግልን
@teyeba2465
@teyeba2465 Жыл бұрын
Amiiiin አገር አለንዴ😢💔?
@ዙዙነኝየወሎኬሚሴ
@ዙዙነኝየወሎኬሚሴ Жыл бұрын
ሁላችንም ነን ግን አልሀምዱሊላህ አላኩሊሀል አይዞን ይህም ያልፋል 👍😍
@ወለተማርይምወለተማርያም
@ወለተማርይምወለተማርያም Жыл бұрын
Amen
@nunumohamed3902
@nunumohamed3902 Жыл бұрын
አምን የረብ
@rahma-pc1fp
@rahma-pc1fp Жыл бұрын
ሰላም እንኳን ሰላም መጣችሁ ይሄንን ድራማ ስወደው እጥርምጥንያለ እያዝናና ትምርት የሚሰጥ 🥰🥰🥰🥰🥰🤘🤘🤘🤘
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 Жыл бұрын
ማሬ ደምሪኝ በቅንነት
@sarahsaoron2393
@sarahsaoron2393 Жыл бұрын
ጌታ ሆይ ከመከራ ሥጋ ከመከራ ነብስ ሰውረን 😭😭😭🤲🤲
@hanagerma9528
@hanagerma9528 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ለአክብሮ ሰንበት ለንስሀ ሞት ያብቃን 🙏
@dinkechemeda4462
@dinkechemeda4462 Жыл бұрын
Ameeeeeeen ameeeeeeeeen ameeeeeeen
@nmak2493
@nmak2493 Жыл бұрын
amen amen amen
@ועח
@ועח Жыл бұрын
Amen Amen Amen
@ኤልሳቤጥ-ዠ1ኰ
@ኤልሳቤጥ-ዠ1ኰ Жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን
@alemyemodeshlijtube19
@alemyemodeshlijtube19 Жыл бұрын
በስደት ያላቹ በሙሉ እግዚአብሔር ከገንዘብ ይልቅ ሙሉ ጤና ይስጣችሁ😭😭😭😭
@SaraSara-rd8ol
@SaraSara-rd8ol Жыл бұрын
አሜን ፫
@adyaboyoutube2481
@adyaboyoutube2481 Жыл бұрын
Amen
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Жыл бұрын
በስደት ያለን ስደት የሰለቸን 🥺መድኃንያለም ሀገራችን ሰላም አድርጎ እኛንም ለሀገራችን ያብቃን 🙇🏿‍♀️🙇🏿‍♀️🙇🏿‍♀️
@firehiwotzenabu8420
@firehiwotzenabu8420 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@vxdgougf1707
@vxdgougf1707 Жыл бұрын
Amen amen amen
@Bitaniya12
@Bitaniya12 Жыл бұрын
Amennnn 🙌🏼
@MimiMimi-cq1uc
@MimiMimi-cq1uc Жыл бұрын
Amen Amen Amen
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
@@firehiwotzenabu8420 ውዶቼ ደምሩኝ
@fasika2225
@fasika2225 Жыл бұрын
እግዚአብሔር እረጂም አመት በስደት ላለን ሰዎች ጤናና እድሜ ይስጠን ❤❤❤❤ የመዳም ቅመሞች ጌታ በቸር ለአገራችን ያብቃን
@አፁየናቴልጂ
@አፁየናቴልጂ Жыл бұрын
አሜንንንን😢😢😢😢😢
@ayzoshehagrey
@ayzoshehagrey Жыл бұрын
የሀገር ሰላም የናፈቀዉ ላይክ ሼር ይግጨኝ
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 Жыл бұрын
ማሬ ደምሪኝ በቅንነት
@ኢትዮጵ-ዘ
@ኢትዮጵ-ዘ Жыл бұрын
ለመዳም ቅመሞች ትልቅ ትምህርት ነው 🥺🥺🥺🥺
@Madina-lt9mx
@Madina-lt9mx Жыл бұрын
አላህ ከምወራዉም ከምንሰማዉም በሽታ የአለማቱ ጌታ ይጠብቀን
@hayterolla2910
@hayterolla2910 Жыл бұрын
አሚን
@muneeralabeeb3990
@muneeralabeeb3990 Жыл бұрын
አሜን
@sikosilo1295
@sikosilo1295 Жыл бұрын
አሚን አሚን ያረብ
@binteslam2175
@binteslam2175 Жыл бұрын
አሚን
@pezaagzech9597
@pezaagzech9597 Жыл бұрын
አሜን.አሜን አሜንንን
@የወንዝዳርማር
@የወንዝዳርማር Жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ መጨረሻችንን አሳምረው የነፍሴም የስጋዬም ጌታ ከደዚህ አይነት ደዌ ሰውረን
@aynalmeyeborenalji7877
@aynalmeyeborenalji7877 Жыл бұрын
ይሄን ፕሮግራም ስወደው በጣም አስተማሪ ነው ሁሉም
@abiyimer6394
@abiyimer6394 Жыл бұрын
እግዚአብሔር በሰላም በጤና ላገራችን አብቅቶ ያስብነዉን ህይወት እንድንኖር ያድርገን ቅመሞቼ 😭
@tilaneshalebachew1027
@tilaneshalebachew1027 Жыл бұрын
ላደለው ትልቅ ትምህርት ነው ሞኝነትን ሳይሆን ትልቅ ማስተዋልን መብሰልን ይጠይቃል። ፍቅርን ያላብሰን
@adotyoutube7190
@adotyoutube7190 Жыл бұрын
እኔም ስደት ስልችት ነው ያለኝ😢😢😢
@fikir-yashenifal
@fikir-yashenifal Жыл бұрын
የኔውድ ፎቶየን በመጫን ቤተሰብ እንሁን
@addisw1713
@addisw1713 Жыл бұрын
አዶት ሳሚጋ አድራሻ አስቀምጣለሁ ብለሺኚ ነበረ ውዴ
@ميمونةاممم
@ميمونةاممم Жыл бұрын
አብ ሽር የኔው ያልፋል
@ስላሜነሽደንግልA
@ስላሜነሽደንግልA Жыл бұрын
በእውነት ምን አይነት ትልቅነት ነው ታድልህ ሁሉም ስው መልካም ቤሆን ምን አለ ማስተዋልን ያድለን ለመልካምነት አይመሽም
@የተኝቢ
@የተኝቢ Жыл бұрын
ወላሂ በጣም አሰተማራ ነው እኔ እራስን እደፈተሽ አረገኝ
@reettr9505
@reettr9505 Жыл бұрын
ለእውነቱ እሱ ጥፋተኛነው ታማሚይቱን ቤት ተከራይቶ ሰራተኛ ቀጥሮ የጎደለውን እያሟላ በዳር መርዳት ይችላል ሚስቱ ጥፍት የለባትም
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 Жыл бұрын
ማሬ ደምሪኝ በቅንነት
@almazayele5914
@almazayele5914 Жыл бұрын
lmhonu tameshe taweqiyalshe ?? resi emni
@ethiopiawita5813
@ethiopiawita5813 Жыл бұрын
ግን አሞሽ ያቃል ሠራተኛ በአሁን ስአት እንዴት ነው ቀጥሮ ለታማሚ ሠው ልጅ ይዛ ለብቻዋ የሚያስቀምጣት
@bethelyonshow34
@bethelyonshow34 Жыл бұрын
ke hulum sewunet yikedmal be fitsum aybalim kininet kale hulum kelal new
@አለምገራሚ
@አለምገራሚ Жыл бұрын
ክፉ ሴት ጎበዝ ባል ጎበዝ አባት እባካችሁ ነግ ለኔ እንወቅ ሰው እንሁን መፀፀትዋ ግን ጥሩ ነው
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 Жыл бұрын
ማሬ ደምሪኝ በቅንነት
@አለምገራሚ
@አለምገራሚ Жыл бұрын
@@hayatmeka3271 ደምረናል ተብሎ ተቀንሰናል እና ሌላ ቋንቋ ተጠቀሚ ክክክክ ሀሀሀሀ
@የወሎልጅዘሬ
@የወሎልጅዘሬ Жыл бұрын
ሠው እንዴት ሠብአዊነት አይገባውም አቤት ክፋት እግዚአብሔር ሆይአንተ እርዳን
@hanna4751
@hanna4751 Жыл бұрын
አንቺስ እሺ የምትይ አትመስይም
@user-hl7vo2lt9mBement
@user-hl7vo2lt9mBement Жыл бұрын
ልጅቶ ስታምር የኔ ቆንጆ እደጊ
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 Жыл бұрын
ማሬ ደምሪኝ በቅንነት
@user-hl7vo2lt9mBement
@user-hl7vo2lt9mBement Жыл бұрын
ደምሪሻለሁ የኔ ቆንጆ ምን ችግር የለም
@soosooso6077
@soosooso6077 Жыл бұрын
የኔሚስኪን ሁሉም እዳተ በሆኑ ወዶችሁሉ ❤❤😭
@bereket1823
@bereket1823 Жыл бұрын
እሴይ 3ወር ቃረኝ ከስደት ልወጣ ማነው ከኔ ገር የምሄደሁ ጎጀኛ እንሁን 🥰🥰🥰🥰
@የተኝቢ
@የተኝቢ Жыл бұрын
ወላሂ ታደለሻል😍😭
@bereket1823
@bereket1823 Жыл бұрын
@@የተኝቢ አይዞሽ መመዬ አንችም ትሄጅየለሽ🥰🥰
@የተኝቢ
@የተኝቢ Жыл бұрын
@@bereket1823 የኔ ውድ ወላሂ መረረኝ አሁንስ በጣም እራቡ ብቸኝነቱ አረሰቱ ልዘርዘርልሽ ያው አሁን ገና ላስደስ ነው ምንም የለኝም እዳልገባ ስይኖረኝ ከገባሁ ዲገም እሰደዳለው በዬ ፈራሁ የኔ ውድ ምን ላርግ በልሽ ነው
@bereket1823
@bereket1823 Жыл бұрын
@@የተኝቢ አይዞሽ ወዴ ፀልይ አትጨነቅ ለሁሉም ግዜ አላዉ እኔስ ብታ ብዙ ቆይቻለዉ ሆኖም ግን ኖሮኝ አይደለም ምሄደው በቃ ወሰንኩኝ ለመሄድ አንችም ፈጣር የፈቀደውን ሰርታሽ ለአጋርሽ ያብቀሽ 🥰🥰🥰🥰
@abebaaschalew9832
@abebaaschalew9832 Жыл бұрын
ታድለሽ የኔ እህት
@ኡሙሂባቲዩ
@ኡሙሂባቲዩ Жыл бұрын
*በቃ እኔ መሮኛል የመዳም ቅመም መሆን በቅቶኛል በዚህ ብርዱ. ሸቃላ ዱባዩች ብርድድድ እትትት* 😂😂
@genettube277
@genettube277 Жыл бұрын
ለሤት ጥሩ ነው
@ኡሙሂባቲዩ
@ኡሙሂባቲዩ Жыл бұрын
@@genettube277 ምኑ
@rahma-pc1fp
@rahma-pc1fp Жыл бұрын
ረ እኛም ጋ በጣም ብርድነው 😥😥😥😥😥
@ወለተማርይምወለተማርያም
@ወለተማርይምወለተማርያም Жыл бұрын
Berut yalen men enbel
@ብሌንጎጃሜዋ
@ብሌንጎጃሜዋ Жыл бұрын
አረ ደሞ ዝናቡ
@tadotado179
@tadotado179 Жыл бұрын
WOWWWWW ምርጥችዬ እንኳን ደነ መጣቹሁ እውድቹሁለው
@solomonkefyalew9682
@solomonkefyalew9682 Жыл бұрын
ግን ስንቱ ነው ቃሉን የሚጠብቅ፣"ልጅሽን እንደልጄ አሳድጋለሁ"? ስንቱ ቃሉን ይጠብቃል፣ተእንጀራ እናት የልቅ፣በማደጎ የሚያሳድጉት የተሻሉ ናቸው።ምንም ቅሬታ ሲያነሱ አልሰማሁም።
@ameenahuzefa8412
@ameenahuzefa8412 Жыл бұрын
እዲሕ አይነት ወዶቺን ያብዛልን በተለይም የተዋለዳቲሑ ሠወቺ ክፉ እዳትነጋገሩ በቺግሮቻችን ዉሥጥ መለያየት አይኖርም
@ኡሙመስኡድልጅንናፍቂ
@ኡሙመስኡድልጅንናፍቂ Жыл бұрын
በድራማ ብቻ ነው
@Gabriel-pv6sq
@Gabriel-pv6sq Жыл бұрын
This is a big lesson for everyone who to be good person.
@ሰዉነት
@ሰዉነት Жыл бұрын
አሪፍ ትምህርት ነዉ
@-Ele
@-Ele Жыл бұрын
እዉነት ቃል ማወቅ የሚፈልግ ብቻ ኑ🌹የቁራኣን ተፍሲር የአላህ ቃል ኡን ማድረግ የፈለገ ኑ👉 ከሁሉም በፊት እዉቀት ይቀድማል 👉🏻 ፕሮፋይሌ ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ 🌹🌹🌼
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 Жыл бұрын
ማሬ ደምሪኝ በቅንነት
@-Ele
@-Ele Жыл бұрын
@@hayatmeka3271 ኩሚት አስቀምጪ አመጣለዉ
@soosooso6077
@soosooso6077 Жыл бұрын
ኡፍፍልጅቱ የኔማር አሰለቀሰችኝ❤❤😭😭
@እማላላገኝሽኣትናፍቂኝ
@እማላላገኝሽኣትናፍቂኝ Жыл бұрын
ሠላም ውዴ ያገሬ ልጆች አስተማሪ ነው☺️☺️❤️
@rahelamare9877
@rahelamare9877 Жыл бұрын
መልካም ሰው እንዲህ ነው ትልቅ መስዋእትነት ነው የከፈለው ባልየው
@ommohmed1843
@ommohmed1843 Жыл бұрын
ሀባይብ በሠው አገር ያላቹህ እህቶቸ ጎዴሎቻችንንን አላህ ሞልቶልን ላገራችን ያብቃንንንንንንን ከሠው ታዛዥነት አላህ ያውጣንንንንን ያርብብብብብ
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 Жыл бұрын
ማሬ ደምሪኝ በቅንነት
@እሙኢብራሂምኢትዮጵያትቅደ
@እሙኢብራሂምኢትዮጵያትቅደ Жыл бұрын
አሚን
@seadakedir6832
@seadakedir6832 Жыл бұрын
አሚን ያረብ
@abebaaschalew9832
@abebaaschalew9832 Жыл бұрын
በስደት ያለነውን በሰላም ለእናት አገራችን ያብቃን
@abebaaschalew9832
@abebaaschalew9832 Жыл бұрын
አሜን
@DrGTT-ux4zz
@DrGTT-ux4zz Жыл бұрын
I wish every human being would act the same as this guy.
@rahelamare9877
@rahelamare9877 Жыл бұрын
በጣም ጎበዞች ናችው ስትተውኑ
@Hayutiwolloyewa
@Hayutiwolloyewa Жыл бұрын
አስተማሪ ፕሮግራም ነው
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 Жыл бұрын
ማሬ ደምሪኝ በቅንነት
@mudiserhussen2933
@mudiserhussen2933 Жыл бұрын
በጣም
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 Жыл бұрын
ጡሩ፡አስተማርነው
@kidistabi
@kidistabi Жыл бұрын
የልጁ ትህትና በጣም ደስ ይላል
@soosooso6077
@soosooso6077 Жыл бұрын
አወን እኔም ጡቴን እያመመኝነው ዱአአርጉልኝ እህትወድሞቸ ኡፍፍፍ😭😭😭❤
@zahrazz7503
@zahrazz7503 Жыл бұрын
አይ
@yyfyy3912
@yyfyy3912 Жыл бұрын
አስተማሪ ነው
@afff1569
@afff1569 Жыл бұрын
በጣም ነው ደስ የምትሉት
@mimihaylu6167
@mimihaylu6167 Жыл бұрын
እናመሰግናለን🙏
@ፀይሟነኝየመርሳዋ
@ፀይሟነኝየመርሳዋ Жыл бұрын
ፈጣሪ ሆይ አኛንም የመዳሜ ቅመሞች መልካሙን ወንድ ጡሩ ትዳር ወፈቀን 🥺🥺🥺 መልካም አድርገን ያረቢ
@Bitaniya12
@Bitaniya12 Жыл бұрын
Sidet selechen egziabher lehagerachin yabqan🙌🏼
@fikadutewelte8817
@fikadutewelte8817 Жыл бұрын
Yehenene semto Yalegebawe Sowe Betame Donkoro Nowe Betame Teleke Temeherte Wenedeme Ante Ewntna Afekari nehe lelela Wenede Ena Sete Temeherte Nowe wwwwwaaaaeee❤❤❤❤❤
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 Жыл бұрын
አሪፍትምህርትነው፣በጣም፣እምንማርበትነው፣።
@tigisttamiru5213
@tigisttamiru5213 Жыл бұрын
አምላኪ ቅናተኛ ሴት አታድርግኝ 😢😢😢😢
@rabiaseid7470
@rabiaseid7470 Жыл бұрын
አላህዬ ነፍስያችን በሀቅላይ አስናንን!!
@kadijaderrtube8259
@kadijaderrtube8259 Жыл бұрын
ውድ ያማዳም ቅማሞች አላህ ያማታ እጀራ ይስጣችሁ አሚን በሉ
@مهرةالحمادي-ث6ش
@مهرةالحمادي-ث6ش Жыл бұрын
በጣምስደትመሮናል,በእውነት,እንደነብስጡርቀንመቁጠርነው
@messimessi7609
@messimessi7609 Жыл бұрын
ሰላም እዚህ ቤት
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 Жыл бұрын
ማሬ ደምሪኝ በቅንነት
@haylu8198
@haylu8198 Жыл бұрын
እስቲ እደ እኔ በጉጉት መጠብቃቸው እነዚ ሰዎች
@salamkassa1601
@salamkassa1601 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ማርን😥😥
@ጠይባሰለምቴዋከመካነሰላም
@ጠይባሰለምቴዋከመካነሰላም Жыл бұрын
አሁን በዚህ በሽታ ድራማ ይሰራል 😑 ስሙን እራሱ ሲጠሩት አልወደውም
@khfrkhfry3079
@khfrkhfry3079 Жыл бұрын
ምን አለ ባሌቤቴ በህወት ኖሮሉኝ ጥፋተይ በነገርኩት በጣም ቆጨኝ ተሳቃየኩ
@Master_ofElements
@Master_ofElements Жыл бұрын
ለፈጣሪ ንገሪዉ ንሰሀ ግቢ ሁሉም በፈጣሪ ይሻራል
@kon7612
@kon7612 Жыл бұрын
የወለደና የተዋለደ ተለያይቶ አይለያይም የሚባለው እውነት ነው
@fedlasmoshe1413
@fedlasmoshe1413 Жыл бұрын
ባል ከሆና አይቀር እድ ነው።
@natani4204
@natani4204 Жыл бұрын
ለድራማ ብላቺሁ እደዚህ አይነት አስከፊ ነገር ስትናገሩ ግን አይሰቀጥጣቺሁም ኤጭ👿👿👿
@ktube8920
@ktube8920 Жыл бұрын
ንገሩኝማ ክርስቲያኖች ጥያቄ ሁኖብኝ ነው አንዲት ሴት ወይም ወንድ ተጋብተው ሲኖሩ ወር አመት ሁለት አመት ከኖሩ ቡሀላ ንብረቱን የሚካፈሉት ያንን ንብረትኮ እሱ ብቻውን ነው የገነባው ወይም የገነባቸው ስለተጋቡ ብቻ ንብረት አካፍለኝ ይቻላል ወይ
@tigist9810
@tigist9810 Жыл бұрын
ከጋብቻ በፊት ያለዉን አይቻልም አብሮ ያፈሩትን ነው መካፈል የምቻለሁ
@ktube8920
@ktube8920 Жыл бұрын
​@@tigist9810 አመሠግናለሁ ማማየ
@fatemafatema1375
@fatemafatema1375 Жыл бұрын
አንድ ነገር ከመወሰናችን በፊት እናስተዉል
@sosi8831
@sosi8831 Жыл бұрын
አኔ እንደራሴ ልጅቱን እሽ ግን እናቲቱ አብራ እድትኖር አልፈልግም
@ayoubaayoub7215
@ayoubaayoub7215 Жыл бұрын
Benise bione belsh asebesh tawekyalsh nege men endemethog tawekyalsh? Terunet eko lerase new
@senaitalemayehu2689
@senaitalemayehu2689 Жыл бұрын
ምርጥ ባል ነህ እንዲህ ዓይነት ወንድ ግን የት ይገኛል
@merhawittube16
@merhawittube16 Жыл бұрын
ዋውው እንደዚ ነው የማያምሮው🥰
@sawa8227
@sawa8227 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@marakikaleab9020
@marakikaleab9020 Жыл бұрын
ዛሬ ልቤ ተነካ እኔም በስደት አያለሁ ብሞት ልጆቼ ማንም የላቸውም
@tegestshigeza5067
@tegestshigeza5067 Жыл бұрын
አይዞሸእ ማሬ😥
@ميمونةاممم
@ميمونةاممم Жыл бұрын
@@tegestshigeza5067 አይዛሽ አላህላገር በስላምያድርስ የኔውድ
@ef6079
@ef6079 Жыл бұрын
አይይ የሴት ህይወት😢😢😢 ወንድልጅ እንዲነው አዛኝ መሆን ያለበት ልብ ላለው
@yal1907
@yal1907 Жыл бұрын
That is true everything is possible. Everything happens for a reason to learn to teach good job.
@aaalsa9514
@aaalsa9514 Жыл бұрын
እኔኮ ኮሚቶችናቸው ዘናየሚረጉኝ
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 Жыл бұрын
ማሬ ደምሪኝ በቅንነት
@ፀይሟነኝየመርሳዋ
@ፀይሟነኝየመርሳዋ Жыл бұрын
አኔ ግን ቀርቶ አብሬ ሁኘ ፈትቸዉ ራሱ ገንዘብ ካኩኝ አረዳዋለሁ መልካምነቴን አረ ሴቶች ልቦና ይሰጠን በዚህ ደረጃ ይኸን ያህል በሸተኛ ሁና እያየች ሀራም ነግ በኔ ይባላል
@atkiltguangul8632
@atkiltguangul8632 Жыл бұрын
God bless you ❤you are a great man .I don’t know what to tell you !your second wife. I will do the same thing too!
@מהרטמלסה-ד5ז
@מהרטמלסה-ד5ז Жыл бұрын
Sejamer batesab yalatem?esu ga metematawe?
@muluberihun2489
@muluberihun2489 Жыл бұрын
በጣም አሰተማሪ ድራማነው 😭
@Eritreana1991
@Eritreana1991 Жыл бұрын
እንዳ ላገባ ሚያስፈራኝ ነገርኮ እንደዚህ ሴት ስታይ ነው።
@emebetmeharuemu7491
@emebetmeharuemu7491 Жыл бұрын
ሁሉም ሴት አንድ አይደለም
@jamilaadem7093
@jamilaadem7093 Жыл бұрын
ዋዉ ጨካኝ ነሽ እውነትም የምታሳፍር ሴት ትተሃት ሂድ ይቺ አረመኔ ነገ አንቺም ትታመሚያለሽ
@tsehaygebremaram5592
@tsehaygebremaram5592 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ወይ ስደት ያሳዝናል
@jamilaadem7093
@jamilaadem7093 Жыл бұрын
ይቅርብህ ይቺ ሚስትህ ታጠፋቸዋለች እባክህ በሩቁ ይሻላል
@deomelo9444
@deomelo9444 Жыл бұрын
ሚስትዋ ትክክል ናት ምክንያቱም አትርዳት አታግኛት አላለችም ባይሆን ልጁን አለመቀበሏ ነው ስህተቱ
@DrBahiruLegesse-SCIsurvivor
@DrBahiruLegesse-SCIsurvivor Жыл бұрын
ሚስቱ መጥፎ አይገልፀውም። የቀድሞ ሚስት ብትሞት እንኳን ልጁን አትቀበለውም።
@deomelo9444
@deomelo9444 Жыл бұрын
@@DrBahiruLegesse-SCIsurvivor ተቀበለችውኮ መጨረሻ ላይ
@DrBahiruLegesse-SCIsurvivor
@DrBahiruLegesse-SCIsurvivor Жыл бұрын
@@deomelo9444 ታሪኩ ሳይቋጭ የሚንኮምተው ነገርስ..?..🤔🤔🤔...👍👍👍👍
@ሩትዬሀለበዊት
@ሩትዬሀለበዊት Жыл бұрын
ነግረ ነዉ እንዴ ምትሞታው🤣 አሪፍ ነዉ
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 Жыл бұрын
ማሬ ደምሪኝ በቅንነት
@nabiatabeba8640
@nabiatabeba8640 Жыл бұрын
Betam Dess ye emtele sew neh anch gen maferiy nesh
@anegach9112
@anegach9112 Жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ነዉ ግን የሴትየዋ ይገርማል🤔🤔😥😥😍😍
@gjghhhbjghgg6820
@gjghhhbjghgg6820 Жыл бұрын
በጉጉት ነዉ የምጠብቀው
@fikir-yashenifal
@fikir-yashenifal Жыл бұрын
እሙ ውዴ ፎቶየን በመጫን ቤተሰብ እንሁን
@gjghhhbjghgg6820
@gjghhhbjghgg6820 Жыл бұрын
@@fikir-yashenifal አድርጌሻለሁ ማማዬ
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
@@gjghhhbjghgg6820 እህት ደምሪኝ
@gjghhhbjghgg6820
@gjghhhbjghgg6820 Жыл бұрын
@@blentube3002 ደምሬሻለሁ እማ
@temirtemirali5230
@temirtemirali5230 Жыл бұрын
እንዴዚሕእያሽሞነሞነእኔምብሆንእቀናለሑወላሒ
@jamilaadem7093
@jamilaadem7093 Жыл бұрын
ፍታት ምናባትዋ ይሄ የፈረደበት ንብረት ለመካፈል ነው
@genetyilma7717
@genetyilma7717 Жыл бұрын
አይ እራስ ወዳድነት
@fikir-yashenifal
@fikir-yashenifal Жыл бұрын
ገንየ ፎቶየን በመጫን ቤተሰብ እንሁን
@thhbsaloom5894
@thhbsaloom5894 Жыл бұрын
😢😢😢😢ኡፍፍፍ
@helensolomon6988
@helensolomon6988 Жыл бұрын
Alemastewal kebad new
@RahmatAli-fd4bz
@RahmatAli-fd4bz Жыл бұрын
ልጅቶአለቀሰችየኔቆንጆስታሳዝን
@3esaabbadi239
@3esaabbadi239 Жыл бұрын
አሚንአሚን
@beimnetbekure898
@beimnetbekure898 Жыл бұрын
Omg yiker yibelen sew tamo.eyetesekaye chikchek aree😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@mahimemaryamlej2295
@mahimemaryamlej2295 Жыл бұрын
😥💔
@jamilaadem7093
@jamilaadem7093 Жыл бұрын
ተው ይቅርብህ ታስቃያቸዋለች ሁለተኛ ሚስትህ ጠማማ ናት
@LuLu-ii2ih
@LuLu-ii2ih Жыл бұрын
ድራማ እኮ ነው
@asmajemal7489
@asmajemal7489 Жыл бұрын
ምነው አንተ ብዙ ዘባረክ አንተ ሚስትህ የድሮ ባልዋ ቤት ይዛ ብትመጣ ትቀበላለህ በርግጥ ጭካኔዋ ያስጠላል አንተ ግን በስው ህይወት ጥልቅ አትበል ወይስ በሴት ተጎድተካል
@wayniwolleyewa5515
@wayniwolleyewa5515 Жыл бұрын
አቤት ሁላችሁም ሚስቱ ላይ ስትፈርዱ ግን ትገርማለችሁ መፍረድ ቀላል ነው
@محمدمحمد-ف8ع1ض
@محمدمحمد-ف8ع1ض Жыл бұрын
😢😢
@MimiMimi-cq1uc
@MimiMimi-cq1uc Жыл бұрын
Ayi sdete😭😭😭😭😭
@sabatecle978
@sabatecle978 Жыл бұрын
Is it a drama or a true story?
@mesi9711
@mesi9711 Жыл бұрын
ምንም አልገባኝም 😑😑
@nabiatabeba8640
@nabiatabeba8640 Жыл бұрын
Ewntem Asafare sate chekaj sate nesh Rehraha yelelsh kefu nesh
@tsehaygebremaram5592
@tsehaygebremaram5592 Жыл бұрын
👍👍
@mariamm8239
@mariamm8239 Жыл бұрын
Betam astemari new
@ashash9382
@ashash9382 Жыл бұрын
Lijtwo tamrlchei 😘
የልጁን ገዳይ ያፈቀረው ወጣት
26:41
Sile HiwotTV
Рет қаралды 233 М.
Which team will win? Team Joy or Team Gumball?! 🤔
00:29
BigSchool
Рет қаралды 15 МЛН
አስቃቂው የስልክ ጥሪ ፍፃሜ
20:27
Sile HiwotTV
Рет қаралды 137 М.
በወዳጆቻቸው የታገቱት ሁለቱ ህፃናት
31:00
Sile HiwotTV
Рет қаралды 73 М.
Sile HiwotTV Live Stream
Sile HiwotTV
Рет қаралды