ሁለተኛ ሚስቱን እህቴ ናት ብሎ የሚስቱ ቤት ያመጣው አባወራ

  Рет қаралды 208,463

Sile HiwotTV

Sile HiwotTV

Күн бұрын

Пікірлер: 286
@እንኮይየጎጃሟቀበጥ
@እንኮይየጎጃሟቀበጥ 2 жыл бұрын
ሰላምለ እዚህ ቤት ውድ የተዋህዶ ልጆች ነገ ቅድስት ኪዳነ ምህረት ናት እንኳን አደረሰን 🙏😍🙏😍🙏😍
@ፍሬተዋህዶነኝ
@ፍሬተዋህዶነኝ 2 жыл бұрын
አሜን(3)
@korichafantaye1135
@korichafantaye1135 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏
@Tsehay1261
@Tsehay1261 2 жыл бұрын
@@ፍሬተዋህዶነኝ ማማየ ሰብእስክራይብ አድርጊኝ
@ፍሬተዋህዶነኝ
@ፍሬተዋህዶነኝ 2 жыл бұрын
@@Tsehay1261 አድርጌአለው በርቺ🥰🙏
@jabedahmed2697
@jabedahmed2697 2 жыл бұрын
Enkwon abero adersen
@godisgood2672
@godisgood2672 2 жыл бұрын
እናት እንዴት ብላ ነው የጠፋውን ልጇን ሳታገኝ አሜሪካ የምትሄደው? እንዴት አይነት ድንዛዜ ነው ምስኪን የኔ ጌታ ባለህበት ክፉ አይንካህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወላጆችህ አውሬ ናቸው።
@hewadebebe3519
@hewadebebe3519 2 жыл бұрын
USA ljeneme taseresalch 🥺🥺🥺🥺
@edenmesele3823
@edenmesele3823 Жыл бұрын
Betam Ks aymeroy belay naw 😮
@petrospetros5226
@petrospetros5226 2 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ሚስትግን ያማትረባ ደደብ ናትእንዴት ያህን ያህል በደል ፈፅሞባት ባሌ ብላ ይዛዉ ትሠደዳለች??ልጅዎስ ያሳዝናል
@abdulfetahseid8240
@abdulfetahseid8240 2 жыл бұрын
እኔም የገረመኝ ይሄው ነው። በርግጠኝነት አሜሪካ ሲገቡ ይፋታሉ
@petrospetros5226
@petrospetros5226 2 жыл бұрын
@@abdulfetahseid8240 ትክክል
@Tsehay1261
@Tsehay1261 2 жыл бұрын
@@petrospetros5226 ማማየ ደምሪኝ
@m.g5367
@m.g5367 2 жыл бұрын
Dedeb bathun 11 amet kalga tenstu sitfa yet nebrche enklfam
@ሰናይሰላም
@ሰናይሰላም 2 жыл бұрын
መስሏታል አሜሪካ ገነት ይመስላቸዋል. ሲጀመር 3ቱም ጤነኞች አይደሉም.
@tarikuaselassa3498
@tarikuaselassa3498 2 жыл бұрын
አይ ግዜ አይ ዘመን እግዚአብሔር ይሄን ዘመን በሰላም ያሳልፈን
@tesfaytesfay6834
@tesfaytesfay6834 Жыл бұрын
🇪🇹😡👍👍👍👍❤️
@rahma-pc1fp
@rahma-pc1fp 2 жыл бұрын
አቤት የምር እናዝናናየሚያስተምርነው እና በጉጉትነውየምንጠብቀው ቶቶሎልቀቁልን እኔ እናተ በመሀል እደው ባገቡ ማለት መጨረሻላይሀሳባችሁንብትገልፁለማለትነው በተረፈ 💐💐💐🥰🥰🥰🥰
@rozimuslimgirl1237
@rozimuslimgirl1237 2 жыл бұрын
በጉጉት የምጠብቀው ነገርስ ስለህይወት በጣም አስተማሪ ነው ግን በትረካ መልኩ ሳይሆን በትወና ቢሆን አሪፍ ነው ባይ ነኝ።
@meditube4525
@meditube4525 2 жыл бұрын
ትወና ከሆነ ተዎናዮች ብር ይላል ብር ደግሞ የላቸው ይሆናል
@tigistbekele2154
@tigistbekele2154 2 жыл бұрын
ትክክል ነሽ
@eshetubeyene9557
@eshetubeyene9557 2 жыл бұрын
አይ ይህ መንገድ ቆንጆ ነው
@firdostesfaye8510
@firdostesfaye8510 2 жыл бұрын
@@meditube4525 አሁንምኮ እየተወኑ ነው ድምፃቸው ብቻ ነው የቀረው
@firdostesfaye8510
@firdostesfaye8510 2 жыл бұрын
ፍርድ የተሰጠባቸው እውነተኛ ታሪክ ሲሆን በትረካ ልቦለድ ሲሆን ደሞ በድራማ መልክ ነው ሚያቀርቡት
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 жыл бұрын
ግን ልጅን ጥሎ አሜሪካ መሄድ 😢ምን አይነት ጊዜ ደረስን? አሜሪካ ጣኦት ሆነችብን እኮ ጌታ ሆይ ልቦና ስጠን 😢🙏🏿
@selamf1101
@selamf1101 2 жыл бұрын
በጣምምምም የገረመኝ ነገር ነው
@fevengebremeskel6180
@fevengebremeskel6180 2 жыл бұрын
አሜሪካ አኮ ተደያ ሰሆል ነው የሆንቸው መነም የላተም አንደሁ ሰለምጣን አየኖረን ነው. አገሩ መርዘውት በሸታ በ በሸታ አደርገውታለ
@lemlemhagezom8561
@lemlemhagezom8561 2 жыл бұрын
Ygermal aygeltsewum
@amentube9168
@amentube9168 2 жыл бұрын
በጣም
@aymenh7988
@aymenh7988 2 жыл бұрын
ከሚስቱ ውጪ ፍቅር የያዘው በተፈጥሮ ምክንያት ነው:: ኢስላም የተፈጥሮ እምነት እንደሆነ ከዚህ እምነት ተረዱ ከድብብቆሽ ነፃ ሁኑ:ጥያቄ ካላችሁ ቁርኣን ኣምብቡ
@riyakosnahom794
@riyakosnahom794 2 жыл бұрын
ኧረ እናት የልጇን መጨረሻ ሳታውቅ እንኳንስ አሜሪካ የትም አትሔድም 😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@rebeccaassefa7087
@rebeccaassefa7087 2 жыл бұрын
ትክክል!
@ቃልዬ
@ቃልዬ 6 ай бұрын
😢😢😢😢😢ትክክል😢😢😢😢
@tigistgetachew1446
@tigistgetachew1446 2 жыл бұрын
🥺🥺 እና ልጁን ጥለውት ሔዱ? በስማም የዘመኑ ጨካኝ ናቸው
@beztes2432
@beztes2432 2 жыл бұрын
Ebsን ተማምነው ነው መሰለኝ, የተጠፋፋ ሰውን ያገናኝ የለ ከዓመታት በሁዋላ መጥተው ሊፈልጉት
@ayoubaayoub7215
@ayoubaayoub7215 2 жыл бұрын
@@beztes2432 negeru biyasazengm anchi /nt be commintu gen fegeg adergogaln 🤣🤣🤣
@beztes2432
@beztes2432 2 жыл бұрын
@@ayoubaayoub7215 min libel gira sigebagn newko😆😆
@ሙሉአጣዬ
@ሙሉአጣዬ 2 жыл бұрын
የዛሬውኳ ባይታይ ይሻላል ከወላጆች ኢሄንን አይነት ጭካኔ ማየት በጣም ያማል የጠፋውን ልጃቸውን መጨረሻ ሳያውቁ ዲቪው እዳይቃጠልባቸው ጥለውት አሜሪካን ገቡ ሆሆሆ ሲጀመር በዚህ ዘመን ቤተሰብ ሳታውቅ እዴት ተጋባች እኔስ አላምንም ሲቀጥል የልጁ መጥፋት ምንም አለመምሰሉ አጃኢብ ነው
@lemlemhagezom8561
@lemlemhagezom8561 2 жыл бұрын
Betam ygermal kiljachew American askedemu
@Tsehay1261
@Tsehay1261 2 жыл бұрын
ማማየ ደምሪኝ
@hannatesfaye6812
@hannatesfaye6812 2 жыл бұрын
የልጁ እናት እና አባት ጨካኛች ናቸው የልጁን መጨረሻ ሳያቁ አሜሪካ መሄዳቸው ጨካኞች
@selamberhanu7404
@selamberhanu7404 2 жыл бұрын
😥😥😥
@Tsehay1261
@Tsehay1261 2 жыл бұрын
ማማየ ሰብእስክራይብ አድርጊኝ
@melimesfne8059
@melimesfne8059 2 жыл бұрын
ስለ ሕይወት በፍጹም ምንም አይነት ግንኙነት የላቸውም አስተማሪ የሆን ድራማ ውይም ሕውነተኛ ታሪክ ነው ግን በሕውነት እንደዚህ አይነት ነገር አገራችን ላይ መደረጉ በጣም ነው የሚያሳዝነው
@ruthamesfin6466
@ruthamesfin6466 2 жыл бұрын
Ethiopia wisit emaydereg neger yelem ekuan ethio Alhonku
@rrr5704
@rrr5704 2 жыл бұрын
ያዛዝናል
@yemekerworku9931
@yemekerworku9931 2 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ቤተሰቦችስ እያወቁ እንዴት ይደብቃሉ ችግሩን መፍታት ባይችል እንኳ ተከራይተህ አኑራት ማለት አይችሉሞ ነበር እንዴት ልጃቸዉ ሁለት ሚስት በአንድ ቤት ይዞ ሲኖር ዝም ማለታቸዉ ሁሉም ዉሸታም ናቸዉ ዙሮ ዙሮ የሚያድገዉን ልጅ አጥፍተዉት ቀሩ በጣም ያሳዝናል
@Tsehay1261
@Tsehay1261 2 жыл бұрын
@@yemekerworku9931 እንደማመር
@የሳሪስልጅ
@የሳሪስልጅ 2 жыл бұрын
ምን አይነት ቤተሰብ ናቸው ግን 😢💔የሚስት ድንዙዝነት አያድርስ ነው😢
@salamabebe1008
@salamabebe1008 2 жыл бұрын
እንዴ እንዴት የልጃቸውን መጨረሻ ሳያቁ እንዴት ይሄዳሉ አሜሪካ መንግሰተ ሰማይ አይደል ሚያሳዝነው ልጁ ነው የዚ አይነት እራሰ ወዱድ ባሎች ትሞህርት ነው
@solageca3372
@solageca3372 2 жыл бұрын
👍👍👍
@ihatepolitica9600
@ihatepolitica9600 2 жыл бұрын
ሁለቱም ሴቶች ባል ተብዬውም አይምሮዋቸው ጤነኛ አይደለም !!
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 2 жыл бұрын
ወይ ጉድ እዚህም ደረሰን ?ወይ ግዴለሽነት ጭካኔነት የሚገርመው 🤔🤔 ከልጃቸው አሜሪካን መርጠው ሄዱ አንዱ ልጃቸውን በደንብ ሳይፈልጉ እድሉ ሳያልፋቸው ሄዱ 🤔 ቤተሰብ ሙሉ እንዴት ህሊና ቢስ ይሆናል ?
@gogogogo742
@gogogogo742 2 жыл бұрын
በጣም ሆ እኔም ገርሞኛል እንኳን ልጅ ውሻም የጠፋባቸው ሳይመስሉ አገር ጥሎ ውልቅ ወይ ጭካኔ ወይ አሜሪካ
@Tsehay1261
@Tsehay1261 2 жыл бұрын
ሐንየ ሰብእስክራይብ አድርጊኝ
@yabtube7698
@yabtube7698 2 жыл бұрын
የማይሰማ የለም ከእዙህ ታሪክ የተረዳሁት ህጋዊ ባለቤቱ የቧልን ቤተሰቦች የማታውቅ መሆናን ነው አለማወቋ ደግሞ ለእዚህ አብቅቷታል ሴቶች ትዳር ከመመስረታችሁ በፊት የባላችሁን ቤተሰቦች ለማወቅ ሞክሩ። በተረፈ እኔ ብሆን ልጄን ሳላገኝ አሜሪካ አልሄድም ነበር ስንት አይነት ሰው አለ😪 በተረፈ የፖሮግራሙ አዘጋጆች አድናቂ ነኝ በምታቀርቡት. ፕሮግራም የተለያዩ ሰዎችን ነው የምታቀርቡ ይሄ ደግሞ የሥራ እድል እና ትውናን ለሚወዱ ሰዎች የስራ መንገድ ሆነ።
@meserethaile9599
@meserethaile9599 2 жыл бұрын
ሲጀመር ሴቶች የባል ዘመድ መተዋወቅ አይደለም ማየት አይፈልጉም
@Tsehay1261
@Tsehay1261 2 жыл бұрын
@@meserethaile9599 ማማየ ሰብእስክራይብ አድርጊኝ
@qatarqatar-uq7oh
@qatarqatar-uq7oh 9 ай бұрын
Qohyi yalagabenewo idet amnen ingabaleni erwodoch inatenima bemerz mecheres newo 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭miskin yenenat ihitunat bila sitarisat keremechi miskin
@jerryayele2713
@jerryayele2713 2 жыл бұрын
እግዞ እና አሜሪካ ልጅን ትቶ ሚስትየው በምን እምነት ኖሯት ነው አብራ ለመኖር ባህር ማዶ የተሻገረችው ልጇን ትታ ደንዝዛለች በየሱስም የአሜሪካ መንፈስ ያፍርስልን😤😔
@lily-qz4mm
@lily-qz4mm 2 жыл бұрын
Ye america menfes 🤣🤣🤣
@alemhailemariam2864
@alemhailemariam2864 2 жыл бұрын
Ewonte newo
@tizibt6026
@tizibt6026 2 жыл бұрын
ዘጠኝ ወር አርግዞ እምጦ ወልዶ ይህ ልጅ ሲያድግ ሲያተኩሰው አብሮ ታሞ ይህ ሁሉ መስዋእት የተከፈለበት ልጅን ጥሎ አሜርካን መሄድ ማለት ለኔ ግራ ገባኝ እረ እውነተኛ ሰው ጠፋ እረ እግዚአብሔር ቶሎ ድረስልን እኛስ በደላችን በዛ አንተ ይቅር በለን
@alemhailemariam2864
@alemhailemariam2864 2 жыл бұрын
💯
@Yemi_reads
@Yemi_reads Жыл бұрын
The best team ever ..Big respect for both of you guys❤❤ Well matured
@beyenechandarge5058
@beyenechandarge5058 2 жыл бұрын
THANK YOU SILE HIWOT
@hayatmohamed8193
@hayatmohamed8193 2 жыл бұрын
ወይኔ ህፃኑ uffffff እናቱ ደሞ ጥላው ሄደች
@-Ele
@-Ele 2 жыл бұрын
🌹ጥሩ ሰዉ ማለት አላህ ሱባሃነዉ ታለ 🌹ባዘዘዉ መልክ መታዘዝ ነዉና ሁሌም ጥሩ እንሁን 🌹👉 ፕሮፋይሌ ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ ።🌹🌹👍👍🌻👍👍
@yeshimaretube2491
@yeshimaretube2491 2 жыл бұрын
ስለ ሕውት እንኳን በስላም መጣችሑ ስብስክራይፕ እንደራረገ
@kidesttilahun8829
@kidesttilahun8829 2 жыл бұрын
አይ እናት 11 ዓመት ጣውንትሽን ይዘሽ የተቀመጥሽ ልጅሽን መጨለሻውን ሳታይ ወደ አሜሪካ ምን እይነት እናት ነሽ እዚያኮ ልጅሽን አታገኝም አባትዩውማ ጉደኛ ነው ሁለት ሚስት በአንድ ቤት የሚያስቀምጥ እረ ምንአይነት ጊዜ ነው አይቅናችሁ የህፃን አምላክ ይፍረድባችሁ የሱ ቤተሰቦችም የስራችሁን አግኙ ሰላም ይንሳችሁ
@kiyayemaryamlij3585
@kiyayemaryamlij3585 2 жыл бұрын
እግዞኦ ዘንድሮ ኢትዮጵያ ዉስጥ ያልተሰማ ጉድ እንጅ ያልተፈጠረ ጉድ የለም ኤረ ታረቀን
@ነፂጓልኣሉላ
@ነፂጓልኣሉላ 2 жыл бұрын
ብጉጉት ሚጠብቀዉ ኣስታማሪ ታሪክ🥺❤
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 2 жыл бұрын
በጣም ግራ ያጋባል ቆይ መሄዱ ቢቀርስ እንዴት ነው ልጄን ጥዬስ ደሞ ከሱ ጋር የምሄደው ኧረ ወደዛ መላ ያጣ ጉድ
@hanastube4716
@hanastube4716 2 жыл бұрын
ዘድሮ ጥሩ ነገር አይሰማም ቸር ያሰማን
@hope998
@hope998 2 жыл бұрын
ሰላም ለሁላችሁም ይሁን የህፃኑ ጠፍቶ መቅረት ያማል ደግሞ ልጁ ሳይገኝ ጥለው አሜሪካ መሄዳቸው እራሱ ያሳዝናል ልጁን የዚኔ ለባእድ አምልኮ አልያም ለኩላሊቱ ለልመና ተጠቅመውትም ይሆናል አለም ጨካኝ ናት ወንዶች ሲበዛ አስመሳይ ውሸታም ቀጣፊዎች ናቸው በርግጥ እኛ ሴቶችም የዋዛ አይደለንም ግን ያሳዝናል።
@Tsehay1261
@Tsehay1261 2 жыл бұрын
ማማየ ስብእስክራይብ አድርጊኝ
@luyabh9172
@luyabh9172 2 жыл бұрын
ምን አይነት ዘመን ደረስን እማንሰማው ጉድ የለ አቤቱ አምላኬ ደጉን ዘመን አምጣልን
@Mamamama-re9od
@Mamamama-re9od 2 жыл бұрын
ድሮም ደግ ዘመን የለም ተደብቆ ሥለሚቀር ነዉ ጉዳችን ኣሁን ቴክኖሎጂ ኣወጣሁ ጉዳችንን
@weyni2552
@weyni2552 2 жыл бұрын
ልጁን ሰርቃ የሰወረችው ውሽምዬዋ ነች።
@medinatube1326
@medinatube1326 2 жыл бұрын
እኔ ግርም እሚለኝ ወድም እህት ቤተሰብ ሳይተዋወቁ እደት ትዳር ይያዛል
@gogogogo742
@gogogogo742 2 жыл бұрын
ወይ ጉድ ከልጃቸው አሜሪካን አስበልጠው ውልቅ አቃ እንደጠፋ እኮነው ያስመሰሉት ወይ ጭካኔ
@hyewachhyewach4196
@hyewachhyewach4196 2 жыл бұрын
በጣም ያማል እዉነት ልጅ ካሜሪካ ይበልጣ እዴ
@safiaahmed1570
@safiaahmed1570 2 жыл бұрын
Thank you so much 👍💕
@yusrahabesha5612
@yusrahabesha5612 2 жыл бұрын
በጣም በጉጉትት የምጠብቀው ፕሮግራም ነው መልካምነት እምነት አንድነት ፍቅር ለእምየ ሀገሬ ለኢትዮጵያ ሀገራችን
@ሰሊናYouTube
@ሰሊናYouTube 2 жыл бұрын
የአባት እዳ ለልጅ የሚባለው እኮ ይህነው
@fasikamesfun7232
@fasikamesfun7232 2 жыл бұрын
I'm dead hard to believe oooooooooooooooooooooooollhhhhhhhhhh my Lord Ezgioooooo Ezgioooooo Ezgioooooo Ezgioooooo 😭😭😭😭😭😭😭😭☝🏾⚖️🙏🏾poor boy 💔💔💔💔💔😔🇪🇷
@Ethio631
@Ethio631 2 жыл бұрын
ታሪኩ እውነተኛ ከሆነ የልጁ ፎቶ በሚዲያ ለምን አትለቁትም ?ምንአልባት በሂዎት ካለ ሊገኝ ይችላል አንዳንዴ ግን ፈጥራችሁ ነው መሰለኝ የምታቀርቡት🤔
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 2 жыл бұрын
ብስርዬ ቅመም ስወድሽኮ የኔ እርጎ
@mekdesjaky871
@mekdesjaky871 2 жыл бұрын
የልጅ እናት ምን ጨካኝ ናት አሜሪካ ለገንዘብ ወይስ ባለቤቷ መልካምነቱ የቱ ነው የገዛት እንደሁም እናትና አባትን ነበር መገደል እንጂ ልጅ ምንም አላጠፋም የእናት ጨካኝ ናት ሳታገኝው ወይም ሳትቀብረው ወደ አሜሪካ ምን አጀት አገኝች በጣም አዘንኩ በዚህ ደረጃ መወረዳችን በፈጣሪ
@disccell5888
@disccell5888 2 жыл бұрын
,እናመስግናለን
@genetyilma7717
@genetyilma7717 2 жыл бұрын
ወይ አሜሪካ የጠፋውን ልጃቸውን እንኳን መሞት መኖሩን ሳይሰሙ ሽል ወደ አሜሪካ እረ ጉድ የጭካኔ ጥግ በተለይ አባትዬው የጥፋተኛነት ስሜትህ እስከምን ድረስ ነው አቤት ጊዜ
@Azeb-ru1rf
@Azeb-ru1rf 2 жыл бұрын
ዋው የቤተሰቦቹ ይገርማል
@selamtube1319
@selamtube1319 2 жыл бұрын
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ💚💚
@selamf1101
@selamf1101 2 жыл бұрын
በጣም በጣም ይገርማል አይገልፀዉም
@Tsehay1261
@Tsehay1261 2 жыл бұрын
ማማየ ሰብእስክራይብ አድርጊኝ
@abiyimer6394
@abiyimer6394 Жыл бұрын
እንዴ ምን ማለት ነዉ ከልጅ አሜሪካ በለጠባቸዉ ጉድ ነዉ ዘንድሮ የማይሰማ የለም በስማም ፈጣሪ ይቅር ይበላቹ 😭
@tesfayemarimadlen4506
@tesfayemarimadlen4506 2 жыл бұрын
Betame astemary Programm 🙏⛪️✝️❤️🛐🌹💐🙏👍
@Mamamama-re9od
@Mamamama-re9od 2 жыл бұрын
ኣጃኢብ የኛጉድ ማለቂያም የለዉ ጌታሆይ ከወጪ ኣርገን
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 2 жыл бұрын
ይሄን ሁሉ፡አመት፡በውሸት፡ሂይዎት ውስጥ መኖር፡ያማል፡ከሁም፡በላይ፡የሚያሳዝነው፡የልጁ፡ጠፊቶ፡መቅረት፡ያሳዝናል
@kkidegaard6177
@kkidegaard6177 2 жыл бұрын
እግዞኦ ማረን ክርስቶስ ምን ጉድ ነው መሰማው😳😳ባልየውስ ይሆን የእናቱ መጨከን ግን ምን ይሉታል በጌታ😔ይቺ ኣሜሪካ እግዚአብሔር ያጠፋት ኣቦ
@birukawegchew549
@birukawegchew549 2 жыл бұрын
እኔብሆን የልጄን መጨረሻ ሳላይ የትም አልቀሳቀስም ምናይነት አጀትነው እሰውላይ ያለው ጨካኞች
@Oldkorkoro911
@Oldkorkoro911 2 жыл бұрын
Sew endet 11 amet mulu asmeselo yenoral??
@tezetaeearada865
@tezetaeearada865 2 жыл бұрын
እኔ መቼም ይሁን መቼም የልጄን ነገር ሳላውቅ አንዱት እርምጃ ለባርነት አሜሪካ አልሄድም ልጄን ለማን ትቼ???? ምን ዓይነት ቤተሰብ ናቸው???
@weyni2552
@weyni2552 2 жыл бұрын
ደግ ዘመን አምጣልን አቤቱ የሆነብን አስብ😢😢
@onlymine4294
@onlymine4294 2 жыл бұрын
ልብ ወለድ ድርሰት ጥሩ ነው ዲቢ ሲሞሉ ልጁ ሰለተሞላ ትተዉ መሄድ አይችልም
@elizabethelilta2663
@elizabethelilta2663 Жыл бұрын
ትክክል ኣንዳንዴስ ምንም የማይመስል ነገር ነው የሚያቀርቡት ያው ዘመኑ የ ዩቱብ ኣይደለ ብቻ እንደምንም ብለህ ተመልካች ኣግኝ ነው ነገሩ
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 2 жыл бұрын
በጣም የሚያሳፍር ድርጊት ነው አይ ይቺ ሀገር ልጅ የረከሰበት ሀገር ሆነሽ ቀረሽ ባልየው ተይዞ ጥብቅ ምርመራ ቢካሄድበት ኖሮ አንደኛ ወንጀለኛ ባልዬው ነበር ሰውየውን ወደ አሜሪካን መላክ ምን የሚሉት ነው በእውነት በጣም የሚያሳዝን ፍርድ ነው
@የማሜታናሽዚያዳ-ኈ3ዐ
@የማሜታናሽዚያዳ-ኈ3ዐ 2 жыл бұрын
አላህ ሆይ አፈጣጠራችንን እናዳሳመርክልን መጨረሻችንንም አሳምርልን
@ياسمينياسمين-ب9ك
@ياسمينياسمين-ب9ك 2 жыл бұрын
መጫረሻው ነው የገረመኝ እንዴት የልጃቸውን መጨረሻ ወይ መድረሻ ሳያውቁ አሜሪካ ሄዱ
@konjokonjo9375
@konjokonjo9375 2 жыл бұрын
እግዚኦ ማርነክርቶስ ኧረ ምን አይነት ጉድ ነው
@duressotesso3082
@duressotesso3082 2 жыл бұрын
በምን አንጀት ነው ልጃቸውን ጥለው አሜሪካ የምሄዱት ? ከልጅ በልቶባቸው ነው
@ካልቲኢምራንዩቱብ
@ካልቲኢምራንዩቱብ 2 жыл бұрын
በትልልቆች ስህተት ምንም እማያውቁ ህፃናት ዋጋ ይከፍላሉ
@እምዮእውድሻለሁ
@እምዮእውድሻለሁ 2 жыл бұрын
እህህህ ህፃኑ ግን የት ገባ በፍጣሪ
@አደራልጄንሚዲያ
@አደራልጄንሚዲያ 2 жыл бұрын
እኔ ምለው አሜሪካ ሞት ይለም እንደ ውይ ጉድ እር ከልጄ አሜሪክ መሞት ይሻለኛል
@helensemere303
@helensemere303 2 жыл бұрын
ስለ ሂወት የት ጠፋቹህ በሳላም ነው በጣም ነው ምንወዳቹህ
@senaitbikila7505
@senaitbikila7505 2 жыл бұрын
በቃ ልጅን ያከል ጠፍቶ አሜሪካ ተሄደ ?ደግሞ እናትየዋ ሁለት በደል በድሎ አሜሪካ መሄድ ነገ እዛሰ ምን አይነት ሰውዬ ይሆን ይሆን? አይጊዜ !!!
@Oldkorkoro911
@Oldkorkoro911 2 жыл бұрын
Egzio Ye setoch kifat😥abet kifat abet chikane😥😥😭😭 tamagin Ena melkam bal yalachu setoch menegna edelegna nachu,egzibher kendezih aynet tedar yetebken 🙏
@ሠሚራአበራ-ጀ9ፀ
@ሠሚራአበራ-ጀ9ፀ 2 жыл бұрын
አንደኛ ነኝ ዛሬ
@rahma-pc1fp
@rahma-pc1fp 2 жыл бұрын
ሠሚራ አበራ እኔነኝ አንደኛ 😣😣
@llllll-vb5hb
@llllll-vb5hb 2 жыл бұрын
Kedmeshalew sister
@tube-fi1bb
@tube-fi1bb 2 жыл бұрын
ውዶችዬ የምታርፉበት የተረጋጋ ህይወት ፈጣሪ ይስጣቹ ዩቱዩቤ ተዘግቶብኝ ነው ሰብስክራይብ አድርጉኝ
@zedbabo9298
@zedbabo9298 2 жыл бұрын
ነኢማቤተሠብአድርጊኝ
@tube-fi1bb
@tube-fi1bb 2 жыл бұрын
እሺ ነይ
@Tsehay1261
@Tsehay1261 2 жыл бұрын
@@tube-fi1bb ማማየ እንደማመር
@Tsehay1261
@Tsehay1261 2 жыл бұрын
@@zedbabo9298 ማማየ እንደማመር
@tube-fi1bb
@tube-fi1bb 2 жыл бұрын
@@Tsehay1261 ነይ እሺ
@tejaq8618
@tejaq8618 2 жыл бұрын
ፍህት ምንም ለማይቁ እፃናት ሌለው አስተደደግ ከቤተሰብ ይጀምራል የባልዬ ቤተሰቦች ግን በጣም እራስ ወደድና ደደቦች ናቸው ሁለት ትደር በመደገፋቸው
@mahaletgolija1443
@mahaletgolija1443 2 жыл бұрын
men ayent gud new, enat men honalchi, endat yeha hulu zemen yewashatn sew yeza America tegbalechi, endates lijo tefto mels satagh tetewalechi, wow ye sew lib endat chaye new
@alemyemodeshlijtube19
@alemyemodeshlijtube19 2 жыл бұрын
እግዚኦ አባቱስ እሺ ከዱሮም ጭራቅ ነዉ እና በምን አንጀቷ ልጇን ትታዉ ሄደች
@tigray1221
@tigray1221 2 жыл бұрын
በስመኣብ ምንኣይነት ግዜ ነው የደረስነው ሴትየዋ ታማ ኣደለም እንዴ የወለደቹ እንዴት ልጅዋን ጥላ ትሀዳለች💔💔እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን🙏🙏😳😳🥺🥺
@fantofanto4430
@fantofanto4430 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም 💗💓💓💓🙏🙏🙏🙏
@ma9546
@ma9546 2 жыл бұрын
እና እነሱም ሄዱ ልጁም ጠፈ ማን ተጣያቂ ሆና ማን ተሰረ አልገባኝም
@አቅምስጠኚእናአብዝቼልገዛ
@አቅምስጠኚእናአብዝቼልገዛ 2 жыл бұрын
አኡዙቢላህ። እሱብቻአይደለም ጤናዉየሚያሳስበዉ እሷምናት
@samiሳሚ
@samiሳሚ 2 жыл бұрын
የጉድ አገር ልጅ ጠፍቶ የማይገኝበት አገር ኢዲያ ስንት አይነት እርኩስ ወላጆች አሉ እንዴት አስችሏቸው ወደ አሜሪካ ሄዱ እንዴት አይነት ኑሩ ነው የሚኖሩት አሁን እነዚህ ጨካኞች ሁለቱም ጨካኞች ናቸው አባትም እናትም ችጋራሞች ህሊና ቢሶች
@jamilaadem7093
@jamilaadem7093 2 жыл бұрын
ባልየው መሄድ የለበትም ነበር ወደ አሜሪካ ልጃቸውን ሳያገኙ ይገርማል ቁርጡን ሳያውቁ
@nebihanebiha6689
@nebihanebiha6689 2 жыл бұрын
ለምነ የልጅን ፎቶ አትለቁትም አስፈቆዳቹ አይታወቅም ሰበብ ትሆናላቹ ሊገኝም ይችላል
@Hewanfirst07
@Hewanfirst07 2 жыл бұрын
ማን ይፈልገዋል ቤተሰብ ትቶ አሜሪካ ሔደዋል
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 2 жыл бұрын
ፌቶው፡የታለና፡የሚፈለገው፡ቢፈልጉት፡ኖሮ፡አሜሪካን፡ጥንቅር፡ይበል፡የልጃቸውን፡መጨረሻ፡ማወቅ፡ነበረባቸው፡ደሞ፡ባል፡ተቢዬውን፡አስከትላ፡መሄዷ ይሄ፡ሂይዎቱን፡በሙሉ፡የዋሻት
@Tsehay1261
@Tsehay1261 2 жыл бұрын
@@saraaamarech5920 ማማየ ደምሪኝ
@dawitdima-se4vj
@dawitdima-se4vj Жыл бұрын
ወንጀለኛው ባልዮ ነው። ፍሬዎት ራሷ ተጎጂ ነች
@fikeraddsmolaa2960
@fikeraddsmolaa2960 Жыл бұрын
እረ ያማል ው ይ የሴት ፈተና
@FreihaYaissn
@FreihaYaissn 2 жыл бұрын
መልካም ስራ ሁሉ ሰደቃ ነው ፕሮፍይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ ውድ የሀገሬ ልጆች አሏህ ከመልካም ያድርገን ያረብ
@እግዚአብሔርእረኛነው-ጨ3ጰ
@እግዚአብሔርእረኛነው-ጨ3ጰ 2 жыл бұрын
ወይ ሕጻኑ ጠፍቶ አሜሪካ ሄዱ በኢየሱስ ስም አረመኔ ናቸው ሰው ሰርቆት ነው የሚሆነው እግዚአብሔር ይጠብቀው 😥😥🙏🙏🙏🙏🙏
@እማእወድሻለሁየአንቺመኖር
@እማእወድሻለሁየአንቺመኖር 2 жыл бұрын
ምን አይነት ጭካኔ ነው ልጅን ያህል ነገር ጥለው አሜረካ እሸ አባትሰ ጨካኛ ነው እናት እንዴት ጨከናች እግዚኦ ምን አይነት ጊዜ ላይ ደረሰን
@mesi9711
@mesi9711 2 жыл бұрын
እሄ ነገር ግን እውነት ነው ወይስ አሁን እውነት የዚህ አይነት ይኖራል ብየ አላምንም
@selamtube1319
@selamtube1319 2 жыл бұрын
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ💚💚
@mesi9711
@mesi9711 2 жыл бұрын
@@selamtube1319 እሸ የኔማር አሁን አደርጋለሁ
@hanagosaye4686
@hanagosaye4686 2 жыл бұрын
እውነት ነው እኛ ሰዎች ጭካኔያችን ከባድ ነው
@mesi9711
@mesi9711 2 жыл бұрын
@@hanagosaye4686 😭
@Tsehay1261
@Tsehay1261 2 жыл бұрын
@@hanagosaye4686 ማማየ ሰብእስክራይብ አድርጊኝ
@lideyaworku9402
@lideyaworku9402 2 жыл бұрын
mn aynet tarik nw endet balun yekir bela be lijua tesfa tekortalech .......all are crazy in this history
@kelvin1411
@kelvin1411 2 жыл бұрын
ወይ አምላኬ ምንጉድ ነው ሴቱም ወንዱም ተበላሽ😒😒
@blueblue8966
@blueblue8966 2 жыл бұрын
ወይኔ ወይኔ አብትስ ይጨክን እናት በምን አቅሟ ጥላው ሄደች😥
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 2 жыл бұрын
ወይ ያባሻ ጉድኮ አያልቅም ሆሆይ
@ziedwediasmeraziedziedu9479
@ziedwediasmeraziedziedu9479 2 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ግኑኙነት መተዋወቅ ነው ስራቸው
@saeidhmusaa7365
@saeidhmusaa7365 2 жыл бұрын
እዴት የልጃቼውን መጨረሻ ሳያቁ ወዴ አሜሪካ ይሄዳሉ 🤔 ፍሬ ሂወትስ ልጁደብቃው ቢሆንስ እነሱን ለማስቀረት
@tamirrayehubenti493
@tamirrayehubenti493 Жыл бұрын
ግን አሜርካ ለመሄድ ብቻ ተብሎ የጠፋውን ልጅ እልባት ሳይገኝ መሄድ ምን አይነት የአአምሮ እረፍት ያስገኛል በተለይ እናት አባትዬውማ ድሮም ቤተሰቡ ላይ የተጫወተ እርኩስ ነው። ውሽማ ግን የሰው ሳይሆን የዶሮ ጭንቅላት ነው ያላት ። የሰው ትዳር መመኘት በጣም ደፋር ናት። ልጁንም ገድላው ወይም ሸጣው ነው። የልጅዋን ወንድም ።ፖሊስም ቢሆን እቺን ሴት ጠንከር አድርጎ ቢጠይቅ ታወጣ ነበር። እግዚአብሔር ይፍታው ።
@peace3791
@peace3791 Жыл бұрын
በእርግጠኛነት ስራ የላትም ነበር ለሆድዋ ስትል ሌላ ሴት ሲያመጣ አፉዋን ዘግታ ቁጭ አለች
@peace3791
@peace3791 Жыл бұрын
አቤት እስዋ ብትሆን ኖሮ ማግጣ የልጅዋ ህይወት የጠፋው እንኩዋን እሱ እናንተም እንዴት ባለ መልኩ ትኮኑኑዋት ነበር::
@gbhcvvhjhvvf6854
@gbhcvvhjhvvf6854 2 жыл бұрын
ምስራት ገመቾ ስወድድድሸ ማርዬ
@selamtube1319
@selamtube1319 2 жыл бұрын
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ💚💚
@saidasaid467
@saidasaid467 Жыл бұрын
ወዲ እኔስ ጠላሁ ሁሉም እየመሰሉኝ 😭😭😭😭😭
@tesfaytesfay6834
@tesfaytesfay6834 2 жыл бұрын
Ethiop 🇪🇹👌👌🇪🇹🌻🌻🌻🌻🌻🌻. Orhodox. ⛪☦️☦️. ☦️☦️☦️. SUBSCRIBE. Ethio 🇪🇹SHARE. Like.
@tesfaytesfay6834
@tesfaytesfay6834 2 жыл бұрын
Ethiop. 🇪🇹🏝️
@Tsehay1261
@Tsehay1261 2 жыл бұрын
@@tesfaytesfay6834 ማማየ ደምሪኝ
@sisayayenew9727
@sisayayenew9727 2 жыл бұрын
Men cheger alew...kaladala 🥰🥰👍
@batimelaku5313
@batimelaku5313 2 жыл бұрын
Algebagnm! Yetefaw lijuan mecheresha satawk yesew lij yiza kekehadi balua gar hedech??? Min aynet set nat? Lijuas? Motem nore mechereshawin satay? Enkilf yiwesdatal gin? Wey zemen???!!!!
@ሰናይሰላም
@ሰናይሰላም 2 жыл бұрын
ፍቅረኛ ከምትል ውሽማው በል. ፍቅረኛውማ ሚስቱ ናት. ውሽምየው ግን በጣም ባለጌ ናት እንዴትስ ዕሊናዋ ፈቀደላት. እንዲ አይነት ሴት መጨርሻዋ አያምርም. ወንዶች እማ ልምድ አርገውታል. 🫢🫢
🕊️Valera🕊️
00:34
DO$HIK
Рет қаралды 14 МЛН
😜 #aminkavitaminka #aminokka #аминкавитаминка
00:14
Аминка Витаминка
Рет қаралды 2 МЛН
Это было очень близко...
00:10
Аришнев
Рет қаралды 6 МЛН
ከነህይወቷ የተቀበረችው እናት
30:35
Sile HiwotTV
Рет қаралды 41 М.
በጓደኛዋ የተገደለችው ተማሪ
42:54
Sile HiwotTV
Рет қаралды 46 М.