KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ሞኝ ባሏን የምትጫወትበት ቀበጥ ሚስት (ክፍል 14)
32:14
በ150 ሺ የልጇን ድንግልና ለመሸጥ የተደራደረቸው እናት ያልታሰበ መጨረሻ
25:51
Incredibox Sprunki Phase 1 vs Phase 2 - Which team will win? #sprunki #animation #trend
00:39
My daughter-in-law finally praised me# Laotie smiled# made a good play every day# photosynthesis pl
00:34
Smart Sigma Kid #funny #sigma
00:33
Players push long pins through a cardboard box attempting to pop the balloon!
00:31
ያለ ፍላጎቷ የቤት ሰራተኛውን የሚደፈረው አሰሪ
Рет қаралды 741,460
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 694 М.
Sile HiwotTV
Күн бұрын
Пікірлер: 341
@rakyi2023
Жыл бұрын
ሰራተኛዋ ስታምርርር❤❤❤ መዳም ነው መሆን ያለባት መሻአላህ
@ፅናት26የኔ
Жыл бұрын
የኢትዮጵያ ሰራተኛ ከመሆን ጥንቅር ብል ይሻላል😢
@fhggfhjj7721
Жыл бұрын
አው በጣም ይከብዳል እኔ አገር እያለሁ ተቀጥሬ እየሰራሁ ነበረ ከዛ ሰውቹ ሁለት ልጆች አላቸው ከዛ ሴትዩ በጣም ቅናታም ነበረች ስትገባ ስትወጣ ትሰድበኝ ነበረ ከኔ የበለጠ ማማር የለብሽም እያለች 😢😢😢😢
@ይብላኝላተቃልህለፈረሰው
Жыл бұрын
አወ የእውነት ከባዶች ናቸው በገዛ ዜጋቸው አረቦቹ ከስት ጣማቸው ማሪምን 😢
@SLovemLoveSe
Жыл бұрын
ሰው እኮ ወዶ አይደለም የሚቀጠረው. ደግሞ ሁሉም ክፉ አይደሉም
@ziyaddaabdul
Жыл бұрын
😢😢😢
@hnegnkeqatar3895
Жыл бұрын
በጣም ወላሂ
@alha6977
Жыл бұрын
እደዉ ሰራተኛዋ አቤት ደስ ስትል ዝመተኛዉ ገዳይ ወላሂ የኔ ድቡሽ 💝💝💝💝💝💝🇪🇹💝💝💝💝💝 ደስ ስትል ጨዋ ወልዶ ጨዋ ያሰደገት ይች ናት 💝💝💝💝💝💝
@Tinbitbahiru
8 ай бұрын
እዉነት
@ruhamabarkot4802
Жыл бұрын
የኢትዩጵያ አስሪወች ወንዶቹም ሴቶቹም ክፉወች በስመአብ😢 እር አርቦች ይግደሉኝ እነ መዳም😅😅
@xs5yd4rhgw
Жыл бұрын
ወላ በጣም
@JocelynGeniza-oi5bv
Жыл бұрын
It's ture
@JocelynGeniza-oi5bv
Жыл бұрын
It's ture
@zahrahussein588
Жыл бұрын
ሁሉም አዴሉም እማ
@cellcell6047
Жыл бұрын
አወ ወላሂ እኔም ሰርቸ አላሁ ኢቶጲያኖች ክፉናቸው አረቦቹ ተሽለውኛል ፡፡
@የሚጠብቀኝአይተኛም-ከ8ረ
Жыл бұрын
ኢትዮጵያ የምትባል ሀገር እግር ቢኖራት ብን ብላ ትጠፋ ነበር እደነዚ አይነት ክፉኦች ላለማየት 😢😢😢😢
@abdulazizk.hassen4402
Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@kasechmitiku1927
Жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@emuhikmayoutube1026
Жыл бұрын
አ@@abdulazizk.hassen4402አያስቅም ወድም ዉነቶን ነዉ
@sara-sc2nl
Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ቀላል መጥፋት
@JfifiJdkkd
8 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@GebremikaelYemariyamlij
Жыл бұрын
የኔ አንደኛ ከዝች ልጅ ተማሩ ብዙ እህቶቻችን ለብር ብሎ ሕልናቸው ይሸጣሉ
@fantafanta6047
Жыл бұрын
መዳምዋ እዲሜና ጤና ይሰጥሸ😍😍😍
@nomore-qb1fo
Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂
@የተኝቢ
Жыл бұрын
አሚንንንን ወላሂ😭😭😭😭ተደፈረች የሚለወ ቃል ሰጠለው ሞትች ሲሉ አለፈራም😭😭😭
@እሙኢብራሂምኢትዮጵያትቅደ
Жыл бұрын
🎉😂
@liyuliyu8230
Жыл бұрын
መዳምና ሰራታኛዋ ቦታቹን ብትቀያየሩ አሪፍ ነበር 👍👍
@etpia3736
Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@እሙኢብራሂምኢትዮጵያትቅደ
Жыл бұрын
😂😂😂
@እሙኢብራሂምኢትዮጵያትቅደ
Жыл бұрын
😂😂
@maheltedega-qk9jn
Жыл бұрын
😢Lk
@Koko-dz7pd
9 ай бұрын
አወ ሰራተኛዋ ልእልት ነው ምትመስለው😂😂😂😂
@Oumlizaaa
Жыл бұрын
ይቺ ሀገር ግን መኖሯ ራሱ ያስገርመኛል አይ ኢትዮጵያ ምን መአተኛ ሀገር ሆንሽ
@Sofis-yn6eq
Жыл бұрын
😂😂😂😂
@Selamyemariyamlji
Жыл бұрын
ምንም የሚስትነት አክት የላትምኮ ሰራተኛ የምትመስለው ሚስ ተብዬዋ ናት😃
@jordanmobile7105
Жыл бұрын
😜😜😜😜😜😜🤭🤭🤭🤭🤭🤭👈😂😂😂😂😂ማሬ
@zaranachandratube7839
Жыл бұрын
😂😂😂
@getahunteshome1470
Жыл бұрын
የኔ እህት አይዞሽ ሁሉም ያልፋል አይ የሰው ቤት እንኳን አንቺ ሴቴቱ ቀርቶ እኔ ወንዱ አውቀዋለው። ወይኔ ስንት ወርጋጥ ሰራተኛ አለ አንቺ ግን ፈጣሬ መጨረሻሽን ያብጀው በናት ተዋት ሰርታ ትብላበት የድሀ ልጅ ናት በህይወቴ እንደዜች ልጅ ያስለቀሰኝ የለም መዳኔት ሰቶ ነው የደፈራት አይ ድህነት አይቅናህ
@SeydAli5154
Жыл бұрын
በተለይ አድስ አበባ ዉስጥ በእህቶቻችን ላይ የሚሰራዉግፍ ነጮች እንኳ በባሪያ ንግድ ዘመን አፍሪካዊያንን እንደዚህ አያደርጉም ነበር ምድረ እከካም ድሃ ሁሉ ወይ ጥሩ ደመወዝ አይከፍሉ ማፈሪያዎች
@weynshetwudima-cc6cs
Жыл бұрын
ባይደፍራት ነበር ሚገርመኝ ስታምር እኮ 😜😜😁😁😁.ቱ ድረድግ አለ ጉራጌ😂😂😂😂
@gggytyt9820
Жыл бұрын
😂😂😂
@toba1854
Жыл бұрын
😁😁😜😔🤔
@beyaabe
11 ай бұрын
ንተን ኔሚን
@زينة-ي2س
Жыл бұрын
አወ አረቦችን በዝህ በኩል አመሥግኑ😅
@አኢሻወለዮዋ-ከ4ከ
Жыл бұрын
ወይነሠአረቦችኮ በኛ አይነት መዳሞች እናት ናቸው
@Hawaii-mi2co
5 ай бұрын
አወ በጣም
@ekru4539
Жыл бұрын
ወላሂመዳሜትማረኝ የፈለኩትንተናግሬመብቴተከብሮበሰዉሀገር እየኖርኩነዉ😢😢ከባዲነዉ የኢትዮ ሰራተኞች አሰሪወች💔
@mercyhg2988
Жыл бұрын
ሰራተኛ ቆንጆ ነት ❤❤
@HANNA-qy5bl
Жыл бұрын
ወይ ስቃይ ድህነት አይንህ ይጥፋ 😭😭
@fatimanigus3261
Жыл бұрын
እህአላሀምዱሊላ7አመት5ወርሁንኚበሰላምለቢትሰቡችመልሰኚ
@SelameAhadu
Жыл бұрын
ሰራተኛዎ በጣም ጎበዝ ናት የሲኒማ መስራት አለባት ሁና ነው የሰራችው
@Dhrh-g4f
4 ай бұрын
❤❤
@gvsvsvzb1598
Жыл бұрын
አረቦችእኮጥሩናቸውበሀበሻአይነት😢😢
@fatimanigus3261
Жыл бұрын
3ሰትጀ
@እሙኢብራሂምኢትዮጵያትቅደ
Жыл бұрын
በጣም
@betiteklehaimanot9280
Жыл бұрын
ኣይ ጭካኔ 🇪🇹ምን አይነት ግፍ ኣለ በናትህ ኡፍፍፍ ለምን ለምን ያለ ጥፋታ ለስቃይ ልፈርድዋት ኣይ የሰው ግፍ 👹👹👹👹👹👹👹
@marymeadmeadme9520
Жыл бұрын
መዳምየምትባዋ ሴትዮ የሠው ለዛየላትም እኳን የመዳምለመሆን ቆረቆዳ ነገርናት😂😂😂
@ይብላኝላተቃልህለፈረሰው
Жыл бұрын
🙉😂😂
@jordanmobile7105
Жыл бұрын
😅😅😅😅😅😅😅
@MimiMimi-p9i
3 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢❤❤❤
@MimiMimi-p9i
3 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😮😮
@Master_ofElements
Жыл бұрын
እኔ እኮ ሰራተኛ መቅጠር ቢቀርስ ካልተስማሙ
@hawaaAhmad-f7v
Жыл бұрын
የኔውድ እህት ይመችሺ
@የወሎልጅዘሬ
Жыл бұрын
ስዴት በምን ጣእሙ ከኢትዮጵያ አሠሪወች እግዚአብሔር ይጠብቀን
@marymeadmeadme9520
Жыл бұрын
ኢትዮ 20ሽ ከመሥራት ሀርብሀገር በ10ሽ ብቀጠር ይሻለኛል😢😢😢
@meazaalemayehumeazaalemayehu
Жыл бұрын
አሰሪዎች ሰራተኛ አክብሩ ክፉ አታሳስባቸው😊😊
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ
Жыл бұрын
የሰው ህይወት የቀለለበት ዘመን እሱ ደፈራት እሷ ገደለቻት በቃ ለፖሊስ እጃችን እንስጥ አሉ አበቃ እናንተ ስለ ህይወት ግን ይሄ ተጀምሮ ያላለቀ ታሪካችሁ እያመጣችሁ አታቅርቡልን ከዚህ ምን ልንማር ነው ምን እንደተፈረደባቸው እንዃን አላሳያችሁ ሰው ይሄንን አይቶ በቃ ነፍስ ማጥፋት ቀላል ነው መግደል እጅ መስጠት እስኪ ቸልተኛ አትሁኑ የምታቀርቡትን እያወቃችሁ
@ፈትያ-ለ1ዠ
Жыл бұрын
ትክክል የምር ደናዝ እሚለቁትን ቪድዮ አያቁ ጅለጅል
@betiteklehaimanot9280
Жыл бұрын
በዩነት 👌
@rahelyifru
Жыл бұрын
እኮ ያላለቀ ታሪክ እያቀረቡ አሳበዱን እኮ ሆይይይይ
@kokobess243
Жыл бұрын
አይ የኢትዮጵያን አሰረወች በጣም ነው የሜሰጠሉት
@MihratuYegeta
Жыл бұрын
4:50-5:10 አቤት በራስ አለመተማመን! 🧐🤣
@EtupiaBegum
Ай бұрын
❤❤ተበ❤❤❤❤❤በትክክል
@selamissak5726
Жыл бұрын
ሰራተኛ ቀጣሪ ምናለ ሰው ሰው ቢሸቱ።ሰራተኛዋ ግን በጣም ታምራለች
@ebrolalatube3456
Жыл бұрын
የኢትዮጵያ የፊልም ኢንዱስቲሪዎች ግን ለቤት ሰራተኛ ያላችሁ አመለካከት በጣም ነው የሚገርመው
@mercyhg2988
Жыл бұрын
100 ግዜ አርብ ሀገር ይሻላል ጨካኞች 😢😢😢😢
@ZeharaZehara-o2q
Жыл бұрын
በሠዉ ሀገር ማዳሞች እንፈርዳለን እጂ በሠዉሀገርማዳሞችእንፈርዳለንእጂየኛወቾ ይብሳሉ
@SeydAli5154
Жыл бұрын
አይ የኢትዮጵያ ህዝቦች የምንገርም ፍጥረቶች እኮነን በቤት ሰራተኞች ላይ የሚሰራዉ ግፉ አረቦቹ እንኳን በአረብ ሀገር ያሉ እህቶቻችን ላይ አያደርጉም ያሳዝናል ምን ማለት ነዉ ትንሺ ደመወዝ ከፍሎ ጌታእና እመቤት ሲሆኑ ልክ እንደባሪያ እንግዛ ሲሉ ጭራሽ ቆመሺእጅ አስታጥቢ ምን ማለትነዉ በጣም እየተዛዘብን ነዉ ሰዉ በራሱ ዜጋ ላይ እንደዚህ ወገኑን መናቅ ያሳፍራል
@sadaMustefa-ij8fu
Жыл бұрын
አረ ይህ ደምወዝ እኔም ጋ ጭቅጭቅ ነዉ በየ ወሩ ለምድነዉ አዉቀዉ የመይሰጡን ኤጭ ደክሞኛል
@nuruabichu7910
Жыл бұрын
አይዞሽ የኔ እህት 😭😭😭
@selonongirma4782
Жыл бұрын
ድሕነት ክፉ ነው አንገት ያስደፋል ያጎሳቁላል ድህነት ባልኖረ ስንቶቹ ወገኖቻችን ወተውባልቀሩ😢😢
@fikerasfaw2668
Жыл бұрын
ትክክል
@VdBf-xj7fx
Жыл бұрын
Wawuuu..good
@አዊአዊ-ረ2ፈ
Жыл бұрын
አይ ኢትዮጵያ ከኪራይ ቤት ሳንወጣ የምንሞላቀቅባት ምርጥ የደደቦች ሀገር
@amenmusicstudiobulehora.5333
Жыл бұрын
Hin
@Koko-dz7pd
9 ай бұрын
😂😂😂😂በትክክል የደደቦች መኖሪያ
@RamadhanAbdii
Жыл бұрын
Best muvie❤❤❤
@BirtukanAbye-fb4qu
3 ай бұрын
ውይ መዳም እድሜሽ ይጠር
@WesenaBekele-xs8hv
Жыл бұрын
ሚስትየው ብቻዋን እኮ ነው የተወነችው ጀግና ናት ያዉም አዲስ ልጅ ናት ሰራተኛ ግን ጤነኛ ናት ወይስ ዘገምተኝነት ናት በሪሞት ነዉ እንዲ የምታንቀሳቅሷት ሰራተኛዋ መልክ ብቻ ሚስትየው ጀግና አክተር ብዙ እንጠብቃለን ብስሪ ከዚች ልጅ ኦ እዉነት አስመሰለችዉ እኮ ትለያለሽ 👏
@SelameAhadu
Жыл бұрын
ተሳስተሀል
@rakyi2023
Жыл бұрын
ይች የለበሰችው ጫማ ራሱ ተራራ😂😂
@Fthforammedia
Жыл бұрын
ለዚህችማ ኮታታም አሳሪ ይህም ሲያንሳት ነው ያቺም እኮ እንደሷ ሴት ናት! ልታከብረት ይገባል ባሏ በሰራው ስህታት ሰራተኛዋ መሰቃያት የለባትም
@madinaadam8520
Жыл бұрын
የአረብሀገርጥሩ ነው የኢቶቢያማዳም ከባድ ነው😢😢😢😢
@sn-jn3eg
Жыл бұрын
ኢትዮ ወድ ተወደዋል እዴ ሁሉም ሚፋጀው በወድ ነው😂😂😂😂
@yerosenpharmacy1556
Жыл бұрын
Betam Arif timirt nw betu silehiwot tv
@amantijara6543
Жыл бұрын
አይ ሰዉ😢😢😢
@SeidAbdu-pc3gv3xx4p
Жыл бұрын
ሚን አለ በልየው ባላባለጋት ምስኪን ድሃ😢😢 እባካቹህ ወንዶች ኬትዳር አጋራቹህ ውጭ ሌላን ኣትዩ ፣ አትልኬስከሱ፣ እምትወዳት አግባ ኬሡዋ ውጭ አትከጅል። እሱ ነው ወንድነት
@jeddahruwais6286
Жыл бұрын
አንደ አንተ አይነቱ ያብዛልን 👍👍👍
@SebleBetewu
Жыл бұрын
ከንደዚህ አይነት ኑሮ ብቸኝነት ይሻላል
@maheltedega-qk9jn
Жыл бұрын
Mn gud nw
@MohamedHossan-o3i
4 ай бұрын
የኔቆጆነገር❤
@QatarDoha-hk2cz
7 ай бұрын
Wow😮sitaamri❤❤
@halefomgebrewahd2183
Жыл бұрын
ሰዎች አረዳዳችንና እሳቤአችን በተለይ በሴት ሰራቶኞች ያለው እይታችን አሰራራችን ቢስተካከል
@Ardysn-su2nc
6 ай бұрын
በእዉነትሠራተኛዋሀቀኛናትፈጣሪያኑርሺ❤❤❤❤
@rich-ug9bs
Жыл бұрын
እውነት ድራማ ነው ወይስ እውነት ነው
@hailem9116
Жыл бұрын
ሰራተኛ የምትመስለው ሚስትየዋ ነች
@honomegegnet7306
10 ай бұрын
በነገራችን ላይ ሰራተኛዋን የመሰለች ህሊና ያላት ልጅ ማግኘት መቼም ህልም ነው አደል እህቶቻችን አለ ግን እስኪ መልሱልኝ በጨዋ ደንብ ???
@TesfanishTesfanish
Жыл бұрын
sitasitela ichem bilo aser wosifatam
@hawaaAhmad-f7v
Жыл бұрын
እህቴ ይመችሺ የኔ ጀግና
@MohamedHossan-o3i
4 ай бұрын
❤
@MohamedHossan-o3i
4 ай бұрын
ሠላምነዉ
@amutube2400
Жыл бұрын
ወይኔ ዘሬ ደሞ ምንወ የተርገመች ነት😢😢😢😢😢
@user-zu6yk9ue7
Жыл бұрын
እኔም ሰው ቤት ነው ሚሠራው ግን በታማኝነት ማገልገል ነው በተለይ ቤተሰብን ለመርዳት ስትል የሰውን ፊት እያዩ ከባድ ነው መፂናኛዬ ግን የእግዚአብሔር ብቻ ነው መክኒያቱም ሁለም ከኔጋር ነው በሱ ታምኜ እኖራለሁ ፄንቼ
@user-zu6yk9ue7
Жыл бұрын
መኖር
@ኡሙአቡድነኝሀገሬንናፈቂ
Жыл бұрын
እእህህህህህህህ
@HansarAkmalSunamo-wg6nx
Жыл бұрын
ፍጠርህን አትፈራም እንታ እህትስ ዬለህም አራ እንዳሰዉ እናስብ
@amelewerkyesigat6729
Жыл бұрын
የኢትዮጵያ ስራተኞች እራሱ ጤና የላችውም ለባልና ለሚስት አንድ አይደለም አመለካከትቻው አርብ አገር ሲሄዱ ከፎቅ የሚጥሏችው ወደው አይደለም ስራተኛ ድሮ ቀር .
@derarabyata5901
5 ай бұрын
ምስሉን እንካን ምን እደሆነ ማይገባችው የአጋንት ልጆች
@MeazaAlemu-x1l
Жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ❤❤❤❤❤❤😂
@hawaaAhmad-f7v
Жыл бұрын
አላህ ያሠቃይሻ ችግርና መለየት አይኑ ይጥፍ
@rahelgetachew2013
6 ай бұрын
እህቴ ንግስት የመሰለች ሰራተኝ ቀጥረሽ እራስሽንም ሰራተኝዋን መፈተን ለምን አስፈለገ በገዛ እጅሽ እራስሽን አቃጥለሽ ሰውም አታቃጥዪ ቅናተኝ ስለሆንሽ ሰራተኝ አያስፈልግሽም እራስሽ ስሪ ባል ያልሽውም ባል አይሆንሽም እህቴ
@KBshort-do7sq
11 ай бұрын
ምንድነው የምታሳዩን የቤት ሰራተኛውን የቤት እመቤት ብታረጓቸውን
@abdurahmankamalyoutube3084
Жыл бұрын
እንደዚህ አይነት ጨምለቆቺ በየቦተው አሉ እነሱ በሴትም በወንድም ሰራተኛ ለይ የምየደሪሱት በደል አይተየቸውም ። ቢየንሲ በእህተቸው ፣በልጀቸው ። በወንድ ልጀቸውነ በወንድማቸው ለይ ልደሪስየማይፈልጉትን በሌሎቺ ለይ በየደሪሱ ማልክም ነው።
@Solomon-v3p
Жыл бұрын
Seratnawana Balyew Betam gobez Tewanay Nachew
@hawaaAhmad-f7v
Жыл бұрын
የኔውድ
@MohamedHossan-o3i
4 ай бұрын
የኔቆጆነገር
@MlyonEtya-ys2us
Жыл бұрын
Best
@uaere4452
Жыл бұрын
Ethiopian yebate seriategna hunou kemserate beker yshalal 😢😢
@dawg929
Жыл бұрын
ልቦለድ መሆኑን ባውቅም ተናደድኩ እዕዕዕ
@FghFghhh-rh8nh
Жыл бұрын
አቤት ቅናት ❤❤❤❤❤
@TigabuMngesha
7 ай бұрын
እኔ ብሆን ለዚች አይጥ መሳይ ቀይ ካርድ ሰጥቼሃት ይህችን ጨዋ ነበር ማኖራት ስጀመር እንዴት እንዳገባት ምኗም አያምርም
@Asdf-c6j
9 ай бұрын
መዳምኮ መሆን ያለባት ሰራለኛዋናት ስታምር
@FhffgFfgchg
7 ай бұрын
ወይኔ የኔ ድቡሺ
@woinesht338
Жыл бұрын
konjo slehonech kentabat new
@Zippo915thZippo91th
Жыл бұрын
የአሠሪዋ ክፋት የሰውየውክፋት
@getachewtadesse4871
Жыл бұрын
እናስብ ትላለች ? ማሰቢያዋ ጭኖ ስር ነው ያለው ቀደም ብላ እንደማሰብ ሁሉም ነገር ከተከናወነ በሃላ እናስብ ትላለች እህቶች ተማሩበት የብዙዋቻችሁ አስተሳሰብ ስለሆነ የወንድም ልክስክስ እንዳለ ሆኖ ማለት ነው
@WesenaBekele-xs8hv
Жыл бұрын
ሚስትየው በጣም ግበዝ ናት ማርያምን ፊልሙ እዉነት እንዲምስለን ያረገዘችው አሷ ናት
@SelameAhadu
Жыл бұрын
ሁሉም አሪፍ ናቸው ሚስተዩዎ ግን ምን በተመናቀረችው ነው የሰራችው 😂 😂 ድምፆ እንኳን አይሰማም
@Melesebuta-hb1ox
Жыл бұрын
ይገርማል
@አህላምወሎየዋ-ከ9ኰ
Жыл бұрын
መዳሜ የኔ ፍቅር አይይይይ የኛሰዉስ ያረቢ 😢😢
@fatimanigus3261
Жыл бұрын
በጣምበኛአይንትኩእናትናችወ
@fatimanigus3261
Жыл бұрын
ሲጀመርሰራትኛለምደንወይሜይዙት
@እመቤቴመግደላዊትማርያምእ
Жыл бұрын
ሰራተኛዋግን ደስስትል እርጋታዋ ጨዋነቷ 😢😢😢
@ሰሙ.ነኝየመርሳዋእማ.ኑሪ
Жыл бұрын
መጀረሻው ምንም አያምር ለዛ የለለው ድራማ
@tofikjemalTofik
Жыл бұрын
አረ በአለህ ኢትዮ መደም እዴት ነቸው
@የህዝብሚድያደራሺለወገኔ
Жыл бұрын
እናተ ስለ ህይወት የምታቀርቡት ሁሉ ክፋት ያዘለ በጂምር የቀረ ታሪክ ነው እሱ ደፈራት እሷ ገደለቻት ከዚያ ባፋቸው አወሩ እጂ ለፖሊስ እድሰጡ አለቀ ከዚህ ምን እንማር ውሸታሞች ዱሮስ ምን ህግ አለ!???
@mariammariam1007
Жыл бұрын
ክፋት ያለዉ ኢትዮጲያ ነዉ ሌላዉ ፈጣሪዉን ፈርቶ ይኖራል ሀራም ነዉ ኧረ
@TemesgenNigatu-c1u
Жыл бұрын
እነዚህን ባልና ምስት ተብየዎችን ሁለቱንም ቱቦያቸውን እዘጋ ነበር እንዴነችና ሠረተኛ እንዲህ ነው ምሰቃየው አረ ጉድ ነው ወይኔ
@MsoooMkooo
3 ай бұрын
❤
@ሐናሐና-ቘ3ከ
Жыл бұрын
ምን አይነት መልእክት ለማስተላለፍ እንደፈለጋችሁ ብዙ ጊዜ ግልፅ አይደለም ።ተደፈረች ፣ተገደለች እሺ ፍርዱስ ? እስኪ አንዳንዴ የአነጋገር ስነምግባርም ህዝቡ እንዲማር አድርጉ ።ባል እና ሚስት ከሚያወሩት እና ከሰራተኛዋ ጋር ከሚያወሩት አንዳይነት ነው ሰራተኛዋን ንቃ ነው እንዲህ የምታወራ እንዳል ከባሉአም ጋር ደረቅ ወሬ ነው የምታወራ።ሁሉም ደረቅ ለምን ሰራተኞ ይፈራሉ ሱቅ ትወጣለች ያኔ ለቃ አትሄድም ?ግን የምታስተላልፍትን እወቁ እግዚአብሔር ከዝሙት መንፈስ ይጠብቀን 👏
@uni.6.
Жыл бұрын
ወይ ዘመን ስንቱን ጉድ አየነው
@biln8843
Жыл бұрын
❤❤❤❤
@WabelaJemale-gw2wy
Жыл бұрын
አይ፡ድህናት፣ያስዝናል
@زهرهاثيوبيا-ث9ف
5 ай бұрын
ውድ
32:14
ሞኝ ባሏን የምትጫወትበት ቀበጥ ሚስት (ክፍል 14)
Sile HiwotTV
Рет қаралды 4,9 М.
25:51
በ150 ሺ የልጇን ድንግልና ለመሸጥ የተደራደረቸው እናት ያልታሰበ መጨረሻ
Sile HiwotTV
Рет қаралды 460 М.
00:39
Incredibox Sprunki Phase 1 vs Phase 2 - Which team will win? #sprunki #animation #trend
Slime Cat
Рет қаралды 35 МЛН
00:34
My daughter-in-law finally praised me# Laotie smiled# made a good play every day# photosynthesis pl
Fengjie Family Joke
Рет қаралды 8 МЛН
00:33
Smart Sigma Kid #funny #sigma
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 30 МЛН
00:31
Players push long pins through a cardboard box attempting to pop the balloon!
Daily Viral Brief
Рет қаралды 58 МЛН
20:52
“ጦርነትን አባባሱ”ብርሃኑ ጁላ፣ ለመቀለ ሁለት ከንቲባ፣ የሰራዊቱ ምላሽ፣ “አማራን ትጥቅ ማስፈታት” ኢሳያስ፣ ትራምፕ ማስጠንቀቂያ ለኢትዮጵያ፣ ትራምፕ..|EF
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Рет қаралды 178 М.
32:24
ለሴት ብሎ ህይወቱን ያጣው ግለስብ | ስለ ህይወት
Sile HiwotTV
Рет қаралды 36 М.
14:31
🛑ባልታዛር ጉድ ወደ 500 ፍቅር | ታኩር በሳቅ ገደለን ebstv#seifuonebs #asertad#abrelohd #abelbirhanuየወይኗልጅ #aflafikir
lidet ሐበሻ
Рет қаралды 6 М.
29:29
አረብ ሀገር ለመሄድ ልጇን የገደለችው እናት
Sile HiwotTV
Рет қаралды 136 М.
47:49
ከ19 ዓመት በኋላ ሲገናኙ በእንባ ታጠቡ!!! #donkeytue #comedianeshetu #dubai @comedianeshetu#dinklejoch
Donkey Tube
Рет қаралды 373 М.
19:39
ሡመያ አብዲን በጉልበት የ ሠኢድን መኪና ቀማችው Sumayaan makiinaa sa'id Abdi harkaa dirqiin fuudhate
YAYA hope
Рет қаралды 92 М.
28:30
እህታቸውን በግፍ የገደሉት ወንድማማቾች
Sile HiwotTV
Рет қаралды 415 М.
16:58
Ethiopia - ድርድሩ ሳይጀመር ከሸፈ! | “ስምምነቱን አናውቀውም” ጃልመሮ | የከዱት ወታደሮች | ጋሽ ሞሃሙድ ተሸኙ | የዋጋ ግሽበት 10% ሊጨምር ነው
Feta Daily News
Рет қаралды 37 М.
19:55
አዝነናል በጣም ሩታ ለመን መዋሸት ፈለገች #EthiopianEntertainment @abgrace #ዮአዳን Ethio @Rutagrace_r
fre Grace Family / ፍሬ ግሬስ ፋምሊ
Рет қаралды 20 М.
31:13
ፍቅረኛውን በባለሀብት ያስደፈረው ጨካኝ ወጣት
Sile HiwotTV
Рет қаралды 249 М.
00:39
Incredibox Sprunki Phase 1 vs Phase 2 - Which team will win? #sprunki #animation #trend
Slime Cat
Рет қаралды 35 МЛН