KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
07 ስለህይወት| ፍርድ የተሰጠበት እውነተኛ የወንጀል ታሪክ| Real Ethiopian Crime investigations
47:08
የአሰብ ወደብ እየተከለሰ ነው
10:53
99.9% IMPOSSIBLE
00:24
My scorpion was taken away from me 😢
00:55
Что будет если украсть в магазине шоколадку 🍫
00:39
The evil clown plays a prank on the angel
00:39
እህታቸውን በግፍ የገደሉት ወንድማማቾች
Рет қаралды 441,039
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 710 М.
Sile HiwotTV
Күн бұрын
Пікірлер
@tgabab6759
11 ай бұрын
ትክክለኛ ፍርድ በቃ የገደለ ይገደል ባይ ነኝ ፈጣሪ ፅናቱን ይስጣቸው እናት
@eagle4452
11 ай бұрын
ኢትዮጵያዊ እጅግ አረመኔ ፈጣራን የማይፈራ ህዝብ ሆኖል ። ያለው አማራጭ ገዳይን በመግደል ቢያንስ ህግ እንዲፈሮ ማድረግ ነው
@tamirrayehubenti493
10 ай бұрын
አረ ምን አይነት ጭካኔ ላይ ነው የደረስነው። እግዚአብሔር ይታረቀን። የኢትዮጵያ የወንጀል መርማሪዎችን እጅግ በጣም ነው የማደንቃቸው። አሰራራቸው በጣም ምርጥ ነው። ወንጀለኛውን በጥበብ ለፍርድ አቅርበው ፍርድን በማሰጠት ድንቅ ስራ ነው የምትሰሩት። በርቱ እግዚአብሔር ይርዳችሁ።
@AliDarwish-p
11 ай бұрын
የምወድሽ በምክንያት ነዉ ከድራማዉ መጨረሻ የምታስተላልፊዉ መልእክት እጅግ በጣም አስተማሪ እና respect ሊሰጠዉ የሚገባ ነገር ስላለዉ ነዉ አንደኛ ነሽ ክበሪልኝ ❤
@BiniMerina
10 ай бұрын
ድራማ ነው እያልሽ ነው?
@felikameseret3152
9 ай бұрын
ድራማ አይደለም እወነተኛ ታሪክ ነው ግን ሰዎች እየተወኑኑ በዚህ መልኩ እንደተገደሉ በድራማ መልክ ለማስተማር ነው እንዲ እውነተኛ ታሪክ ነው የሆነ ግዜ ተጠይቀው መልስ ሰተዋል አሁን የሚተወኑት ሰዎች አሉ በህይወት ግን ለዚህ ስራ እየተመረጡ እንደድራማ መልክ ያቀርቡታል ተግባባን
@abadittsegay3303
11 ай бұрын
ፅናተን ይስጣቸው ወላጅ አናት!!!
@fatomaahmed4435
11 ай бұрын
የጭካኔ ዘመን ሱብሃንአላህ ያአላህ ከክፉ ነገር ጠብቀን
@ነፃነትየድንግልልጅ
11 ай бұрын
አሜን 😢
@መሲየራያዋ-ጐ6ቸ
11 ай бұрын
አሜን😢
@lily-uc2rc
9 ай бұрын
አሜን
@mamamulu
11 ай бұрын
በጣም ያሣዝናል ለንብረትና ለገንዘብ ሢባል የሠውን ህይወት መንጠቅ በጣም አዘንኩኝ ለእናታቸው ፈጣሪ ፅናቱን ይሥጣቸው
@Tነኝየተክልዬዋ
11 ай бұрын
የዘንድሮው ግፋችን ፅዋ ሞልቶ ፈሰሰ😢😢😢
@Petruspetrus1
11 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል በገዛ እህታቸዉ እንዲህ መጨከን ጎበዝ እናት እንደ እናትም ኣባትም ኣሳድጋ እህታቸዉ ብቻ ሳይሆን እናታቸዉም ጭምር ነዉ የገደሉት😭😭😭😭
@የሴቶችምክርቤትTube
11 ай бұрын
እረ ዘድሮ ምን እማንስማው ጉድ የለም ግን ምን ዋጋ አለሁ
@DaginatDaginat
10 ай бұрын
😢😢😢
@emamaethiopia216
11 ай бұрын
ወይ ዘንድሮ የማይሰማ ጉድ የለም 😢 የወላድ መካን አደረጓቸው በዚህ እድሜያቸው ጨካኞች። እናትየው ሲያሳዝኑ💔
@hirutnekonnen7079
10 ай бұрын
ይሄ የኔ ታሪክ ነው የኔ እእት ጥሩ ትምርት ሰጠሽኝ ተባረኪ እንደጠነቀቅ ስላረግሽኝ አመሰግናለው❤❤❤❤
@romankadi6346
10 ай бұрын
የእናቴ ወንድም ብቻውን ነው የወረሰው የገጠር መሬት እናቴ ልትከስ እና ልትካፈል ስትል ከለከልናት ሁኔታው ደስ አይልም ነበር ባንተውለት ኖሮ እናታችን እስካሁን በህይወት አትቆይም ነበር።
@SensitiveShiferaw
14 күн бұрын
🥺🥺🥺
@የወንዝዳርማር
11 ай бұрын
እግዚኦ ማህርነ ክርስቶስ የወላድ መሀን አደረጓት እናቷን አቤቱ ከደዚህ አይነት ጉድ ሰውረን ገንዘብ የኃጠያት ሁሉ ስር ነው ዘራቸውን አጠፉ😢😢😢 ለእናትየው መፅናናትን ይስጥልን ምን ያፀናሽ ይሆን እማ እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ የሚያፀና መላይክት ይላክልሽ😢
@tsehaizewge6598
11 ай бұрын
ብስሪ እንደዚህ አይነት አስተማሪ ታሪክ በማቅረብሽ ልትመሰገኝ ይገባል። የልጆቹ ስራ ግን የሰይጣን ስራ ነው ። ምናልባትም እንደቤተሰብ የሚጎዳቸው እነሱ ያልተረዱት የክፉ መንፈስ ስራ ነው ብዬ አምናለሁ። በእያንዳንዱ ቤተሰብ ውስጥ፣ ፍቅር በማጥፋት፣ በማሰናከል በአደጋ ፣በህመም፣ ወዘተ፣ እርስ በርስ ባለመግባባት ችግር በመፍጠር ለእንደዚህ አይነት ወንደል በመዳረግ ቤተሰብን ይበትናል። በጊዜ ባነው በእምነት ካልተዋጉት።
@SemiraSemira-r9n
10 ай бұрын
የኔም ሀሣብ ይሄን ይመሥላልልልል
@almazzewde4544
10 ай бұрын
አቤት ጌታዬ ሰማችሁ ብለህ አታሳየኝ። ምን አይነት ጭካኔ ነው? ትክክለኛ ፍርድ ነው። ግን እናትየዋ በህይወት እስካሉ ፍርዱ ባይካሔድ ። የኔ ሀሳብ ነው። እናት ልጆቿን በአንዴ ማጣት ይከብዳል። ፅናቱን ይስጣቸው። ስብእና ትህትና የተሞላብሽ አቅራቢ ነሽ በርቺ
@isabellaisra5888
10 ай бұрын
እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ የሚገርመኝ የእግዚአብሔር ትእግስቱ ብቻ ነው ፍርዱን ላንተ ☝️☝️☝️
@ormooapss442
11 ай бұрын
አቤት እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ 😢😢😢
@letebrhanambaye2155
11 ай бұрын
lm sorry about that l m so said
@n.949
11 ай бұрын
የሰው ፈላጊ የራሱን ያጣል የሚባሉ አይነት ክፉ ስግብግቦች ናቸው። በጣም ያሳዝናል 😢
@Ghhhv-x7l
11 ай бұрын
በጣም ሁላቸውም ኪስ ራ ገቡ ገንዘብ ምንም ቢኑር ህወት አይገዛም😢😢😢😢😢
@Kiyou-n8l
11 ай бұрын
እየሱስ እባክህ ማረን ለናታቸው መፅናናትን አድርግላት
@nebiyoumelisie309
11 ай бұрын
ወላጆች በደንብ አሳድገዋቸዋል ስትይ ነበር ልጆቹ ጥሩ በልተው እና ጠጥተው ጥሩ ለብሰው አደጉ እንጂ ስርዓተና ግብረገብ አላገኙም
@helenkeflekefle9766
11 ай бұрын
በሰላሴ ሰም የዛሬ ፍርድ በጣም አስደንግጦኛል ወይኔ ወዮው ለእናትየው 3 ልጅ በአንዴ ማጣት በጣም ከባድ ነው እግዚኦ ማሃረነ ክርስቶስ
@AaBb-kr3bi
11 ай бұрын
የመጨረሻው ዘመን ላይ ነን ፀልዮ እግዚኦ
@tezetaeearada865
11 ай бұрын
ብስርዬ የዛሬው መልዕክትሽ ልዩ ነው ዛሬ ላይ በተቸገርኩበት መፍትሔ ስፈልግ አገኘሁሽ ተባረኪልኝ ከዕድሜሽ በላይ ነሽ
@MaryoMichael
11 ай бұрын
ልክ ነሽ የኔ እህት ትምህርት ቤቴ ነሽ ውዴ ቀጥይበት 🎉❤😅
@Rነኝቤተሰቦቼንናፋቂስደተ
11 ай бұрын
አለ የገዛ ወድሜ 8 አመት ስደት የለፋሁበትን የካደኝ አላህ ይክዳው ክስር ይበል ለራሱ ወልዶ እየኖረ እኔ ግን በስደት ወይ ትዳር የለኝ ልጅነቴን ጨረሰብኝ የተሰገሙ አሉ😢።😭😭😭😭😭😭😭😭
@aregahailu2487
11 ай бұрын
አይዞሸ
@gb6742
10 ай бұрын
አይዞህ ፍርድ ከፈጣሪ ነው
@agaretube2103
6 ай бұрын
እንኳን በገዘብሽ አለፈ ሰዉ ተጨካክኗል እህቴ
@SadSad-ir6qk
5 ай бұрын
አብሺሪ እህቴ
@HnanaAlshehhi
15 күн бұрын
አይዞሽ😢
@saarayoutube4253
11 ай бұрын
አብቱ ማረን ይቅርታም በለን 💔💔😭 ለወላጅ እናት መጸነነትን ይስጥልን
@tsegenetasfa1144
11 ай бұрын
በእውነት ኢትዮያ ውስጥ የገባው ምን አይነት እርኩስ ሰይጣን ነው ? ለማመን የሚቸግር እጅግ ብዙ ጉዶች በሀገራችን እየተፈፀመ ነው ። ታዲያ ይህ የዘመኑ አውሬ ትውልድ ከምድሪቱ ካልፀዳ እንዴት ሰላም ይታሰባል ? በየጊዜው የሚሰማው ከእለት እለት በእጥፉ እየጨመረ ተሰምቶ የማይታወቅ የተሻሻለ ሃጥያት ነው ። ጭካኔ በረታ ስለዚህ ወገን እመኑኝ ገና በእግዚአብሔር ዱላ እየተጨፈጨፍን እናልቃለን ።
@woubitwogayehu6400
9 ай бұрын
አስተማሪ ነው ❤❤❤ እናመሰግናለን!!!
@TsigeTaye-pw6sd
10 ай бұрын
V good cawnslation I layk🖒🖒🖒🖒
@emebetwassie7111
5 ай бұрын
ፉርዱ።ትክክልነው።በርቱ።በተለይፉርድላይ።አስተማሪመሆንአለበት
@TalefeTesfaye
11 ай бұрын
እጅግ በጣም ልብ ይሰብራል።
@TsehaybeleteTamene
4 ай бұрын
አቤቱ ማረን ይቅርበለን😢😢😢😢😢😢
@roqayyaoumer3273
11 ай бұрын
የእናትየዉ ልፋት ገደል ከተቱት ፈጣሪ የባረከዉን ልጅ ይስጥ እንጂ የተወለደዉ ልጅ ሁሉ ይጦራል ማለት አይደለም ::💔💔😪😪
@hanantadisi4574
11 ай бұрын
Ewunet nw
@genethabdi2647
11 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል:: በገዛ ወንድሞቿ/ በቤተሰብ ለገንዘብ ሲባል ! ይህን የጭካኔ ጥግ የሚያስፈፅም አውሬው ነው:: ሰዋች ሆይ! እግዚአብሔር ይህን የዘመን መጨረሻ እንዲጠቀልልልን እንለምነው:: ከሱ ጋር መሆን መጣበቅ ይሁንልን:: ስንት ዓመት ለመኖር ነው ? ይህን ያለቀበት ዘመን እንዴት እያየነው ይሆን ?
@Jesus-us9rz
11 ай бұрын
እኔ ፈራጅ ባሎንም ግን በኢቲዮጵያ ውስጥ ለገደለ የሞት ፍርድ እንዲሰጠው ህጉ የጠበቀ ቢሆን የተሻለ ነው በቃ የገደለ ይገደል የሚል ህግ መጽደቅ ነው ያለበት ምክኒያቱም ሃገራችን ላይ ሰው መግደል አይጥን እንደመግደል ሆኗል 😢😢😢
@GirumgebreGg
11 ай бұрын
እህታችን ነፍስሽን ይማረው ወላጅ እናት መጽናናትን እንመኛለን
@merimamubarek5413
11 ай бұрын
Slehywet tv des yemilegn mechereshalay emsetut hasab new betam astemarina anekaki new enamesegnalen ❤❤❤ ketariku wst gn miyasaznut enatyew nachew😢😢😢😢
@AsegedeAsegedeLove123
11 ай бұрын
ጥሩ አቀራረብ ነው።
@tadesechmamo4290
11 ай бұрын
በጣም ይገርማል በተለይ በቤተሰብጉዳይ ላይ ያለጉዳይ ከአጠገብ ዞር ማደረግ የማንችል ሁሌጉደት እየደረሰብን እንኖራለን ምክንያቱም ወደህግሰንሄድ ህገወጥ ነገር ያጋጥመናል የምንናገረዉ እሰከምናጣ በተለይ የቤተሰብነገር እሰክንሞት ወይን መሮን እሰክነወጣ የአይመሮበሽተኝ እሰክንሆን እንጠበቃለን የቤተሰብ ፍቅር ይቀርብኝል ብለሽም ብታሰቢ ስግብግቦችን እንዴት እናምልጥ
@RayanStar-v3i
13 күн бұрын
እሄውሉ ጪካኔ ለምን እግዚአብሄር የኢትዮጱያን ስላም አምጣልን😢😢😢😢😢
@GodisGoodallthetime-u3b
11 ай бұрын
አቤት የጭካኔ ጥግ😢😢😢
@TadesseBelay-j6k
10 ай бұрын
ስራቺው ይስደስታል በጣም በጣም "!!!👍👍
@tilahunsisay5253
5 ай бұрын
ብስራት አንች ጀግና ሴት ነሽ ማንም ያላየሽ እድሜና ጤና ክበሪልን ጥንካሬውን ይስጥሽ በሌላው ስቃይ ሌላውን ማደን ትልቅ ትምህርት ነው
@tibebesolomon7840
11 ай бұрын
አቤት እናት ሶስት ልጅ ብአንድ ቀን ያሳዝናል...
@negesudemissie7424
10 ай бұрын
ስወድሽ እኮ
@ZenbS-bv7gm
10 ай бұрын
ለእምዬ አላህፅናቱን ይስጣቸዉ ልጆቹተገቢዉን ቅጣትነዉ ያገኚት ስግብጎቦች ሁሉንምጥለዉት ሄዱ እማግን በጣምያሳዝናሉ 😢😢😢😢😢😢
@HermelaLemma-y5y
10 ай бұрын
እውነት ነዉ እህቴ አመስግናለሁ🎉🎉🎉🎉 ለተፈጠረዉ ታሪክ እጂግ በጣም አዝናለዉ በየቤቱ ልኖር የሚችል ጉድ ነዉ😢😢😢😢
@zulfa6303
11 ай бұрын
ወይኔ ያረቢ የተፃፈ ታሪክ ነው በለኝ😢😢😢 አረ ምን አይነት ጭካኔ ነው
@FreweyniGoytom-q7i
11 ай бұрын
ለእናታቸው ፅናቱ ይስጣቸው😭😭😭 24:44
@BeemnetGashaw
4 ай бұрын
ቤተሰብ ፈጣሪ ያፅናችሁ በእዉነት 4:47
@ጠባቂዬብርቱነው
11 ай бұрын
እግዞ😢😢😢
@aliyaShafi-y3r
11 ай бұрын
ማርዬ ልክ እኮ ነሽ❤❤❤❤❤
@amsalekebede8179
11 ай бұрын
ብስራት ተባረኪ ከንቺ እንደዚህ አስተማሪ ጉዳዮችን ታስተምሪናለሸ ሌሎች ግን ውሸት አያወሩ አገር ይበጠብጣሉ ልብ ይሰጣቸው ፈጠሪ ተባረኪ ።
@HbJb-y1j
3 ай бұрын
እውነት በጣም ያሳዝናል😢😢😢😢😢😢
@GfTh-kx2qx
10 ай бұрын
እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ💔
@FevenFebu-mh9sp
10 ай бұрын
አቀራረብሽ ጥሩ ነው ቀጥይበት
@adebaadeba3967
11 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል😢😢😢😢
@HananBelcha-p6w
9 ай бұрын
Tanxes my sis you are so true ❤
@Busy-s4r
8 ай бұрын
እናት ሲያሣዝኑ አሰተማሪ ታሪክ ነው
@bayumogo
10 ай бұрын
እናቲዮ ሁሉንም ንብረት ሽጠው ለቤተ/ን ማውረስ
@tigistwoubalem4867
11 ай бұрын
ዛሬ እንኳን በጣም ጥልቅ ቁም ነገር ነው ያነሳሽው ማጠቃለያውን ተባረኪ
@ነፃነትየድንግልልጅ
11 ай бұрын
ሰው ምነው ግን አውሬ ሆነ 😢
@merekonjoconjo3913
11 ай бұрын
😢😢😢😢አይይይይይይይይ. በጣምም. ያሳዘናል.
@RAረህማ
11 ай бұрын
😢😢የአለ የሳዚንል😢😢😢
@woinshetdejene918
8 ай бұрын
ወይ የወላድ መከን ሲያሳዝኑ እናትየው ነፍስ ይማር
@Emuti-wj7wt
11 ай бұрын
ቢቆዩ ራሳቸውም ይገዳደሉ ነበር !
@MeseretSeyoum-y9b
11 ай бұрын
ትክክለኛ ፍርድ ነው ለሌላው ስው ትምህርት የሆናል
@AsegedeAsegedeLove123
11 ай бұрын
ያቀረብሽው ልብ ይነካል ። እህት ጌታ ነፍስ ይማር።
@heniasrat8471
10 ай бұрын
በህይወቴ እንደዚህ ተምሬ አላውቅም አምላክ ይባርክሽ የራሴን ባህሪ መረመርኩት ምን አይነት ባህሪ እንዳለኝ መስጠጥ ደስ ስለሚለኝ አበክሬ እንድጠነክር ረዳኝ አምላክ ያበርታሽ
@TigistTekle-pr9eu
11 ай бұрын
እግዚአብሔር ጠብቀን እግዚሆ ምንአይነት ጊዜ ላይ ደረስን 🤔🤔🤔🤔
@DagimAmare-f2o
10 ай бұрын
እግዞ
@tsidutaye1285
10 ай бұрын
Yasaznal rase wedad tewled Thanks for sharing ses
@Meseret-uq3jn
11 ай бұрын
ወንድም መከታ መሆን ሲገባው ገዳይ እንዴት ይሆናል ? እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ12 😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@abbieekemali9252
11 ай бұрын
SubanAllah 😭😭 Yamile
@martasila5996
11 ай бұрын
It is very sad. May God comfort the mother.
@ራያወለላ
11 ай бұрын
ፈጣርየ ሆይ😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@saragetahun7648
11 ай бұрын
አረ ምን ጉድ ነው የጭከነ ግዜ ይብላኝ ለእነታቸው ነፍስ ይማር በጣም ልብ ያማል ኡፍፍፍፍፍፍ
@ShiferawTeferi-sp2sh
10 ай бұрын
Bisreyeee enamesegeneshalen bezu astemari ena kebezu ye kefat asabachen endenemeles yehen program selemetastelalefi🙏
@EmmaDaniel-k9y
11 ай бұрын
እግዞኦ ማርና ክርስቶስ
@user-kz9id4xj8o
11 ай бұрын
ሰላም ጤናን ይስጥልኝ እናመሰግናለን በጣም ፈጣሪ ይጠቡቀን የሞተችዉንም ነፍስ ይማር ለእናትም መፅናናትን ይስጣቸዉ።
@Hiwet-z6z
5 ай бұрын
Abyetu Fetari mhreth sten genzeb yeseytan rut new🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@አጅየት
10 ай бұрын
እኔ እራሱ ወንድሞቼ ከነ ሚስቶቻቸው በጣም ነው ምፈራቸዉ ምሸክካቸዉ ምክንያቱም መልካም ነገር አይመኙልኝም አረብ ሀገር ለፍቼ ያመጣሁት ሳልበላ እንዳይቀጥፉኝ ያረብ
@GenetA1227
7 ай бұрын
አይዞሽ ራስሽን ችለሽ ከቤትሽ ኑሪ
@woubitwogayehu6400
9 ай бұрын
ምክርሽ የትም አይገኝም እንዳንቼ ውብ ምክር ነው🎉🎉🎉🎉🎉
@ZaynabMustafa-m9k
11 ай бұрын
Enateyawena lejetwa yasazenalu .Allah yetabekan...
@የተዋህዶልጅነኝ-ጐ3ቀ
11 ай бұрын
እሺ እናመሰግናለን
@happyhappy6544
11 ай бұрын
አቤት እናት ፅናቱን ይስጥሽ
@wondwosenyadesa9058
10 ай бұрын
ፍርድቤቱ ትክክለኛ ውሳኔ ነው የወሰነባቸው በዚሁ መቀጠል አለበት በኢትዮጵያ ውስጥ እጅግ ለመስማት የሚቀፍ ወንጀል እየተፈፀመ ነው : ትውልዱ በአሁን ሰአት እራስ ወዳድ ስግብግብ : ፈሪያ እግዚአብሔር የሌለው የማያውቅ ትውልድ ነው በእውነት እለት ከእለት የምንሰማው እጅግ ያሳፍራል: ይህንን እያየ ነገም ወንጀልን የሚሰራ ወንጀለኛ እንዴህ ፍርድቤቱ ከወሰነ ወንጀሉ ይቀንሳል: በርቱ ፍርድቤቶች ፖሌሶች: እንዴ በሚዴያ ለህዝብ ትምርት ይሆን ዘንድ ማቅረባችሁ ትልቅ ግንዛቤ ነውበርቱ: አገራችንን ኢትዮጵያን ህዝባችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን .
@Hiwet-z6z
5 ай бұрын
enetshin now metenqeq ynerbachu beteleye wetatoch Amlak yrdachu🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@LilitnamuluGibireselasie
11 ай бұрын
Enatachew betam yasazinalu😭😭😭😭😭😭
@zenashtesfaye8407
11 ай бұрын
Endet endemwedsh wazema drama stseri jemro betam newe yemwedsh❤❤❤❤❤
@WebeHora
10 ай бұрын
ጎበዝ ለጆ ነሽ
@ሀዩHaUቶብ
11 ай бұрын
በጣምይዘገንናን😭😭😭😭😭😭
@SilsKar
11 ай бұрын
አኡዙቢላሂ አልሠማንም አላየንም ከዝህ አላህ ይጠብቀን
@MamoBizunesh
11 ай бұрын
የኔ ውድ ትሬካሽ ደስ ይላልም ያሳዝናልም
@HaimanotH-v6b
11 ай бұрын
ለማመን በጣም ነው የሚከብደው
@kabeshibshii8944
11 ай бұрын
Egizabere yibarkishi tabarki❤✅
@lomitube2973
11 ай бұрын
በጣም ያሣዝናል ለገንዘብ ይሄን ያክል ጭካኔ😢
@Ganat-n1u
10 ай бұрын
እናታቸውንም.ነው.የገደሉት.ንብረት.ዱንያላይ.ብቻነው.እዚሁነው.የሚቀረው.አጉል.መስገብገብ.እጅን.በደም.ያሳጥባል.ያማል😭😭😭😭
@KidstBekena
11 ай бұрын
ጉርሰረን
@hanahadgo1924
10 ай бұрын
I love it when you tail as the story ❤
@batebatebate-z3t
10 ай бұрын
ይኸ እኔ ያለሁበት ሁኔታ ነው መጨርሻ የተነገረን😊😊😊😊😊😊
@HaimanotH-v6b
11 ай бұрын
መፅናናትን እንመኛለን
47:08
07 ስለህይወት| ፍርድ የተሰጠበት እውነተኛ የወንጀል ታሪክ| Real Ethiopian Crime investigations
Sile HiwotTV
Рет қаралды 1,5 М.
10:53
የአሰብ ወደብ እየተከለሰ ነው
ግዕዝ መዝናኛ እና ዜና
Рет қаралды 3 М.
00:24
99.9% IMPOSSIBLE
STORROR
Рет қаралды 31 МЛН
00:55
My scorpion was taken away from me 😢
TyphoonFast 5
Рет қаралды 2,7 МЛН
00:39
Что будет если украсть в магазине шоколадку 🍫
Miracle
Рет қаралды 3,2 МЛН
00:39
The evil clown plays a prank on the angel
超人夫妇
Рет қаралды 53 МЛН
16:16
Ethiopia - በአማራ ከፍተኛ አመራሮች ተገደሉ፣ ኤርትራና ግብፅ በኢትዮጵያ ላይ መከሩ፣ የትግራዩ አስደንጋጭ ክስተት፣ ፕሬዚደንቱ አዲስ አበባ ገቡ
Feta Daily News
Рет қаралды 55 М.
48:09
4 ወር ያለ ወሲብ የቆዩት ባለትዳሮች!!ባል የደበቀችው ጉድ ወጣ!!
Tirta Media ትርታ ሚዲያ
Рет қаралды 134 М.
2:02:01
ያላገባችሁ ሴቶች ካገቡ ወንዶች ራስ ውረዱ ? | ለወንዶች ሳይሆን ለሴቶች የምለው አለኝ | እንተንፍስ #41
Manyazewal Eshetu
Рет қаралды 669 М.
27:24
ስትታመም ባሏ ሴተኛ አዳሪ ይዞ የመጣባት ሚሰት መጨረሻ
GIRDOSH TUBE
Рет қаралды 399 М.
21:52
ትኩረት የምትሻ እህታችንን እንታደግ
neba tube ነባ ቲዩብ
Рет қаралды 4,7 М.
23:55
🌺ስለ ሁሉም ነገር አመሰግናለን
Wina ዊና
Рет қаралды 7 М.
43:59
ለአመታት የተደበቀው ሚስጥር ወጣ ። ተገርዞ የተኛዋ ባል ሚስጥሩን ዘረገፈው ። የገዛ ሚስቱ መደሰቻውን በመቁረጫ !!
Gojo Tube
Рет қаралды 164 М.
15:53
ሰበር ዜና-|አቶ ለማ መገርሳ ከመሸ ጉድ አሰሙ-|ጃዋር ሃሳቡን ቀየረ-“ሽግግር መንግስት ..”-|“አብይ ሁለት አማራጭ ቀርቶታል”-|ፍኖ ሳይታሰብ ጉ*ድ ሰራቸው
Addis News
Рет қаралды 104 М.
21:53
የእህቷን ባልና ቤት የወረስቸው ሴት ዘግናኝ ወንጀል
Sile HiwotTV
Рет қаралды 296 М.
40:32
ለማመን የሚከብድ ነገር ገጠመነ።ማየት የትሳናቸው የ 15 አመት ልጅ ጉድ የገዛ እህታቸው ....
Tirta Media ትርታ ሚዲያ
Рет қаралды 112 М.
00:24
99.9% IMPOSSIBLE
STORROR
Рет қаралды 31 МЛН