የልጇን ወንጀል ለማጋለጥ የጨነቃት እናት

  Рет қаралды 72,624

Sile HiwotTV

Sile HiwotTV

Ай бұрын

Follow Us On Tiktok / silehiwet0
Follow Us On Facebook / silehwt
Join this channel to get access to perks:
/ @silehiwottv22
Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited Copyright ©2024 Sile hiwet Tv
#silhiwet #silehiwotTv #bisratGemechu #truecrime #crimeStory #suspect #Suspect #incident #commotion #Act #committed #intense #heart-breaking #motive #revenge #malice #attack #advance #disturbing #mysterious #unknown #resentful #strange #circumstance #case #event #planned #accidental #questioning #interviewt #rial #jury #victims #assailant #bystander #spectator #observer #capture #detained #donkeytube #abelbirhanu #ebstv #dinklijoch #eyohameadia #ebstv #Hope Music Ethiopia #ZEMENTV #Seifu on EBS #Sunday With EBSTube #tenaadam #ሀሁ Ethiopia #Amharictube #Betoch Comedy #Topia #ESATtv #Shebella Entertainment #Dj Jop Ethiopia #Tenaadam #MinewShewaTube #ADMASMUSIC #LihamMelodym #EBSBetesebEthiopia #FanaTelevision #DireTube #senselet #EthiopianNews #Ethiopia #Ethiopianmusic #EthiopianDrama #Ethiopianmovies #Mickyshow #Shukshukta #z habesha #music #Cinema #ebs #ebstv #FegegitaReact #KanaTelevision #ArtsTvWorld #headhunter #productionsinternational #coproductionfamily #guy #ethiopianDrama #amharicmovie #newfilm #Ethiopia

Пікірлер: 89
@NomorehgdefEzgharya
@NomorehgdefEzgharya Ай бұрын
አንድ አንድ ሴቶች ሰይጣኖች ናቸው ምንድነው አርፋ አትቀመጥም የብዙ ሰው ህይወት አመሳቀለች በጣም ያሳዝናል😢😢😢😢😢
@arielasgedom3242
@arielasgedom3242 Ай бұрын
I agree with you
@shalom-pb8eu
@shalom-pb8eu Ай бұрын
በጣም ደሞ በሌላመንገድማረግ ሥችል ሁሉን አቃለሁ ባይነቺ
@user-hv5zk9oz5f
@user-hv5zk9oz5f Ай бұрын
ሰላም ብስራት እኔ ወንደሜ እደዚህ ነው እናቴን ከሰው ነጥሏት ብቻቸውን አንድ ትልቅ ቤታችን ውስጥ ይኖራሉ እኔ አረብ ሀገር ነኝ ሁሌ አስባለሁ ደውዬ እናቴን ተጠንቀቁ እላታለሁ ጎረቤት ዘመድ ሲመጣ ከግቢ እዳይገቡ ያባርራቸዋል ለማሳከም እናቴ አልቻለችውም 😭😭🙏
@ELizaAmharaOsa
@ELizaAmharaOsa Ай бұрын
ታዳ ምን እየጠበቅሽ ነዉ እንዴ በጤናዉ አደለም እኮ😢
@sarahabtemichael4528
@sarahabtemichael4528 Ай бұрын
.lòo
@marthamamo4917
@marthamamo4917 Ай бұрын
በጣም ጎበዝነሽ ታሪኩን ስትናገር ልክ የራስሽ ነው የሚመስለ ዛሬ ብቻ አደለም ሁልጊዜ ነው
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j Ай бұрын
አንዳንድ ሴቶች ወደ ትዳር ሲገቡ የባላቸውን ህይወት ሙሉ በሙሉ መቀየር ይፈልጋሉ ባላቸው ልጆች ካሉት ልጆችን ማራቅ፣ዘመድ ከወደደ ከዘመድ ማራቅን ፣እንደዚህ ታሪክ ሽርክና ሲኖር ደግሞ መለያየት መፈለግ ግን ለምን ? አጉል ወንጀል ውስጥ ገባ ምነው ቢታገስ ? እሁሁሁ እናት መከረኛ ያሳዝናሉ ። ብሥራት አመለካከትሽ ጥሩ ነው። 👏👏
@user-gv1bl4yr9m
@user-gv1bl4yr9m Ай бұрын
አይ እናት የማትችለው የለ ብሥራትዬ ጎበዝ እናት እንኳን እጋለጠች የልጇንም ህይወት አተረፈች እስኪፈታ በህይወት ከቆየች ታገኝዋለች እሁንም ብርታቱን ይስጣት
@user-qi2np9wv2u
@user-qi2np9wv2u Ай бұрын
ሞች እየሰሩ ነው እየሰረቁ አደለ ለመለያየት ለምን ፈለገች ግን መግደል የለበትም ነበር
@MasiMan-sd1gu
@MasiMan-sd1gu Ай бұрын
በጣም ነው የምተምርው ፈጠር የተባረከ ልጅ ይስጠን በድንገት ሰው በዝህ ልክ ስቀየር ያስደነግጣል
@selamabebe4859
@selamabebe4859 Ай бұрын
በጣም ትልቅ ትምህርት ነው ። እናመሠግናለን ።
@yeshitilahun2079
@yeshitilahun2079 Ай бұрын
Tebareki Bisirat you are so smart may God bless you dear
@user-vr6pb9qp9s
@user-vr6pb9qp9s Ай бұрын
Why she trying to separate them he is his best friend they grow up together he is like brother to him she doesn’t have to do that also killing is not solution.
@arielasgedom3242
@arielasgedom3242 Ай бұрын
I agree with your comment. You said it correctly. According to the bible friend has a big value.
@ermiasb3177
@ermiasb3177 Ай бұрын
ልጅቷ መሞቷ አግባብ ባይሆንም ትልቅ ጥፋተኛ ናት። ይሕን ፕሮግራም የምታዘጋጂው እራሱ የወንድ ጥላቻ እንዳለብሽ ያስታውቃል።እንደውም ይሄ ለሴቶች ትምሕርት ይሆናል ሁለት ጓደኛሞች ለፍተው ያደጉትን ለማለያየት መሞከር እንዲሕ ዋጋ ያስከፍላል።የሀበሻ ሴቶች ብዙ ይቀራችኋል ።
@arielasgedom3242
@arielasgedom3242 Ай бұрын
I agree with you. I have the same opinion.
@HanaGetan-fl7mi
@HanaGetan-fl7mi Ай бұрын
Why she trying to separate them? supposed to encourage them, they are best friends!! Majority of Ethiopians so rode each other!!
@romantsegaye7051
@romantsegaye7051 Ай бұрын
አስተያየቱ ልክ ነው፡፡ ነገር ግን በእርሷ ጫማ ሆነን ስናየው ልጁ ስራ የማይወድና ሰነፍ በእጮኛዋ ትከሻ ላይ ተንጠልጥሎ የሚኖር እንዲሁም ቀና ልብ የሌለው ነው ብላለች ፡፡ማንኛችንም ብንሆን የምንወደውን ሰው ከመጥፎ ሰው ጋር እንዲሆን አንፈቅድም፡፡
@mahmoudhumad995
@mahmoudhumad995 Ай бұрын
​@@romantsegaye705120:59 😢
@SD-rg8qh
@SD-rg8qh Ай бұрын
Maninetun esu endbalwa melfat medkem almfelgun tiru amlkaket endelelew ayta alu eko. Melkam tatari seratgna behon endza balalich.
@MG_22
@MG_22 Ай бұрын
You're right, but I blame her husband he shouldn't agree with what she said, sometimes good friendship is better than a girl. even though it's not enough reason to kill someone
@romantsegaye7051
@romantsegaye7051 Ай бұрын
@@MG_22 perfect said!
@Luv_rara704
@Luv_rara704 Ай бұрын
Halleluja 💯 thank you my dear ❤❤❤😊
@belayneshkegnekegne
@belayneshkegnekegne Ай бұрын
አብሮየሚሰሩተን በገድ ለምን ለያየቺ ለሌሎቻቺህ ተምህረተ ይሁን ተገባብታቺህ ለሰወምአሰባቺህ ለራሳቺህም አሰቡ በክፋኛ የሚያቺህንሰወ አተተናኮሎ
@arielasgedom3242
@arielasgedom3242 Ай бұрын
You have a good opinion. I agree with you.
@tigulibe5558
@tigulibe5558 Ай бұрын
በጣም ጎበዝነሽ
@ermiasb3177
@ermiasb3177 Ай бұрын
የብዙ የሴቶች ታሪክ ተመሳሳይ ነው።ሴቶች ባሎቻቸውን እንደሚጠቀሙበት ነው የሚያስቡት እንጂ አብሮ ማደግ አይደለም።እነእዚሕ ጓደኛሞች ለፍተው እየሰሩ ገንዘብ እያገኙ እንደሆነ ስታውቅ ለምን ለማለያየት ፈለገች ብትሉ ባሏን ብቻውን ልትግጠው ነበር ያው ያሰበችው ሳይሳካ ልጁንም ወንጀል አሰርታ ሕይወቷን አጣች።ስለእዚሕ የሀበሻ ሴቶች አስቡ ለገንዘብ ብላችሁ የሰው ሕይወት አታበላሹ።
@MamoBizunesh
@MamoBizunesh Ай бұрын
❤❤የኔ ውድ ትረካሽ በጣም የሚመስጠው
@netsanete1578
@netsanete1578 Ай бұрын
ክላሲካሉ በጣም ይድብራል አስተካክሉት
@arielasgedom3242
@arielasgedom3242 Ай бұрын
Dear Bisrat, you didn't see the case very carefully. You just focus on side of the victim. You didn't see the value of friendship. Those two friends are best friends from the child and they came up a business partner after years struggling. At the end, they were at the beginning of growing up financially and this crooked woman came to their life and tried to separate them for the sake of her selfish behavior. Her reasoning to separate them is not acceptable. Because friendship is more than anything. The bible says that love your friend as you love yourself. According to the bible friend has a big value. So, you didn't see this part, Bisrat. Tigst is selfish woman according to the story. She wanted to grow up financially with her future husband, but didn't care about the friend. So, we should condemn that kind of selfish behavior. You supported Tigist on your presentation, and l disagree with you opinion.
@tube.9450
@tube.9450 Ай бұрын
ሴትያመጣዉ መዘዝ ከባድነዉ 😢😢😢አይይይ
@YosefAyenew-yv4zl
@YosefAyenew-yv4zl Ай бұрын
Lijetua Lmelyayet memokerua tegeby aydelm esum megdelu kesua yebase sehtet new
@FanomektYe
@FanomektYe Ай бұрын
በአሁን ገዜ ሰው መግደል ፅርቅ ሆኖል ምክንያቱም ፍትህ የለም ሰው ገሎ እስር ብቻ ምን ዋጋ አለው ነገ ይወጣል እዴለመደ መልሶ ወጀል ይሰራል ሰው የገዴለ ይገደል ቢባል እሚቆም ይመስለኛል እስርማ ለውጥ አለመጣም የመንግስ እጀራ ይበላል ከዛ ይወጣል እደለመደ ወንጀል ይሰራ!!!
@user-pv8ny8uu1z
@user-pv8ny8uu1z Ай бұрын
ብስራት ትቀልጃለሽ እንዴ ይሔ ልጅ እኮ አስራመት ስራ ፈቶ ኖሯል ከዛ ደሞ አለፈልኝ ብሎ ገና ማሰብ ሲጀምር ትግስት የምትባል ጅብ ሰልፍሽ መጣችበት ምናለ አብረው ቢሰሩ ባይገላት ጥሩ ነበር ግን ደሞ ቅጣት ያስፈልጋታል
@amlkeamlke3850
@amlkeamlke3850 Ай бұрын
በትክክል ፍትህ ለታሳሪዉ እስከ እናቱ💔💔💔
@arielasgedom3242
@arielasgedom3242 Ай бұрын
I agree with you. I have the same opinion.
@seidamohammed
@seidamohammed Ай бұрын
Barbi in real life beserateye ❤❤
@joseoneway6090
@joseoneway6090 Ай бұрын
Bisrat you are very intelligent and beautiful. Keep it up 👍🏽
@seidamohammed
@seidamohammed Ай бұрын
Sewedesh Yeni mar ❤❤ beseratye ❤❤
@amytesfaye8879
@amytesfaye8879 27 күн бұрын
Bisrat you are smart beautiful inside and outside.
@tezetaeearada865
@tezetaeearada865 Ай бұрын
ወዮ ጉድ ማለት ብቻ ነው
@user-oj4tx6bk2o
@user-oj4tx6bk2o Ай бұрын
ሲ ገደሰውያሳዝናል ሳይፈልግ መጥፎ ወጀል ገባ
@user-hi1ln2vw7u
@user-hi1ln2vw7u Ай бұрын
Betam yasazinali 😢😢😢😢😢😢😢
@user-vu6cz9cg2o
@user-vu6cz9cg2o 26 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢
@user-je2od2mh3e
@user-je2od2mh3e Ай бұрын
😢😢😢😢
@mariabebe8880
@mariabebe8880 Ай бұрын
❤❤❤🙏
@sablearagaw9338
@sablearagaw9338 Ай бұрын
Lejene asalefo msetete yenate tbeywochu bahere noww😊😊😊😊
@Petruspetrus1
@Petruspetrus1 21 күн бұрын
ሀቀኛ ኡነተኛ እናት ሁላችን የዘራነዉ ማጨድ አለብን
@fetiyajabr624
@fetiyajabr624 Ай бұрын
❤❤❤❤❤
@kibrettesfay7379
@kibrettesfay7379 28 күн бұрын
Tigist ygebatal a brew bseru min alebet seytan nat asasatechew atasazenm
@Iam1QueenT
@Iam1QueenT Ай бұрын
ይሄ ልብ ወለድ ታሪክ ብለሽ መፃፍ ነበረበሰሸ
@BillyMog-oo5ug
@BillyMog-oo5ug Ай бұрын
Men yderg enat matewldew yele
@Seni-Afro
@Seni-Afro Ай бұрын
አንዳንድ ሴቶች ግን 😢
@EnateArsema
@EnateArsema Ай бұрын
ብስሩዬ ውብ ስወድሽ እኮ
@user-cd7nx7hx1l
@user-cd7nx7hx1l Ай бұрын
የኔውድ ስወድሽ❤😮🎉❤
@medhanittaddesse8227
@medhanittaddesse8227 Ай бұрын
ባም እራስ ወዳድ ነች ልጁ ሰነፉ ቢሆንም ግን ተቻችለው ስኬታማ ሆነው እየሰሩ ነው ለጌዲዪን ጉዋደና እንኩዋን በጊዜ ቀረችበት
@NomorehgdefEzgharya
@NomorehgdefEzgharya Ай бұрын
ሴትየዋ እንካን መስኪን አደለችም ለምን መለያየት አስፈለገ ህይወት ማለፍ ጥሩ ባይሆንም እስዋም ተሳስታለች
@user-ys2gh8ii8h
@user-ys2gh8ii8h Ай бұрын
Begugut nwe.yemtebkachu
@user-oc9xm3dh8f
@user-oc9xm3dh8f 29 күн бұрын
ምን አገባት ይስሩ አብረው ህይወቷንም አበላሽታ ልጁንም እድሉን አበላሸች
@blueblue8966
@blueblue8966 Ай бұрын
በራስ መተማመን የለውም ሲጀምረው በሰው ጀርባ ላይ ነው ያለፈለት ክፉ 😢
@arielasgedom3242
@arielasgedom3242 Ай бұрын
Friendship is important than anything though. We don't have to focus on money only. Friend has a big value according to the bible.
@romangedeye9684
@romangedeye9684 Ай бұрын
ባለጌ ናት እስዋ ደሞ አንዳንድ ሴት በጣም ያሳዝናሉ እሚዋደድትን ማለያየት ሴት የላከው ሞት አይፈራም ደሞ በጣም ራስ ወዳድ ነው መግደል ምን አመጣው እግዚአብሔር መፉራት በጣም ጨካኝ ነው ተነጋግሮ መፉታት ቀላል የለው
@YosefAyenew-yv4zl
@YosefAyenew-yv4zl Ай бұрын
Huletum tefat alebachu esuam behone k tedare bewala rega bela bemekeker balua yrasun sera ,,(share yezo endweta mareg techele neber gen alhonem fetary yetbken
@fantutadese1418
@fantutadese1418 16 күн бұрын
እናትዮንም አምራቸውም ነበር
@RomanGoshu
@RomanGoshu Ай бұрын
Lemen gin bemehal gebach
@arielasgedom3242
@arielasgedom3242 Ай бұрын
Tikkil hodam siL honech bichyawan LitbeLa
@ayishaa8396
@ayishaa8396 13 күн бұрын
አንዳንድ ሰው ከመጠን ያለፈ ይሉኝታ ይይዘዋል አልፈልግሽም ቢላትስ
@safinskia1946
@safinskia1946 Ай бұрын
ልጅ ምን አረገ መግደለ የወበትም እስዋም ጥፋተኛ ናት
@salem4086
@salem4086 Ай бұрын
You're right my big brother is doing it I made it the guy my brother told me don't marry him but I made it I'm eating so he killed my brother I don't know Olive housing for 22 years I don't have any friend you're not allowed to me go to get the friend no neighbor not talking anybody I just always alone if it's somebody talk to me asking me what you say to you you just got some he's a horrible person always see acted badly I didn't know he killed my brother Alief housing for 22 years what happened after that I divorce him a seat was enemy for 22 years
@tewabechtessoduresso9796
@tewabechtessoduresso9796 Ай бұрын
WElAJNA YEMOTE TEGODA LJU N YE GIZE BZAT YASRESAWAL LELA SET YAGEBAL BETAM YASAZNAL !
@user-tz7bg8ot2u
@user-tz7bg8ot2u Ай бұрын
በባእድ አምልኮ ስለሆነ መጨረሻው ቤትሰብ ይ ይገዳደላል አይ የ ኢትዮጵያ ህይወት 😂
@arielasgedom3242
@arielasgedom3242 Ай бұрын
Tikkil
@tigtig2037
@tigtig2037 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢
@arielasgedom3242
@arielasgedom3242 Ай бұрын
I disagree with the fiancee decision that tried to separate two best friends. Her reasoning is not acceptable. Because the bible tells us that to love our friends as ourselves. According to the bible friend has a big value. So, those friends were best friends from childhood and this crooked woman came to their life and tried to separate them. This is very selfish mind. She wants to grow up finacialy with her future husband, but not care for friend. I condemn that kind of thinking.
@user-om5jw4xo6m
@user-om5jw4xo6m Ай бұрын
🙏❤️🥰🥰🥰🥺🥺🥺
@shalom-pb8eu
@shalom-pb8eu Ай бұрын
ጌዲዮን ጤነኛ እዳልሆነ ግልፅነዉ 10አመት ሙሉ ጨለማዉሥ እናቱን እያሠቃየ ነዉ የኖረዉ ትእግሥት የሚሏት ደሞ በዚህ መልኩ አልነበረም ማለያየት ያለባት ጣልቃ መግባት አልነበረባትም መግደሉ የማይቀር ነበር ካለፈሂወቱ እደምንረዳዉ እናትየዉ ያሣዝናሉ ሤቶች ከዚተማሩ ሁሉም ዉሥጥ ጥልቅ አትበሉ
@user-jh9yg8xt2c
@user-jh9yg8xt2c Ай бұрын
Sew endet amralehu belo ashangulit yemeslal??
@amlkeamlke3850
@amlkeamlke3850 Ай бұрын
ሞች ናት ስህተተኛ ለምን እንዲራራቁና በስራቸዉ ማህል ለምን ገባች
@FevenFebu-mh9sp
@FevenFebu-mh9sp Ай бұрын
❤❤❤
@user-tz7bg8ot2u
@user-tz7bg8ot2u Ай бұрын
አካለ ጎዶሎ ይነጋለታል??😂
@user-tz7bg8ot2u
@user-tz7bg8ot2u Ай бұрын
ልጅቱ ከግዋደኛ ለይታ ብቻዋን ልትበላ ህወቷን አጣች 😂
@medhanittaddesse8227
@medhanittaddesse8227 Ай бұрын
ሆዳም ነች
@arielasgedom3242
@arielasgedom3242 Ай бұрын
Tikkil
የእህቱን ባል  መርዞ የገደለው
29:51
Sile HiwotTV
Рет қаралды 46 М.
Increíble final 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja 2
Рет қаралды 68 МЛН
Which one is the best? #katebrush #shorts
00:12
Kate Brush
Рет қаралды 20 МЛН
We Got Expelled From Scholl After This...
00:10
Jojo Sim
Рет қаралды 34 МЛН
ሁለት አይኑን በካንሰር ያጣው ህፃን
29:18
neba tube ነባ ቲዩብ
Рет қаралды 546
በእንጀራ እናቱ የሚሰቃየው ታዳጊ
34:16
Sile HiwotTV
Рет қаралды 65 М.
Нищая спасла собаку🥺❤️
0:59
Trailer Film
Рет қаралды 2,3 МЛН
Озвучка @patrickzeinali  Тюремная еда  Часть 2 @ChefRush
0:52
BigXep. Канал озвучки
Рет қаралды 6 МЛН
👮🔫
0:32
Kan Andrey
Рет қаралды 2,9 МЛН
진짜 여자만 ?  #kpop #comedy  #해야 #HEYA
0:25
공작삼촌
Рет қаралды 23 МЛН
Постель #китай #товары #прикол #shorts
0:36