እህታቸውን በግፍ የገደሉት ወንድማማቾች

  Рет қаралды 386,313

Sile HiwotTV

Sile HiwotTV

Күн бұрын

Follow Us On Tiktok / silehiwet0
Follow Us On Facebook / silehwt
Join this channel to get access to perks:
/ @silehiwottv22
Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited Copyright ©2023 Sile hiwet Tv
#silhiwet #silehiwotTv #bisratGemechu #truecrime #crimeStory #suspect #Suspect #incident #commotion #Act #committed #intense #heart-breaking #motive #revenge #malice #attack #advance #disturbing #mysterious #unknown #resentful #strange #circumstance #case #event #planned #accidental #questioning #interviewt #rial #jury #victims #assailant #bystander #spectator #observer #capture #detained #donkeytube #abelbirhanu #ebstv #dinklijoch #eyohameadia #ebstv #Hope Music Ethiopia #ZEMENTV #Seifu on EBS #Sunday With EBSTube #tenaadam #ሀሁ Ethiopia #Amharictube #Betoch Comedy #Topia #ESATtv #Shebella Entertainment #Dj Jop Ethiopia #Tenaadam #MinewShewaTube #ADMASMUSIC #LihamMelodym #EBSBetesebEthiopia #FanaTelevision #DireTube #senselet #EthiopianNews #Ethiopia #Ethiopianmusic #EthiopianDrama #Ethiopianmovies #Mickyshow #Shukshukta #z habesha #music #Cinema #ebs #ebstv #FegegitaReact #KanaTelevision #ArtsTvWorld #headhunter #productionsinternational #coproductionfamily #guy #ethiopianDrama #amharicmovie #newfilm #Ethiopia

Пікірлер: 487
@tgabab6759
@tgabab6759 7 ай бұрын
ትክክለኛ ፍርድ በቃ የገደለ ይገደል ባይ ነኝ ፈጣሪ ፅናቱን ይስጣቸው እናት
@eagle4452
@eagle4452 7 ай бұрын
ኢትዮጵያዊ እጅግ አረመኔ ፈጣራን የማይፈራ ህዝብ ሆኖል ። ያለው አማራጭ ገዳይን በመግደል ቢያንስ ህግ እንዲፈሮ ማድረግ ነው
@tamirrayehubenti493
@tamirrayehubenti493 7 ай бұрын
አረ ምን አይነት ጭካኔ ላይ ነው የደረስነው። እግዚአብሔር ይታረቀን። የኢትዮጵያ የወንጀል መርማሪዎችን እጅግ በጣም ነው የማደንቃቸው። አሰራራቸው በጣም ምርጥ ነው። ወንጀለኛውን በጥበብ ለፍርድ አቅርበው ፍርድን በማሰጠት ድንቅ ስራ ነው የምትሰሩት። በርቱ እግዚአብሔር ይርዳችሁ።
@itsme-fm4po
@itsme-fm4po 7 ай бұрын
የምወድሽ በምክንያት ነዉ ከድራማዉ መጨረሻ የምታስተላልፊዉ መልእክት እጅግ በጣም አስተማሪ እና respect ሊሰጠዉ የሚገባ ነገር ስላለዉ ነዉ አንደኛ ነሽ ክበሪልኝ ❤
@BiniMerina
@BiniMerina 6 ай бұрын
ድራማ ነው እያልሽ ነው?
@felikameseret3152
@felikameseret3152 5 ай бұрын
ድራማ አይደለም እወነተኛ ታሪክ ነው ግን ሰዎች እየተወኑኑ በዚህ መልኩ እንደተገደሉ በድራማ መልክ ለማስተማር ነው እንዲ እውነተኛ ታሪክ ነው የሆነ ግዜ ተጠይቀው መልስ ሰተዋል አሁን የሚተወኑት ሰዎች አሉ በህይወት ግን ለዚህ ስራ እየተመረጡ እንደድራማ መልክ ያቀርቡታል ተግባባን
@Tነኝየተክልዬዋ
@Tነኝየተክልዬዋ 7 ай бұрын
የዘንድሮው ግፋችን ፅዋ ሞልቶ ፈሰሰ😢😢😢
@abadittsegay3303
@abadittsegay3303 7 ай бұрын
ፅናተን ይስጣቸው ወላጅ አናት!!!
@Petruspetrus1
@Petruspetrus1 7 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል በገዛ እህታቸዉ እንዲህ መጨከን ጎበዝ እናት እንደ እናትም ኣባትም ኣሳድጋ እህታቸዉ ብቻ ሳይሆን እናታቸዉም ጭምር ነዉ የገደሉት😭😭😭😭
@የሴቶችምክርቤትTube
@የሴቶችምክርቤትTube 7 ай бұрын
እረ ዘድሮ ምን እማንስማው ጉድ የለም ግን ምን ዋጋ አለሁ
@DaginatDaginat
@DaginatDaginat 6 ай бұрын
😢😢😢
@fatomaahmed4435
@fatomaahmed4435 7 ай бұрын
የጭካኔ ዘመን ሱብሃንአላህ ያአላህ ከክፉ ነገር ጠብቀን
@ነፃነትየድንግልልጅ
@ነፃነትየድንግልልጅ 7 ай бұрын
አሜን 😢
@መሲየራያዋ-ጐ6ቸ
@መሲየራያዋ-ጐ6ቸ 7 ай бұрын
አሜን😢
@lily-uc2rc
@lily-uc2rc 5 ай бұрын
አሜን
@mamamulu
@mamamulu 7 ай бұрын
በጣም ያሣዝናል ለንብረትና ለገንዘብ ሢባል የሠውን ህይወት መንጠቅ በጣም አዘንኩኝ ለእናታቸው ፈጣሪ ፅናቱን ይሥጣቸው
@emamaethiopia216
@emamaethiopia216 7 ай бұрын
ወይ ዘንድሮ የማይሰማ ጉድ የለም 😢 የወላድ መካን አደረጓቸው በዚህ እድሜያቸው ጨካኞች። እናትየው ሲያሳዝኑ💔
@የወንዝዳርማር
@የወንዝዳርማር 7 ай бұрын
እግዚኦ ማህርነ ክርስቶስ የወላድ መሀን አደረጓት እናቷን አቤቱ ከደዚህ አይነት ጉድ ሰውረን ገንዘብ የኃጠያት ሁሉ ስር ነው ዘራቸውን አጠፉ😢😢😢 ለእናትየው መፅናናትን ይስጥልን ምን ያፀናሽ ይሆን እማ እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ የሚያፀና መላይክት ይላክልሽ😢
@nebiyoumelisie309
@nebiyoumelisie309 7 ай бұрын
ወላጆች በደንብ አሳድገዋቸዋል ስትይ ነበር ልጆቹ ጥሩ በልተው እና ጠጥተው ጥሩ ለብሰው አደጉ እንጂ ስርዓተና ግብረገብ አላገኙም
@n.949
@n.949 7 ай бұрын
የሰው ፈላጊ የራሱን ያጣል የሚባሉ አይነት ክፉ ስግብግቦች ናቸው። በጣም ያሳዝናል 😢
@Ghhhv-x7l
@Ghhhv-x7l 7 ай бұрын
በጣም ሁላቸውም ኪስ ራ ገቡ ገንዘብ ምንም ቢኑር ህወት አይገዛም😢😢😢😢😢
@tsegenetasfa1144
@tsegenetasfa1144 7 ай бұрын
በእውነት ኢትዮያ ውስጥ የገባው ምን አይነት እርኩስ ሰይጣን ነው ? ለማመን የሚቸግር እጅግ ብዙ ጉዶች በሀገራችን እየተፈፀመ ነው ። ታዲያ ይህ የዘመኑ አውሬ ትውልድ ከምድሪቱ ካልፀዳ እንዴት ሰላም ይታሰባል ? በየጊዜው የሚሰማው ከእለት እለት በእጥፉ እየጨመረ ተሰምቶ የማይታወቅ የተሻሻለ ሃጥያት ነው ። ጭካኔ በረታ ስለዚህ ወገን እመኑኝ ገና በእግዚአብሔር ዱላ እየተጨፈጨፍን እናልቃለን ።
@romankadi6346
@romankadi6346 7 ай бұрын
የእናቴ ወንድም ብቻውን ነው የወረሰው የገጠር መሬት እናቴ ልትከስ እና ልትካፈል ስትል ከለከልናት ሁኔታው ደስ አይልም ነበር ባንተውለት ኖሮ እናታችን እስካሁን በህይወት አትቆይም ነበር።
@Kiyou-n8l
@Kiyou-n8l 7 ай бұрын
እየሱስ እባክህ ማረን ለናታቸው መፅናናትን አድርግላት
@RomanRoman-us9rz
@RomanRoman-us9rz 7 ай бұрын
እኔ ፈራጅ ባሎንም ግን በኢቲዮጵያ ውስጥ ለገደለ የሞት ፍርድ እንዲሰጠው ህጉ የጠበቀ ቢሆን የተሻለ ነው በቃ የገደለ ይገደል የሚል ህግ መጽደቅ ነው ያለበት ምክኒያቱም ሃገራችን ላይ ሰው መግደል አይጥን እንደመግደል ሆኗል 😢😢😢
@TalefeTesfaye
@TalefeTesfaye 7 ай бұрын
እጅግ በጣም ልብ ይሰብራል።
@helenkeflekefle9766
@helenkeflekefle9766 7 ай бұрын
በሰላሴ ሰም የዛሬ ፍርድ በጣም አስደንግጦኛል ወይኔ ወዮው ለእናትየው 3 ልጅ በአንዴ ማጣት በጣም ከባድ ነው እግዚኦ ማሃረነ ክርስቶስ
@hirutnekonnen7079
@hirutnekonnen7079 7 ай бұрын
ይሄ የኔ ታሪክ ነው የኔ እእት ጥሩ ትምርት ሰጠሽኝ ተባረኪ እንደጠነቀቅ ስላረግሽኝ አመሰግናለው❤❤❤❤
@tsehaizewge6598
@tsehaizewge6598 7 ай бұрын
ብስሪ እንደዚህ አይነት አስተማሪ ታሪክ በማቅረብሽ ልትመሰገኝ ይገባል። የልጆቹ ስራ ግን የሰይጣን ስራ ነው ። ምናልባትም እንደቤተሰብ የሚጎዳቸው እነሱ ያልተረዱት የክፉ መንፈስ ስራ ነው ብዬ አምናለሁ። በእያንዳንዱ ቤተሰብ ውስጥ፣ ፍቅር በማጥፋት፣ በማሰናከል በአደጋ ፣በህመም፣ ወዘተ፣ እርስ በርስ ባለመግባባት ችግር በመፍጠር ለእንደዚህ አይነት ወንደል በመዳረግ ቤተሰብን ይበትናል። በጊዜ ባነው በእምነት ካልተዋጉት።
@SemiraSemira-r9n
@SemiraSemira-r9n 6 ай бұрын
የኔም ሀሣብ ይሄን ይመሥላልልልል
@roqayyaoumer3273
@roqayyaoumer3273 7 ай бұрын
የእናትየዉ ልፋት ገደል ከተቱት ፈጣሪ የባረከዉን ልጅ ይስጥ እንጂ የተወለደዉ ልጅ ሁሉ ይጦራል ማለት አይደለም ::💔💔😪😪
@hanantadisi4574
@hanantadisi4574 7 ай бұрын
Ewunet nw
@ormooapss442
@ormooapss442 7 ай бұрын
አቤት እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ 😢😢😢
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 7 ай бұрын
lm sorry about that l m so said
@genethabdi2647
@genethabdi2647 7 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል:: በገዛ ወንድሞቿ/ በቤተሰብ ለገንዘብ ሲባል ! ይህን የጭካኔ ጥግ የሚያስፈፅም አውሬው ነው:: ሰዋች ሆይ! እግዚአብሔር ይህን የዘመን መጨረሻ እንዲጠቀልልልን እንለምነው:: ከሱ ጋር መሆን መጣበቅ ይሁንልን:: ስንት ዓመት ለመኖር ነው ? ይህን ያለቀበት ዘመን እንዴት እያየነው ይሆን ?
@Rነኝቤተሰቦቼንናፋቂስደተ
@Rነኝቤተሰቦቼንናፋቂስደተ 7 ай бұрын
አለ የገዛ ወድሜ 8 አመት ስደት የለፋሁበትን የካደኝ አላህ ይክዳው ክስር ይበል ለራሱ ወልዶ እየኖረ እኔ ግን በስደት ወይ ትዳር የለኝ ልጅነቴን ጨረሰብኝ የተሰገሙ አሉ😢።😭😭😭😭😭😭😭😭
@aregahailu2487
@aregahailu2487 7 ай бұрын
አይዞሸ
@gb6742
@gb6742 6 ай бұрын
አይዞህ ፍርድ ከፈጣሪ ነው
@agaretube2103
@agaretube2103 3 ай бұрын
እንኳን በገዘብሽ አለፈ ሰዉ ተጨካክኗል እህቴ
@SadSad-ir6qk
@SadSad-ir6qk Ай бұрын
አብሺሪ እህቴ
@GodisGoodallthetime-u3b
@GodisGoodallthetime-u3b 7 ай бұрын
አቤት የጭካኔ ጥግ😢😢😢
@tezetaeearada865
@tezetaeearada865 7 ай бұрын
ብስርዬ የዛሬው መልዕክትሽ ልዩ ነው ዛሬ ላይ በተቸገርኩበት መፍትሔ ስፈልግ አገኘሁሽ ተባረኪልኝ ከዕድሜሽ በላይ ነሽ
@ነፃነትየድንግልልጅ
@ነፃነትየድንግልልጅ 7 ай бұрын
ሰው ምነው ግን አውሬ ሆነ 😢
@saarayoutube4253
@saarayoutube4253 7 ай бұрын
አብቱ ማረን ይቅርታም በለን 💔💔😭 ለወላጅ እናት መጸነነትን ይስጥልን
@almazzewde4544
@almazzewde4544 7 ай бұрын
አቤት ጌታዬ ሰማችሁ ብለህ አታሳየኝ። ምን አይነት ጭካኔ ነው? ትክክለኛ ፍርድ ነው። ግን እናትየዋ በህይወት እስካሉ ፍርዱ ባይካሔድ ። የኔ ሀሳብ ነው። እናት ልጆቿን በአንዴ ማጣት ይከብዳል። ፅናቱን ይስጣቸው። ስብእና ትህትና የተሞላብሽ አቅራቢ ነሽ በርቺ
@isabellaisra5888
@isabellaisra5888 7 ай бұрын
እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ የሚገርመኝ የእግዚአብሔር ትእግስቱ ብቻ ነው ፍርዱን ላንተ ☝️☝️☝️
@tilahunsisay5253
@tilahunsisay5253 Ай бұрын
ብስራት አንች ጀግና ሴት ነሽ ማንም ያላየሽ እድሜና ጤና ክበሪልን ጥንካሬውን ይስጥሽ በሌላው ስቃይ ሌላውን ማደን ትልቅ ትምህርት ነው
@tibebesolomon7840
@tibebesolomon7840 7 ай бұрын
አቤት እናት ሶስት ልጅ ብአንድ ቀን ያሳዝናል...
@GirumgebreGg
@GirumgebreGg 7 ай бұрын
እህታችን ነፍስሽን ይማረው ወላጅ እናት መጽናናትን እንመኛለን
@MaryoMichael
@MaryoMichael 7 ай бұрын
ልክ ነሽ የኔ እህት ትምህርት ቤቴ ነሽ ውዴ ቀጥይበት 🎉❤😅
@amsalekebede8179
@amsalekebede8179 7 ай бұрын
ብስራት ተባረኪ ከንቺ እንደዚህ አስተማሪ ጉዳዮችን ታስተምሪናለሸ ሌሎች ግን ውሸት አያወሩ አገር ይበጠብጣሉ ልብ ይሰጣቸው ፈጠሪ ተባረኪ ።
@MeseretSeyoum-y9b
@MeseretSeyoum-y9b 7 ай бұрын
ትክክለኛ ፍርድ ነው ለሌላው ስው ትምህርት የሆናል
@emebetwassie7111
@emebetwassie7111 Ай бұрын
ፉርዱ።ትክክልነው።በርቱ።በተለይፉርድላይ።አስተማሪመሆንአለበት
@tadesechmamo4290
@tadesechmamo4290 7 ай бұрын
በጣም ይገርማል በተለይ በቤተሰብጉዳይ ላይ ያለጉዳይ ከአጠገብ ዞር ማደረግ የማንችል ሁሌጉደት እየደረሰብን እንኖራለን ምክንያቱም ወደህግሰንሄድ ህገወጥ ነገር ያጋጥመናል የምንናገረዉ እሰከምናጣ በተለይ የቤተሰብነገር እሰክንሞት ወይን መሮን እሰክነወጣ የአይመሮበሽተኝ እሰክንሆን እንጠበቃለን የቤተሰብ ፍቅር ይቀርብኝል ብለሽም ብታሰቢ ስግብግቦችን እንዴት እናምልጥ
@AaBb-kr3bi
@AaBb-kr3bi 7 ай бұрын
የመጨረሻው ዘመን ላይ ነን ፀልዮ እግዚኦ
@Emuti-wj7wt
@Emuti-wj7wt 7 ай бұрын
ቢቆዩ ራሳቸውም ይገዳደሉ ነበር !
@wondwosenyadesa9058
@wondwosenyadesa9058 7 ай бұрын
ፍርድቤቱ ትክክለኛ ውሳኔ ነው የወሰነባቸው በዚሁ መቀጠል አለበት በኢትዮጵያ ውስጥ እጅግ ለመስማት የሚቀፍ ወንጀል እየተፈፀመ ነው : ትውልዱ በአሁን ሰአት እራስ ወዳድ ስግብግብ : ፈሪያ እግዚአብሔር የሌለው የማያውቅ ትውልድ ነው በእውነት እለት ከእለት የምንሰማው እጅግ ያሳፍራል: ይህንን እያየ ነገም ወንጀልን የሚሰራ ወንጀለኛ እንዴህ ፍርድቤቱ ከወሰነ ወንጀሉ ይቀንሳል: በርቱ ፍርድቤቶች ፖሌሶች: እንዴ በሚዴያ ለህዝብ ትምርት ይሆን ዘንድ ማቅረባችሁ ትልቅ ግንዛቤ ነውበርቱ: አገራችንን ኢትዮጵያን ህዝባችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን .
@TsigeTaye-pw6sd
@TsigeTaye-pw6sd 7 ай бұрын
V good cawnslation I layk🖒🖒🖒🖒
@merimamubarek5413
@merimamubarek5413 7 ай бұрын
Slehywet tv des yemilegn mechereshalay emsetut hasab new betam astemarina anekaki new enamesegnalen ❤❤❤ ketariku wst gn miyasaznut enatyew nachew😢😢😢😢
@martasila5996
@martasila5996 7 ай бұрын
It is very sad. May God comfort the mother.
@AssDdf-xu9iy
@AssDdf-xu9iy 7 ай бұрын
.😢😢😢😢ማሀረነ እግዚኦ
@abbieekemali9252
@abbieekemali9252 7 ай бұрын
SubanAllah 😭😭 Yamile
@TsehaybeleteTamene
@TsehaybeleteTamene 26 күн бұрын
አቤቱ ማረን ይቅርበለን😢😢😢😢😢😢
@tamutafu528
@tamutafu528 6 ай бұрын
Esaye. Enekoene. Teferedebachewe.
@merhaba9036
@merhaba9036 7 ай бұрын
የኛ ሀገር ፖሊስ ሰው ከሞተ ቡሀላ ነው መረጃ የሚፈልጉት😂😂 ብዙ ጊዜ ከመልክታ ይሆናል
@bayumogo
@bayumogo 6 ай бұрын
እናቲዮ ሁሉንም ንብረት ሽጠው ለቤተ/ን ማውረስ
@woinshetdejene918
@woinshetdejene918 4 ай бұрын
ወይ የወላድ መከን ሲያሳዝኑ እናትየው ነፍስ ይማር
@AsegedeAsegedeLove123
@AsegedeAsegedeLove123 7 ай бұрын
ያቀረብሽው ልብ ይነካል ። እህት ጌታ ነፍስ ይማር።
@AsegedeAsegedeLove123
@AsegedeAsegedeLove123 7 ай бұрын
ጥሩ አቀራረብ ነው።
@ራያወለላ
@ራያወለላ 7 ай бұрын
ፈጣርየ ሆይ😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@zulfa6303
@zulfa6303 7 ай бұрын
ወይኔ ያረቢ የተፃፈ ታሪክ ነው በለኝ😢😢😢 አረ ምን አይነት ጭካኔ ነው
@woubitwogayehu6400
@woubitwogayehu6400 5 ай бұрын
አስተማሪ ነው ❤❤❤ እናመሰግናለን!!!
@habtamu6373
@habtamu6373 7 ай бұрын
Temesasay & kezih yekefa yemawkew tark ale.a takerbiw zend bemn lagignsh
@shumetzerihun7951
@shumetzerihun7951 7 ай бұрын
ፍቅረ ነዋይ በትውልዱ እየገነነ መቷል ይህንን ያመለክታል አምላክ ይጠብቀን
@aiqutbano1845
@aiqutbano1845 7 ай бұрын
ኢቶ ውስጥ የገደለ ከመቸ ጀምሩ ነው እሚገለደለው እሄ ቤት ግን ውሸት መሰለኝ ወይስ ህጉ ያዳላል ላዳዱ ሞት ላዳዱ አመታት እስራት እሚሆ ነው ለምንድን ነው
@tsegenetasfa1144
@tsegenetasfa1144 7 ай бұрын
እውነት ነው እህቴ አናስተውልም እንጅ ከተናገርሽው ውስጥ አንድ ስህተት የለበትም ተባረኪ ። የተናገርሽው ነገር ሁሉ ከእራስሽ ያመነጨሽው ሳይሆን መንፈስ ቅዱስ ባንች ላይ ሆኖ ነው እያስተማረ እና እየመከረ ያለው ብዬ ነው የማስበው ።
@BeemnetGashaw
@BeemnetGashaw 26 күн бұрын
ቤተሰብ ፈጣሪ ያፅናችሁ በእዉነት 4:47
@አጅየት
@አጅየት 7 ай бұрын
እኔ እራሱ ወንድሞቼ ከነ ሚስቶቻቸው በጣም ነው ምፈራቸዉ ምሸክካቸዉ ምክንያቱም መልካም ነገር አይመኙልኝም አረብ ሀገር ለፍቼ ያመጣሁት ሳልበላ እንዳይቀጥፉኝ ያረብ
@gingin6217
@gingin6217 4 ай бұрын
አይዞሽ ራስሽን ችለሽ ከቤትሽ ኑሪ
@saragetahun7648
@saragetahun7648 7 ай бұрын
አረ ምን ጉድ ነው የጭከነ ግዜ ይብላኝ ለእነታቸው ነፍስ ይማር በጣም ልብ ያማል ኡፍፍፍፍፍፍ
@heniasrat8471
@heniasrat8471 6 ай бұрын
በህይወቴ እንደዚህ ተምሬ አላውቅም አምላክ ይባርክሽ የራሴን ባህሪ መረመርኩት ምን አይነት ባህሪ እንዳለኝ መስጠጥ ደስ ስለሚለኝ አበክሬ እንድጠነክር ረዳኝ አምላክ ያበርታሽ
@abhudhabiuas7419
@abhudhabiuas7419 7 ай бұрын
ይህ ውርስ የሚባል ነገር ሰው አጋደለ😢😢😢😢
@demerehimariam7451
@demerehimariam7451 6 ай бұрын
የሚገርም አስተማሪ ፕሮግራም ! ሰው በስርአት ካላደገ እንስሳ ነው 2 ቱ ወንድማማቾች በቤተሰቦቻቸው ተቀናተው እንዲያድጉ አድርጓቸው እንጂ የህይወት ውጣውረድን እና ጥሮ ግሮ ሰርቶ መኖርን እንዲያወቁ አልተደረጉም ነበር።
@tddy923
@tddy923 5 ай бұрын
አር የኢትዮጵያ ህዝቦች የሰው የገደለው ይግደል በቂ እሱ ህወሃት አጥፍቶ ይኑር ተዳ😢😢
@KibiyyeeTesfaye
@KibiyyeeTesfaye 7 ай бұрын
ይሄ የሴጣን ስራ ነው
@HermelaLemma-y5y
@HermelaLemma-y5y 6 ай бұрын
እውነት ነዉ እህቴ አመስግናለሁ🎉🎉🎉🎉 ለተፈጠረዉ ታሪክ እጂግ በጣም አዝናለዉ በየቤቱ ልኖር የሚችል ጉድ ነዉ😢😢😢😢
@Busy-s4r
@Busy-s4r 4 ай бұрын
እናት ሲያሣዝኑ አሰተማሪ ታሪክ ነው
@fantutadese1418
@fantutadese1418 3 ай бұрын
ቤተሰብ ልጅ ሲያሳድግ ለልጆቹ ንብረት ብቻ ማከማቸት የለበትም ባህሪ ለቤተስብ ያለፍቅና አክብሮት እየጨመረ ማሳደግ ይኖርበታል
@ጠባቂዬብርቱነው
@ጠባቂዬብርቱነው 7 ай бұрын
እግዞ😢😢😢
@HelenPolite
@HelenPolite 6 ай бұрын
ሰዉ እዴት እደዚህ ስግብግብ ይሆናል ክፋ በአግባቡ ያላቸዉን አይጠቀሙም
@nejatabdella4725
@nejatabdella4725 7 ай бұрын
እነሱም ንብረቱን አልበሉትም አፈር ይብሉና ትክክለኛ ፍርድ ❤
@ZenbS-bv7gm
@ZenbS-bv7gm 7 ай бұрын
ለእምዬ አላህፅናቱን ይስጣቸዉ ልጆቹተገቢዉን ቅጣትነዉ ያገኚት ስግብጎቦች ሁሉንምጥለዉት ሄዱ እማግን በጣምያሳዝናሉ 😢😢😢😢😢😢
@samrawitasefa5844
@samrawitasefa5844 7 ай бұрын
ወልዶ ዋጋ ከፍሉ አሳድጉ ልጆቻችን የመኖራችን ምክንያት መሁን ሲገባቸው እንደዚ የልብ ሃዘን ከመሁን ፍጣሪ ይጠብቀን
@TesfamikaelWorkinhe
@TesfamikaelWorkinhe 5 ай бұрын
መገደል አለባቸው
@negesudemissie7424
@negesudemissie7424 6 ай бұрын
ስወድሽ እኮ
@besm113
@besm113 7 ай бұрын
እንዳየሁት ሃገሪቱ ያ ሁሉ መከራ እየወረዳት ያለው ህሊና ጠፍቶ ከመሪዎቻችሁ ጀምሮ እንዲህ አይነት አረመኔነት ስለበዛ ካምላክ የወረደ መቅሰፍት ነው።
@happyhappy6544
@happyhappy6544 7 ай бұрын
አቤት እናት ፅናቱን ይስጥሽ
@tigistwoubalem4867
@tigistwoubalem4867 7 ай бұрын
ዛሬ እንኳን በጣም ጥልቅ ቁም ነገር ነው ያነሳሽው ማጠቃለያውን ተባረኪ
@Hiwet-z6z
@Hiwet-z6z Ай бұрын
enetshin now metenqeq ynerbachu beteleye wetatoch Amlak yrdachu🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@aliyaShafi-y3r
@aliyaShafi-y3r 7 ай бұрын
ማርዬ ልክ እኮ ነሽ❤❤❤❤❤
@adebaadeba3967
@adebaadeba3967 7 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል😢😢😢😢
@HaimanotH-v6b
@HaimanotH-v6b 7 ай бұрын
ለማመን በጣም ነው የሚከብደው
@belayneshkegnekegne
@belayneshkegnekegne 7 ай бұрын
ፋተህ ድልፋኖ ወረሰ ልጆቺ እዳጠብቁ ዉላጆቺ አሰተምራቺህ ሰራቼወን ይሰሩ ወረ እዳጠብቁ ዩማሰተማረ የማሳደገ ገዴታቺህ ብቻ ተወጡ ሰረተወ ይደሩ ወረሰ ሰቶቺን አጋደለ
@ZaynabMustafa-m9k
@ZaynabMustafa-m9k 7 ай бұрын
Enateyawena lejetwa yasazenalu .Allah yetabekan...
@merekonjoconjo3913
@merekonjoconjo3913 7 ай бұрын
😢😢😢😢አይይይይይይይይ. በጣምም. ያሳዘናል.
@Hiwet-z6z
@Hiwet-z6z Ай бұрын
Abyetu Fetari mhreth sten genzeb yeseytan rut new🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@MessiFan2023Official
@MessiFan2023Official 7 ай бұрын
እረ ምን አይነት ዘመን ላይ ነዉ ቢጨከን ቢጨከን በእህት ላይ የሚጨክን ማንነት በእየሱስ ስም ሃገራችንን ሠላም ያርግልን ይሄ የእግዛብሄር ቅጣት እንዳይመጣ
@marysam9193
@marysam9193 7 ай бұрын
ህምምምምምም ሃገሬ ምን ነካሽ በታሪክሽ በዘመንሽ አይተሽ የማታዉቂዉ ነገር አንዲህ ያስጨነቀሽ የትዉልድ መከራ ይሄዉ አይተን በማናዉቀዉ ታሪክ ሃገርም ትዉልድም አምነትም መታመስ ከጀመረ ይሄዉ 6 አመት ቆጠረ ፈጣሪ አባክህ ታረቀን ቆሻሻህን ከምድርህ አጽድተህ ኢትዮጵያ ቅድሰት ሃገር ናትና!!!
@alemyimer7913
@alemyimer7913 5 ай бұрын
ሴትዮዋ ተሳሰታለች ለጅቷ ሴት ናት አግብታ ከባሏ ቤት ነው መገባት ያለባት ንብረቱን ቤቱን እኩል ማካፈል ነበረባት ባለጌ ናት
@WebeHora
@WebeHora 6 ай бұрын
እናት ያሳዝናሉ ባዶቤት ይዘው ሲቀሩ በወለዷቸው ለጆች ለሞተችው ነፍስ ይማር ለእናት መጽናናት ለገዳዮች የሕግ ፍርድ
@rebkabeteselassie9712
@rebkabeteselassie9712 7 ай бұрын
አረ ጌታ ሆይ
@SilsKar
@SilsKar 7 ай бұрын
አኡዙቢላሂ አልሠማንም አላየንም ከዝህ አላህ ይጠብቀን
@MengeshaBurka
@MengeshaBurka 5 ай бұрын
ዘመኑ የምያመጣው ጉድ በጣም ያሳዝናል፤ ያስደነግጣልም ።
@FreweyniGoytom-q7i
@FreweyniGoytom-q7i 7 ай бұрын
ለእናታቸው ፅናቱ ይስጣቸው😭😭😭 24:44
@woubitwogayehu6400
@woubitwogayehu6400 5 ай бұрын
ምክርሽ የትም አይገኝም እንዳንቼ ውብ ምክር ነው🎉🎉🎉🎉🎉
@CrstiMm
@CrstiMm 7 ай бұрын
Yes
@aberashdebela8327
@aberashdebela8327 7 ай бұрын
ጭካኔ የኢትዮጵያ ህዝብ በተለይ ትውልድ
@geteneshshiferaw947
@geteneshshiferaw947 6 ай бұрын
እነሱም እሷን እንደገደሉ ይገደሉ ሕግ አለ የምለው እንደዚህ ሲደረግ ብቻ ነው
SCHOOLBOY. Мама флексит 🫣👩🏻
00:41
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 7 МЛН
ባለቤቴ አከራዬን አፍቅሮ ከቤት አባረረኝ
45:08
ከልጁ ጓደኛ ጋር ፍቅር የያዘው  አባት
29:03
Sile HiwotTV
Рет қаралды 104 М.