ሲኒማ ውስጥ መታየት ያለበት ምርጥ ክሊፕ /Rahel Getu - Ethiopiaye music video reaction / AWRA.

  Рет қаралды 68,098

AWRA

AWRA

Күн бұрын

Пікірлер: 278
@AWRA
@AWRA 3 жыл бұрын
Videow yetekoraretew be copyright mikiniyat silehone yikirta enteyikalen.
@amandatube6611
@amandatube6611 3 жыл бұрын
Lk sle esu lawera sil😂😂😂
@ሰሚር
@ሰሚር 3 жыл бұрын
አይ እዩ ባይቆርጡብሽም እኮ ፎንቃሽ ነው መቁረጥ ስራ አቀለሉልሽ 😂😂
@amrafelgetachew3120
@amrafelgetachew3120 3 жыл бұрын
Enante GN lemindenew ye samidan albumn react yemataregut???????????
@Ekram317
@Ekram317 3 жыл бұрын
10 ጊዜ ነው የሠማሁት የሆነ የሚወር ስሜት አለው ኢትዮጵያዬ❤ ሰላምሽን አላህ ይመልስልን😭
@bereketsitotaw8249
@bereketsitotaw8249 3 жыл бұрын
ere ayasasbm man
@onenationundergod4611
@onenationundergod4611 3 жыл бұрын
ይሄን ዘፈን እያየሁ እባዬን መቆጣጠር አቅቶኝ ነበር ዘመን የማይሽረው በጣም ግሩም ሰራ
@freemedanalemmedanalem3802
@freemedanalemmedanalem3802 2 жыл бұрын
ማርያምን ማርያምን ማርያምን ስትሉ ደስ ስትሉ ማርያምን ነብሴን አረካችኅት በእንባ ማርያምን 😭💚💛❤️🙏
@semhalyohannes6168
@semhalyohannes6168 3 жыл бұрын
zare yanesahut hasab betammm gerami new benate channel meknyat bizu degagme yayehuwachew videoch alu enamesegnalen betam arif sira new yemtserut
@abeba-19ruham
@abeba-19ruham 3 жыл бұрын
የሆነ የማታውቀው ስሜት ውርርርር ነው የማያደርግህ የሀገር ስሜት ሀገራችንን ሰላም ያርግልን መጪው አዲሱ አመት ፍቅር ሰላም ለሀገራችን ይስጥልን💚💛❤️
@asterakalu5842
@asterakalu5842 3 жыл бұрын
በስማም የኢትዮጵያ ልጆቾ በጣም ታኮራላችሁ እያለቀስኩ ነው የጨረስኩት ይህ እዎነት አክት ነው ደጋግሜ ባየው ባየው ልጠግበው አልቻልኩም እግዘብሔር በእውቀታችሁ ላይ እውቀት ይጨምርላችሁ አሜን!!!!
@asadaasada5512
@asadaasada5512 3 жыл бұрын
ዋው የሆነ የሚያሥደምም ስራ ነው ከምር ትክክለኛ ኢትዮጵያዊ ነትን የሚገልፅ ነው የገጠሩ ሰው ፍቅር የሆነ ህዝብ 💚💛❤️😍
@afomiabete-mariam2089
@afomiabete-mariam2089 3 жыл бұрын
ቅድስትን የመሰለች ዳይሬክተር ራሄልን የመሰለች ድምፃዊት... እኔእንጃ ምን እንደምል ሙሉ ልዑኩን ለማመሥገን እንገደዳለን 👏👏👏 እውነት እያለቀስኩ ነው የሰማሁት መደጋገም አልቻልኩም። በቃ👏👏👏👏👏👏👏
@ሰላማዊሰውነኝ
@ሰላማዊሰውነኝ 3 жыл бұрын
ብዙ ሰፋ ሰፋ ያለ አእምሮ ያላቸው ሰዎች የተገናኙበት የእውነት ውርርርር ንዝርርርርርር የሚያደርግ አሪፍ ስራ ዝመት ዝመት የሚያሰኝ ምን እንደምል አላቅም ውይይይይይይይ 💚💛❤️
@hermelateklu6087
@hermelateklu6087 3 жыл бұрын
ውይ እግዜር ይስጣቹ የልቤን ነው የነገራቹልኝ ይሄን አይተው ለኛ ሀገር ፊልም ሰሪዋች ልቦና ይስጥልን ነው የምለው ሌላ ምንም አልልም
@ruhamasisay1634
@ruhamasisay1634 3 жыл бұрын
zemede Yezemetew Yhen Zefen Ayto Nw
@ሰላማዊሰውነኝ
@ሰላማዊሰውነኝ 3 жыл бұрын
@@ruhamasisay1634 በዚህ ሳምንት ?ጀግና
@robelkfle1730
@robelkfle1730 3 жыл бұрын
Wow this is perfecttion,👏🏼👏🏼 BTW Arif topic new yanesachut bizu yaltayu metayet yemigebachew sirawoch alu top 10 all-time/ top 10 best clip's.... aynet video sru awrawoch 👍🏼 "ጥበብ አትቅር ተገትታ"
@abebaabraham8227
@abebaabraham8227 3 жыл бұрын
ውይ ዘራፍ የሚያሰኝ ስራ ነው። ልዝመት እንዴት ጎበዝ!??
@ሰሚር
@ሰሚር 3 жыл бұрын
አውራ እሚለየው እኮ በዚህ ነው ቧልት ብቻ አይደለም እናንተን ካወቅኩ ቡሀላ ነው በትክክል አድማጭ ተመልካች የሆንኩት
@habtaም
@habtaም Жыл бұрын
እኔስ ማልቀስ ብቻነው ባየሁት ቁጥር አይ ኢትዮጵያዬ😥💚💛❤💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞
@martaalmazsima9588
@martaalmazsima9588 3 жыл бұрын
Woooooooow beya alecaresime hulu nagari enante badanbe tentenchutale video sayi enbaya new yemetawe mireti video merti music 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@ሂወትጌታችው
@ሂወትጌታችው 3 жыл бұрын
ግባልኝ ውጣልኝ ከሚል ሙዚቃ ያላቀከኝ አምላክ ተመስገን የምር ከ10 ግዜ በላይ ነው የሰማሁት ደስ ይላል
@martamarta820
@martamarta820 3 жыл бұрын
Kkkkkk
@ferityabera2677
@ferityabera2677 3 жыл бұрын
በእውነቱ ከሆነ በእንባ ነው የጨረስኩት የሚገርም ሰራ ነው ራሄል ትችያለሽ።👏👏👏👏👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@alazardemeke5668
@alazardemeke5668 3 жыл бұрын
ሽሜ ዛሬ የልቡን በጣም ነው ያወራው!! ግን አይፈረድበትም! የምር ግን በጣም አሪፍ ክሊፕ ነው ይዛችሁ የመጣችሁት!! 😍😍😍
@haymi410
@haymi410 3 жыл бұрын
ዋው የሚገርም ነው ክሊፑ ሀገረኛ በጣም መሳጭ ነው ሪች ትችላለች 👍🥰💚💛❤️
@adonitibebe6082
@adonitibebe6082 3 жыл бұрын
ቅድስት ይልማ እጅሽ ይባረክ
@himia6271
@himia6271 3 жыл бұрын
Thank you thank you for reacting me this, I was waiting for this one yeyyyy
@hermelateklu6087
@hermelateklu6087 3 жыл бұрын
እግዜር ይስጣቹ የልቤን ነው የነገራቹልኝ ይሄን አይተው ልቦና ይስጥልን ለኛ ሀገር ፊልም ሰሪዋች
@anwarburhan4122
@anwarburhan4122 3 жыл бұрын
😃😃😃😃 ልጅ እኮ ልጅ ነው የምን detail..... Nice...
@Ekram317
@Ekram317 3 жыл бұрын
እናንተ አርፋጆች የት ቆይታችሁ ነው የቀራችሁ መስሎኝ 😭ብየ ነበር❤
@mahelet3004
@mahelet3004 3 жыл бұрын
Dase eko naow emetelowte yena mertoche 👍😍😍aye Shima Zara betame asakge yemere......gene everything yetenagerekachaow nagerowch esemamabetalu100% right👌
@besufekadgebeyehu4935
@besufekadgebeyehu4935 3 жыл бұрын
Men Malet Endalebegn Alakem {Enbayen} Mekotater Nw Yakategn Bravo Rahel Viva Kid Wawooooo Ola
@nardiethiopia2769
@nardiethiopia2769 3 жыл бұрын
ስንት ግዜ እንደሰማውት ንዝረት የሆነ ዘፈን ሪች ትችያለሽ 😘
@እፁብድንቅየማርያምልጅ
@እፁብድንቅየማርያምልጅ 3 жыл бұрын
ቅድስት ይልማ ጀግና ናት ብእሯ አይንጠፍ የኢትዮጵያ አምላክ አሁንም ጥበቡን ያብዛላት በእውነት🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤🙏🙏
@eleltag
@eleltag 3 жыл бұрын
WOW... የሚገርም ስራ....ትክክለኛ የኢትዮጵያን መልክ የሚያሳይ ስራ
@awagyetube989
@awagyetube989 3 жыл бұрын
ባሻዬ እንዴት ናችሁ በጣም የሚገርምህ እንዳየሁት ቪዲዮውን አሰራሩ በጣም ገርሞኝ ዳይሬክተሩ ማን እንደሆነ ሳይ ተመለሰልኝ ቅድስት ይልማ ስራ ስትሰራ ከፍ አድርጋ ነው የምትሰራው 😘😘😘😘😘 ጀግና ዳይሬክተር ነች
@ሰላማዊሰውነኝ
@ሰላማዊሰውነኝ 3 жыл бұрын
የምር በደም ስሬ ነው የተዘዋወረው
@safeibr6981
@safeibr6981 3 жыл бұрын
ሪችየ ድምፅ ከውበት ጋራ እንዴት እንደምታምር😍
@truthfull1844
@truthfull1844 3 жыл бұрын
I like your direction guys was amazing keep it up .... amazing song wow Rachel 👌
@eyuelnegash2681
@eyuelnegash2681 3 жыл бұрын
መልከም አመት ባል አውራዎች ለመላው ኢትዮጵያ ወዳጆቼ💚💛❤
@endyzema
@endyzema 3 жыл бұрын
ይሄ ክሊፕ አሁን ያለችውን ኢትዮጵያ የሚገልፅ ቅርስ ነው ::
@elf_fqrbalcha4935
@elf_fqrbalcha4935 3 жыл бұрын
eyu be like abdukiyar😎 frsh be like shhhhhhh😏😍😘 shemi be like all musicer🎶🎙😁 i love you all lames happy new year😘😚😚
@md8505
@md8505 3 жыл бұрын
የኔ ውዶች በሪች ሙዚቃ ከች እንደምትሉ ጠብቄ ነበር እንዴት አያችሁት
@tinsuuuuuuuu
@tinsuuuuuuuu 3 жыл бұрын
2014ን እግዚአብሔር አምላክ የሰላም የጤና የፍቅር የአንድነት የመተሳሰብ ዘመን ያድርግልን ኢትዮጲያዉያን በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ
@proudorthodoxchristian6351
@proudorthodoxchristian6351 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen 💚💛❤
@mokaruth6301
@mokaruth6301 3 жыл бұрын
🙏enkuan abero aderesn
@godisgreat974
@godisgreat974 3 жыл бұрын
Meretocha😍 yeha music yabada new batam new dase melaw Even mulu Album tamachetogale Love and pic✌
@danzlost
@danzlost 3 жыл бұрын
Frankly speaking, Eyu obviously has professional lessons on art, or art critics, and I wanted to listen his comments which are better than a layman point of view and invaluable in providing a perspective; but Shime controlled the stage as he become what we used to call "alas"-- alas-teta, alas-kom alas-kemit, alas-ked, alas-bela, alas-be.... I suggest you guys, to give much more time for Eyu when you present such artistic works, and Shime can prevail in tik tak videos parody and commentary as he has a sick sense of humor; and commentary of old magazines and news to Fraol as he is gifted in satire.
@Selam158-j9k
@Selam158-j9k 2 жыл бұрын
I second that 👍
@hanatesfaye7012
@hanatesfaye7012 3 жыл бұрын
የኔ ዉዶች እንኳን አደረሳቹ አደረሰን መልካም በአል ሀገራችንን ሰላም ያርግልን🙏🙏🙏
@heluk596
@heluk596 3 жыл бұрын
Happy new year guys, may God continue to bless you.
@ሰላማዊሰውነኝ
@ሰላማዊሰውነኝ 3 жыл бұрын
ዛሬ ሰ 🐃 ሰ 🐃 ሰ 🐃 ሞቅ ተብሎ ስለተባለ ደስ ብሎኛል ሌላው ደግሞ ክሊፑ ፐፐፐፐፐ ብያለሁ ንቅሳቱማ የእውነት ነው የሚመስለው
@learn_mademe
@learn_mademe 3 жыл бұрын
It's good to see guys conversation on this kind of works.
@deboamare5171
@deboamare5171 3 жыл бұрын
2014 ke kofta gar ?? ar metachu tefetachu neber min honachu bye neber !! wow nice to see you
@ethiopiahageretigist6237
@ethiopiahageretigist6237 3 жыл бұрын
ትመቻላችሁ ነገ ቤቴ መጥታችሁ ባትኮምቱ ዋ! ወየውላችሁ
@hiwe569
@hiwe569 3 жыл бұрын
ለመላው ኢትዮጵያውያን በሀገርም በውጭም ላላቹ እንዲሁም ለአውራ ቤተሰቦች እንኳን አደረሳቹ አደረሰን💚💛❤ለእናንተም🌻 🌻 ይሄን አዛ ጊዜ እየመጣቹ እንድንረሳ ስለምታረጉን አመስግነናል🙏 አውራ ይቀጥላል ....
@hiwe569
@hiwe569 3 жыл бұрын
I.lvu too
@ሰሚር
@ሰሚር 3 жыл бұрын
ከሆነ ግዜ ቡሀላ ግን እሚገራርሙ ባለሙያዎች እየመጡ ነው የትላንቱ የኢሊባቡር ዘፈን የራሄል እስከዛሬ አልዘፈነችም እሚያስብል ነው 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@henokfasika5785
@henokfasika5785 3 жыл бұрын
ቆንጆ ስራ ነው ሪች የሰራችው እናንተም በቆንጆ ሙዚቃ ነው የሰራችሁት
@WendwesenGezaheng
@WendwesenGezaheng 3 жыл бұрын
ሆ የራሄል ስራ አጃኢብ ማስባሉ ሲገርመኝ ፣ የናተ እይታችሁ ደግሞ በጣም ያስገርማል። ትንሽ ቅር ያለኝ ግጥሟ ላይ ብዙም አላወራችሁም። ፖለቲካ ይሆንብኛል ብላችሁ ነው መሰለኝ። ያም ሆነ ይህ ሀሳባችሁን መሬት ላይ ለማስቀመጥ ሞክሩ ። ለሁላችሁም እጅ ነስቻለሁ
@untitledluv4991
@untitledluv4991 3 жыл бұрын
Video ena kidist yilma yeleyelachew sihonu enante demo gobez hayasi nachu mirtoch kuch bilo ye ጫት ማሳ lemicherisew goromsa timirt tihonalachu 👍👍👍👍🤩🤩🤩🤩🙏🙏🙏
@sarass3984
@sarass3984 3 жыл бұрын
ሠምቸ ያለቀሥኩበት በተለይ እኛ ሁለትወር ሆነን ከቤተሠብ ከራቅን እራያቆቦ ሥልክ ሥለማይሠራ አላህ አገራችንን ሠላም ይመልሥልን😥😥🙏🙏🙏🙏❤❤🇪🇹🇪🇹
@እፁብድንቅየማርያምልጅ
@እፁብድንቅየማርያምልጅ 3 жыл бұрын
እኔ ምተሰማሽ ብትሉኝ እንባ ብቻ ቃል የለኝም❤🙏😭😭🇪🇹
@yordanosbirhanu8017
@yordanosbirhanu8017 3 жыл бұрын
Yene mertoch shme ena eyu ebdoch nachu😍🥰😍
@ruhamabekele3186
@ruhamabekele3186 3 жыл бұрын
ውዶች 😘😘😘😘 እደዛሬ ቪድዮ ጠብቆ አላቅም እዩ ና ሽሜ ከዚህ ሙዚቃ ቅንጠት አወጣለሁ ብትሉ ዛሬ ይሄን ቤት እበጠብጠላው 😂😂💖💖💖💖💗
@ሰላማዊሰውነኝ
@ሰላማዊሰውነኝ 3 жыл бұрын
አላበዱም ኧረ 🤔
@etsubeseleshi3416
@etsubeseleshi3416 3 жыл бұрын
የአመቱ የምርጥ ምርጥ ወቅታዊ ዘፈን !!!
@messyworld3577
@messyworld3577 3 жыл бұрын
guy in the middle just said "zech yale feeling yetesamagn".........lol.......this Addis guys have their own Amharic slang.
@ሰውማለት-ዐ6መ
@ሰውማለት-ዐ6መ 3 жыл бұрын
ትክክለኛዋ ራሄል ይህቺ ነች አላለም ሽሜ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 የተመታህ ነህ
@addisuuasmamaw1004
@addisuuasmamaw1004 3 жыл бұрын
Ene bezi songs 🎵♥alakeskungi enante tisikalachu
@FetaZenaEntertainment
@FetaZenaEntertainment 3 жыл бұрын
ውድ ኢትዮጵያውያን፣ ስራችንን አይታችሁና አድንቃችሁ እየሰጣችሁን ላላችሁት መልካም እና ገንቢ አስተያየቶች ልባዊ ምስጋናዬን አቀርባለሁ። ማበረታቻዎቻችሁ ወደፊት ለምንሰራቸው ስራዎች ስንቅ ይሆኑናል።
@ethiosport2729
@ethiosport2729 3 жыл бұрын
እንኳን አደረሳቹ አውራዎች መልካም አዲስ አመት ይሁንለቹ🐓🐓👏👏
@nattyzereyakob1147
@nattyzereyakob1147 3 жыл бұрын
በዚ ሰአት ባለው የፊልም ኢንዳስትሪ ተስፋ እንዳልቆርጥ ያረጉኝ የእግር እሳት እና እረኛዬ ናቸው። ዳይሬክተሮቹንም በደምብ ነው የምከታተላቸው አብርሀም እና ቅድስት
@proudorthodoxchristian6351
@proudorthodoxchristian6351 3 жыл бұрын
Welcome back guys Happy New year everyone 💚💛❤
@እፁብድንቅየማርያምልጅ
@እፁብድንቅየማርያምልጅ 3 жыл бұрын
የትየጠፋችሁ ነው ሽሜ ትናፈቃላችሁ እኮ አረ ቶሎ ከች ከች በሉ መልካም አዲስ በአል❤❤❤❤❤
@betiyetewahedolij8633
@betiyetewahedolij8633 3 жыл бұрын
ያስለቅሳል👏👏👏🙌🙌
@adaneyemane1573
@adaneyemane1573 3 жыл бұрын
Betam yetebekut sira neber girum girum sira
@sarass3984
@sarass3984 3 жыл бұрын
እኳን አብሮ አደረሠን ውድ ያገሬ ልጆች❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@yohanneshadera1055
@yohanneshadera1055 3 жыл бұрын
ዳይሬክት ያደረገችው ቅድስት ይልማ ናት። የረኛዬ ድራማ ደራሲና ዳይሬክተር።
@Zአልወድቅባይታጋይ
@Zአልወድቅባይታጋይ 3 жыл бұрын
የሚገርመው አረገኝአረገኝንቢቷንስትል የፊቷገፅታ👍👍
@user-du2mn5gl9i
@user-du2mn5gl9i 3 жыл бұрын
Eyu today I noticed that you're smart
@ሳምሪኢትዮ
@ሳምሪኢትዮ 3 жыл бұрын
እኳን አደረሳች 🥰🥰🥰🥰
@nanatzewdu9506
@nanatzewdu9506 3 жыл бұрын
ዋዉ አንደኛ ❤💚💛😊
@natnaelbelayneh2162
@natnaelbelayneh2162 3 жыл бұрын
5:10ዛሬ ቀለልኩ አይ ሽሜ🤣🤣🤣🤣
@Sofi-ks3zo
@Sofi-ks3zo 3 жыл бұрын
ይኼ ፊቷራሱ ሜካፕ አለውኮ ውድ አውራዎች❤❤❤አካባቢውን ለመምሰል ራሄል አሳምና ነው የቻለቺው ቅድስት ይልማ ናትናል ግርማ እና በዚህ ስራ የተሳተፉ ሁሉ ክብር ይገባቸዋል 🙏 ዘመን ተሻጋሪ ሥራ💚💛❤
@helenyitagesu7430
@helenyitagesu7430 3 жыл бұрын
Yeleb ko nw metawerut 😂😂😘 love u all dmo hooooo
@papesnoop4953
@papesnoop4953 3 жыл бұрын
በጉጉት ስጠብቃችሁ ነበር እንኳን ሰላም መጣችሁልን አውራዎች
@sebledeneke9016
@sebledeneke9016 3 жыл бұрын
Shime areeee aswerachew enesunim
@amandatube6611
@amandatube6611 3 жыл бұрын
Sle techenek bcha aserawm mesetes tbeb yasfgal👌👌👌👌👌👌
@eliasela9864
@eliasela9864 3 жыл бұрын
Enatem des ylal tera point yzachihu slematmetu enameseginalen ye indomine zemen ljoch slalhonachihu new
@kalkidanfkadu3837
@kalkidanfkadu3837 3 жыл бұрын
ምርጦችዬ አገንደኛ ነኝ 🥰 ❤️❤️❤️❤️👈
@tigestyerga5745
@tigestyerga5745 3 жыл бұрын
እኔስ ከምር አስለቀሰኝ ለሙዚቃ አልቅሼ አላዉቅም ይቅር ይበለኝ 😢
@meronbirle5990
@meronbirle5990 3 жыл бұрын
betam migerim sira 👐👐👐👏👏👏👏
@birukmengesha2393
@birukmengesha2393 3 жыл бұрын
rating....wow...perfect idea...
@nattyzereyakob1147
@nattyzereyakob1147 3 жыл бұрын
አሁንማ ውጪ የሚሰሩት video ይዘገንናል Lil Nas x የሚሉት ጌ በ real life አርግዞ ምናምን አይታችሁታል? እንዴት እንደዘገነነኝ
@bezad2911
@bezad2911 3 жыл бұрын
Lij Lij new yemin detail new 🤣🤣🤣 uuu firsh eko yaltawekebet tenikesis new 🤣🤣🤣
@maryamsaje8328
@maryamsaje8328 3 жыл бұрын
ሰላም ብለናል ራሄል ትችላለች ምንም እንከን አይወጣላት ጎበዝ ናት ግን ለምን እደሆነ አላቅም አትመቸኝም ሌላው ሽሜ ዛሬ ከልብ ያስተላለፍከው መልህክት ስሜቴን ነው የገለፅከው👏👏👏 እደ የአማርኛ ፊልም ዘግናኝ የለም ምድረ ውሪጋጥ እኮነው ሚቀልዱብን ለሕዝብ ክብር የላቸውም ሌላው እናተም ጎብዛችዋል ቀልዳቹ ደስ ይላል
@haymanotarega1105
@haymanotarega1105 3 жыл бұрын
Dont give time for hate, this shows u r far from God!!!!!
@maryamsaje8328
@maryamsaje8328 3 жыл бұрын
@@haymanotarega1105 መጥፎ ቃል አልተጠቀምኩም አትመቸኝም ማለት ምን ወደፈጣሪ ወሰደሽ ሲስ
@zuzunazerite6145
@zuzunazerite6145 3 жыл бұрын
Yelel anedegia new 💯💯💯
@zebibashikur9508
@zebibashikur9508 3 жыл бұрын
Ethiopiawinet ንፁህነት ነው eko uff£fffff siyamru eko jegnawoch siyamru
@The_Man_Himself_kena
@The_Man_Himself_kena 3 жыл бұрын
ENKUAN ADERESACHU wooooooooooooooooo
@appuae6948
@appuae6948 3 жыл бұрын
ወይኔ ቀዩ ልጅ ዴስስስ ሲል በፈጣሪ ዝምታው እነሱ ስንቱን ሲቀባጥሩ ከምር
@habtamufelekehabtamufeleke4356
@habtamufelekehabtamufeleke4356 3 жыл бұрын
Happy new year mejmerya yalw lij gin normal nw kinaneta yelayale gays
@Heyatvloge
@Heyatvloge 3 жыл бұрын
💚💚💚💛💛💛❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏 2014 selam fkr tana desta aznbln 🙏🙏🙏
@rozagebralu1463
@rozagebralu1463 3 жыл бұрын
Albuma lay react adergu pls, its one of the best.
@leyila4959
@leyila4959 3 жыл бұрын
በሂወቴ በዘፈን አልቅሼ አላውቅም ግን ይሄን ዘፈን ስሰማው የሆነ ፍንቅል ብሎ የሚወጣ ስሜት ሆድ የሚያባባ ምን ብዬ እንደምናገር ባላውቅም ያላቀስኩበት ሙዚቃ ነው
@1587-fazr
@1587-fazr 3 жыл бұрын
የአዲሳባ ልጆች እንዴት ነዉ እይታ የሀገር ስሜት
@bitbek6813
@bitbek6813 3 жыл бұрын
Do reaction videos ...on different holiday song ..starting from z old
@tinanigusse4935
@tinanigusse4935 3 жыл бұрын
Shemeise, Why are you cutting Eue and Fraol off or interrupting them when they are talking? and you always say " AYDELEM" "NO" after their comments or when they say something. Sometimes we just heard them half of their input not the whole thing. It seems like you are dismissing or disvaluing their opinions & ideas. You do even let them finish their talking. MAN work as a team, DONOT compete just complete each other with ideas and respecting the contributions they make. We love three of you all conversations, jokes, ideas and opinions as a team not only one's person ideas. Any way the clip, the song & the reaction were very natural and awesome!!
@kuch8866
@kuch8866 3 жыл бұрын
ምን አለ መሰላቹ ኢትዮጵያ ውስጥ ከዳይሬክተሩ በላይ አክተሮቹ ተፅኖ ፈጣሪ ናቸው ማለትም አቅም ያለው ዳይሬክተር ካልሆነ ኘሮዲሰር ,ፌመስ ካልሆነ አክተሮች ሊሸኑባቸው ነው ሚፈልጉት ደሞ እኮ እረኛዬ ላይ ካሉት በጎች በላይ መተወን እማችል አኮ ናት ! እኔ በዓይኔ ካየውት አንድ ተዋናይ አለ ቀረፃ አስቁሞ ሲጋራ እሚያጨስ
@ሰሚር
@ሰሚር 3 жыл бұрын
እነካስማሰ ያምሉ እሚሰሩት ለጥበብ ስለሆነ በቪው እጥረት ጊቭአፕ አድርገው አይወጡም ግን ፍርሽ ልክ ናት ሬቲንግ ግድ ነው ያሬድ ነጉ ሚሊየን ቪው እሚያገኝበት እና ተጠባቢያን ትንሽ እሚያገኙበት ሚስጥር እሱ ነው ።
@itsmyworld60
@itsmyworld60 3 жыл бұрын
ዛሬ ያወራችሁት በጠቅላላ እኔ የማስበውን(የነገርኳችሁ) ነው የመሰለኝ!...ሰው የተሻለውን እየመረጠ አደለም! ይህ ደግሞ የተሻለ የሚሰሩትን ተስፋ የሚያስቆርጥ ነው የሚሆነው! የእዩታ እይታ ግን በጣም ገራሚ እየሆነ ነዉ !
@eyobmulugeta6110
@eyobmulugeta6110 3 жыл бұрын
Betam new mwedachu rich yemechat arif sra
@semirahassen593
@semirahassen593 3 жыл бұрын
ፌስቡክ ላይ መነጋገሪያ የሆነ ሙዚቃ😂 ወላሂ ለየት ያለ ፕሮግራም እንፈልጋለን በአድስ አመት እስኪ ሰርፕራይዝ አድጉን🤔
@Sofi-ks3zo
@Sofi-ks3zo 3 жыл бұрын
ፌስቡክ ሀሲዱ ይበዛል ሆንብለው ለትችን ነው በጥላቻ የታወሩ ናቸው ዩቲዩብ ነውፀዴው ሁሉም ፖዘቲቭነው ጥሩ ለሰራ
1 ብር ድህነትን ነው ሚፈራው / AWRA.
22:58
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
00:38
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 18 МЛН
Каха и дочка
00:28
К-Media
Рет қаралды 3,4 МЛН
Правильный подход к детям
00:18
Beatrise
Рет қаралды 11 МЛН
Gossaye Tesfaye - Selam Yisten / AWRA.
16:06
AWRA
Рет қаралды 25 М.
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
00:38
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 18 МЛН