Sinksar - አብዮታዊ ዘፈኖች ክፍል 2 - ስንክሳር

  Рет қаралды 8,550

Sheger FM 102.1 Radio

Sheger FM 102.1 Radio

3 жыл бұрын

#Ethiopia #ShegerFM #Sinksar
Ethiopia:Sheger FM Radio Sinksar - አብዮታዊ ዘፈኖች ክፍል 2 - ስንክሳር /በመኮንን ወ/አረጋይ
Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
bit.ly/33KMCqz

Пікірлер: 12
@binidemissie963
@binidemissie963 3 жыл бұрын
gracious sheger
@Abraham7528
@Abraham7528 3 жыл бұрын
በጣም ድንቅ ትውስታ ተፈልገው የማይገኙ ዜማዎች እናመሠግናለን ትንሽ መርቁልን ክፍል 3 በናፍቆት እንጠብቃለን
@user-xs3bs1tc8t
@user-xs3bs1tc8t 3 жыл бұрын
ህይወት መኖርን የምትገልጥበት የተለያየ ክፍል አላት። የተለያየ የፊት ገፅታዋን ከምታስተናግድበት መድረኳ አንዱ ትዝታ ነው። ዝግጅታችሁ የእኔንም ትዝታዎች አካቷል።በተለይ በለው በለው የሚለው ሙዚቃ በመንግስቱ ኃ/ማሪያም ት/ቤት ለነበርን ተማሪዎች የተለየ ትዝታ አለው።ይኽ ሙዚቃ ከማለቁ በፊት ከመኝታ ክፍላችን ወጥተን በአደባባዩ ላይ መሰለፍ ይጠበቅብን ነበር።ትዝ የሚለኝ በሚያረፍድ ተማሪዎች ላይ ቅጣት ስለሚኖር ደረጃዎችን ለመውረድ ያለ እሩጫ የእየእለት ትዕይንት ነበር።ሸገሮች አመሰግናለው።
@dimariaderu6434
@dimariaderu6434 3 жыл бұрын
ሸገሮች እውነተኛ የኢትዮጵያ ድምፅ እና ትዝታ ትመቻላቹ ስንል በምክንያት ነው
@berhanuabayi3205
@berhanuabayi3205 Жыл бұрын
እናንተም ይህ መዝሙር ለፕሮበጋንዳ ብቻ እና መንግስትን ሚያወድስ ብቻ ነበር ወይ በኪነት ላይ የተሳል ቁጥር ሁለት ፕሮ በጋንዳ
@user-fv1kd8pi1f
@user-fv1kd8pi1f 3 жыл бұрын
ሸገር እኮ ሬዲዮ ጣቢያ ብቻ አይደለም ትጣፍጡኛላቹ ሰላማቹ ይብዛልኝ አቦ
@qelem2196
@qelem2196 3 жыл бұрын
ሼገሮች👌
@timharmon10
@timharmon10 Жыл бұрын
እነዚህን ዘፈኖች እያደመጠ ያደገው ትውልድ አሁን ላይ የሃገሪቲን የስልጣም መዘውር ጨብጦ ይገኛል። ስሜታችንን የሚጋሩን ከሆነ ሃገራችንን መልስሉን። ዘመነ እርጉም ፥ዘመነ ወያኔ፥ ለቅጣት የተላከ የገሃነም ዘመን ነበር!!
@abezademu
@abezademu 2 жыл бұрын
አይ ገዜ ሶፊ ከነቁምጣዋ ስታምር የማንችለውን ተግርኛ ነበር ከእሶ ጋር የምንጨፍረው ተዝታ
@selamlehulum7768
@selamlehulum7768 3 жыл бұрын
ሸገሮች ዘፈኖችን በማቅረባችሁ ምስጋናየ ላቅ ያለ ነው ነገር ግን ይዘፋኞችን ስም እየጠቀሳችሁ እንዳቀረባችሁልን ሁሉ ቡዙም የማይወራላቸው የየዘፈኑን ደራሲዎቻችንንም ስም ጭምር ብታካትትልን ኖሮ ደራሲያንንም ከዘፋኞች ባልተናነሰ መልኩ ብናወድሳቸው ተገቢ እና ባለቤቱን የማወደስ ልምድ ቢኖር መልካም ነበረ እላለለሁ
@chimelak
@chimelak 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ የክልሎችና የወያኔ የኦነግ አትሆንም !!
አብዮታዊ ሙዚቃዎች
9:38
Dawit Shiferaw
Рет қаралды 5 М.
I'm Excited To see If Kelly Can Meet This Challenge!
00:16
Mini Katana
Рет қаралды 31 МЛН
Это реально работает?!
00:33
БРУНО
Рет қаралды 4,2 МЛН
Inside Out 2: Who is the strongest? Joy vs Envy vs Anger #shorts #animation
00:22
EVOLUTION OF ICE CREAM 😱 #shorts
00:11
Savage Vlogs
Рет қаралды 13 МЛН
Sinkisar - Seba Dereja - ስንክሳር - ሰባ ደረጃ
51:12
Sheger FM 102.1 Radio
Рет қаралды 14 М.
ታሪክና ምሳሌ ፡ ክቡር ከበደ ሚካኤል | ማርቃል ተራኪ 🎙
10:17
ማርቃል ተራኪ - Markal Teraki 🎙
Рет қаралды 298
MK TV ጽናት | ዘጋቢ ፊልም // Film
58:23
Mahibere Kidusan
Рет қаралды 95 М.
Sinksar / አብዮታዊ ዘፈኖች  /ክፍል አንድ /ስንክሳር
34:14
የኢትዮጲያ አብዮትያዊ ሙዚቃ ስብስብ#  4 ETHIOPIAN REVOLUTION MUSIC
24:44
HORIZON MUSIC ~ ሆራይዘን ሙዚቃ
Рет қаралды 6 М.
❗малой пива, захотел а получил..😅 #pov #story
0:47
Перезаливы Skeepoffa
Рет қаралды 2,8 МЛН
小丑与白天使遇见丧尸?#short #angel #clown
0:32
Super Beauty team
Рет қаралды 35 МЛН
@juanchinbrodie #comedia #humor #juffec #felipecharry #amigos
0:15
Felipe Charry
Рет қаралды 19 МЛН
Comfortable 🤣 #comedy #funny
0:34
Micky Makeover
Рет қаралды 12 МЛН
УДИВИЛА ПАРНЯ🤯👏
0:20
Бутылочка
Рет қаралды 7 МЛН
AAAAH
0:10
F L U S C O M A N I A
Рет қаралды 18 МЛН