የገዳይ ባለቤት እውነቱን ተናገረች የሔቨን ደም ለባዕድ አምልኮ....

  Рет қаралды 268,171

ሀሌታ 1 Haleta 1

ሀሌታ 1 Haleta 1

Күн бұрын

Пікірлер: 1 000
@Roseloveforever21
@Roseloveforever21 4 ай бұрын
የፌቨን እናት ጀግና እናት ናት ከእነዚህ አውሬ ጋር ነው የተጋፈጠችው የዘመናችን ጀግና የሴቶች በላይ ብዬሻለሁ። ፈጣሪ ፅናቱን ይስጥሽ
@bereshitbaraelohim9471
@bereshitbaraelohim9471 4 ай бұрын
@@Roseloveforever21 ተከሳሹ በ2 ክሶች በእስር ላይ ይገኛል። ልጅን ደፈረ ተብሎ ተከሷል። ሄቨንን በመግደል ተከሷል. የመጀመሪያው ክስ ተጠርጣሪው [Pedophile]ፔዶፊል መሆኑን ያሳያል።ጥናት እንደ ሚያመለክተው [Pedophile]ፔዶፊል የሆኑ፡ሰወች፡ብዙውም፡ጊዜ፡የሚያጠቁትን፡ሰው፡አይገሉም።ከነሱ፡ውስጥ፡1%ብቻነው፡ግድያ፡የሚፈጽመው።ልብ፡ካደረግን፡ይህ፡ተከሳሹ።በነዚህ፡1%፡ውስጥ፡ልናስገባው፡ነው።ማለት፡ከጥቂቶች፡ጥቂት፡ኖራ፡ውስጥ፡ካለገባ፡የአበቅየለሽ፡ከስ፡በዚህ፡ሰውላይ፡እውነታዊ፡ሊሆን፡አይችልም።ቅድም፡ያልነው፡ክራቴርያ፡የግድ፡መኖር፡አለበት፡ለዚህ፡ታሪክ፡እውነታ። ጥናቱ እንደሚያሳየው እነዚህ[Pedophile]ፔዶፊል 1% ሁልጊዜ ወንጀልነትን፡ከራሳቸው፡ለማራቅ፡ የውሸት ማስረጃዎችን በመትከል መርማሪዎችን ለማሳሳት ይሞክራሉ። 1.የሟቹን አስከሬን መደበቅ ወይም ማስወገድ:** 2. ማጥፋት ማስረጃ:** 3. የግድያ ቦታን ያዘጋጁ:: ተከሳሹ ከእነዚህ ነገሮች አንዱንም አልሞከረም። ይህ ተጠርጣሪ የምርመራውን መስፈርት አያሟላም::ተጠርጣሪው ሄቨንን የመግደል ምክንያት የለውም:: የሃይቨን እናት የመግደል ተነሳሽነት አላት።ለነገሩ በዚያ ቤት ውስጥ ይህን ወንጀል ለመፈፀም የምትችል እሷ ብቻ ነች።እሷ የሰባት ዓመት የቀዶ ጥገና ረዳት ነች። ስለ አካል መቁረጥ ታውቃለች።እዚህ፡ጋራ፡ነው፡ተከሳሹ፡የሄቨንን፡አካል፡በምላጭ፡አለመተልተሉ፡ትኩረት፡የሚሰጠው።ጥናቱ፡ቅድም፡እንሚያሳየው፡ፔዶፋይል፡ሲገድሉ፡የገደሉበትን፡አካል፡ወይ፡ያጠፉታል፡ወይ፡ሌላ፡ሰው፡እግድያውን፡ለማሳየት፡የውሸት፡መረጃኦች፡ያቀርባሉ፡ወይም፡እንዲገኙ፡ይተዋሉ።የምላጩ፡ነገር፡ከሸፈ።ሰውየው፡አልተለተላትም።ማለት፡አውሬ፡ሄቨንን፡እንዳጠቃት፡ለማስመሰል፡ የተባለው፡የለም።
@nobelzerihun5677
@nobelzerihun5677 4 ай бұрын
በእውነት በትክክል ነገሩን የተረዳሽውና የገለፅሽበት መንገድ በጣም ጥሩ ነው ተባረኪ
@LubabaEshetu-kl6og
@LubabaEshetu-kl6og 4 ай бұрын
በትክክል ገልፀሽዋል አላህ እውነቱን ያውጣላት።
@yoditzelekeethioyoutube7873
@yoditzelekeethioyoutube7873 4 ай бұрын
በትክክል ይሔ ባዕድ አምልኮ ነው ፈጣሪ ሆይ ፍረድ በቃችሁ በለን ፍትህ ፍትህ ፍትህ😭😭😭
@AlKo-t6t
@AlKo-t6t 4 ай бұрын
እሱዋም ተናግራለች የባአድ አምልኮ እንደሚያመልኩ የሆነ ግዜ ጎጃም ፍኖተ ሰላም ሁለት ትኒሽየ ሴት ልጆች ምንም ሳይሆኑ ደማቸው ብቻ ተመጦ ሙተው ወንዝ ዳር ተጥለው ተገንተዋል ሰባል ነበር
@Zeze-ds6qq
@Zeze-ds6qq 4 ай бұрын
​@@AlKo-t6tሠትዮ ወንዝ ዳር የሞቱት ቀን ስድስት ሠአት ወንዝዳር የሞቱት ጅን የሚባል ሠይጣን ነዉ የገደላት በየ ኮመንቱ አትልከስከሽ እኛ ቦታዉ ነዉ ያለነዉ
@AlKo-t6t
@AlKo-t6t 4 ай бұрын
@@Zeze-ds6qq በየ ኮሜንቱ ስልከሰከስ የት አየሽኝ
@chhcjcfu9769
@chhcjcfu9769 4 ай бұрын
​@@AlKo-t6t😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@bereshitbaraelohim9471
@bereshitbaraelohim9471 4 ай бұрын
You guys are wrong. AbekYelsh is the killer. Just look at all the evidences carefully without being emotional. kzbin.info/www/bejne/sIDOi4Wgq7Wmqacsi=3aD5cGF_9NDKYUU7
@سارهساره-ع9ض4و
@سارهساره-ع9ض4و 4 ай бұрын
የእውነት፣ምርጥአይምሮ፣ነው፣ያለሽ፣ተባረኪ፣እህቴ፣እናመሰግናለን፣ሚስትየው፣የምትዘገንን፣ናት፣እግዚአብሔርይፍረድባቸው፣
@AmelworkyemerBesher
@AmelworkyemerBesher 4 ай бұрын
በትክክል የደም ግብር እግዚአብሔር ይፍርዳል ለዜ ነው ሁሉም ፍርዱን ያዛባው እግዚአብሔር ይፍርዳል ተባረኪ
@jerusalemthurston5223
@jerusalemthurston5223 4 ай бұрын
The Lord is on his throne he sow everything. This precious innocent girl she couldn't fight for herself . This evil alive death person took advantage of her. His wife should be in jail the rest of her life, for the pain and suffering of the child. Rape is a big crime especially with children. We heard a lot about women and children. Is there any justice? The wage of sin is death.
@mahiderayele-eb6qh
@mahiderayele-eb6qh 4 ай бұрын
እይታሽ በጣም ቆንጆ እይታ ነው ትክክል ነሽ እነዚ መተተኞች በትክክል
@Sambal-j6q
@Sambal-j6q 4 ай бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ የኔ እናት በትክክል ገልፀሽዋል።እግዝአብሔር ልቦና ይስጠን ግዜው ያስጠላል የባእድ አምልኮ የበዛበት ግዜ ነው ያለነው ስለዝ መድሃንየአለም ማስተዋሉን ይስጠን። ፊትህ ፊትህ ፊትህ ለሄቨን
@meazamamuye7400
@meazamamuye7400 4 ай бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ መልካሙን ዘመን አምጣልን እነዚህን ሕፃናት ደማቸውን ተበቀልልን እኛ አቃተን መልካም መሪ ሰጠን
@tsigetilahun849
@tsigetilahun849 4 ай бұрын
የህፃን ደም ተጠይቆ ይሆናል ወንድምየው አቅርብ ተብሎ በአጋንንት ታዞ ያ ምድር የዚህ አምልኮት ተገዥ ነው !
@ZainabZainab-u6j
@ZainabZainab-u6j 4 ай бұрын
ምልከታሽ ትክክል ነው የዛነኔም ፅፌ ነበረኮ ይችህን ሴት አጣድፎ የሚጠይቃት ሰው ቢኖር ብዙ የምትናገረው ነገር እንዳለ በጣም ያስታውቅ ነበር 😢😢አሁንም እሷ ሴትዮ ትጠየቅ እባካቹ 😢
@aleganeshbelihu4923
@aleganeshbelihu4923 4 ай бұрын
በትክክል ይሔ ባዕድ አምልኮ ነው ፈጣሪ ሆይ ፍረድ በቃችሁ በለን ፍትህ
@melamela-f5q
@melamela-f5q 4 ай бұрын
እውነት ነው ዬኔ እናት በትክክል ሙሉ ቤተሰብ ተሥማም ተው ነው ቬቨን ለአጋን ትግብ ነው ያደረጓት💔💔💔💔💔
@TefinaTamina
@TefinaTamina 4 ай бұрын
በጣም ትክክል ነሽ ቤተሰቡ የሚያቀው ነገር ስላለ ነው የተዳፈሩት
@wudetizazu2003
@wudetizazu2003 4 ай бұрын
እንዳንቺ አይነት ሺህ ሰው ቢኖር ፈጣሬ ጤናና እድሜ ይሰጥሸ
@EjegeBenti
@EjegeBenti 4 ай бұрын
ሀሌታ ሚዲያ በጣም የተለየ ሀሳብ በማቅረብሸ አመሰግናለሁ ከእግዜር ፍርድ እንጠብቃለን
@LenaLena-yx5sh
@LenaLena-yx5sh 4 ай бұрын
ተባረኪ መልካም ስብእና ያለው እንዳቺ ያወራል አሁንም ከጎና ሁኑ
@eimaneiman8850
@eimaneiman8850 4 ай бұрын
ትክክል ጀግናለሀቅየቆምሽ ንፁህሴትነሽ ተባረኪ. ገዳዩ መገደልአለበት ሚስቲቱም እድሜልኳን ማሰርነው ሁሉም ተመካክረውነውቤተሰቡ. 😢😢
@MebratBeyanMehari
@MebratBeyanMehari 4 ай бұрын
🤣😭😭ምድሪ እሾክ ትኩንኩም ዓይኒ ዘለዎ እግዚአብሔር ይፍረድ
@Ewqet-Temsalet
@Ewqet-Temsalet 4 ай бұрын
ማኪዬ እውነት አንቺ በሳልና በእግዚአብሔር የታመንሽ ነሽ ይመለከተኛል ብለሽ ለተገፉት መቆም መባረክ ነው እመቤቴ ትቁምልሽ❤❤❤
@yerukneshbelemo9845
@yerukneshbelemo9845 3 ай бұрын
ለወለደች እናት እኮ እስከ እድሜ ልኳ በጣም ያማታል እንዴት በአመቱ ማለት ነውር ነው እንደ እናት ሳስበው።
@Ollanayoutub
@Ollanayoutub 4 ай бұрын
ባትክክል ይዋኔ ናግር አለ እግዚብሔር እውነቱን ያውጣ😭😭😭አግላለጥሽ ባትክክል ማገዱን ያሳይል ታባረክ🙏
@elleniafework9926
@elleniafework9926 4 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ እባክህን እንደው በአጠቃላይ ከላይ ከሰማይ የምህረት እጆችህን ዘርጋና ይህንን የዝሙት እና የእውሬ መንፈስ በአንድ ግዜ ይቁም ብትል ማስቆም ትችላለህና። በሰው አቅም አልተቻለም።
@halimah1972
@halimah1972 4 ай бұрын
በህግቀርባ መጠየቅአለባት ዝምማለትየለብንም
@sabamekuria959
@sabamekuria959 4 ай бұрын
Ewneteshen. Le seytan 😂 gebrewat yehonal misteywan teyazena yetara gena bezu neger yewtal gudachewn afer yebelu bertu yekuterw!!!!
@sabamekuria959
@sabamekuria959 4 ай бұрын
Ke aledefere le setan gebrewat new sentun gebrewal malet new ????
@HirutTegegn
@HirutTegegn 4 ай бұрын
ደፋሪ ነው የሴጠን አ,ምላኪ ነው
@bereshitbaraelohim9471
@bereshitbaraelohim9471 4 ай бұрын
@@HirutTegegn The real killer is the mother. The people are blind. They should look at the evidences. Did you know, that it is extremely rare for pedophiles to kill their victims? Do you know that only 1% of pedophiles kill their victims? Do you that these 1% always attempt to mislead investigators by planting false evidences away from themselves? This man has done none of that. However AbekYelsh placed one pair of shoe by heaven and the other by the accused man. Linking this innocent man to the dead body of heaven . Only AbekYelsh has a motive to kill Heaven. it is significantly strange and suspicious for a mother to only come home once a week. Especially when she has an 8 years old child. It is equally alarming to know that Heaven died on the night her mother slept over. This means Heaven was safe all week long up until the mother came home. If you had listened to the interview carefully. AbekYelsh herself said she left the house at 8Am or hulet siaat. It's not clear at what time Heaven was found dead. However, there's a possibility Heaven was killed by the mother before she left home and carefully placed in the area she was found dead. I am saying that AbekYelsh set up the crime scene by setting up the man with rape. By placing o e of the shoes in his house and the other where Heaven was found. AbekYelsh is an experience surgery assistant. This means she can plant body fluids of the man inside the vagina of Heaven. She can make it look like there was rough penetration. As she had planned no one investigated the crime scene.They just ran to rapid conclusion. The accused man if he is a pedophile would only have a motive to rape but wouldn't have a motive to kill. When you think about it. Why kill the child you just raped when you can rape that Sam's child repeatedly? That's what a pedophile is and think in this manner. However when there's a murder all arrows point at him. Therefore I don't think he killed her. And if he had killed her. He would have buried her and she would have been a missing child. He wouldn't have been caught. In this case however Heaven is raped and killed. The man stayed in his house up until his Arest. That doesn't show guilt but it shows innocence.
@Sara-g4o2d
@Sara-g4o2d 4 ай бұрын
የኔ ጌታ አንተ ሰውረን ከጨካኝ ማርተኞች 😢😢😢 ያስብላል እግዞኦ ማርና ክርስቶስ
@ועח
@ועח 4 ай бұрын
በትክክል ገልጸሽዋል ብቻ እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጠን 🙏 ፍትህ በግፍ ስለተገደለችው ህጻን ሄቨን 🙏💔😭🇪🇷
@sofyamohamd1215
@sofyamohamd1215 4 ай бұрын
ባለዩቱበሯ የእዉነት እናትነሽ አላህ ይጠብቅሽ
@shalomtewo6286
@shalomtewo6286 4 ай бұрын
ከባእድ አምልኮ ከክፋት ሥራ ከዘረኝነት ሁሉ ነጻ የሚያወጣው ሰው የሚያደርገው ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው ።
@mohammadmohammad4510
@mohammadmohammad4510 4 ай бұрын
ኡኡኡኡኡኡኡኡኡዉሪሪሪሪሪ ልበል አሁንንንን ወይይይይይይ እማይመጣ የለም ጌታየ አደራ ክፉ አታሳየኝ
@Shwea-o8k
@Shwea-o8k 4 ай бұрын
እግዚያአብሔር፣እውነቱን፣የውጣላት፣ለህፃን፣ሔፈን
@AbahaileyesusTiruneh
@AbahaileyesusTiruneh 4 ай бұрын
እግዚሃብሔር እንባዋን ያብስላት ትክክልነሽ እህቴ ።
@melishewdagne3887
@melishewdagne3887 3 ай бұрын
አዎ የባእድ አምልኮም ሊሆን ይችላል እንደዛ ባይሆኑ ኖሮ ወደ ቡዳ ይዘዋትም አይሄዱም ነበር እግዚአብሔር የህፃናቱን ደም ይመልስልን
@ኤማ-ጠ3ሐ
@ኤማ-ጠ3ሐ 4 ай бұрын
በትክክል ባአድ አምልኮ ነው 😢
@AbrashAsefa
@AbrashAsefa 4 ай бұрын
አእኔ ኮመት መፃፍ አቅቶኝ ዝም ብየ ነዉ የምሰማዉ እናትየዋ ፈጣሪ አጠክራታል ብቻዋን
@youditberhane8021
@youditberhane8021 4 ай бұрын
ማኪ ጎበዝ አይዞሽ ምስጋና ላንቺ ይሁን። ጤናና እድሜ እመኝልሽ አለሁ። ሰላም ለሁላችኝ ይሁን❤
@KasuKoysha
@KasuKoysha 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥሽ እዉነት ነዉ በትክክል ብለሻል ተባረክ
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 4 ай бұрын
በትክክል እኛ የማናውቀው የአውሬው አምልኮት ግብር ነው የፈጸሙት , እግዚ ኦ 😭
@wudetizazu2003
@wudetizazu2003 4 ай бұрын
ትክክል ውይ የልቤን አወቅሸ እኔም እንዳንቺ ነው የምለው
@jajajaja3860
@jajajaja3860 4 ай бұрын
የዝች ህጻን አምላክ ነው እያክለፈለፈ ሚድያ ያወጣት አሳ ጎርጓሪ ዘንዶ ያወጣል
@banchibizuayehu9601
@banchibizuayehu9601 3 ай бұрын
እውነት የፌበን እናት ከነዚህ ጂቦች ወጥተቪ የዘመናችን ጀግና ነቪ አሁንም እግዚአብሔር ፍርድ ይስጥ 😢
@abebaweldeab7196
@abebaweldeab7196 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይፍረድ።ይህ የአጋንንት ስራ ነው ።እኔም ውስጤ ያሰበው ።የደፋሪው ሚስት የአጋንንት አጋፋሪ ናት።እግዚሐብኤር ይፍረድባቸው።
@amirasadek4232
@amirasadek4232 4 ай бұрын
በጣም እና መሰግናለን እህታችን መምህር ተስፋዬ አበራ የሚያስተምረዉ ይሄንን ነዉ ገብታቹ አድምጡ
@ምሰጋናወለተስላሴ3ባዕታማ
@ምሰጋናወለተስላሴ3ባዕታማ 4 ай бұрын
Iwenti naw ihet
@RozaMimi-u2q
@RozaMimi-u2q 3 ай бұрын
አምላኬ ፍትህ ካንተ ነው አትዘግይ አባቴ አማኑኤል 😢😢😢
@Rahema-n4w
@Rahema-n4w 4 ай бұрын
እህታችን እደገለፅሽው ይመስለኛል እውነቱን አላህ ገሃድ ያውጣላት ፍትህ ለህፃናት!!!!
@amen1978
@amen1978 4 ай бұрын
ይሄ ነገር ልክ ነሽ እግዚአብሔር ይገስፃቸው 😢
@ቲጂየቅዱስሚካኤልልጅነኝጠ
@ቲጂየቅዱስሚካኤልልጅነኝጠ 4 ай бұрын
በትክክል አለው ለባድ አምልኮው ገበራት የሱስራነው
@californa6827
@californa6827 4 ай бұрын
መንግሥት በዚህ እምጃ ቢዉሰድ ሁሉም ያከብረዋል እግሪኛ ሚዲያን አሰቁሙልን ዋው ለምን ይጠበቃል ምግብ ግን ይበላል ጎንጅ ይብላህ ተቃጠልን ውጪ ነኝ ለልጆቼ እንዴት ልድረሳላቸው ሁሁሁ ፍትህ ሲጨንቀኝ አሰተያየት ከመፆፍ አላቆም
@tsegaadonay4018
@tsegaadonay4018 4 ай бұрын
ወይ የሚገርም አተያይ አቦ በትክክል ነው የገመትሽው በትክክል የሆነ ነገርማ አለ
@nabiatabeba8640
@nabiatabeba8640 4 ай бұрын
Ameen Ameen anchem be etefu tebreki berech ketey ejam zeme anlem ❤❤❤❤
@haymanottesfaye3119
@haymanottesfaye3119 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ፍረዱን ይሰጥ ከሀይማኖት ከዘር ጋር ለሚያገናኙ ሰዎች ልቦና ይሰጣቹሁ ያልተነካ ግልግልግ ያውቃል እሲቲ ሰው እንሁ ፣ፍትህ ለህፃናት ፣ፍትህ ለሴቶች ለወንዳች እግዚአብሔር ሀገራችንን ከከፍ ዳቢሎስ ከሰጣን ሰራ ይጠብቅልን
@meleykidane838
@meleykidane838 4 ай бұрын
Thank you for sharing my sis❤
@emeba951
@emeba951 4 ай бұрын
የድፍረት ድፍረት ያገኙትም በሰይጣን ነው ቤተሰቡ ሁሉ የተባበሩት ለዛ ነው ቀን ያውጣው ! እናመሠግናለን፡፡ ፍትህ ፍትህ ለሔቨን !!
@berryberry2124
@berryberry2124 4 ай бұрын
ተባረኪ እህቴ ሁሌም የታወቀ ነው አንዳንድ ሰው ማብካት ይወዳል አንዳንድ ሰው ቢነገረው ቢነገረው አብራሪ ይፈልጋል ተባረኪ እስቲ ለማይገባው ደነዝ ካለ ይግባው
@ልይሽሀገሬልይሽ
@ልይሽሀገሬልይሽ 4 ай бұрын
እህታችን እውነት ብለሻል የደፋሪው ሚስት ሌላ የምታውቀው ነገር አለ በትክክል ሰውየው ደፍሯል ግን ከደፈራት በተጠማሪ የደፋሪው ሚስት በሀይል ትጠየቅልን እውነቱን ትናገር ሙሉ ቤተሰቡ ተባሪ ናቸው
@GenetAyele-s7t
@GenetAyele-s7t 4 ай бұрын
Makiya betam tekekl neshi egziabehar yibarkeshi fethe lhulum hetsanat .
@bettybekele1581
@bettybekele1581 4 ай бұрын
ትክክል ወደ ባእድ አምልኮ ያደላል ጉዳዩ ግብር ይመስላል 😭😭
@SadaSeade
@SadaSeade 4 ай бұрын
እድሚሺን አላህ ያረዝመው በትክክል ብለሻል
@Ferewoinighebru
@Ferewoinighebru 4 ай бұрын
ማክዬ እኔም ከአንቺ ጋር እስማማለሁ ትክክል ቤተስቡ መጠየቅ አለበት ምንም ጥርጥር የለኝም ጨካኞች የባእድአምልኮ አለበት ይህ ቤተስብ ብደንብ መፈተሽ አለበት ህግ ጠበቅ ማለት አለበት :: እግዚእብሄር ፍርዱንይስጣል
@mekonnen-mi8wj
@mekonnen-mi8wj 4 ай бұрын
ከዚህ በፊት የደፈራቸውም ልጆች እንደገና መጠየቅ አለባቸው። ፍርዱን ለማክረር ።ፍትህ ለሄበን!!
@rabyaa7059
@rabyaa7059 4 ай бұрын
በዚህ መልኩ እንደት ቤተሰቡ ሊተባበሩት ቻሉ እንደት ሚስቱስ እንደሚስት የቅናት ነገር ሳይሰማት ህፃን ደፍር ሲባል ማንን ሴት አይቶ ይምራል በማለት ከነመፍጠሩም ትርሳው ነበር እንኳን 25 አመት ፍርድ ሊስጨንቃት ቀርቶ ጭራሽ ወደ ፊት በፍቅር ለመኖር ትፍልጋለች አብራው ይህ የዝሙት ሱስ እንዳልሆነ ያሳያል ከሱጋር ጎን መቆማችው እያጠራጥራል ቤተሰቡ ሙሉ ድብቅ ሴራ አላቸው ወደፊትም ይቀጥሉበታል
@dagemadis6424
@dagemadis6424 4 ай бұрын
የባዕድ አምልኮ ቦታ ያለው ሰውዬውስ ምንድነው ያደረጋት ሁሉም ተይዘው ሊጠየቁ ይገባል እነዚህ ክፉ😢😢😢😢
@jemilahussen3016
@jemilahussen3016 4 ай бұрын
በጎማ ቢገረፍ እውነቱን ያወጣ ነበር ታዳ ምን ይሆናል ጠበቅ ያለ ህግ የለም 😢
@kassarahel29
@kassarahel29 4 ай бұрын
በጣም ጥሩ ጥርጣሬ ነው ። ይህንን መረጃ ያገኘሽው ከአእግረኛው ሚደያ ነው ታዲያ እግረኛው መወቀስ የለበትም ውነት የሚወጣው ከመጠየቅ ነው ።። ደፉሪ በድንጋይ ይወገር ይወገር
@EtsegenetRorisa
@EtsegenetRorisa 4 ай бұрын
በትክክል ባእድ አምልኮ ነው
@beti-q9n
@beti-q9n 4 ай бұрын
ewunet new yene wude edem yesetshe❤❤❤❤
@አልሀምዱሊላህ-ፈ8መ
@አልሀምዱሊላህ-ፈ8መ 4 ай бұрын
አላህ ያውጣልን እያደር ሌላ አድስ ነገር በሰማን ቁጥር ሀዘኑ ከባዱ😢
@SamriSelemon
@SamriSelemon 3 ай бұрын
እግዛብሄር እዉነትን ያወጣል አንቺ ግን ተባረኪ
@liyuandu
@liyuandu 4 ай бұрын
It's really deep ,matured and intellectual observation wowww Maki great ✅ thanks🙏🙏. Had the law in ethiopia been working properly, you would have really given them an important green light for further investigation wow,
@tsgeweinihailiab7627
@tsgeweinihailiab7627 4 ай бұрын
Egziabher lanchim ybarksh, hakun hakun eyegelexshi newna Betam jegna set nesh.zemensh ybarek
@HaregAbboy
@HaregAbboy 4 ай бұрын
እኔም ጠርጥሬ ነበር ምክኒየቱም ሁሉም ቤተሰብ ለሱ አይደግፍም ነበር ይሄ በዘራቸዉ የበዓድ አምልኮ ቢኖባቸዉ ነዉ😢😢😢
@bereshitbaraelohim9471
@bereshitbaraelohim9471 4 ай бұрын
@user-qx1dp6ti9h The real killer is the mother. The people are blind. They should look at the evidences. Did you know, that it is extremely rare for pedophiles to kill their victims? Do you know that only 1% of pedophiles kill their victims? Do you that these 1% always attempt to mislead investigators by planting false evidences away from themselves? This man has done none of that. However AbekYelsh placed one pair of shoe by heaven and the other by the accused man. Linking this innocent man to the dead body of heaven . Only AbekYelsh has a motive to kill Heaven. it is significantly strange and suspicious for a mother to only come home once a week. Especially when she has an 8 years old child. It is equally alarming to know that Heaven died on the night her mother slept over. This means Heaven was safe all week long up until the mother came home. If you had listened to the interview carefully. AbekYelsh herself said she left the house at 8Am or hulet siaat. It's not clear at what time Heaven was found dead. However, there's a possibility Heaven was killed by the mother before she left home and carefully placed in the area she was found dead. I am saying that AbekYelsh set up the crime scene by setting up the man with rape. By placing o e of the shoes in his house and the other where Heaven was found. AbekYelsh is an experience surgery assistant. This means she can plant body fluids of the man inside the vagina of Heaven. She can make it look like there was rough penetration. As she had planned no one investigated the crime scene.They just ran to rapid conclusion. The accused man if he is a pedophile would only have a motive to rape but wouldn't have a motive to kill. When you think about it. Why kill the child you just raped when you can rape that Sam's child repeatedly? That's what a pedophile is and think in this manner. However when there's a murder all arrows point at him. Therefore I don't think he killed her. And if he had killed her. He would have buried her and she would have been a missing child. He wouldn't have been caught. In this case however Heaven is raped and killed. The man stayed in his house up until his Arest. That doesn't show guilt but it shows innocence.
@SadaHirpo
@SadaHirpo 4 ай бұрын
Beferedachut lek nege beheyewetachu yezerachuten echedu
@bereshitbaraelohim9471
@bereshitbaraelohim9471 4 ай бұрын
@@SadaHirpoአሁን፡ይሄንን፡በመጻፍህ፡ከወጀለኛው፡የተሽልክ፡ካስመሰለህ፡ደስ፡ይበልህ😉።የሄቨን፡እውነተኛ፡ገዳይ፡አበቅየለሽ፡እንደሆነች፡ላሳምንህ፡እችላለሁ።ሰወች፡ከአንተ፡የማይስማማ፡አስተሳሰብ፡ስላቀረቡ፡የምትረግማቸው፡ከሆንክ፤አንተንስ፡አውሬ፡አያስብልህም፡ወይ? ተከሳሹ በ2 ክሶች በእስር ላይ ይገኛል። ልጅን ደፈረ ተብሎ ተከሷል። ሄቨንን በመግደል ተከሷል. የመጀመሪያው ክስ ተጠርጣሪው [Pedophile]ፔዶፊል መሆኑን ያሳያል።ጥናት እንደ ሚያመለክተው [Pedophile]ፔዶፊል የሆኑ፡ሰወች፡ብዙውም፡ጊዜ፡የሚያጠቁትን፡ሰው፡አይገሉም።ከነሱ፡ውስጥ፡1%ብቻነው፡ግድያ፡የሚፈጽመው።ልብ፡ካደረግን፡ይህ፡ተከሳሹ።በነዚህ፡1%፡ውስጥ፡ልናስገባው፡ነው።ማለት፡ከጥቂቶች፡ጥቂት፡ኖራ፡ውስጥ፡ካለገባ፡የአበቅየለሽ፡ከስ፡በዚህ፡ሰውላይ፡እውነታዊ፡ሊሆን፡አይችልም።ቅድም፡ያልነው፡ክራቴርያ፡የግድ፡መኖር፡አለበት፡ለዚህ፡ታሪክ፡እውነታ። ጥናቱ እንደሚያሳየው እነዚህ[Pedophile]ፔዶፊል 1% ሁልጊዜ ወንጀልነትን፡ከራሳቸው፡ለማራቅ፡ የውሸት ማስረጃዎችን በመትከል መርማሪዎችን ለማሳሳት ይሞክራሉ። 1.የሟቹን አስከሬን መደበቅ ወይም ማስወገድ:** 2. ማጥፋት ማስረጃ:** 3. የግድያ ቦታን ያዘጋጁ:: ተከሳሹ ከእነዚህ ነገሮች አንዱንም አልሞከረም። ይህ ተጠርጣሪ የምርመራውን መስፈርት አያሟላም::ተጠርጣሪው ሄቨንን የመግደል ምክንያት የለውም:: የሃይቨን እናት የመግደል ተነሳሽነት አላት።ለነገሩ በዚያ ቤት ውስጥ ይህን ወንጀል ለመፈፀም የምትችል እሷ ብቻ ነች።እሷ የሰባት ዓመት የቀዶ ጥገና ረዳት ነች። ስለ አካል መቁረጥ ታውቃለች። እናት በሳምንት አንድ ጊዜ ወደ ቤት መምጣቷ በጣም አስገራሚ እና አጠራጣሪ ነው። በተለይም የ 8 ዓመት ልጅ ስትወልድ. ሃይቨን እናቷ በተኛችበት ምሽት እንደሞተች ማወቁም እንዲሁ አስደንጋጭ ነው።ይህ ማለት እናት እቤት እስክትመጣ ድረስ ሄቨን ሳምንቱን ሙሉ ደህና ነበረች።
@bereshitbaraelohim9471
@bereshitbaraelohim9471 4 ай бұрын
ተከሳሹ በ2 ክሶች በእስር ላይ ይገኛል። ልጅን ደፈረ ተብሎ ተከሷል። ሄቨንን በመግደል ተከሷል. የመጀመሪያው ክስ ተጠርጣሪው [Pedophile]ፔዶፊል መሆኑን ያሳያል።ጥናት እንደ ሚያመለክተው [Pedophile]ፔዶፊል የሆኑ፡ሰወች፡ብዙውም፡ጊዜ፡የሚያጠቁትን፡ሰው፡አይገሉም።ከነሱ፡ውስጥ፡1%ብቻነው፡ግድያ፡የሚፈጽመው።ልብ፡ካደረግን፡ይህ፡ተከሳሹ።በነዚህ፡1%፡ውስጥ፡ልናስገባው፡ነው።ማለት፡ከጥቂቶች፡ጥቂት፡ኖራ፡ውስጥ፡ካለገባ፡የአበቅየለሽ፡ከስ፡በዚህ፡ሰውላይ፡እውነታዊ፡ሊሆን፡አይችልም።ቅድም፡ያልነው፡ክራቴርያ፡የግድ፡መኖር፡አለበት፡ለዚህ፡ታሪክ፡እውነታ። ጥናቱ እንደሚያሳየው እነዚህ[Pedophile]ፔዶፊል 1% ሁልጊዜ ወንጀልነትን፡ከራሳቸው፡ለማራቅ፡ የውሸት ማስረጃዎችን በመትከል መርማሪዎችን ለማሳሳት ይሞክራሉ። 1.የሟቹን አስከሬን መደበቅ ወይም ማስወገድ:** 2. ማጥፋት ማስረጃ:** 3. የግድያ ቦታን ያዘጋጁ:: ተከሳሹ ከእነዚህ ነገሮች አንዱንም አልሞከረም። ይህ ተጠርጣሪ የምርመራውን መስፈርት አያሟላም::ተጠርጣሪው ሄቨንን የመግደል ምክንያት የለውም:: የሃይቨን እናት የመግደል ተነሳሽነት አላት።ለነገሩ በዚያ ቤት ውስጥ ይህን ወንጀል ለመፈፀም የምትችል እሷ ብቻ ነች።እሷ የሰባት ዓመት የቀዶ ጥገና ረዳት ነች። ስለ አካል መቁረጥ ታውቃለች።እዚህ፡ጋራ፡ነው፡ተከሳሹ፡የሄቨንን፡አካል፡በምላጭ፡አለመተልተሉ፡ትኩረት፡የሚሰጠው።ጥናቱ፡ቅድም፡እንሚያሳየው፡ፔዶፋይል፡ሲገድሉ፡የገደሉበትን፡አካል፡ወይ፡ያጠፉታል፡ወይ፡ሌላ፡ሰው፡እግድያውን፡ለማሳየት፡የውሸት፡መረጃኦች፡ያቀርባሉ፡ወይም፡እንዲገኙ፡ይተዋሉ።የምላጩ፡ነገር፡ከሸፈ።ሰውየው፡አልተለተላትም።ማለት፡አውሬ፡ሄቨንን፡እንዳጠቃት፡ለማስመሰል፡ የተባለው፡የለም።
@bereshitbaraelohim9471
@bereshitbaraelohim9471 4 ай бұрын
@@SadaHirpo ተከሳሹ በ2 ክሶች በእስር ላይ ይገኛል። ልጅን ደፈረ ተብሎ ተከሷል። ሄቨንን በመግደል ተከሷል. የመጀመሪያው ክስ ተጠርጣሪው [Pedophile]ፔዶፊል መሆኑን ያሳያል።ጥናት እንደ ሚያመለክተው [Pedophile]ፔዶፊል የሆኑ፡ሰወች፡ብዙውም፡ጊዜ፡የሚያጠቁትን፡ሰው፡አይገሉም።ከነሱ፡ውስጥ፡1%ብቻነው፡ግድያ፡የሚፈጽመው።ልብ፡ካደረግን፡ይህ፡ተከሳሹ።በነዚህ፡1%፡ውስጥ፡ልናስገባው፡ነው።ማለት፡ከጥቂቶች፡ጥቂት፡ኖራ፡ውስጥ፡ካለገባ፡የአበቅየለሽ፡ከስ፡በዚህ፡ሰውላይ፡እውነታዊ፡ሊሆን፡አይችልም።ቅድም፡ያልነው፡ክራቴርያ፡የግድ፡መኖር፡አለበት፡ለዚህ፡ታሪክ፡እውነታ። ጥናቱ እንደሚያሳየው እነዚህ[Pedophile]ፔዶፊል 1% ሁልጊዜ ወንጀልነትን፡ከራሳቸው፡ለማራቅ፡ የውሸት ማስረጃዎችን በመትከል መርማሪዎችን ለማሳሳት ይሞክራሉ። 1.የሟቹን አስከሬን መደበቅ ወይም ማስወገድ:** 2. ማጥፋት ማስረጃ:** 3. የግድያ ቦታን ያዘጋጁ:: ተከሳሹ ከእነዚህ ነገሮች አንዱንም አልሞከረም። ይህ ተጠርጣሪ የምርመራውን መስፈርት አያሟላም::ተጠርጣሪው ሄቨንን የመግደል ምክንያት የለውም:: የሃይቨን እናት የመግደል ተነሳሽነት አላት።ለነገሩ በዚያ ቤት ውስጥ ይህን ወንጀል ለመፈፀም የምትችል እሷ ብቻ ነች።እሷ የሰባት ዓመት የቀዶ ጥገና ረዳት ነች። ስለ አካል መቁረጥ ታውቃለች።እዚህ፡ጋራ፡ነው፡ተከሳሹ፡የሄቨንን፡አካል፡በምላጭ፡አለመተልተሉ፡ትኩረት፡የሚሰጠው።ጥናቱ፡ቅድም፡እንሚያሳየው፡ፔዶፋይል፡ሲገድሉ፡የገደሉበትን፡አካል፡ወይ፡ያጠፉታል፡ወይ፡ሌላ፡ሰው፡እግድያውን፡ለማሳየት፡የውሸት፡መረጃኦች፡ያቀርባሉ፡ወይም፡እንዲገኙ፡ይተዋሉ።የምላጩ፡ነገር፡ከሸፈ።ሰውየው፡አልተለተላትም።ማለት፡አውሬ፡ሄቨንን፡እንዳጠቃት፡ለማስመሰል፡ የተባለው፡የለም።
@Meseret-j5g
@Meseret-j5g 4 ай бұрын
በትክክል ይሄ መጠየቅ አለበት 👌👌👌👌
@abdulrahmanhabshi2124
@abdulrahmanhabshi2124 4 ай бұрын
ልክንሽ ብዙ ባአድ አምልኮች እጽናት ከ3 እሥከ 10 አመት ያሉት ደማቸዉን ይፍልጋሉ ለሤጣን።
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 4 ай бұрын
አብዱየ አንተም ታዉቃለህ እንዴ?
@KalkidanDesalegn-wg4iu
@KalkidanDesalegn-wg4iu 4 ай бұрын
ወዮዮዮዮ
@nuneshnunesh5117
@nuneshnunesh5117 4 ай бұрын
ቡዳ ወስደዋታል የሚሉት ምንድነው 😢😢😢😢😢በልዋት የኔ ጨቅላ
@abenezerberhanu1382
@abenezerberhanu1382 4 ай бұрын
ትክክል ነሽ ያለምንም ምክንያት በድፍረት መጥታ ባለቤቴ አልደፈረም ብላ አትከራከርም የበአድ አምልኮ ስላለባቸው መስዋዕት አቅርበዋት ይሆናል ያለምክንያት ቤተሰቦቹ አይሟገቱም እግዚአብሄር እውነቱን ይገለጥ ፍትህ ለሄቨን
@fatleh
@fatleh 4 ай бұрын
በጣም ትክክል ነሽ እህቴ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@sebledaniel4637
@sebledaniel4637 4 ай бұрын
Very good questions. I agree with you. This needs further investigation.
@betelhemasfaw678
@betelhemasfaw678 4 ай бұрын
በትትክክል እኔም እንደዚህ ነው ይሰብኩት ሌላው ሁሉም ቤተሰቡ ለሱ ቆሙ ከቤተሰብ ውስጥ ሁልም ክፉ እይሆንም ወይም ሁሉም እኩል ጥሩ አይሆንም ለሱ የቆሙት ለቤተሰቡ አምልኮ መስዋት ስለተደረገ ነው ሀብት ለማግኝትም ይሆናል በሴጣ መንገድ . እሷ ግን የዚች ክፋ እለም አደለችም ይልቁንም ከጌታ ጋር በፍፅም ደስታ ውስጥ ነች . ነፍሷን አያግኙትም ስጋዋን እንጂ አንዳንዴ የሞቱ ሰዎች ያስቀኑኛል .
@kalkidantube
@kalkidantube 4 ай бұрын
እር ምን አይንት ሸይጣን ነሸ
@mulualemalemante
@mulualemalemante 3 ай бұрын
ውይ የሚስትዮዋን ቃል ሠማሁ እሧንም ሣይደፍራት ነው ሁለት ልጆች የወለደችለት የሚል ድምዳሜ ላይ ደረሥኩ :: ፍትህ ለሔቨን !!!
@tarikenew2614
@tarikenew2614 4 ай бұрын
እኔ ታመምኩኝ ፎቶውን አይቼ እንደዚህ ተቦድሳ እንዴት ነው ደም የሌላት ፈጣሪ ሃቁን ያውጣ ጣት ተቆርጦ እንኳን ደም ይፈሳል እንኳን የህፃን ልጅ ገላ እንዲህ ተቦድሳ የኔ እናት እንዴት ቻለችው ልጅ ድፍት ብላ ነጭ ሆና አየዋት😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@Pitanc
@Pitanc 4 ай бұрын
@tarikenew Demmuwan eko atibewutal alsemashim alayeshim ende?
@tarikenew2614
@tarikenew2614 4 ай бұрын
@@Pitanc ምን ቢጨንቀኝ ነው እንጂ እንደዚህ ተቀዳ አምላኬ ሆን እኔ ታመምኩኝ
@AdanechTune
@AdanechTune 4 ай бұрын
ደም እንዳይኖር በማጠቢያ ላይ አድርገዉ አጥበዋታል😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔
@yordanossenay
@yordanossenay 4 ай бұрын
Deme yelatem lemelew setemote katebat keza bewhala Deme aynoratem yemote sew endet Deme yenorewal
@User4010-xw3wj
@User4010-xw3wj 4 ай бұрын
በትክክል ባአድ አምልኮ ነው እሚሆን ባህር ዳር ቡዳ አለ ሰይጣን አምላኪ አላህ አውነትን ያውጣልን
@-oj4gq5xi8g
@-oj4gq5xi8g 4 ай бұрын
እኔ የዚህች ሴት ተከታይ አይደለሁም ባጋጣሚ ነው ያየሁት ግን የምትለው ነገር ልክ ትመስለኛለች ጉዳዩ ጥልቅ ምርመራ ያስፈልገዋል።
@FikaduEmeyu
@FikaduEmeyu 4 ай бұрын
እውነት ጥሩ ሀሳብ ነው ያነሳሽው እደዚህ አይነት አለ
@BancuMams
@BancuMams 4 ай бұрын
የውነት አምላክ ይፍረድባቸው😢😢😢
@مسكية-ط7ص
@مسكية-ط7ص 4 ай бұрын
ትክክል ዋላህ😢ፍትህ ለ ሀቨን😢
@shesho4631
@shesho4631 4 ай бұрын
እኔምለው ግን ሰው ሁኖ እዴትበሰው ላይ እዴት እዲህ ይደረጋል አምላኬ ሆይ ይህን ሁሉ እሚሳየን ለካ የኛ ሀጢትነው አረተው የዘላለም ህይወታቹህን እዮ እችእኮ የለት ኑሮ ናት አረተው አምላካችን ፍሩ ተው ተው
@bilalmohammed3843
@bilalmohammed3843 4 ай бұрын
በትክክልገልጸሽዋል ባአድአምልኮ
@makdatewolde3180
@makdatewolde3180 4 ай бұрын
Thank you very much Makie ❤️🙏
@fasika5935
@fasika5935 4 ай бұрын
እህት ማኪ ሰላምሽ ይብዛ!!የትምህርት ደርጃሽን ባላዉቅም በህግ ዙሪያ ወይም በሳይኮሎጂ ዙሪያ ይሆናል ብዬ ገምታልሁ። በዚህ ሥራ ላይ ያይሽበት እና የገመገምሽበት መንገድ እጅግ ጥልቅ እና የብዙዎችን አይን የገለጠ ነዉ።የሃገራችን የፍትህ እና የህግ ተቋማት እንዳንቺ አይነት በሳል ሰዎችን ቢይዙ በእጅጉ አትራፊ ይሆኑ ነበር፡ግን ምን ያደርጋል ሃገራችን ላይ መመዘኛው ሌላ ሆነ። አንቺ ግን በርቺልን በጣም ብዙ አቅም እንዳለሽ ያስታውቃል bravoooo,so matured woww ❤ ነገሮችን በጥልቀት እና በንስለት ሳይገመግሙ ለስተያየት ለሚቸኩሉ ሁሉ ትልቅ ትምህርት ነዉ ።በርቺ ማኪ ተባረኪ🎉🎉
@Himanot-x3w
@Himanot-x3w 4 ай бұрын
የኔ እህት ልቤ ውስጥ ያለውን ነገር ነው የተናገርሽው ይሄ አምልኮ ነው ሚስትየዋ ተባባሪ እንደሆነች ታስታውቃለች
@biriktiatsebha4561
@biriktiatsebha4561 4 ай бұрын
👍 yes absolutely you are right
@nebiatgetahun7233
@nebiatgetahun7233 4 ай бұрын
በእውነት እኔ መጀመሪያ የተሰማኝ ነው ያወጣሽው ለአጋንንት መስዋዕት ነው ያረጓት እግዚአብሔር ግን ይፈርዳል !!!😂😂😂...
@SenuAlem
@SenuAlem 4 ай бұрын
And what's with the emoji??
@TehetenaAdeme
@TehetenaAdeme 4 ай бұрын
Eko ........tseufu Lela emoji Lela what does that mean??
@LeyoLeyo-i6n
@LeyoLeyo-i6n 4 ай бұрын
የሟች እናት እኮ ስለ ባእድ አምልኮ ነገር ብላለች
@-oj4gq5xi8g
@-oj4gq5xi8g 4 ай бұрын
ታዳ ምን ያስቃል
@God-db9vp
@God-db9vp 4 ай бұрын
የማልቀስ ኢሞጂ ስለመሰላት ነው የሳቅ ያስቀመጠችው።.
@Eumeesmalle
@Eumeesmalle 3 ай бұрын
ወላሂ ውነትሽን ነው የሚስቱ ክህደት ልክ ነሽ አላህ ይጠብቀን
@yeshewamartfera784
@yeshewamartfera784 4 ай бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ አቤቱ😢😢😢😢😢😢😢
@derejemogus4550
@derejemogus4550 4 ай бұрын
እውነትም የሆነ ነገር አለ የወንድ የዘር ፈሳሽም አልተገኘም ተብሏል የሆነ የተደረገ ነገር አለ ፈጣሪ ይወቀው እሱ ፍርዱን ይስጥ
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 4 ай бұрын
አጣጥበዋታል እኮ:: ግን ሀኪሞቹ ከማህፀኗ ውስጥ ማግኘት ይችሉ ነበር::
@gene6075
@gene6075 4 ай бұрын
ማህፀንዋ በትክክል በቦታዉ የለም እኮ የት ይቆይ የዘር ፈሳሹ​@@LoveAndPeace2424
@MeskeremDogiso-lt1pc
@MeskeremDogiso-lt1pc 4 ай бұрын
ያን እስከሚጨርስ ስላነቃትና አሸዋ አፋ ላይ ስለሞላ ይመስለኛል ቶሎ ህይወቱዋ አልፎ ደንግጦ ዘር አላፈሰሰም ይሆናል ሚስትየውም ቆሻሻ ናት ለዚ የምትከራከረው ነገ በኔ ላይ ይደርሳል አትልም
@waskan7329
@waskan7329 4 ай бұрын
እድሜ ይስጥሽ ያረብ❤
@CocoCsvzhz
@CocoCsvzhz 4 ай бұрын
በትክክል ለበአድ አምልኮ ነው መስዋእት ያድርጉት ቤተሰቡ በሙሉ የሚያውቀው ጉዳይ ነው
@misrakgirma7244
@misrakgirma7244 4 ай бұрын
Yene enat tebareki abo lesew bemigebaw melku abrarteshewal tebareki fithe leveven
@elizabethtegegne3267
@elizabethtegegne3267 4 ай бұрын
Haleta 1 . I agree 99% with your idea . With your logical analysis, there should be further investigation on the whole family. Because all of the family members are organized and aware of the situation . All members of the family participated with the crime.
@bereshitbaraelohim9471
@bereshitbaraelohim9471 4 ай бұрын
@elizabethtegegne3267 The real killer is the mother. The people are blind. They should look at the evidences. Did you know, that it is extremely rare for pedophiles to kill their victims? Do you know that only 1% of pedophiles kill their victims? Do you that these 1% always attempt to mislead investigators by planting false evidences away from themselves? This man has done none of that. However AbekYelsh placed one pair of shoe by heaven and the other by the accused man. Linking this innocent man to the dead body of heaven . Only AbekYelsh has a motive to kill Heaven. it is significantly strange and suspicious for a mother to only come home once a week. Especially when she has an 8 years old child. It is equally alarming to know that Heaven died on the night her mother slept over. This means Heaven was safe all week long up until the mother came home. If you had listened to the interview carefully. AbekYelsh herself said she left the house at 8Am or hulet siaat. It's not clear at what time Heaven was found dead. However, there's a possibility Heaven was killed by the mother before she left home and carefully placed in the area she was found dead. I am saying that AbekYelsh set up the crime scene by setting up the man with rape. By placing o e of the shoes in his house and the other where Heaven was found. AbekYelsh is an experience surgery assistant. This means she can plant body fluids of the man inside the vagina of Heaven. She can make it look like there was rough penetration. As she had planned no one investigated the crime scene.They just ran to rapid conclusion. The accused man if he is a pedophile would only have a motive to rape but wouldn't have a motive to kill. When you think about it. Why kill the child you just raped when you can rape that Sam's child repeatedly? That's what a pedophile is and think in this manner. However when there's a murder all arrows point at him. Therefore I don't think he killed her. And if he had killed her. He would have buried her and she would have been a missing child. He wouldn't have been caught. In this case however Heaven is raped and killed. The man stayed in his house up until his Arest. That doesn't show guilt but it shows innocence.
@hanaafwrek4299
@hanaafwrek4299 4 ай бұрын
ትክክል ብለሻል
@filoadam97
@filoadam97 4 ай бұрын
ያንቺ ሃሳብና የኔ ሃሳብ አንድ አይነት ነው የሞተ ሰው ወደ ጠንቃይ ቤት መውሰድ ምን አመጣው ግን እነሱ አብረው የሚሰሩት ጉድ አንድ ቀን ጉዳቸው ሳይወጣ አይቀርም ዛሬ የጎረቤት ልጅ ይገድላሉ ነገ የራሳቸው ልጆት ለባዕድ ብለው መስዋዕት ሳያደርጉ አይቀሩም ጭካናቸው ያሳዝናል😢😢።
@miniaseium8181
@miniaseium8181 4 ай бұрын
Bravisima❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@worknesgagiza9931
@worknesgagiza9931 4 ай бұрын
Enamesegnalen Ketiba Adanch Abebe ❤ Sewi mehon newi yeswin eba mabesi ❤
@ጦጢት
@ጦጢት 4 ай бұрын
ጠንቁዋይ ቤት እነደወሰድዋት ዛሬ ነው የሰማሁት ስለዚህ ከዚህ ስራ አያልፍም ሰውተዋት ነው ቡዶች😢😢
@arditube7340
@arditube7340 4 ай бұрын
መቼ ነው ጠንቆይ ቤት ወሰድን ያሉ? ፀጥ ስትል ቡዳ ይሆናል ብለው ወደ ቡዳ መድሀኒት ወደሚያውቅ ሰው ቤት ነው የወሰዶት ያ ደግሞ ቡዳ የበላው ሰው የሚያሸትቱት መድሀኒት አለ እንጂ የጥንቆላ አይደለም ሁለቱም የተለያዩ ናቸው
@weletekiros2334
@weletekiros2334 4 ай бұрын
​@@arditube7340yaw new enatu ehem baed amlko na tnkola😢😢 new seytan budaw be mishetet aywetam begziabher hayl enji...😢😢😢
@meronsolomon8629
@meronsolomon8629 4 ай бұрын
@@arditube7340 budam yaw temkuay new menfes new atashmonmungniw . kezi midanew be geta be eyesus bicha nw
@heranberhe8239
@heranberhe8239 4 ай бұрын
Tadya tenkay mehonu eko new
የጀግናው ሠራዊት ውሎ
31:51
ሀሌታ 1 Haleta 1
Рет қаралды 5 М.
Tuna 🍣 ​⁠@patrickzeinali ​⁠@ChefRush
00:48
albert_cancook
Рет қаралды 148 МЛН
It works #beatbox #tiktok
00:34
BeatboxJCOP
Рет қаралды 41 МЛН
“Don’t stop the chances.”
00:44
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 62 МЛН
Сестра обхитрила!
00:17
Victoria Portfolio
Рет қаралды 958 М.
Tuna 🍣 ​⁠@patrickzeinali ​⁠@ChefRush
00:48
albert_cancook
Рет қаралды 148 МЛН