⭐️ሲያመን ሲደክመን ሲደባብረን ግዴታ እራሳችንን ማበርታት አለብን// even when we are sick we have to keep going!

  Рет қаралды 14,861

Meski Tube

Meski Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 91
@SebleTeks
@SebleTeks 14 күн бұрын
የኔ ልዩ ተባረኪ እኔም ከትላንት ማታ ጀምሮ ባጋጣሚ በጣም አመመኝ መንቀሳቀስ አቃተኝ ግን ወዲያው ጌታ ሆይ ምን ሆንኩ እረ ማረኝኝኝኝ ልጆቼን እንዃን ዛሬ ባለቤቴ ነው አብስሎ አለባብሶ የሸኛቸው እኔንም ሲንከባከብ ውሎ ወጣ አሁን ደግሞ አንቺን ሳይሽ አበረታሽኝ ተባረኪ አሁን እነሳለው ዋው❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@makebmakeb9987
@makebmakeb9987 14 күн бұрын
መስኪዬ ልኡል እግዚአብሔር እንኳን ማረሽ ጨርሶ ይሜርሽ ወደ ሙሉ ጤኔሽ ይመልስሽ እኔም ጉሮሮዬን ትንሽ አሞኝ ትንሽ መስሎኝ ነበር ግን በጣም በጣም አሞኝ ሰነበትኩኝ አሁንም ጨርሶ አልተሻለኝም ለሁሉም ግን ልኡል እግዚአብሔር ይመስገን ማመስገን ይሻላል የኔ ውድ
@gravitymobile8548
@gravitymobile8548 12 күн бұрын
መስኪዬ የኔ ቆንጆ መላኩ ቅዱስ ገብርኤል በአለሽበት እስከነ ቤተስብሽ ከለላ ይሁንሽ
@WiningIshard
@WiningIshard 14 күн бұрын
መስኪዬ አንቺ በጣም ጠንካራ ነሽ እህቴ እኔ ይሄው ወር ሞላኝ ከህመምና ከድብርት ጋር እየታገልኩኝ አለው ብቻዬን ከሶስት ልጆች ጋር ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 14 күн бұрын
መስኪ እኔም ሳምንት ተኝቼ ነበር ምግብማ እሬት የሆነብኝ ምንም መብላት አልቻልኩም ነበር እግዚአብሔር ይመስገን ትላንት ደህና ሆንኩኝ ፀጉሬም ዘይት ተቀባ እግዚአብሔር ጤናችንን ይስጠን
@senaitmulalem5603
@senaitmulalem5603 11 күн бұрын
መስኪዬ እንኳን ደህና መጣሽ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ እኔም ይኸው አንድ ወር ሊሆነኝ ነው ጉንፋን ሳል እያመመኝ ተቸግሬ ነበር ዛሬ ደግሞ ራስ ምታት ደረቅ ሳል አስቸገረኝ እውነትሽን ነው ራስን መንከባከብ ግድ ነው ❤
@HdhdudDuudu-b5l
@HdhdudDuudu-b5l 14 күн бұрын
አሜን❤❤❤❤❤❤🎉🎉
@ፅጌማሪያምቁጭት
@ፅጌማሪያምቁጭት 14 күн бұрын
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማራችሁ!! ሁላችንም እያለፍንበት ነው ያለነው እና እኛንም እግዚአብሔር በምህረቱ ይጎብኘን ። አይዞሽ መስኪዬ ብርቱዋ እህታችን በርችልን ።
@mebratnega-k9n
@mebratnega-k9n 11 күн бұрын
From uganda
@dhfg336
@dhfg336 14 күн бұрын
ሳሥብሽ እንካአን እግዚሃብሔር ማረሽ መሢዬ የኔ ጠንካራ በርቺ መላአ ቤተሠብሽን ልጆችሽን እናቴ ኪዳነ ምህረት በበለተ ቀናአ ትጠብቅሽ
@DestaSahile-z7k
@DestaSahile-z7k 12 күн бұрын
መስኪዬ አይዞሽ አይመምሽ እመብርሀን ትዳብስሽ!
@TsehayDerebe-o1s
@TsehayDerebe-o1s 14 күн бұрын
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህሽ እውነት አሞኛል😢 አማኛል የምትይዉ ሰው ማጣት ደማ ሌላ ህመም ነው ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን
@SelamawitBalcha-ds2eo
@SelamawitBalcha-ds2eo 14 күн бұрын
እንኳን ጌታ ማረሽ
@FassilHaile
@FassilHaile 12 күн бұрын
መስክዬ የኔ ማር እመብርሀን ጨርሳ ትማርሽ የኔ ቆንጆ
@AmabetAmabet
@AmabetAmabet 14 күн бұрын
አይዞሽ እህቴ ፈጣሪ ጨርሶይማርሽ ለሁሉም አርያ ነሽ አበረታችን
@genetzeray6985
@genetzeray6985 14 күн бұрын
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ ልጄ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ጎበዝ
@Asnma-fu9nz
@Asnma-fu9nz 14 күн бұрын
Ayzoshi yrene konjo ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢
@EnatWorkneh
@EnatWorkneh 14 күн бұрын
መስኪየ አይዙሺ እንካን እግዚአብሔር ማረሺ
@HabultuDubiin
@HabultuDubiin 14 күн бұрын
አይዞሽ መስኪዬ ጨርሶ ይማርሽ የኔ ውድ
@haymannotlema7757
@haymannotlema7757 14 күн бұрын
መስክዬእግዝያብሄርይማርሽ አይዞሽ ትኩስትኩስነገርውሰጂበት ቅዝቃዜው ነው በርቺ
@tshegamariam5470
@tshegamariam5470 14 күн бұрын
እንኳን እግዚአብሔርን ማረሽ እህቴ
@welotube463
@welotube463 14 күн бұрын
ሠላም የሀገሬ ልጆች❤❤ እንኳን ደህና መጣሽ ❤❤❤
@meazagetachew486
@meazagetachew486 14 күн бұрын
Tefewishe in Jesus name
@tigsitkure6747
@tigsitkure6747 14 күн бұрын
እግዛብሄር ጨርሶ ይማርሽ የኔ ውድ❤❤❤❤
@YaredBezabih
@YaredBezabih 14 күн бұрын
እግዚአብሔርይማርሽ
@eyerusalemsemahegh8327
@eyerusalemsemahegh8327 14 күн бұрын
ጨርሶ ይማርሽ መስኪዬ
@FithaliWorki
@FithaliWorki 14 күн бұрын
Wayine egthebr oi erdagn ene kanfr laim watoal mataa askikogn ayun batem abeete uuff batem yee amal stlaot argulgn wedoche Masiye egthber chariso imarsh🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💔
@meskitube16
@meskitube16 14 күн бұрын
በሳምንቱ ይጠፋል እማ ህመሙ ግን ቀላል አይደለም ቡና አጠጪ የሚያቃጥል ነገር አትብይ ሎሚ ብርቱካን ካቻፕ አትብይ
@FithaliWorki
@FithaliWorki 14 күн бұрын
@meskitube16 ok yene wed Amsagenalo🙏🙏🙏❤
@zinetabebe5967
@zinetabebe5967 14 күн бұрын
መስክዬ ፈጣሪ ይማርሽ የኔ መልካም
@ayutube17
@ayutube17 14 күн бұрын
መስክዬ የኔ ዉድ ዉይይ እንኳንም ተሻለሽ ጨርሶ ይማርሽ እኔ እኮ ሰሞኑን ስትጠፊ ምን ሆንሽ ብዬ ማርያምን ሳስብሽ ነበር እህቴ
@asmareyimer305
@asmareyimer305 14 күн бұрын
Ayzosh yene ehit
@MintewabGelaw
@MintewabGelaw 14 күн бұрын
አይዞሽ መሥክየ እግዚአብሔር ጨርሦ ይማርሽ❤❤❤
@azalechmeshesha8302
@azalechmeshesha8302 14 күн бұрын
Selameshe bezet yebale mesekiy ayezoshe egezabher chareso yemaseshe ema
@aziztesfatsion4293
@aziztesfatsion4293 14 күн бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ መስኪ በርታ በይ
@ለሁሉምጊዜአለው-ቸ6ረ
@ለሁሉምጊዜአለው-ቸ6ረ 14 күн бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ መስኪዬ❤
@selamgh3379
@selamgh3379 14 күн бұрын
🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@kalkidantakele5850
@kalkidantakele5850 14 күн бұрын
መስኩ ❤❤❤
@MasaratiTubeመሠረትTube
@MasaratiTubeመሠረትTube 14 күн бұрын
አይዞሽ የኔ ማር እግዚአብሔር ይማርሽ ❤❤❤
@mayaalgaw12
@mayaalgaw12 13 күн бұрын
ጨርሶ ይማርሽ የኔ መልካም❤
@BanchayehuGuade-py2hq
@BanchayehuGuade-py2hq 14 күн бұрын
ዊይ መስየ ምናዉ እግዛብሔር ጨርሶ ይማርሽ
@Salam-m7u
@Salam-m7u 14 күн бұрын
እንኳን ማረሽ አይዞሽ ጸልይ
@fkrselam-wu8ej
@fkrselam-wu8ej 14 күн бұрын
መስክዬ ፈጣር ይማርሽ የኔ ልዩ❤❤❤❤❤❤❤❤
@MobileShop-sc4ef
@MobileShop-sc4ef 14 күн бұрын
አይዞሽ እግዚአብሔር ይማርሽ
@ZeyinebMohammed-v3z
@ZeyinebMohammed-v3z 14 күн бұрын
መስኪ አላህ አፍያ ያድርግሽ ምላሴ እኔም 2ወር ስቃዬን አበላኝ እየደረቀ እየቆሠለ አሁን bonjela mile jel setwegn lewt alegn ena ayzosh 😊
@aseelaseel5862
@aseelaseel5862 14 күн бұрын
Ayizosh 😊
@FithaliWorki
@FithaliWorki 14 күн бұрын
🙋Wel come yene weed😇😇😇😇❤😊
@senaitshishay4839
@senaitshishay4839 14 күн бұрын
❤❤❤❤
@fatmah1744
@fatmah1744 14 күн бұрын
አላህ ያሽርሽ ወዴ እኔም በሀኪም ብሬ አለቀ ጨጓራዪ ተቃጥሎ ሞተኩ😥
@lakechshifeta1950
@lakechshifeta1950 5 күн бұрын
መስክዬ የኔ እናት ምነዉ አሞሽ ነዉ እንዴ ? እንኳን እግዚያብሔር ማረሽ ❤❤❤❤
@tigistteshome6467
@tigistteshome6467 14 күн бұрын
@MeronMeri-on5ub
@MeronMeri-on5ub 14 күн бұрын
መስኪዬ❤
@AwugawMesfin
@AwugawMesfin 14 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉👌👌👌
@haymi-mp8mm
@haymi-mp8mm 14 күн бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ እህቴ
@YosefTumelsan
@YosefTumelsan 14 күн бұрын
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ
@enatasrate576
@enatasrate576 10 күн бұрын
የኔ ውድድድድድ😂❤❤
@semarhWWA
@semarhWWA 14 күн бұрын
መስኪ የኔ ውዴ አለሽ
@Bilsumma
@Bilsumma 14 күн бұрын
😍😍😍😍😍❤❤❤❤❤
@ggwgeg3137
@ggwgeg3137 14 күн бұрын
የኔውድ እያሰብክሽ ነበር 😢😢
@rahelwondemagegnhu9980
@rahelwondemagegnhu9980 14 күн бұрын
አይዞሽ
@dhfg336
@dhfg336 14 күн бұрын
አሜንንን
@emebetgebrye
@emebetgebrye 14 күн бұрын
❤❤❤❤ፈጣሪ ይማርሽ
@NevergiveupYaarabbi
@NevergiveupYaarabbi 14 күн бұрын
መስኪየ. ብጉር. እየወጣ. አስቸገረኝ. ስጠፍደሞ. ጥቋቋቁር. ትቶ ነዉ. እሜጠፍዉ❤
@NusriKey-zv1ne
@NusriKey-zv1ne 14 күн бұрын
መስክዬ እንዴት ነሽ የምር በጣም ጠንካራ ነሽ ማሻ አላህ እኔ ፀጉሬ እየረገፈ አስቸገሰኝ እና ደሞ ፊት ለፊቱ እራሱ በጣም እየሸሸ ነው ምን ላድርግ የቡናው ቅባት ተመችቶኝ ነበር ግን ፊቴን ቡጉር በቡጉር አደረገው 😢
@NejatNeju-b3b
@NejatNeju-b3b 14 күн бұрын
ለሚረግፈዉ እኔ ማታ ማታ የቁሩንፉድ ነዉ የሚባለዉ ወይም ሚስማር የሱን ዉሀ እስፕሬ እጠቀማለዉ ለዉጥ አለዉ እንቅልፍ ተኚ ጭንቀት ቀንሺ❤
@NusriKey-zv1ne
@NusriKey-zv1ne 14 күн бұрын
@NejatNeju-b3b እሺ ውዴ
@KidusTesfaye-q2f
@KidusTesfaye-q2f 14 күн бұрын
አይ መስክዬ የዛሬ ሶስት አመት ነው የማቅሽ ውድዋ እህቴ
@EdenGetachw-i6y
@EdenGetachw-i6y 14 күн бұрын
Yane wade
@BirtukanDamtie
@BirtukanDamtie 12 күн бұрын
Wiyi Ymir huleneber yemitebiqish lemin tefach eyalkung sasibish neber leka lezh new ewunkan geta maresh wude!!!!!
@asterbogale7621
@asterbogale7621 13 күн бұрын
Meskeyy Endet nesh Enkwan teshalsh Meskeyy Ebakesh Sle OLAy Crem endet nw? Melkam ken
@SalamG-b3k
@SalamG-b3k 13 күн бұрын
በማርያም የመስኪን የፊስ ቡክ አካውንት ስጡኝ
@SamiyaNuredin-p1v
@SamiyaNuredin-p1v 13 күн бұрын
ምነው ጠፋሽ ብዬ ነበር አላህ አፊያ ያርግሽ
@saudihosen8183
@saudihosen8183 14 күн бұрын
😢መስኪ እኔማ በጭንቀት በሀሳብ ልሞት ነው በዛላይ እርጒዝ ነኝ ባሌ ተያዘ ሁለተኛዬ ነው ሳረግዝ ብዙጊዜ ስራጠፍቶ ቤትነበርኲ የመጀመሪያዋ ልጄ ሀገርቤት ናት ቤተሰብ ደግሞ አይረዱም በየጊዜው ብርለምደው
@KidusTesfaye-q2f
@KidusTesfaye-q2f 14 күн бұрын
እንዴት ነሽ መስክዬ
@KidusTesfaye-q2f
@KidusTesfaye-q2f 14 күн бұрын
እራሴን በራሴ ካላንፓላስቀላጶስኩት ማን ያንቆላጳፕስልኛል
@kidustesfaye3676
@kidustesfaye3676 11 күн бұрын
መሲ እንዴት ነሽ
@trew7543
@trew7543 14 күн бұрын
ክክክክ ረሴን በረሴ ከለቆለበበስኩኝ
@trew7543
@trew7543 14 күн бұрын
መስክዬ እስክ የጥርስ ሰሙነ ዬተኛዉ በደንብ የፀደል?
@mebratnega-k9n
@mebratnega-k9n 11 күн бұрын
Meski አንዴት ነ ሽ
@abaygezahegn3734
@abaygezahegn3734 14 күн бұрын
ፀጉሬን አድጎልኛል ግን በጣም ይነቃቀላል 😢ምን ላድርግ??
@itsmer6605
@itsmer6605 8 күн бұрын
Yee shenkurt wuhaa tetekemee endaynekakel
@Mereawet
@Mereawet 8 күн бұрын
ከረዳዳ ፀጉሪ ምዲነወ,ጢቅመ የነ ወዲ
@Alhamdulilah4368
@Alhamdulilah4368 14 күн бұрын
አረ የፎረፎር መዳኒት ተባበሩኝ😢
@melkamtenaw2282
@melkamtenaw2282 14 күн бұрын
Facebook acc ምን ነዉ የሚለው መስኪ
@meskitube16
@meskitube16 14 күн бұрын
Meski Tube page
@mebratnega-k9n
@mebratnega-k9n 11 күн бұрын
እኔ የ ም ጠ ይ ቅ ሽ Best home made hair grow and secret oil ተ m ቅ መ ን እን ታ m ባ ለ ን ወ ይ ስ ይ ቆያ ል
@AlmazWanoro
@AlmazWanoro 14 күн бұрын
❤❤
@EMU_AYMNA
@EMU_AYMNA 14 күн бұрын
❤❤❤
@CTN-w9f
@CTN-w9f 11 күн бұрын
❤❤
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人  #佐助
00:20
火影忍者一家
Рет қаралды 20 МЛН
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人  #佐助
00:20
火影忍者一家
Рет қаралды 20 МЛН