አሲይ |የየት ሀገር ልጅ ነሽ|ከተመልካች ለቀረበላትን ጥይቄ መልስ ሰጠች || Mube Media ||

  Рет қаралды 56,066

Mube Media ሙቤ ሚዲያ

Mube Media ሙቤ ሚዲያ

Күн бұрын

Пікірлер: 502
@mubemedia
@mubemedia Жыл бұрын
ሊንኩን ተጭናችሁገ ገብታችሁ ሰብስክራይብ አድርጓት Aseyan inshallah youtube.com/@aseyayassin2668
@Eteiopishahshdgd-rl3vn
@Eteiopishahshdgd-rl3vn Жыл бұрын
ማሻአላህበያለሁ
@hadiamohammed4527
@hadiamohammed4527 Жыл бұрын
ማአሻላህ
@sufeyasufeya8569
@sufeyasufeya8569 Жыл бұрын
ሙቤ አሠላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሠላምነህ ወንድም ሠላምህ ይብዛ ከነቤተሠብህ እና የሆነ ጉዳይ ነበረኝ የምትተባበረኝ ነገር አሜሪካን ሀገር የምትኖር ከሆነ ነው
@ZahraMohammed-pb8mk
@ZahraMohammed-pb8mk 10 ай бұрын
በጣም ነበር የምፈልጋት ወላሒ ደሥ ብሎኛል
@EmanAli-hd4rv
@EmanAli-hd4rv 2 ай бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@mubemedia
@mubemedia Жыл бұрын
ሁላችሁም ቪዲዮ ላይክ እና ሼር እያደረጋችሁ!!!
@አላሃምዱሊላህአላኩሊሃል
@አላሃምዱሊላህአላኩሊሃል Жыл бұрын
እኔ የግል አስተያየት አለኝ አንተም ነብስያህ እምትወደዉን ነዉ መርጠህ የጠየከዉ እንጂ ጥያቄ በተጠየቀችዉ ቦታ ብዙ ኮሜቶች አንብቤ አለሁ ለምን ዋና ዋናዉን እሚጠቅመዉን አልጠየካትም ምሳሌ ስለ አቂዳዋ ተጠይቃ ነበር ሲቀጥል መዉልድ ይፈቀዳል ብለሽ ተናግረሻል ባለፈዉ ስለዚህ ማስረጃ ከቁርአን ከሀድስ መልሽ ብለዋት ነበር ሲቀጥል ሂጃብ ለምን አለብሽም እሚል ሲቀጥል ሴት ልጂ በሚድያ ታስተምር የሚለዉንም ከቁርአን ከሀድስ ማስረጃ አምጭ የሚልም ብዙ ጥያቄዎች ዘለህ ነዉ የጠየካት ለማንኛዉም ለማስታወስ ነዉ ነብዬ ሡለላሁ አለይሂ ወሠለም እንደተናገሩት ነብስያ ምንግዜም የምትወደዉ ደስ እሚል የጀሀነብ መግቢያ መግቢያ ስበብ ነች ጀነት ደግሞ የተከበበችዉ ነብስያ በምጠላዉ ነገር ነች ብለዋል ሲለዚህ ነብስያህን አትከተል
@quranyelebbrhantube2609
@quranyelebbrhantube2609 Жыл бұрын
​@@አላሃምዱሊላህአላኩሊሃል ትክክል ሐቅ ተናገርሽ አቂዳዋ ሳይስተካካል ምን ዋጋ አለው ብትማር ብታስተምር ከሷ ይልቅ የሚገርመኝ እሷ እንደአርአያ የሚያደርጉ ሴቶች መጠየቅ የነበረባት ስለ አቂዳዋና ስለ ኒቃቧ ሚዲያ ላይስ ለምን ትወጫለሽ ነበር ሊሆን የሚገባው
@منهاجالسلفيه-غ8ظ
@منهاجالسلفيه-غ8ظ Жыл бұрын
​@@አላሃምዱሊላህአላኩሊሃልእኮ ስት ቁም ነገር ተጠይቃ ሳለ ስት ልጂ አለሽ አላለም የጉድ አገር ገንፎ አሉ አቲ ኩርሲ
@SameraBanshalim
@SameraBanshalim Жыл бұрын
​@@አላሃምዱሊላህአላኩሊሃልስለመውሊድ ብዙጊዜ ተናግራለች እሱመጀመሪያ ላይ አስረድቷችሷ ሥሙ ለመናገር ትደርሳላችሁ ያበናት ::
@SameraBanshalim
@SameraBanshalim Жыл бұрын
​@@አላሃምዱሊላህአላኩሊሃልበዛ ጉዳይ ላይብዙጊዜ ቢደወ ሰርታ ስለመሠች ነው ያልጠየካት ቅር እንዳይላችሁ ብሏል
@tubanega3083
@tubanega3083 Жыл бұрын
ሙቤኮ አስያኮ ምርጥ የሙስሊም ልጆች አላህ ይጠብቅቹ ያርብ ለእኛም አላህ ስድት በቃቹ ይበለን በሀገርችን ኖርን ኽይር ስራ የምንስራ የድርግን ያርብ ስድት ድካም ብቻ ነው
@KasechSeid-np8cr
@KasechSeid-np8cr 2 ай бұрын
❤❤❤❤
@fatumaasossa6848
@fatumaasossa6848 Жыл бұрын
እህቴ በነገራችን ላይ ለድንሽ ያለሽን ጥንካሬ ወድጀዋለሁ ነገር ግን ለምን አትትነቀቢም ድናችን ሴትልጅ ተገላልጣ ትዉጣ አይልም ተገላልጠሽ ዳእዋ ከማንኞቹ የሴት ሶሃባወች ነዉ የሠማሽዉ ወይም ያነበብሽዉ ስለዚህ ወይ ተነቀቢ ወይ ሚድያ አትዉጭ ምክንያቱም ወንድ ልጅ ይታለላል ተገላልጠሽ ዳእዋ ስታረጊ ልተፈትኛቸዉ ትችያለሽና ኮሜንቶች ጥያቄያችሁ ገራሚነዉ
@fayzamohammad5473
@fayzamohammad5473 Жыл бұрын
ሰሕ
@Seada-h5z
@Seada-h5z 11 ай бұрын
ድናችን መሸፈን ግዴታ አላዴረገብንም እህቴ ዋጅቡን ተከትላለች እያዴረገችም ነው መነቀብ ሱና ነው ሞላዚም መሸፈን ሲቀጥል አልተገላለጠችም ፊቷ እጆቿ ናቸው የሚታዩት
@sobrnjemiltube8450
@sobrnjemiltube8450 11 ай бұрын
ሚድያ ላይ ፈትዋ የሚሰጡ ሴቶች ብዛት መቼም ይገርማል ግን ቢከፍታችሁ ተልባ ናችሁ የዚህ አይነት ሴቶች
@umumeriyem
@umumeriyem 11 ай бұрын
​@@Seada-h5zየአላህን ቃል ሱና ነው ሱናስ ቢሆን ሱና ማለት ሚተዎ ማለት ነው?? ሴትልጅስ በሚዲያ መውጣት አለባት
@umumeriyem
@umumeriyem 11 ай бұрын
ይሄ ጥያቄ ተጠይቃ ነበረ ሙቤ ጥያቄውን ዘሎት ነው
@Seada-h5z
@Seada-h5z 11 ай бұрын
አሱየ ጄግናዋ እህታችንንንን አላህ ጨምሮ ጨምሮ ይውዴድሽ የኔ ውድ
@وكفىباللهشهيدا
@وكفىباللهشهيدا Жыл бұрын
ሲጀመር ሴትልጂ እደዚህ ወጥተሽ አስተምሪ አይልም ዲናችን ካስተማርሽ. ከሚዲያውጭ አስተምሪ ሴቶች በቤታችሁ እርጉ
@ኢስላማውይዳአዋወች
@ኢስላማውይዳአዋወች 2 ай бұрын
😂😂አውቀሽእቤትሽቁጭበይሰውበማይገባው ይገባል
@ReRe-we9pp
@ReRe-we9pp 2 ай бұрын
ሲጀምር ሱበሀነል ኻሊቅ ከማለት ውጭ ምን ታቃለች ብር ፍለጋ ነው የምትወጣው እራስን አለማሸነፍ ይባላል
@AsmaAsma-uc8zm
@AsmaAsma-uc8zm 2 ай бұрын
ለቢዝነሳ እንጂ ለሰዉ ብላ አይደል
@ZamzamSaeid
@ZamzamSaeid Ай бұрын
​@@ReRe-we9ppاستغفر الله العظام ስትአይነት ሰው አለል
@amerysalmn472
@amerysalmn472 Жыл бұрын
አሲየ ለምን ንቀብ አትለብሽም ትክክለኛዉን ድንእኮማ ነብዩ ሶሏሏአለይሂ ወሰልም ሴትልጅ ከጸጉር እስከ እግር ጥፍሯ ትሸፈን ብለዋል ተሸፈኚ
@ABUMERYEMAMAN
@ABUMERYEMAMAN Жыл бұрын
አህባሻ እኮ ናት
@AbuAsma-zu9ox
@AbuAsma-zu9ox Жыл бұрын
Yes
@maqdsmaqds5132
@maqdsmaqds5132 Ай бұрын
እህታችን:ማርያምን:በጣምነውየሞወድሽ:ጀግኒትየሰደተኛች:አዛኝ:አሳቢ:ተቆርቋሪ:ፈጣሪይጨምርልሺ
@jelaludelil8276
@jelaludelil8276 Жыл бұрын
ለምን እንደሆነ አላውቅም ከኔ ነበስ በላይ ላንቺ ነብስ ጀነተል ፍርዶስ ተመኝቼልሻለው ያ አላህ
@hussenabdela-w9p
@hussenabdela-w9p 9 ай бұрын
❤❤❤
@AminaAmina1-v1s
@AminaAmina1-v1s Ай бұрын
ጉድ አኼር ዘመን በቃ ያገኛችሁትን ማሻ አሏህ ማለት ነው ግን ትርጉሙን ጠፋባችሁ ልበል ሰው እንደት ሴትልጅ ሚድያ ላይ ስለወጣች ማሻአሏህ ይላል አጅብ ወሏህ አሏህ ሂድያ ይስጠን በነብያችን ሱና ሰለፎች መንገድ ያፅናን ያረብ
@jemaseid888
@jemaseid888 Жыл бұрын
ማሸአላህ ተባረክ አላህ
@SamsungAs-cg6iz
@SamsungAs-cg6iz Жыл бұрын
ወድሜ። ይችንልጂንገርልኝ አድነገር። ወላሂ ማሽአላህ ጠካራናት ግን ለምንሚድያትወጣለች የምትቀራውተፍሲር። ተገላለጡ እሚድያወታችሁ ዳእዋ አርጉአልተባልንም እኛሴቶች ነብያችንሡለላህአለይሂወሠለም። ከኔብኋላ ፊትናንአልተውኩምሤትንቢሆንጂብለዋል። ውዷእህቴ። ለአላህብየእወድሻለሁ የህትነትምክሬ በሚድያ የመጣብር አይጠቅመንም። እደሤትነታችን ሀያእ ግድነው ካችየሚጠበቀው ሚድያ ዳእዋማድረግሣይሆን። የሤቶችግሩብ ከፍተሽ በዛ ማሥተማርነው። 👁👁
@H9gG-g6q
@H9gG-g6q Жыл бұрын
በትክክልየኔዉድ
@quranyelebbrhantube2609
@quranyelebbrhantube2609 Жыл бұрын
ትክክል💯
@RabiaMohammed-h9z
@RabiaMohammed-h9z Жыл бұрын
ልክ ብለሻል እህቴ
@taibataiba202
@taibataiba202 Жыл бұрын
ትክክል አላህ ሂድያይስጠን
@missmorsada4165
@missmorsada4165 Жыл бұрын
ትክክል
@امعَائِشَةمنهجالسلفيةالإثيوبيا
@امعَائِشَةمنهجالسلفيةالإثيوبيا Жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወንድሜ ወላሂ በጣም አዝኛለሁ በአላህ መልሽልኝ ነዉ እኮ ያልኩት ለሷ በማዘን እንጅ ለሌላ አይደለም የጠየቅኳት ለማንኛዉም አኺ አላህ ይቅር ይበልህ ዋና ዋናዉን ጥያቄ ትተህ ይሄንን ጥያቄ ብለህ ታቀርባለህ ሱብሀን አላህ አላህ ለሁላችንም ይዘንልን ከሰዉም ፣ ከሸይጧንም ከነፍስያችንም ተንኮል አላህ ይጠብቀን! ይልቅ የእዉነት የአኼራ እህቴ ብለህ እምታስብላት ከሆነ የአቂዳና የመንሀጅ ጥያቄዎችን ነበር ማቅረብ ያለብህ አይ መልሳለች በሌላ ቪዶ ካልክ ሊንኩን አስቀምጥልኝ ላዳምጠዉ
@Susu-js7tt
@Susu-js7tt 5 ай бұрын
ደሞማሻአላህየሚሏትስነገር አላህይዘንልን
@MaMa-qj6jn
@MaMa-qj6jn 10 ай бұрын
ማሻአላእህቴ፡አላህከፍያዲሪግሺዉዲእህቴ፡ማሻአላ፡እኛንምእዳች፡ያግሪልንእህቴዱቃበይልንማሪን❤❤❤❤❤❤
@ሰላምለሀገራችን-ቨ1ጀ
@ሰላምለሀገራችን-ቨ1ጀ Жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ልጆችሽን ያሳድግልሽ እኛንም አላህ ይወፍቀን አላህ ይገዝሽ እህቴ
@lubabahabibi4743
@lubabahabibi4743 Жыл бұрын
ማሸ አሏህ እህቴወ አሏህ እድሜነ ጤነ ይስጥሽ በድንሽ ላይ ጠንከረ ሴት አረገሽ መሸ አሏህ ብያላዉ ✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆
@amunatube9055
@amunatube9055 Жыл бұрын
ማሻአላህ አሲያ እህታችን አላህ ያበርታሽ
@muhamad3183
@muhamad3183 Жыл бұрын
የኔ ጀግና እናመሠግናለን
@GhhdGhhd-cn7fu
@GhhdGhhd-cn7fu Жыл бұрын
Masha allah 4 lijoch allah yetebeklesh
@መሬምነኚተሥፈኛዋ
@መሬምነኚተሥፈኛዋ Жыл бұрын
ማሻ አላህ እህቴ አላህ ያጠንክርሽ❤❤❤❤
@semirahussen3698
@semirahussen3698 Жыл бұрын
ያረብ አሚንን❤❤❤
@AliiyaHwjjw
@AliiyaHwjjw 2 ай бұрын
አላህ ከአህባሽ አቂዳ ያውጣሽ ሌላ ሲቀጥል ኪታብ ተፍሲር በሶ እዳትማሩ አበደን ተጠቀቁ በመርዝ የተለውስ የአህባሽ አቂዳ ነው የሚሆነው እሚስተምሩ ብዙ የሱና ኡስታዞች አሉ ለውሰማህቱ።
@hellocom8293
@hellocom8293 Жыл бұрын
👍👍👍👍ዋሊኩምእሰላምወራህመቱላሂወበረካትሁ አህለን እህት በአለሸበትአላህይጠብቅልኛ
@سميرهمحمد-ح2ه
@سميرهمحمد-ح2ه 11 ай бұрын
አሜን ያረብ
@totyotainnova2067
@totyotainnova2067 Жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ እኛንም አላህ የስተከክለን
@Hayat-hh8pw
@Hayat-hh8pw Жыл бұрын
አላህ ሶሊህ ያድርግልሺ ውዶ እህታችን
@AbCd-lf2df
@AbCd-lf2df Жыл бұрын
አሚሚሚሚሚሚንየአሂራእቴ❤❤❤❤❤😅😅😅😂😂
@abubadrnuru7158
@abubadrnuru7158 Жыл бұрын
ماشاء الله
@hawanuradin6513
@hawanuradin6513 Жыл бұрын
አሱዬ አላህ ይጠብቅሽ በጣም ማመስገን የምፈልገው ግን ባልሽን ነው ምክንያቱም እሱ ባይፈቅድልሽ ምንም ማድረግ አንችልም
@ከመስራትምከመናገርምበፊት
@ከመስራትምከመናገርምበፊት Жыл бұрын
ወጀዛኩም አላሁ ኸይረን።
@FiRlovee3952
@FiRlovee3952 Жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልሽ🎉
@ferida4432
@ferida4432 Жыл бұрын
አህለን ሁለታቹም ወንድማን ሜሄ ውድእህታችን አስያ አላህ ይጠብቃቹ ማሻአላህ ልጆችሽ ትዳርሽ አላህ ይባርክልሽ ኢንሻአላህ ጀዛኩም አላህ
@ዜድስደተኛዋ-አ7ኸ
@ዜድስደተኛዋ-አ7ኸ Ай бұрын
አሲያ ጀግና ሴት ናትኮ ምናለ ይሄን እውቀት ይዛ ኒቃቢስት ብትሆን❤❤❤
@azizaahmed680
@azizaahmed680 Жыл бұрын
Masha Allah 👍👍👍👍❤❤❤❤
@gfrdgfds2259
@gfrdgfds2259 Жыл бұрын
ማሻ አላህ❤❤❤❤❤❤❤
@kathijakathija9035
@kathijakathija9035 Жыл бұрын
ማሻአላሀ አላህ ይጨምርልሽ ውድ እህታችን አስዬ አላህ ይጠብቅሽ እሺ ሙቢ እናደርጋታለን ኢንሻአላህ ጀዛኩመላሁ ኸይር
@latehzenenelahamaana8846
@latehzenenelahamaana8846 Жыл бұрын
አላህይጠብቅሽ ወላሂ ከሚባለውበላይነውየምወድሽናየማከብርሽ አንችያወቅሽውንኢልምአላህይወፍቀንንንያረብብብ❤❤❤❤❤
@አሏህወኪል-ዐ8ቸ
@አሏህወኪል-ዐ8ቸ 2 ай бұрын
ከዚች ምንም ስለ አቄዳ መማር አያስፈልግም እራሶ የተስተካከለ አቄዳ የላትም እዳትሸወዶ ምላሶ መርዘሙን አትው ለሴት ልጂ በሚዳ ተገላልጣ ማነው የፈቀደላት
@tafach
@tafach Жыл бұрын
Mashaallaah allah yinkebakebsh ke wehabiy emnet yitebqsh ye wuhabiyoch emnet ena ye ayhudoch emnet temesasay new yemuslimoch emnet allaah mannm aymeslm allaah ke manm ayfelgm allaah ke alem ayfelgm allaah kebota ayfelgm yalebota yalle new....
@Grer-n3c
@Grer-n3c Ай бұрын
አሚንንንንየኔቅመም ወላሂአላህያግራልን🎉🎉አላህሠላምሽንያብዛልን🌹🌹🌹🌹🎓
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 Жыл бұрын
አሜን
@Semir71166
@Semir71166 Жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጠብቅሸ
@amirahussaien3454
@amirahussaien3454 Жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ሙቤ አሲያን እና አንተን አላህ ልጆቻችሁን ትልቅ ደረጃ ያድርስላችሁ ለዲነል እስላም የሚጠቅሙ ሷሊህ ያድርግላችሁ አሲያ የተጠየቅሽውን ስለመለሽ አመሰግንሻለሁ
@ekiramtube442
@ekiramtube442 Жыл бұрын
ማሻ አላህ
@seniyasemantube
@seniyasemantube Жыл бұрын
አህለን ምርጥ እህታችን አሱያ
@gultatube6696
@gultatube6696 Жыл бұрын
ማሸ አለህ 👍🥰🥰🥰
@ZahraAdem
@ZahraAdem Жыл бұрын
ጥሩ ምክር ነው
@halimo1255
@halimo1255 Жыл бұрын
አላህ ይጨምሪልሽ አስያችን አበሽር
@noorinakala4869
@noorinakala4869 Жыл бұрын
Mashaa Ahallaa Allah hicamirci yane eyite❤❤❤❤ mube jeza krr ❤❤❤❤❤❤❤❤
@meridyamohammed9162
@meridyamohammed9162 Жыл бұрын
ማሻ አላህ ማሻ አሏህ❤❤❤❤
@emuheyat4870
@emuheyat4870 Жыл бұрын
ማሻአላ ማሻአላ👍👍👍👍👍
@kemriyamohammedahmed1593
@kemriyamohammedahmed1593 Жыл бұрын
Masha Allah ❤❤❤
@NejiyaAsrar
@NejiyaAsrar Ай бұрын
❤❤❤
@ramlaramla9095
@ramlaramla9095 Жыл бұрын
ማሻአማማዬ አና አላህ ይጠብቅሽ
@FfFr-gf5nh
@FfFr-gf5nh Жыл бұрын
Masha allha jzk keryen asuye
@thufdudy9326
@thufdudy9326 Жыл бұрын
ማሽአሏህ አሏህ ይጠብቅሽ❤❤❤❤
@hudamohammed6916
@hudamohammed6916 Жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሽ ለኛም አላህ ይወፍቀን አሚን
@seniyasemantube
@seniyasemantube Жыл бұрын
ማሻ አላህ ልጆችሽን አላህ ያስድግልሽ ያረብ
@ሶፊነኝየስልጤዋ
@ሶፊነኝየስልጤዋ Жыл бұрын
ሙቤ 😢አንድ ወለታ ወልልኝ በስደት የሰራሁት የለፋሁበት ቤቴን አፍረሱብኝ😢አሁም ልገባ ስል ባዶ ሆንኩ 😢በቃ ያለኝ አማራጭ እንደ ምንኛውም ሰው ይቱብ ልክፈት ለኔም ለተቸገሩትም እጠቅምበት ይሁን በመልካም ነገርር እሰራበታለው😢 በቃ ክፈትልኝ ባዱኒያም ባኬራም በአላህ ፊት እመሰክርልካለው በኃላ😢😢😢
@jemilaworku9737
@jemilaworku9737 Жыл бұрын
አይዞሸ ህቴ😭
@ኤች-ቐ9ዐ
@ኤች-ቐ9ዐ Ай бұрын
ሱበሀን አላህ አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ተአላ ወበረካትሁ ተአላ እንደው ቢላሂ አላህ ነው ወይስ ረሱል ናቸው ይህንን ሰላምታ በሉ ብለው ያሉት እንዳው ካልጨማመራችሁ አይሆንላችሁም አኡዙቢላህ
@gfrdgfds2259
@gfrdgfds2259 Жыл бұрын
አሚንንን❤❤❤❤❤❤❤
@zamzamyibrie5083
@zamzamyibrie5083 Жыл бұрын
ማሻላህ❤❤❤❤😊
@ሉሉቢትሰይድየሁረልአይንተ
@ሉሉቢትሰይድየሁረልአይንተ Жыл бұрын
መሸአላህ አላይክ እህቴአላህይጨምርልሽ እኛንም አላህ ያግራልን ያርብ
@fetihani8811
@fetihani8811 Жыл бұрын
አላህ ይጠብቅሽ እህቴ❤❤❤❤
@sadeenameera9252
@sadeenameera9252 Жыл бұрын
አሚን
@Asma-b8j
@Asma-b8j 2 ай бұрын
😮አለሀን ፍሪ ማድያ ለይ እየወጠሽ አተውሪ የሴት ልጅ ድምጽዋ ኡንኳን አውረ ነው እህቴ አለህ ወደ ትክክለኛው መንጋድ ይምራሽ
@hayatseid4454
@hayatseid4454 Жыл бұрын
ሹክረን ወንድሜ የአሲያን ሊንክ ፍልጌ አጥቼው ነበር
@Ethiopia-do5lk
@Ethiopia-do5lk Жыл бұрын
Masha allah
@GhhdGhhd-cn7fu
@GhhdGhhd-cn7fu Жыл бұрын
ما شا لله
@HabibaShkurala
@HabibaShkurala 10 ай бұрын
ማሻላህ
@Fatuma-k1r
@Fatuma-k1r 2 ай бұрын
ውዴ አላህ ይጨምርልሽ ይሂን ችሎቻ አላህ ሰቶሽ ተሰተሪበት ኒቃብ ልበሺ የሴት ልጅ ዋናው ሀያእ ነው ሰላምታ ስታቀርቢ ታአላ አትበይ አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ካልሽ በቂ ነው ታአላ አይባልም
@welyaahmed5771
@welyaahmed5771 Жыл бұрын
አላህ ያሳድግልሽ ልጆችሽን
@neimamuktar2654
@neimamuktar2654 Жыл бұрын
አለህ፣ያግዝሽ፣ሀቢቢ፣ልጆችሽንንም፣አለህ፣ሀፊዝ፣ያድርግልሽ፣ለሁለችንም፣የድርግልን
@zebibazebiba6420
@zebibazebiba6420 10 ай бұрын
Sokran habibaty Jazakal hayar mubay antam jazakal hayar ya esalam jeganca
@ሰብሪናአሚን
@ሰብሪናአሚን Жыл бұрын
ቁርአን አስቀሪን የምትሉ ልጆች መቅራት ከፈለጋችሁ በተጅዊድ የሴት አቅሪዎች አሉ ቲላዋ ቃኢዳ አጫጭር ሀዲሶች አቂዳ ትምህርት ተፋሲር መማር የምትፈልጉ ኑኑኑ በዚህ አትንከራተቱ
@misra1005
@misra1005 Жыл бұрын
Asgabiny 😍
@alamabrare5871
@alamabrare5871 Жыл бұрын
ማሻላህ አሪፍ ቆይታ ነበረን በርቺልኝ አስያዬ ውድ እኮነሽ እኔ ካንቺ ብዚነገር ነው የተማርኩት ጀዛከላህ ሙቤ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@nebilmebruk191
@nebilmebruk191 Жыл бұрын
Allah ytebksh Ehte yanchi aynetun tenkara setoch yabzaln.
@biladbedru
@biladbedru 2 ай бұрын
ሙቤ አስተማሪ ፕሮግራም ነው ቀጥልበት
@omureyan
@omureyan Жыл бұрын
አሰላምአለይኩም እራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ አሰያየ አላህ ይጠብቅሺ ውድ አሚንንንን ያረብ
@sumyea2880
@sumyea2880 Жыл бұрын
ማሻአላህ የኔ ንግስት ❤❤❤❤❤😢😢😢😢
@hayatyalhamedlla4561
@hayatyalhamedlla4561 Жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይጠብቅሽ
@abbieekemali9252
@abbieekemali9252 Жыл бұрын
Mash Allah lijjochchm Allah yibarikk ❤❤
@sabrinahassen1835
@sabrinahassen1835 Жыл бұрын
አሚን
@zahrah8488
@zahrah8488 Жыл бұрын
Mash Allah
@sadasada6552
@sadasada6552 Жыл бұрын
ማሻ አላህ❤❤❤❤❤
@MunwSalih
@MunwSalih Жыл бұрын
Ameen
@RamadanKabbada
@RamadanKabbada Ай бұрын
Mashalha mashalha my sister ❤❤❤❤
@ALHAMDULILAH-b4p
@ALHAMDULILAH-b4p Жыл бұрын
ለምን እንዴሁ ባላውቅም ይች ልጅ ብዙም አትመቼኝም ስታወራ የሆነች ፉቅራ ነገር ትመስለኛለች በዛ ላይ አንድ ግዜ የሆነ ነገር ስትናገር ሰምቼ ጠላኋት አላህ ለሁላችንም ሂድያውን ይስጠን ቀጥተኛውንም መንገድ ይምራን ያረብ
@jamila-t9m
@jamila-t9m 8 ай бұрын
ሠውሁኖ የማይሣሣት የለም ፉፁም አይደለም
@RemlaMohammed-d2i
@RemlaMohammed-d2i 2 ай бұрын
አስይ አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካትህ እህቴ በርቺ ብዙ ሰዎች ካንቺ ጋር ነን የጥቂት ሰዎች ጫጫት እንዳትበገሪ እወድሻለሁ ለእላህ ብዬ
@mustofaaman3049
@mustofaaman3049 Жыл бұрын
Aeemin Aeemin yarbi
@TemerMohamed-i8b
@TemerMohamed-i8b Ай бұрын
አላህ ይጨምርልሽ ጀነተል ፍርደዉስን አላህ ይወፍቅሺ
@ahmadmohammad2857
@ahmadmohammad2857 Жыл бұрын
ما شاء الله الله يحفظك اسيه
@fanouseayela7005
@fanouseayela7005 Жыл бұрын
ማሻአላህ
@rawdaawol1690
@rawdaawol1690 Жыл бұрын
Mashallah
@NesryaKmale
@NesryaKmale 2 ай бұрын
ቀርቻለው ግን ተፍሲር ለመማር አልመራኝም ዱአ አርጉልኝ ሀባይብ ሁላችንም ቀጥተኛውን መገድ ይምራን አላሁ ተባረከ ወታአላ
@kwkw6520
@kwkw6520 Жыл бұрын
መሸለህ አለህ ይጠብቀሽ❤❤❤
@RamadanKabbada
@RamadanKabbada Ай бұрын
AMINI AMINI YAA ALHA ❤❤
@welyaahmed5771
@welyaahmed5771 Жыл бұрын
እውነት ነው ልጅን ማሳደግ በሰው ሀገር ከባድ ነው አላህ ይርዳን ብቻ
@abdeahimed7556
@abdeahimed7556 11 ай бұрын
ማሻ አላህ ጠንካራ ሴት ናሽ 🌹🌹🌹
@sabrinahassen1835
@sabrinahassen1835 Жыл бұрын
ስደት በጣም ያጠነክራል አላህ አጠገባችን ነው
@hayatyalhamedlla4561
@hayatyalhamedlla4561 Жыл бұрын
አላህ ይጠብቅሽ
@Samerah-r7s
@Samerah-r7s Ай бұрын
አሚንአሚን
@sikosilo1295
@sikosilo1295 Жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱሏሂ ወበረካትሁ ማሻ አሏህ አሏህ ይጨምርልሽ ውዷ እህቴ አስያየ እስከነ ቤተሰቦች አሏህ ይጠብቅሽ ያረብ
버블티로 부자 구별하는법4
00:11
진영민yeongmin
Рет қаралды 19 МЛН
Миллионер | 1 - серия
34:31
Million Show
Рет қаралды 2,9 МЛН
哈哈大家为了进去也是想尽办法!#火影忍者 #佐助 #家庭
00:33
火影忍者一家
Рет қаралды 127 МЛН
规则,在门里生存,出来~死亡
00:33
落魄的王子
Рет қаралды 32 МЛН
ባለቤቴን "ሰርፕራይዝ" አደረኳት
17:53
Mube Media ሙቤ ሚዲያ
Рет қаралды 43 М.
ዕንቁ (ክፍል 17)
36:44
Birabiro Tube ቢራቢሮ
Рет қаралды 76 М.
버블티로 부자 구별하는법4
00:11
진영민yeongmin
Рет қаралды 19 МЛН