ሶፊ ስደት ባይደላም አሁን ካለሁበት ግን አይከፋም 😒😒😒በክፉም በደጉም በሳቄም በሀዘኔም አብራቹኝ ስለነበራቹ አመሰግናለሁ ቻው ሰላማቹ ይብዛ🥹🙏

  Рет қаралды 1,067

Sofi ሶፊ

Sofi ሶፊ

Күн бұрын

Пікірлер: 17
@FunnyBlueMackerel-xe1wz
@FunnyBlueMackerel-xe1wz 22 күн бұрын
ሳፊአይዛሺ አብሸሬ አላህ የደረሰለሸ አችኮጅግናሴትነሸ
@MyZeynab
@MyZeynab 22 күн бұрын
ሶፊ እጅ እትትስጭ ዱኒይ ለፈተና ነው እዛው ጠንክሪ ስደት እድሜ ይበላል
@خديجها-س9ل
@خديجها-س9ل 23 күн бұрын
ነይ አትበሏት እዛው ትበርታልን ስደት አቅም ያስፈልገዋል ምንም ጭቀት የሌለበት ሰው ነው የሚቋቋመው 😢
@lubabaYimer-i5p
@lubabaYimer-i5p 22 күн бұрын
አትምጪ ውዴ ስደት አይኑ ይጥፋ🎉🎉
@HayatHayat-je4nz
@HayatHayat-je4nz 21 күн бұрын
አረማሬ አትምጪ ሥደት አይኑ ይጥፋ😢😢😢😢😢😢
@خديجها-س9ل
@خديجها-س9ل 23 күн бұрын
አይዞሽ በርች ሶፊ እራስሽን አረጋጊና ጠንክሪ
@FoziMohmed
@FoziMohmed 22 күн бұрын
እዛው ጠክሪ ይቱብሽን ከሰራሽ ከስደት የበለጥ ታተርፋያለሽ ለነገር አገር መቀየሩ ሀሪፍነው እራስን ያረጋጋል
@SamiraSamira-p7l
@SamiraSamira-p7l 22 күн бұрын
🙏🙏🙏🥹🥹🥹
@NameLost-ll2ky
@NameLost-ll2ky 23 күн бұрын
አብሸሪ የኔ ውድ ሁሉም ያልፋል ሶፊዩ😢😢❤❤
@Helemat
@Helemat 23 күн бұрын
ሶፊየ የኔውዲ እሕት አላሕሙሉአፊያሽን ይመልሥልሽ የኔቆንጆ አብሽሪ ጠክሪ ባገርሽላይ ሥደትንአትመኝየኔውዲ ❤❤ሑሉምያልፍልአብሽሪ❤❤❤❤
@ጀኔደይሚቱዩብ
@ጀኔደይሚቱዩብ 23 күн бұрын
አይዞሽ ሶፊ
@modinaibrahim685
@modinaibrahim685 23 күн бұрын
ነይ ሶፋ አላህ ያሳካልሽ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@LObaba-i9v
@LObaba-i9v 23 күн бұрын
ሶፈአተምጨ
@Helemat
@Helemat 23 күн бұрын
አልሐዱሊላ ደሥብሎኛል ሶፊየ ቁመሽ በማየቴ❤❤
@StarAlhila-w6p
@StarAlhila-w6p 23 күн бұрын
ነይይይ
@SarkeAyalawe
@SarkeAyalawe 22 күн бұрын
𝑦𝑎𝑛𝑎 𝗲𝑛𝘁𝘪 𝑎𝑦𝘻𝑜𝑠𝙝𝘪
@StarAlhila-w6p
@StarAlhila-w6p 23 күн бұрын
sisss
ሙባ ለሶፊ ስጦታ ሰጣት//😱ሶፊ ደነገጠች
13:36
How many people are in the changing room? #devil #lilith #funny #shorts
00:39
Каха и дочка
00:28
К-Media
Рет қаралды 3,3 МЛН
How many people are in the changing room? #devil #lilith #funny #shorts
00:39