ሶፊያ ወደ ኦርቶዶክስ ልትመጣ ይሆን ? | sofiya | Binyam shitaye | zemaryam |

  Рет қаралды 17,405

ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ Orthodoxawi media

ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ Orthodoxawi media

Күн бұрын

Пікірлер: 162
@betelhemteshome8556
@betelhemteshome8556 2 ай бұрын
መዝሙር ያሬድ ፀጋውን ያብዛልህ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘለአለም ፀንታ ትኑር🙏🙏🙏
@ZerubabelDejene-wg4xg
@ZerubabelDejene-wg4xg 2 ай бұрын
Er አሜን ይሄ አብዬታዊ እንቅስቃሴ መፋፋም አለበት ጓድ betty 🤣🤣🤣
@felegeamin
@felegeamin Ай бұрын
መዝሙር ያሬድ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ። በረድኤቱ ይጠብቅህ። እኛም ከእናንተ እንድንማር እድሉን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን።
@jembia7857
@jembia7857 2 ай бұрын
እድሜ ይስጣቹሁ የተዋህዶ ልጆች
@senayetedema5238
@senayetedema5238 2 ай бұрын
መዝሙረ ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ❤❤❤❤
@SSs-l7e
@SSs-l7e 2 ай бұрын
አይምሮሽን ፈጣሪ ይመልሰው ሶፊ
@gsud5674
@gsud5674 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤ተዋሕዶ ኦርቶዶክስ ለዘለዓለም ትኑር❤❤❤❤
@tatiaderaw7340
@tatiaderaw7340 2 ай бұрын
ውይ መዝሙረ ጸጋውን ያብዛልህ!! እሷ ግን ልብ አውልቅ ናት
@zerihunmossie
@zerihunmossie 2 ай бұрын
እባካችሁ አባቶቻችን ለማወቅ እና ለመማር ለሚፈልጉ ድከሙ ፣ አቆ የተኛ ቢቀሰቅሱት አይነቃም :: ቃልህይት ያሰማልን🙏
@ethiopianpoettsedidawit5738
@ethiopianpoettsedidawit5738 2 ай бұрын
ደግሞ እኮ ያሸነፈች ስለሚመስላት ላለማዳመጥ ቀደም ቀደም እያለች አንዲት ቃል ይዛ ሰው ሲያወራ አታስጨርስም:: ምንም ነገር እንደማታውቂ ከመልስሽ እየሰማን ነው::: ምናለ ያለማወቅሽን ከምታሳዪ ዝም ብለሽ ብትሰሚ!? ከምታወሩበት ርዕስ ወጥተሽ ሌላ ቶፒክ ልትፈጥሪ ትጣጣሪያለሽ:: ደግሞ መጀመሪያ ላይ "ዘማሪ ነኝ እንጂ ሰባኪ አይደለሁም" ብለሻል ያ ጥሪ ነው:: ካንቺ ቃል ያለማወቅ ጋራ ምን ያገናኛዋል? የቃል ያለማወቅ ችግር አለብሽና የቃል ዕውቀት ካላቸው እረኞች ተማሪ:: ከዚያ መወያየት ትችያለሽ:::
@dinkuyenenesh2049
@dinkuyenenesh2049 2 ай бұрын
እቺ ልብ ውልቅ አቃም የሌላት
@felegeamin
@felegeamin Ай бұрын
መልስ ሲያጡ አልተዘጋጀሁም።🙄😁😁😁 እውነት የሌለበት እውነት የለም። በቃ ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ።
@BalL-y2p
@BalL-y2p 2 ай бұрын
ምርጥ አስተምሮ ወድማችን እግዚአብሔር ጨምሮ ይባርክህ ሶፈ ለማወቅ የምታደርገው ለእውቀት ቢሆንም አለማወቋን አታምንም መፅሀፉ ወቅዱስን ማወቅ አደመዝሚር ከይቀልም?
@ኦርቶዶክሳዊሚዲያ
@ኦርቶዶክሳዊሚዲያ 2 ай бұрын
እናመሰግናለን 🙏
@z_amen87
@z_amen87 Ай бұрын
ወንድማችን ፈጣሪ ያግዛቹ ለእህታችን ሶፊም ማስተዋልን ይስጣት ይግለጥላት❤❤❤❤❤❤
@GigiBetesalem
@GigiBetesalem 2 ай бұрын
ጀይገርማል ዳቆናችነ ትህ።ተናው ቃለህይወት ያሰማልን ተባረኩቢኒና ዲያቆን
@kalkidanabay526
@kalkidanabay526 2 ай бұрын
ዲያቆንዬ ቃለህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልክ በጣም አድካሚ ነው ከሶፊያ ጋር ባህሪዋ በጣም ከባድ ነው ፈጣሪ ይግለጽላት እንደዚ ከመድረቅ
@amarechzayede
@amarechzayede 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ረዥም እድሜና ጤና ይስጣችሁ ዲያቆን❤❤❤
@birtukaningram7068
@birtukaningram7068 2 ай бұрын
ወይ ሶፊ አንዱን ጥያቄ አልመለሽም እኮ ጭቅጭቅ አደረግሽው መጀመሪያ እወቅ. ለያሬድ ቃለሕይወት ያሰማልን
@ethiopianpoettsedidawit5738
@ethiopianpoettsedidawit5738 2 ай бұрын
ይቺ ሰው ብዙ ጊዜ ርዕስ ለመሆን ያላትን ፍላጎት እያየሁ ነው ወይ ለመማር ወይ ለማስተማር ካልሆነ በየቦታው የሰው ፕሮግራም ላይ እየገባች ለምን ያለዕውቀት እንደምታወራ አላውቅም::
@Huluselam-hx5hp
@Huluselam-hx5hp 2 ай бұрын
በትክክል ሁሌ የምለው ነው የእግዚአብሔር ቃል እውቅት ብዙ ሳይኖረን ክርክር ውስጥ መግባት በራሱ ትልቅቅ ስህተት ነው ብቻ እግዚአብሄር ማስተዋልን ይስጣት
@ethiopianpoettsedidawit5738
@ethiopianpoettsedidawit5738 2 ай бұрын
እውነትህን ነው ጌታ ይባርክህ ከጥቅስ ጥቅስ መዝለል ብቻ😂
@rahelfesseha6595
@rahelfesseha6595 2 ай бұрын
ወንድሜ እግዛቤሄር ያክብርክ ቀሪውን ዘመንክን ይብርክልክ እንዳንት አይነቱን ያብዛልን❤❤❤🙏🙏🙏
@netsanetderibe-tw6jp
@netsanetderibe-tw6jp 2 ай бұрын
የኔ ቆንጆ እግዚአቢሄር ይርዳሽ አባትሽ እንደተመኙልሽ ወደቤቱ ይምልስሸ
@AdancheKassay
@AdancheKassay 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@tilahunshiferaw4936
@tilahunshiferaw4936 2 ай бұрын
ሶፊ ጎበዝ በውይይት ማመን ምልካም ነገር ነው ትግስትሽንም አደንቃለው
@Ruthyyyandothersss
@Ruthyyyandothersss Ай бұрын
እንዴ እኔ እምለው ጥያቄ ልጠይቂ መጥተሽ እንዴት መጽሃፍ ቅዱስ አልያዝሽም ?ነው ለማሳበብ ነው
@endriasaade
@endriasaade 2 ай бұрын
Thank you Yaredo
@sisaylemma7224
@sisaylemma7224 Ай бұрын
አውነቱን ለማወቅ ነው ወይስ ለማምታታት?እንዴት መጽሐፍ ቅዱስ ይዛ አትመጣም?
@TesfahunMekonnen-x7d
@TesfahunMekonnen-x7d Ай бұрын
ሰዉ በእምነት እንጂ በስራ አይፀድቅም ነገር ግን ያመነ ሰዉ የእግዚአብሔር ባህሪ ተካፋይ ስለሆነ የትኛዉንም መልካም ሥራ መሥራት የሚችለዉ ከዚህ የተነሣ ነዉ ግን የምንሠራዉ ለመፅደቅ አይደለም ሥራ አያፀድቅም አራት ነጥብ ሰዉዬ ቃሉ ይፈርድብሃል ዝም ብለህ ሶፊን አታደነጋግር
@veracity8968
@veracity8968 Ай бұрын
ዝምላቹ ተማሩ መናፍቅ ምንም አትውቁም
@ephremyoseph-uu3lw
@ephremyoseph-uu3lw 2 ай бұрын
ጥምቀት ሲባል በውሃ መነከር ብቻ የሚመስላችሁ ነገር ምንድነው? በመንፈስና በእሳት መጠመቅ እንዲሁም በእግዚአብሔር ቃል መጠመቅ ምን እንደሆነ ታውቁ ይሆን?
@aynalemgebire2671
@aynalemgebire2671 Ай бұрын
😊
@BalL-y2p
@BalL-y2p 2 ай бұрын
ወንድም ቢኒያም ተረጋግተህ ጠይቅ አዋራ ተደማመጡ።
@nazretkinfu8610
@nazretkinfu8610 Ай бұрын
እረ ሶፊ ምንም አይገባትም 😢😢
@ephremyoseph-uu3lw
@ephremyoseph-uu3lw 2 ай бұрын
ያመነ ሰው በሰው ዘንድ መገለጫው መልካም ስራው ነው:: ጌታ በመዋዕለ ስብከቱ ያመኑበትን ደቀመዛሙርት እኔን ምሰሉ ብሎ እንዳስተማራቸው:: ያመነ ሰው በመልካም ሥራው ጌታውን እየመሰለ ጽድቅን እየጨመረ ይሄዳል እንጂ መልካም ሥራ ያለእምነት አያድንምም አያጸድቅምም::
@TesfahunMekonnen-x7d
@TesfahunMekonnen-x7d Ай бұрын
እህት ሶፊያ ኦርቶዶክስ ስለዳግም መወለድና የእግዚአብሔር ልጅ ስለመሆነ ስለማያዉቁ ዝም ብትይ ይሻላል ለፍጥረታዊ ሰዉ የእግዚአብሔር መንፈስ ሞኝነት ነዉና አይቀበለዉም ምክንያቱም በመንፈስ የሚመረመር ስለሆነ የጥቅስ ዕዉቀት ሊኖራቸዉ ይችላል ግን ህይወት የለም እነርሱ ብዙ ሞግዚቶች አሉዋቸው
@TolaChala-z4t
@TolaChala-z4t 2 ай бұрын
ህግን የምፈፀም አድሰው ሰለለሌ ኢየሱስ ክርስቶስ ስለኛ በመስቀል ላይ ሀጥአት ፈፀመ ስለዚ በየሱስ ክርስቶስ በማመን እጂ በህግ አንድም ሰው የፀደቀ የለም
@Emanu1532
@Emanu1532 2 ай бұрын
አዎ ወንጌል በአማርኛ ከተሰበከ፣መዝሙርና ፀሎት 30 ውንም ቀናቶቸ ች ለክርስቶስ ካደረጋ ቹህ የተወገዙ ከተፈቱ ሁሉም ይመለሳል
@BezaTaye-qx6gs
@BezaTaye-qx6gs 2 ай бұрын
አሁን በእንግሊዘኛ ነው እንዴ እየተሠበከ ያለው
@eyrumimi3038
@eyrumimi3038 Ай бұрын
መጣች አልመጣች እሷ ና ባሏ ተኩረት ይፈልጋሉ ልትመለስ ነው ምናምን አይመለሱ አስመሳይ ሁላ መበጥበጥ ነው የያዙት😂😂😂
@gule1606
@gule1606 2 ай бұрын
No clue Sofia, learn more and more and you will get the truth!
@birtukaningram7068
@birtukaningram7068 2 ай бұрын
ተዋት ጉራ ገብቷታል አይዞሽ
@BeeTube726
@BeeTube726 2 ай бұрын
ከዉቀት ነፃ ነች ግን መድረክ ትወዳለች
@pokekoala8615
@pokekoala8615 2 ай бұрын
ባይገረዝ ኖሮ ኖሮ የማይገባ ጥያቄ
@amenech4939
@amenech4939 2 ай бұрын
Min Timatalech Tamatalech inj Yegna Gobazi Ye Wongel Aribagna Ke Eyesus Wodetim Ayikahedim Ke Yetim Gin Be Gize Wode Eyesus Yichalel Sofiyeeee Enwodishalen Berch Be Yazesh Eyesus Maninm Atisim Gin Libe Sila Anch Fatsimo Ayisagem Mikinyatum Be Eyesus Bedenbi Tatakileshal Sila Anch Geta Yikiber Sofiyeee Lamiyanegirush Ahunim Ewunetun Nigariyachewu Satidekim Bacherilign❤❤❤❤❤❤❤❤
@aynalemgebire2671
@aynalemgebire2671 Ай бұрын
ፀፀፀፀፀፀy🎉🎉🎉
@getachewalene2886
@getachewalene2886 2 ай бұрын
ኩራቶቻችን ዘኦርቶዶክስ ❤
@oursyegna7329
@oursyegna7329 2 ай бұрын
አትሸወዱ መውረስ የሚል እቅድ ነው ያላቸው ለአርቲስቷ ደግፋ የሰጠቺውን ኢንተርቪ ስሙት
@BezaTaye-qx6gs
@BezaTaye-qx6gs 2 ай бұрын
እቺ ሴት አትርሱኝ ባይ ነች መማማር ፈልጋ አይደለም የምትገባው እንዳትረሳ ነው።
@beletetigist9830
@beletetigist9830 2 ай бұрын
ስንት ፐርሰንቱ ቢጠየቅ ከኦርቶዶክስ አማኝ ስለስላሴ ሚስጥር ስለመዳን ስለ ደግምምፅአት አውቆ ጥያቄውን የሚመልስ ? ?
@betelihemnegash4368
@betelihemnegash4368 2 ай бұрын
የኔ ቆነጆ ሶፊያ እውነት እየሱስ ያለው ኦርዶክስ ጋር ነው ወንጌል እንደሚው ከመጀመሪያ ስነሳ እየሱስ አምላክ ብቻ ነው እኛን ከራሱ ጋር ሊያስታርቅ መቶ ታርቆ አስታርቆ ሄደ አሁን እንደድሮ በክብር ተቀምጧል እንዴት ከራሱ አሁንም ያስታርቃል ማስታረቅ የነማሪያም……. ስራ ነው አይመጥነውም፡፡ ማሪያም ግዜው ሳይደርሶ በርሷ ንግግር ወይኑን ስለለወጠ….. እየሱስ መስቀሌን ተሸከሙ አለ ከወደዳችሁት ስለዚ ጾሟል፣ጸልዮል እናንተም ይህን ማድረግ ነበረባችሁ……… እናንተ ጋር የለም እየሱስ ጾሞልኛል..በማለት ……ኦርቶ ኮ ቀናቶች ሁሉ የእየሱስ ነው በ1 የእየሱስ እናት፣ በ2 የእየሱስ አጥማቂ፣ በ6 ስለእየሱስ የተሰዋችው አርሴማ ከሷ ታሪክ እኛም እየሰሱስን እንድንወድ…… ማደሪያው ሄዶ ዳዊት እንደሚሰግደው እኛም እንሰግዳለን፣ ቤቴን አሳምሩ እራሱ በትንቢተ ሀጌ እንዳለው እናሳምራለን፣ በሰው ጭን ጌታ አይደሰትም እንዳለው ዳዊት እኛም ስናመልከው እንደእናንተ በልብስ ተወጥረን አደለም ተሸፋፍነን……..መስዋእቱ ስጋና ደም እውነት እንደሆነ አምነን ሁሌም ደሙ ሲፈስ ስጋው ሲቆረስ በአይናችን እናያለን……. ስእላቶቹም ቢሆኑ ወንጌል ሲሰበክ ናቸው ልክ መስቀል መጻፍ ቅዱስ ላይ እንደተሳለውና እንደምንስመው ሁሉ…… ሚሰገደው በምንጣፉ ለእየሱስ፣ ሚሰገደው በስእሉ ፊት እየሱስ ሲወድቅ እያሰብን እንደስእሉ የማሪያም ከሆነ እንዲሁ በሰማይ ያለችው የእየሱስ እናት ቆሜ ላይሽ ካንቺ ጋር ያለው ክብር አይመጥንኝም ይልቁንም ጎንበስ ልበል ብዬ ለማሪያም የክብር ስግደት የአምልኮ አደለም የክብር ስግደት እናቀርባለን፡፡
@helenassefa524
@helenassefa524 23 күн бұрын
ሶፊያ እንኳንም ጠየቅሽ እኔም የበለጠ እንዳውቅ ሀይማኖቴን እንዳጠብቅ ረዳሽኝ
@MulugetaCh
@MulugetaCh Ай бұрын
ሴትዮዋ ለሹፈት ነው የምትመጣው ምክንያቱም እኔ ሦስት ውይይቶች ሰምቻለሁ ስትቀርብ መፅሀፍ ቅዱስ ይዛ አትቀርብም
@NahiBoy-z7x
@NahiBoy-z7x 2 ай бұрын
Lehulachum egzyabher amilak yigiletilachu amalajem medagnayem kahine eyesus
@amenech4939
@amenech4939 2 ай бұрын
Eska zare Be Minim Tamir Mayisadebut Ena man Nachewu Eka Ahun. Gin Egr Yibarkachu Sofiyeeee Yale Andach Amakar Man Endemiyadinet Awukalech Enante Gin Ayinachun Ke Esuo Layi Ansitachu EYESUSIN Tameliketu Gin Ehen Liyunet Ahun Abikiten Eyesus Getachin Limata Takerboal Egnas Yet Nen? 😮
@ShewanesewKinfegebreal
@ShewanesewKinfegebreal Ай бұрын
ሶፊያ ምን አለበት አላውቅም ብትይ ብትማሪ
@نورهالشهراني-ج2ذ
@نورهالشهراني-ج2ذ 2 ай бұрын
በነገራችን ላይ ሶፊ ተመርዛለች በመጥፎ ትምህርት😢😢❤❤
@gezahegnmathewos499
@gezahegnmathewos499 2 ай бұрын
erbakihi sofia metachi kerechi letewahido migolibat negeri yelem iko bitimeta nefisuan taterifalechi iniji betekirisitian migolibat neger minimi yyelem iko atisasatu
@oursyegna7329
@oursyegna7329 2 ай бұрын
መራዥ ነች
@tsigeredaJesus-s2x
@tsigeredaJesus-s2x Ай бұрын
ኦርቶዶክሶች ድድብና ጥግ
@veracity8968
@veracity8968 Ай бұрын
አላቅም ማለት አትፈልግም አንተ ንገረኝ ትላለች 😂 እነሱ ኦርቶዶክስን ይከሳሉ ግን ሁሌም ከኛ ዘርፈው ሃሰት ያስተምራሉ
@veracity8968
@veracity8968 Ай бұрын
@@tsigeredaJesus-s2xአይ መናፍቅ አብዳቹሃል እኮ ምህረቱን ይላክልሽ
@awettesfay6631
@awettesfay6631 Ай бұрын
ሶፊያ ችክ ብላ ሰዉ ታዳክማለች የተሻለ እዉቀት ያለዉ ሰዉ አቅርቡና ተከራከሩ
@Lkh5671
@Lkh5671 2 ай бұрын
መዝሙር ሚመልሰው ሁሉ ለምቃወም እንጂ ሰለ እውነት አይደለም አውቆ የተኛ ን ቢቀሰቅሱት እንደሚባለው ነህ ሶፊ እግዚአብሔር ይባርክሽ
@Fredr-o2i
@Fredr-o2i 2 ай бұрын
Sofyyyy, what happens?omg😮
@solomonhaile1914
@solomonhaile1914 2 ай бұрын
በቅድሚያ ኦርቶህዶክስ ወንድሞቼ ፣ እህታችንን ስታዋሩ በትህትና ይሁን፣ ይቅርታ ስትጠይቅ መስጠት አለብህ ወንድሜ ፣ እምነትን እያስተማራችሁ ይቅር አልልም አይባልምምምም ፣ ሁለተኛ እህቴ ሶፊያ እንደ እህትሽ ቆንጆ ነሽ፣ ምን አከራከረሽ ወደ ቀናች ኦርቶህዶክስ ሃይማኖትሽ ገብተሽ ፣ በሰው ግፊት ሳይሆን እራስሽ ለንስሃ አበቅተሽ ዝማሬሽን ለቅዱስ መላእክቶችሽ፣ ለእናታችን፣ እቀደሙ አባቶቻችንን እያመሰገንሽ ፣ እያገለልችሽ ብትኖሪ፣ ይሻላል፣ ስለዚህ የመዳን ቀን ዛሬ ነውና ፣ ሁለተኛ ወደ ሚዲያም አትታዪ፣ ወንድማዊ፣ ምክሬ ነው፥ እውነትን የማወቅ መብት አለሽ፣ በሚዲያ ሳይሆን ተጠምቀሽ ንስሃ ገብተሽ የዘላለምን ህይወት ለመውረስ እንሽቀዳደም፣
@YohannesZegeye-q5r
@YohannesZegeye-q5r 2 ай бұрын
ሶፊ መረዳት ትፈልጋለች ቅንነት ይታይባታል ለመመለስ ያቃታት ያለችበት position ነው።
@ZerubabelDejene-wg4xg
@ZerubabelDejene-wg4xg 2 ай бұрын
ሲመስለኝ ግን Dr ወዳጄነ የመስለኛል የከለከላት 🤣
@Meseret-v6z
@Meseret-v6z 2 ай бұрын
ጥያቄው ራሱ ያስቀኛል?ወደ ኦርቶዶክስ ልትመጣ ይሆን???ለምን በኢየሱስ በትክክል ካናችሁ ወደ ኢየሱስ ልትመጣ ይሆን?አትሉም?የእናንተ ጉዳይ የተቋም እንጂ ሰዎችን ወደ ክርስቶስ የመመለስ ጉዳይ አይደለም።
@yeneneshassen2749
@yeneneshassen2749 2 ай бұрын
ፕሮቴስታንት በቀጥታ ስለሚተረጉሙ ነው
@kalebdida
@kalebdida 2 ай бұрын
Please matakewn atawra
@hiwotschlapfer158
@hiwotschlapfer158 2 ай бұрын
የለ መፀሀፈ ቅዱሰ ለምን ገባሽ አይ ሶፊ በቃ መነጋገሪያ ትፈልጊያለሽ
@AyuTolossa-b3n
@AyuTolossa-b3n 2 ай бұрын
ሶፊ ቃሉን ሳይሰሙ ቃለ ሕይወት ያሰማልን እንደሚሉት ሳትሆን ቃሉን ታነባለች ።
@veracity8968
@veracity8968 Ай бұрын
😂😂😂 እያስረዳት እኮ ነው ምኑንም አትውቀው
@sosnatesfaye-r1l
@sosnatesfaye-r1l 2 ай бұрын
መጣች አልመጣች ለምን አተዋትም
@SebleAbera-m2g
@SebleAbera-m2g 2 ай бұрын
ሶፊያ የምታመልከውን የምታገለግለውን ጌታ ጠንቅቃ የምታውቅ ነች ቢሆንላት ኦርቶዶክስ ሁሉ ወደ ጌታ ቢመጣላት ነው ፍላጎቷ ተረዷት
@ኦርቶዶክሳዊሚዲያ
@ኦርቶዶክሳዊሚዲያ 2 ай бұрын
የኛ ፍላጉት ደግሞ ጌታን ስለማታውቅ እድታውቀውና እድትቀበለው አው
@SebleAbera-m2g
@SebleAbera-m2g 2 ай бұрын
@ኦርቶዶክሳዊሚዲያ ጌታን ከ46 ፍጡራን ጋር ማዳበል ነው ማወቅ?ብቻውን ያድናል ብቻውን ይመለካል ብቻውን ይገዛል ብቻቻቻቻቻውን ብቻውን አንዳቸውም ፅዋውን አልተካፈሉም ላልሞተልን አንሰግድም አንጠራቸውም አናስባቸውም የእግዚአብሔር ፍጡር በመሆናቸው ብቻ እንወዳቸዋለን ሰው የሆኑትን እንደሰው እንወዳቸዋለን መላዕክቶች ደግሞ ከጌታችን ትዕዛዝ ተቀብለው ወደምድር እንደሚላኩ እናምናለን አለቀ አለቀ ክብሩን የሚጋፉ ሁሉ ግን እንጠርጋቸዋለን ጌታን የሚያውቅ ጌታን የማያውቅ መለያው ይሄ ነው ማወቅማ አጋንንቶችም ያውቁታል
@HermelaSamson-pf4ek
@HermelaSamson-pf4ek 2 ай бұрын
esu yante teret teret new​@@SebleAbera-m2g
@hellenabraha5786
@hellenabraha5786 2 ай бұрын
ሶፊዬ የኦርቶዶክስን ህግ በደንብ ታውቂዋለሽ አይዞሽ አትፍሪ ማንም ያንቺን ህይወት አይኖርልሽም እውነቱን ተቀብለሽ መኖሩ ይሻልሻል ኦርቶዶክስ እውነት ናት!
@yonastemesgen1474
@yonastemesgen1474 2 ай бұрын
የምር ሶፊ ቅን እንደሆነች ይታይባታል እግዚአብሔር ይርዳሽ እህተ
@የበላይልጅነኝየቢቸናዋ
@የበላይልጅነኝየቢቸናዋ 2 ай бұрын
እኔስ ያናድዱኛል ካዱ አዱ ሲገለባበጡ ይችስ ደግሞ አኩራፊ ናት ሊዉተር ደግሞ ምድነዉ እናተ? ሲያማቸዉ እኛ በጠበል ስንፈወስ እየቀኑ ለጠበል ብለዉ ነዉ ተመለስን የሚሉ
@tatiaderaw7340
@tatiaderaw7340 2 ай бұрын
እንቅልፍሽ ባይመጣም መልስ የለሽም
@WubealemTakiso
@WubealemTakiso 2 ай бұрын
እንቅልፊ መጣ አላላቸም😂😂😂😂😂😂😂😂😅😅😅😅
@sosnatesfaye-r1l
@sosnatesfaye-r1l 2 ай бұрын
ጀዝባ ቢነግሩትም እንቦጭ
@pokekoala8615
@pokekoala8615 2 ай бұрын
መፅሃፍ በደንብ አብራርቶታል እኮ ለምን ለማምታታት ትሞክራለህ አቶ መላኩ መልስ ስትመልስልህ ለመጠምዘዝ የመትሞክረው በደንብ እያየንህ ነው
@Eagle1503
@Eagle1503 2 ай бұрын
አይ ቢንያም ያንተ እያስለቀሰን 😢 የሶፍያን ክህደት ትጠባበቃለህ 😢 ሰው ሁሉ ወደ ኢየሱስ ብቻ ነው መመለስ ወይ መምጣት ያለበት።
@Jesusd9
@Jesusd9 5 күн бұрын
leba 😂😂😂😂
@Eagle1503
@Eagle1503 5 күн бұрын
@ 🙈
@azebbrahani4329
@azebbrahani4329 2 ай бұрын
ታዲለህ ያሬዲ ይቺን በትግስት ማስረዳትህ ይቺእኮ እብዲ ናት አዘማመሯ አያምር
@Mesdes1977
@Mesdes1977 2 ай бұрын
መጣች አልመጣች ምንድ ነች እሶ ቤተክርስቲያን የሰው ችግር የለባትም ልጆች ከበቂ በላይ ናቸው ብትመጣ ለራስ ባትመጣ ለራሶ ዝም ብላችሁ አታሽቃብጡ
@WubealemTakiso
@WubealemTakiso 2 ай бұрын
ዝብላ ስንት ወጥ ነው የምትጨልፈው እቺ ሴት ????
@ethiopianpoettsedidawit5738
@ethiopianpoettsedidawit5738 2 ай бұрын
😂😂😂
@sahlemariammezmur7871
@sahlemariammezmur7871 2 ай бұрын
ሶፊ አንቺ በፕሮቴስታንት ቤት ቤቴ የተማርሺዉ በጣም እርስ በእሮሱ የሚጋጭ መሆኑን የምቴገነዘቢዉ ደጋግመሽ ክርክሩን አዳምጪዉ:: ላለማመን አትግቢ:: የተማሮሽ መፅሐፍ ቅዱስን ከማያዉቁ የነበረዉን እምነት በመቃወማ ላይ የተመሠረተ በ ጥራዝ ነጠቅ መማህራን ነዉ:: ልብሽን ኩፍት አድርጊዉ ደጋግመሽ ይህንን ትምህርት አዳምጪ::
@GigiBetesalem
@GigiBetesalem 2 ай бұрын
ግራገባት ምን ትመልስ ድካምህን እግዚአብሔር ይቁጠረው አትድከም የኔ ልጅ።
@workumasresha7157
@workumasresha7157 2 ай бұрын
እህት ሶፊ ደረቅ ሙግቱን ትተሽ ወደውስጥ አስቢና ልብሽ ውስጥ እውነትን መረዳት ፍላጎት ካለ ወድሞች እንዲያስተምሩሽ የልብሽን ጆሮ ብቻ ክፈች
@lolamara6133
@lolamara6133 2 ай бұрын
Bibl emtake meslogn neber lekaaa?
@ethiopianpoettsedidawit5738
@ethiopianpoettsedidawit5738 2 ай бұрын
እርርፍፍ እንቅልፌ መጥቷል😂
@Bizuayehu-Eshetu
@Bizuayehu-Eshetu 2 ай бұрын
😂😂😂😂
@DeseFikado
@DeseFikado 2 ай бұрын
ህግን የሚያደርጉ ይጸድቃሉ ማለት ህጉን የሚጠብቁ እንደማለት ነዉ
@eyozethio7930
@eyozethio7930 2 ай бұрын
አንፈልጋትም
@DanielAshebier
@DanielAshebier 2 ай бұрын
Ayebalmmm edziiii
@AyuTolossa-b3n
@AyuTolossa-b3n 2 ай бұрын
እንቺ አትፈልጊያት እየሱስ ክርስቶስ ፈልጐን ሰው ሆኗል ክብር ምስጋና ለእርሱ ብቻ ይሁን
@BezaTaye-qx6gs
@BezaTaye-qx6gs 2 ай бұрын
ለምን ቆይ ከታች ሆና አትማርም ዝም ብላ እየገባች ከምትዘባርቅ
@ከራድዮን-ጨ5ጨ
@ከራድዮን-ጨ5ጨ 2 ай бұрын
ሶፍያ ኦርቶዶክስ ሆነች ማለት ዲያብሎስ ንስሐ ገባ ማለት ነው መቼም መች አትለዐጥም ለመማር ሣይሁን ለክርክር ነው የምትገባው ደሞ ሁሉም መናፍቅ አይመለሥም ትንቢቲ በማን ይፈፀም ?
@pokekoala8615
@pokekoala8615 2 ай бұрын
ለምን ቢንያም ሁለገብ ይሆናል በየቦታው ከመረበሽ በቀር አንድም በ እውቀት የቀረበበት ቀን የለም
@ethiopiawi1571
@ethiopiawi1571 2 ай бұрын
የኔ እህት ዝም ብልሽ ተመለሽ ጊዜሽን አታቃጥይ መጠራታችን መቼ እንደሆነ አናውቅም የመዳን ቀን አሁን ነው እህቴ ጊዜ የለም ይልኙታ አያዝሽ ማንም ላንቺ አይሞትልሽም ከክርስቶስ በስተቀር ወደ እውነት ነይ
@AbabuMegrsa
@AbabuMegrsa 2 ай бұрын
ሶፍያ አንቺ ብርሀን የበራልሽ ነሽ መፅሐፍ ቅዱስን ለማወቅ ከእግዚአብሔር ቁጭ ብለሽ ማጥናትና እዚህ ያሉትን ወንድሞችሽን መርዳት ይጠበቅብሻል እንጂ ለመማር መምጣትሽ አስከፍቶኛል።pls ከጌታ ጋር ጊዜ ይኑርሽ እንደድሮው ዘማሪ ሶፊ።
@777-i7i1r
@777-i7i1r 2 ай бұрын
😅😅😅😅
@laluyaha8361
@laluyaha8361 2 ай бұрын
ከእውቀት ነፀናአት እንኳን ልትረዳ እሳ እወቅና ፈልጋ ነው የምትደፋደፈው ኮተት
@aynuasse1223
@aynuasse1223 2 ай бұрын
Beselam betam sebebe tabezalch libwa kalteneka besteker bezih huneta mechim wede ategnam Le timhirtu sihon enkilfwa yimetal yikirta teyik blo lememuwaget gen tinekalch😅
@HaftamBelete
@HaftamBelete 2 ай бұрын
ቆይ አንቺ እዚ ውስጥ ምን ትሰሪያለሽ አላማሽ ወንጌል መስበክ ከሆነ ወተሽ ለምን አትሰብኪም
@nahomenwgaw9627
@nahomenwgaw9627 Ай бұрын
Sofi mnm atakem ...bednb asetnate ema yenie geta
@meseretamare5503
@meseretamare5503 2 ай бұрын
sofi gn eyadametechi beyat new mitafesew new eyagebat new awo awo tilalechi bergt eyawokechi new yekadechi egziabhar libona yistat
@Fredr-o2i
@Fredr-o2i 2 ай бұрын
Sofyy, OMG, please calm down, I don't think you are doing well.
@rufaelmelese6591
@rufaelmelese6591 2 ай бұрын
Uffffffffffffffffff sofi
@messyberu2028
@messyberu2028 2 ай бұрын
Mindnew sofya metabch almetach yemtametaw ale zemary cheger yelebnem yilik min indemtefelig iyetemelalesech yemtaweraw atasfelgim manechna new beyegizew yemtakerbwat gera yegebat medya lemetayet tetekemechbachu akumu telko alat tewun yetezeberarekebat set iyanetachu haimanotachinin atasdefru huletegna
@misrakgeberemariam2660
@misrakgeberemariam2660 2 ай бұрын
ሶፊ የሜለው አይልም አትበይ ተመለሽ ወደ እውነቱን
@hshggw2361
@hshggw2361 Ай бұрын
ትእቢት ወጥሯት እጂ በደብ ገብቷታን
@destabelay7967
@destabelay7967 2 ай бұрын
በማሪያም ሁለተኛ እሷን አታስገቦት ገደል ትግባ እባብ ናት ❤❤❤
@kalebdida
@kalebdida 2 ай бұрын
Ay Ortho ena sdb
@MathiueLealm
@MathiueLealm 2 ай бұрын
ያሬድ ለምን አይረጋጋም ለምን ይዋከባል
@SSs-l7e
@SSs-l7e 2 ай бұрын
ኦርቶዶክስ መሆን አቤት ትግስት
@TigistuAdane
@TigistuAdane 2 ай бұрын
ማወቅ መሸነፍ መስሏታል
@fikreworkneh8503
@fikreworkneh8503 2 ай бұрын
አንቺዬ እስኪ አስጨርሽውና እስከመጨረሻው አድምጪና ከዛ መልሽ።ከመመለስሽ በፊት እስኪ አስቢ እየነገረሽ እኮነው በሚነግርሽ ተስማሚ ከዛ የመልስ ማብራሪያ አቅርቢ።
መዝሙረን ኦርቶድክ አይደለህም አሉት | mezmure yared | Binyam shitaye |
53:53
መዝሙረ ያሬድ MEZMURE YARED
Рет қаралды 2,3 М.
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
00:26
Los Wagners
Рет қаралды 15 МЛН
Гениальное изобретение из обычного стаканчика!
00:31
Лютая физика | Олимпиадная физика
Рет қаралды 4,8 МЛН
የዘርፌን አላውቃነት አጋለጠ | | ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ |
58:42
ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ Orthodoxawi media
Рет қаралды 40
እንክኳን ገድላት መጽሃፍ ቅዱስም ይበረዛል  | hawaz | Binyam shitaye | zemaryam|
1:10:08
ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ Orthodoxawi media
Рет қаралды 4,9 М.
ተመለሰ ለማለት አንቸኩል !! ስለ ሐዋዝ ዘማርያም |  | hawaz | Binyam shitaye | zemaryam |
33:45
ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ Orthodoxawi media
Рет қаралды 13 М.
ዘማርያምን የሰደበው ጴንጤ| mezmure yared | Binyam shitaye |
1:02:22
መዝሙረ ያሬድ MEZMURE YARED
Рет қаралды 3 М.
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН