ሶበ ተዘከርናሃ ለጽዮን | ባሰብናት ጊዜ ጽዮንን | የአእላፋት ዝማሬ | በኢትዮጵያ ጃንደረባ ትውልድ - 2017 Melody of myriad @AryamMedia

  Рет қаралды 134,892

አርያም ሚዲያ - Aryam Media

አርያም ሚዲያ - Aryam Media

Күн бұрын

Пікірлер: 73
@seblesaye1331
@seblesaye1331 15 күн бұрын
ይሄ መዝሙር የዚህ ትውልድ ታሪክ ነዉ በኮረና በርስ በርስ ጦርነት የአሕዛብ አፍ መክፈት መከራችንን ለቀጣይ ትውልድ አስቀመጥን 🙏🙏🙏🙏
@FreFkir
@FreFkir 13 күн бұрын
በእንባ ያዳመጥኩት መዝሙር የተገደሉትን አስታወሰኝ ያኔ ታስታውሳላቹ ቤተክርስቲያን አትከፈልም ብለው እራሳቸውን ለቤተክርስቲያን የሰጡ በፀሎታቹ አስቧቸው እነዚያን የቤተክርስቲያን አርበኞች
@ElfSa-h4v
@ElfSa-h4v 14 күн бұрын
ባየው ባየው ባየው የማልጠግበው የዘንድሮ የአዕላፋት ዝሜሬ በስመአብ በጣም እኮ ነው የምናምረው ማርያምን እግዚአብሔር ይመስገን ኦርቶዶክስ ላረከኝ
@munshetgizaw299
@munshetgizaw299 15 күн бұрын
ልብ የሚነካ መዝሙር ነው የመላእክትን ዝምሪ ያሰማልን
@BelistiSimachew
@BelistiSimachew 15 күн бұрын
በጣም ትልቅ ታሪክ ነው ደቂቀ ተዋሕዶ በመሆኔ እኮራለሁ ።ቃለ ሕይወት ያሠማልን
@GeminiOneStar
@GeminiOneStar 4 күн бұрын
ባሰብናት ጌዜ ኢትዬጵያ ን!!!!ወደ አምላካችን እንፀልይ።
@rufaelabrham1519
@rufaelabrham1519 15 күн бұрын
አርያም ሚዲያ እናመሰግናለን የአገልግሎት ዘመናችሁን እግዚአብሔር ❤❤❤❤ይባርክላችሁ
@AryamMedia
@AryamMedia 15 күн бұрын
አሜን ወንድማችን!
@ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio
@ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio 12 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ።ይህ ድንቅና ደስ የሚል ዝማሬአችሁን እግዚአብሔር ይቀበልልን እና ሀገራችንን ከመካራ ይታደግልን ፀረ ኦርቶዶክስን ከእግራችን በታች ይጣልልን።
@user-mg5dp7no8p6
@user-mg5dp7no8p6 13 күн бұрын
እህት ዘንድሞቼ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን። በመላ ሀገሪቱ በአንድ ለሊት አብረን የምንዘምርበት የፈጠረንን አምላክ ደስስስ የምናሰኝበት ቀን ❤ናፈቀኝ
@yaredsintayehu6937
@yaredsintayehu6937 8 күн бұрын
የመጋቤ ምሥጢር ድንቅ ዝማሬ አቤት እንዴት ጀስ ይላል❤❤❤❤❤❤
@DarmeyeleshMebratu
@DarmeyeleshMebratu 15 күн бұрын
እናትን ማስቀደም መልካም ነው ዝማሬ መላእክት ን ያሰማልን❤❤❤❤
@aleneasrie14
@aleneasrie14 15 күн бұрын
የመላእክትን ዝምሪ ያሰማልን
@temesgenderibe1796
@temesgenderibe1796 10 күн бұрын
ለአባታች ለ እግዚአብሔር የቀረበ የዝማሬ መስዋዕት
@EtalemWorku-r8s
@EtalemWorku-r8s 15 күн бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ተዋይህዶች ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እልልልልልልልልልልልልልልል
@birhanetigabu4940
@birhanetigabu4940 6 күн бұрын
አንችን ብንረሳ ቀኛችን ትርሳን😢😢😢
@ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ
@ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ 7 күн бұрын
አርያም ሚዲያ እናመሰግናለን ቀሪ ዘመናችሁ የተባረከ ይሁን ❤❤❤
@hilenakebede8212
@hilenakebede8212 7 күн бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤
@tegegnmekuria3073
@tegegnmekuria3073 14 күн бұрын
ተዋህዶ ድንቅ ናት 🙏🙏🙏♥️♥️♥️💚💛♥️
@ከትብያያነሳኝእግዝያብሄር
@ከትብያያነሳኝእግዝያብሄር 7 күн бұрын
እግዝያብሄር ይክበር ይመስገን፣ከዚህ በላይ ከፍ በል ንገስ
@NigatuaWolde
@NigatuaWolde 5 күн бұрын
Elllllllllllllllll zimare melakt yasemaln🎉🎉🎉👏👏👏👏👏👏👏
@HaymanotHaymi-t2t
@HaymanotHaymi-t2t 15 күн бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@saradimssie2715
@saradimssie2715 13 күн бұрын
የመላህክትን ዝማሬ ይስጥልን🙏🙏🙏❤
@Yeshmebat
@Yeshmebat 12 күн бұрын
ለመናገር ቃል አጥሯችሁ ያውቃል እኔ ቃላቶች አጣሁ እግዚአብሔር ማመስገን ብቻ❤❤❤❤❤❤❤❤
@ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio
@ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio 12 күн бұрын
እፁብ ድንቅ ነዉ በዉነቱ ከዚህ በላይ ያብዛን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ።
@ساراالعنزي-ف4ب
@ساراالعنزي-ف4ب 8 күн бұрын
😱እግዚአብሔር ይመስገን 🥰🥰🥰
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 15 күн бұрын
እልልልልልልልልልልል🎉🎉❤❤❤እልልልልልልልልል
@SabrenAli-q2i
@SabrenAli-q2i 14 күн бұрын
እኽንአደረሳችሁ አድረሰንእልልልልልልልልልር❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@fasilmulu9454
@fasilmulu9454 10 күн бұрын
በጣም ደስ ይላል አሁን ወደ ቀልባችን እየተመልስን ነው እግዚአብሔር ይመስገን
@TilahunTefera-gg5od
@TilahunTefera-gg5od 15 күн бұрын
ተመስገን
@Aine2721
@Aine2721 9 күн бұрын
ደስ የሚል ምሽት ነበር
@mikibekele2982
@mikibekele2982 14 күн бұрын
ጥምቀት በመጣ ቁጥር አደባባዩች ታሪክ እያስተዋወቁ በቤተክርስትያን እየደመቁ መሆኑን ያወቀዉ መንግስት ሳይወድ አደባባይ እያፈረሰ ከተማ በግድ እያለማ መሁኑን አይተን ተቀብለናል ከተማ ቢያምር ለሁሉም ነዉ።ለመናፍቃን ስብስብ የኦርቶዶክስ አደባባይ ባህሎች ሲያስጨንቀዉ የኖረ አካሄድ ቢሆንም ይኸዉ ተጨማሪ እራስ ምታት መላዉ አለምን ያንጫጫ አእላፍ ዝማሬ በሚል ተጀመረ ።ይሄንስ በምን ሞራል ያስተናግዱት ይሆን???
@natiNate-v4d
@natiNate-v4d 14 күн бұрын
የኔ ኩራት
@madreshuwoldemanuelalemu3617
@madreshuwoldemanuelalemu3617 12 күн бұрын
ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን❤❤❤❤❤
@TegayeEshetu-pq3kz
@TegayeEshetu-pq3kz 6 күн бұрын
እግዚአብሔር ለዚ አብቃኝ አሜን አሜን አሜን !!!
@YeneAddis71
@YeneAddis71 13 күн бұрын
ዝማሬ መልዕክትን ያሰማልን
@YemaramMeseret
@YemaramMeseret 14 күн бұрын
ባየባየ እማልጠግበው❤❤❤❤❤❤
@solomontage3773
@solomontage3773 14 күн бұрын
Amen zemare malket yesamelen ❤
@MaMa-oi3qc
@MaMa-oi3qc 15 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢❤❤❤❤❤❤እሰይ
@MuluEmbat-q8f
@MuluEmbat-q8f 15 күн бұрын
ZemarA melahkt yasmaln ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Ebsworldwide2.39.M
@Ebsworldwide2.39.M 15 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ferhiwotgugsa1502
@ferhiwotgugsa1502 9 күн бұрын
እልልልልልልል
@bayoushmekuria2897
@bayoushmekuria2897 14 күн бұрын
ይሄ ነገር ለታይታ (show) እና ለንግድ እንዳይሆን ቸሩ አምላክ ይርዳን። ከዚህ በፊት በዘማርያን ስም መጥተው ቤተ ክርስቲያኗን አምሰዋት ወጥተው የሄዱ ስላሉ ማለቴ ነው። እግዚአብሔር ፍጻሜያችሁን ያሳምርላችሁ።
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ዐ7ረ
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ዐ7ረ 9 күн бұрын
ጸልዪ ሌላ ትርፍ ነገር አንናገር
@kenandinku439
@kenandinku439 3 күн бұрын
👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@tseayAlemayeu
@tseayAlemayeu 13 күн бұрын
Amen
@belayneshbelta7583
@belayneshbelta7583 11 күн бұрын
Elelelelelelle❤❤❤❤
@suraa-m7b
@suraa-m7b 15 күн бұрын
❤❤
@TkTk-n7g
@TkTk-n7g 15 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@dawitalemu796
@dawitalemu796 15 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@meskeremable
@meskeremable 15 күн бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉
@samsongetachew7647
@samsongetachew7647 15 күн бұрын
🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏
@tsehyneshhaile8845
@tsehyneshhaile8845 15 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@ElizabethAddisu
@ElizabethAddisu 14 күн бұрын
🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@azebfantaye6441
@azebfantaye6441 11 күн бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@madreshuwoldemanuelalemu3617
@madreshuwoldemanuelalemu3617 12 күн бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@bazebaze6516
@bazebaze6516 12 күн бұрын
❤️❤️❤️❤️🌹
@TsionAtakilti
@TsionAtakilti 11 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@detekle5036
@detekle5036 13 күн бұрын
Orthodox my only prize to be Ethiopian.
@GbremeskelWedaj
@GbremeskelWedaj 14 күн бұрын
🎉
@haddastrojanowska4739
@haddastrojanowska4739 15 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@EtsubdinkGaines-wu5lr
@EtsubdinkGaines-wu5lr 12 күн бұрын
ሰዉ: አታስቀይሙ::
@Kal_be_kal
@Kal_be_kal 14 күн бұрын
setna wend teqelaqlo meqomu ftsum shtet new!!
@kingGForce9255
@kingGForce9255 13 күн бұрын
Yihe gubae new enji kidase aydelem.
@Kal_be_kal
@Kal_be_kal 11 күн бұрын
​@@kingGForce9255 ena yemata gubae sizegaj setoch lebcha lemn ykemetalu bel? Addis hg mawtat jemerachu ende
@kingGForce9255
@kingGForce9255 11 күн бұрын
@@Kal_be_kal Timket ena demera lay lemin abirew yikemetalu/ yikomalu? Be videow lay endemitayew bizu hizb neber yetademew. Ena yihen hulu hizib leyebicha maskemet kelal aydelem ehit. Kanchi belay ewket yalachew abatoch nachew yazegajut.
@abuyetilahun
@abuyetilahun 10 күн бұрын
@newaybelete7778
@newaybelete7778 14 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@TigstYone
@TigstYone 11 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉
@tegestzaynaba1228ቲጂ
@tegestzaynaba1228ቲጂ 9 күн бұрын
❤❤❤
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
00:18
Andrey Grechka
Рет қаралды 9 МЛН
How Strong Is Tape?
00:24
Stokes Twins
Рет қаралды 96 МЛН
የዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ መዝሙሮች
1:04:37
ተዋሕዶ ሃይማኖቴ
Рет қаралды 8 МЛН
ኃይል የለዉም አሉ......ገጣሚ ኤልያስ ሽታሁን
26:53
ET ART MEDIA ኢቲ አርት ሚዲያ
Рет қаралды 15 М.
"አረሳት ኢትዮጵያን" |  ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ
8:35
ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube
Рет қаралды 4,1 МЛН
🛑ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ /አዲስ የልደት(የገና) የህብረት ዝማሬ
6:16
ቤተ ዝማሬ ሚዲያ- Bete Zimare Media
Рет қаралды 132 М.