ኃይል የለዉም አሉ......ገጣሚ ኤልያስ ሽታሁን

  Рет қаралды 11,277

ET ART MEDIA

ET ART MEDIA

Күн бұрын

Пікірлер: 33
@Seble7
@Seble7 4 күн бұрын
እግዚአብሔር ከአንተ ይሁን ወንድማችን ፈጣሪ በቤቱ ያጽናህ በጸጋ ይጠብቅልን✝️
@mesialayu8947
@mesialayu8947 4 күн бұрын
የኛ ጎበዝ ልጅ ገጣሚ ፈጣሪ ጨምሮ ጨምሮ እውቀቱን ይስጥህ
@aynyeyemariyamlgi1459
@aynyeyemariyamlgi1459 4 күн бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ !እንደ ቸርነትህ ብዛት ነዉ እንጂ እንደ በደላችን አይሁን አባት ሆይ ማረን ይቅር በለን🤲🤲🤲😢😢😢✝️♥️♥️♥️
@muluethiopia2147
@muluethiopia2147 4 күн бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን😥🙏 ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ውድ ወንድማችን በቤቱ ያፅናህ❤ ምን አይነት እፁብ ድንቅ አምላካችን ፈጣሪያችን ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ፍቅር ቅዱስ ኃያል ትሁት ፍጽም የሆነ ጌታ ነው ያለን ክብርና ምስጋና አምላኮና ውዳሴ ለስም አጠራሩ ይገባል ❤❤🙏
@እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ
@እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ 4 күн бұрын
አምላኬ ሆይ ወደ ቤትህ እድቀርብ እረዳኝ 😢😢😢 ቃለ ህይወት ያስማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ❤❤❤
@dawitwoldetsadik4718
@dawitwoldetsadik4718 4 күн бұрын
❤❤❤እግዚአብሔር ይመስገን
@KalkidanMariye
@KalkidanMariye 2 күн бұрын
Wenedeme egeziabeher zemenehen yebarek eresu yetebekeh tsegawen yabezaleh.
@fanijo9301
@fanijo9301 19 сағат бұрын
ወንጌልን በግጥም🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔 ጌታሆህ ፍቅርህ እጅግ የበዛ ነው የሚወጉህን የምታፈቅር አምላክ ይቅር በለን ወዳጃችንን እንኳን መውደድ ያልቻልን እኛን 🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾
@yeshumneshzeleke2354
@yeshumneshzeleke2354 3 күн бұрын
እግዚአብሔር ሆይ እባክህ ጌታዬ ሆይ የእንባ ፀጋ ስጠኝ ጠብታ እንባ ነው ፊት የሚደርሰው እባክህ አለማመኔ እርዳው።
@redeatfitsum4684
@redeatfitsum4684 2 күн бұрын
ምን አይነት ድንቅ የሕማማት ስንቅ ነው! ጌታዬ ፍቅርህ ይግባኝ ላለ ልብ ዘልቆ በስቃዩና በመከራው ያሳየንን ፍቅር ወርቅ አርገህ ገለፅከው! ፈጣሪ አምላክ አብዝቶ ይባርክኽ! እናቴ እመቤቴ አንቺስ እንዴት ሆንሽ? እንዴትስ የልጅሽን መከራ እና ስቃይ ቻልሽው? እናቴ እኔ ልንሰፍሰፍ! እናቴ እኔ ልቃጠል! እመቤቴ የልጅ ሐዘንን የምታውቂ ለአስራት ልጆችሽ ድረሽልን! የኢትዮጵያን እንባ አብሺላት!
@አምላኬተመስገን
@አምላኬተመስገን 4 күн бұрын
🙏🙏🙏💚💛❤
@Genetmamo-f7l
@Genetmamo-f7l 3 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@tekeleyodit9304
@tekeleyodit9304 3 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን
@MisrakBogale-kj9cq
@MisrakBogale-kj9cq 4 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AhmedRabih-s9m
@AhmedRabih-s9m 3 күн бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤
@tsinatseifu4739
@tsinatseifu4739 4 күн бұрын
አቤቱ አቅም ስጠኝና በቤትህ ልኑር
@efratatola522
@efratatola522 2 күн бұрын
Egziabher tsegawn yabzalk Elaye
@meseKerm-y9y
@meseKerm-y9y 3 күн бұрын
እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ❤❤❤❤❤
@webet2273
@webet2273 3 күн бұрын
ጌታዬ ኢየሱስ ክርስቶስ ለስም አጠራርህ ክብርይግባህ ስምህን በአደበቴ ሰምህን በጆሮዬ እድጠራ እድሰማ እድል የሰጠከኝ የኔ ዉድ አዳኝ እኔ ማነኝ ቤቴስ ምድነዉ ክበር ክብሩ አምላኬ ጌታዬ የኔ ዉድ ኢየሱስ በልቤላይ ንገስ❤❤❤❤❤❤ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተ ስማያትን ያዉርስልን 🙏🙏🙏
@nebyatgebretiensae9421
@nebyatgebretiensae9421 3 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ቃለ ሂወት ያሰማልን
@hanaeshetu6997
@hanaeshetu6997 3 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@DubaiUaq-c6u
@DubaiUaq-c6u 3 күн бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰
@solomonkera2916
@solomonkera2916 2 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ❤
@saronmangistu5218
@saronmangistu5218 3 күн бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@adedaberhe3675
@adedaberhe3675 3 күн бұрын
ቃል ሂወት ያሰማልን 😢ግን በፅሐፉ እንዴት ማግኘት እቺላለው 🙏
@nuniguebrehiwot7
@nuniguebrehiwot7 3 күн бұрын
በኢትዮጵዊነቴ እጅግ ኮራሁ እጅግም ተደ ሠትሁ ላይ እነዚህን የመሠለ ወገን ሥላለኝ በርታ በርቱ ልጆቼ ወገኖቼ እሱ ይጠብቃችሁ❤❤❤🙏🙏🙏💚💛❤
@nuniguebrehiwot7
@nuniguebrehiwot7 3 күн бұрын
አቤት አንተ ልጅ ከአንደበትህ የሚፈሰው ማር የማር ወለላ እግዚአብሔር ይጠብቅህ🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤
@ኢትዮጵ-ዘ
@ኢትዮጵ-ዘ 2 күн бұрын
🥰🥺🥺🥺
@abebekidie4864
@abebekidie4864 3 күн бұрын
አሁን ይህ ስድብ፡ዘፈን፡የጥላቻ ንግግር ቢሆን የተመልካቹን ቁጥር አስቡት!
@sabawoldu8472
@sabawoldu8472 3 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@MeskeremAmare-r3p
@MeskeremAmare-r3p 3 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
Who is More Stupid? #tiktok #sigmagirl #funny
0:27
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 10 МЛН
БАБУШКА ШАРИТ #shorts
0:16
Паша Осадчий
Рет қаралды 4,1 МЛН
ተመስገን በአእላፋት ዝማሬ "ዓለም ተደመመ"@Zemarit_Fasika_fisseha
30:08
በዚህ ዘመን የተመረጠች ነብስ
11:27
አፍለኛ Tube(Aflegna Tube)
Рет қаралды 18 М.
ትምረኝ ይሆን ?? ....ገጣሚ ክብሮም ኬቢሻ..#maedot_le_ethiopia
28:39
ET ART MEDIA ኢቲ አርት ሚዲያ
Рет қаралды 29 М.
Who is More Stupid? #tiktok #sigmagirl #funny
0:27
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 10 МЛН