ሰው እኮ ሙሉ ፊልም Sew Eko full Ethiopian film 2022

  Рет қаралды 396,010

Sodere TV

Sodere TV

Күн бұрын

ሰው እኮ ሙሉ ፊልም Sew Eko full Ethiopian film 2022

Пікірлер: 432
@azebtufa7389
@azebtufa7389 2 жыл бұрын
አሪፍ ፊልም ነበርግን ብዙዉን አልሰማነዉም ምክንያቱም የሙዚቃዉ ጩህት 😭😭😭😭😫😭💯💯💯💯ፉፉፉፉፉ በጣም ያስመርላል በፈጠራችሁ እኛ የምንፈልገዉ ፊልሙን ነዉ ይህን የማይረባ ሙዚቃ ጆሮአችንን አደማዉ
@maraquiefoodandart2377
@maraquiefoodandart2377 2 жыл бұрын
True
@tube2790
@tube2790 2 жыл бұрын
ይችን ኮመት የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ 🙏🙏🙏
@helenethopia7787
@helenethopia7787 2 жыл бұрын
amen🙏🙏🙏
@wlkmwlkm9844
@wlkmwlkm9844 2 жыл бұрын
አሚንንንንንን
@bekeludechassa2942
@bekeludechassa2942 2 жыл бұрын
አሜን
@አልቴፍቅርየጃማልጅ
@አልቴፍቅርየጃማልጅ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏
@megigeri9544
@megigeri9544 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@tipohosine6823
@tipohosine6823 2 жыл бұрын
ውዶቸ ፊልሙንም የምናየው ሙዚቃውንም የምንሰማው አገር ሰላም ሲሆን ነውስለዚህ በየሀይማኖታችን ዱአ እናርግ እንፀልይ በሳውድም ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ድምፅ እንሁን ሰላም ለእኛ ሰላም ለኢቶፒያ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@christinatube760
@christinatube760 2 жыл бұрын
እኔኮ ቤቴን ሞቅ ሞቅ አድርጌ እየጠበኩ ነው የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁና እ ውዴ?
@fasilbekele5253
@fasilbekele5253 Жыл бұрын
@@christinatube760 pl lo
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🙏🏿😢 በስደት ያለነው በሰቀቀን አለቅን 😥 ሀገር ቤት ያሉት በጦርነት በርሃብ አለቁ አምላክ ሆይ በቃ በለን 🙏🏿🙏🏿😭😭
@የሺወሎየዋ-ኰ5ቈ
@የሺወሎየዋ-ኰ5ቈ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@tewhado7965
@tewhado7965 2 жыл бұрын
Amen, Beka belen ye serawte amlke Egzabhire. Ayzoesh ehati bachashen aydelshem. Weldate amelke tektelesh...
@buzuugibuu5384
@buzuugibuu5384 2 жыл бұрын
አሜን
@abibagirm4118
@abibagirm4118 2 жыл бұрын
አሜን
@dawitfetsum8210
@dawitfetsum8210 2 жыл бұрын
Ethio gedel tegba
@ሀዩየመርሳዋጩጩ.የማናፋቂ
@ሀዩየመርሳዋጩጩ.የማናፋቂ 2 жыл бұрын
መጨረሻው ያምራል ከመጥፎ ጎደኛ ፈጣሪ ይጠብቀን
@genetgenifitwi5760
@genetgenifitwi5760 2 жыл бұрын
ኣሜን
@eluelu4711
@eluelu4711 2 жыл бұрын
Amen
@imanhassan9617
@imanhassan9617 2 жыл бұрын
አሚን የወንዜ ልጂ
@Nejat197
@Nejat197 2 жыл бұрын
@@genetgenifitwi5760 አሚንንን
@saadahassan6427
@saadahassan6427 2 жыл бұрын
አሚን
@tarikuaselassa3498
@tarikuaselassa3498 2 жыл бұрын
በቆፈሩት ጉርጓድ ማለት እንዲህ ነው አይ ሰው ከምር ምርጥ ፊልም ነው በርቱ
@azebtufa7389
@azebtufa7389 2 жыл бұрын
ግን ሙዚቃ አረበሸሽም አስተያየት እፈልጋለሁ
@tarikuaselassa3498
@tarikuaselassa3498 2 жыл бұрын
@@azebtufa7389 የሚገርመው ምርጥ ስለሆነ ፊልሙ እናም ተመስጬ ስላየውት ሙዚቃውን አላስተዋልኩትም እማ
@azebtufa7389
@azebtufa7389 2 жыл бұрын
@@tarikuaselassa3498 🤩🤩🤩😍💯💯💯💯💟💟💟💟💟 የኔ ልበ ንፁ አሳቤን ስለተረዳሽኝ አመሰግናለሁ ዘመንሽ ይባረክ የጠየቅሽዉ ጥያቄ ሁሉ ከፈጣሪ እንዲ በቶሎ ይሰጥሽ አሜን
@rehematubez
@rehematubez 2 жыл бұрын
በቃ እኛ ሸቃሎች የመዳም ሥራ ልታሥፈቱን ነው እንዴ ቶሎ በሉ እቃ አጠባ አለብን
@hawiiyeshawalij5515
@hawiiyeshawalij5515 2 жыл бұрын
😁😁😁🤣ዛሬ ትንሽ ፈታ በይ የእሷ ስራ ማለቂያ የለሁም
@የሺወሎየዋ-ኰ5ቈ
@የሺወሎየዋ-ኰ5ቈ 2 жыл бұрын
😂😂😂
@ነጲየድሬዋቀበጥነጲስደተኝ
@ነጲየድሬዋቀበጥነጲስደተኝ 2 жыл бұрын
😃😃😃
@መሬማወሎየዋነኝ
@መሬማወሎየዋነኝ 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@مونىمونى-ع9ز
@مونىمونى-ع9ز 2 жыл бұрын
🤣🤣✋✋
@emebetatnafu....5004
@emebetatnafu....5004 Жыл бұрын
ምርጥ ነው እ/ር ሁላችንም ምርጥ ወዳጅ መስለው ከሚጎዱ ቅናተኛ ሰወች ይጠብቀን ፡፡
@ነጲየድሬዋቀበጥነጲስደተኝ
@ነጲየድሬዋቀበጥነጲስደተኝ 2 жыл бұрын
ከደዚች አይነት ክፉ ጋደኝ ፈጣሪ ይጠብቀን ግን የናታም ጥፉት አለበት ድሮም እጀራ እናት አይደለች ለነገሩ ክፉ ሰዉ መጨረሻዉ ለራሱ ነዉ ጉድጋድ የሚቆፍረዉ ደስ የሚል አስተማሪ ፊልም ነዉ ትንሽ ክላሲካሉና አዳድ ቦታ ላይ ድምፁ ፀጥ የሚለዉ ነገር ነዉ እጂ በተረፈ ዋዉ ነዉ የቃልዬ ዉበት እየጨመረ ነዉ የሚሄደዉ እዴት እደምወድሽ ከነባልሽ በጣም ነዉ የማደቃቹ ስተዉኑ ከልባቹ ነዉ እናመሰግናለን ኑሩልን በርቱ 👍❤👌
@natnaelkinde7826
@natnaelkinde7826 2 жыл бұрын
ሰው እኮ🤔በጣም ሃሪፍ አስተማሪ ፊልም ነው በተለይ ለሴቶች አቤት ሀበሻ እና ክፋቱ በእውነቱም አለም ያለ ሀበሻን ሚገልጽ ፊልም እቺ የሴጣን የበኩር ልጅ በጓደኛዋ ላይ ያላት ክፋት ቅናት እቺ አጥፍቶ ጠፊ 😂😂😂😂 ሁሌ ምለው ቃል እውነተኛ አብሮ አደግ ጓደኛ ልክ እንደ እህት ወንድም ነው አፄ ካሌብ
@marmaryeheyabenat1796
@marmaryeheyabenat1796 2 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀ የሰይጣን የበኩር ልጅ ኧረ ጨዋታ
@ቅዱስሚካኤልአባቴ-ጐ3ቨ
@ቅዱስሚካኤልአባቴ-ጐ3ቨ 2 жыл бұрын
ምርጥ ትምህርት አለው የቅናት መንፈስ ያለባችሁ ሰወች አሴተውሉ
@christinatube760
@christinatube760 2 жыл бұрын
እኔኮ ቤቴን ሞቅ ሞቅ አድርጌ እየጠበኩ ነው የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁና እ ውዴ?
@እግዚአብሔርመልካምነ-ገ3ጀ
@እግዚአብሔርመልካምነ-ገ3ጀ 2 жыл бұрын
እውነትም ስው እኮ የዘመኑ ስው ልብ እንደሞተችው እህታችን ነው ብንስገበገብም ለኛያልተስጠንን መክሊ መፈለግ በከንቱመድከም መጨርሻው ሞት ነው ፍቅርን ምንም አይገምተውን ምክንያቱም የፍቅሩ ባለቤት እራሱ እግዚአብሔር ስለሆነ እህቶች ተማሩበት በጣም ትክክለኛነው እናማ ደራሲው እግዚአብሔር ይጨምርልህ እውነታውን አሳየህን ኑርልን ግን እኔንም ብታሳትፈኝ በትወና በቃት አለኝ የመዳም ቅመም ነኝ ከ-----
@seadihabeshawit7919
@seadihabeshawit7919 2 жыл бұрын
ከ ካናዳ ነሽ ክክክክ ወይስ ሳኡድ የኔ ማር
@እግዚአብሔርመልካምነ-ገ3ጀ
@እግዚአብሔርመልካምነ-ገ3ጀ 2 жыл бұрын
@@seadihabeshawit7919 ሀለቱ ጋር አይደለሁም
@monamona9259
@monamona9259 2 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሳአውዲ እስር ቤት ለሚሰቃዮብን ወገኖቻችን
@Oumlizaaa
@Oumlizaaa 2 жыл бұрын
ካሌቤ የኔ ፍቅር በስንት ጊዜዬ አየሁክ ጠፋ እያልሽ ነበር ዌል ብለናል ትዳሬ🥰🥰❤ ማሚዬ ሰላም ሆነሽ በማዬቴ የተሰማኝ ደስታ ወደር የለዉም የኔ እናት ጨርሶ ይማርሽ🥰🥰❤
@vyivg257
@vyivg257 2 жыл бұрын
እኔ ፊልም አላይም ግን የእስረኞችን ድምፅ ለማሰማት ነው ፁሁፊን ብቻ ያስቀመጥኩት
@sifantaye1799
@sifantaye1799 2 жыл бұрын
ወይ ጉድ ተናድጄ ነበር እዉነት ጥቅትናለች እንጂ አትበጠስም ፍልምም ባይሆን የክፉ ሰዎች መጨረሻ እሄ ነው. ግን ደሞ አንዳንዴም. ሊሳካላቸው ስለሚችል. ጠንቃቃ እንሁን ባይነኝ
@Mandf-fikir4ever
@Mandf-fikir4ever 2 жыл бұрын
ጎበዝ ካሌብዬ ምርጥ ድርሰት ነው በርታልን 😘💚💛❤ ከእንዲህች ዓይነት የተመታች ጓደኛ ፈጣሪ ይጠብቀን 🙏💚💛❤ ግን የተሰጣትን ገፀባህርይ በጣም ተጫውታዋለች 👏👏👏👏
@saadahassan6427
@saadahassan6427 2 жыл бұрын
አሚን
@ሰላምሐበሻ
@ሰላምሐበሻ 2 жыл бұрын
እፃኑ ግን ምንም ፍቱ አይታይም አያለቅስምሳ😃😂 ጨርቅ ጠቅልላቹሁ ነው እንደ😍👌ቆንጆ ፍልም ነው
@ገብርየ-ደ5ወ
@ገብርየ-ደ5ወ 2 жыл бұрын
ከየት ያምጡት በአንድ ሰአት ተረግዞ አይወለድ።
@ሰላምሐበሻ
@ሰላምሐበሻ 2 жыл бұрын
@@ገብርየ-ደ5ወ 😃😃😃
@ዜድቦረናየገጠሯልጂ
@ዜድቦረናየገጠሯልጂ 2 жыл бұрын
መጨረሻው ለሰው የተዘጋጀ ድግስ ለራስ ደስ አይልም ለሰው ክፋት ባንመኝ ሀሪፍ ነው ድራማው አስተማሪ ነው
@ሰዋሰውየድንግልማሪያምልጅ
@ሰዋሰውየድንግልማሪያምልጅ 2 жыл бұрын
ደስሚል አስተማሪ መጨረሻው እሚያምረው ዋው 100%
@linalebanon786
@linalebanon786 2 жыл бұрын
ካሌድ አተ ብቻ ፋልም ስራ ሳትጨናነቅ ስለምትሰራ ያምርብሀል 👍
@መርየም-ወ5ቸ
@መርየም-ወ5ቸ 2 жыл бұрын
እምንወዳቸው ተዋናዮች ካሌብ ጠፍታቹነበር ፊልሙ ምርጥነው በርቱ
@KkksaaKksaa-eq6me
@KkksaaKksaa-eq6me Жыл бұрын
ተመችቶት ከሚኖረው ይቅር የጎዳና ልጆች እኮ ወርቅ ናቸው
@صوفياصوفيا-خ8ح
@صوفياصوفيا-خ8ح Жыл бұрын
ችግሩ፣ድምፁ,በጣም ጆረዬደነቆረእንጅ ፊልሙ በጣም ምርጥነዉ ተመችቶኛል መጨረሻዉ ፣ዋዋዋዋዋዋዋዉዉዉ
@user-wk1wx7bn2s
@user-wk1wx7bn2s 2 жыл бұрын
ውይ የክላሲካው ብዛት ኤጭ
@keremuderese9511
@keremuderese9511 2 жыл бұрын
እስከዛሬ ኲየሁት ፊልም በጣም አስተማሪ ፊልምነው በጣም ደስ ይላል
@sdetegnawar8292
@sdetegnawar8292 2 жыл бұрын
በሳዉዲ እስርቤት ለሚሠቃዩት አንድ እንኮን ድምፅ የሚሆን ነብስ ያለዉ አርቲስት የለም ትገረማላችሁ እኔማ ፊልማችሁን ማየትም አቁሜያለሁ
@sadaomersada9000
@sadaomersada9000 2 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ የሚልና አስተማሪነው በርቱ
@ኡሙየአብራክ
@ኡሙየአብራክ 2 жыл бұрын
እኔ እኮ ግርም የሚለኝ የመልካቸው እኔ የ9 አመት ሆኜ ያየሆቸው ምንም ለውጥ የለም እኔ ግን በ26 አመቴ የ45 አመት አሮጊት መስያለሁ ግን ማሻአላህ
@jerryyealgu5846
@jerryyealgu5846 2 жыл бұрын
የባክ ድራወንዱ ትራክ ስለሚረብሽ በ 8ኛ ደቂቃ ላይ ለማቋረጥ ተገድጃለው
@nbentbaba8823
@nbentbaba8823 2 жыл бұрын
አንዳንዴ የምትሰርዋቸው ፊልሞችን እየሰባችሁበት ኢትዮጵያ መገዳደል መጨካከርን ዘረፈ የተለያዩ ወንጀሎች ሚበዙት በእንደዚህ ድራማ አይነቶች ነው አንዳንድ ሰው ድራማውን እንደ እውነት አድርጎ ሚያይ አለ በተለይ መገዳደሉ ጥሩ ጓደኘ መስሎመቅረቡ አደጋነው ህዝብን ክፉ ነገር እየስተማራችሁ ነው
@munahassen6761
@munahassen6761 2 жыл бұрын
ወይ ሜካብ ማነው እነደዚህ የሰራቸው ገርጥተዎል ሴቶቹ ፊልሙ አሪፍ ነው ይመሰላል አጀማመሩ
@makimaki4545
@makimaki4545 2 жыл бұрын
Edezi basel yalu move seru tnx Astemari nw
@eleniabreha7349
@eleniabreha7349 2 жыл бұрын
ምርጥ አስተማሪ ፊልም
@molliyaputhahaseena1536
@molliyaputhahaseena1536 2 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ፊልም ነዉ
@yaineshimlis2815
@yaineshimlis2815 2 жыл бұрын
በቆፈሩት ጉርጓድ እንግዲ እንዲ ነው አይ የጓደኛ ቀናተኛ ፈጣሪ ይጠብቀን የገአዱ አለም ነፀብራቅ ነው መቼም ግን ሙዚቃው ድምፁ በዝቷል ይስተካከል አሪፍ ፊልም ነው
@messiethio4895
@messiethio4895 2 жыл бұрын
የምወዳቸው ተዋንያን ነበሩ background ድምፁ ያሳብዳል ስታስጠሉ ለጆሮየ ስለማስብ አላየሁትም
@ሰላምሐበሻ
@ሰላምሐበሻ 2 жыл бұрын
እኔ በትዳረ ውስጥም ሆኔ በፍቅረኛዬ ሰት ጓድኛ አላስገባም ምኖ ሸዋ😕😰
@gebryetube930
@gebryetube930 Жыл бұрын
ሁሌም ካሌብ ካለ ፊልሙ ያምራል እና አየዋለው ቃልኪዳንም ጎበዝ ስለሆነች አደንቃታለው❤
@seadamekonnenasfaw5706
@seadamekonnenasfaw5706 2 жыл бұрын
ምርጥ ነው
@alemyemodeshlijtube19
@alemyemodeshlijtube19 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር እንዲህ አስመሳይ ከመሰሉ ጓደኞች ይጠብቃቹ
@ነጁወሎየዋ-ነ5ከ
@ነጁወሎየዋ-ነ5ከ 2 жыл бұрын
በኛ በመዳም ቅመሞች ፈመሱ የ ኢትዮጵያ አርቲስቶች
@ethiopianyes5187
@ethiopianyes5187 2 жыл бұрын
Ere klasikalu betam yrebshal dmtun enkan bedenb mesmat aychalem klasikalu kenset betam beza
@ayacell5823
@ayacell5823 2 жыл бұрын
ትክክል ውዴ እውነትሸን ነው
@sebehatmulugat1888
@sebehatmulugat1888 2 жыл бұрын
በክላሲካል አለቅን እኮ አይነፋም
@azebtufa7389
@azebtufa7389 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ሙዚቃ ጆሮችንን አደማዉ 😭😭😭😭😭💯💯💯💯
@ሰላምሐበሻ
@ሰላምሐበሻ 2 жыл бұрын
@@azebtufa7389 ደምርኝ እህት
@77861022
@77861022 2 жыл бұрын
ሙዚቃው የሚለቀቅው ፊልሙን ገዝተን እንድናይ ነው በነፃ ለሚያይ ነው እንጂ ሶደሬ ወይም ሌሎቹ ላይ ገዝታችሁ ካያችሁት በጣም ጥራት አለው!!!
@meseryebuzeman.21
@meseryebuzeman.21 2 жыл бұрын
ዘነቡ ነብሷን ይማረው😭😭💔💔💔💔
@zhsh3178
@zhsh3178 2 жыл бұрын
መጨረሻው ያምራል
@ekeramemuhamdeawole424
@ekeramemuhamdeawole424 2 жыл бұрын
እዴ አኛ ን ከስራ ለማባረር ያለቹጥረት ሳላደቀው አላልፍም ባሁኑሰአት ሚልም እዲት ትለቃላቹ አረ እንተዛዘን ጎበዝ ተዉ😂😂😂
@hayatabdu7139
@hayatabdu7139 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣
@kidisttube9746
@kidisttube9746 2 жыл бұрын
😂😂😂😂
@sarateddy2302
@sarateddy2302 2 жыл бұрын
ዋዉ በጣም ደስየሙል አስራር ነው. በርቱ
@tesfaneshiteshome9988
@tesfaneshiteshome9988 2 жыл бұрын
ዋው ምርጥ ፊልም ነው በጣም የምወዳቹ አርቲስቶች 😘😘😘
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 2 жыл бұрын
በሰውና በጊዜያችን አትጫወቱ እባካቹ በጆሮ አምላክ ድምፅ ጥራት ያለው ፊልም ልቀቁልን ስለ ፊልሙ አርቲስቶቼ ጎበዞች ናቸው መጨረሻው ግን የሞተ ሰው እንደ ሰውዬው አይደለም እግሩ ታጥፎ እጁም ሳይወርድ ኧረ ሼም
@ትዱማር
@ትዱማር 2 жыл бұрын
እንዲህ ሠዉ የጁን ቢያገኝ አለም ነፃ ትሆን ነበር
@trader-Remedy_lll
@trader-Remedy_lll 2 жыл бұрын
ተወዳጁ ተዋናዬ ቢንያም ቢያዝን ስላየነህ ደስ ብሎናል
@kwtkwt9372
@kwtkwt9372 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ከአሰመሳይ ጓድኛ ይጠብቀን
@jesuslord9621
@jesuslord9621 Жыл бұрын
ጥሩ ታሪክ ።እናንተ ግን በሰላም ነው እንደዚህ እኮ አልነበራቹም😢
@የቢላልዘርነኝ-ቀ7ጨ
@የቢላልዘርነኝ-ቀ7ጨ 2 жыл бұрын
ፍትህፍትህ. በሳድ አረቢያ በእስር. ለሚሰቃዩ. ፍትህ. የውገን ያለህ. የመግስትያለህ. እያሉ. ይገኛሉ. ስሚያጣ. ጩህት. ሄኖባችው ተስፍ ቁርጠው. ይገኛሉ. አይዛችሁ ልንላችው ይገባል. እባክውትን. ውገኖቻችን በረሀብ. በበሽታ. እየሞቱ. እየተጎዱ. ይገኛሉ. እባክውትን ድምፅ ይሁነንንን
@eh9850
@eh9850 2 жыл бұрын
The background music is way to loud.
@vikevike7172
@vikevike7172 2 жыл бұрын
ሰላም ለሁላችሁ ፊልሙ ደስ ይል ነበር ግን ክላሲካው በዛ የክላሲካው ድምፅ የሚያወሩተትን ለማዳመጥ ከባድ ነው ትንሽ ቀነስ አርጉት በርቱ ቀጥለበት❤❤❤😘🙏
@mekdilakew380
@mekdilakew380 2 жыл бұрын
አረ ለሳውዲ እስርቤት ላሉት እህት ወንድሞች ድምፅ እንሁናቸው ፍትህህህህ ፍትህህህህ😭😭😭😭
@zobleselam5695
@zobleselam5695 2 жыл бұрын
በጣም ሙዚቃው ይጮሀል ፣ፊልሙም ዝም ብሎ ነው ለማንኛውም 40 % ....
@zainabdawd999
@zainabdawd999 2 жыл бұрын
ሲጀመር አችን እዚህ ምን አገባሽ ዱቂት
@Elsa-ww3tl
@Elsa-ww3tl 2 жыл бұрын
የኢትዮጵይ ፊልም ሰሪዎች ለተመልካቾች እና ለስራው ያላችሁን ንቀታችሁን በዚህ ፊልም አይቻለሁ ምክንያቱም የምትሰሩት ትኩረታችሁ ገንዘብ እንዴት እንደምታገኙ ብቻ ነው ጎዳናው ሁሉ ህፃን በሆነበት ሀገር ላለመክፈል ብድርብስ ጠቅላችሁ ህፃን ልጅ በማስመሰል በስራውም በተመልካችም ላይ ትቀልዳላችሁ ማፈሪያ ዎች
@hayatltube3682
@hayatltube3682 2 жыл бұрын
አረ በጣም ብዙ እሚያሳፍርነገር አለው የእውነት እደኔ ከታዘብሽው በጣም ለስራው ክብር የለቸውም ሌላው የገረመኝ በጣም የሚወዳት ፈቅረኛው ሌላ ለገባነው ከዚህ ቡሀላ አብረን መሆን አንችለም ስትለው ተኝቶ እኳን ከመኝታው ካአንገቱ ቀና ሣይል ንዴቱን ጨረሰ ብቻ በጣም ብዙ
@aberubirle4215
@aberubirle4215 2 жыл бұрын
በስማም ስራ ለሰሪው እሾህ ላጣሪው አሉ ይመቻችሁ ላይፍ እንደፊልም ቢሆን ምን አለበት መጥፎ ሰዎች ልቅም ብለው ይሞቱ ነበር
@meazibizualew6042
@meazibizualew6042 2 жыл бұрын
ዋውውደስይላል
@kale4846
@kale4846 2 жыл бұрын
ፊልሙ በጣም አሪፍ ነው ግን የፖሊሶች ስራ ላይ ያለውን ድክመት አጉልቶ ያሳያል እንዴት አንድ ወንጀለኛ ከእጃቸው ወቶ ከራሳቸው ኪስ ሽጉጥ አውጥቶ ሰው ላይ ይተኩሳል?
@zharaababadensa3330
@zharaababadensa3330 2 жыл бұрын
Wowi Baymi Dasi Yilali
@selamsweet1355
@selamsweet1355 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ፊልም ፈጣሪ ከመጥፎ ጉዋደኛ ይሰውረን
@dinkedinke6351
@dinkedinke6351 2 жыл бұрын
amen 🙏🙏🙏😭😭😭
@andualemkibret9194
@andualemkibret9194 Жыл бұрын
የድምፅ ቅንብር ተብየው ጆሮህን ብትመረመር መልካም ነው ከአክተሮቹ ድምፅ ይልቅ የሚጅበው ሙዚቃ ጆሮ ያደነቁራል የማትችል ከሆነ የሠውንስራ አታበላሽ
@sjjjj9255
@sjjjj9255 Жыл бұрын
wow Mert Film
@Eyou653
@Eyou653 Жыл бұрын
አሪፍ ነው ካሌባ
@sarafaris5018
@sarafaris5018 2 жыл бұрын
ክላሲካሉ በጣም ይረብሻል
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ 2 жыл бұрын
Zed ድነሽ ሰላየሁ ደስ ብሎኛል በርቱ 👌👌👌👌
@meazayemane9244
@meazayemane9244 2 жыл бұрын
አስተማሪ ቆንጆ ፊልም
@tsigetenadeg6586
@tsigetenadeg6586 2 жыл бұрын
ሰላም ለናንተ ውድ እርቲስቶቻችን በጣም ትልቅ ስራ ከናንተ ይጠበቃል ይሄ የተለመደና የምናቆቀው ታሪክ በተዘዋዋሪ አትስሩ
@semiraweleyewa3586
@semiraweleyewa3586 2 жыл бұрын
አሥተማሪ ዲራማነዉ መልዕቱ በጣም ሀሪፍ ነዉ ትወናዉ ግን የልጁ አባት በደንብ ሠርቶታል
@የድንግልልጅ-አ6ዠ
@የድንግልልጅ-አ6ዠ 2 жыл бұрын
እረ የሚሉትን እንስማ ሙዚቃው ይቀነስልን የኢትዮጵያ ፊልም ሁል ግዜ በሙዚቃ መደናቆር ነው
@astertube5406
@astertube5406 2 жыл бұрын
ፌልሙ ጥሩ ነበር ድምፅ ግን የሜርብሽ አለ
@tsigetessema3320
@tsigetessema3320 2 жыл бұрын
እባካችሁ ሙዚቃውን አጥፉልን እንዴት እንስማ
@mggypsum9891
@mggypsum9891 2 жыл бұрын
Betam yemiyastela filem new
@meronberhanu1998
@meronberhanu1998 2 жыл бұрын
ድምፁን መስማት አይቻልም የሙዚቃው ጩኅት
@genazbsesay47
@genazbsesay47 2 жыл бұрын
Wawooooooo.bexammmm.asetamri.filim.new.beratulen💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤
@heluweleyewa813
@heluweleyewa813 2 жыл бұрын
ፊልሙ አሪፍ ሁኔ እያለ ድምናቸው አይሰማም ትላስካው ይረብሻል😌
@adeogunkatryn6861
@adeogunkatryn6861 2 жыл бұрын
Please. I need to make a request to Sodere t.v. I suggest you subtitle the films in English. I know it is going to be a lot of work to put together but I believe non-habeshas watch Amharic films too in order to learn Amharic language faster or for other reasons. I would appreciate it if my comment is not ignored. Listening to a native Amharic speaker as a learner can be a bit hard but please consider this request. This is a plea 🙏🏾, EBAKIH 🙏🏾. I appreciate in advance. Amesegenalehu 😍
@ቤተልሔምየማርያምልጅ-ጰ3ቸ
@ቤተልሔምየማርያምልጅ-ጰ3ቸ 2 жыл бұрын
ምርጥ ፊልም ነው ሴት ድሮም አልወድም ነበር አሁን ደሞ ይብስ ጠላው 😥
@hanaalemu949
@hanaalemu949 2 жыл бұрын
ቅዱስ እግዚአብሔር ተክፉ ጓደኛ ይጠብቀን ቃልዬዬዬ ስወድሽ እኮ
@salamyayo6955
@salamyayo6955 2 жыл бұрын
ክላሲካሉ እጅግ በጣም ያስጠላል
@freweynimebratu6870
@freweynimebratu6870 2 жыл бұрын
Keshem movie
@dubai1280
@dubai1280 2 жыл бұрын
ዋዉ ምርጥ ፍልም
@yemaryamliji7224
@yemaryamliji7224 2 жыл бұрын
በርግጥ ፊልሙ አሪፍ ነበር ግን ፖሊስ ዘጋኝ
@sabaal6989
@sabaal6989 2 жыл бұрын
Wow gerami film
@hananh8092
@hananh8092 2 жыл бұрын
ወይ ጉድ ፖሊስ ቁሞ በግለሰብ ሽጉጥ ሰው ሲገደል ማየት በጣም ያማል ትምርቱ የቱ ጋር እንደሆነ ማወቅ ተስኖኛል
@derejeyilma3480
@derejeyilma3480 2 жыл бұрын
I like the story
@Muncho_information
@Muncho_information 2 жыл бұрын
ትላንና እንደዛ ስታሰቃያት ቆይታ {እባክሽ ልኔ ስትይ} ላንቺ ስል? ተይ እንጂ እኔ ብሆን ማለት ነው::
@መሰረት-ፐ8ወ
@መሰረት-ፐ8ወ 2 жыл бұрын
ምናለ ክላሲካሉ በቀር 😏በተረፈ በርቱ👏👏
@መሢቱዩብ
@መሢቱዩብ 2 жыл бұрын
ዉይ ጓድኛ እራሶ በማሰቺዉ ጉድጋድ ገባች እዲም አለ ፈታሪ ይተብቀን ከ ክፉጋደኛ ጌታ ሆይ
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ 2 жыл бұрын
ለሠው ቅን እንጂ ቅቅን አትሁኑ🥺🥺🥺
@senaytdamte4529
@senaytdamte4529 2 жыл бұрын
ክላሲኩ በጣም ነው ሚረብሸው
@mekdimekdi6142
@mekdimekdi6142 2 жыл бұрын
እነሱ ከሚያወሩት ይልቅ ክላሲካሉ ጀሮ ያደነቁራል ምናለ ቢያን ሲያወሩ እንኳን ክላሲካሉ ቢቀር😕
@nadapabasheer5875
@nadapabasheer5875 2 жыл бұрын
ዋውልቁልስወድህ ሠውለሠውለይምእወድሀለሁ
@virginiaharvey
@virginiaharvey 2 жыл бұрын
Great cast.story.really enjoyable.thriller versus drama plot.happy holidays team!
@hanangh6908
@hanangh6908 2 жыл бұрын
ዋው ነው እናመሰግናለን
@dubaidubai2048
@dubaidubai2048 2 жыл бұрын
የዱሮቹ አርቲስቶች የት ገብታችሁ ነው ግን
@ሀገሬኮራቴ
@ሀገሬኮራቴ 2 жыл бұрын
ጁንታ ትግራይ ገብቶ ነዉ
@selinmamo
@selinmamo 2 жыл бұрын
Amazing 👏
ግንጥል ጌጥ Ginetl Get Full Movie New Ethiopian Movie 2024
1:09:25
Sewunet media ሰውነት ሚዲያ
Рет қаралды 43 М.
ማያዬ ሙሉ ፊልም Mayaye full Ethiopian film 2022
1:19:37
He bought this so I can drive too🥹😭 #tiktok #elsarca
00:22
Elsa Arca
Рет қаралды 62 МЛН
ПРИКОЛЫ НАД БРАТОМ #shorts
00:23
Паша Осадчий
Рет қаралды 5 МЛН
when you have plan B 😂
00:11
Andrey Grechka
Рет қаралды 63 МЛН
Шок. Никокадо Авокадо похудел на 110 кг
00:44
ጠብቂኝ ሙሉ ፊልም Tebekign full Ethiopian movie 2022
1:21:09
ለማጅ ሙሉ ፊልም Lemaj Full Ethiopian film 2022
1:37:30
Sodere TV
Рет қаралды 439 М.
የኔ ናት - Yene Nat Full Ethiopian Movie 2023
1:18:50
Sile HiwotTV
Рет қаралды 148 М.
ውዴ - Ethiopian Movie Wude 2022 Full Length EEthiopian Film Wude 2022
1:19:33
ACHEBCHIBULET አጨብጭቡለት | ሙሉ ፊልም |New ethiopian movie 2024
1:41:32
ማርዛ Marza Cinema
Рет қаралды 1,4 МЛН
ሳላይህ ሙሉ ፊልም - Salayih Full Ethiopian Movie 2023
1:13:50
He bought this so I can drive too🥹😭 #tiktok #elsarca
00:22
Elsa Arca
Рет қаралды 62 МЛН