ትዳሬን ተበላሁ ሙሉ ፊልም Tidaren Tebelahu full Ethiopian film 2021

  Рет қаралды 427,861

Addis Films

Addis Films

2 жыл бұрын

ትዳሬን ተበላሁ ሙሉ ፊልም Tidaren Tebelahu full Ethiopian film 2021

Пікірлер: 204
@taibataiba.youtube4045
@taibataiba.youtube4045 2 жыл бұрын
ማን ነዉ ግን እንደኔ የስደት ኑሮ የመረረዉ ዛሬስ ደከመኝ።።።እህህ።።።
@meronmeron6049
@meronmeron6049 2 жыл бұрын
አይዞሽ እህታለሜ እመብርሀን ታግዝሽ
@user-oc6js5ql7x
@user-oc6js5ql7x 2 жыл бұрын
😭😭😭እኔምመኖኛል እማ ሠራፈትቸ ከተቀመጥኩ ሁለት ወርሆኖኛል አይአለመታደል😪😪😪
@user-bi2eg2kp4f
@user-bi2eg2kp4f 2 жыл бұрын
አብሽሪይ የኔ እህት ሁላችንም መሮናል ስደት
@liyayibzalem5544
@liyayibzalem5544 2 жыл бұрын
እኔም
@user-te6tn5mb8r
@user-te6tn5mb8r 2 жыл бұрын
አይዞሽ፡ሁላችንምነው
@user-rl8ex6uy2r
@user-rl8ex6uy2r 2 жыл бұрын
ለኢትዮጵያ ሰላም የሚፈልግ እስኪ በላይክ ?
@taibataiba.youtube4045
@taibataiba.youtube4045 2 жыл бұрын
ይቺን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገርራቶች ሁሉ እናንተንም ቤተሰቦቻችሁን ይጠብቃችሁ ያሰባችሁትን ሁሉ በፈጣሪ ያሳካላችሁ።።።።
@walid-hb4et
@walid-hb4et 2 жыл бұрын
አሚን
@user-pp1cc9qn6x
@user-pp1cc9qn6x 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@musbahkeradin2411
@musbahkeradin2411 2 жыл бұрын
አምንንን
@amarhafez4530
@amarhafez4530 2 жыл бұрын
አሜን
@user-pp1cc9qn6x
@user-pp1cc9qn6x 2 жыл бұрын
የማርያም ሌጅ
@hayethussentube
@hayethussentube 2 жыл бұрын
ይሂ ኮሜት የምታንቡ ሁላቹም የአላህ ስላም እዝንት በረከት ረድኤት አይለያቹ ያስባቹት ያቅዳቹት አላህ ያሳካላቹ አላህ በስላም ለሀገራቹ ያብቃቹ ውድች እስላማዊ ጥያቄ።በኢትጽብያ አቆጣጣ ከምሽቱ አራት ሰአት አለ ሁላም ኑ እንማማር🌹ምርጥ ነብይ ምርጥ አባት ምርጥ ባል ምርጥ መሪ ምርጥ አፍቃሪ ረሱል ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም ይሂ ኮሜት የምታንቡ ሁላቹም የአላህ ስላም እዝንት በረከት ረድኤት አይለያቹ ያስባቹት ያቅዳቹት አላህ ያሳካላቹ አላህ በስላም ለሀገራቹ ያብቃቹ ውድች እስላማዊ ጥያቄ መልስ በኢትዮጵያ አቆጣጣ ከምሽቱ አራት ሰአት አለ ኑ እንማማር የሙሀመድ ኡምኖች✅🌹
@LoveLife-qw8xs
@LoveLife-qw8xs 2 жыл бұрын
ወገኔ ከምናየው መማር አለብን ዋው ማለት ብቻ ሳይሆን አንድን ለማዳን አንድን ግን መግደለ የለብንም ምክንያቱም አተርፍ ባይ አጉዳይ ነው ውጤቱ
@mnh8176
@mnh8176 2 жыл бұрын
👌👌👌👌👌👌👌
@user-zh4eb1kq5r
@user-zh4eb1kq5r 2 жыл бұрын
ደራሲ አይናዲስ በእውነት ግሩምና አስተማሪ ድርሰት ነው እናመሰግናለን😘💚💛❤ ሁላችሁም ትችላላችሁ👏👏👏👏👏👏
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 жыл бұрын
እንፀልይ ስለ ሀገራችን 😢😢😢😢😭😭😭አምላክ ሆይ በቃ በለን 🙏🏿እኔ ስለሀገሬ ሳስብ ያመኛል ፈጣሪ እንቆቅልሹን ይፍታው ☝️
@user-pp1cc9qn6x
@user-pp1cc9qn6x 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በቃቹ ይበለን
@user-pp1cc9qn6x
@user-pp1cc9qn6x 2 жыл бұрын
የነገርኩሽን አደራሽን
@alamshet3593
@alamshet3593 Жыл бұрын
አሜን
@MalkeMoke
@MalkeMoke 9 ай бұрын
😊❤😢😢😢❤😊❤😢😂😢😊😂❤😊❤❤😊😄❤😊❤😊❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😂😢😢😢😢😢😢😂😊😂❤😮😮😢😢😢😢😂😢😂😢😢😢😢😢😊😢❤❤❤😢😢😢😢😊😢❤😊😢😢😢❤😮😢😮😢😮😢😮❤😮😢❤😢😢😮❤😢❤😢😮❤😢😂😢❤😂❤😂❤😂❤😂😢😢❤😂
@hananofficialtube5877
@hananofficialtube5877 2 жыл бұрын
ማስተዋል ና ናትናኤል ሁሉም ሀረፍ ስራ ነው የምታቅረቡልን እናመሰግናለን
@eyerusleulsegede7076
@eyerusleulsegede7076 2 жыл бұрын
አይይ ወንዶች ግን በጣም ታሳዝኑኛላችሁ ጥሩ ና መልካም ሴት አትወዱም
@ayanoduri380
@ayanoduri380 2 жыл бұрын
Great job, betam astemari new. Mastewal as usual you are so great. Hulum tewanayoch mirt nachew,. Stay blessed and healthy.
@user-vo9mk9vx4j
@user-vo9mk9vx4j 2 жыл бұрын
ማነው ግን ስለ ፊልም ኣስተያየት የምፅፍ??? ሁሉም የግሉ ሀሳብ ይተነትናል
@zerihunyelma
@zerihunyelma 2 жыл бұрын
Lol አንቺስ?
@bogalechbona1201
@bogalechbona1201 2 жыл бұрын
መስተዋልንና መሪን በጣም ነዉ ምወዳቸዉ❤🤩😘😘🤩 ፍልሙም አርፍ ፍልም ነዉ👏
@tobaibrahim229
@tobaibrahim229 2 жыл бұрын
አይወዶችኧርየናተግፍ፡መቸተወርቶያልቃል
@sifenshume7726
@sifenshume7726 2 жыл бұрын
በጣም ያምራል ብዙ ነገር ያስተምራል እናመሰግናለን
@mangalg783
@mangalg783 2 жыл бұрын
በእዉነት ማርቆስ ያደረገዉ በጣም ደሰ የምል ነገሪኖ ፈጣሪ ይሰጥ የሂፃኑ ሂወቱ ትልቅ ኔገሪኖ የነሱ አካሄ ዱ ጡሩ ባይሆን አንዲ አንዲ ቺግሪ የማይሆን መንግዲ ይመራል
@mekdihabeshawit4129
@mekdihabeshawit4129 2 жыл бұрын
ጥሩ ትምህርት ነው 👌👌
@lij5129
@lij5129 2 жыл бұрын
ምርጥ ፊልም ❤
@metabalcha5446
@metabalcha5446 2 жыл бұрын
ተመችቶኛል አመሰግናለሁ
@konjitOrthodoxEthiopia1991
@konjitOrthodoxEthiopia1991 2 жыл бұрын
በጣም ደሰ የሚል እና አስተማሪ ፊልም ነው❤
@tsionhagos3039
@tsionhagos3039 Жыл бұрын
ብዙም አያምርም😢😢😢
@tdenektbebu5082
@tdenektbebu5082 2 жыл бұрын
Wawe betam des yelal betam Enamsgenaln wawe fikir yashenfal 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@fantasticabriham6951
@fantasticabriham6951 2 жыл бұрын
Wow🥰🥰 it's amazing movies.
@mariabangs6775
@mariabangs6775 2 жыл бұрын
እውነት ነው ለልጅ ሲባል የማይኮነው የለም አስተማሪ ነው ለባለትዳሮች እና እየወለዱ ለሚክዱ
@bezaazeb4944
@bezaazeb4944 2 жыл бұрын
ይን ህይወት ነዉ
@user-xh7je8uo5n
@user-xh7je8uo5n 2 жыл бұрын
የዚ ፊልም ደራሲ ክፍል ሁለት ይቀጥል እባክዎት🙏🙏🙏🙏🙏👌👌👌
@milkitwo3173
@milkitwo3173 2 жыл бұрын
Awo ewunati new ye Liji nager kebadii new Asitamarii Film new betam Enamaseginalen
@KsaKsa-ud3iy
@KsaKsa-ud3iy 2 жыл бұрын
ማነው የቤተሰቦቹ ድምፅ የናፈቀው ፍትህ ለወሎ ህዝብ!!!!!
@user-bi2eg2kp4f
@user-bi2eg2kp4f 2 жыл бұрын
በጣም አስተማሪይ የሆነ ድራማ ነው
@user-xr4us9ww1d
@user-xr4us9ww1d 2 жыл бұрын
ምርጥ ፊልም
@simegnmenge8201
@simegnmenge8201 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚልው
@aalamm7828
@aalamm7828 2 жыл бұрын
ዋውውው በጣምነው የምወዳችሁ ሁላችሁንም
@meklit2022
@meklit2022 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል አስተማሬ ድራማ ነው በእውነት ውድ የሀገሬ ልጆች በያላቹበት ፈጣሬ ይጠብቃቹህ
@noret0250
@noret0250 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-qj3ee8kc3l
@user-qj3ee8kc3l 2 жыл бұрын
አሜንን የኔ ቆንጆ
@memebakla378
@memebakla378 2 жыл бұрын
Thanks
@cherutube3064
@cherutube3064 2 жыл бұрын
ማነዉ ቁጥር ሁለትን ለማየት የጓጓዉ!!
@bestebeste448
@bestebeste448 2 жыл бұрын
እኔ
@alemyemodeshlijtube19
@alemyemodeshlijtube19 2 жыл бұрын
ፍቅር ያሸንፋል እንጂ አይሸነፍም ሊሊዬ ስወድሽ አቤት ውበት ደፍቶብሻል ሜሪዬም ምርጥ ተዋናይ ወቶሻል በርቱ የናተዉ አድናቂ ከዱባይ 😘
@sintayehu8933
@sintayehu8933 2 жыл бұрын
ሊሊ ግን ልጄ እራባት ምናምን እያለች ሁኔታዋ ሀብታም ነው የምትመስለው ልብሱ ምኑ ፊልሙ ፌር አደለም
@aswanaswan5941
@aswanaswan5941 2 жыл бұрын
ሙልዬ ሙልዬ ስላየውክ ደስ ብሎኛል ወንድሜ ደሞ በዚህ መጣህ ልጅነቱን ሸምጥተህ የአላዲ ሹፌር ሆንክ ግን ደስ ብሎኛል ::አሴ
@uguhhhuuuhhihhub3308
@uguhhhuuuhhihhub3308 Жыл бұрын
Arifi naw bartu
@hagoswoldegebriel1137
@hagoswoldegebriel1137 2 жыл бұрын
ገራሚ ፊልም ነው
@theskylight4824
@theskylight4824 2 жыл бұрын
Merry yesfre lij berch
@mimivlog4368
@mimivlog4368 2 жыл бұрын
ጥሩ ነው
@user-oc6js5ql7x
@user-oc6js5ql7x 2 жыл бұрын
ዋው ምርጥፊልምየው ማሥትዬ የኔቆጆ ሥወድሽ 🥰🥰🥰🥰
@meduarega7738
@meduarega7738 2 жыл бұрын
ምርጥ ፊልም ነው
@madinaadam8520
@madinaadam8520 10 ай бұрын
አሰተማሪነገር ነው በረቱ❤❤
@zamadiyasagkaw4424
@zamadiyasagkaw4424 2 жыл бұрын
ፊልሙን ሣታዩት ነው እደ ግን ለኮሜት እምትሮጡት ቀሥ በሉ እዳትሠበሩ ወየው
@HelaTube
@HelaTube 2 жыл бұрын
🔴ይህን የምታነቡ ሁላችሁም የአምላክ ሰላም ከናንተ ጋር ይሁን ፣ ያሰባችሁት ሁሉ ይሳካ ፣ የነካችሁት ሁሉ ይበርክት ፣ ያልታሰበ እና ያልታየ በረከት ይስጣችሁ 🔴 ስራየን አይታችሁ ደግፉኝ፡፡
@rediat943
@rediat943 2 жыл бұрын
የዝህ ልጅ ዉፍረት ግን የጠና ነዉ እሬ ስፖርት እንኳን ሞክር
@SaraSara-bo3gq
@SaraSara-bo3gq 2 жыл бұрын
እህቴ ተፈጥሮነው ብሏል ማሬ
@rediat943
@rediat943 2 жыл бұрын
@@SaraSara-bo3gq ነዉ ??? እሽ
@memebakla378
@memebakla378 2 жыл бұрын
አሪፍ ነው ውሉም ይመቻሉ
@linadesale7884
@linadesale7884 2 жыл бұрын
Love 😍
@srourcell8398
@srourcell8398 2 жыл бұрын
Welcmo❤❤👌
@sisaytotse2991
@sisaytotse2991 2 жыл бұрын
Arh mechershwen lakulin
@gogogogo742
@gogogogo742 2 жыл бұрын
ሜሪዬ ስወድሽ😘
@sabontuuinatalaahayileorom8446
@sabontuuinatalaahayileorom8446 2 жыл бұрын
Betam dess yilal wenat
@salamehsalameh8550
@salamehsalameh8550 2 жыл бұрын
ምርጥ አስተማሪ ፌልም ነው ይመቻችሁ
@nananana5903
@nananana5903 2 жыл бұрын
ማሰቱየ ሠወድሽ የኔ ደርቅ
@Kidu517
@Kidu517 2 жыл бұрын
ማነዉ እደኔ ማስተዋልን የሚወዲ
@nathitawule281
@nathitawule281 2 жыл бұрын
bateme arifen asatmre deramno fatrewo hagrechen Salem adergln
@sifenshume7726
@sifenshume7726 2 жыл бұрын
ቁጥር 2 ነው ወይስ ባለፈው የመጀመርያ አይቼዋለው አላለቀም
@meskymesky6428
@meskymesky6428 2 жыл бұрын
Wow👏👏👏👏
@user-yq1yl5be3c
@user-yq1yl5be3c 2 жыл бұрын
ምርጥ ፊልም ነው።
@yaya2351
@yaya2351 2 жыл бұрын
Masti I love you
@z-geremewp.2864
@z-geremewp.2864 2 жыл бұрын
bunaw...sekinwal or sekrwal?
@user-xr4us9ww1d
@user-xr4us9ww1d 2 жыл бұрын
ሰላም ብለናል
@madenketube9911
@madenketube9911 2 жыл бұрын
ይችን ኮመት የምታዪ በሙሉ ሠላማቹ ይብዛ ሰብስክራይብ ስታረጉኝ ቅን መሆናችሁን አቃለሑ❤❤❤
@dhfdCCjg
@dhfdCCjg 8 ай бұрын
የኔዉዶቺ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😢😢😢🎉🎉🎉
@sinaethiopiawiteethiopiawite
@sinaethiopiawiteethiopiawite 2 жыл бұрын
Des yilale bexam
@user-kz3km9hf9c
@user-kz3km9hf9c 2 жыл бұрын
ቁጥርሁለት መሆን አለበት መጨረሻዉ አላለቅም
@rooziroz9917
@rooziroz9917 2 жыл бұрын
ኦርዲናሉ ይሁን በይ ክክክ
@mohamedassamo5782
@mohamedassamo5782 2 жыл бұрын
ትክክል ነህ ወንድሜ መጨረሻው ምን ይሆናል ብዬ በጉጉት ስጠብቅ አለቃ ቁጥር ሁለት መቃጠል አለበት
@madstar5738
@madstar5738 2 жыл бұрын
💟💟💟💞💝💜💟
@user-ut9ec5ez7l
@user-ut9ec5ez7l 2 жыл бұрын
የሚሰሩት ነገር ሁሌ ከዚህ አያልፍም
@tigestemengestu6199
@tigestemengestu6199 2 жыл бұрын
💚💛❤👍👍👍
@Jatube24
@Jatube24 2 жыл бұрын
ምንድነው ፓርት 2 አለው እንዴ በጣም የስጠለል አጨረረሱ
@tglave5656
@tglave5656 2 жыл бұрын
ክፍል ሁለት ከሆነ ደስ ይላል
@genazbsesay47
@genazbsesay47 2 жыл бұрын
Enmsagenlen
@abebademie4350
@abebademie4350 2 жыл бұрын
Eski liyewu tiruu new tebilual
@merrymerry1262
@merrymerry1262 2 жыл бұрын
እሥኪ እንየው
@sisaytotse2991
@sisaytotse2991 2 жыл бұрын
አረ ቁጥር ሁለትን ላኩ
@mimielhabshi4830
@mimielhabshi4830 2 жыл бұрын
Masii
@user-eq4dm6qs3p
@user-eq4dm6qs3p 2 жыл бұрын
እኔም የምወደውን ተነጥቄለሁ አፅናኑኝ
@user-kz3km9hf9c
@user-kz3km9hf9c 2 жыл бұрын
አይዞሽ
@user-eq4dm6qs3p
@user-eq4dm6qs3p 2 жыл бұрын
@@user-kz3km9hf9c እሸ
@safawuseadasafawuseada7034
@safawuseadasafawuseada7034 2 жыл бұрын
አይዞሽ
@ZahraZahra-gs8rr
@ZahraZahra-gs8rr 2 жыл бұрын
እኔም በሞት ተነጠኩ ፍቅሬን
@user-eq4dm6qs3p
@user-eq4dm6qs3p 2 жыл бұрын
@@ZahraZahra-gs8rr አይዞሸ እህት ዘሀራ የት አገርነሸ ግን ይቅርታ
@zelalemabunubewket2701
@zelalemabunubewket2701 2 жыл бұрын
Egziabher Ethiopia hagerachnn ytebkln
@emoyosefmimimimi6020
@emoyosefmimimimi6020 2 жыл бұрын
Mozzzzz ayjaltsewome
@esayasmulugetamamo5927
@esayasmulugetamamo5927 2 жыл бұрын
ደራሲው አዕምሮኽ ያዘግማል እንዴት የጓደኛውን ሚስትና ልጅ አያቅም ። ወይስ ደነዝ ነኽ አስኪ ባክኽ አስረዳኝ
@RJi-xn5fx
@RJi-xn5fx Жыл бұрын
ስደት ከኖረች እዴትያቃል ደሞ ለገንዘብነው የፈለጋት
@danielabreha5834
@danielabreha5834 2 жыл бұрын
አቦ እንዴት ነው የምታምረው ይቺ ማስተዋል የምትባለው ልጅ
@Bilal_9
@Bilal_9 2 жыл бұрын
ብ ኢቲዮጲያ ኣንድ ኣንድ ቦታዎች ላይ ኣንድ ሴት ቡና ኣፍልታ ቆንጆ ቡና ካልተባለች ኣልወደዱቱም ማለት ነው ብላ ደፍታ አንዳዲስ ታፈለዋልች ሲባል ሰሚቼ ኣለው ኡነት ነው ? እባካቹ መልሱልኝ ተከራክረን ነው
@desalegndemissie1290
@desalegndemissie1290 2 жыл бұрын
🌛🌜🌞☁️
@zhara1212
@zhara1212 2 жыл бұрын
አይቸዋለሁ መጨረሻ የለለው የተመታ ነው ግዜ መብላት ነው
@enchalewayenew9016
@enchalewayenew9016 2 жыл бұрын
Enamesegnalen!!!!
@hawiiyeshawalij5515
@hawiiyeshawalij5515 2 жыл бұрын
@@enchalewayenew9016 😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@zhara1212
@zhara1212 2 жыл бұрын
@reta marly ውይ ማማየ በዚህ የተለቀቀው እስከ አጨራረሱ ነው በሌላ ስላየሁት ነበር ይቅርታ እይው ማማየ
@yefu-vy3sn
@yefu-vy3sn Жыл бұрын
Yirefumelse
@mekdestamiru9259
@mekdestamiru9259 2 жыл бұрын
ቀሽም ደራሲ ሁለቱ ክፍል ውስጥ እያሉ መያዝ ነበረበት
@user-hp2uu6mt4s
@user-hp2uu6mt4s 2 жыл бұрын
እመጨረሻውላይ ልሳቅ ወይስ ላልቅስ
@lenateshome3896
@lenateshome3896 2 жыл бұрын
Ere.sidebiruu.min.gudnewu.betidarlay.tidar.tishiiii
@samerasamer9335
@samerasamer9335 2 жыл бұрын
ማስተዋልን በጣም እኮ ነው ምውዳት ስሚራ ነኝ የማስተዋል አድናቂ
@ummusumayya4580
@ummusumayya4580 2 жыл бұрын
ጥሩ አስተያየት አለ እስኪ ልሹፈው
@user-em9sk2ld7n
@user-em9sk2ld7n 2 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀተገኝሽ😆😆😆😆😝
@ummusumayya4580
@ummusumayya4580 2 жыл бұрын
@@user-em9sk2ld7n 😏😏😏ላንች ስል የት ልሂድ
@reemjofd9068
@reemjofd9068 2 жыл бұрын
ናታይይ ስወደው ፍቅርነህ የ ኔ ንጉስ
@medanetdibaba8183
@medanetdibaba8183 2 жыл бұрын
ወንዶች እንደዝች አይነት ሌባ ሴት ነው ሚወዱት
@user-rq5to1xe9g
@user-rq5to1xe9g 2 жыл бұрын
😃😃😃
@romangoshu8510
@romangoshu8510 2 жыл бұрын
Abet kifat legenzeb bilo yihe Hulu kifat....tenkol..
@yefu-vy3sn
@yefu-vy3sn Жыл бұрын
Yirefu
@hannaamenamenbexuabatchenb5536
@hannaamenamenbexuabatchenb5536 2 жыл бұрын
ቀጣይ ቢኖረው
@najmanajma1237
@najmanajma1237 2 жыл бұрын
farda
@genenehaile6760
@genenehaile6760 2 жыл бұрын
እረ ናታይ ፊልም ስትሰራ መምረጥ መጀመር አለብክ ።
@mekdestamiru9259
@mekdestamiru9259 2 жыл бұрын
በሰው ላብ ደስታ ማግኘት የሰውን ገንዘብ ለመብላት እንደዚህ መጠማት
@lemitube6449
@lemitube6449 2 жыл бұрын
የማስተዋል እና የናትናኤል አድናቀመዎች ላይክ
@tigistbefikadu9217
@tigistbefikadu9217 2 жыл бұрын
Weyne drafte endet endenafeken
@gogogogo742
@gogogogo742 2 жыл бұрын
ኧረ ማስተዋል ቡናው ሰክሯል አላለችም ሰክኗል ነው ሚባለው
@SaraSara-bo3gq
@SaraSara-bo3gq 2 жыл бұрын
በግሊዝ አፍተናግራ ይሆናል
@muluyeeyasulji2681
@muluyeeyasulji2681 2 жыл бұрын
ኣቤት 🤣🤣
@SaraSara-bo3gq
@SaraSara-bo3gq 2 жыл бұрын
@@muluyeeyasulji2681 ክክክክክክክክክክክ
ጣፋጭ ሙሉ ፊልም Tafach full Ethiopian movie 2023
1:20:52
Would you like a delicious big mooncake? #shorts#Mooncake #China #Chinesefood
00:30
How I prepare to meet the brothers Mbappé.. 🙈 @KylianMbappe
00:17
Celine Dept
Рет қаралды 58 МЛН
የትንሣኤ መዝሙራት ስብስብ - Tinsae Mezmur Ethiopian Orthodox Tewahedo
34:15
Tebelma tube - ጠበልማ ቲዩብ
Рет қаралды 2,6 М.
መንሱት ሙሉ ፊልም Mensut full Ethiopian Movie 2022
1:35:43
Selam Tesfaye - YeLib QuanQua (Ethiopian film 2017)
1:33:21
Addis Films
Рет қаралды 969 М.
ጥግ ጥጉን ሙሉ ፊልም Tig Tigun full Ethiopian movie 2022
1:21:21
Freedom - Ethiopian Films #ethiopia #ethiopianmovie
1:36:35
ETHIOPIAN FILMS / የኢትዮጵያ ፊልሞች
Рет қаралды 525 М.
Mundane (ሙንደን) Latest Ethiopian Movie from DireTube Cinema
1:39:05
Spongebob team his wife is pregnant #spongebob #marriage #pregnant
0:12