No video

ፕሮጀክት 7 ሙሉ ፊልም PROJECT 7 Ethiopian full movie 2022

  Рет қаралды 206,458

Sodere TV

Sodere TV

Жыл бұрын

ፕሮጀክት 7 ሙሉ ፊልም PROJECT 7 Ethiopian full movie 2022

Пікірлер: 86
@samiyahussen1120
@samiyahussen1120 Жыл бұрын
አይ አባት የኔም አባት ከዐለም አንደኛ አባት ነበር መከበሪያዬ ነበር አላህ ጀነተል ፊርዶስ ይወፍቅህ አሚን
@shaito2806
@shaito2806 Жыл бұрын
ምንም ደሀ ቢሆን ባይኖርውም ሀብት ከደጃፍ ሲቀመጥ ደስ ይላል አባት
@Maleda223
@Maleda223 Жыл бұрын
እንደዚህ አይነት መልዕክት ያለው አስተማሪ ፊልም በማየቴ ደስ ብሎኛል ለሁላችሁም 👏👏👏👏👏
@samritube645
@samritube645 Жыл бұрын
*ደስ እሚል አስተማሪ ፊልም ነው ከልብ እናመሰግናለን እሄን ድርሰት የጻፉ እጆች ይባረኩ*
@ummusumayya5476
@ummusumayya5476 Жыл бұрын
ለዘመናት የናፍኩህ አባቴ በሰላም ላግኝህ አባት ኩራት ነው እረጅም እድሜ እና ጤና ላባቶቻችን ተመኝቻለሁ
@amelework8204
@amelework8204 Жыл бұрын
አሪፍ የምላቸው ተዋንያን ያሉበት ፊልም ነው እስቲ ልየውና አስተያዬት እሰጣለሁ😁😒
@meeenegn3361
@meeenegn3361 Жыл бұрын
ዋዉዉዉ በጣም አሪፍ እና አስተማር ፈልም ነዉ በርቱ እናመስገናለን 👍💚💚💛💛❤❤❤ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ፈጣሪ🙏💚💚💛💛❤❤❤
@venusandmooninfo1938
@venusandmooninfo1938 Жыл бұрын
አስተውሎ የሚያያቹ ካለ በጣም ይገረማል 😄እኔን ራሄልን ማንም ወንድ እንደዚ አያደርገኝም እያለችው ስምሽን ልገምት ብሎ ዝም 😄እረ የናንተስ ከፋ
@user-yk6yz8cc8o
@user-yk6yz8cc8o Жыл бұрын
እውነት ተበላች😁😂😁
@hawayamem2305
@hawayamem2305 Жыл бұрын
😂😂😂
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
@@user-yk6yz8cc8o ደምሪኝ😘😍
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
@@hawayamem2305 ደምሪኝ😍😘
@neima2690
@neima2690 Жыл бұрын
ሀሀሀሀሀ ምን እያልሽነው ብየነበር ሁለትየ ደግሜ አየሁት ሀሀሀሀ😂 😂😂😂😂 የተጎዱ ተሳስተው ነው😮😮😮
@amanoumer485
@amanoumer485 Жыл бұрын
bezi time bzu sw project 7 yasfelegewal beye asebalw nice movie 🙂🙂🙂🙂
@user-np8uq7jb7c
@user-np8uq7jb7c Жыл бұрын
ዋዉ ምርጥ አስተማሪ ፊልም ነዉ
@amelework8204
@amelework8204 Жыл бұрын
wow በጣም አሪፍና አስተማሪ ፊልም ነው።
@zobleselam5695
@zobleselam5695 Жыл бұрын
አሪፍ እና ለየት ያለ አስተማሪ ፊልም ነው ።እናመሰግናለን
@kalambadikoottumala6086
@kalambadikoottumala6086 Жыл бұрын
ዋው አሪፍ ፊልም ነው በርቱልን🥰🥰🥰🙏
@ekramnsour1933
@ekramnsour1933 Жыл бұрын
ህህህህ
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
@@ekramnsour1933 ደምሪኝ😍😍
@memijtelefoon9887
@memijtelefoon9887 Жыл бұрын
💫🌟Betam konjo ena astemari drama new👌🤗🤗🤗🎉 enamesegnalen 🙏❣
@mesihaile5782
@mesihaile5782 Жыл бұрын
JINJANAWU WOYIS MINU NAWU ASITEMARI ARE TAWU ECHI SITASITELU BAKA YE SET DALE CHIN KALELE DRAMA AYISEREM
@user-li2oz9xm8j
@user-li2oz9xm8j Жыл бұрын
አሪፍ ነው ቤብ ማም የሉበትም
@undshilemlem698
@undshilemlem698 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል እስተማሪ ፊልም ነው 100🙏😍😍እናመሰግናለን ወንድሞች
@sendomalakumalaku5713
@sendomalakumalaku5713 Жыл бұрын
ምርጥ አስተማሪ ፌልም ነው❤
@jiruulfata53
@jiruulfata53 Ай бұрын
It's a great movie and keep it up
@g.d2239
@g.d2239 Жыл бұрын
ሄኒዬ ከሚመቼኝ አገሮቹ አንዱ ማተቡን ከአገቱ አይለይም።
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Жыл бұрын
አሪፍ ፊልም ነው አሌክሶ ሄኖክ ያሲን ሊዱ አሪፍ ፕሮክጀት ነው የሰውን ልጅ ከጥፋቱ ለመመልስ ትልቅ ብልሃት ነው ያሳያቹት
@user-gn4lv4yr7n
@user-gn4lv4yr7n Жыл бұрын
የድቁ..ልጅ..ያለበትን..ያለማየት..አይቻልም.እስኪ..ልየዉ
@user-zu6eo8tc5c
@user-zu6eo8tc5c Жыл бұрын
ፊልሙ ያለሱ አይደምቅም
@workneshworknesh2916
@workneshworknesh2916 Жыл бұрын
አሪፍ ነው 😘
@workneshworknesh2916
@workneshworknesh2916 Жыл бұрын
አሪፍ ነው 😘
@IbrahimMohamed-iw5mr
@IbrahimMohamed-iw5mr 5 ай бұрын
እራሄልዬ ጻፍልኝ
@simonjethengo2226
@simonjethengo2226 Жыл бұрын
Betam arif bertulin
@kibreabdebebe6032
@kibreabdebebe6032 Жыл бұрын
አስተማሪ ፊልም ነዉ ደስ ይላል
@resalasiraj9915
@resalasiraj9915 Жыл бұрын
እስኪ እንየው የመደም ቅመሞች እነ ሄኖክ ነቸው ኑ ቶሎ ❤❤❤❤❤
@workneshworknesh2916
@workneshworknesh2916 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂ዎው
@resalasiraj9915
@resalasiraj9915 Жыл бұрын
@@workneshworknesh2916 ፐ አሪፍ ነው አየሁት ወው ነው
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
@@workneshworknesh2916 ደምሪኝ😍😘
@shikur9164
@shikur9164 Жыл бұрын
ከአንገቱ ስላንጠለጠለው ሳይሆን ለማተቡ ሲኖር ነው ጎበዝ የሚባለው
@user-ro9nb9zc4m
@user-ro9nb9zc4m Жыл бұрын
ልዱ ስወዳት😍
@lidiyalove5683
@lidiyalove5683 Жыл бұрын
ሄኒ ያለበት ደሰ ይለኛል 🥰🥰🥰👍
@meullyyemane2217
@meullyyemane2217 Жыл бұрын
ethiopian ethiopian ilove you l ferom ethilpian
@fevenolana68
@fevenolana68 Жыл бұрын
የ 9አመት ልጅ ዶክተር ደሰ ይላል
@streetfightingfunny7953
@streetfightingfunny7953 Жыл бұрын
እኔ ኮ ግርም እሚለኝ የfilm ሰሪወቹ አደለም እነሱ አንዴ ተግማምተዋል ግን ይህን film ብሎ ቁጭ ብሎ እሚያየው ሰው ግን ይገርመኛል
@shemimaabidlay4396
@shemimaabidlay4396 Жыл бұрын
Selam Selam beteseb endet nachihu adis negn aberetatugn
@girum3275
@girum3275 Жыл бұрын
Areee dena movie seru ebakachu ooofffff
@yonasadmasu7611
@yonasadmasu7611 Жыл бұрын
ትክክለኛዉ ፊልም
@tube-gk8fb
@tube-gk8fb Жыл бұрын
ተዋኒያኖቹ በጫማ ድርቅ ተመተዋል
@khadijamalki2266
@khadijamalki2266 Жыл бұрын
ስዉ ማለት እንደዚህነዉ ፊልምካልሆነ የጠፉትንመመለስ በረቱ
@resalasiraj9915
@resalasiraj9915 Жыл бұрын
ፐ አሪፍ ት/ት አለው ወው ጎበዞች
@harounmd701
@harounmd701 Жыл бұрын
አሁን ይኸን ፊልም ምን ይሉታል ይገርማል የአገራችን ፊልም ወደ ኋላ እየተጎተተ እየተጎተተ መውደቂያው ደርሷል ሄኖክማ ፊልም አይመርጥም የሠጡት ላይ ሁላ ነው የሚሠራው እሱ በፊልም መታየቱን ብቻ ነው የሚፈልገው
@hadyamola4934
@hadyamola4934 Жыл бұрын
የኔ ውዶች
@user-qf3ie3kr8f
@user-qf3ie3kr8f Жыл бұрын
እዴት ነው ልሹፈውዴ ቅመሞች🥰👍
@WadiEado-wi1fs
@WadiEado-wi1fs 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉
@arkenmuleta2793
@arkenmuleta2793 Жыл бұрын
Movie nice not 😔😔😔
@mulugetagetenet3021
@mulugetagetenet3021 Жыл бұрын
Ere be mariyam atekelduben woye film Ene kezih yetshal ye film hasab lesetachuh
@nesrushafi4335
@nesrushafi4335 Жыл бұрын
mnm des ayelem
@lij171
@lij171 Жыл бұрын
Yahonache koda
@hanadareb3681
@hanadareb3681 Жыл бұрын
❤❤😍😍😍😍
@butubuchu5457
@butubuchu5457 Жыл бұрын
Siyastela
@Eritrea-t7b
@Eritrea-t7b Жыл бұрын
Exactly enye 95% ahndu ney bechinklat mesrat betam new mastelahghni ahun truck eyenedahu ney yetemaharkubet eyeserahu aydelem ahahhah gn zfelgh gn alchalkum
@alaabdr1428
@alaabdr1428 Жыл бұрын
አይና ቺመቀለጃ ውን አይደል👊👊👊
@mmmk9342
@mmmk9342 Жыл бұрын
የቀጮ አድናቂነኝ
@dagemawitworku5691
@dagemawitworku5691 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤
@user-um4yc7wt5q
@user-um4yc7wt5q Жыл бұрын
የመዳም ጣፋጮች እንዲት ነው ፊልሙ ልሽፍው
@kokeabayen9855
@kokeabayen9855 Жыл бұрын
ልየውእሲቲ ኮሜት ሳይ አድናቆ ብቻ
@ayuyearesema683
@ayuyearesema683 Жыл бұрын
Weyene docteru😳😳
@alemayehutache1711
@alemayehutache1711 Жыл бұрын
Leyu tlq melkt yalew astemari projekt neaw!!!!!!
@hhdgdhvdydyd8142
@hhdgdhvdydyd8142 Жыл бұрын
ድራማ እንኳን ማስመሰል አይችሉም
@salemawitmengest223
@salemawitmengest223 Жыл бұрын
ውይይ ፌልሙ ሁሉ ሄኖክ ድንቁ 😡😡
@wazibelay2711
@wazibelay2711 Жыл бұрын
Yehuna mene adergeshe esu gobze tewaneyane new
@elfnshebelte8984
@elfnshebelte8984 Жыл бұрын
ቆይ ከሄኖክ ጋር የተላላጠችዋ የሆነ ፊልም ላይ ሙስሊም አልነበረች? ደሞ አንዴ የሆነቦታ ላይ አይተናት ጥፍት አለች አታስፈልግም ነበር እኮ
@user-dk3bz2zq4n
@user-dk3bz2zq4n Жыл бұрын
ድምፅ የለውም
@user-rj6ue3vt5i
@user-rj6ue3vt5i Жыл бұрын
እችልጅ የምትሰራቸው ፌልሞች ሰካራም አጫሸ ነው ደግሞ አጫጫሳ ይቅር ይበለኝ ቤተሰብ የላትም የምትፍራው ሳታጭሰ ሳትሰክር የምሰርው ፌልም በተለይ ሴትልጅ ሰታሰጠላኝ
@kirubealabrham3085
@kirubealabrham3085 Жыл бұрын
ትወና እና እውነታ የማትለዩ ሰገጤዎች
@kirubealabrham3085
@kirubealabrham3085 Жыл бұрын
በርቺ ሊዱ
@shkuriyaumer9887
@shkuriyaumer9887 Жыл бұрын
@@kirubealabrham3085 lik ko neh hode mech endemnseletn alawkm🥺🥺🤭
@user-rj6ue3vt5i
@user-rj6ue3vt5i Жыл бұрын
@@kirubealabrham3085 kkkkkkkk በሴጋራ በመጠጥ አንቼም በርቼ
@user-ro9nb9zc4m
@user-ro9nb9zc4m Жыл бұрын
አረ ተዉ ይሄኮ ፍልም ነው
Parenting hacks and gadgets against mosquitoes 🦟👶
00:21
Let's GLOW!
Рет қаралды 9 МЛН
Kids' Guide to Fire Safety: Essential Lessons #shorts
00:34
Fabiosa Animated
Рет қаралды 10 МЛН
НРАВИТСЯ ЭТОТ ФОРМАТ??
00:37
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 9 МЛН
እየመጣሽ ተኚ - Ethiopian Movie Eyemetash Tegni 2022 Full Length Ethiopian Film Eyemetash Tegni 2022
1:28:34
የቀደመ ሙሉ ፊልም Yekedeme full Ethiopian film 2022
1:19:43
መፈንቅለ ሴቶች New Ethiopian Movie  - Mefenkile Setoch Full 2015
1:23:12
ፍንዳታው - Ethiopian Movie Fendataw 2022 Full Length Ethiopian Film Findataw 2022 Fndataw
1:27:48
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 808 М.
Parenting hacks and gadgets against mosquitoes 🦟👶
00:21
Let's GLOW!
Рет қаралды 9 МЛН