በወር አበባ ጊዜ የሚያጋጥሙ ህመሞች መንስኤ

  Рет қаралды 101,327

Sodere TV

Sodere TV

Күн бұрын

Пікірлер: 399
@meethiopian4425
@meethiopian4425 5 жыл бұрын
በቅድሚያ በጣም እናመሰግናለን የእውነት ገሎ ነው የሚያነሳኝ በጣም ያመኛል ሴትነቴን እስከምጠላ ድረስ
@sarashewa3130
@sarashewa3130 5 жыл бұрын
እህቴ አይዞሽ እኔም እንዳቺ ነኝ ግን ከመምጣቱ በፊት አስቀድመሽ ለተከታታይ ቀነት ዝንጅብል ጨፈጭፈሽ ብረጭቆ ዉስጭ ጨምረሽ ከዛ ሎሚ እነ ማረ አድረጊበት በመጨረሻም የፈላ ዉሀ አድርገሽ አማስለሽ ጠጪ በጣም ለውጥ ታይለሽ
@meethiopian4425
@meethiopian4425 5 жыл бұрын
@@sarashewa3130 እሽ እህት በጣም አመሠግናለሁ በዚህ በአምስት ቀን ውስጥ ነው የሚመጣው እሚክረዋለሁ
@mekiamuhammad2168
@mekiamuhammad2168 4 жыл бұрын
inem moten eskemegn
@hawoletmohammed2027
@hawoletmohammed2027 4 жыл бұрын
እኔም አለሁኝ እፍፍፍፍፍ ያኢላሂ በጣም ነው ገሎ ነው የሚያነሳኝ ብቻ አልሀምዱሊላህ
@Zአልወድቅባይታጋይ
@Zአልወድቅባይታጋይ 4 жыл бұрын
ኡፍ፣እኔም፣አይወራ፣ግን፣የሆነከኒና፣እዬዋጥኩ፣ሻልአለኝ፣ግንበኋላችግር፣ያመጣብኝ፣ይሆን፣😭ስውጥመውረድ፣ይጀምራል፣የሚያመኝ፣መዌረድእስቲጀምርነው
@zuzususu9488
@zuzususu9488 4 жыл бұрын
አልሀምድሊላሂ ረቢል አለሚን ከጀመረኝ ጀምሮ አንድም ህመም አይሰማኝ ይመጣል ይሄዳ አልሀምድሊላህ ያረብ ሽኩርን ያአላህ እሚያማችሁ እህቶች አላህ ይፈውሳችሁ
@Werwer-es8um
@Werwer-es8um 4 жыл бұрын
አሚን አምን የኔ እህት እኔ ወገቤን በጣም ያመኛል መተኛት አልችል መቆም አልችን ምን እደሚሻለኝ
@alpz0alzkw707
@alpz0alzkw707 4 жыл бұрын
Aminnnnn
@ልቤስውይወዳልልቤስውይወዳ
@ልቤስውይወዳልልቤስውይወዳ 4 жыл бұрын
Amiin yarbe
@ሀገሪንተውልኘ
@ሀገሪንተውልኘ 3 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@gdtnfy8778
@gdtnfy8778 Жыл бұрын
አሚንያረብ
@tsehaymohammed8388
@tsehaymohammed8388 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር በጣም ጥሩ፡ትምህርት፡ነው፡በርችልኝ
@ድንግልእናቴነይድረሽ-ቈ8ኰ
@ድንግልእናቴነይድረሽ-ቈ8ኰ 4 жыл бұрын
ዶክተርዬ በጣም የተቸገርኩበት እና መፍትሄ ያጣሁበት ነገር በመጀመሪያ ገና የወር አበባ ያየሁት በ14አመቴ ነዉ ህመሙም የጀመረኝ ያኔ ነዉ በየወሩ በጣም ህመሙ ይጨምራል መፈጠሬን እስክጠላ ድረስ አይ ብሮፊን እጠቀማለሁ ማስታወክ እና ትኩሳት ብቻ ብዙ ስሜት አለዉ በሰዉ ሀገር በሰዉ ቤት ተሰቃየሁ
@nasriaalal2640
@nasriaalal2640 4 жыл бұрын
ቦሮፊን ለወር አበበ ይሆናል እንዴ
@tamaraalghaddaf4621
@tamaraalghaddaf4621 5 жыл бұрын
በቅድሚያ በጣም አርጌ አመሰግናለሁ እባክሽን ቁጥር ተለዋውጠን የማማክርሽ ነገር ነበር በስደት አለም ላይ ሆኜ በጣም እየተጨናነኩ ነው እና ብነግርሽ እና ብትነገሪኝ ደስ ይለኛል የኔ እናት
@kidistdesta5341
@kidistdesta5341 4 жыл бұрын
መፈጠረን የጠላውበት ነው በጣም ከምባለው በላይ ነው የምያመኝ😭😭😭😭
@ganaseth3543
@ganaseth3543 3 жыл бұрын
እኔ በጣም ያመኛል😪😪
@Weloyewa-g6o
@Weloyewa-g6o Жыл бұрын
እኔምበጣምያሰቃየኛል እህቶቸ ቁርጠትእህህህህህህ😢😢😢
@soliana-kw5qg
@soliana-kw5qg 11 ай бұрын
እኔ ደሞ ስወልድ ባሰብኝ
@Weloyewa-g6o
@Weloyewa-g6o 11 ай бұрын
@@soliana-kw5qg ሲወለድይሻላልብለውነበርእህቴ
@mssalamsalam9159
@mssalamsalam9159 5 жыл бұрын
ጤና ይስጥልኝ አመሰግናለሁ ስለ ትምህርቱ
@salaamsalaam8624
@salaamsalaam8624 4 жыл бұрын
እናመሠ ግናለነሸ ጥሩ ትምህርትነው ቀጥይበት የኔውድ
@hayathussen7404
@hayathussen7404 4 жыл бұрын
የህመሙን ከባድነት ሆድ ይቻለው በተለይም ቁርጠቱ ኡፍፍ በዛ ላይ ወገቤን በጣም ነው የሚያመኝ በስደት ላይ ከባድ ነው የስራ ብዛት መሰለኝ እህቶች ሃገር እያለን እኮ እደዚህ አያምም
@ፍቅርህንተርቤ
@ፍቅርህንተርቤ Жыл бұрын
በጣም እኔ ኢቶ እያለሁ አያመኝም😢
@LehKongo-lj7pk
@LehKongo-lj7pk 5 ай бұрын
እኔ ይዎጋኛል ምን ላርግ 😢
@hennahenna3747
@hennahenna3747 5 жыл бұрын
በእውነት አመሰግናለሁ የናቴ ልጅ የኔ ቆንጆ
@የመዳምታክሲነኝ-ቀ5ኀ
@የመዳምታክሲነኝ-ቀ5ኀ 4 жыл бұрын
በርቱ እናመሠግናለኅ እኔ በፓሬድ ግዜ ፈጣሪይ ከሞት ኘው የሚመልሰኝ ህመሙ ከባድ ነው ዶክተርጋ ሲሄድ አግቢ ሌላ አይለኝም። ይሄ ህመም ይዜ እንኮን ትዳር ምንም አልፈልግም ፈጣሪዮ ያውቃል መጨረሻችን ያሳምርልን
@marieemariee1196
@marieemariee1196 4 жыл бұрын
Hi. Ehite. Sitagebi. Liji. Sitiwaji. Yixefali. Enerasu. Mochenewu. Yemimelesewu. Yeneberewu. Yaledikuti. Hakkbeti.. Yelemi. Gini. Agibiche. Kagebawu. Bohala. Siwadi. Bezawu. Xefa. Ayizoshi. Tesifa. Atiqureci. Yitewushali. Eshi. Yeneqojol
@terefechtmamayebetamiename8453
@terefechtmamayebetamiename8453 4 жыл бұрын
uuufffff Wogebeni Betam Yamenal 15 Qeni Mulu Tutemi Betam Yamenal Befiti Endezi Ayamenm Sira Silebezabin Yihun Alaqim
@lailalaila732
@lailalaila732 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር በረች
@kalkidanguyola
@kalkidanguyola 4 ай бұрын
Thanks doctor
@gogogogo742
@gogogogo742 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር
@birshyewonjiwa8833
@birshyewonjiwa8833 4 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለው ኑሪልኝ ውዴ በጣም ተጨንቄ ነበር በወር አበባ ጊዜ በጣም ያመኛል እረ መፈጠሬን እራሱ ያስጠላኛል ያቅለሸልሸኛል
@iloveyoumama9938
@iloveyoumama9938 4 жыл бұрын
እኔ ያሁኑ አልፎ ገና ለሚመጣው ወር ያሳስበኛል በጣም ከባድ ነው እየጨመረ ነው የሚሄደው ግን የመጀመሪያ ቀን ብቻ ነው በሁለተኛው ቀን አያመኝም ብቻ እላህ ይርዳችሁ በዚህ የምትሰቃዩ ህመሙን የሚያውቅ ያውቀዋል
@seadatube42
@seadatube42 4 жыл бұрын
እደኔ እኔም ቀጣዩው ወር ያሳስበኞል እኔስ ሳዩመጣአ ጀምሮው ያመኞል እስከምጨሩስ
@iloveyoumama9938
@iloveyoumama9938 4 жыл бұрын
@@seadatube42 ከባድ ነው እኔ ከመምጣቱ በፊት አያመኝም አልሀምዱሊላህ ግን የመጣለት ሰዎቼም ይደናገጣሉ አሁንማ ወንዶቹም አወቁብኝ እስከዛሬ በሌላ ነበር የሚመሀኘው አሁን ግን አውቀውታል ህመሜን
@seadatube42
@seadatube42 4 жыл бұрын
@@iloveyoumama9938 አዩዙሽ ማማአ ጂጂብል ጨቅጭቀሽ አኑሩዩ እሻህጋሩ ጨምረሽ ጠጭእ በፕፕሲዩ ሙቅእ ያለውሀ ያጂበት ሁድሽን ማር እኔም ሰወቸእ ያቆብኞል ወገቢን አስሩነው የምሰራው ሁድን ወገቢን ስቃዩነው እሰው ቤት አዩተኞ ማጃም ደግሞው የዛቀን ዩህን አልሰራሽ ዩህንን አላፁዳሽ ትላለዩ እየሰራሁው እያወቀዩ እያመመኝ እያየዩ ክፍቶአ ጥሩዋአ መከራአ አቤት ካላልኩው ስድባአ ኢናል ኡምሽ አብሽ ነው ስድባአ እኔ የዚህን ሰአት ጨስእ እላለሁው ታድጉን ሸበቱው ብቻአ ሁኩው 3 አመቲየ ከሱቤት እህ በአጠቃላዩ አስሩ አመቲዩ ድባዩ ህመም የጀመረኝ ምጣፍ ትላልቅ እናነሳለን አጥብነበሩ እሌላበቤት 6 አመት ወድህ በሽተኞ አሁኩው በሰላም ለሀገራችን ያብቃን አበዛሁብሽ እህት
@sartsatu614
@sartsatu614 Жыл бұрын
የኔ ውዶች እኔለራሡ ስራመቀየር እምፈራው አዲስ ቤት ሄጄ የሚያመኝን ነው የማስበው😢😢😢
@sofiamuhammed1930
@sofiamuhammed1930 4 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እኔ የመጣ እለት በጣም ነው እሚያመኝ ሴት መሆኔን እራሱ እስከምጠላ...
@emebettolosa9496
@emebettolosa9496 3 жыл бұрын
Betam tnx d.r
@zhfgh5578
@zhfgh5578 4 жыл бұрын
ሀርፈ ትምርት ነዉ
@አለምነኝየድንግልልጅ
@አለምነኝየድንግልልጅ 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን እውነት ለመናገር ነፍሰ በአፈ ከወጣች በኋላ ነው የምመልሰኝ በጣም ነው ምያመኝ ነገር ግን አሁን መደኋኒት እየወሰድኩኝ ነው
@ikru5796
@ikru5796 4 жыл бұрын
አረ ንገሪኚአሁንለራሱበጣም እያመመኚነው
@iloveyoumama9938
@iloveyoumama9938 4 жыл бұрын
ምድነው መድሀኒቱ
@aliamshan5408
@aliamshan5408 11 ай бұрын
ኧረ መድሀኒቱ ምድን ነው?
@hermonhermon3085
@hermonhermon3085 4 жыл бұрын
ግን እንደእኔ በዚህ ምክንያት ሴት መሆኑን እሚጠላ አለ?
@ኡማርዩቱብ
@ኡማርዩቱብ 4 жыл бұрын
😭😭 ያረብ እኔ ብቻ የሚመስለኝ ነበር
@ራህማፈቅር
@ራህማፈቅር 4 жыл бұрын
ወላሂ መፈጠሬ ነው እምጠላም
@enellahemeasobrin2429
@enellahemeasobrin2429 4 жыл бұрын
ygermal ene bcha ymeslen neber
@ስለሁሉምነገርእግዚአ-ጨ4ኸ
@ስለሁሉምነገርእግዚአ-ጨ4ኸ 4 жыл бұрын
አር እኔም ነኝ ጎደኛ አለኝ
@Rahma-n5n4p
@Rahma-n5n4p 4 жыл бұрын
😥😥😥😥
@Mahlet-lq1bu
@Mahlet-lq1bu Жыл бұрын
ይሄ ህመም እኔን ብቻ የሚያመኝ ይመስለኝ ነበር ግን ሁሉም ጋር ነው የህመሙ ነገር አይነገርም ሀኪም ቤት ስሄድ ያው እናንተ እንዳለችሁት አግቢ ነው ያሉኝ ብቻ እግዚአብሔር ይርዳን ሴቶችዬ 🙏🙏
@aliamshan5408
@aliamshan5408 11 ай бұрын
እኔ ለራሱ እኔብቻ ይመስለኝ ነበር በጣም ነዉ የሚያሠቃየኝ ስታገቢ ይተዉሻል አሉኝ አገባሁ ግን ህመሙ የባሠ ነዉ የጨመረብኝ
@tirusaron2773
@tirusaron2773 Жыл бұрын
Doctoria betam yamgal degmo yerega wes chgru mndnw
@MM-uc9lb
@MM-uc9lb 4 жыл бұрын
ገና ናማሁሺ ደክተር እኔ የሚያመኚ የወር አበባ ሳይ ሳይሆን። ከጨረሰኩ በሆላ የህነ ህመም ያመኛል። እና የሚፈሰ ነገር አለ እና ይቆረጠኛል በጣም ከግዜ በሆላነዉ። እንደዚህ አይነት የማየዉ። እንደ ነጭነገር እየተጎረደ ይወጣል በጣምነዉ የሚዪመኚ እሱ ከወጣ በህላ ቴንሺ ይተወኛል ብቻ ጌራ ገብቶኛል
@AsAs-oq7gk
@AsAs-oq7gk 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ እህታችን እናመሰግናለን እኔ በጣም እያሰቃየኝ ያለ በሽታ ነው ሲያመኝ ቶሎ ብዬ አኪም ቤት ሄጄ መርፌ ካልወሰኩኝ አይተወኝም
@kichihailu9655
@kichihailu9655 4 жыл бұрын
Thank you Dr 😊 💓
@fathilafathila8360
@fathilafathila8360 5 жыл бұрын
እኔ የወር አበባ ስሙጣ በጣም የመኛለ 1ኛ ቀን ጀምሮ እስከ 3 ቀን ደሞ የስመልሳኘሊ ምግብም አይስመማኛም እስኪ መፊቴ ከሌሽ ነገሪኛ
@azizamolla1053
@azizamolla1053 9 ай бұрын
የኔቢጤ እኔም ያስመልሰኛል
@ሳራየማራምልጅ
@ሳራየማራምልጅ 4 жыл бұрын
እኔ ከብርቴ በታች በጣም ያመኛን ምግብ ይዘጋኛ
@ሂወትወሎየወረኢሉዋ
@ሂወትወሎየወረኢሉዋ 4 жыл бұрын
እደኔ😢😭😭😭
@መሬም-ቘ3ቐ
@መሬም-ቘ3ቐ 4 жыл бұрын
ወላሂ እደኔ
@rahemt7625
@rahemt7625 4 жыл бұрын
እኔም ልክ እንዳች ነው እሚያመኝ
@themobshop7930
@themobshop7930 Жыл бұрын
😭እንዴ እኔ
@hiwotlema906
@hiwotlema906 2 жыл бұрын
enen betam yamegnal setnaten eskametela ders nwu yami qortegn
@debrebekele1407
@debrebekele1407 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን. ዶክተር ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@daliamakeupnail3318
@daliamakeupnail3318 4 жыл бұрын
Selam yibzalsh ene betam new yemiyamegn rasen hula yemstbet gize ale mefeses jemro yemejemriyawechun 6-7 yemihonu seatochi bcha memot eskimegn Dre's yamegnal hikmna heje neber mewled endalebgn negerugn eskezaw gin uffffff stnete betam new miyastelagn
@betitube12
@betitube12 5 жыл бұрын
እናመስግናለን ሲስተር
@wubayehuaweke5145
@wubayehuaweke5145 Жыл бұрын
Be wer hulet gize new yemimetabign betam new yemiyamegn tesekayew ebakachu meftihewn yemitaku nigerugn
@hiwethiwet8169
@hiwethiwet8169 5 жыл бұрын
በትክክል. ማር.አመሰግናለሁ. ስወድሽ. እህት
@hennaalhammadi2576
@hennaalhammadi2576 5 жыл бұрын
መጣም አሪፍ ትምህርተ ነው እኔ የመሀፀን እንፉክሽን አለብሽ በለውኛል እናም መድሃኒት ስተውኝ ጨርሻለሁ ግን በጣም ያመኛል የወር አበባየ የረጋ ነው ብዙ ጊዜ የመፍስኝ
@ekirambinetesilamyaalhibar3022
@ekirambinetesilamyaalhibar3022 4 жыл бұрын
እኔ ረሱ እንደቺ ነኘ ያአለህ
@jdndnnd9158
@jdndnnd9158 4 жыл бұрын
እናመሠግናለን ዶክተር እኔንማ ገሎ ነው የሚመልሠኝ ኡፍ
@bltanyagetachew6659
@bltanyagetachew6659 4 жыл бұрын
እርሱስ እንዳው መፈጠሬንም ያስመርርረኛል አረረረረረረ ውይይይ ሴትትትትስስስ😭😭😭😭😭😭
@Ammmusjs
@Ammmusjs 3 ай бұрын
እረ😢😢😢😢ወዬኔ,
@miliatimo5466
@miliatimo5466 4 жыл бұрын
Thank dokter xuru timirti nw😍😍🤩❣
@dervemeteku193
@dervemeteku193 4 жыл бұрын
Ena Masgenaln Dokter 😘😘😘🙏🙏🙏
@zemzemamen-qr5ed
@zemzemamen-qr5ed 3 ай бұрын
እኔም እንዳቺው ነኝ ወላ እራስሽን አጥፊ አጥፊ ነው የሚለኝ
@astertube5406
@astertube5406 3 жыл бұрын
እናመሰግኔለን ዶክተር🙏🙏🙏 እኔ በጣም ያመኛል በተለይ ወገቤ
@ስደቴንስወዳውእናቴህይወቴ
@ስደቴንስወዳውእናቴህይወቴ 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን እኔማ እንደት ነው አምጨ እምወልደው እላለሁ ህመሙ ከመብዛቱ የየነሳ በጣም ነው እምፈራው
@gogogogo742
@gogogogo742 4 жыл бұрын
ስታገቢ ይተውሻል ማሬ አትስጊ
@fnotehiwet5944
@fnotehiwet5944 3 жыл бұрын
@@gogogogo742 ብዙዎች እዳገባ ይመክሩኝ ነበር ግን አግብቸም ያው ነው
@sartsatu614
@sartsatu614 Жыл бұрын
አይ ጉድ ገናም አግብቼ ም አይተወኝ በማግባቱ ነበረ ተስፋ ያረኩት መሞቴነው በሉኝ😢😢😢
@berhanberhan5356
@berhanberhan5356 Жыл бұрын
እናመስግናለን ዶክተር❤❤❤ እረ እኔስ ገደለኝ😢
@ቃልየ-ፈ7ኘ
@ቃልየ-ፈ7ኘ 4 жыл бұрын
እኔ የማየው ሶስት ቀን ነው አዳድ ጊዜ ደግሞ አራት ቀን ይሆናል ከዚህ በላይ ግን አያልፍም እናም የመጀመርያው ቀን ግን ውይ ዝም ማለት ይሻላል መሰል ባይወራ በጣም ያመኛል ቁሜ ከሆነ ልወድቅ እላለሁ ያቅለሸልሸኛል ሰውነቴ ይንቀጠቀጣል እረ ስቱን ብየው ብቻ በጣም እሚያመኝ የመጀመርያው ቀን ላናይ ነው እፍፍፍፍ
@የፈቅርሀገርሀይቅ
@የፈቅርሀገርሀይቅ 9 ай бұрын
አይይየኔይለያል ያርብ😢😢😢😢
@bereketalemu9587
@bereketalemu9587 Жыл бұрын
ልሞት ነው በዚህ ህመም😢😢
@seblewengel1401
@seblewengel1401 2 жыл бұрын
ስላወኩሽ ደስብሎኛል እኔ ከጀመረኝ ጀምሮያልሽውን ህመሞች አሉ ህክምናወስጄም አልተሻለኝም ምንላርግ በመጣ ቁጥር እየተሳቀቅኩኝ ነው ስራመስራት አልቻልኩም
@ልእልቲልእልቲ
@ልእልቲልእልቲ 4 жыл бұрын
ደክተር፣እናመስገናለን።
@hikmaseid1093
@hikmaseid1093 4 жыл бұрын
Àllhamdulilah eskahun tenaga nag Yeh barasu telk nagar new eski amasgnu🙏😊
@ማሪፋወሎየዋ
@ማሪፋወሎየዋ 4 жыл бұрын
እባክሽ እህት መላ በይኝ ቤረደ ሲመጣ በጣም ያመኛል ከምልሽ በላይ ራሴን እስታለሁ ያስመልሰኛል በቃ ምን ልበልሽ ሁሉም ነገር ነው እሚያስጠላኝ
@seadi4577
@seadi4577 4 жыл бұрын
እኔም ነኝ ውደ አሁለታ በቃ እየጨኩ ነው እርይይይ ያልኩት ውይ የሄ ፓናዶል ባይኖር የለሁም ነበር ግን ክኒኑ ሌላ ችግር ባያመጣብኝ ብየ እየፈራሁ ነው ግን የሄው 8አመት ሊሆነኝ ነው ፓናዶል መቃም ከጀመርኩ😓
@ማሪፋወሎየዋ
@ማሪፋወሎየዋ 4 жыл бұрын
@@seadi4577ኧረ seadi ውደ ክኒኑ ኮ ታዳ መጥፎ ነው ለበሽታ ይዳርጋል ህመሙን ለጊዜው ቢያስተውሽም ጥሩ አይደለም ማስታገሻ ብቻ ነው الله يدرسلن ايش الله
@aliamshan5408
@aliamshan5408 11 ай бұрын
አብሽሪልኝ ዉዴ እኔም ነኝ አላህየ የወጀላችን ማበሻ ያድርግልን ስት አመቴ ምንም ለዉጥ የለ ሲያገቡ ይተዋል ይላሉ እኔ ግን አግብቸም አልተወኝ እድሁም በሽታዉ ጨመረ እህህህህ
@FERAHMOHAMED
@FERAHMOHAMED 2 ай бұрын
እረቁርጠትሊገለኝነው😢😢😢😢😢😢
@ቲጂየጎንደርልጅ
@ቲጂየጎንደርልጅ 4 жыл бұрын
እኔ ከና ከመምጣቱ 10 ቀን ሲቀር ወገቤ በጣም ያመኛል ከዛ የመጀመሪያ ቀን በዳዴ ነው የሚያስኬደኝ ከንብርቴ በታች ያመኛል ምግብ ይዘጋኛል ውይይይ ስቃይ ነው
@tube-xh4cn
@tube-xh4cn 4 жыл бұрын
Maryamn lek endene wuyi wuyi betam kebad new
@kedjiatwo236
@kedjiatwo236 4 жыл бұрын
አይዞሺ ውዴ እኔም እሱ ሲመጥ መፈጠሬ ሁላ ያስጠላኛል
@aa6750
@aa6750 4 жыл бұрын
ሁላችንም ነን ኡፉ
@ተስፈኛዋነኝስደትያደከመኝ
@ተስፈኛዋነኝስደትያደከመኝ 4 жыл бұрын
ዶክተር እናመሠግናለን ለምክርሽ እኔ በጣም ያመኛል መብላት መጠጣት አልችልም እዳው ጥሩ ሽታ ያለው ነገር እኮን ብሸተኝ ያመኛል ህመሙ ከእምብርቴ በታች ነው እራሴን እስከምስት እደርሳለሁ ያው ምግብ ስለማልወሥድ ከእራቡ ጭምር ነው እያልኩኝ አለሁ ሞትኩ ስል እመለሣለሁኝ አልሀምዱሊላህ መቀሳቀስ እስከሚያቅተኝ እዳው ቢያንስ 24 ሠአት ይወስድብኛል ደምም ብዙ የለምኝም በሁለተኛው ቀን ያመጀመሪያ ቀን ያመመኝን ሆደን መካት አልችልም
@toplist3755
@toplist3755 4 жыл бұрын
በጣም ልክ እንደኔ ነሽ በጣም ነው እሚሰቃየኝ እኔስ በጣም አሳሰበኝ የምር
@sartsatu614
@sartsatu614 Жыл бұрын
የኔን ነው የተናገርሽው ሀኪምለራሡብሄድ ይሄነው ብዬመናገር አልችልም
@ስደቱማተቤንአጠበቀው
@ስደቱማተቤንአጠበቀው 4 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን 💚👍
@MariamMariam-q2n5b
@MariamMariam-q2n5b 5 ай бұрын
ዶክተር በፊት እንደዝ አያደርገኝም አሁን ግንአረብ ነዉ ያለዉት የሆነቀን እራሴን ስቼ ወድቄ ለተወሰነ ሰሐት አላቅም ነበር ስነቃ መሬት ላይ ነኝ እና ቤሬድ መጣ በ 18 ቀን ከዛ አሁን ደሞ በ13 ቀን መጣ በጣም ያመኛል
@sitishamil2648
@sitishamil2648 5 жыл бұрын
ኧረ ዱክር በጣም ነው የሚያመኝ ከእንብርቴ በታችና ወገቤንና የሚያስጠላ ቁርጠት ግን ምግብ እበላለው ግን በጣም ያሳሰበኝ ከጊዜ በኃላ የወር አበባዬ ከለር እየተቀየረ ነው ወደ ቡናማ ብዙም ወደዛ ባይጠጋም ከለሩ ወደዛ ነው እኔ ስደተኛ ነኝ ለመታከም ይታግተኛል ከአቅሜ በላይ ከሆነ ወደ ሀገሬ ሄጄ ለመታከም ጤነኛ ስሆነ ነው ሁሉም ነገር ጤና ካለ ነው የሚኖረው ፕሊስ መልሽሊኝ!!
@murshidahussen2988
@murshidahussen2988 4 жыл бұрын
ኑሮ በዘዴ ሰርታበታለሽ ገብተሽ ስሚው
@ኢትዮጵያሰላምሽይብዛ2122
@ኢትዮጵያሰላምሽይብዛ2122 4 жыл бұрын
እባካቹ የማሕጸን ሕመም መዳኒቱ ምንድነው የወር አበባ ሊመጣ ሲል በጣም ነው ማሕጸኔ የሚያመኝ እናም ያሳክከኛል ትክክለኛ ጌዜ ጠብቆ አይመጣም በ15. ቀን ነው የሚመጣብኝ ኡፍፍፍፍፍፍ እውነት ለመናገር ሕመሙ ያለባቹ ትርዱኛላቹ ብዬ አስባለው ለማንም አልናገርም ያለሁት ስደት ነው 😭😭😭😭
@seadatube42
@seadatube42 4 жыл бұрын
እህት ሀኪቢት ትውሰድሽ ሀኪም ቤት ህጂዩ እህት ሳዩሰረጂሽ
@የዋንድሞቼማኸታነኝ
@የዋንድሞቼማኸታነኝ 4 жыл бұрын
@@seadatube42 ኢኔም
@mer0nkahsay601
@mer0nkahsay601 4 жыл бұрын
Ande wer aymolam beye 3 sewast sament yimetal gena llimeta sele 3.4 ken saymeta wegeba yamegnal kemeta buhala betam hoden himberten akebabe wegeb betam yamegnal yaney be sharebe wegeban asere be hode etwgnalew keza domo medam teteragnaleche eff betam seyamgn yakeleshelegnal gin ande amet yihonal yijamergn
@mssalamsalam9159
@mssalamsalam9159 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥሽ ጥሩነገር አስተምሩን።እወድሻለሁ።
@maranatamesfin1260
@maranatamesfin1260 4 жыл бұрын
Oh gad tnx
@maranatamesfin1260
@maranatamesfin1260 4 жыл бұрын
Period is very important
@አላህውኪል-ተ4ሠ
@አላህውኪል-ተ4ሠ 4 жыл бұрын
ሰላም እህቴ እኔ የወር አበባ ልመጣ ሳምት ሲቀረው ጡቴን ያመኛል ምን ማርግ አለብኝ 🙏🙏🙏💋👈
@munachapi9293
@munachapi9293 4 жыл бұрын
ውይ ማስብ እራሱ አልፈልግም ገሎ ነው ሚመልሰኝ ጌታን እኔ ገና ሳምት ሲቀረው ነው የምግብ ፈላጎቴ ይጠፋል እራስ ምታት ሙሉ ሰውነቴ ነው ቁስል ሚሆነው ውይ
@ሂወትወሎየወረኢሉዋ
@ሂወትወሎየወረኢሉዋ 4 жыл бұрын
ገሎኮነው የሚአነሳኜ😢😭😭😭😭😭😭
@hananuguse5095
@hananuguse5095 4 жыл бұрын
Inamasaginaleni😘😘❤
@seddsdrr7713
@seddsdrr7713 4 жыл бұрын
ዶክተር ሰላም ላች ይሁን ግን የኔ የመጣው 13 አመቴ ነበር ግን እደመጣ ምንም አይነት ህመም የለውም ነበር አሁን ግን ከብርቴ በታች ያመኛል ያቅለሸልሸኛል ወገቤንም ያመኛል አሁን ግን 4አመቱ ነው አሁን ግን ያመኛል
@amethiopianandiloveethiopi6459
@amethiopianandiloveethiopi6459 5 жыл бұрын
Thank you so my lovely sis
@በመኖሬደስተኛነኝ
@በመኖሬደስተኛነኝ 5 жыл бұрын
ዶክተር በጣም የማማክርሽ አለኝ ስልክሽን ብትሰጭም
@እናቴየመኖሬተስፍናት
@እናቴየመኖሬተስፍናት 4 жыл бұрын
ረእኔምያመኛል ሀኪምቤትሥንትጊዜሄድኩኝ ምንምነገርየለሽ ሥታገቢይለቅሻልይሉኛል
@TadeYerga
@TadeYerga 8 ай бұрын
ደስ ትያለሽ
@የመዳምባጃጅ-ሸ4ኀ
@የመዳምባጃጅ-ሸ4ኀ 4 жыл бұрын
የጌታ ስራ ሁኖ እንጅ እኔነቴን እጠላለሁኝ ዉይይይይይይ ምጥ የዚህን ያህል የሚያም አይመስለኝም
@rahemt7625
@rahemt7625 4 жыл бұрын
ወላሂ ውነሽን ነው
@sartsatu614
@sartsatu614 Жыл бұрын
ምጥማ ልጅሽ ተስፋ ነው ተሠቃየን የምር😢😢
@እናቴአባቴሒወቴናችሁሠአድ
@እናቴአባቴሒወቴናችሁሠአድ 4 жыл бұрын
በጣም ከልብ አመሠግናለው ስፈልገው የነበረ ትምህርት ነው በተለይ ሙቀት ያልሽው የተዘጋጀው በውሀም በመብራትም የሚሠራ አለኝ ጥሩ አይደለም ብለውኝ ስለዛ ማወቅ ፈልጌ ነበር መለስሽልኝ ተባረኪ
@wesenfentahun6626
@wesenfentahun6626 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር ወንገቤና ሆዴን በጣም ያመኛል መፍትሄ ምንድነው ?
@reziqaahmad4499
@reziqaahmad4499 5 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ዶክተር
@meaziroyal8914
@meaziroyal8914 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ግን እኔ በጣም ያመኛል ሊመጣ ሲል ቢያንስ10 ቀን ሲቀረኝ ሽንቴን ስሸና በጣም ያመኛል ምን ላድርግ??
@የድንግልልጅነኝያውምያማላ
@የድንግልልጅነኝያውምያማላ 5 жыл бұрын
የኔማ እንደ እርጉዝ ያስመልሰኛል ህመሙማ እሱን ሳስብ ይጨቀኛል
@hiwethiwet8169
@hiwethiwet8169 5 жыл бұрын
አይዞሽ
@hdhe7392
@hdhe7392 4 жыл бұрын
እንየም እና የኔ ደግሞ ሁሉንም ነገር ይሸተኛል ና እንዴ ያለባል የረገዛል ወይ የሚለበት ግዘኣለ
@ተስፈኛዋነኝስደትያደከመኝ
@ተስፈኛዋነኝስደትያደከመኝ 4 жыл бұрын
አይዞሽ ወላሂ እኔም ነኝ እህል እራሡ መብላት አልችል ውሀ ብጠጣ እኮን ያስመልሰኛል ስለ ህመሙ ማውራት አልችልም ግን ብዙ ጊዜ ጎደኞች ያች የተለየ ነው ይሉኛል እና በጣም ነው እምፈራው ሌላ በሽታ እዳለብኝ እያልኩ
@ቅድሚያለተዉሂድ-ዘ5ጠ
@ቅድሚያለተዉሂድ-ዘ5ጠ 4 жыл бұрын
እህህህህ እኔም
@መሬም-ቘ3ቐ
@መሬም-ቘ3ቐ 4 жыл бұрын
እህ እኔብቻ መስሎኚ ነበረ ብቻ አልሃምዱሊላህ
@suzyfiker3885
@suzyfiker3885 4 жыл бұрын
እውነት ነው በጣም የምሰቃይበት ነው
@የገጠርልጅነኝየGአፍቃሪ
@የገጠርልጅነኝየGአፍቃሪ 5 жыл бұрын
እናመስግናለን እህታችን እንኔ በጣም ጨንቆኝ ነበር ቀርቶብኝ ወር ከ15 ቀኑ ዛሬ ከች አለ ተመስገን
@Radiahmed
@Radiahmed 5 жыл бұрын
የኔም እዳቺ ነው ግን አልመጣም
@የገጠርልጅነኝየGአፍቃሪ
@የገጠርልጅነኝየGአፍቃሪ 5 жыл бұрын
@@Radiahmed ይመጣል እህቴ ብቻ እንዳትጨነቂ ግርፋ በሻይ አርገሽ ጠጭበት
@Radiahmed
@Radiahmed 5 жыл бұрын
@@የገጠርልጅነኝየGአፍቃሪ በጣም ነው ነሚያመኝ እህት ከጊዜው ካለፈ አሁንማ ቆየ እናም ማሬ በጣም አመሠግናለሁ የኔ ልዩ
@Aditube7583
@Aditube7583 5 жыл бұрын
@@የገጠርልጅነኝየGአፍቃሪ ግርፋ ምድነው ማር?
@aliyaaabebe9949
@aliyaaabebe9949 4 жыл бұрын
@@Aditube7583 ቃራፋ ናው ማረ
@ሀይማኖትአሥየ
@ሀይማኖትአሥየ 4 жыл бұрын
እረ የቁርጠት ነገር ተውት አይነገር በስሀቱ አይመጣ ሲል ነው የሚያሳስበኝበተረፈ እናመሰግናለን
@fatimakarimi5792
@fatimakarimi5792 4 жыл бұрын
እናመሠግናለን፣እህቴ
@chellereyes1012
@chellereyes1012 4 жыл бұрын
ine baxam nawu yamnyalh😢😭😭😭😭
@kebronmered1825
@kebronmered1825 11 ай бұрын
እኔ የመጥብኝ12 አመት ነዉ አሁን 22አመቴነዉ ግን በጣም ነዉ የሚያመኝ ደሞም በደብ አይፈሰኝም
@toybaorymam1466
@toybaorymam1466 4 жыл бұрын
እረ እኔ ወላሂ አመቴ ከጀመረኝ ግን በመጣ ቁጥር የሰው ድምፅ ያስጠላኛል ወደላይ ይለኛል ያዞረኛል ህክምና ህጀ ነበር ውለጅ ነው ያሉኝ እኔ ባል የለኝም ለማግባት ዝግጁ አይደለሁም ሲመጣብኝ ከኒና እውጣለሁ የመጀመሪያ ቀን ሙቸ ነው ይምነሳው ከኒናው ግን ትንሽ ያስታግሰኛል ግን በጣም እየከሳሁ ነው ዶክተር መፍትሄ ካለሽ በፈጠረሽ አሁን ወሩንም አይጠብቅ እደኔ የሚሆን አለ ግን እህቶቸ መፍትሄ ካላቹህ ንገሪኝ😭😢🙏
@hfhfhfhhfhfhfhfhh843
@hfhfhfhhfhfhfhfhh843 4 жыл бұрын
Doktar ine yewar ababaa yamajamariyaa gize jamaro naw yamiyaamany min yishaalanyaal
@abdvl9989
@abdvl9989 4 жыл бұрын
እኔም ሢመጣ ያመኛል እራሤን ሁሉ አላቅም በጣም ያሥመልሠኛል ከንብረቴ በታች ያቃጥለኛል በሥደት ላይ በየወሩ መተኛት ከባዲ ሆኖብኛል
@ayshalslamislam368
@ayshalslamislam368 4 жыл бұрын
አይዞሽበጣምከባድነዉስቃይአለዉ
@almaznegash3708
@almaznegash3708 4 жыл бұрын
Thank u for your help God bless u. 👌👍
@maryemeseret1821
@maryemeseret1821 4 жыл бұрын
እህቴ አንድ ነገር ንገርኝ ማንስ ቲሪስሽኔ ተስተካክ ሎአይመጣ እናምን እንድሆን ብትነግ ሪኝ
@afhossana6311
@afhossana6311 4 жыл бұрын
D.r Cocacola drink metetat side effect alew ende
@sohammohamed2721
@sohammohamed2721 4 жыл бұрын
በፊት በጣም ያመኝ ነበር አሁን ግን አልሀምዱሊላህ። ከወለድኩ ቡሀላአ ምንም ህመም አይሰማኝ
@fikirtebegashaw9084
@fikirtebegashaw9084 4 жыл бұрын
Clomid 50mg mexkem lemen yexkmal?
@MaMa-qo1fl
@MaMa-qo1fl 3 жыл бұрын
እሰከስት እድሜ መውለድይቻላል ጨቆኛኝ ስደትላይነኝ የመውለድጉጉት አለኝ በዱአችሁ አትርሱኝ
@saralove7453
@saralove7453 5 жыл бұрын
እናመስግናለን እህት
@ሀናንሀኑ-ሠ2ዀ
@ሀናንሀኑ-ሠ2ዀ 4 жыл бұрын
ታድያ ለህመሙ ምን እንጠቀም ህመሙ እዲያቆም ክኒን ስውጥ ደና እሆናለው ከኒናው ጉዳት ያደርሳል ወይስ እዴት ነው
@lezahope9488
@lezahope9488 4 жыл бұрын
Thank you so much!
@mrademm9249
@mrademm9249 4 жыл бұрын
ቁጥር ይላክን
@romanghandour1512
@romanghandour1512 4 жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛ
@kidistkidana8191
@kidistkidana8191 4 жыл бұрын
Y wer abebaya yememetaw betamm koyto nw eske 5 wer hulu yekoyal gudat alew enda?
@sameerameseret1168
@sameerameseret1168 4 жыл бұрын
Enamasgenalen
@user-pd1tm5wn3s68
@user-pd1tm5wn3s68 4 жыл бұрын
Tankyou sis
@አብይውስጤነውለእናቴስልኖ
@አብይውስጤነውለእናቴስልኖ 5 жыл бұрын
ምስጋናዬ ከልብ ነው ዶክተርዬ የቁርጠት ነገር አያድርስ ነው
@የራቢየራቢ888
@የራቢየራቢ888 4 жыл бұрын
ምን መድራግ አለቢኝ አራ በአሏህ ንገሩኝ
Methods of Contraception Made Easy (Contraceptive Methods Explained)
11:33
Непосредственно Каха: сумка
0:53
К-Media
Рет қаралды 12 МЛН
SLIDE #shortssprintbrasil
0:31
Natan por Aí
Рет қаралды 49 МЛН
🔴 በወር አበባ ጊዜ መመገብ ያለባችሁ እና የሌለባችሁ ምግቦች
9:39
በወር አበባ ጊዜ ህመም ለሚያስቸግራችሁ ጥሩ መፍትሄ
8:31
yemar media የማር ሚዲያ
Рет қаралды 3 М.
Herpes (oral & genital) - causes, symptoms, diagnosis, treatment, pathology
10:00
Osmosis from Elsevier
Рет қаралды 2,9 МЛН