ስቄ ልሙት ሙሉ ፊልም Seke Lemut full Ethiopian film 2021

  Рет қаралды 694,532

Sodere TV

Sodere TV

Күн бұрын

Пікірлер: 222
@نجاتمحمدآحمد
@نجاتمحمدآحمد Жыл бұрын
ቂቂቂቂ እውነትም ስቄ ልሙት አይ አማን በደረቅ ለሊት ጎኔን ከአረቦች ስራ ገላግየ በማሰረፊያየ አንተን አይቸ በሳቅ ትን አስብለህ የበላሁት በአፍ ባአፍንጫየ ወጥቶ ልትገለኝ ነበርኮ ሆሆይ ባባ ከሞተ በማንም ፊልም ስቄ አላውቅም ነበር መኩየ እንኳን አላሳቀኝም ዛሬ ግን መንጌን መስለህ ኮስተርብለህ ጀምረህ ልትሞትነው ሲሉህ ተቀይረህ ዳንክ ሲሉህ ደግሞ ለሚስትህ ውሽማ እጠነቁላሃለሁ አያልክ ስትገላገል በሳቅ ገደልከኝ አመሰግናለሁ በርቱ አማን አድናቂህነኘ።
@tamratansa1744
@tamratansa1744 3 жыл бұрын
በዚህ ፈልም ዉስጥ በብዙ ፈተናዎች ብዙ ቁም ነገር አይቼበታለሁ በጣም ልብ አንጠልጣይ ፊልም ነው በነገራች ላይ አማኑኤል አነተ የምሠራቸዉ ፊልሞች አርካሽ አይደሉም ጥሩ ይታሻሉ ወይም በጣም በሳል ነዉ በርታ
@stopamharagenocide7654
@stopamharagenocide7654 3 жыл бұрын
በትክክል አማንዬ ያለበት ፊልም የሚገርም ትወና ብቃት የሚታይበት ነው። መልዕክት አስተላላፊ ናቸው። አማንዬን በጣም ነው የምወደው
@አሰናቀችየድንግልልጅ
@አሰናቀችየድንግልልጅ 3 жыл бұрын
ነገር ሁሉ ለበጎ ነው በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው😍😍😍😍😍😍 ሰላም ለሀገራችን ፍቅር ለወገነቻችን ይሁን😍😍😍
@beza390
@beza390 10 ай бұрын
አማርኛ ፍልም መጨርሻው ሲያምር እዚህ ላይ አየሁ😢😢❤❤❤❤❤❤
@የሀርቡዋነኝገጠሬዋ
@የሀርቡዋነኝገጠሬዋ 3 жыл бұрын
አሪፋ ፊልም ነዉ ዉድየሀገሬልጆች በየላችሁበት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን በዱአ እንበራታ🙏
@meronarhen9900
@meronarhen9900 2 жыл бұрын
Amen
@eagle4452
@eagle4452 3 ай бұрын
ዋው 💕👍🏽 ምርጥ ፊልም የውጭ ፊልም ተመልካች ነኝ ይሂ ምርጥ ከሚባሉት የ ሀበሻ ፊልሙች ውስጥ የሚመደብ ነው ። ጨዋ perofisional ኢትዮጵያዊ ፈልም
@hasatpice9198
@hasatpice9198 3 жыл бұрын
ምርጥ ትት ነው እኔ ለነገሮች ከመፍጠን መታገስ በጣም ጡሩ እደሆነ ነው የተማርኩበት
@tibebtsehay
@tibebtsehay 10 ай бұрын
😂😂😂አማንኑኤልን የምወድበት ምክንያት እንዴት መተወን ብቻ ስለሚያውቅ ሳይሆን ኢትዮጲያዊነት የገባው ሰው ስለሆነ ነው 👍👍👍👏👏👏
@sariyhabeshawit4011
@sariyhabeshawit4011 3 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ቆንጆ ፊልም ነው እሁት አማን ባሳቅ ገደለኝ ጋራም ትወና ልክ እንዳ ሁሌው አልክሻለውም ብቻ ዎው ነው ሰላም ላገራቺን መልካሙን ጊዜ ያቂርብልን 🇪🇹😍
@እራቢነኝቢትሙሀመድ
@እራቢነኝቢትሙሀመድ 4 ай бұрын
😮😮😮 ❤❤❤ እኔ ይህንን ፊልም ለስተኛ ግዜ ሳየውነው ያማኑኤል ሀብታሙ የትወና ብቃት ምንቃል ይገልፀዋል ❤❤❤💚💛❤💪💪💪💪👍👍👍👍👌👌👌👌👌👌👌😘😘😘😘😘😘😘🐅🐅🐅 አቦ ይመችህ አማንየ ባለህበት ከፋሽሽቶች አፍ ይሰውርህ 👌👌 2016
@stopamharagenocide7654
@stopamharagenocide7654 3 жыл бұрын
ወይ ጉድ እያለቀስኩ እየሳኩ ባድ ስአት ስሜቴ እየተቀያየር ያየሁት የተማርሁበት ፊልም ኑሩልን ።እንደዚህ አስተማሪ ፊልም ደስ ይላል።
@michelchiti3067
@michelchiti3067 2 жыл бұрын
Wawoo arfi filmi
@simar9234
@simar9234 2 жыл бұрын
እኔጃ ጥሎብኝ አማኑኤልን በጣም እወደዋለው ድምፁም ያምራል እረኛየ ለይም ሶስተኛውን አይን ፊልም እዩት በጣም ቆጆ ነው ሶማሊየውንም እዩት
@AnaAna-ip6ve
@AnaAna-ip6ve 2 жыл бұрын
ዋው ደስ ሲል ሲያስቀኝም ሲያስለቅሠኝም አሪፍ ፊልም ቀጥሉበት
@ሰዉነት
@ሰዉነት 2 жыл бұрын
ቢያስለቅሠኝም አሥቆኛል በመጨረሻም ደስ አለኝ አሪፍ ነዉ በርቱ
@mulumekonnen2112
@mulumekonnen2112 3 жыл бұрын
አማን እዮብ ሁለታችሁንም በጣም እወዳችኃለሁ። ግሩም ስራ ነው። ግን እያወራችሁ ከጀርባ ያለው ሙዚቃ ይረብሻል። ንግግር ላይ ከጀርባ ሙዚቃ ባይኖር ብዙ የኢትዮጵያ ፊልሞች ላይ ያለ ችግር ነው። ቢስተካከል።
@super12star
@super12star 3 жыл бұрын
የታየ ፊልም ቢሆንም ልዩ ፊልም ነው ።አላህ ሆይ አገራችንን ሰላም አድርግልን
@solomonkera2916
@solomonkera2916 9 ай бұрын
Psalm 107:19-20 "Then they cried to the Lord in their trouble, and he saved them from their distress. 20 He sent out his word and healed them; he rescued them from the grave."
@ኤንገራገሯ
@ኤንገራገሯ 3 жыл бұрын
እውነትም ስቄ ልሙተው😂😂😅😆😄😃እንደው ነፈርኩ በርቱልኝ😂
@Beemenet
@Beemenet 3 жыл бұрын
ባይከዳኝ ስውደው ይሄን ፍልም ስንቴ እንዳየው ምርጥ ፍልም ነው በርቱ
@wayinashatwayinashat3062
@wayinashatwayinashat3062 2 жыл бұрын
አማኑኤል ሐፍታሙ ያሉበት ፍሊሞች ሁሉ ደስ ይሉኛል
@habiibjames9529
@habiibjames9529 2 жыл бұрын
አይ እኛ ሰዎች ጤናኛዉን እብድ ነህ እያለን ጤናውን እንሰጣለን ያልሆነውን ነህ እያለን ስም እንሰጣለን አይ እኛ ሰዎች በጣም እኮ የምንገርም ፍጡር ነን ከዚች አለም የተረዳሁት ነገር ቢኖር አብዛኛው ሰው ያለምክንያት እኛን እንደማይቀርብ ነው ግን ያለምክንያት የማቀርበን አምለክ ይመስገን 🙏🙏🙏 ሰላም ለሰው ልጆች ሰላም ለሀገራችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@kalkidansenako1199
@kalkidansenako1199 5 ай бұрын
በትክክል 🙏
@aberutucho2746
@aberutucho2746 2 жыл бұрын
Wow anidegna beyalachubeti selamachuyibiza beritu
@talilasi6519
@talilasi6519 3 жыл бұрын
Waaqayyoo biyyaa kenyaa Itiyoophiyaaf nageenyaa haa godhuu ameen🇪🇹🇪🇹
@moab7707
@moab7707 2 жыл бұрын
Duraa oromiyaa
@solomonkera2916
@solomonkera2916 9 ай бұрын
People of almighty God! know that we childeren of the most high God have a lot of his Promice we can claim and build our faith on and fight what ever the devil throw in our life. The Devil is a difeted Foe! Fight the good fight of Faith!! God Bless you all
@haliluyaelbitel692
@haliluyaelbitel692 3 жыл бұрын
ፊልም አክተር ይጠይቃል በጣም ምርጥ ፊልም ነው
@rihanaahmedg2505
@rihanaahmedg2505 11 ай бұрын
AMANIYE INDEZIH MASAKIM TICHILALEH WOOW BEHULUM SIDE PERFECT YEHONIK ARTIST NEH
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 3 жыл бұрын
አማንዬ 💝💝💝💝💝የኔ 💝💝💝ጌታ ስወድክ 💝💝💝💝የኔ 🌹🌹ጣፋጭ
@meliisrael9515
@meliisrael9515 Жыл бұрын
Amanye my favourite 😍
@Aste_Ze_Dingil21
@Aste_Ze_Dingil21 3 жыл бұрын
eyoba bewnet yetiwona bikatun betam saladenkilet alalifim
@negattube1002
@negattube1002 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ አጨራረስ🙏🙏❤❤❤❤❤
@ስምለምኔሙስሊምነኝእ-ጸ6ቀ
@ስምለምኔሙስሊምነኝእ-ጸ6ቀ 3 жыл бұрын
አታጓጉን ደግሟ ሁሉም ተወዳጂ ናቸው ጥሩ እንደሚሆን አልጠራጠርም
@WinDesign-py7bv
@WinDesign-py7bv 5 ай бұрын
ጠቅላያችን ለካ አሪፍ ይተውናሉ። እውነትም ታማኝ!
@payammihan1346
@payammihan1346 Жыл бұрын
Astemari newu
@بنج-ل4ش
@بنج-ل4ش Жыл бұрын
ያምራልቀጥልበት
@abelotitos2154
@abelotitos2154 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አገራችን ሰላም ያድርግልን 🤲🤲
@tadelchbekele4089
@tadelchbekele4089 3 жыл бұрын
Amen
@እህተማርያምኤፍታበለኝጌታ
@እህተማርያምኤፍታበለኝጌታ 2 жыл бұрын
ደስ ይላል
@bezaalemyos6678
@bezaalemyos6678 2 жыл бұрын
ወገኖቼ እስከ ዛሬ ድረስ ካየኋቸው ፊልሞች ለኔ እንደዚ የተማርኩበት የለም ሲመቻችሁ እዩት Finished
@dubai1280
@dubai1280 2 жыл бұрын
ደሥ ሢል መጨረሻዉ
@genetpender3194
@genetpender3194 3 жыл бұрын
Egzabhir hagrachen selam yargeln
@otebeoo875
@otebeoo875 Жыл бұрын
አማኑየ ስወድክ እኮ
@EtuYeTadeLiji
@EtuYeTadeLiji 2 жыл бұрын
ማርያምን ሽንቴ እስኪያመልጠኝ ነው የሳኩት አማንዬ የኔ አንደኛ ትችላለህ በጣም የሚያምር እና አስተማሪ ነው
@jeueu3u340
@jeueu3u340 Жыл бұрын
😂😂😂😂
@MelekmuWebamlek-lm6fr
@MelekmuWebamlek-lm6fr 3 ай бұрын
😅😅😅😅
@elizabethkimeme7138
@elizabethkimeme7138 Жыл бұрын
I wish sometimes life is films that you can change ❤
@የሳቅጎጆቱዩብ
@የሳቅጎጆቱዩብ 11 ай бұрын
የማገርም ፊልም
@heyewetalemu548
@heyewetalemu548 4 ай бұрын
Eyesaken alekesen......aman mengezem meret meselo sayehon hono emeysera
@rewinaabreha522
@rewinaabreha522 2 жыл бұрын
Wow mirth film
@solomonkera2916
@solomonkera2916 9 ай бұрын
1 Timothy 6:10" For the love of money is a root of all kinds of evil. Some people, eager for money, have wandered from the faith and pierced themselves with many griefs."
@Mame-uv5dd
@Mame-uv5dd 2 ай бұрын
እቅልፊን አጣሁጅ በጣም ቆጆነው❤❤❤❤❤
@elsabat7830
@elsabat7830 3 жыл бұрын
ደሰ ይላል መጨረሻውን በእንባ ነው የጨረሰኩት
@hilenaalewey2721
@hilenaalewey2721 3 жыл бұрын
ወይ አማን ወንድሜ ስውድህ እኮ 😂😂😂😂😁😁😁😁
@payammihan1346
@payammihan1346 Жыл бұрын
Des ylal
@ሔሉፍቅርየማሪምልጅ
@ሔሉፍቅርየማሪምልጅ 3 жыл бұрын
የኔ ማር አላለም እዮብ😁😁😁😁😁😁😁😁
@banchifakhoury7895
@banchifakhoury7895 Жыл бұрын
ወይን ለሰንት ጊዜ አየሀት በጣም ቆንጆ ነዉ ❤❤
@tiztaEyoba-eq9py
@tiztaEyoba-eq9py Жыл бұрын
እኔም 😢😢😢😢እኮ 😢እህ😢እህህህህ😢😢😢😢😢😢😢
@ፊርዶስእናመሀመድ
@ፊርዶስእናመሀመድ 2 жыл бұрын
ከዝህ ድራማ ምን ተማራችሁ እኔ አድነገር ተምሬ አገሬ ለመግባት አሰብኩ
@mignotbik457
@mignotbik457 2 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ፊልም ነው እናመሰግናለን
@ፍቅርተአርሴማ
@ፍቅርተአርሴማ 3 жыл бұрын
ለሁለተኛ ግዜ ሳየው የቆየም ቢሆን አስተማሪ ነው!!
@SaraSara-os9lj
@SaraSara-os9lj 2 жыл бұрын
አሪፍነው ቀጥሉበት።
@merameberahim399
@merameberahim399 2 жыл бұрын
ሀሪፍነዉበርቱ
@elizabethkimeme7138
@elizabethkimeme7138 Жыл бұрын
What a wonderful film❤❤❤
@kiyaYouTube-k4s
@kiyaYouTube-k4s 2 жыл бұрын
ምርጥ ፊልም አሳቀኚ አስለቀሰኚ 🌹
@Fardous-e8s
@Fardous-e8s Күн бұрын
ምርጥ፣ፊልም❤❤❤😂😂😂😂😢😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@solomonkera2916
@solomonkera2916 9 ай бұрын
Isaiah 53:4-5 "Surely he took up our pain and bore our suffering, yet we considered him punished by God, stricken by him, and afflicted. 5 But he was pierced for our transgressions, he was crushed for our iniquities; the punishment that brought us peace was on him, and by his wounds we are healed."
@solomonkera2916
@solomonkera2916 9 ай бұрын
Psalm 103:1-5 "Praise the Lord, my soul; all my inmost being, praise his holy name. 2 Praise the Lord, my soul, and forget not all his benefits- 3 who forgives all your sins and heals all your diseases, 4 who redeems your life from the pit and crowns you with love and compassion, 5 who satisfies your desires with good things so that your youth is renewed like the eagle’s."
@muniras4197
@muniras4197 3 жыл бұрын
ማጨረሸው ደስ ይለል
@mhrtebranu7474
@mhrtebranu7474 3 жыл бұрын
ዋው ሶስቴ አየሁት ስወዳቸው
@muniras4197
@muniras4197 3 жыл бұрын
ምን ለምን ከነሱ አትሰሪም
@mesimesi9316
@mesimesi9316 2 жыл бұрын
betam arif film new bertu
@saadaasfa1149
@saadaasfa1149 3 жыл бұрын
ወይኔ ገራሚ ታሪክ ትልቅ ቁምነገር ተማርንበት
@memebakla378
@memebakla378 3 жыл бұрын
የታየ ቢወንም አሪፍ ነው በርቱልን
@sofeiasofiea1686
@sofeiasofiea1686 2 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ነው ❤️❤️❤️
@ouba2897
@ouba2897 3 жыл бұрын
ምነዉ የታዬ ፊልም ምትለቁ ወገን😳
@Abel-tz1nn
@Abel-tz1nn 2 жыл бұрын
አማን የምንጊዜም ምርጥ አክተር
@asmaasmajan7713
@asmaasmajan7713 2 жыл бұрын
ደስ ይላል የምር ❤💕ደሞ መጭርሽ ደስ ያሰኛል ❤❤❤
@ananiyatilahun7923
@ananiyatilahun7923 Жыл бұрын
Just waw.
@Hessaalqathani
@Hessaalqathani 2 ай бұрын
wow yileyal amrzing!!!!!!
@aberutucho2746
@aberutucho2746 2 жыл бұрын
Yenege tesifasechiw eyoba wow like like
@solomonkera2916
@solomonkera2916 9 ай бұрын
1 Peter 2:24 "He himself bore our sins” in his body on the cross, so that we might die to sins and live for righteousness; “by his wounds you have been healed.”
@SelamfsehaSelamfseha
@SelamfsehaSelamfseha 3 жыл бұрын
አሪፍ ነው
@ياسيناياسين
@ياسيناياسين 3 жыл бұрын
WAWW VERRY VERRY NICE MOVE
@tofiksiraj9702
@tofiksiraj9702 2 жыл бұрын
Amanuwel wude ye Ethiopia actor
@teweldeteklehariate6312
@teweldeteklehariate6312 3 жыл бұрын
Gut job
@ganaganet9288
@ganaganet9288 3 жыл бұрын
ዋው.👍👍👍👍
@yeneyene5362
@yeneyene5362 Жыл бұрын
Woye Abiyyy" anti yimathonewe yileme🤣😂😂😂😂🤣🤣🤣😂😂😂🤣🤣🤣🤣
@ፍሬየድንግል
@ፍሬየድንግል 3 жыл бұрын
አሳዛኝ አስተማሪ ምርጥ ፊልም ነው
@andamlakendale2128
@andamlakendale2128 Жыл бұрын
እጭእቅ ገሎግልሀለው ግሳንግስ ልፍስፍስ አማርኛቹ አንፍር ናቸው
@jossylove914
@jossylove914 3 жыл бұрын
Second time no,,,oooooo sodere
@alamalamshay6990
@alamalamshay6990 3 жыл бұрын
😁😁😁😁😁😁ልጅነቴ ትዝ አለኝ በቃሪያ ጥፊ የተመታሁት እሱስ በርግጫ ነው የተመታው የዛኔ የተመታሁት ቃሪያ ጥፊ ዛሬ ድረስ ትዝ እያለኝ መገላይ ቆሜ ወድልጅ አላዋራም ጥፊዋ ትመጣብኛለች😁😁😁😁😀😀😀
@zamzammuhammed5829
@zamzammuhammed5829 3 жыл бұрын
ክክክክበቃሪያነውየመታሽ
@samsonabraha7702
@samsonabraha7702 3 жыл бұрын
ጨጨብሳ ነው የሚመስለው ፊትህ!! በጣም ያስቃል
@Astrgirema-jk5ve
@Astrgirema-jk5ve 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አደኛዬ እዮባ
@tube5209
@tube5209 3 жыл бұрын
እዮባን ስለምወደው ነዉ ያየሁን ግን አሪፍ ነው
@ggfdjgf9105
@ggfdjgf9105 2 жыл бұрын
እዩቤ የኔ ጩጩ
@hayatiiiasefa4546
@hayatiiiasefa4546 3 жыл бұрын
ዋው ምረጥ ፊልም ነው
@SamiiraJamaal-rc6xv
@SamiiraJamaal-rc6xv 5 ай бұрын
Batam.arif
@Blaletadesatadesa
@Blaletadesatadesa 9 ай бұрын
ለመነኛዉም መጨረሸዉ የምረል
@AaAaa-he3tq
@AaAaa-he3tq 2 жыл бұрын
የቆየ ቢሆንም በጣም ቆጆነው በርቱ ❤❤❤❤❤
@saraMabrtu
@saraMabrtu 4 ай бұрын
አይ አማን ዉስጤ ነህ😂
@mishu372
@mishu372 3 жыл бұрын
አማንዬን ሰወደው
@saidaalsh5706
@saidaalsh5706 3 жыл бұрын
ወይጉድ የታየ ፊልም ደሞ ደግማችሁ ትለቁ ጀመር የቆየነው
@jerusalemheven1535
@jerusalemheven1535 2 жыл бұрын
wedjewalehu muuuut
@etsegenetabebe916
@etsegenetabebe916 2 жыл бұрын
ውብ ነው አማን አድናቂህ ነ ኝ
@peace7953
@peace7953 4 жыл бұрын
What a nice movie, lovely story tnx sodere
When u fight over the armrest
00:41
Adam W
Рет қаралды 32 МЛН
Why no RONALDO?! 🤔⚽️
00:28
Celine Dept
Рет қаралды 74 МЛН
سورة البقرة كاملة لطرد الشياطين من منزلك وجلب البركه باذن الله surat albaqra
3:51:44
ወቶ አደር ሙሉ ፊልም Weto Ader full Ethiopian movie 2021
1:46:27
ጠባሹ ሙሉ ፊልም Tebashu full Ethiopian film 2022
1:33:11
ከፍሎ ሟች - Ethiopian Movie Keflo Muach 2019 Full Length Ethiopian Film Kefelo Muach
1:34:54
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 2 МЛН
Ethiopian romantic comedy film 2018 - Eyorika
1:41:05
AmharicTV
Рет қаралды 1,2 МЛН