ሶፍት ስፖንጅ ኬክ | soft sponge cake

  Рет қаралды 339,553

melly spice tv

melly spice tv

Күн бұрын

Пікірлер: 404
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
የግበአት መጠን አምስት መካከለኛ እንቁላል አንድ ኩባያ ዱቄት ግማሽ ኩባያ ስኳር ግማሽ የሻይ ማንኪያ አቼቶ ግማሽ የሻይ ማንኪያ የቫኒላ ቃና ግማሽ የሻይ ማንኪያ ጨው አንድ የሻይ ማንኪያ ቤኪንግ ፓውደር አርባ ግራም ዘይት ሀምሳ ግራም ወተት በያላችሁበት በአሉ ሞቅ ደመቅ አድርጋችሁ እንድታሳልፉ ምኞቴ ነው
@zennutube3740
@zennutube3740 4 жыл бұрын
Giram yemilew bebirchiko bitaragiw
@meseretteka1323
@meseretteka1323 4 жыл бұрын
Balemuya set nesh ayayazish yasitawkal
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
እሺ ዝኑ መልካም አዲስ አመት
@zedzed1558
@zedzed1558 4 жыл бұрын
Er melu bgram aygbangm sijemr malkya yelngm b berchko betngrin yeshalal
@zedzed1558
@zedzed1558 4 жыл бұрын
Mato haya duket maltshe sent berchko Nw tolo bay malahelng
@azizoskandarazizo9340
@azizoskandarazizo9340 2 жыл бұрын
جربتها اليوم طلعت روعة يسلم يدك شكرا لك 😘👏👍
@maremaru
@maremaru 4 жыл бұрын
ገራሚ ነው ሜሊዬ እጅሽ ይባረክ👌😋
@frehiwotnigussie1362
@frehiwotnigussie1362 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ምርጥና ቀላል ተባረኪ
@kalkidannegese2408
@kalkidannegese2408 2 жыл бұрын
Wow des yilal ijochish yibarek Gn wotet yeduket mehon yichilal? yeinkulalun askuwal meleyetu lemin yitekimal sanileyew indiw meten binikelakilew chigr alew?
@tiblestgebreyesus3115
@tiblestgebreyesus3115 Жыл бұрын
Meluye thanks serahut betam konjo new yehonelig❤❤❤
@Nebsu-hb6bt
@Nebsu-hb6bt Ай бұрын
Befaxari yale oven maserati Ayichalim qoyi
@diboradibora
@diboradibora 2 жыл бұрын
ዋውውውው ዛሬ አብረን ነው ስሰራ የነበረው ልዩ ነው ሚሉቲ
@teemarmesfin2250
@teemarmesfin2250 2 жыл бұрын
ሜሊ ብዙ ጊዜ የምቸገረውን ነገር ልጠይቅሽ ቆንጆ ሆኖ ከነፋ በኋላ ይሰነጠቃል ከዛ ነፋስ ስለሚገባበት ይሁን አላውቅም በስሎ ሳወጣው ተመልሶ ይረግጣል እና የከፈተበት ቦታ ሊጥ ነው የሚሆነው ይሄንን ያንቺን ባልሽው መጠን ለክቼ ሰርቼ አንዴ ቆንጆ ይሆናል የሆነ ቀን ስሰራ ደሞ እንዳልኩሽ ያስቸግረኛል እስቲ ሀሳብ ስጪኝ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
ሊጥ የሚሆነው ተገቢውን ያህል እሳት ስላላገኘ ነው መሰንጠቁን እንዲቀንስ የኦቨንሽን ብረት ከፍ አርጊው እንደዛ አይሰነጠቅም
@የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ
@የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ 5 ай бұрын
@@Mellyspicetvመጋገሪያ እቃውን ከየት ነው እሚገኘው ለዳቦም ይሆናል ወይ እቃው ሌላው ደግሞ ቫኔላ ምንድን ነው ከየትስ ነው እሚገኘው ቤኪንግፓውደርም pleas
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 5 ай бұрын
@@የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ አዎ በዳቦ መጋገሪያ ይሆናል ኢትዮ ከሆነ ያለችው ቫኒላም ቤኪንግ ፓውደርም መርካቶም እኒሁም ስልት ማርኬት ታገኚዋለሽ
@nurayniemohammed6432
@nurayniemohammed6432 2 жыл бұрын
Wow thank you betam yamral. Gin min sihon new bedemb kuf kale bohala siweta wede tach yemizeqyew.
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
በደንብ ሳይበ ስል ሲቀር ቀስ ባለ እሳት በ170 ድግሪ ሰልሸስ አብስይው ከዛ በ150 አቆይው ምናልባት ያንቺ ኦቭን ሀይለኛ ሆኖ ላዩ ስለቀላ የበሰለ ምስሎሽ እንዳይሆን
@Tiru2024
@Tiru2024 2 жыл бұрын
@@Mellyspicetv 😮
@safiaak4601
@safiaak4601 3 жыл бұрын
በጣም በጣም ጎበዝ ባለሞያ በጥራት በያያዝሽ አሰራርሽ በዚሁ ቀጥይ በርቺ ማለትዬ
@mohammedharroun1413
@mohammedharroun1413 2 жыл бұрын
I am from Sudan you are the best
@Hulemovie
@Hulemovie 2 ай бұрын
Zare serche wesu chika honebign enam alnefam 😢😭
@misrakedae9023
@misrakedae9023 3 жыл бұрын
የተለየሽ ሰው በእራስሽ የምትተማመኚ ጎበዝ ተባረኪ።
@martabirhanu1998
@martabirhanu1998 4 жыл бұрын
ከ ሞያሽ በተጨማሪ ቅንነትሽ በጣም ደስ ይላል በርቺልን።
@abnetshimekit8348
@abnetshimekit8348 4 жыл бұрын
ዋው እስከካሁን ካየኋቸው ኬኮች ይሄ አንደኛ ነው ፤ ቤተሰብ ሆኛለሁ
@pinayadene8980
@pinayadene8980 4 жыл бұрын
thank you dear i have tried many times ዛሬ ለመጀመሪያ ጊዜ መጣልኝ ቴራሚሶ ብታሳይን ደስ ይለናል
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
እሺ እህቴ
@zitaabdu7780
@zitaabdu7780 4 жыл бұрын
ሜሊ ቆንጆ ኦቨን የሚለኮሰው ከላይም ከታችም አኩል ነው?
@susuzeynu2599
@susuzeynu2599 4 жыл бұрын
ታች ሲበስል ላይ ይለከሳል
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
ዚታ ይቅርታ ኮመንታችሁን ስላላየው ነው ባንድ ላይ ነው ከላይም ከታችም
@gy8086
@gy8086 4 жыл бұрын
Tank you my dear happy Ethiopian new year for all your family 🌻🌼🌻🌼
@seadaseadagetachew4374
@seadaseadagetachew4374 Жыл бұрын
ሜሉየ እኔ ግን ኬክ ስሰራ ወደላይ ከነፋ በኋላ ይወርዲና እደኩብዝ ነዉ እሚሆነዉ እዳች አዲርጌ ነበር የሰራሁት አይት ዝም እዳትይኚ pls 🥰
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
ቴምፕሬቸሩን መጀመሪያ 170 ከዛ በሓላ 150 በደንብ አቆዪው ሰኢዳዬ
@asnakeaynalem8149
@asnakeaynalem8149 4 жыл бұрын
1 kuf kale bewala cherso ovenu sitefa kuf yalew yimelesna mehalu yiregtal min ladrg? 2 kubaya yalshw min aynet kubaya new?
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 жыл бұрын
አስናቀ ምን አልባት በደንብ ሳይበስል ቀርቶ ይሆናል ሚመለሰው ሰአት ጨምሪለት ኩባያው ፕሮፌሽናል የዱቄት መለኪያዎቹን ኩባያዎች ነው ያልኩት 120-130g የሚይዙትን
@elaeluw.9416
@elaeluw.9416 4 жыл бұрын
Easy and simple recipe.Gobez berchi.
@elsag6890
@elsag6890 4 жыл бұрын
ሜሊ የምትሰሪያቸውን ነገሮች እሞክራለሁ በጣም አመሰግናለሁ፡፡ ይሄንንም ሞክሬው በጣም ቆንጆ ሆኖ ይወጣና ከኦቨን ወቶ ሲቆይ የነፋው ይመለሳል; ለምንድን ነው
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
ነጬን የእንቁላል ክፍል በደንብ ምነው እንደ ሊጥ ድርቅ እስኪል እንደክሬም ሲሆን መምታትሽን አታቁሚው
@mulugetagetu8971
@mulugetagetu8971 4 жыл бұрын
Egziabihar yibarkish , ye egishin sra hulu yebarkilish
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
እኔን ሙሉጌታ
@yesharegwoldegiorgis1530
@yesharegwoldegiorgis1530 4 жыл бұрын
የኔ ማር እንደዚህ ጥፍጥ ያለ ነገር ይስጥሽ እጅሽ ይባረክ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
አሜን የሽዬ
@RahmetAhmedin
@RahmetAhmedin 3 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው በረቺ ግን ጨው ቢቀርስ ልሞክርው ነው
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 жыл бұрын
ትችያለሽ ራህመት
@RahmetAhmedin
@RahmetAhmedin 3 жыл бұрын
@@Mellyspicetv አመሰግናለው ውዴ
@mevrouwteklai9325
@mevrouwteklai9325 11 ай бұрын
ስላም ሚሉ የስሩ እጆችሽ ይባረኩ የስራሽው ኬክ መልካም ንው የምትፅፊው እንግሪዲየንት ኩባያ ትያለሽ ግን ትልቅ ኩባያ አለ ትንሽ ኩባያ አለ በግራም ካልሆነ ኬክ ሣይሆንየሚጣፋጥ ቂጣ ነው የሚሆነው ስለሞከርኩት ነው ሜሉ
@netsanetsoimon8355
@netsanetsoimon8355 4 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን በርቼ እእቴ እናመሰግናለን
@እመብርሀንአንችውጠብቂንእ
@እመብርሀንአንችውጠብቂንእ 4 жыл бұрын
ዋው በዚህ እድሜሽ የማይጠበቅ ሙያ ነው በርች 🥰🥰🥰🥰🥰
@tgtube9154
@tgtube9154 4 жыл бұрын
Betseb enehun bekenenet
@alemnesh7343
@alemnesh7343 3 жыл бұрын
Yene gobez berchilign😍😍
@marthabeyene4767
@marthabeyene4767 4 жыл бұрын
ሜሉ ጥሩ ነው ግን ግራም ግራም ያልሻቸውን ለመለካት ይከብዳል በኩባያ መለኪያ ቢሆን ይቀላል
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
እሺ አስተካክላለው ማርቲ መልካም አዲስ አመት
@zuzuyeiselamleje6757
@zuzuyeiselamleje6757 4 жыл бұрын
Banedey kelayem ktachem ?
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
@@zuzuyeiselamleje6757 አዎ ኦቭኑ ከላይም ከታችም ነው መልካም አዲስ አመት
@tizitaayano4158
@tizitaayano4158 3 жыл бұрын
wawu bexami desi yilali ijshi yibareki
@fantukelecha522
@fantukelecha522 3 жыл бұрын
ይመችሽ ሜሊ ፈጣን ዝግጅት ነው በርቺ !
@helentefera2903
@helentefera2903 3 жыл бұрын
በጣም አሪፊ ነዉ ያኔ ፈጣን እዉነት አደንቅሻለዉ
@geteneshtamene9807
@geteneshtamene9807 Жыл бұрын
በጣም ያምራል ❤❤❤❤
@ganaganet9288
@ganaganet9288 3 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍ስራሽ.ሁሉም.ደስይላል.ውዋ.እጅሽ.ይባረክ
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 4 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ ሜሊ
@tgtube9154
@tgtube9154 4 жыл бұрын
Betseb enehun bekenenet
@HabaEthiopa
@HabaEthiopa Жыл бұрын
በጣምአሪፍነው እናመሠግናለን
@mxmlbcomic9031
@mxmlbcomic9031 4 жыл бұрын
Betam yamral ene sisera gin kewta buhala gin yimelisal lemindinw ?
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
የእንቁላሉን ነጩን ክፍል በደንብ ክሬም እስኪሆን ምቺው በደንብም አብስይው ከዛ የመመለስ ነገር ይቀንሳል ጨርሶ ግን አይቀርም መልካም አዲስ አመት ይሁንልሽ
@elroealemat7290
@elroealemat7290 4 жыл бұрын
ሰላም ነጩ የእንቁላል ክፍል ቢያንስ ለስንት ደቂቃ ነዉ የምንመታዉ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 жыл бұрын
5 በግምት
@newsyes2445
@newsyes2445 4 жыл бұрын
Thank you so much I can’t wit to try it
@regbesurafel9798
@regbesurafel9798 4 жыл бұрын
Please show measurements while showing your video.
@munitsala-gk8fc
@munitsala-gk8fc Жыл бұрын
ወረቀቱ የት ይገኛል
@munitsala-gk8fc
@munitsala-gk8fc Жыл бұрын
ማርጋ ምንድነው
@sababekele9923
@sababekele9923 3 жыл бұрын
ጎበዝ እማይወፍረው ምን ሲሆን ነው ?
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 жыл бұрын
አንዱ እንቁላሉ በደንብ ካልመታሽው
@klove8266
@klove8266 4 жыл бұрын
Meely endt nshe And Teyake nbrge Enklle Ferefr Atserm ?
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
ከሪም አልገባኝም እንቁላል ፍርፍር ነው የጠየከኝ?
@klove8266
@klove8266 4 жыл бұрын
Yes ❤
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
እሺ እሰራለው
@ramzya9912
@ramzya9912 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ 👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌
@rabiawel3403
@rabiawel3403 4 жыл бұрын
በአቸቶ ፋንታ ሎሚ መጠቀም ይቻላል.?
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
ይቻላል
@yewulmengistu253
@yewulmengistu253 2 жыл бұрын
ሜልዬ እኔ ኬክ ስሰራ ላዩ ይበስልና ዉስጡ ሊጥ ይሆንብኛል ለምንድነዉ
@amblessed8657
@amblessed8657 4 жыл бұрын
Hi, tks for sharing.. u did a good job.. I just hv a concern, what kind of flour did u use??? It can make a huge difference in the outcome which is one of the main ingredients. Tks again
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
አመሰግናለው እህቴ ለሁሉም የሚሆን ዱቄት (all purpose flour) ነው የተጠቀምኩት
@mahlettadesse3430
@mahlettadesse3430 4 жыл бұрын
ከፍ አይልልኝም ችግር ምሙ ይሆን ከ እሳት አጠቃቀም ነው ወይስ ? Oven kultme mlkose albet ? ኬከ ስሰራ ከፍ አል እያለኘ ተችግራለወ አመሰግናለሁ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
ከእሳቱ አይደለም ነጩን የእንቁላል ክፍል በደንብ ሳትመቺው ነው የሚሆነው
@sunshining3697
@sunshining3697 4 жыл бұрын
I am from Eritrea 🇪🇷, You are super ,👏👏👏
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
አመሰግናለው እህቴ
@dakoemako5114
@dakoemako5114 4 жыл бұрын
ማሽኑ የሌለንስ በጁስ ማሽን ይቻላል
@زهرةابراهيم-ن5ض
@زهرةابراهيم-ن5ض Жыл бұрын
ጐበዝነሽ በርቺ ❤
@gatanehhabtamu9344
@gatanehhabtamu9344 2 жыл бұрын
ወደላይ በቆንጆ ይነፋና ግን ከኦቭን ሳወጣው ወደታች ይመለሳል ምን ላድርግ
@selamawitasres3691
@selamawitasres3691 4 жыл бұрын
እባክሽን ኬክ ላይ የሚቀባ ክሬም አሳይን
@redwankedir701
@redwankedir701 3 жыл бұрын
Anasaym
@fanoosfanoos769
@fanoosfanoos769 4 жыл бұрын
በርችአሪፍስራነዉ
@ወይነማርያምመኑከማከ
@ወይነማርያምመኑከማከ 2 жыл бұрын
10x ሜሉ ) ጥያቄ ስኳሩ የተፈጨ ነው መሆን ያለበት ብዙ ጊዜ እኔ ስሠራው እዛው ጥብቅ ይላል አይነፋም ግብአቶቹን አለካም በግምት ነው ማረገው ሹክ በይኝ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
ጣፋጭ ያለ ልክ በፍጹም አይሆንም በርግጥ ይሰለቻል መለካቱ ግን ጣፋጭ እንደ ምግብ አይደለም አንዱ ነገር ሚዛኑ ከተሳሳተ በዛው ሁሉንም ነገር ነው ይዞ የሚሄደው ግብአቶችን ለኪ የኔ ውድ
@belaychane4113
@belaychane4113 2 жыл бұрын
መጋገሪያው ወረቀት እና ግራምን በምን እንለካለን
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
የመጋገሪያ ወረቀት የግድ አይደለም ትሪውን ዘይት ወይም ቅቤ ቀብተሽ ትንሽ ዱቄት በመነስነስ መጠቀም ይቻላል የግብአቱን ልክ የመጀመሪያው ኮምንት ላይ አስቀምጫለው
@abrhi98
@abrhi98 2 жыл бұрын
Arif new gin yegebeta kibe weym margerine kelelew yiderkal.
@semiraib8053
@semiraib8053 4 жыл бұрын
Hi melly am your new subscriber ሁለት ጊዜ ሰርቼው ግን ወደላይ አይነፋም(the same step)ምንድነው ችግሩ pls i have to make this
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
ሀይ ሰሚራ ወይ ማሬንጋውን በደንብ አልመታሽውም ወይም ዱቄቱን ስጨምሪ በጣም አማስለሽዋል ከማሬንጋው ጋር በርግጠኝነት እነዚህ ሁለቱ ይሆናሉ ሌላ እንቁላል ሁሉም ግብአትሽ የኩሽናሽን ሙቀት የያዙ ይሁኑ ከፍርጅ አውጥተሽ ወዲያው አትጠቀሚ
@semiraib8053
@semiraib8053 4 жыл бұрын
@@Mellyspicetv Ok Thank you I will try again
@amobeintkaderamobeintkader1246
@amobeintkaderamobeintkader1246 4 жыл бұрын
Melly betam konjo nw goboz nashe bazaly nitsnashe das yelale barche
@tube-xj4pd
@tube-xj4pd 4 жыл бұрын
Acheto gid megbat alebet meli???
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
ግድ አይደለው የሎሚ ጠብታም ማድረግ ትችያለሽ አለማረግም ይቻላል ስራው እንቁላል ክሬም እንዲሆን ማገዝ ብቻ ነው
@hyatehyate2922
@hyatehyate2922 4 жыл бұрын
ቆንጆ ከላይ ኦቪን አትክፈቺም ከስረ ብቻ ነው ንገሪኝ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
ከላይም ከታችም ሀያቲ
@AsnakFenta
@AsnakFenta 8 ай бұрын
ቦሬላምንድን ነው እህቴ አሥረጂኝ የኔቆንጆ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 8 ай бұрын
ቦሬላ ብያለሁ እንዴ?አልገባኝም ጥያቄሽ የኔ ውድ
@Lenda-n9c
@Lenda-n9c Ай бұрын
እካንደናቆየሽንበርችልንማር❤❤❤❤❤
@Ftaumatube
@Ftaumatube Жыл бұрын
እናመሰግናለን ጎበዝ ነሽ
@nursaebra5184
@nursaebra5184 3 жыл бұрын
በርቺ
@munitsala-gk8fc
@munitsala-gk8fc Жыл бұрын
ማሬጋ ምንድነው
@MeryemAli-ek3ro
@MeryemAli-ek3ro 8 ай бұрын
ዋው አደኛ ብየሻለሁ
@MihretSisay-m6f
@MihretSisay-m6f 5 ай бұрын
እጂሽ ይባረክ
@mtmt348
@mtmt348 4 жыл бұрын
Hi ያለ baking powder endet ሆኖ ወደላይ የነፋው ሊጡ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
በስህተት ነው ያልጻፍኩት አንድ የሻይ ማንኪያ ቤኪንግ ፓውደር አለው ስላስታወሽኝ አመሰግናለው መልካም አዲስ አመት ይሁንልሽ እህቴ
@mtmt348
@mtmt348 4 жыл бұрын
Thank you dear መልካም በአል!
@weldubitewligne8981
@weldubitewligne8981 4 жыл бұрын
ሰላም ሜላትየ እንዴት ነሽ የምግብ ፕሮግራምሽ ጥሩ ነው እኔም አንዳንዴ እንደሱ በፕሮግራም አረጋለሁ ያው ኢትዮጲያ ብዙ ግዜ እንደናንተ ግዜ ቢኖርም በየቀኑ ምግብ መስራት እንዳልሽው ይሰለቻል ጥሩ ነው ካንቺ ጋር ለመስራት አስበናል።
@astermekuria6938
@astermekuria6938 3 жыл бұрын
Good job God bless you
@dibooraaabaatee5577
@dibooraaabaatee5577 2 жыл бұрын
ወውዋው 😍😍💯💯👍👍👍
@nefisaseid6652
@nefisaseid6652 4 жыл бұрын
ሀይ ሜሊ ክሬም ሥሠራ ብዙ ግዜ ሞክሬያለሁ ግን ክሬም አይሆንልኝም ቀጭን ነው
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
ነፊሳ ከፍርጅ ወዲያው አውጥተሽ ተጠቅመሽ እንዳይሆን
@yenealemgenene
@yenealemgenene Жыл бұрын
betam gobeze berchi
@mklityehodeyne5770
@mklityehodeyne5770 3 жыл бұрын
Wow betam yamiral tebareki
@Mesdes1977
@Mesdes1977 3 жыл бұрын
የኔ ባለሞያ ዛሬ ይሰራል ሜሉ
@teferamebrate2812
@teferamebrate2812 3 жыл бұрын
Wow, delicious, practical and simple!!!! SPONGE, ምቹ!!!!!
@brticanbrtican9271
@brticanbrtican9271 11 ай бұрын
አይ ሞያ የኒቆጆ ተባረኪ
@tirisitaashebir1089
@tirisitaashebir1089 4 жыл бұрын
Gramun ba cup betargelig melly😍
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
እሺ ትርሲታ
@zufanabebaw8008
@zufanabebaw8008 3 жыл бұрын
ምርጥ ባለሞያ
@stephantourland15
@stephantourland15 3 жыл бұрын
Thank you 😍
@RrTt-n8v
@RrTt-n8v 3 ай бұрын
የማጃማርያ ሱካር ብቻ ነው እንዴ 🥰
@tigrayadey7559
@tigrayadey7559 4 жыл бұрын
Ejsh ybarek sankemsew be ayna tegebku
@ShurubeMohammad
@ShurubeMohammad 2 ай бұрын
😍😍😍
@FetleworkWyohannes
@FetleworkWyohannes 9 ай бұрын
ጎበዝ ነሽ
@slmena9603
@slmena9603 4 жыл бұрын
አስተዋዋቂም ብትሆኝ ሜልየ ያምርብሻል።
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
አመሰግናለው ናድራዬ
@anankadir9544
@anankadir9544 4 жыл бұрын
Ye dabo ena ye cake,ye cookies duket lenyunet slaw?
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
የዳቦ አንድ ኩባያ ዱቄት ከላዩ ላይ አንድ የሾርባ ማንኪያ አንስተሽለት በምትኩ አንድ የሾርባ ማንኪያ ቤኪንግ ፓውደር ስጨምሪበት የኬክ ዱቄት ይሆናል
@tsehaygebremaram5592
@tsehaygebremaram5592 3 жыл бұрын
ለምንድነዉ ነጩና ቢጫዉን የምትለይዉ?
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 жыл бұрын
ነጩ በደንብ ክሬም እንዲሆን ክሬም ስል የሚቆረስ አልስኳሉ ካለው ውስጡ እንደሱ አይሆንም ክሬሙ ደግሞ በደንብ ክሬም ከሆነ ርንዳየሽው በትንሽ ዱቄት ትልቅ ኬክ መስራት እንችላለን
@lidetlegesse7273
@lidetlegesse7273 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@klove8266
@klove8266 4 жыл бұрын
Arefe new Gobzze $$
@kassech61
@kassech61 4 жыл бұрын
ጎበዝ በርቺ!
@asmarech591
@asmarech591 4 жыл бұрын
በጣም ያምራል በረች 👍👍👍
@nagatstube4178
@nagatstube4178 4 жыл бұрын
ጎበዝ ትችያለሽ
@sarakabada9329
@sarakabada9329 3 жыл бұрын
ያኔ ቆንጆ አንዳኝ ናሽ ባርች
@bereketalemayehu720
@bereketalemayehu720 4 жыл бұрын
በርች መልካም አዲስ ዓመት ከነ መላ ቤተሰቦችሽ ይሁንልሽ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
አሜን በረከት ቢቆይም እኔም መልካሙን ሁሉ እመኝልሻለው ከነመላው ቤተሰብሽ
@bereketalemayehu720
@bereketalemayehu720 4 жыл бұрын
@@Mellyspicetv አመሰግናለሁ ካንች ብዙ ትምህርት ቀስሜያለሁ
@sewenettadesse8066
@sewenettadesse8066 4 жыл бұрын
ይሞከራል ለበአል❤️❤️❤️❤️
@redwankedir701
@redwankedir701 3 жыл бұрын
Atmokriw
@sewenettadesse8066
@sewenettadesse8066 3 жыл бұрын
@@redwankedir701 why 🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔
@samorayesus7465
@samorayesus7465 3 жыл бұрын
Melley can you please explain the measurements
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 жыл бұрын
ሳሮንዬ መጠኑን እኮ አስቀምጫለው ያልተረዳሽው ካለ ንገሪኝ እና ልንገርሽ
@ayinshetabay8010
@ayinshetabay8010 10 ай бұрын
አቼቶው ለምን ይጠቅማል ኬክ ላይ
@ቤቲየፃድቃኔማርያምልጂ
@ቤቲየፃድቃኔማርያምልጂ 3 жыл бұрын
ደሥ የሚል ትትህና አለሺ ከሞያሺ ጋር ፈጣሪ ከፍ ያለ ነገር ያድርግልሺ🙏🙏🙏
CAKE WITH A BLENDER WITHOUT OVEN
5:02
Rozy's Kitchen
Рет қаралды 1,6 МЛН
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
00:19
How to make Vanilla Sponge Cake / fluffy cake Recipe / Easy Cake / Genoise
7:32
쿠킹씨 Cooking See
Рет қаралды 46 МЛН
How to Make a Sponge Cake / Soft Cake / Easy Cake / Sponge Cake Recipe
12:01
Готовим дома
Рет қаралды 14 МЛН
Taiwanese Castella Cake Recipe | Emojoie
10:02
Emojoie
Рет қаралды 46 МЛН
የውሃ ኬክ አሰራር
9:45
Melly spice tv
Рет қаралды 11 М.
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
00:19