🛑 ሶልያና ትሰክራለች ትዋሻለች. ..የሶልያና ብር በልታለች መባል ሌላ ያልታሰበ ጣጣ ይዞ መጣ

  Рет қаралды 92,893

BENJA ቤንጃ

BENJA ቤንጃ

Күн бұрын

#በስንቱ #benjatube #ethiopianmovie
/ benja-tube-%e1%89%a4%e...
/ binyambekele.tadese
t.me/benjatube

Пікірлер: 107
@מולומלסה-י8ק
@מולומלסה-י8ק 12 күн бұрын
ቤንጃ እግዚአብሔር ይባርክህ ትክክል ነህ ቃል ኪዳን ከሰይጣን ጋር ከገባ ሁለተኛ እድል የለውም እግዚአብሔር ብቻ የእንደገ ና አምላክ ነው🙏🙏❤️
@aliyamohammedebirahim3031
@aliyamohammedebirahim3031 12 күн бұрын
ወላጆቿን ያሰደነገጠችው የእውነት የድድብና ጥግ ነው እናትየው በድንጋጤ አንድ ነገር ብትሆን ለዘላለም ጸጸት እኮ ነበር የሚሆነው ስንት የሚያሰቅ ነገር እያለ አጉል ነገር ማድረግ ተገቢ አይደለም... ይሄ ደሞ ከሰይጣን ጋር ቃል ኪደን ምናምን ያለው ጀዘባ እንዴት ነው የሚያሰበው 🤔
@AlphaOmega173
@AlphaOmega173 12 күн бұрын
የአነጋገር ክህሎት የቮካል ኤክሰርሳይስ ስልጠና ቢያገኝ ራሱን ማሻሻልና የተሻለ ብቃቱን ማውጣት የሚችልበት ሁኔታ ይፈጠርለት ነበር ፈጣሪ ይርዳው አንድ ቅን ሰው ይዘዝለት❤❤❤
@BayushDabi
@BayushDabi 12 күн бұрын
ስላም ቤንጃችን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@betyberhanu7690
@betyberhanu7690 12 күн бұрын
በርግጠኝነት ስምዋን እያጠፍ ይመስላል ትኩረት ለመሳብ
@FetiyaNesredin
@FetiyaNesredin 12 күн бұрын
ዉይ በመሀል የህፃን ድምፅ ያላት በጣም ድምፆ ይጨንቃል ከዛ ላይ ነገሩን ታጋግለዋለች
@LeyoLeyo-i6n
@LeyoLeyo-i6n 11 күн бұрын
ባያቀርብ ቢቀርስ
@TsigeredaNegassi
@TsigeredaNegassi 12 күн бұрын
ወላጅ ማስደንገጥ ድድብና ነው
@YordanosYo-k4n
@YordanosYo-k4n 5 күн бұрын
ልክ ነህ እናመሰግናለን
@LeyoLeyo-i6n
@LeyoLeyo-i6n 11 күн бұрын
ቢኒየ የኔ ምርጥ ወንድም የምታቀርብልን ጨዋታዎች ቀልዶች ቁም ነገሮች በጣም ነው የሚያዝናኑን የሚያስደምሙን የምንማርባቸውም ስለዚህ አሉቧልታ ቲክቶክ ላይ ላይፍ ከፍተው የሚጠዛጠዙት ስራ ፈቶች ለኛ እንደተመልካች አሰልችዎች ናቸውና ቢቀርስ ባታቀርብስ ባይ ነኝ እህታዊ አስተያየት ነው ይመችህ
@Tigist-o1y
@Tigist-o1y 12 күн бұрын
የኢትዮጵያ መንግስታት እንኳን ጠይቀው አንድ ግለስብ ስላም ሊሉ መላዉ የኢትዮጵያ ህዝብ ስላም ስጠን ብለን እየለመነው አልስማንም😂😂😂😂😂
@tedlanegash9624
@tedlanegash9624 12 күн бұрын
እኔ ምን አቃለሁ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@hermalacom
@hermalacom 12 күн бұрын
አምሮል ሸገኑ ❤😊😊
@SelamGirma-je5zc
@SelamGirma-je5zc 12 күн бұрын
ሶሊያና ቆንጆና ውብ ሴት አመለካከቶም መልካም ስወዳት የኔ ማር እናተ ሴቶች ግን የወረዳቹ ቀናተኞች አቤት ቅናት ፄፄፄፄፄፄ ተተተተተተረረረረረረምድረ ፈሳም
@Chaina88
@Chaina88 12 күн бұрын
መጭበርበር አፈር ምናምን አይሰራም ከሰይጣን የተስማማ ቀን ነፍሱን ሸጧታል
@tewodroshabte298
@tewodroshabte298 10 күн бұрын
Even you don’t have a lot of things to show us. I like your voice to see you every single day I like you, man.
@aregashgebere
@aregashgebere 12 күн бұрын
ወላጆችን አጉል ፕራንክ ምታረጉ በጣም ነው ምደብሩት😡
@ethioeri1550
@ethioeri1550 12 күн бұрын
Selesua night life yemtaweriw set gen anchi endeat awekesh?
@Seni-i1g
@Seni-i1g 12 күн бұрын
Sele soliyana yawerashew esey enkuwan techi honech. Complexam
@sunbruno6740
@sunbruno6740 9 күн бұрын
ፅሁፉ ስንላቡንአ👈
@aai3499
@aai3499 12 күн бұрын
ስሙ ማን ነው ምን ማድረግ ይቻላል ማለቀስ ይሻላል የሚለው😂
@amourgagnetoujours
@amourgagnetoujours 12 күн бұрын
ሸገነ ከሚል የግዕዝ ግስ የወጣ ነው ውብ ለግላጋ አፍራሳ የሆነ ማለት ነው። ሸገኑ በአማርኛ ሲሆን ውብ የሆነው ሽገኔዎች... እያለ ይራባል።
@yonasteshom7724
@yonasteshom7724 12 күн бұрын
እረ ንገሩት something ከአማዞን ጠፍቶበታል😂😂
@ቾምቤ
@ቾምቤ 12 күн бұрын
አሉባልታ አታቅርብ
@HhHhh-jr3by
@HhHhh-jr3by 12 күн бұрын
ዬኒ ማኚ ምን ሰርቶ ይብላ የሴት አሉባልታ አለቃ እኮ ነው በሰው እንጀራ መጠቅ
@LeyoLeyo-i6n
@LeyoLeyo-i6n 11 күн бұрын
ሰላም ቤንጃችን እንደምን አለህልኝ
@mesafint44
@mesafint44 11 күн бұрын
እኔ ምን አውቃለሁ ያለው ልጅ መልሱን ሳያውቀው ቀርቶ ሳይሆን መልሱ ዘግንኖት ነው። ምክንያቱም መልሱ ስለ ድመት ልጇን ....ነው😮
@የጌታበለጠ
@የጌታበለጠ 12 күн бұрын
ጥፋ ከዚህ ብለህ ሳትጨርስ እራስህ ትጠፋለህ ከዛ መልካም መቃብር ይመኙልሀል
@Chaina88
@Chaina88 12 күн бұрын
ቤንጃዬ ይህ ድፍረት ሳይሆን ብልግና ነው
@Ntube444
@Ntube444 12 күн бұрын
በሶሊያና ላይ የመሰከረችው ልጅ የሄኖክ ውሽማ ናች መሰል😂😂
@Ethiochainapaje
@Ethiochainapaje 12 күн бұрын
ቲሽ ሀበሻ እንደሆነ ማሸቃበጥ ነዉ አሽቃብጡ
@Ntube444
@Ntube444 12 күн бұрын
@Ethiochainapaje ምን ማሽቃበጥ የለውም ስራና የግል ህይወት እንለይ ወገን
@aksumawitfetwi5669
@aksumawitfetwi5669 12 күн бұрын
❤❤❤❤
@paulosasfaw9799
@paulosasfaw9799 12 күн бұрын
😅😅😅😅 የፕራንኩ ገዳይ ነው የሰውየው ፊት እና የእናትየው ድንጋጤ እንዳልከው ለእናት እጅግ ቢከብድም!!!
@tedlanegash9624
@tedlanegash9624 12 күн бұрын
ሞክረውና እየው እሚፈጠረውን ወንድም 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@Chaina88
@Chaina88 12 күн бұрын
እርግጠኛ ነኝ የባሱ ሹፌር አብይ ወይም ሽመልስ ነው
@SelenaHenery
@SelenaHenery 12 күн бұрын
ሰላም ቤንጃ❤❤❤❤❤🎉
@kassyyigezu962
@kassyyigezu962 10 күн бұрын
አምሯል ሸገኑ/ አምሯል ድባቡ
@ሀይሚፍቅር-hiymefikir
@ሀይሚፍቅር-hiymefikir 11 күн бұрын
ምን አይነት ደነዝ ነው በናትህ ከመሬት ከፍ አድርጎ ስለተቀበረ አመለጠው ?😂😂አልተማርክም ሞኝ አንተን የሚያምን እኮ ይኖራል ፋራ
@aemi576
@aemi576 12 күн бұрын
Weldesh eyew
@MameMame-nb9ph
@MameMame-nb9ph 12 күн бұрын
ምንም አይፈጠርም 😌😉
@likukebede8440
@likukebede8440 12 күн бұрын
የሰይጣኑን ታሪክ የነገረን ወጣት እራሱ ማርቲን ነው እንዴ ??
@rodasgirma6471
@rodasgirma6471 11 күн бұрын
አንቺም ቤተሠብ አለሽ የባለጌ ቪአይፒ ደግሞ ምን መስለሻል ባቄላ መስለሻል እንዳንቺ ላለ ባለጌ እንደውም ህዝቡን አፍረሽ ባዶ ቤት ቆልፈሽ ነው መዳር ያለብሽ
@nagariteriba2203
@nagariteriba2203 11 күн бұрын
ምን እንደሚፈጠር አንነግርህም።
@yodit-w
@yodit-w 11 күн бұрын
የኢትዮጵያ መንግስት ቢሆን እንደዚህ ይላል ብለን ኮመንት የመንፅፍልህ የት ሁነን ነው? 🇪🇹 እየኖርን ምንም አንልም ክርስቲያን ታደለን ያየ ....
@hermalacom
@hermalacom 12 күн бұрын
ኢቺ ልጅ በጣም ነው የምታሰጠላኘ ቀልዶም አያሰቀኘም
@chuchumike3286
@chuchumike3286 12 күн бұрын
እኔም
@amenyihun2418
@amenyihun2418 12 күн бұрын
ማን ሳቅልኝ አለህ??
@chuchumike3286
@chuchumike3286 12 күн бұрын
@@amenyihun2418 የሚሳቅ ሲኖር እኮንው እግር እግር የሚል ቀልድ
@sebleyedessiwo8567
@sebleyedessiwo8567 12 күн бұрын
Ene mechem ende benja yememechegni yelem
@Lina-p1o3z
@Lina-p1o3z 12 күн бұрын
Betam new leban yenkaw betlay sosa.. Sel😢
@helenamare7344
@helenamare7344 12 күн бұрын
Melkam kebir yehunilish neber yemilat Ethiopian prime ministerurn endeza betlew.
@IiyuHiwot
@IiyuHiwot 12 күн бұрын
አንደኛ ነኝ
@HannaM-f7i
@HannaM-f7i 12 күн бұрын
🥰🥰🥰
@TsedaleNegasa
@TsedaleNegasa 12 күн бұрын
Iraasih Inde gum bene tixefaleh.
@tizi77
@tizi77 12 күн бұрын
Betam yasaznal prank aregalehu bilachihu welajochachihun endatatu😢
@AddisGatchew-pt2yu
@AddisGatchew-pt2yu 12 күн бұрын
እኔ አልተ ማርኩም ግን እንደ እነ እን ት ና አልሰቃይም እንዳንዴ አለመማር ይሻላል
@zabibamechalmechal4501
@zabibamechalmechal4501 11 күн бұрын
Kkkk yenenm. Lib new yenekaw Englizegna yezefenew 😂 somting kale bewala erre asayiw new ende yalew yiyut tesebsibew hahaha😅
@ehte6276melese
@ehte6276melese 12 күн бұрын
Elterk. Etebkhal😂
@tewabechtessoduresso9796
@tewabechtessoduresso9796 12 күн бұрын
Le Beqel Agatamin New Mifelgut Negeregnoch
@Freyoutube
@Freyoutube 12 күн бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉❤❤
@BanchiwosenBekele
@BanchiwosenBekele 12 күн бұрын
የቤት ኪራያይስ ይመለሳል? ጠይቅልን እሺ?
@azebkebede7422
@azebkebede7422 12 күн бұрын
ማልቀስ ይቻላል ይቅርታ ስሙን ስለማላቅ ነው ለምን በግል አታስተምር???
@akberethaile9072
@akberethaile9072 12 күн бұрын
🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿❤️❤️❤️❤️
@rutdeme523youtube
@rutdeme523youtube 12 күн бұрын
ስገኑ ማለት ስርገኛው ወይም ሙሽራው ማለት ነው
@addis-h8m
@addis-h8m 11 күн бұрын
Sijemer ayefetrem
@mohammedtahaibrahim6003
@mohammedtahaibrahim6003 12 күн бұрын
ይሄ ጋዜጠኛማ ወደ ካርድ ክፍል ይልኩታል ንግግሮቹን እየደነገጥኩኝ ነው የሰማሁት
@mokemoke7946
@mokemoke7946 12 күн бұрын
አረ እባክህ ምን አይነት ሰው አመጣሃብን
@fiyametalovefiyametalove8690
@fiyametalovefiyametalove8690 12 күн бұрын
Telobeg banjaya soliyana atenmchegeme
@Rita-Jo-f6h
@Rita-Jo-f6h 12 күн бұрын
ሲመስለኝ ሸገኑ ጥርስ ነው ወይም የሙሽራውን ፈገግታ ነው አምሯል የሚሉት ... ለምን አትለኝም ??😁 ሽግናም የሚባል ስድብ አለ እና ጥርሱን ለመስደብ ነው....😂😂 ጠርጥሬ ነው
@hananbirmeji4529
@hananbirmeji4529 12 күн бұрын
Bikers siyagetu ymelaletu
@AbushArega
@AbushArega 12 күн бұрын
ante lij gen ende mesfen gutu eyesefah hedk enkskase yelem ene 😂ye pentew zemariw ?
@dawitwoldetsadik4718
@dawitwoldetsadik4718 12 күн бұрын
ከመቼው ዶ/ር ሆነህ መጣህ
@selemonbelete7390
@selemonbelete7390 12 күн бұрын
ሲጀመር ሲያስጠጉክ አደለ ደፋር
@ሂሩትዬ
@ሂሩትዬ 12 күн бұрын
ሮማን የተባልሽ ዘፋኞቹ ከሰው አምሮ እንዳይወጡ አድቨርት ነወ? ምን አለሽና ነው የሚመጡት አላሙዲ የሆንሽ መሰለሽ ይልቅ ሪዘርቨ ያረግሸው ቦታ ባዶ እንዳይቀር አስቢበት ደፋር
@sebleyedessiwo8567
@sebleyedessiwo8567 12 күн бұрын
Ene gen yemeyasazengni endeh eyewotu yemenochareku betesbochachu men yelalu egezeo edeme ayewosenachew
@kinfegebreleliasabebe5102
@kinfegebreleliasabebe5102 12 күн бұрын
Fikirsizmn teyikew
@tofcikshikuri9405
@tofcikshikuri9405 12 күн бұрын
bertaa
@behailumekaria8698
@behailumekaria8698 12 күн бұрын
Tekdedesh
@addisgirma8211
@addisgirma8211 12 күн бұрын
በእናት ፕራንክ እያሉ ማሳቀቅ እና ማስለቀስ ዋጋ ያስከፍላል በጣም ነውር ነው እስኪ አሁን በዚ ምክንያት ደምብዛት ምናምን ቢኖርባቸው በዛው መጥፎ ነገር ቢፈጠር ም መልሱን ላንች እህት ጉዋደኛና ቤተሰብ ለዩ እንጂ ለቀልድ
@ኤማ-ጠ3ሐ
@ኤማ-ጠ3ሐ 12 күн бұрын
ሁሌ ኮንሰርት ስለምትዞሪ ለንደን ሰርግሽም ኮንሰርት ሆነብሽ ቨያፕ ብላ ልትሞት ነው😂
@AlfaMobile-c2x
@AlfaMobile-c2x 12 күн бұрын
እናትሽን በድንጋጤ ልትገይነው ይች ደነዝ
@senaitjira209
@senaitjira209 12 күн бұрын
በአሁኑ ሰአት ቢሆን እንደ ጀስቲን ሩዶ አብይም ስቆ ጥሎ ይሄድ ነበር ወያኔ ደሞ በግንባርህ ይለቅብህ ነበር መልሱ ይኼ ነበር
@MameMame-nb9ph
@MameMame-nb9ph 12 күн бұрын
ወያኔ ቢሆንማ ለመተንንፈስም አስፈቅዶ ነው አሁን ነው እንጂ አዳሜ አፉን ሚከፍተው 😅😂
@Tigist-o1y
@Tigist-o1y 12 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂ውይይይይአይደል😂😂😂😂
@nehimiyaseena6045
@nehimiyaseena6045 10 күн бұрын
Yetneber erasus...Ethiopia wust balesiltan bihon weyim ,.....ende Justine Troudo yaderg neber weyi??? newu tiyakewu
@Sky-u4l
@Sky-u4l 12 күн бұрын
እኛ ሀገርማ የውሸት አሽቃብጣ ለመፈመስ Tiktok ላይ ትፖስተው ነበር እኛ ጋር የ ቁራሽ ዳቦ ችግር አለ
@kibreabfutsum991
@kibreabfutsum991 10 күн бұрын
Hiede wede amlaku .....new yemibalilat prime minister tefa kezi bla sayhon Dr satl kekerech rasu ybekal kkkkkk
@daniasrat5076
@daniasrat5076 12 күн бұрын
😅😅😅
@zeynebalewi636
@zeynebalewi636 12 күн бұрын
martin buskan የተባለው ሰይጣንንም አለሸወደም ሁለቱም መቃብር ውስጥ አላህ በእሳት ይቀበላቸዋል ሰጋውማ ኮንክሪት ውሰጥ በስብሶ ገምቷል period
@user-EYOAB
@user-EYOAB 10 күн бұрын
ሸገኑ የወንድ ልጅ ........
@chuchumike3286
@chuchumike3286 12 күн бұрын
ይቺ አጭሩዋ የማናት አሽቃባጭ ርከቦት ያለችው ጡሩ አሉባልተኛ ንች ድምፁዋ ሲያስጠላ
@zahraliban5714
@zahraliban5714 12 күн бұрын
የቀበጡ ለታ ሞት አይገኝም
@meseretmekonnen2607
@meseretmekonnen2607 12 күн бұрын
fitun sayasay beye ticktok sile sewoch yemiyaweru mamen kebad new. yegil kim lihon yichilal soliyana lay tilacha yalat
@asterdemissie1012
@asterdemissie1012 12 күн бұрын
😂😂😂
@90sETHoldmusic
@90sETHoldmusic 12 күн бұрын
10:31 such stupid prank 😢
@mbariso
@mbariso 12 күн бұрын
ኢትጲያ ዉስጥ መንግስ ከሰደብክ መሀን ትሆናለህ
@user-xh6vq1vu6i
@user-xh6vq1vu6i 11 күн бұрын
ገዘቡን መልሽላት
@mebrategebrehiwote8714
@mebrategebrehiwote8714 12 күн бұрын
Benja you 're alway reasnle in you're suggetion go head
@fafi-zana
@fafi-zana 12 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@SisayB-g3g
@SisayB-g3g 12 күн бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉
@KokobKefle
@KokobKefle 12 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@heransintayehu7311
@heransintayehu7311 12 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@tsionabera5254
@tsionabera5254 11 күн бұрын
❤❤❤❤❤
Don’t Choose The Wrong Box 😱
00:41
Topper Guild
Рет қаралды 62 МЛН
So Cute 🥰 who is better?
00:15
dednahype
Рет қаралды 19 МЛН
Une nouvelle voiture pour Noël 🥹
00:28
Nicocapone
Рет қаралды 9 МЛН
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН
Don’t Choose The Wrong Box 😱
00:41
Topper Guild
Рет қаралды 62 МЛН