ፖስታ በስጋ ሶስ Spaghetti with meat sauce Ethiopian Food Recipe

  Рет қаралды 36,582

Solzna

Solzna

Күн бұрын

Пікірлер: 73
@WorldETHIO
@WorldETHIO 3 жыл бұрын
ሰላም መአዚዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ የኔ ባለሙያ በጣም ቆንጆ ለየት ያለ ፓስታ በስጋ አሰራር ነው ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው የተጠቀምሻቸውን ግበአቶች ወድጄቸዋለሁ በጣም ቆንጆ ከለሩም በጣም ነው የሚስጐመጀው እጅሽ ይባረክ ስላካፈልሽን እናመሰግናለን
@makidatedo478
@makidatedo478 3 жыл бұрын
Wow wow miraken watkulish eraten belche gin sayew digami rabeng be mata kichin litasgebing hone yewunet tsidit yale aserar new appetite yemikeft yihen moyama ekorijalehu thanks a lot for sharing your experience with us
@FikireTube12
@FikireTube12 3 жыл бұрын
ማዚዬ ልዩ የሆነ አስራር ነው ያሳየሽን ፓስታ ባንቺ አስራር በጣም ነው የወደድክት በጣም ቆንጆ ለጤና ተስማሚ አርገሽ ነው የስራሽው ፅድት ካለ ስራ እና ከጥሩ ገለፃ ጋር እናመስግናለን የኔውድ ሼር ስላረግሽን
@ክያፍቅር
@ክያፍቅር 4 жыл бұрын
አሪፍ ነው በርቺ እናመሰግናለን
@solisoli9260
@solisoli9260 3 жыл бұрын
yumm new 😋 abesaselsh eyandandun gebehat atekakemsh ( agebabu ) temechetognall 👍 pasta wanaw sosu new, sosu konjo tedergo ketesera ahun anchi endasayeshn, mechereshaw wetetu endemitafet terter yelewm , sosu konjo kalhone wetetum yaw betekaraniw new mihonew,
@yegnabettubetube3361
@yegnabettubetube3361 3 жыл бұрын
ዋው መአዚዬ በጣም የሚጣፍጥ የፓስታ አሰራር ነው ውዴዴ እጅሽ ይባረክ በጣም ነው የሚጣፍጠው ልዩ አድርገሽ ነው የሰራሽው እናመሰግናለን በጣም የሚጣፍጥ የፓስታ አሰራር ነው ያሳየሽን
@mimibaba8339
@mimibaba8339 3 жыл бұрын
Betam konjo aserar new yasayedhin betam gobez nesh sigawn mejemeriya metibesishi endalshu konjo new enam bizi geza endezi new yemiseraw beriberiea sichemer tastun betam liyu yadergewal tayegn endeat endemitafit silakafelshin enameseginalen berchiln
@mesitube5561
@mesitube5561 3 жыл бұрын
ዋው ማዚ ልዩ የሆነ ፓስታ ነው የሰራሽው የስጋ ስጎ አሰራርሽም ልዩ ነው ግልፅ በተብራራ የአሰራር ሂደት ነው የአሳየሽን አሪፍ ነው ያምራል
@borena109
@borena109 3 жыл бұрын
ሰላምሽ ብዝት ይበልልሽ መአዛዬ የኔ ባለሞያ የሚገርም ፓስታ በስጋ አሰራር ነው የሰራርሽ በጣም ነው የወደድኩት የተጠቀምሻቸው ግበአቶች ጣሙን ቆንጆ አርገዋል እድህ ልዩ የሆነ ስራ ሼር ስላደረግሽን ከልብ እናመሰግናለን 😋👍❤️
@ህሊናነኝ-ተ8ሰ
@ህሊናነኝ-ተ8ሰ 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አሰራር ከለሩ ብቻ ይበቃል ፓስታ በስጋ የምወደው ምግብ ነው እኔ ሽንኩርቱ ነበር የማስቀድ የነበረው ውድጄዋለው አሰራርሽን ሁሉንም ግባቶች የኔም ምርጫ ናቸው thanks for sharing
@sidraethio5752
@sidraethio5752 3 жыл бұрын
ማዝዬ ምርጥ የፓሰታ አሰራር ነው ያሳየሽን አቀራርብሽ ከለሩም ያሰጎመዥል ሙያሽን ሰለአካፈልሽን ከልብ እናመሰግናለን በጣም ወደጀዋለሁ በዚሁ ቀጥይበት ሼር ላይክ 🙏😋👌👍😍
@benjatube2
@benjatube2 3 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ፓስታ ነው የሰራሽው ስጎውን ያበደ አርገሽ ነው ያብላላሽው በነገራችን ላይ ዛሬ ካንቺ ቪድዮ የተማርኩት ሁሌ ስጋውን ከሽንኩርት በሃላ ነበር የምጨምረው ስጋውን ብቻውን ማብሰል ግን ምርጥ ነው ብለሽናል ይተገበራል ሌላው የሰራሽው ፓስታ በጣልያን ስሙ ቦሎኜዜ ይባላል የተጠቀምሽው ፓስታ ባሬላ የሚባለው እራሱ የጣልያን ምርት ነው ሲዋሀድ አሰብኩት እንዴት እንደሚጣፍጥ እናመሰግናለን
@salatesfa5510
@salatesfa5510 3 жыл бұрын
ማዚዬ በጣም ልዩ ፓስታ አስራር ነው ያሳየሽን አስራርሽ በጣም ቆንጆ ነው ሁልግዜ ቪዲዮሽ ላይ ስታብራሪ በደንብ እንዲገባን እርገሽ ነው ምታስረጂን በጣም ቆንጆ አጠባበስ ነው ዘይት ሳትጨምሪ ሥጋውን ለብቻ ጥብስ አርገሽ ከዛ ሽንኩርቱን አርፍ ዘዴ ነው ማዚ የበርበሬውንም ጥሩ ዘዴ ነው የነገርሽን ባለሙያ አይገልፅሽም ሥራዎችሽ ሁሉ ጥንቅቅ ያሉ ናቸው እናመስግናለንየኔ ውድ ሼር ስላረግሽን
@lemabekele
@lemabekele 5 ай бұрын
ምርጥ ዝግጅት በርች!!!
@AyniA1
@AyniA1 3 жыл бұрын
መአዚ ከቁሌቱ ጀምሮ ቆንጆ አርገሽ ነው የቁላላሽው ከሽንኩርት ጋ እንደዚክ ሲቁላላ ልዩ የሆነ ጣእም እናገኛለን ለየት ያለ ቆንጆአሰራር ስላሳየሽን እናመሰግናለን🥰🙏🏼
@eyerusalemoukubamichael4688
@eyerusalemoukubamichael4688 3 жыл бұрын
Mahiye huliem aserarsh ewdlshaloh Pasta besga bemiyamr melku new yeserashw. Anchie beserashw menged serche emokrewalo. Melkum betam yamral ejsh ybarek slakafelshn enamesegnalen 😍🙏🏾🙏🏾🙏🏾🍲🍲🍲🍲
@titititi5664
@titititi5664 3 жыл бұрын
መአዚ እንደሁሌው ምርጥ አሰራሮ የኔ ባለሙያ ጎበዝ ስሪዎችሽ ሁሉ ጥራት አላቸዉ እና ግልፅ አገላለፅሽ ሰርቶ የማያቅ ሰው ቪዲዬችሽን እያየ ለመስራት ይመቻል ይሄን ምርጥ ቪዲዮዮ ሼር ስላረግሽን ከልብ 🙏👌👍😍
@destayenkemugne3274
@destayenkemugne3274 3 жыл бұрын
Mazi wede betam balemoya neshe eko betam merte aregeshe new yesrashew woww yasegomejal enamesigenalen sher selaregeshen berechi wede 👌👏💕
@JerryHabeshaTube
@JerryHabeshaTube 3 жыл бұрын
ሰላም መኣዚየ በጣም በሚያምር መልኩ ነው ስፓገቲ በስጋ የሰራሽው ሁሉ ገዜ ኣሰራርሽ በሚገባ መልኩ ሆኖ ልዩ ኣድርገሽ በራስሽ መንገድ ነው የምትሰሪው ብዙ ኣዲስ ነገር ካንቺ መማር ይቻላል በርቺ የኔውድ😍👌🙏
@tsigetadesse1398
@tsigetadesse1398 3 жыл бұрын
ጎበዝ
@keludishow
@keludishow 3 жыл бұрын
wel come ማዚዬ የሚገርም አርገሽ ነው የሠራሽው የኔ ውድ በጣም የሚያስጎመጅ ፓስት ስጋውን ለብቻው መጥበስሽ ተመችቶኛል ምርጥ ዘዴ ነው ጥፍጥናውን መገመት ቀላል ነው ማዚዬ መሳጭ ስራ ነው የምትሠሪው ሁሌም እናመሠግናለን😍
@Alem2022
@Alem2022 3 жыл бұрын
ሰላም መአዚየ እሄን ፓስታ ሳይ አፌ በምራቅ ምላሽ😋😋 በጣም ቀላል ግልፅና ቀልጣፋ ብዙ ጠቃሚ ግብአቶችን የያዘች የፓስታ አሰራር ነው ያሳየሽን! እሄን የመሸለ ምያ እንድንቀስም ስላደረግሽን እናመሰግናለን ውዴ🙏🙏😘😘
@rozahabte3595
@rozahabte3595 Жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው እጅሽ ይባረክ
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
መአዚዬ የእኔ ውድ እንዴት የሚጣፍጥ ቆንጆ ፓስታ በስጋ እንደሰራሽ አስጎመጀሽኝ በጣም ልዩ ነው የተጠቀምሽውም ማጣፈጫ እንዴት እንደሚያጣፍጠው ፓስታውን እጅሽ ይባረክ👌👌👍❤🙏
@bestrong7327
@bestrong7327 3 жыл бұрын
ጉደኛ ማዚዬ ፓስታ በስጋ በጣም ምርጥ ነው መጀመሪያ ስጋውን መጥበስሽ ምርጥ ነው እውነትሽን ነው በኋላ ከመጨመር እንዲህ ይሻላል ውሀ ስለሚወልድ የምንፈልገውን ጣእም አይሰጥም በጣም ጥሩ ማብራሪያ ነው በርበሬም መጀመሪያ መጥበሡ አሪፍ ነው እንዳልሽው በጣም ገራሚ ፓስታ ጣእሙም አንደኛ እንደሆነ ያስታውቃልየጤና ምግብ ይሁንላችሁ ማዚዬ ሁሌም ለምታሳይን ሞያ ከልብ አመሠግናለሁ😍
@HulegebTube
@HulegebTube 3 жыл бұрын
ሆዴን አጨውሽው 😁 አሪፍ የፖስታ አሰራር ከአሪፍ ገለጻ ጋር ሶሱ ክሽን አድርገሽ ሱለሰራሽው ውጤቱ ልክ ለአይናችን እንዳማሩው ሁሉ ጣህሙም ልዩ እንደሚሆን አያጠያይቅም 😋👌🏽
@nuraynin
@nuraynin 3 жыл бұрын
ማዚዬ የኔ ልዩ ባለሙያ እኮ ነሽ ከአከታተፍሽ ጀምሮ አሰራርሽ ሁሉ የሚማርክ ነው በደንብ አርገሽ እያብራራሽ ነው የሰራሽው ወድጄዋለውበጣም ምርጥ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ በዚሁ ቀጥይበት በርችልን👍👌👏🙏
@giovannaiamele8782
@giovannaiamele8782 2 жыл бұрын
Very good!
@endawoksendek
@endawoksendek 11 ай бұрын
በጣም ጥሩ ነው
@TigiBirahanu
@TigiBirahanu Жыл бұрын
woooooow andga ejishi ybarki
@sifanseebauer7752
@sifanseebauer7752 4 жыл бұрын
Yene konjo egeshi yebarek😋😋😍😍
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 3 жыл бұрын
Hi Maziye yeserashw pasta.besga betam konjiona ymiamr aserar new bzih lay yetetkemshiw kumemoc lmsale brbrew ke shikurt gar sikulala min yahl indemiataftew bravissima ijsh ybark slasayeshn inamesegnaln
@PeacefromJesus
@PeacefromJesus 3 жыл бұрын
ፓስታ በስጋ ስጎ የምወደው የምግብ አይነት ነው አንቺ ሰርተሽው ሳይ ደሞ የበለጠ ወደድከት ያምራል ለአይንም ይማርካል የትጠቀምሽባቸውን ቅመሞች እንደሚያጣፍጡት እርግጠኛ ነኝ የሰሩ እጆች ይባረ,ኩ በርቺ መአዝዬ🥰
@saradawit
@saradawit 3 жыл бұрын
ያሚሚ መአዚና የኔ ባለሙያ እጅ የሚያስቆረጥም ፖስታ በስጋ ነው አብሶ ለለጆች በጣም ነው የሚወዱት አሰራርሽ ልዬ ነው የተጠቀምሻቸው ቅመሞች ዋው ናቸው አቀራረብሽ የከለሩ ማማር የቪዲዬ ጥራት አንደኛ ነሽ እጅሸ ይባረከሸ እናመሰግናለን 👍👌
@tinsaemedia8865
@tinsaemedia8865 3 жыл бұрын
Mazi በጣም እሚያምር ምግብ ነው የሰራሽው ፓስታ በስጋ የምግብ ምርጫዬ ነው እንቼ ደግሞ በሚያምር መልኩ ሰርተሽዋል እጅሽ ይባረክ ምርጥ ነው ምንም እንከን አይወጥልሽም 😍👌
@አዩነኝ-ረ7ቈ
@አዩነኝ-ረ7ቈ 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ በጣም ያምራል ያሚ 😋😋
@mekoye-f4h
@mekoye-f4h Жыл бұрын
ተባረኪ
@mimiayy6794
@mimiayy6794 3 жыл бұрын
ማዝዬ ❤️እንዴት የሚያምር የሚያስጎመዥ አሰራር ነውብ::ፓስታ በጣም ነውየምወደው ::አሰራርሽም አቀራረብሽም በጣም ያምራል መልኩም እንዴት እንደሚያስጎሙዥ :እጆችሽ ይባረኩ ይህንን የመሰለ የፖስታብአሰራር ስላሳየሽን 😘👌👍🙏🏼
@bemenatbeyenabemeni6173
@bemenatbeyenabemeni6173 2 жыл бұрын
Waw waw
@MesrakandDestiny
@MesrakandDestiny 3 жыл бұрын
Yummm 😋 Mazya looks absolutely delicious thank you for sharing dear 👌🏾🥰💖 ቆንጆ ክሽን ያለ አስራር ነው እሞክረዋለሁኝ 👍🏾
@rahelasmerinabelalifestyle5566
@rahelasmerinabelalifestyle5566 3 жыл бұрын
ለአይን ሚያምርና ሲያዩት ሚጣፍጥ ይመስላል የሰራሽው የፖስታ ሶስ እና በመጨረሻም ቆንጅየ ሚያስጎመዦ ፖስታ ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን መአዚ 🙏😍👍
@enawgatube
@enawgatube 3 жыл бұрын
Wwe yezareyew betam liet alel mert aserare new paseta bedezh bamare aserar sesera betam des yelale berchelgn wedy gobez
@samujudy1725
@samujudy1725 3 жыл бұрын
wow lecker du kannst wriklich gut kochen leider mein mann isst kein fleisch aso ich muss nur für mich und samuel kochen thank you so much for scharing i am gone try it maziye
@selamt5301
@selamt5301 3 жыл бұрын
Looks so yummy as usual girl. You are talented cook. Very easy to follow your recipes, even the sound made me hungry. I normally use chili paper and fresh tomatoes just like you when I cook Spaghetti. Thank you for sharing 👌👌
@happyfamilym1931
@happyfamilym1931 3 жыл бұрын
ማዚ እንዴት እሚአምር አርገሽ እንደሰራሺው ሽክን አርገሺው ነው የሰራሺው ስጋውን ቀድመሽ መጥበስሽ ጥሩ ያረገዋል ያልሺው ልክ ነው የመጥበሻ ቅጠሉም እስኪ ይሞከራል ጠሩ ቃና ይሰጠዋል ብዬ አስባለው የኔ ባለሙያ ባንቺ መንገድ ሰርቼ እበላለው እናምፕሰግናለን
@AronTube
@AronTube 3 жыл бұрын
መአዚዬ የኔ ባለሞያ
@netsanetwesternacher9604
@netsanetwesternacher9604 4 жыл бұрын
የኔ ጎበዝ እጅሽ ይባረክ ❤️💋
@Solzna
@Solzna 4 жыл бұрын
Netsanet Westernacher thank you mare ❤️❤️
@enataewedsalu5560
@enataewedsalu5560 3 жыл бұрын
መአዝዬ ጥሩ አሰራር ነው እኔ ግን በመጀመሪያ ነው ሽንኩርት የማረገው አሰራርሽ ተመችቶኛል አዎ ቲማቲም ጥሩ ጣእም እንዲሰጠው ይረዳዋል ሽክን ያለች ሶስ ነው የሰራሸው የሰጋ መጥበሻ ደግሞ ሽታውን እና ጣእም ይሰጠዋል ያያሚሚ ፖስታ እንደሁል ጊዜው አቀራረብሽ ልዬ ነው እጅሽ ይባረክ ሼር ስላረግሽን እናመሰግናለን 👌
@maedtube5222
@maedtube5222 3 жыл бұрын
በጣም አሪፍ አድርገሽ ነዉ የሰራሽዉ ልድልድ ያለ ሱጎ ወይም ሶስ ነዉ መጀመርያ ስጋዉን ከሽንኩርቱ ጋር እሽት አድርገሽ በዘይቱ የጠበስሸዉ ፡፡ በርበሬዉ የተጠቀሽዉ ለከለር ብቻ ነዉ በጣም ያምራ ለአይንም፤ በነገራችን ላይ ፓስታ በስጋ ሶስ በጣም ነዉ የምወደዉ በተለይ አንቺ እንደሰራሽዉ ልድልድ ያለ ሱጎ ወይም ሶስ እወዳለሁ ስጋዉ በደንብ ተቁላልቶ ብስል ያለ አፍ, ላይ ሰይጎረበጥ፡ የጨመርሻቸዉ ማጣፈቻዎች በተለይ ሮዝመሪን /የስጋ መጥበሻዉ ዋዉ አስጎመጀኝ፡፡ ስላካፈልሽን በጣም አመሰግናለሁ እጅሽ ይባረክ ተከታይሽ እሆናለሁ፡፡
@dunidagi668
@dunidagi668 4 жыл бұрын
ዋው ያምራል በጣም
@Solzna
@Solzna 4 жыл бұрын
Duni Bella አመሰግናለሁ ❤️
@WithLoveSarah
@WithLoveSarah 3 жыл бұрын
Wooo this looks so good and satisfying, I love how you seasoned the meat and the finishing just is mouthwatering my dear thank you for sharing😋👌❤
@rubinak4859
@rubinak4859 3 жыл бұрын
ማዚዬ ስጋውን በደንብ ነው የሰራሸውቲዪ ክሽን ባለ ች መልክ ያስታውቃል እገላለፅስብም ልዩ ነው የጨመርሻቸው ውህዶች ን ጨምሬ ለመስራት እሞክራለው እንደሚጣፍጥ አልጠራአረም. ሼር ስለምታረጊልን እናመሰግናለን
@ruthstyle3069
@ruthstyle3069 3 жыл бұрын
hi meazi...i love pasta..በሰጎ ሰወድ ብታይ።ከድሮ ጀምሮ የምወደው ነገር ፓሰታ በሰጎ ነወሰ መጀመሪያ ሰጋውን መክተትሸ በጣም ወድጄዋለሁ።ብርክ በይ👍👍👍
@Beni_200
@Beni_200 4 жыл бұрын
Blessing dear sister keep goin..
@Solzna
@Solzna 4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ቢንዬ 😊
@woinshetdegef3994
@woinshetdegef3994 2 жыл бұрын
💚💛❤️ስለሞያሽ፣አደረኩሽ
@user-ks5dj1ux3i
@user-ks5dj1ux3i 6 ай бұрын
አንቺን ተከትዬ የሰራሁት ፓስታ በስጋ እርግጠኛ ነኝ ጣህሙ ካንቺ ይበልጣል።😊😂 አመሰግናለው ውዴ
@MeronSemere
@MeronSemere 3 жыл бұрын
yummy😋 Then how did you make the sauce I liked that mussel good idea betam le ayen des bemil huneta new yesrashew brava cara 😍
@JudyHabeshawit
@JudyHabeshawit 3 жыл бұрын
Maziye like always perfect👌ስጋውን መጀመርያ መጥበስሽን ወድጄዋለው እኔ መጀመርያው ሽንኩርት ነው እማበስለው እንዳቺ አርጌ እሞክረዋለው thank you for sharing dear 🥰🙏
@tsegalove927
@tsegalove927 4 жыл бұрын
Nice
@alexisbrownfats
@alexisbrownfats 3 жыл бұрын
I’m gonna try this recipe this weekend. Thanks so much ❤️
@Solzna
@Solzna 2 жыл бұрын
Thank you for watching 😘
@biruksolomon5170
@biruksolomon5170 4 жыл бұрын
ናይስ ፓስታ!
@EskediStyle
@EskediStyle 3 жыл бұрын
I love your recipe! It i's outstanding and I cook it at home exactly in the same way. Using fresh tomatoes for Spaghetti sauce is a must if we need delicious taste. Thank you for sharing.
@addishayile2782
@addishayile2782 2 жыл бұрын
።።?፨፨
@hannapaulos7792
@hannapaulos7792 4 жыл бұрын
Thank you so much!🌹
@esknderasrat
@esknderasrat Жыл бұрын
anjetishe yererna biredestun asarireshwal anchen bilo balemoya derom tigre Moya yet abatu yechelal shermutna enjee akataree
@Weld2930
@Weld2930 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ስለ ትብብርሽ❤🙏🏼
@WerkalemdessieAdmase
@WerkalemdessieAdmase 3 ай бұрын
እኔስገናስሠሪውሽተውመጣብኝ!!
@45firta
@45firta Жыл бұрын
አሪፍ ነው ግን የድስቱ ድምጽ ይረብሻል😊
@alekkur7557
@alekkur7557 9 ай бұрын
I wish there were measurements cause I can’t understand the language 😭
ፓስታ በስጋ Spaghetti With Beef Sauce - Ethiopian Food
13:30
진짜✅ 아님 가짜❌???
0:21
승비니 Seungbini
Рет қаралды 10 МЛН
Жездуха 42-серия
29:26
Million Show
Рет қаралды 2,6 МЛН
Sigma girl VS Sigma Error girl 2  #shorts #sigma
0:27
Jin and Hattie
Рет қаралды 124 МЛН
ፓስታ በስጋ አዘገጃጀት በአርቲስት እና ሼፍ ዝናህብዙ Enebela Be Zenahbezu kushina
15:19
Enebela Be ZENAHBEZU Kushina እንብላ በዝናህብዙ ኩሽና
Рет қаралды 26 М.
My family's favorite pasta recipe! I cook every weekend! Incredibly delicious!
6:04
የቅቅል አስራር  Ethiopian food @zedkitchen
8:01
zed kitchen Ethiopian Food
Рет қаралды 29 М.
የመረቅ ጥብስ (Tibs Ethiopian Cooking)
9:46
Solzna
Рет қаралды 742 М.
ፓስታ ሶስ( ሥጎ) Spaghetti with meat sauce
12:04
Bahlie Tube
Рет қаралды 84 М.
ፓስታ በስጋ(የዶሮ ስጋ)#Pasta with Chicken breast#Pasta with chicken meat & veggies.
9:35
Fasika's kitchen (ፋሲካ ኩሽና )
Рет қаралды 9 М.
진짜✅ 아님 가짜❌???
0:21
승비니 Seungbini
Рет қаралды 10 МЛН