ጉድ አረገኝ ! ፍቅረኛቹን ለአባታችሁ አታስተዋውቁ Somi Tube Comedy

  Рет қаралды 141,161

SOMI

SOMI

Күн бұрын

#somitube #comedy #ethiopia
ጉድ አረገኝ ! ፍቅረኛቹን ለአባታችሁ አታስተዋውቁ Somi Tube Comedy
More Funny Videos from @SOMI
/ @somitubeofficial
#somi #comedy #betesebplus
የሃብታም ቤት ምረቃ ላይ ቀውጢ ፀብ ተነሳ• ቤተሰብ ፕላስ betesebplus Somi Comedy
• የአማች ሱቅ ምርቃት ላይ ፀብ!• ቤ...
More Funny Videos from @SOMI
/ @somitubeofficial
ሊንኩን በመጫን ስጦታ ከመስጠት ጀምሮ በፈለጋችሁት ምርጫ አሁኑኑ የሶሚ ሜንበር (አባል) ሁኑ፡፡Join this channel to get access to perks:
/ @somitubeofficial
About @SOMI
Ethiopian comedy videos every week.
SOMI is an acronym that stands for Society Of Main Intent. In Which the main intent to entertain people and deliver a message towards humanity. SOMI was found on August 11/2017 in Addis Ababa, Ethiopia and the founder of SOMI is Yishak Zewdu AKA Isehac baba Who is Writer, actor, stand up comedian.
Subscribe to our channel and get new videos every Thursday and Saturday.
ስለ @SOMI
በየሳምንቱ የኢትዮጵያ አስቂኝ ቪዲዮዎች.
SOMI የዋና ሐሳብ ማሕበርን የሚያመለክት ምህጻረ ቃል ነው። በዚህ ውስጥ ሰዎችን ለማዝናናት እና ለሰው ልጅ መልእክት ለማድረስ ነው ዋናው ዓላማ። SOMI በኦገስት 11/2017 በአዲስ አበባ ኢትዮጵያ የተገኘ ሲሆን የሶሚም መስራች ይስሃቅ ዘውዱ (ኢሰሀቅ ባባ ) ነው:: (ፀሃፊ ፣ ተዋናይ ፣ ቁም ቀልድ ኮሜዲያን ።)
ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ እና በየሳምንቱ ሀሙስ እና ቅዳሜ አዳዲስ ቪዲዮዎችን ያግኙ።
#somitube #Viral #FastGrowingChannel
More Channels We Are Watching
@Keyandpeele @nebilnur @Donkey tube
Contact Us:
☛ INSTAGRAM - / isehacbaba_official
☛ F A C E B O O K- / babaisehac / rahamet.kemal
ማስታወቂያ (Promotion) |
Contact 👇 t.me/isuye
Tel ☛ +251953909577
Key Words We Use:
Beteseb plus comedy,Beteseb+,Comedy,Donkey youtube ድንቅ ልጆች,Ethiopian Comedy,Somi tube የኛ ቤት,abel birhanu,beteseb plus,beteseb plus comedy,ethiopian comedy,seifu on ebs,somi ethiopia,somi tube,somi tube 2021,somi tube amharic,somi tube comedy,somi tube ethiopia,somi tube funny,somi tube neshida,somi tube new,somi tube new video,somi tube suggested,somi tube video,somi tube videos,የሃብታም ሱቅ
Director and Writer
☛ Yishak Zewdu
Cinematography
☛ Abubeker Sultan
☛ Khalid Kebede
Thumbnail Artist
☛ Yishak Zewdu
Some Of @SOMI Actors and Actresses
☛ Yishak Zewdu (baba)
☛ Rahmet Kemal (reem baba)
☛ Mahbuba Mohammed (semu ti)
☛ Chala Awol
☛ Fuad Jemal
☛ Nedir S. Hassen
☛ Jami Sultan
☛ Hikma Fantu
☛ Khulud Fantu
☛ Ruhama Sultan
☛ Yousra Yishak (kid)
☛ Ashref Nasser
☛ Jibril Hassen
☛ Salim Mubarek
and more....
ዳይሬክተር እና ጸሐፊ
☛ ይስሃቅ ዘውዱ
ሲኒማቶግራፊ
☛ አቡበከር ሱልጣን
☛ ካሊድ ከበደ
ፖስተር አርቲስት
☛ ይስሃቅ ዘውዱ
አንዳንድ የ@SOMI ተዋናዮች እና ተዋናዮች
☛ ይስሃቅ ዘውዱ (አባ)
☛ ራህመት ከማል (ሪም ባባ)
☛ ማህቡባ መሀመድ (ሠሙ ቲ)
ቻላ አወል
☛ ፉአድ ጀማል
☛ Nedir Siraj Hassen
☛ ጀሚ ሱልጣን።
☛ ሂክማ ፋንቱ
☛ ኹሉድ ፋንቱ
☛ ሩሃማ ሱልጣን
ዩስራ ይሻክ (ልጅ)
☛ አሽሬፍ ናስር
☛ ጅብሪል ሀሰን
☛ ሳሊም ሙባረክ
የበለጠ....
@SOMI
2014 ኢ.ሲ / 2022 ጂ.ሲ
አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ
@SOMI
2014 E.C / 2022 G.C
Addis Ababa, Ethiopia

Пікірлер: 302
@ethiopia3936
@ethiopia3936 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂👌👌ጫላ እና ባባ ሁሌም አንድ ላይ ይልመድባቹ ቺኳ ግን ልብ የምትሰርቅ ስለሆነች ብትቀይራት ልንዝናና ገብተን ልባችን እንዳይሰረቅ😂 የዘንድሮ ወጣትም አይደለን ባባ😂
@sofihabesha2935
@sofihabesha2935 Жыл бұрын
😅😅
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
@@semutimohamed8744 ደምሩኝ
@shamisuermamo7642
@shamisuermamo7642 Жыл бұрын
Tikikkll
@MuhammadAbbas-bz6fy
@MuhammadAbbas-bz6fy Жыл бұрын
Aymeslegnm
@طيبهعرب-ذ6ش
@طيبهعرب-ذ6ش 2 ай бұрын
እኔ ለወንድሜ ልዳራት ስጡኝ ባባ
@hawabentbaba9587
@hawabentbaba9587 Жыл бұрын
ጫላ እና ባባ ያሉበት ሁሉ ያስቃል😅😅 ምርጥ ስራ ነው በሰፊው እንጠብቃለን👍
@sew971
@sew971 Жыл бұрын
ወይኔ ባባ እና ጫላ አንድ ላይ ሰስሩ በጣም ነው ደስ ምትሉት ቀጥሉብት ክክክክክክ
@islamispeaceforme4636
@islamispeaceforme4636 Жыл бұрын
እህቶቻችን ራሳችሁን ብታስከብሩ በዱኒያ የተከበራችሁ ሆናችሁ ትኖራላችሁ:ሠዎችን ለማስደሠት የአላህን ህግ የምትጥሡ እህቶች ከአላህ ቅጣት የሚያድናችሁ ማንም የለም ሁሉ ነገር ፋሽኑም: ወዳጁም: አጃቢውም ወዘተ ዱኒያ ላይ ይቀራሉ እኛና ስራችን ወደ ቀብር።
@hayantube806
@hayantube806 Жыл бұрын
ጥሩ አሰተያየት
@efrasefa6583
@efrasefa6583 Жыл бұрын
ወላሂ በጣም ጥሩ ንግግር ነው ጥሩ አስተያየት
@lemissweet1334
@lemissweet1334 Жыл бұрын
Wellahi betkkl haya'a yasfelgal😒😒
@Yamitubehawassa1
@Yamitubehawassa1 Жыл бұрын
ውይይይ እውነት ጥበብ ጠርታችሗለች እውነት በደንብ በስፋት ስሩ🤣🤣🤣🤣🤣 አዝናኝና አስተማሪ ነው ስላጋራችሁን ከልብ እናመሰግናለን
@jemalzedtube1071
@jemalzedtube1071 Жыл бұрын
መጣችሁ ጫላና ባባ ስወዳችሁኮ።የኛ አዝናኞች በድጋሜ።ዳግመኛስለመጣችሁ ደስብሎኛል ጫላና ባባኮ ችሎታቸው ሀሀሀሀ ሞጭሙጮ።ገደለው በሳቅ ክክክክ፣ቀምሰሀታል፣ወይ፣አልቀመስኳትም ኪኪ
@qamuti1
@qamuti1 Жыл бұрын
የዉስጡን መግለፅ አቅቶት የረብ ብሎ በለቀሳ ሁሉ የአለህ እዝነት በራከት ይስፈንበት ጉሉ አሚን ፕሮፈይሌን በማጫን ቤታሰብ ይሁኑ🙏👈
@SOFYe-TIKUYE
@SOFYe-TIKUYE Жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም👉🏼🎧ከሥራም በፊት ከንግግርም በፊት እዉቀት ይቀድማል 👂እናም እህቶቸ ኑ ዲናችንን እንማር የኪታብ ተፍሲሮችን ባጭር ግዜዉሥጥ እናኽትም እንማር ኑ ፕሩፋይሌን ተጭነዉ ጎራይበሉ 👏🏼👈🏽
@user-xs8kz8rr5t
@user-xs8kz8rr5t Жыл бұрын
Weynu. Enefeligalewu
@genet6181
@genet6181 Жыл бұрын
ባባ እመቤቴን በሳቅ ነው የገደልከኝ ጥበብ አጥብቃ ነው የጠራችክ😂😂😂
@dontjudgeme7968
@dontjudgeme7968 Жыл бұрын
ልብ ድሮ ቀረ ክክክክክ እውነት ነው
@fatemahtube
@fatemahtube Жыл бұрын
ክክክክክክክክ በጠም ነው ያታማቻኝ ከ ቲክቶክ ነው አይቼ ያ ማጣው
@user-iv6xm7lb6s
@user-iv6xm7lb6s Жыл бұрын
ባባግን አባት መሆን ትችላለህ የኔወንድምበርታ
@najaatkadir4895
@najaatkadir4895 Жыл бұрын
የሳቃችን ምንጭ እንኳን ደህና መታቹ 🤣🤣🤣
@mushazdtv7591
@mushazdtv7591 Жыл бұрын
ስራችሁ ጥሩ ነው ግን በኢስላም ፍቅረኛ የሚባል የለም ሁለተኛ ደግሞ ባል ሳይሆን እንዴት አንድ ቤት ይኖራሉ እና መልካም ሀሳብ ቢሆንም ትንሽ የሌላው ተፅእኖ ያደረበት ይመስላል እና እዚህ ላይ ማስተካከያ ብታደርጉ መልካም ነው
@طيبهعرب-ذ6ش
@طيبهعرب-ذ6ش 2 ай бұрын
ሳህ የኒም ሃሳብ እንዲህ ነዉ
@rabiyedessielij3191
@rabiyedessielij3191 Жыл бұрын
ኧር በአላህ አትጥፉ አዳዲ ብቅ ብቅ በሉ በተለየ ጫላ ጋ በተረፈ በርቱ👍👍👍👍
@qamuti1
@qamuti1 Жыл бұрын
ባባ እና ጫላ ሁሌም አብራቹ ኑልን
@user-lt4ke4nf1k
@user-lt4ke4nf1k Жыл бұрын
ወይኔ ሽንቴ አላለም😜😜😅
@riimethiopia4661
@riimethiopia4661 Жыл бұрын
ማሻአላህ አንድላይ ስትሰሩ አንደኞች👌 ለየግላቹ ግን ትዘጋላቹ ከምር!
@hqs8057
@hqs8057 Жыл бұрын
እንዳታቋርጡ አደራ በጣም ደሥ ትላላቺሁ ወላሂ
@mabatube677
@mabatube677 Жыл бұрын
ክክክክክ አይ በበ ጥርሱን መዉለቅ ነበር ያጨለን😅😅ጥርስ ስታሳያዉ አፉን መያዙ ክክክክ
@musajarso2637
@musajarso2637 Жыл бұрын
እናቴ ትሙት ምንም አልቀመስኩም 🤣🤣🤣
@salutube8216
@salutube8216 Жыл бұрын
እናተ መቼም መለያየት የለባችሁም በተለይ ቀጭኑን ልጅ አስገቡት
@ismaelmohammed5148
@ismaelmohammed5148 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂ባባ ጫላ አደናግር
@ትግራይዓደይ-ኰ6ዐ
@ትግራይዓደይ-ኰ6ዐ 5 ай бұрын
ማርያምን በሳቅ❤😂😂😂😂😂😂😂😂የነ ውዶች ስንት ግዜ ዩቱብህን ስፈልግ ዛሬ ኣገኘሁህ በፈስቡክ የተቆራረጠ ቭድዮ ኣያሎው ሙሉውን ግን ኣጠቸው ኣሁን ኣገኛሃቹ😂❤❤
@nesruabdo7951
@nesruabdo7951 Жыл бұрын
ባባ ችሎታ አለህ በጣም ቀጥልበት ቶሎ ቶሎ ጀባ በለን
@zizi5555
@zizi5555 Жыл бұрын
አወ መጣ መጣ በሉ ኧረባክሽ እዳትሉኝ እጅ በሰውጅ አታሞ ያምራል ለዚች ቀረፃ ብዙ ዋጋ እደምትከፍሉ እነረዳል በርቱልን ዝና የምንለው በናንተ ነው ባባ ጫላ ወዴፊት♥️🙏♥️♥️🙏♥️♥️አሁን እኮ ኮሜዳን እሺቱ ብቻ ሆነብን ሩጥን ዶንኪቱብ🇪🇹🌹✅👍ቢያስሩን አንቆምም 😂😍
@haleemahaleema2866
@haleemahaleema2866 Жыл бұрын
ክክክክክክክክ ዎለሂ ሆዴን አመመኛ
@Azzistyle
@Azzistyle Жыл бұрын
እንኮን ደና መጣችው 😁😁 አዝናናችሁኝ 👍👍👍
@መክያዩቱብ-ፐ2ነ
@መክያዩቱብ-ፐ2ነ Жыл бұрын
ውዴ ደምሪኝ❤
@ሚጣዬደሜ
@ሚጣዬደሜ Жыл бұрын
ጫላ ደስ ይላል ደስ ይላል ምኑ ባባ 😂😂😂😂
@murshidatube1147
@murshidatube1147 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁ወላሂ ሆዴ ቆሰለ
@መክያዩቱብ-ፐ2ነ
@መክያዩቱብ-ፐ2ነ Жыл бұрын
ውዴ ደምሪኝ🥰
@sew971
@sew971 Жыл бұрын
አንድ ላይ ትሽናዋልክ አር ባባ ክክክክኮኦክክክክክ
@madinamustefa9785
@madinamustefa9785 Жыл бұрын
ኧረ ወየዉ በሳቅ ክክክ
@hafsafedlu9298
@hafsafedlu9298 10 ай бұрын
አለመሳቅ አይቻልም ከስራ መጥቼ እቅልፌን በሳቅ ድካሜን ወጣልኝ 😂
@90ETHoldmusic
@90ETHoldmusic Жыл бұрын
1:18 oh wow 😂
@rahma9245
@rahma9245 Жыл бұрын
ወይኔ ጉድ😂😂😂😂ይማቻቹ
@ema1409
@ema1409 Жыл бұрын
ወይኔ በሣቅ 😁😁🤣🥰🥰🥰
@kedomohe4452
@kedomohe4452 Жыл бұрын
በጣም ነው ያሳቃችሁኝ ቀጥሉበት
@muna7085
@muna7085 Жыл бұрын
ቀምሰሀታል 😂😂😂😂😂
@መክያዩቱብ-ፐ2ነ
@መክያዩቱብ-ፐ2ነ Жыл бұрын
አልቀመስኩም 😁😁በቅንነት ደምሪኝ
@rabbithussein3803
@rabbithussein3803 Жыл бұрын
አብራቹ ስሰሩ ያምራል ግን ምንድነዉ የሚያስተምረዉ ይሄ ታዳ አልገባኝም
@abdinasir4027
@abdinasir4027 Жыл бұрын
ትችላላችሁ እኮ 🙏🙏🙏ስዎዳችሁ👍.... አይ ባባ 🤣🤣
@kasunabalayzamanawinatyellem
@kasunabalayzamanawinatyellem Жыл бұрын
የምር ከልቤ ነዉ የሰኩት የሰሚ ምስት ግን ሰሚን ለመበቀል አስበዉ ነዉ መሰሌኝ ክክክክ
@user-qu2gv7nz3z
@user-qu2gv7nz3z Жыл бұрын
የአላህ ወይኔ በሣቅ ነፍርኩ😃😃😃😃😃
@zeynebkaderi6699
@zeynebkaderi6699 Жыл бұрын
ባባአ እንኳን በሳላም መጣችሁ ክክክክክክ
@raditube791
@raditube791 Жыл бұрын
😂😂😂😂ይመቻቺሁ
@zinethamed8540
@zinethamed8540 Жыл бұрын
በጣም ደሥሚልነውቀጥሉበት
@ffghfghh9615
@ffghfghh9615 Жыл бұрын
አባትነት ያምርብሐል በርተ👍😊
@user-iv6xm7lb6s
@user-iv6xm7lb6s Жыл бұрын
ክክክክክክ 😁😁😁😃😃😃😃😃😃😃አይጫላ ምርጥ
@እትዮጵየትቅደም
@እትዮጵየትቅደም Жыл бұрын
😂😂😂የዚህ ጉረፕ ድራማ ናፍቆኝ ነበር
@user-tn8lf4lx7w
@user-tn8lf4lx7w Жыл бұрын
ምን ለማድረግ ነው የምታስቡት ያ አሏህ እህቶቻችን ገደላችኋቸው እረ ተውውው አይመራችሁም ወይ እረ በቃችሁ ይብቃችሁ
@amanuelyacob8167
@amanuelyacob8167 Жыл бұрын
1000%% ይመቻቹ ክበሩ
@hawasiraj8248
@hawasiraj8248 Жыл бұрын
Kkkkk ተመልካች ቀንሷል
@Tube-ob2cc
@Tube-ob2cc Күн бұрын
ሰሉ አለነብይ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም ኑ እስቲ ዲናችንን እንማማር ጠቃሚ ት/ት ታገኛላቹ ቤተሰብ ሁኙኝ
@ProudEthiopia
@ProudEthiopia Жыл бұрын
😂😂😂😂😂ሳቅ እና ቁም ነገር ይመቻችሁ😂🤦‍♀️
@mahmmudsiraj7036
@mahmmudsiraj7036 Жыл бұрын
ግሩም ስራ ነው
@harunhakim881
@harunhakim881 Жыл бұрын
Baba...mashallah Lejetwa gen wallahi das belehenyalech....baba
@ሀምድያመ
@ሀምድያመ Жыл бұрын
አረ በጣም ጥመውኛል አላለም😂😂😂😂
@Momo-wm9sf
@Momo-wm9sf 3 ай бұрын
እደዛሬው ስቄ አላቅም 😢😮😅😅😅😅
@asdfghasdfgh4170
@asdfghasdfgh4170 Жыл бұрын
ወይኔ 😂😂😂😂ደሥ ይላል
@oumeradem8342
@oumeradem8342 Жыл бұрын
ዉይ ችኳ ሁላችሁም መሻላህ
@oumuabdellah.sofiaahmed1691
@oumuabdellah.sofiaahmed1691 Жыл бұрын
No.2 shewaferaw desalegn 😂👍. Maybe your role model???
@samirajamal1363
@samirajamal1363 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂🙆🙆ምእራፍ ሁለት ይቀጥል
@hananali6693
@hananali6693 Жыл бұрын
እንኳን ደህነ መጣቸሁ❤❤❤❤
@bultujamaal1657
@bultujamaal1657 Жыл бұрын
MashaAllah bertu 🤣👌
@EeEe-rk6hy
@EeEe-rk6hy Жыл бұрын
ቀጥሉበት 😂😂😂
@ኤማንዳቲናYouTube
@ኤማንዳቲናYouTube Жыл бұрын
ወይኔ እንዴት ነው ሚያስቁት😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-iv6xm7lb6s
@user-iv6xm7lb6s Жыл бұрын
ያው እንግዲህ😀😀😀😂😂😂😂😂😂
@user-dq7fx7qo8x
@user-dq7fx7qo8x Жыл бұрын
እረ በሳቅ ልቀቅት ይሽናበት
@nanjajemel5231
@nanjajemel5231 Жыл бұрын
አይይጫሉ ባባዩ😂😂😂😂😂😂😂
@lailakonjo6918
@lailakonjo6918 Жыл бұрын
ስወዳቹ ጨ ና ባበ ክክክክክክክክ
@rahma9245
@rahma9245 Жыл бұрын
ቀምሰሃታል ወይ አላለም አይይይ ባበ😂😂❤
@hasanhussein1878
@hasanhussein1878 Жыл бұрын
😝😁
@-sarbettube8949
@-sarbettube8949 Жыл бұрын
መች ታስቀምሳላችሁ
@zzx4738
@zzx4738 Жыл бұрын
@@-sarbettube8949 🤣🤣🤣
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
@@zzx4738 ደምሩኝ
@user-tn8lf4lx7w
@user-tn8lf4lx7w Жыл бұрын
አሏህ ይዘንልን
@suleymanabdelaali6003
@suleymanabdelaali6003 Жыл бұрын
የፊልሞቹ መጨረሻ ኢስተካካል በተረፈ ቆጆ ነው
@tube9596
@tube9596 Жыл бұрын
እረ ወይኔ 😁😁😂😂😂
@እሙከውሰር
@እሙከውሰር 3 ай бұрын
ከከከከከከ😂
@ሀናንጎደሬዋ
@ሀናንጎደሬዋ Жыл бұрын
🤣🤣🤣 ኧረ በሳቅ
@tube9596
@tube9596 Жыл бұрын
ወይኔ ሺ፣ቴ አላለም 😂😂😂😂
@imransherif555
@imransherif555 Жыл бұрын
O dear can't stop 😂😂😂😂😂😂
@ኩንፈየኩን-ፐ3ኀ
@ኩንፈየኩን-ፐ3ኀ Жыл бұрын
ሀሀሀእረበሳቅ
@user-wj5gx3pr8z
@user-wj5gx3pr8z Жыл бұрын
አጎደልሽኝ አልገባሽም ባባ😂😂
@mifitahmehameed2737
@mifitahmehameed2737 Жыл бұрын
Ere wuuu chala😂😂😂🤣😅😅
@መዲናባቲ
@መዲናባቲ Жыл бұрын
እረ ወዬው 😅😅😅😅😅😄😄😄😄😄😄
@fetiyafetiya7850
@fetiyafetiya7850 Жыл бұрын
ዋውውውው
@kmchannel7649
@kmchannel7649 Жыл бұрын
ወይ እነንት ልጆች ሀሊማ በጣም ትወዳችሗልች😂😂😂😂ሰላዝነነችሁኝ ቲኒኪው
@መክያዩቱብ-ፐ2ነ
@መክያዩቱብ-ፐ2ነ Жыл бұрын
ውዴ ደምሪኝ🥰
@ኢሥላምነውሂወቴህጃቤነውው
@ኢሥላምነውሂወቴህጃቤነውው Жыл бұрын
አይ ባባ እና ጫላ ወላሂ አሳቃችሁኝ
@subscribers489
@subscribers489 Жыл бұрын
ውይ ጨለዬ ባበ🤣🤣🤣
@sitsettube8526
@sitsettube8526 Жыл бұрын
ክክክክክክ ረበሳቅ
@hayathayat3384
@hayathayat3384 Жыл бұрын
ኪኪ
@user-iv6xm7lb6s
@user-iv6xm7lb6s Жыл бұрын
ውይይይይ ጫል አመለጠህ😃😃😃😃😃
@mohammedabdin8393
@mohammedabdin8393 Жыл бұрын
ወይኔ ሽንቴ ሀሀሀሀ
@samidawit4724
@samidawit4724 Жыл бұрын
ያበደ ነዉ ያመችህ
@shetanesra7844
@shetanesra7844 Жыл бұрын
ወይኔ ሽንቴ አላለም 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@suleymanabdelaali6003
@suleymanabdelaali6003 Жыл бұрын
በርቱ
@መክያዩቱብ-ፐ2ነ
@መክያዩቱብ-ፐ2ነ Жыл бұрын
ውይን በሳቅ😁😁😁😁❤❤❤❤
@tajuredi5146
@tajuredi5146 Жыл бұрын
ክክክክክክ ሳሚ
@karime7463
@karime7463 Жыл бұрын
አንድላይ ትሸናዋለክ😂😂😂
@alewiyaalewiya7946
@alewiyaalewiya7946 Жыл бұрын
ኪኪኪኪኪኪካኪኪኪ😂😂😂😂😂😂😅😅😅
@hdbrgd8424
@hdbrgd8424 Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣
@ዙዙነኝየሰሊጠሌጂ
@ዙዙነኝየሰሊጠሌጂ Жыл бұрын
አይአበበ🤣ይመቸቹ
@muhajeryoutube512
@muhajeryoutube512 Жыл бұрын
የድሮው ሶሚ ተመልሶይጣ የምትሎ ሁሎምክሩወችቢመጡ
@seadamohammed7952
@seadamohammed7952 Жыл бұрын
,ሁሉንም ሴቶች እጓዳ ትቶይምጣ
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
@@seadamohammed7952 ደምሩኝ
@seadamohammed7952
@seadamohammed7952 Жыл бұрын
@@blentube3002 እሽ
@seadamohammed7952
@seadamohammed7952 Жыл бұрын
@@blentube3002 ሰብስክራይብአረኩ
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
@@seadamohammed7952 አመሰግናለው🙏😍
@bahrbro8801
@bahrbro8801 Жыл бұрын
Kkkkkk
@Tube-cn7rv
@Tube-cn7rv Жыл бұрын
ቁጭ በል አብረን እንሸናዋል 😁😁😁😁
when you have plan B 😂
00:11
Andrey Grechka
Рет қаралды 60 МЛН
小丑和白天使的比试。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:51
超人不会飞
Рет қаралды 44 МЛН
Bend The Impossible Bar Win $1,000
00:57
Stokes Twins
Рет қаралды 48 МЛН
መርዝ አበሉኝ! ራሴን ላጠፋ....
48:05
Qin Liboch
Рет қаралды 129 М.
when you have plan B 😂
00:11
Andrey Grechka
Рет қаралды 60 МЛН