ሶስቱም ፋቅረኞቿ የሞቱባት ሴት!!4ተኛው ልሞት ነው የድረሱልኝ ጥሪ!!

  Рет қаралды 134,815

ዱካ ሾው /duka show

ዱካ ሾው /duka show

4 ай бұрын

ሶስቱም ፋቅረኞቿ የሞቱባት ሴት!!
4ተኛው ልሞት ነው የድረሱልኝ ጥሪ!!
‪@Addiskememoch‬ ‪@AddisRadar-nr8cw‬ ‪@AddisChewataOfficial‬

Пікірлер: 1 900
@TsehayWorku-gy7tg
@TsehayWorku-gy7tg 3 ай бұрын
❤❤❤ይቺን ኮሜንት የምታነቡ ሁላችሁም ፈጣሪ የማታ እንጃራ ይስጣችሁ አሜን
@user-lk3jn2dt8p
@user-lk3jn2dt8p 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-sw7mv2nt1w
@user-sw7mv2nt1w 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን🤲❤
@user-ur4ol2lv1m
@user-ur4ol2lv1m 3 ай бұрын
አሚን
@user-ur4ol2lv1m
@user-ur4ol2lv1m 3 ай бұрын
አሚን
@zahrafet-ux7dr
@zahrafet-ux7dr Ай бұрын
አሚን
@MahletGiday
@MahletGiday 4 ай бұрын
ድንጋጤ ነው የሚሆነው እንጂ እስዋ ያለችው አብረውኝ ሲተኙ ይሞታሉ ነበር ያለችው ፀበል ሄደህ ተፀበል የድንጋጤ መንፈስ ውስጥህ ስለገባ ነው ተረጋግተህ ቤተሰብ ይውሰዱት ፈጣሪ ይፈውስህ
@user-ti1amahara
@user-ti1amahara 3 ай бұрын
አዎ ድንጋጤ ነው እንጅ ሌላ ነገር አላደርጉም ፀበል ቢወስዱት ይሻለዋል
@foryou4761
@foryou4761 3 ай бұрын
Legu betam dengeto new ferhatu ferhat eyalew eyemeselew new
@foryou4761
@foryou4761 3 ай бұрын
Yemenfes chenket new yeyazeh Allah yemareh
@MahletGiday
@MahletGiday 3 ай бұрын
@@foryou4761 ፈጣሪ ስለወደደው እንጂ እንደሌሎቹው ቸኩሎ ቢተኛስ በዚህ ምድር አይኖርም ነበር ፈጣሪን ያመስግን በእውነት
@user-kv8fw6kp3u
@user-kv8fw6kp3u 3 ай бұрын
አወ በጣም ስለደነገጠ ፍርሀት ውስጡ አደረ ዳቢሎስ ስራው ይኸ ነው እድኸ ከቀጠለ ራሱን ሊጎዳ ይችላል ዘሌ በናትኸ ጸበል እድወሰድ አድርግ መምኸር ተስፍየ አበራ ብሏል ከማኸጸኗ መንፈስ ተቀምጦ ወዶች መገናኘት የሚሞቱት ወዶች ይችም እርኩስ መንፈስነው ፍርሀቱ ነው ጸልይ ጸበል ሂድ በናትኸ ልጂቷም ፈጣሪ የፈውሳት ወዳም አይደል ሶስቱ የሞቱት ከባድ ነው ስለሣማት ፈርቶ ነው ጥግሩ ከማኸጸኗ ነው ከከንፈራ አይደለም ተረጋጋ ብሮ ጸበል ግባ አለቀ አታቃስት እራስኸን አታስጨንቅ
@MestuJeses
@MestuJeses 3 ай бұрын
መዳን በሌላ በማንም የለም እንድንበት ዘንድ ከሰማይ የተሰጠን ስም የድንግል ማሪያም ልጅ ክርስቶስ እየሱስ ነው ሃሌሉያ አሜን!!!!!!
@user-zv3cz4py3z
@user-zv3cz4py3z 19 күн бұрын
Ke semay b etach lela yelem ye nazritu iyesus bicha naw silazih wede geta libin ina aynin mabsat
@fgradesfgrades5092
@fgradesfgrades5092 3 ай бұрын
መልከአ ሩፋኤልን እየፀለይክ ፀበልን ጠጣ ንስሀ ግባ ፁም ስግደት ስገድ ፀበል ተፀበል ቅዱስ ቁርባን ተቀበል ደግጦ ይሆዳል የእርግማን መንፈስ እግዚአብሔር ይገፅፀው🙏🙏🙏
@eyobteweldemedhin
@eyobteweldemedhin 4 ай бұрын
ፈርቶ ነዉ ዉስጡ ገብቶበት ነዉ 3ቀላል አይደለም ካመነ ይድናል በእርግጥ ይድናል በእርግጥ ይድናል በእርግጥ ይድናል አሜን
@user-zb2zf6yp1l
@user-zb2zf6yp1l 3 ай бұрын
ፍረሸቻ ነው ጭንቀት ስላለበት ነው ወደ ሀይማኖት አባቶች ሄዶ ያማክር
@fetitube9478
@fetitube9478 3 ай бұрын
አሚንንንን
@mulugetaseleshi7422
@mulugetaseleshi7422 3 ай бұрын
ልክ ነህ ነገሩን ሲሰማ በጣም ደንግጦ ነበር ::psychological problem ይመስለኛል::
@user-tp5vk4qn7i
@user-tp5vk4qn7i 3 ай бұрын
እግዚአብህር ይማርህ በጣም ነዉ ያሳዘነ እመቤቴ። ማርው
@Bizuye-lx3uv
@Bizuye-lx3uv 3 ай бұрын
❤❤❤ በትክክክል🎉🎉🎉🎉
@user-vz8id6fb9b
@user-vz8id6fb9b 4 ай бұрын
ድንጋጤ እና ጪንቀት ነው ፀበል ይሂድ ደብረ ሊባኖስ ገዳም ይሂድ ይድናል ተክለ ሀይማኖት ያዱኑሀል አይዞህ ወንድሜ😢😢😢😢😢
@AlamAlam-bn4bl
@AlamAlam-bn4bl 4 ай бұрын
ፋራትነዉ
@nazrawitedros5028
@nazrawitedros5028 3 ай бұрын
ሌሎቹስ ኣያድኑም?😊
@lidiyatamiru4726
@lidiyatamiru4726 3 ай бұрын
😅😅😅😅😅
@Bizuye-lx3uv
@Bizuye-lx3uv 3 ай бұрын
❤❤❤
@muleabdisa
@muleabdisa 3 ай бұрын
በእዉነት ፀበል ይጠመቅ ይድናል የሰይጣን ሥራ ነዉ ይድናል
@amlakmehareni2916
@amlakmehareni2916 3 ай бұрын
መጽሓፍ ጦቢት ኣንቡቡት ቅዱስ ሩፋኤል ማህጸን የመፈወስ ስልጣን ኣልው አና ተማህጸኑት። አግዚኣቢሀር ምህረት ይላክላቹ።
@rosabetemariam7705
@rosabetemariam7705 4 ай бұрын
ወንድሜ ምንም የሚያስፈራ ነገር የለም የመንፈስ ነገር ነው ፀበል ነው መፍትሄው አትፍራ ቶሎ ንቃና ወደፀበል ሂድ
@aynadisteklu1626
@aynadisteklu1626 3 ай бұрын
ሆስፒታል መሄድ መፍትሄ አያመጣልህም
@SaraHadis-pw5hg
@SaraHadis-pw5hg 3 ай бұрын
አዋ ወደ ፀበል ህድ መፍተሄ እያለው
@user-pu2cg6sh9i
@user-pu2cg6sh9i 3 ай бұрын
ፀበል ማለት አልካሊን ዉሀ ነዉ እንዴ?
@user-su9mc9kj8l
@user-su9mc9kj8l 3 ай бұрын
silefera manfesu gabtobeti new tolo tsebli yehedi egzhabiheri yerdah wandime🙏
@emuye-shinbira8268
@emuye-shinbira8268 3 ай бұрын
Chinket beshita endehone ke atenefafesu yastawukal wondime sebel hid stroke endayimetah...
@user-mf6ep8np8b
@user-mf6ep8np8b 4 ай бұрын
ብልጅቷ አታሳብብ እንዲያው አመስግናት ከሞት አተርፍሀለች አንተ ላይ ከመጠን ያለፈ ጭንቀትና ጥርጣሬ ነው እንደዚህ ያደረገህ ፀበል ግባ መረጋጋትን ታገኛለህ
@ewnat3462
@ewnat3462 3 ай бұрын
Absolutely 💯 agreed she's so good person she saved him eko
@user-kv8fw6kp3u
@user-kv8fw6kp3u 3 ай бұрын
አወ ልክነሽ ግን መጀመሪ ያ ሲተዋወቃት ማሳወቅ አለባት ችግሯን ሳፈታ አድስ ግንኙነት አያስፈልጋትም ነበር ግን ደግሞ መልካም ሰው ነች መናገሯ ለሁለቱም ፈጣሪ ይርዳቸው የሱ ጭንቀት ነው እሷ አለች ዋናዋ ችግር ያለባት ፈጣሪ ያሳላት ጸበል ትግባ ሱባየ ትያስ የውነት በእምነት ጸታ ትጠመቅ የምል
@hadastekle2644
@hadastekle2644 3 ай бұрын
lijitwa yemegemeryaw batawk huletegnaw simot beftsum wend mekreb alneberebatm yesew hiwet ende dero motubign tlalech ende?
@Genet398
@Genet398 2 ай бұрын
ነኔ ውንድም እመብራሃን ትጥብቅህ ክፉእ ኣይንካእ እና ፀበል ቢህድ ብርግጥ ይድናል ህክምና ምንም ኣይርግልህም እና የድርሳን ሩፋኤል ፆሎት ኣርግ የመምህር ተስፋየ ግጥሜኞ ኣዳምጥ ብድንቢ ይገባሃል😢
@saggasagga9179
@saggasagga9179 3 ай бұрын
በጣም እስከቤተሰቦቾ በጣም መጥፎ ሰወቺ ናቸው እሄን እያወቁ ፀበል በተደጋጋሚ መሄድ እያለባቸው ሰው ይገላሉ ዝብለው ምስኪን አላህ ያትርፈው ፀበል ሂጂ እስከቤተሰብሺ እሄ አጋንትነው በፀበል ይለቃል
@addisshewa6696
@addisshewa6696 4 ай бұрын
ወነድሜ ተስፋህ እግዚያብሄር ነወ ፈጣሪን ተማጸነው ጸሎት ብቻ የህ የአጋንንት ስራ ነው
@user-pb5tq6ow1z
@user-pb5tq6ow1z 4 ай бұрын
ልጅቷ በጣም ጎበዝ ናት ለምን ከሞት አትርፍሀለች ያለችው ደሞ አብረውኝ ሲተኙ ነው ያለችው የፍርሀት ነው ፀበል ተፀበል ወንድሜ
@hiwettesefu5479
@hiwettesefu5479 3 ай бұрын
ጭንቀት ነው ምስኪን እሷ ምንም ጥፋት የለባትም አንተን የሚያድንህ ፀበል ነው አለቀ።
@sentayehualemu6312
@sentayehualemu6312 3 ай бұрын
አይዞሕ ወንድሜ ቸርች ሒድ ኢየሱስ የዘለዓለም ሕይወት ነው የአለምን ሀጢያት ሊያስወግድ ከሰማይ የወረደ የእግዚአብሔር በግ ነው፣ ስለዚሕ ኦርሳንም ከዚሕ እስራት ይፈታታል እርሱም በሕይወት እንዲኖር ከፈለጋችሁ ይጸለይለት ውሰዱት ይፈውሰውና የዘለዓለም ሕይወት ይሰጣቸዋል !!
@ganatkasawru9985
@ganatkasawru9985 3 ай бұрын
Amen❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@helenmty9191
@helenmty9191 3 ай бұрын
Lebesbet new
@marrymarry1903
@marrymarry1903 3 ай бұрын
የሔዱበት የእግዘብሔርን እውነተኛ የሚመለክበትነው ይፈወሳሉ
@MamituFekadu
@MamituFekadu 2 ай бұрын
እመቤቴ ድንግል ማርያም አማላጅ ናት ታማልደው
@aynaddisgirma390
@aynaddisgirma390 4 ай бұрын
የዲያብሎስን ሥራ ሊያፈርስ የእግዚአብሔር ልጅ ተገለጠ ተብሎ እንደተፃፈ በኢየሱስ እመን ትድናለህ
@OppoA-ei6fl
@OppoA-ei6fl 3 ай бұрын
Yes batikiki anchim ny wode gata barisu yemayefawosi yelami
@hanhn7623
@hanhn7623 3 ай бұрын
አሜን
@user-dt8rv9cy1w
@user-dt8rv9cy1w 3 ай бұрын
🙏 Amen
@abebuwmariam4548
@abebuwmariam4548 3 ай бұрын
አሜን
@doda9780
@doda9780 3 ай бұрын
amአሜን
@user-zo9kz2ev5z
@user-zo9kz2ev5z 4 ай бұрын
ወድሜ እመብረሃን ትዳብስህ አይዞህ እሷም ወዳ አይደለም አትፍራ ወደ ፀበል ሂድ ወድማችን ዘላለም እመብረሃን ትጠብቅህ በርታ
@lemlembaka6444
@lemlembaka6444 3 ай бұрын
የዲያብሎስ ስሪ ልያፊርስ የእግዚአቢሄሪ ልጂ ተገለጠ በየሱስ እመን ትዲናለህ አይዞህ ወንዲመ አትፊሪ አትሞትም
@genetdebebe-wk8eh
@genetdebebe-wk8eh 3 ай бұрын
አፀልዩለት አጋንንት ነው የጌታ እየሱስ ደም ከሐጢያት ከዘር መንፈስ ከአጋንንት እስራት ነፃ ያወጣል
@senaysenay7257
@senaysenay7257 4 ай бұрын
በፀበል የማይድን ነገር የለም ንሰሃ ገብተህ ተጠመቅ ትድናለህ
@user-ri1qh5zn2g
@user-ri1qh5zn2g 4 ай бұрын
ደግጦ ነው ፀበል ትጠመቅ ልጆቶም ፀበል ትጠመቀ
@user-bv3eh4tj4i
@user-bv3eh4tj4i 3 ай бұрын
ወንድማችን ዘላለም እግዚአብሔር በመንገድህ ሁሉ ይጠብቅህ ኑርልን እናመሰግናለን🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-hh6ep6er2q
@user-hh6ep6er2q 3 ай бұрын
የቤተሰብ ዛር ነው የመምህር ተስፋዬ ትምህርት ስሚ እህት
@tigistmulugata4336
@tigistmulugata4336 4 ай бұрын
በስመ ስላሴ የዘር እርግማን ይሰበር ሰው ንሰሐ ገብቶ በፆም በፀሎት ከተጋ የዲያቢሎስ ስራ ይከሽፋል እሷ ቁጭ ከምትል ንሰሐ ትግባ ፆም ፀሎት ስግደት ትጅምር ሱባኤ ዋን ትያዝ ቅዱስ ሚካኤል በሰይፉ ይቆራርጠው በዚህ ቤተሰብ ላይ ያለ የርግማን መንፈስ ።
@AmenImmanuelMedia
@AmenImmanuelMedia 3 ай бұрын
እሷ ብቻ አደለም ሁለቱም ንስሀ ገብተው ሂወታቸውን ለክርስቶስ ማስረከብ አለባቸው ያለኢየሱስ እርግማን የሚሰብርም የሰበረም የለም እዚጋ አጋንትን በአጋንት ምለማውጣት መሞከር ነው ያለክርስቶስ የበቃ ማንም የለም ይሄ በድግምት ለማደንዘዝ ነው በእግዚአብሔር ስም የበቁ አባቶች የሚባለው ነገር ትክክል አይደለም እሳቸው ይሆኑ የረገሟት
@AlmensheWeldetensaye
@AlmensheWeldetensaye 3 ай бұрын
tkekle
@WsjwjsWissj
@WsjwjsWissj 4 ай бұрын
አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሔር በቸርነቱ ይርዳህ አይዞህ ፀበል ተጠመቅ እመብርሀን ትዳብስህ😢😢
@user-ry4jt4tb3d
@user-ry4jt4tb3d 3 ай бұрын
ስለደነገጥህ ነዉ ወንድሜ አይዞህ ይሻልሀል ጸበል ይጠመቅ አንቺንም ከጸጸት ያዉጣሽ 😢😢❤❤❤
@user-tu5rv6gf4j
@user-tu5rv6gf4j 3 ай бұрын
ኢየሱስ ጌታ ነዉ ከዘር እርግማን ከኃጥያት ባርነት ነፃ ያወጣል ወንድሜ ከመሞትህ በፊት ነፃ ዉጣ🎉 መዳን በማንም የለም እንድንበት ዘንድ ከሰማይ በታች ያለ ስም ይሄ ነዉ ተባረክ
@tigi_habeshawit
@tigi_habeshawit 4 ай бұрын
የአለም መድሐኒት የሆነው ኢየሱስ ክርሰቶሰ ይማራችሁ ሁለታችሁንም ይኼ ክፉ ሰይጣን ይወጣል በፀበሉ ተጠመቁ ጠጡ መሐሪው እግዚአብሔር ነው ዘሌ ተባረክ እውነት ቃል የለኝም
@AlmensheWeldetensaye
@AlmensheWeldetensaye 3 ай бұрын
Eko ename zable yArsmy lamine Ayhdame eku new
@zertam4068
@zertam4068 4 ай бұрын
እውነተኛው ኢትዮጵያዊ በምትሄድበት ቦታ ሁሉ እግዚያብሄር ይጠብቅህ ላንተና አንተን ለሚ መስሉ ግጋደኞችህ ጭምር ትልቅ አክብሮት ነው ያለኝ ተባረኩ
@JKGedlu
@JKGedlu 3 ай бұрын
ድሮ እኔም ምንም ሳይኖረኝ ሞትን ከዚህ ወንድም የበለጠ እፈራው ነበር፣ ምክንያቱም ከሞትኩ በኃላ ወዴት እንደምሄድ ስለማላውቅ፤ አሁን ግን ሁሉ እያለኝ ሞት እረፍት ሆኖ ስላየሁት በናፍቆት እጠብቀዋለሁ፣ ምክንያቱም በጌታ በኢየሱስ አምኜ ስለዳንኩ።
@arielasgedom3242
@arielasgedom3242 3 ай бұрын
Please don't call the spirit of death. You are ridiculous
@MayoshaTa
@MayoshaTa 3 ай бұрын
በትክክል
@workelove3235
@workelove3235 3 ай бұрын
የትኛው ኢየሱስ የጥልቁን ነው የተዋህዶ ኢየሱስን ነው ?
@MayoshaTa
@MayoshaTa 3 ай бұрын
@@workelove3235 ተዋህዶ ኢየሱስን አታዉቅም :: ድግምትና ሟርት እና ወንጌልን መቃወም ብቻ ነዉ የምታስተምረዉ ከናንተ ይልቅ ሙስሊም ይሻላል አንድ አላህ ብሎ የሚያመልክ እናንተ ግን ቄሱ ደብተራ ያላችሁ የምታምኑ በግል እንኳ መፅሀፍ ቅዱስ የማታነቡ ኢየሱስ ሲባል ጭፍን ጥላቻ ያላችሁ ቅም ብላችሁ እንኳ የማታስቡ የሞቱ የማያድኑ ሰማዕታት ድርሳን ስታነቡ ኖራችሁ ወደሲዖል የምትወርዱ የግል የመፅሐፍ ቅዱስ የንባብ ጊዜ የሌላችሁ ወደነፈሰበት የምትነፍሱ የማታስተዉሉ እዉር መምህር ነኝ ባይ የሚመራችሁ የህይወት ጌታ የምታሳድዱ ለሲዖል የታጫችሁ እናንተ ለእናንተ እፀልያለሁ
@Bizuye-lx3uv
@Bizuye-lx3uv 3 ай бұрын
ያመነ የተጠመቀ ይድናል። ነውና አሁንም ጊዜ ሳይረፍድብህ መንገድህን አስተካክል ወንድሜ
@girmaadamutafese2464
@girmaadamutafese2464 2 ай бұрын
ለዘላለም ይህን ኬዝ የሥነ ዓዕምሮ ሀኪሞች እንዲወያዩበት ጥረት ብታደርግ
@nardosakalu2958
@nardosakalu2958 4 ай бұрын
እንተ እድለኛ ነህ እዴውም እሷን ማመስገን ነው ያለብህ አትርፋሀለች ከፈጣሪ ቀጥሎ ፍርሀት ነው ፀበል ተጠመቅ እሷም ወዳ እይደለም ፀበል መጠመቅ ነው ላንተም ለእሷም እግዚአብሔር ይማራችሁ ፆም ፀሎት ሱባዬ በመያዝ ፈውስ ይገኛል አያተየው እንዳሉት ነው ክብር ለድንግል ማሬም ልጅ❤❤❤
@yemisrachkebede9500
@yemisrachkebede9500 4 ай бұрын
ውይ ፍርሀት አና ጭንቀት ነው ወንድሜ ሲያሳዝን አሷም ወዳ አይደለም ጌታ ይገስጠው 👆👆👆👆👆
@AsebelignWeji
@AsebelignWeji 3 ай бұрын
አያትየው ድንቅ ምክር ድንቅ ትምህርት የፈጣሪን አዳኝነት ላመኑት ሁሉ መዳን እንደሚቻል አስተምረውናል እናም ባልና ሚስት ሆናችሁ ወልዱችሁ ስማችሁ የፈጣሪን ድንቅ ሰራ በአንደበታችሁ እንደምትመሰክሩ 100% እርግጠኛ ነኝ የዲያቢሎስና የጭፍሮቹ ሴራ በድንግል ማርያም በእመቤቴ ስም የተሰበረ ይሁን አሜን
@HayatHayatt-wz3nb
@HayatHayatt-wz3nb 3 ай бұрын
አይዞህ ወንድሜ ተስፋ አትቁረጥ ሁሉም በአላህ እጅ ነው በርታ
@user-lb6hy4qx1c
@user-lb6hy4qx1c 4 ай бұрын
ፀበል መጠመቅ አለበት ልጁቷ መናገሯ ጥሩ ነው ሞቶሰ ቢሆን ወይኒ❤
@nardosakalu2958
@nardosakalu2958 4 ай бұрын
እንተ እድለኛ ነህ እዴውም እሷን ማመስገን ነው ያለብህ አትርፋሀለች ከፈጣሪ ቀጥሎ ፍርሀት ነው ፀበል ተጠመቅ እሷም ወዳ እይደለም ፀበል መጠመቅ ነው ላንተም ለእሷም እግዚአብሔር ይማራችሁ ፆም ፀሎት ሱባዬ በመያዝ ፈውስ ይገኛል ክብር ለድንግል ማሬም ልጅ❤❤❤
@mahiyehualawu4249
@mahiyehualawu4249 3 ай бұрын
የመምህር ተስፋየ አበራን ትምህርት ትስማ ልጅቱ ልጁ ፍርሀት ነው ፀልዩ ስገዱ ማንም ከሞት አይቀር እሷም ፈልጋ አላመጣችውም ችግሩን መጥፎ ቃል አትናገራት
@user-gq3bw8jh8c
@user-gq3bw8jh8c 3 ай бұрын
የናዝሬቱ ኢየሱስ ብቻ ነው የበቃ ሊቀ ካህን የማይፈታው እንቆቅልሽ የለም ከአብም ጋር ቀጥታ የሚገናኝ እርሱ ብቻ ነው ያድናል ይታደጋል መጽሐፍ ቅዱስ አንብብ ኢየሱስ ጌታ ነው
@ganatkasawru9985
@ganatkasawru9985 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@MubashirAdrm
@MubashirAdrm 3 ай бұрын
@MubashirAdrm
@MubashirAdrm 3 ай бұрын
❤ 1:29
@tsionaychew2582
@tsionaychew2582 4 ай бұрын
መንፈሱ ስለተነቃበትና ስላመለጥከዉ ተበሳጭቶብህ ነዉ የምን ሀኪምቤት ነዉ ወደ ፀበል ነዉ እንጂ
@user-tj5oe4zc6r
@user-tj5oe4zc6r 3 ай бұрын
ይህ ነገር አንቺ ጋር ቢሆን የደረሰው አንቺ ትብሺ ነበር አያድርስ ነው የመንፈስ አሰራር ነው ጸልይ ይባላል እንጂ አትንበጫበጭ አይባልም እንደመጣልሽ አትናገሪ ጭንቅላት የተሰጠው ለማሰብ ነው
@tsionaychew2582
@tsionaychew2582 3 ай бұрын
@@user-tj5oe4zc6r አንተ ወይም አንቺ ጭንቅላት አለኝ ብለህ ነዉ የምታስበዉ አፍ ለማሞጥሞጥ ለመሳደብ ከምትሞጣሞጥ መፍትሄ ነዉ ብለህ የምታስበዉን ለኔ ሳይሆን ለተጎዳዉ አካል ምክርህን ስጥ ደነዝ ተናግረህ ሞተሀል ሙትቻ
@tsionaychew2582
@tsionaychew2582 3 ай бұрын
@@user-tj5oe4zc6r እኔ ማን እንደሆንኩ የት አባህ ታቀኛለህ ካንተ በላይ ደነዝ አለ አሁን የማታቀዉ ሰዉ ላይ አቦሬ አፍህን እንዳመጣልህ የምትከፍት ክፍት አፍ ነገር ነህ
@serkserk1091
@serkserk1091 4 ай бұрын
እግዚአብሔር በምህረት እጁ ይዳብስህ ወንድሜ። ዘላለም ዘገየ በርታ ወንድሜ❤
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 3 ай бұрын
እመቤቴን... ልጅ ከስማ ቀን ጀምሮ.. ቴንሽን ሆኖ ነው.. ደንግጦ ነው.. 14 ቀን ወይ 7 ቀን ይፅበል.. ያመነ ይድናል @ ይፈወሳል.. እመቤቴ ጨርሳ ትማረው .. ፈጣሪ ይርዳው ! 🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️
@AmarechGessesse
@AmarechGessesse 26 күн бұрын
በትክክል እድሜ ቴና ይሰትልፕ ተመስገን ለመሰክርነት ያብቃቹ ካነጋገሩ የዋህነቱ ይታያል ድነሀል ወንድሜ
@user-jb9bu9to2t
@user-jb9bu9to2t 4 ай бұрын
አይዞህ ወንድሜ ድንጋጤ ነዉ ንሰሀ ገብተህ ፀበል ተፀበል ገጠመኝ መምህር ተስፋየን አዳምጥብታገኘዉ መልካም ነዉ እና ተቃወመዉ አትፍራ ስጋ ደሞን ተቀበል አትፍራ ይህ አስማኖዶስ የሚባል መንፈስ ነዉ የቅዱስ ሩፋኤልን ድርሳን አብብ መፀሀፍ ጦቢትን አብብ ይዝህ መፍቴ ታገኘዋለህ አይዞቹህ እግዚያብሔር ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይዳብሳቹህ
@user-pc4tj8gn9q
@user-pc4tj8gn9q Ай бұрын
በትክል እውነት ብለሻል በእሷ አታሳብብ ለበጎ ነው
@honeyhoney8185
@honeyhoney8185 3 ай бұрын
እኔ ሳየው ልጁን በራሴ ተጨናነኩኝ ስላሴዎች ይገስጸው ይህን እርኩስ መንፈስ የስማይ አባታችን ያንሳላችሁ አብራችሁ እንድትሆኑ እመኛለሁ
@user-bv3eh4tj4i
@user-bv3eh4tj4i 3 ай бұрын
እናታችን ረዥም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ትልቅ ትምህርት ነው ለትውልዱም የሰጡት "የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው " እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለምና እልልል በሉ ቁሙ ለምስጋና እልልል በሉ ቁሙ ለምስጋና ባህር ላይ ሲራመድ ሞገድ አለው እሱ በግርማ ሲመጣ ፀጥ ይላል ንፋሱ የድንግል ልጅ እኛ የምናመልከው ከሀሊ ነው የለም የሚሳነው 👏👏👏👏👏👏👏💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጅ መሆን መመረጥ ነው እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤
@user-cw3qt3xy1p
@user-cw3qt3xy1p 3 ай бұрын
ዘሌ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ የሰውን ህይወት እንደታደክ ፈጣሪ ደግሞ ከማንኛውም ክፉ በደሙ ይሸፍንህ ልጄ ሰላምህ ይብዛ 👏❤️
@mekayutube-iu1kk
@mekayutube-iu1kk 4 ай бұрын
ልጁ ጭቀትይዞትነው ለልጅታ አላህ ሰበብ ያምጣላትገዳዩም አዳኙም አላህነው በሳሰበብሆነባትእጂ ሁሉም በቀኑነው የሚሞተው
@hilamoo928
@hilamoo928 3 ай бұрын
አወ ወላህ ፈርቶ ነዉ😢
@allahwokil5777
@allahwokil5777 3 ай бұрын
ትክክል አላህ ያለው ነው የሚሆነው
@user-xu7ut7jk3y
@user-xu7ut7jk3y 3 ай бұрын
ቲሽ እራስ ወዳድ ነህ ማመስገን አለብህ ልጅቷን ማመስገን አለብህ እሷ ሕይወትህን አትርፋሀለች ፍርሀት ነዉ።
@user-dk3lo4fn2e
@user-dk3lo4fn2e 3 ай бұрын
እኮ ጥርጣሬ ነው ያሳመመው
@wgggaha290
@wgggaha290 3 ай бұрын
ድግል ማርያምን እመናት እግዚአብሔርን እመን ምንም አትሆንም ወንድሜ የምን መፍራት ነው ሳለ ቸሩ መድሃኔአለም።ሳምራዊቷ ሴትን አሰቢያት እህቴ ሁሉም ነገር በእግዚአብሔር ቸርነት ወደ ጤንነታችሁ ትመለሳላችሁ
@user-fc8pw1ux6o
@user-fc8pw1ux6o 3 ай бұрын
በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ እመን ትድናለሕ
@girmaadamutafese2464
@girmaadamutafese2464 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ምህረቱን ይስጣችሁ፣ ልጅቷ ፈልጋ ያመጣችዉ አይደለም ። ፆም ፀሎት የፈጣሪ ምህረት ይድረስላችሁ
@user-up7fy4bo6d
@user-up7fy4bo6d 4 ай бұрын
ወንድሜ አትጨነቅ ጭንቀት እራሱ በሽታ ነው ፀበል ተጠመቅ ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም አይዞህ እራስህን አረጋጋ።
@workinehmenna5195
@workinehmenna5195 3 ай бұрын
ዘላለም፤ በጣም የምገርም ታሪክ ነው እስካሁን ያሉትን አብዛኛውን ፖስቶችህን አይችያለሁ። ይሄ ደግሞ ይለያል፤ አንድ ነገር ልበልህ ኃይማኖት ልናገርህ አይደለም ይቺ ልጅ ወይም ይህ ቤተሰብ ከዚህኛው ተላቀው በሌላ አባት እጅ ወድቀው የእሱ እስረኛ ይሆናሉ እኔ እንደዚህ ዓይነት ብዙ አውቃለሁ። ብቸኛ እና ዘላቂ መፍተሔ ጌታ ኢየሱስን ብቸኛ የነፍስ አዳኝ አድርጎ መቀበል ነው። ይህ ተቀናቃኝ፣ ተወዳዳሪ የሌለው የህይወት ዋስትና ነው። አባቶች ጋር አንዱ ከሌላው የእኔ ይበልጣል ይሻላል የምል ፉክክር እንዳለ ታውለህ? እባክህን እባካችሁ ይህን የምታነቡ ሁላችሁም የሐይማኖት ጉዳይ አይደለም እወራሁ ያለውት የህይወት ጉዳይ ነው። የመዳን ቀን ዛሬ ነው። እሱም አሁን ነው። የሐገሬ ልጆች እባካችሁ ወጣት ሆናችሁ ማንበብና መጽሐፍ እየቻላችሁ የማንም መጫወቻ አትሁኑ መጽሐፍ መጽሃፍ ቅዱስን አንብቡ በተለይ አዲስ ኪዳን። የዲያብሎስን ሽንገላ አንስተውምና ይላል።
@tenagnemekonnen8017
@tenagnemekonnen8017 3 ай бұрын
በእግዚአብሔር የማይፈታ ነገር የለም።
@EyerusWakjira-ge2fx
@EyerusWakjira-ge2fx 4 ай бұрын
በእየሱስም እርግማን ይሰበር ጌታ ይፈውስህ ....
@zebu8565
@zebu8565 3 ай бұрын
አሜን ይሰበር በእየሱስ ስም
@user-fozeya
@user-fozeya 3 ай бұрын
ድንጋጤ ነው ተጨናንቆ ነው ወደ እምነት ቦታ ውሰዱት በሚያምንበት ሁሉም የሚሆነው የአላህ ውሳኔ ነው እርግማን የሚባል ነገር የለም መተት ነው
@user-kj3vl1ps1v
@user-kj3vl1ps1v 3 ай бұрын
ፈጣረን ከልብህ እመን ንስሀ ግባ ጾምና ፀሎት ስግደት ጀምር አንተነትህን ለፈጣሪ ስጥ እግዚአብሔር ይጠብቅህ አይዞህ።
@madenekiayideg8372
@madenekiayideg8372 3 ай бұрын
Ebakehen wondeme ye Memher Tesefye Abera getemegn ena temeheret adamet seldenegetehe new ayizosh menem atihoneme Egziabeher yimarehi
@tsehaaydagne2211
@tsehaaydagne2211 4 ай бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍ አባክች ወደ ፀበል ዉስዱት 😢. እግዚአብሔር ይማር, እች ልጅ ግን ከዝህ ቦህዋል ወደ ፀበል ኤዳ ትጥምቅ, ይህ ታርክ በመፀሐፍ ቅዱስ ላይ የዓለው ነው, ቅዱስ ሩፋኤል ተማፅን 😢
@EtalemAsefa
@EtalemAsefa 4 ай бұрын
በጌተ በእየሱስ ክርስቶስ እመን ራስህን ስ ው እርሱ በትንሳኤው ሃይል መርገምን ሰብሮ ከሞት ያድንሃል!!!!
@betietomedia7778
@betietomedia7778 4 ай бұрын
አሜንንንንን በትክክል ኢየሱስ ያድናል እመን ትድናለህ❤❤❤❤
@user-ly2fy5dt9x
@user-ly2fy5dt9x 4 ай бұрын
አሜን እየሱስ ያድናል ይታደግማል❤❤❤🎉🎉
@TseHay-io2yy
@TseHay-io2yy 4 ай бұрын
አሜን ኢየሱስ ያድናል
@user-nq8um6oo4w
@user-nq8um6oo4w 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@user-ll2rd7kj2x
@user-ll2rd7kj2x 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂ayi sew yigermal hulum yerasun ayimanot yelal 😂😂😅
@etihopiainbible6830
@etihopiainbible6830 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እስከ መጨረሻው ፍፂሞ ይፈውሳችሁ ዘላለም ኣንተንም ባልደረቦችንም እግዚአብሔር ይባርክ ተባረኩ እግዚአብሔር ይመስገን ለዘለዓለም ኣሜን!!!!!
@user-gq1dk5sc8n
@user-gq1dk5sc8n 3 ай бұрын
መንፈሱ እየተዋጋው ነው ፀሎት ነው የምያስፈልግክ በእየሱስ ክርትስ ስም ትድናለክ አይዞክ የምታምነው አምላክ ይጠብቅሀል
@addisalemasfaw4915
@addisalemasfaw4915 4 ай бұрын
የሱ ድንጋጤ እና ፍረሀት ነው ጭንቀት ወደ ፀበል መንፈሳዊ ቦታ ይሂድ
@fantayeedo3733
@fantayeedo3733 4 ай бұрын
ድንጋጤና ጭንቀት ነው ወደ ፀበል ይሂድ የድንግል ማርያም ልጅ ልዑል እግዚአብሔር ይማርህ
@grace12127
@grace12127 4 ай бұрын
ልዑል እግዚአብሄር የድንግል ማርያም ልጅ አይደለም እግዚአብሄር ፈጣሪ ነዉ ይፈጥራል እንጂ አይፈጠርም
@SamsungSamsung-bi4fc
@SamsungSamsung-bi4fc 4 ай бұрын
አዎ ፀበል ይሂድ
@user-dk6yq3zp2y
@user-dk6yq3zp2y 4 ай бұрын
ትክክል ፀበል ይጠመቅ
@selamasefa492
@selamasefa492 4 ай бұрын
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
@user-zb2zf6yp1l
@user-zb2zf6yp1l 3 ай бұрын
ጭንቀት ነው ምንም አልሆነም በምነቱ ይፀልይ ( ዱአ) ያድርግ
@ghideykahssay9473
@ghideykahssay9473 3 ай бұрын
Zele. God bless you more and for helping people 🙏
@Hana-3838
@Hana-3838 3 ай бұрын
👍👍👍አረ የምን ጉድነው አረ እንዳናጣው ድረሡለት ወይ ጌታ ይሔ የዘር የሚመጣነው ወይሥ እርግማን ጉድ
@alemdemise1242
@alemdemise1242 4 ай бұрын
አይዞህ ዉንድሜ ጭቀቱ ነዉ ፀበል ግባ ፀሎት አረግ አትጨናነቅ እሺ እግዚአብሔረ ይማረህ እሺ
@user-xu8ix4kp2e
@user-xu8ix4kp2e 4 ай бұрын
ወንድም ለእግዚአብሔር ምንም አይሳነውም ፡፡ ስለዚህ ወደፀበል ሒድ በሚቀጥለው ለምስክርነት እንደምትመለስ ነው የሚሰማኝ ፡፡ ፈጣሪ ይርዳህ
@gossayeretta2046
@gossayeretta2046 2 ай бұрын
አምልጥ ወንድሜ ልጅቷ በመንፈሳዊ አለም እንደ ባል አብሯት የሚኖር መንፈስ አለ ወደ ጌታ ና አምልጥ እርሱዋም ንሰሃ ትግባ መንፈሱ ይመታል ይባረራል፡፡ በጌታ ከተከለላችሁ ቡሃላ መጋባት ትችላላችሁ፡፡ መዝሙር 91 ን አንብብ፡፡ ፀበል ምናምን ብለህ እንዳትሞት፡፡ ፈጥነህ ወደ ጌታ ካልመጣህ እርግጠና ነኝ ትሞታለህ፡፡
@AffectionateAstroStation-gj2wo
@AffectionateAstroStation-gj2wo 3 ай бұрын
ፍርሃትና ድንጋጤ ነው ያሳመመው ማበረታትና ምስጽናናት ነው ያለበት
@elsa7399
@elsa7399 3 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ፀበል ሂጂ ነፃ ትወጫለሽ ለማንኛውም ጉግል እድርገሽ እይው የፀበሉን ቦታ
@zkebede8763
@zkebede8763 4 ай бұрын
አንተን እግዛብሄር ይባርክህ የስንቱን ቤት አክምክ ተባረክ ለናንተም እግዛብሄር ይርዳቹህ
@martadadi1654
@martadadi1654 3 ай бұрын
ያድንሀል፡እየሱሰ፡አሜን፡ያድናል።
@BEYEDagi-yq4tx
@BEYEDagi-yq4tx 3 ай бұрын
Ayzok Wendeme Dengetek New Tsebel Hid Fetari Atrefokal🙏🙏🙏
@kidanegedefaw5924
@kidanegedefaw5924 4 ай бұрын
እውነትም ጭንቀት ሊሆን ስለሚችል ፀበል ያድነዋል።
@michaelzereyohannes3072
@michaelzereyohannes3072 4 ай бұрын
ፍርሃት ነው እንደሚመስለኝ እንደዚህ ያደረገው አይዞህ አትፍራ ፈሪ በፈጣሪ እመን ምንም አትሆንም ጸበል አብራቹ ሂዱ እስዋም ችግር አጋጥምዋት እኮ ነው ወዳ አይደለም
@sebleabebe7100
@sebleabebe7100 3 ай бұрын
የጤና ትልቅነትን ዛሬ በዚህ ልጅ ተመለከትኩ እ/ር ይምርሃል እሷም ወዳ አይደለም አንዳንድ ቤተሰብ ክፋቱ ትውልዱን ይረግማል፡፡ዘገዮ ግን ሰው የሆንክ ልጅ ተባረክ የምታገኛቸው ሰዎች ሁሉ በአንተ ምክንያት ከተተበተቡበት የሚወጡበት ምልክት መሆንህ ደስ ሲል😍
@melestesfay5687
@melestesfay5687 3 ай бұрын
ድንጋጤ ነው እሷን እንዲህ መውቀስ አይገባህን እሷም በማታውቀው ነገር ነው አንት እንደምትፈልገው ግኑኝነት ብታደርጉ ኖሮ ሞተህ ነበር አድናሐለች አሁን በድንጋጤ አእሙሮህ ስለተረበሸ ነው ፀበል ሂድ እንደምትለው ባደረጋቹሁት መሳሳም ቢሆን ያኔ ነበር የምትታመመው እግዚአብሔር ይማርህ ወንድሜ
@Tube-vc9dj
@Tube-vc9dj 4 ай бұрын
የመጭረሻ እራስ ወዳድ ልጅ ነው። ልጅቷ ምን ታድርግ ከዚህ በላይ። የሷን ልብ መስበር ምን አመጣው? ጥሩ አፍቃሪ ቢሆን ኖሮ ሊረዳት ይገባው ነበር። እንዳይሞት መሰለኝ ይህን ሁሉ ያደረገችው። እራስ ወዳድ፤ ባል ቅይሆንም ነበር ይሄ ድሮዉንም
@Zuziza745
@Zuziza745 3 ай бұрын
Enesu ydanu enji lijita afqari atatam bcha yhe seytan ynesalat
@DfTr-cj7wv
@DfTr-cj7wv 4 ай бұрын
ይሕ ታሪክ መጽሐፈ ጦቢት ያለውን ላይ ይመስላል. መላአኩ ቅዱስ እሩፋኤል ይድረስልሺ እኅት ሰበት ባሎች የሞቱባትን ልጂ ቅዱስ ሩፋኤልነውና በሰው ተመሥሎ የፈወሳት አንችንም ይፈውስሺ ግቢና አንቢቢው መጽሐፈ ጦቢትን እግዚአብሔር ይርዳሺ
@Exodus2547
@Exodus2547 3 ай бұрын
ተባረኪልኝ የኔ እህት የኔን ሃሳብ ነው የተናገርሽው በልጅቷም አይፈረድም ወዳ አላመጣችውም ልጁ የእምነት ጉድለት አለበት :ደንግጦ ነው ይመስለኛል ብቻ ሁለቱምንም እግዚአብሔር ወደሰላማቸው ይመልሳቸው
@Genet398
@Genet398 2 ай бұрын
ብጣም ይገርማል😢
@GenetBezabih
@GenetBezabih 3 ай бұрын
መዳን በሌላ በማንም የለም ከጌታ እየሱስ በስተቀር ወንድሜ
@user-iu2kh9rx6c
@user-iu2kh9rx6c 3 күн бұрын
ይገርማል በዚህአይነት ኬዝ አጎቴን አጥቻለሁ የአላህውሳኔ ሆነና ሳናውቅ ሰበቡንም አላደረስን ነበርአላህ ይዘንለት የአጎቴ ሚስት ያገባቻቸው ሁሉእንደሞቱባት የሰማነው እሱከሞተ በሀላ ነበርአላህ ከሰይጣን ይጠብቀን
@tinateare6235
@tinateare6235 3 ай бұрын
እደገና የሰናፍጭ ያክል እምነት ካላቹ ይላል ጌታ በራስህ ላይ አታዉጅ እኔ የጌታ ነይ በኔ ላይ አይሰራም በል እመን ጌታህን ልብህ ላይ ያለዉ ጥርጥር አዉጣዉ
@electroberhe3271
@electroberhe3271 4 ай бұрын
የእሷም ሆነ የእሱ ችግር ከእርኩስ መንፈስ ጋር የተያያዘ ነው። ሁለቱም ፀበል ይሂዱ ይድናሉ ለኛም የእዝጋብሄር ተዓምር እምነታችንን ይበልጥ ያጠነክርልናን። በተለይ እሱን ዛሬ ነገ ሳትሉ ፀበል ውሰዱት፣ ሰይጣን እንዳያዘናጋችሁ።
@askualaregawi2963
@askualaregawi2963 3 ай бұрын
ዘለአለም ዎንድሜ ተባረክ ቀጥታ ወደ ቤተክርስትያን ስለወሰድካቸው። እግዚኣብሄር ይፈውሰቹሀል አይዛችሁ
@fikralmdibaba2470
@fikralmdibaba2470 3 ай бұрын
በጣም በጣም ይባርክ ይህ። ፕሮግራም የምትስራው። ሁሉ ጌታ ይከተል
@user-vv9pm3gm3r
@user-vv9pm3gm3r 4 ай бұрын
አላህ ይርዳህ. ለሧም አላህ ይዘንላት 😢😢
@sikosilo7233
@sikosilo7233 4 ай бұрын
ዴምሪኝ❤
@hirutkebedetsegaye687
@hirutkebedetsegaye687 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🤲
@aminaa4058
@aminaa4058 3 ай бұрын
አሚን ፈርቶነው ልጅቱንም አላህ ከላዋላይ ያንሳላት ታሳዝናለች 😢
@mimochahin1335
@mimochahin1335 4 ай бұрын
😢😢😢😢አይዞህ ወድሜ ፈጣሪ ይማርህህህ አተ ጋዜጠኛ ፈጣሪ ይጠብቅህ ግን ራስህን ጠብቅቅ 😢😢
@AhmadAsmar-dd5tc
@AhmadAsmar-dd5tc 3 ай бұрын
አሪፍ ድራማ ነው
@DebrituChane-zh9fv
@DebrituChane-zh9fv 19 күн бұрын
ከሰማው ነገር የተነሳ ቴንሽን ነው አይዞህ ጌታ ኢየሱስን እመን እንጂ አተፍራ ምንም አትሆንም።
@samrisamri1217
@samrisamri1217 4 ай бұрын
በስማም ድግጡ ነው ተሎ ወድ ፀበል የህድ ይሻለዋል እምብርሃን ተርዳህ ልጅቱም ስቃይሽ ምን አይነት የተረገመ ነገር ነው 😢😢😢😢
@hilamoo928
@hilamoo928 3 ай бұрын
አወ ደግጦ ነዉ ምሰኪን
@user-ff5cv1zj5g
@user-ff5cv1zj5g 3 ай бұрын
ዜድ ልጆ ያው ድንጋጤ ይመስለኛል እንደዚህ ያደረገው ነገር ግን እሄ የሚመጣው የቦዳ መንፈስ ነው ከርግማን ቢጌያዝም ያው ቦዳ ማለት ሴጣን ነው እና በጭራሽ ወደ ሀኬም ቤት አትውሰዱት እሄ በፀበል በፀሎት ነው ሚድነው ከአይኖ ላይ ያለው መንፈስ ነው ሚበላቸው እና ባካችሁ ውሰዶት ወደ ፀበል እሱም ንሳሀ ትግባ ትፀልይ ክርስትና ስሞን ከእጆ ላይ ፅፋ ትስገድ ፀበልም ትጠመቅ መምህር ተስፋይ ብላ ገጠመይኝ ታዳምጥ ከዛ ላይ ጠላቶን ታውቀዋለች እናንተም እግዚአብሔር ይስጣችሁ በርቱ
@takilaalzoubi4840
@takilaalzoubi4840 3 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ምረት ፈውስ ይስጣችሁ 🤲🤲🤲 ለወንድማችንም በእውነት ቃል ህይወትን ያሰማልን በርታለች ጀግና ጋዜጠኛ
@user-ox2rc1hu7k
@user-ox2rc1hu7k 3 ай бұрын
ዘላለም በጣም ትለያለህ ፈጣሪ በአንተ በኩል የብዙ ወገኖችን ትዳር፣ጤና እና ሠላም እየጠበቀ ነው በርታ !
@user-nd9xz5te3l
@user-nd9xz5te3l 3 ай бұрын
አይዞህ አላህያሺርህ ጪቀት ሀሣብ ድንጋጤ ውም አድኛ በሺታነው አላህን እመን በሡትድናለህ
@zemzemfaraja2953
@zemzemfaraja2953 4 ай бұрын
ተወከል አላህ አትፍራ አላህ ከጻፈልክ ቀን ነው ምትሞተው ልሞት ነው አትበል አላህ አፍያህን ይመልስልክ
@jamilaatta823
@jamilaatta823 Ай бұрын
اللهم امين امين امين يرب
@bayesbayes1840
@bayesbayes1840 3 ай бұрын
ወንድማችን ዲያብሎስ አትፍራ ምፈራህ እግዚአብሔር ብቻ ነው il የእግዚአብሔር ብቻ ነው እርግማን ነገር የለም የዲያብሎስ ስራ ነው ልጁታ ትጸልይ ፀበል ትጠመቂ ንስሐ ትግባ ለካን እናዘዝ ከዛ ተሰገድ እግዚአብሔር አያለው ሀይሌ እግዚአብሄር ነው ዲያብሎስ አይፈራም
@Serkalem-mn6zo
@Serkalem-mn6zo 3 ай бұрын
Egziabher yistachu
ሄሉ እውነቱን ተናገረች #endalktube #helutube
33:16
ሙሽራው ያቃተውን ድንግልና!!  1ኛ ሚዜው ወሰደው!!
49:11
ዱካ ሾው /duka show
Рет қаралды 288 М.
路飞太过分了,自己游泳。#海贼王#路飞
00:28
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 38 МЛН
World’s Largest Jello Pool
01:00
Mark Rober
Рет қаралды 110 МЛН
EVOLUTION OF ICE CREAM 😱 #shorts
00:11
Savage Vlogs
Рет қаралды 12 МЛН
No empty
00:35
Mamasoboliha
Рет қаралды 10 МЛН
"ንልያ ካሳ ካብ ሓዊ ወርቀዲኖ ሓዚልና ኣውፂናያ!"
48:02
Plot Media-ፕሎት ሚድያ
Рет қаралды 23 М.
ፊልም የሚመስለው እገታ !!500.000ሺ ብሩ እና መዘዙ!!
47:05
ዱካ ሾው /duka show
Рет қаралды 154 М.
Parkour failed !
0:12
Mash_Edits
Рет қаралды 6 МЛН
Они так быстро убрались!
1:00
Аришнев
Рет қаралды 2,3 МЛН