Spiritual song kibre tizemrlh

  Рет қаралды 1,152,163

Pastor Yoseph Fentaw

Pastor Yoseph Fentaw

Күн бұрын

Пікірлер: 308
@asefashabebe2933
@asefashabebe2933 4 жыл бұрын
ይህንን መዝሙር ሰምቶ የማይባረክ የለም ። በፅሞና ሳዳምጥ ነፍሴን ከጌታየ ጋር ያያይዛታል አምላኳን በመናፈቅ ትበረከካለች ከመንፈሱም ትጠጣለች ስለዚህ እንዲህ የሚባርክ መዝሙር ለሰጣችሁ ለጌታየ መንፈስ ቅዱስ ክብርና ምስጋና ይገባዋል ። እናንተም ግዜአችሁን በመስጠት በጾምና በፀሎት በመትጋት ለእኔና ለሌሎችም በረከት ስለሆናችሁን የአባቴ መንፈስ አብዝቶ አብዝቶ ይባርካችሁ ይጨምርባችሁ ። እወዳችኃለሁ ያባቴ ብሩካን። 🙏🥰💚💛❤😍😍
@esayasayele4862
@esayasayele4862 4 жыл бұрын
Amen!
@beshirdale2491
@beshirdale2491 Жыл бұрын
እንዴት ደስ የሚል መንፈስን የሚያድስ ድንቅ መዝሙር ነው። ሁላችሁም ተባረኩ ዘመናችሁ ይባረክ። እያሱስ ጌታ ነው። ሁሌሉያ
@Mahybu
@Mahybu 10 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልታ ይሁን ለእነዚህ ጌታ🙌🙌🙌🙌🙌🙌
@workaferwtesfaye3383
@workaferwtesfaye3383 6 ай бұрын
Tebarekuliny Enwodachiwoalen!
@amanuelalemu7115
@amanuelalemu7115 6 жыл бұрын
ተሰምቶ የማይጠገብ ውብ የአምልኮ መዝሙር የተዋጣለት ክሊፕ ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ!!!
@gkghbkvh8407
@gkghbkvh8407 7 жыл бұрын
አሜን አሜን እልልልልልልልልል ሳይ ጌታ ኢየሱስ። ሆይ ተመስገን ኢየሱስ የእኔ መከታ። እልልልልልልልልልል። ሀሌሉያ ኦ ኦ ኦ ሀሌሉያ ክብር ክብር ንገሥ። ሀሌሉያ!!!!
@BereketEtiro
@BereketEtiro 9 ай бұрын
እንዴት አባት ሊያደርግላችሁ እውነት 😢😢ምን ብዬ ልባርካችሁ ቃላት እራሱ ይጠፍብኛል😘😘
@kumariwickremasinghe868
@kumariwickremasinghe868 2 жыл бұрын
Omgosh....its Heaven come down feeling ...Thank u Holy spirit
@Rgebray
@Rgebray 8 жыл бұрын
ቸሩ አምላካችን ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እዲህ ነው አቤ ፍቅር አቤት ቸርነት አቤት ደግነት እሩሩ የዋህ አዛኝ ታጋሽ ማን እዳተ የማፈክር የሚራራ ስለፍጥሩ የተሰቃየ ግሩም ድንቅ ነህ አምላክ ታብለጨልጫለህ ክብር ምስጋና ይድረሽ ለዘለዓለሙ አሜን አሜን አሜን
@hehrhhshhs1880
@hehrhhshhs1880 27 күн бұрын
Amen Amen egzber yibark 🙏🏻🙌❤♥😊💖🙏🏻🙌
@saronnegash7890
@saronnegash7890 8 жыл бұрын
Thank you so much for this beautiful song I've ever heard.Amen
@sarateka205
@sarateka205 8 жыл бұрын
በጣም የሚባርክ መዝሙር ነው ።የአዘማመር ስነ ስርአቱ ከአለባበስ ጀምሮ ያለው በራሱ በጣም ደስ ይላል ፣ወንጌልን በመዝሙር ለማስተላለፍ ወይም መስበክ የምትፈልጉ እንደዚ ስርአት ባለው መልኩ ሲሆን አይደለም አምኙን አህዛቡንም ይስባል ።የፅድቅ ለፀሀይ የሽብሸባ መዘመራን ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ ።
@jesusislord5480
@jesusislord5480 6 жыл бұрын
Sara Teka AMEN!!!
@yayahazard4272
@yayahazard4272 6 жыл бұрын
Www u peels no 1 Amen🤗🤗🤗
@berhanudady7390
@berhanudady7390 5 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ሰላም ሽብሸባ መዘምራን ናቸው የሙሉ ወንጌል የምራሉ
@ሰብለ-ዐ9ጠ
@ሰብለ-ዐ9ጠ 5 жыл бұрын
Betekekel 100%
@alizeitet9648
@alizeitet9648 4 жыл бұрын
Kkkjj aaaaaaakkgu
@Rgebray
@Rgebray 8 жыл бұрын
ቸሩ አምላክችን ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ፊቱን ያብራላቹሁ ይራራላቹሁ ይባርካቹሁ ይጠብቃቹሁ ይደግፋቹሁ ቸሩ አምላካችን ምህረቱን ያምጣልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ክብር ምስጋና ይድረሰዉ ለዘለዓለሙአሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@ስኖርምለጌታስሞትምለጌታየ
@ስኖርምለጌታስሞትምለጌታየ 4 жыл бұрын
Uuuuufffffff ስታምሩ መዝሙሩ ሁሉ በጣም ይማርካል ተባረኩ ዘመናቹ ይባረክ
@beshirdale2491
@beshirdale2491 4 жыл бұрын
I don't have words to mention how much I loved this song..blessing song.
@mamityebekeleye7807
@mamityebekeleye7807 2 жыл бұрын
አሜን አሜን እልልልልልልልልል ጌታ ኢየሱስ። ሆይ ተመስገን ኢየሱስ የእኔ መከታ። እልልልልልልልልልል። ሀሌሉያ ሀሌሉያ ክብር ክብር ንገሥ። ሀሌሉያ!!!! 10
@FahmiyaRa
@FahmiyaRa Жыл бұрын
ኣሜን እልፍ ጊዜ በዘመናቹ ሙሉ ቢዛቹ. ጌታ እየሱስ ይሁን።ውድድድድድድድድድ ነው ማደርጋቹ።
@beshirdale2491
@beshirdale2491 4 жыл бұрын
Amen, Amen... Kibre tizemirilih Getaye Iyesus adagne!! God bless you very nice spiritual song
@kokebkenu6152
@kokebkenu6152 3 жыл бұрын
bewent tbareku esatu hule gize ayetefa yechemer
@እየሱስ.ጌታ.ነዉ.አሜንአስ
@እየሱስ.ጌታ.ነዉ.አሜንአስ 7 жыл бұрын
አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን ክብሬ ትዘምርልህ ዘንድ ዝምም እንዳትል ተባረኩ በእየሱስም
@kumariwickremasinghe868
@kumariwickremasinghe868 2 жыл бұрын
Amazing ...Joy of the Lord.. Its all we need..in the midst of Our tribulations
@abudhabi1583
@abudhabi1583 2 жыл бұрын
Shalomi Shalomi kidiani Ameeeeeeeeeeeeeenn Taberekuu Taberekuu Taberekuu Taberekuu 🤲🥁📯🎷🎤🎹🎸💘💘💝💝😭😭💕💕💖💖🍇🍇🍇🍓🍓🍓💓💓👏👏👏🥁📯🎷🎸🎹🎧🎤👏👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹📯🥁🤲🎧📖💒📖💒🙇‍♀️💓💓💐💐🍇🍇🙏🙏
@freweinitekie9182
@freweinitekie9182 4 жыл бұрын
አሜንንንን ሃሌሉያ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ አብዝቶ ይባርካችሁ ተባረኩ ተባረኩ
@chosensonthankyoujesus2491
@chosensonthankyoujesus2491 4 жыл бұрын
Amen. We glorify, magnify, honour, and praise You Oh Elohim Adonai forever. Hallelujah!
@facilbekele8282
@facilbekele8282 2 жыл бұрын
Amen 🙏🙏🙏 Hallelujah Hallelujah Hallelujah 🙏🙌👏 God bless you more and more 🙏❤🙌
@wesenllemma-vt4oc
@wesenllemma-vt4oc 6 ай бұрын
God bless you 🙏 all 🙏 and Ethiopia and Ethiopians with Dr Abiy and his family amen 🙏 🙌 ❤️
@explorediscover7773
@explorediscover7773 3 жыл бұрын
This song is Truly Amazing 👏
@birtukankabede4501
@birtukankabede4501 4 жыл бұрын
አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@medinayimer3700
@medinayimer3700 4 жыл бұрын
Hallelujah hallelujah amen 🙏 ende Egziabher yale yelem
@temesgenabera7117
@temesgenabera7117 4 жыл бұрын
I'm so blessed with the marvelous soul quenching songs!!! May GOD bless with His everlasting Love!! Moreover, May Our, Lord Jesus Christ overwhelm your spiritual life, i.e., heart and mind with other such kind of deep-rooted, fruitful and spirit replenishing Songs!!!! Glory to GOOOODDDDDDDD!!! Be Blessed!! Finally, may GOD give you every endurance to Worship Him now and then as well as nowhere!!! "Geta Birkerek Yaregachehuuuu!!!!"
@tirhasestifanos8848
@tirhasestifanos8848 2 жыл бұрын
Ä
@tirhasestifanos8848
@tirhasestifanos8848 2 жыл бұрын
Ä
@tirhasestifanos8848
@tirhasestifanos8848 2 жыл бұрын
Ä
@tirhasestifanos8848
@tirhasestifanos8848 2 жыл бұрын
Ä
@tirhasestifanos8848
@tirhasestifanos8848 2 жыл бұрын
Ä
@amenenbakom1874
@amenenbakom1874 3 жыл бұрын
ተባረኩ ትለያላችሁ ትክክለኛ የአምልኮ ሽታ አለው
@adugnaalem
@adugnaalem 8 жыл бұрын
Abete Abete yewengelu zeme endeweha yefesale hufaa may the Lord blessed you guys
@TemesgenAlegaw
@TemesgenAlegaw 6 ай бұрын
Amen...kibre tizemirlet❤❤❤❤
@Dd-nk2mw
@Dd-nk2mw 7 жыл бұрын
አሜን ነሜን አሜን አሜን አልልልል አሌ ሉያ ተባረልኝ
@caleblyrics
@caleblyrics 9 жыл бұрын
It is wonderul. God bless you all. Thaks for the pslam.
@mirnaynida6464
@mirnaynida6464 6 жыл бұрын
Wondwossen Feleke .
@azebbelay8699
@azebbelay8699 4 жыл бұрын
@zelalemtamiru4256
@zelalemtamiru4256 8 жыл бұрын
Zemanachihu hulu Ybarek Kber Le Geta yhun AMEN
@ga3775
@ga3775 4 жыл бұрын
WOW WOW God bless you what a beautiful song God bless you more and more
@eyesusyadinale4048
@eyesusyadinale4048 4 жыл бұрын
አሜን።አሜን።አሜን።ሃሌሉያ።ተባረኩ🙌🙌🙌❤❤🙋🙋🙋🙋🙏🙏🙏
@lidyamamo5918
@lidyamamo5918 4 жыл бұрын
Wooy tebarekulin. Wist yemigeba amliko.
@wondwosenkefyalew1007
@wondwosenkefyalew1007 7 жыл бұрын
ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ
@bezaasrat
@bezaasrat 2 жыл бұрын
God bless you 🙏 What a blessing song!!!
@sabahaile2221
@sabahaile2221 8 жыл бұрын
Amennnnnnnnnnnnn Egziabehare Yebarekachue Eyesus Geta New Lezelalem Amen!!!!!!!!!!
@msratalkaabi5470
@msratalkaabi5470 4 жыл бұрын
Amen ameeeeeen ameeeeeen ameeeeeen ameeeeeen ameeeeeen ameeeeeen ameeeeeen ameeeeeen ameeeeeen tabareku qidusan bemulu geta yibarikachu zamanachu yibarak lebereket hunu tabareku 🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌
@kheriyakasmmusaa5477
@kheriyakasmmusaa5477 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen Tebareku
@tirhasestifanos8848
@tirhasestifanos8848 3 жыл бұрын
Q
@tirhasestifanos8848
@tirhasestifanos8848 3 жыл бұрын
Qyw
@maroga3081
@maroga3081 8 жыл бұрын
አሜን አሜን ተበረኩ
@samr5012
@samr5012 5 жыл бұрын
በዚያ ምድረበዳ የሆነኝ መከታ በሕይወቴ ዘመን ሁሉ አመልከዋለሁ እርሱ ያለ የለም ብዬ አወራለሁ 🙌
@lidiyawendimmu1794
@lidiyawendimmu1794 3 жыл бұрын
Tebareku
@tedlanemo3668
@tedlanemo3668 5 жыл бұрын
This is the best mezmur 🙏👏👏
@betateta4442
@betateta4442 2 жыл бұрын
Oh what a beautiful song, I m blessed 🙌
@yosephyohannnes1191
@yosephyohannnes1191 2 жыл бұрын
This song is bless everyone God bless you
@elisayimrer2047
@elisayimrer2047 4 жыл бұрын
ጌታ አምላኬ ሆይ እንደ አንተ ትልቅ የለም የሚደርስብህ የለም አግዚአብሔር ሆይ ዝም።አትበለን ፍጥረቶችህን
@Kokuradfr
@Kokuradfr 5 жыл бұрын
E/ yibarikachihu, yesefere church zemariwoch( Ferency, Biret dildiy muluwengel) zemariwoch..... love you all
@kasahuntiro4868
@kasahuntiro4868 3 жыл бұрын
Amen amen amen amen amen amen amen
@sarasa9939
@sarasa9939 3 жыл бұрын
ተባረኩ ክበር የኔ ጌታ
@mulujesusislorde3370
@mulujesusislorde3370 8 жыл бұрын
ክብሬ ትዘምርልህ ዘንድ ዝም እንዳትልህ ጌታ እየሱስ ሆይ ክብር ይሁንልህ አሜን
@fritaaddis727
@fritaaddis727 4 жыл бұрын
ተባርኬበታለሁ👏👏🙌🏼🙌🏼🙌🏼🙌🏼🙌🏼
@facilbekele8282
@facilbekele8282 2 жыл бұрын
I'm hiling by the this gospel song 🎵🙌 Amazing songs 🎵
@livingtoinspire5678
@livingtoinspire5678 4 жыл бұрын
Elelelel elelelelelele 👏👏👏👏👏❤️❤️❤️
@yonasemebeza4237
@yonasemebeza4237 4 жыл бұрын
አሜን ክብሩ ይሠፋለት
@aynalemadera7117
@aynalemadera7117 8 жыл бұрын
Amen God bless you
@tinajesus17
@tinajesus17 4 жыл бұрын
Wow tebarku wubochi
@tarekegntamiruwsenbet2812
@tarekegntamiruwsenbet2812 7 жыл бұрын
bexam asitemar mezimur new le zemenaw chefar zemarianina ina asimelakiwoch
@mesretbezabih5302
@mesretbezabih5302 4 жыл бұрын
Amen Amen Anen🙏🙏🙏
@maryhaile7317
@maryhaile7317 4 жыл бұрын
Hallelujah, temesgen gets yene meketa
@rakevemelkamset5788
@rakevemelkamset5788 7 жыл бұрын
Amen Amen Amen tebareku geta abizto yibarkachu enem miskiruneghaleluya!!!!!!!!!!!!
@fitsumtamene8754
@fitsumtamene8754 3 жыл бұрын
ደስ የሚል ዝማሬ ተባረኩ
@sisaybekele9721
@sisaybekele9721 5 жыл бұрын
ስታምሩ!! ተባረኩ
@elizabethtaye1682
@elizabethtaye1682 4 жыл бұрын
Leberket hunu yabate berukan semayawe zema yebzalachu
@ኢየሱስጌታነው-ኈ1ደ
@ኢየሱስጌታነው-ኈ1ደ 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ተባረኩ
@gebrewoldewolde458
@gebrewoldewolde458 7 жыл бұрын
አመን ዘመናችሁ በገታ በት ይለቅ.....
@taniafarran4242
@taniafarran4242 4 жыл бұрын
Amnnnnnnnne Amnnnnnnnnnne elelelelel tebarekiiiiiiiiiiii amnnnnnnnne
@samuelseid522
@samuelseid522 3 жыл бұрын
Nothing to say rather than (God bless you)
@selomemichael3889
@selomemichael3889 Жыл бұрын
አሜን ተባረኩ ስታምሩ!!!
@LeliseTaye-z8e
@LeliseTaye-z8e 8 ай бұрын
Ameeen Ameen Ameeeeeeeeeeeeen Iliileee haaleeluyaa
@amslosany6153
@amslosany6153 5 жыл бұрын
ተባረኩ እወዳቹሐለሁ።
@uaeuae4865
@uaeuae4865 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ 🙏🙏🙏🙏
@mitikuyehalawu264
@mitikuyehalawu264 6 жыл бұрын
ameeeeeennnnnnnnn geta yemsgen GBU
@ማርታአስፍዉ
@ማርታአስፍዉ 7 жыл бұрын
አሜን አሜን ሃሌ ሉያ
@tmaniacell8622
@tmaniacell8622 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜንእልልልልልልልልልልልልልልልል❤👋🙏🙏🙏🙏🙏
@tirhasestifanos8848
@tirhasestifanos8848 3 жыл бұрын
S
@tsegaineshasfaw2200
@tsegaineshasfaw2200 4 жыл бұрын
አሜሜሜሜሜሜንንን አሜሜሜሜሜሜንን እልልልልል እልልልል እልልልልል እልልልል ሃሌሌሌ ሉያያያያ💗💗💔💔✊✊🙌🙇🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ በብዙ ተባረኩ🙌🙌
@tirhasestifanos8848
@tirhasestifanos8848 2 жыл бұрын
;j 888
@tirhasestifanos8848
@tirhasestifanos8848 2 жыл бұрын
I/u u u u k
@tirhasestifanos8848
@tirhasestifanos8848 2 жыл бұрын
K k
@habenkidane6166
@habenkidane6166 7 жыл бұрын
what a song !! ... awo geta kiber temsegen
@Lily-fq1co
@Lily-fq1co 6 жыл бұрын
A song is something that you sing
@etipopc9297
@etipopc9297 4 жыл бұрын
Amen Amen Geta Yibarekachu
@appsam8832
@appsam8832 8 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ተባረኩ
@adanech1990
@adanech1990 7 жыл бұрын
AmennnAmenn E.R Tsaga yebezalachu !!
@tirhasestifanos8848
@tirhasestifanos8848 3 жыл бұрын
O
@መሲየእየሱስልጅ
@መሲየእየሱስልጅ 4 жыл бұрын
አሜን ዘመናችሁ ይባረክ
@adugnaalem
@adugnaalem 8 жыл бұрын
Amen amen tebareku enantem
@mmalmia3568
@mmalmia3568 8 жыл бұрын
hi
@aliminhali9881
@aliminhali9881 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልል ጌታ እየሱሰ ይበረክሸ
@asalh345dgjjfhkb2
@asalh345dgjjfhkb2 4 жыл бұрын
Amennnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnn tebareku
@scsc9710
@scsc9710 3 жыл бұрын
አሜን አሜን
@thetruth1394
@thetruth1394 4 жыл бұрын
Jesus is Lord. Jesus came in the flesh.
@እየሱስ.ጌታ.ነዉ.አሜንአስ
@እየሱስ.ጌታ.ነዉ.አሜንአስ 7 жыл бұрын
አሜን ተባረኩ በእየሱስም
@እየሱስ.ጌታ.ነዉ.አሜንአስ
@እየሱስ.ጌታ.ነዉ.አሜንአስ 7 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@እየሱስ.ጌታ.ነዉ.አሜንአስ
@እየሱስ.ጌታ.ነዉ.አሜንአስ 7 жыл бұрын
ክብሬ ትዘምርልህ ዘንድ ዝምም እንዳትል ሀለሉያ ሀለሉያ አሜንንንን
@sarahsawa5297
@sarahsawa5297 6 жыл бұрын
እየሱስ.ጌታ.ነዉ. አሜን አስራት ጋንታላ
@twinsvision5117
@twinsvision5117 7 жыл бұрын
Amen!Amen!,Amen!!!!praise the Lord! God bless you all the time
@yawotenigasilinieyasusi4725
@yawotenigasilinieyasusi4725 7 жыл бұрын
Ameeeeen tabaraku
@elizabethtaye1682
@elizabethtaye1682 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen elelelelelelel hale luya amen
@ሀይሚየኢየሱስደቀመዝሙር
@ሀይሚየኢየሱስደቀመዝሙር 8 жыл бұрын
Ameeeeeen tebareku
@tgsttgst8418
@tgsttgst8418 5 жыл бұрын
Tabarkachuhal geta yebarak amen amen
@እየሱስጌታነውእየሱስ-ጀ2ኰ
@እየሱስጌታነውእየሱስ-ጀ2ኰ 5 жыл бұрын
ጌታ እየሱስ ይባራከች
@eyesusgetanewmezmurchannel
@eyesusgetanewmezmurchannel Жыл бұрын
አሜን
@berukelonesako5791
@berukelonesako5791 4 жыл бұрын
Ameen GOD bless you
@LeliseTaye-z8e
@LeliseTaye-z8e Жыл бұрын
Geetaa yibaarkaachu.
@takeleakesa4420
@takeleakesa4420 4 жыл бұрын
Jesus is lord Amen
@eteneshigebeyo7957
@eteneshigebeyo7957 9 ай бұрын
Amen Amen Amen 🙌🙌🙌🙏🙏😢❤❤
Atalfem belo
7:42
BeBlessed
Рет қаралды 687 М.
ROSÉ & Bruno Mars - APT. (Official Music Video)
02:54
ROSÉ
Рет қаралды 251 МЛН
the balloon deflated while it was flying #tiktok
00:19
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 35 МЛН
Ethiopia church in Nazreth
6:07
Tesema44
Рет қаралды 737 М.
Egziabher Amlak Honegn - Nazret Amanuel
6:58
za_ilmaknun
Рет қаралды 450 М.
💥መመኪያዬ መስፍን ጉቱ/ 2015/2023
7:31
MESFIN GUTU OFFICIAL CHANNEL
Рет қаралды 6 МЛН
blessed Nazret Amanuel song
7:00
Abyssinia Eth
Рет қаралды 208 М.
Ethiopia Choir Nazreth
5:59
Tesema44
Рет қаралды 923 М.
PASTOR YOSEPH AYALEW/ ጌታ ያለው / GETA YALEW /NEW ETHIOPIAN GOSPEL SONG
5:35
PASTOR YOSEPH AYALEW OFFICIAL CHANNEL
Рет қаралды 1,8 МЛН
akimmmich & bimo - Sen baqytty bol (Mood Video)
2:23
akimmmich
Рет қаралды 138 М.
RaiM - Cartier
2:20
RaiM
Рет қаралды 59 М.
ESINE ALYP TURASYNBA
3:07
Baxa - Topic
Рет қаралды 2 МЛН
Amre - Күзгі қайың
3:00
Amre Official
Рет қаралды 712 М.
Marhaba Sabi - Qyz Bozbala (Official lyric video)
3:10
Marhaba Sabi
Рет қаралды 3,8 МЛН