ሱባኤ የምንይዘው እንዴት ነው! ጾመ ፍልሰታን እንዴት እናሳልፍ?

  Рет қаралды 7,832

ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam

ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam

Күн бұрын

Пікірлер: 133
@michaelkidane6578
@michaelkidane6578 2 ай бұрын
Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏
@saragasa174
@saragasa174 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@berhanuArayaHaftom
@berhanuArayaHaftom 2 ай бұрын
Amen Amen Amen +++ +++ +++
@selamawitenyew-gb3db
@selamawitenyew-gb3db 2 ай бұрын
አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን 🙏🙏🙏
@Nctgfgds21gvggggvvb
@Nctgfgds21gvggggvvb 2 ай бұрын
Amen!
@kidisttadesse6932
@kidisttadesse6932 2 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@fekertAbebe-nd2dr
@fekertAbebe-nd2dr 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል
@ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል 2 ай бұрын
ትሁት አባታችን እመቤታችን ትስጥልን
@helenahelena7725
@helenahelena7725 2 ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@0sa746
@0sa746 2 ай бұрын
ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ኣባታችን ጺጌሃና ብላቹ በጸሎት ኣስቡኝ
@aynalemtaye7450
@aynalemtaye7450 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
@ትእግስት
@ትእግስት 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህወት ያሰማልን አባታችን
@gedamneshferede9318
@gedamneshferede9318 2 ай бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን
@lijmilytube1553
@lijmilytube1553 2 ай бұрын
አባታችን እናመሰግናለን
@elsatekle1095
@elsatekle1095 2 ай бұрын
Amen 🙏 kale hiwoten yasemalen Abatachen
@MeseretWuobeshet
@MeseretWuobeshet 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ክብር ለመድሀኒአለም ክብር ለእመብርሐን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተሰማያትን ያሰማልን
@Ureal22
@Ureal22 2 ай бұрын
ክብረት ይስጥልን አባታችን።
@edentekestetkue7480
@edentekestetkue7480 2 ай бұрын
Amen Amen Amen
@HiwotB-p6o
@HiwotB-p6o 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሒይውት ያሰማልን አባታችን❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@ethiopianfoods8038
@ethiopianfoods8038 2 ай бұрын
Amen Amen Amen kale Hiwot yasemalene
@BizuayehuAndisa
@BizuayehuAndisa 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታች ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን❤
@makerma3853
@makerma3853 2 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ሂወት የስመዓልና
@izaanakizaanak9104
@izaanakizaanak9104 2 ай бұрын
አሜንአሜንአሜን❤❤❤👏
@HanaaFikiruu
@HanaaFikiruu 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@Sintayehu_21
@Sintayehu_21 2 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን በፀሎት ያስቡን
@tsigealem52
@tsigealem52 2 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@ፊሊሞንስልጣን
@ፊሊሞንስልጣን 2 ай бұрын
Amen Amen Amen abatachn kale hiwet yasemalen
@ንግስቲምፅላለማርያም
@ንግስቲምፅላለማርያም 2 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን መምህራችን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የሰማነው ቅዱስ ቃሉ በልባችን ያሳድርብን
@friyat21
@friyat21 2 ай бұрын
ኣሜን ቃለሂወት ያሰማልን ኣባታችን❤
@ቲጂየቅዱስሚካኤልልጅነኝጠ
@ቲጂየቅዱስሚካኤልልጅነኝጠ 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ይህንን ይደረግልን ይፍቱን ይባርኩን አባታችን ቃለ ይህ ወትያስማልን
@kinfegabriel4098
@kinfegabriel4098 2 ай бұрын
Amen Abatachen . Kal hiwot yasemalegn
@sarahwoldegebriel4247
@sarahwoldegebriel4247 2 ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወቱን ያስማልን እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጥልኝ
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን 🤲🤲🤲አሜን 🤲🤲🤲አሜን 🤲🤲🤲አሜን
@TigestNigussie-dc4oj
@TigestNigussie-dc4oj 2 ай бұрын
AmenAmenAmen❤❤❤❤❤
@ቅዱስገብርኤልዋስጠበቃዬ
@ቅዱስገብርኤልዋስጠበቃዬ 2 ай бұрын
Amen Amen Amen Abatachen Kele Yewut Yasemalen❤❤❤
@ቅዱስገብርኤልዋስጠበቃዬ
@ቅዱስገብርኤልዋስጠበቃዬ 2 ай бұрын
ይፍቱኝ ይባርኩ አባታችን❤
@kirubalmesganaw9626
@kirubalmesganaw9626 2 ай бұрын
🙏🙏🙏 Aman
@KebeNegi
@KebeNegi 2 ай бұрын
🙏Amen🙏 Amen🙏 Amen🙏🙏
@ኪዳነምህረትእናቴ-ሸ2ዘ
@ኪዳነምህረትእናቴ-ሸ2ዘ 2 ай бұрын
አሜን ይፍቱኝ ይባርኩኝ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛለዎት በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አባታችን በፆሎታቹሁ አስቡኝ
@workneshnegesse4222
@workneshnegesse4222 2 ай бұрын
አባታችን እረጅጅጅም እድሜ ይስጥልን እግዚአብሔር ይመስገን ❤🎉🎉🎉
@yedawitlijeyesushoymaregn7439
@yedawitlijeyesushoymaregn7439 2 ай бұрын
Amen Amen Amen kalhiyot yasemalin abachin Nurulin
@tsehaybahru
@tsehaybahru 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን 🤲🤲🤲
@ggvg-om6lu
@ggvg-om6lu 2 ай бұрын
አሜን ቃለ ሕይወትን ቃለ በረከትን ያስማልን አባታችን
@BriBrhane-uc2vw
@BriBrhane-uc2vw 2 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@elsayohannes8906
@elsayohannes8906 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@MershaYmer
@MershaYmer 2 ай бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን በእዉነት እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥወት ሽ አመት ኑሩልን
@richochagnibelayabc1233
@richochagnibelayabc1233 2 ай бұрын
አሜንንንንንንንን አባታችን ቀሲስዬ እድሜ ማቱሣላን ያድልልን❤የመብርሀን ስጦታችን ❤❤❤
@ZerfnshHylgebrl
@ZerfnshHylgebrl 2 ай бұрын
አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን እረጅም እዴና ጤና ይስጣችው የእመቤታችን የቅድስት የድንግል ማርያም አማላጅነታን አይለየን
@biniyamzeray5046
@biniyamzeray5046 2 ай бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን
@fanielyowhans5939
@fanielyowhans5939 2 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሳማለን ኣባታችን
@mametube793
@mametube793 2 ай бұрын
ቃለ ሂወትን ያሰማልን አባታችን
@EdlawetEdl
@EdlawetEdl 2 ай бұрын
አባ በዕውት ዕድሜና ጤና ይስጥልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@yonasfikremariam2924
@yonasfikremariam2924 2 ай бұрын
😍😍😍😍
@AlemAlem-oq1cg
@AlemAlem-oq1cg 2 ай бұрын
እሺ
@TsigeWogimu
@TsigeWogimu 2 ай бұрын
Kalehewoitn yasemaln
@tesgeredawolde4522
@tesgeredawolde4522 2 ай бұрын
🎚አሜን🤲 ቃለ ህይወትን ያሰማልን በነፍስም በሥጋም ይጠብቅልን🤲
@birtukanlamesgin3451
@birtukanlamesgin3451 2 ай бұрын
ይፍቱኝ አባቴ
@mikiytuemay
@mikiytuemay 2 ай бұрын
Amen abatachin kale hiwet yasemalin
@hananietp6562
@hananietp6562 2 ай бұрын
Amen Amen Amen Abatachin kale hiwot yasemalen Egzabher regim edema ena tena yestelen tegawon ybezalot Abatachin betshowt yasebuin welet kedan
@kedeset
@kedeset 2 ай бұрын
ቃለ ሂወት ያሠማልኝ
@BiniBini-e4k
@BiniBini-e4k 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@haftomgera5495
@haftomgera5495 2 ай бұрын
Abatachn edma tena Egzeabher yestln
@tsehyneshhaile8845
@tsehyneshhaile8845 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@dramboo
@dramboo 2 ай бұрын
እንዴት መታደል ነው። የድምፅም ትህትና አለ ለካ?
@GeteGetu-t6b
@GeteGetu-t6b 2 ай бұрын
Abatachin unkan danaa matuu barakatot yidaribin🙏🙏🙏♥️♥️♥️
@kebedegunjo9
@kebedegunjo9 Ай бұрын
አሜን ቀሲስ! ቃለህይወት ያሰማልን። ከፍልሰታ ውጭ ሱባኤ እንዴት ይሆናል? ወይስ በማንኛውም በወሰንነው ጊዜ እንችላለን? ፈጣሪ ከነተረጋጋ ትምህርትዎ ይባርኮት።
@firaolalemu
@firaolalemu 2 ай бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አባታችን፡፡ አባ እናንቴን ምየገኝበትን ስልክ ቁጡር እፈልገለው እኔ የለቹበትን ቦታ እመጣለው ሕይወቴ ተመሰቀቅሎብኛል ድራሱኝ አባ በማርያም ፡፡
@hannagetaw1186
@hannagetaw1186 2 ай бұрын
Aba ከሀገር ውጭ ናቸው ሲመለሰሱ ግን እንደበፊቱ እዚሁ የነበራቸውን አገልግሎት ይቀጥላሉ ብዬ አስባለሁ በዚሁ ገፃቸዉ ያስተዋውቃሉ እሁድ እሁድ የቄደር ጥምቀት እና ንስሀ ይሰጣሉ እስከዛ በርቺ
@birtukanlamesgin3451
@birtukanlamesgin3451 2 ай бұрын
Egiziaber yitebkot Aba
@FanaTewelde-e2k
@FanaTewelde-e2k 2 ай бұрын
Abatachn kale hwet yasamaln nafkewgn nebere ❤
@wubetebelayworkie5767
@wubetebelayworkie5767 2 ай бұрын
Amen bewente Kale heywetene yasemale abate yeftuge yebarkuge 🤲🏽❤ bewente degli endemedwelulhe amenalkue 😢😢 tg ewente Bewente yetechgere yawekwale . egthabher yemesgne esime talkie newe x♥️🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@محمدقيسي-ب6ص
@محمدقيسي-ب6ص 2 ай бұрын
አባታችን፡እረጅም፡እድሜ፡ይስጦት፡እመቤታችን፡ሃገራችንን፡ሰላም፡ታድርግልን፡ይሄን፡የወሬ፡ጦር ታጥፋልን
@elizabethlaffe4066
@elizabethlaffe4066 2 ай бұрын
ቀሲስ እኔ አንድ ጥያቄ አለኝ ሱባዪ በንፋሮ መግባት ይቻላል ?
@Gizewudu
@Gizewudu 2 ай бұрын
Yeftugn aba
@MeseretAshine
@MeseretAshine 2 ай бұрын
Abatachin betam gra gebitognal metet eyetadesebgn techgrealewu mn madreg edalebgn ebakiwo nigerugn
@AsterMe797
@AsterMe797 2 ай бұрын
አባ አባኮት ውስብስብ ችገር ውስጥ ነኝ እና እርሶን ማገኝበት አድራሻ ይስጡኝ አባኮት በእመቤቴ ይሁንቦት
@nebiyumessele
@nebiyumessele 2 ай бұрын
Abate betam dekmognal albelam keferegna high blood pressure alebegn ebakuten yete alu chenekegn addis ababa alu wey
@EdlawetEdl
@EdlawetEdl 2 ай бұрын
አባ እባኮን ከባድ የህይወት ፈተና ውስጥ ነኝ እባኮን ዕርዱንኝ እርሶን የማገኝበትን ስልክ ይስጡኝ ያለሁት ጂጂጋ ነው የሶስት ልጆች እናት ነኝ እባኮን አባ በማርያም ድረሱልኝ
@HelyadaAbraham
@HelyadaAbraham 2 ай бұрын
የኔ ውድ እህቴ አይዞሽ ፀልይ ፁሚ በመቁጠርያ ቀጭቅጭው የመምህር ግርማ ቨሰዲ እይ ሁልዬ እኔ ስጨነቅ ከፍቼ ስሰማው ይቀለኛ ል እና ድንግል ማርያም ካንቺ ጋር ትሁን
@IguvjvHufud-ou7zc
@IguvjvHufud-ou7zc 2 ай бұрын
አዞሽ እህቴ እመ ብዙሃን ታስብሽ በፆሎት ትጊ ማህበር ላይ ላስገባሽ እንድትበረቺ
@tube-vs6rd
@tube-vs6rd 2 ай бұрын
ቼሩ መድሐኒአለም ይርዳሽ
@EdlawetEdl
@EdlawetEdl 2 ай бұрын
@@IguvjvHufud-ou7zc ደስ ይለኛል
@yonasabraham1868
@yonasabraham1868 2 ай бұрын
እህቴ አዎ በአሁኑ ጊዜና ሰአት ሁላችንም ተይዘናል በተለያየ አይነት መንገድ ማለት ነው እህቴ ጠዋትና ማታ አቡነዘየማያትን እየጸለይሽ ስግደት አብዝተሽ እይሰገድሽ በመቁጠሪያ ቀጥቅጭው እንደዚሁም መዝሙረ ዳዊትን ምእ 22/23 እንደዚሁም ምእ 90-91 እየጸለይሽው ተስፋ ሳትቆርጪ ቀጥቅጭው ምናልባት ድል ልታደርጊው ተቃርበሽ ይሆናል እንደዛ ሲሆን ደግሞ ተስፋ ለማስቆረጥና ጸሎትና ስግደቱን እንድናቋርጠው በተለያየ አይነት መንገድ ይፈትነናል ስለዚ አንቺ በትጋት እንደዛ አድርጊ እንደዚሁም የአባታችንን መም ግርማን ትምህርት የሳቸውን ብቻ ትምህርት ስሚ ከዛ ለውጡን ታይዋለሽ አንዲት እህቴ አውሮፓ በስደት የምትኖር ከስድስት ሰባት አመት በፊት ያስተማሩትን ትምህርት በዩኤስቢ ስፍራዋለች ምክንያቱም ዩቲዩብ አንድ ቀን ሊቆም ይችላል አለችኝ ማለት ነው ስለዚህ እህታችን እንደሱ ስታደርጊ ከዛ ለውጡን ታይዋለሽ እንደዚሂም የመም ተስፋዬን ገጠመኝን ስሚ እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ከውድ ልጅዋ ጋር አይለዩሽ
@nnnnhhj1727
@nnnnhhj1727 2 ай бұрын
ላስተማሩን ለመከሩን ለእንቁ አባታችን ቃለ ህወትን ቃለ በረከትን ያሠማልን አሜን የአገልግሎት ዘመኖት ይባርክልን አባዬ እስት ለኔና ለእንደኔ ለሆነው ማለቴ አረብ አገር ለምንኖር ምክር ስጡን እንዴት ስባኤ ልያዝ ህወቴ ምስቅልቅል አለ በቀን ጨለመብኝ ግራ ቀኝም ጠፋብኝ በስራ ሁኛ እንዴት ሱባኤ ልግባ ከዛን ደሞ በሶ ጥሬም አላገኝም ምንስ ልመገብ አረብ አገር ስራ ከባድ ነው ግን ጨንቆኛል አባቴ እንዳታልፉኝ ምክር እፈልጋለህ በፀሎትም አስቡኝ ወለተ ኪዳን እባላለህ😢
@birketayebelachew8577
@birketayebelachew8577 2 ай бұрын
አባቴ የንስሐ ስርአት አይኖርም እንዴ ከፆሙ በፊት። ቢኖር ጥሩ ነበር
@fekreimareyametadesse7814
@fekreimareyametadesse7814 2 ай бұрын
ወደ ኢትዮጲያ ተመልሠዋን እዴ
@SelamAmlaku
@SelamAmlaku 2 ай бұрын
Aba ere Canada yemitulen betam yasflegunale ezi eko teweled teftuale kene chemiro
@EduFekir
@EduFekir 2 ай бұрын
አባ የት ነው ያሉት አዲስ አበባ መተዋል የምታውቁ ንገሩኝ
@nhgyhr-mj9kj
@nhgyhr-mj9kj 2 ай бұрын
ሰላም ለናተ ይሁን የክርስቶስ ቤተሰቧች አባ እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን አባ እባክውን ንሰሀ መግባት እፈልጋለሁ የለሁት በሰው አገር ነው የው ግዴታ በስልክ ነው አባቶችን ማግኘት አልችል ባካል እባካችሁ ስለ እግዚአብሔር ብላችሁ አባ ታየሁትም መልሱልኝ እህት ወንዴሞቼም አባ ጋ የምገኝበትን መንገድ ነገሩኝ ለነፍስ ነው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭 አባካችሁ በውስጥ እንዴት ነው የማገኛችሁ
@gif-dp4jp
@gif-dp4jp 2 ай бұрын
እሺ በውስጥ ነይ
@nhgyhr-mj9kj
@nhgyhr-mj9kj 2 ай бұрын
እንዴት ነው የምገበው በውስጥ ይቅርታ ንገሩኝ እና ልግባ
@nhgyhr-mj9kj
@nhgyhr-mj9kj 2 ай бұрын
እየገባሁ አያለሁ እስከምመልሱልኝ በውስጥ መግቢውን እንድነግሩኝ ወይስ ቆጥሬ ልላከው እና በዝህ ህይ ትሉኝ እህቴ ወይም ወንድሜ ስላላወቅሁችሁ ነው
@Hiwot-k2u
@Hiwot-k2u 2 ай бұрын
አባቴ ቄደር መቼ እና የት አለ ሱባኤ መግባት እፈልጋለሁ ግን ንስሀ መግባት አለብኝ የት ነው ቄደር ያለው ንስሀ ሳልገባ ፀበል መጠመቅም ሱባኤ መያዝ ፈራለሁ በጣም
@lijmilytube1553
@lijmilytube1553 2 ай бұрын
እኔ የማውቀውን ልንገረሸ አባት ፈልገሸ አነጋግሪና ንሰሀ ግቢ ከዛ የተሰጠሸን ትእዛዝ በትክክል ጨርሸ ካዛ ንሰሀ የተቀበሉሸ አበት ጋር ሄደሸ መጨረሰሸን ንገሪያቸው ከዛ ቄደር ጥምቀት ያረጉልሻል
@Mmmm-h7g2g
@Mmmm-h7g2g 2 ай бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አባታችን። ከልጆች ጋርስ ምን እናድርግ ?
@MazaFfff
@MazaFfff 2 ай бұрын
♥️♥️❤️❤️❤️♥️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🤲🤲
@geniigenii6618
@geniigenii6618 2 ай бұрын
አረ ያባታችንን ሥልክ ተባባሩን
@jerryjerry4781
@jerryjerry4781 2 ай бұрын
አባ እኔ የቸገረኝ ሀረብ ሀገር ነዉ ያለሁት እንደልቤ አባቶችን ማግኘት አልችልም በስልክ ንስሀ ገብቼ ይፍቱሽ ሳልባል ቀረሁ እና በቤቴ ሱባኤ እይዝ ነበር እና በሶ ወይም ሽንብራ ነበር ሚይዘዉ እንኳን አንድ እፍኝ ልጨርስ ከጉሮሮዬ አሎርድ እያለኝ አቆምኩት 17አመት አረብ ሀገር አላገባዉ አሎለድኩ 42 አመቴ ሆንኩ ጨንቀቱን አልቻልኩትም አምላኬ ዉሰደኝ ብዬ እፀልይና ንስሀ ደሞ አልገባሁም በደመነብስ ነዉ እየሄድኩ ያለሁት መረጋጋት አቃተኝ አባ ምን ተሻለኝ እረፍት ነዉ የፈለኩት
@mesi9277
@mesi9277 8 күн бұрын
አይዞሽ የኔ እናት እግዚአብሔር ሁሉን ያስችላል እመቤቴ ታበርታሽ ፀልይ
@palmAssz
@palmAssz 2 ай бұрын
አባን እማ ገኝበት ስልክ ስጡኝ ተጨንቂለዉ ከእረሴላ እርምጃ ሳልዉድ😢😢😢😢😢😢😢😢
@denaback3305
@denaback3305 2 ай бұрын
Yasatan ege atesechi tasefa atekurchi brche eheta
@denaback3305
@denaback3305 2 ай бұрын
tlote adergi
@asnkatesfaye910
@asnkatesfaye910 2 ай бұрын
እህት ወንድሞቸ የክርስቶስ ስላም ከእናተጋር ይሁን እኔ የአባታችንን የቄሲስ ሄኖክን ስልክ ቁጥር እፍልጋለሁ እንዴት ላግኝው ፍልስታ ሳይገባ ማግኘት እፍልጋለሁ ተባበሩኝ በወላዲት አምላክ ስም ይዦችሁ አለሁ
@ወለተሚካኤል-ኀ8ጘ
@ወለተሚካኤል-ኀ8ጘ 2 ай бұрын
ቴሌግራም ላይ ወለላይቱ ብለህ ሰርች አድርግ ታገኛለህ
@asnkatesfaye910
@asnkatesfaye910 2 ай бұрын
@@ወለተሚካኤል-ኀ8ጘ ይቅርታ ስርች ሳደርግ ሁለት ስሞች ወጡ ገብቸ ቸክ አደርግሁ ግን እንዴት ልወቅ ካላስቸገርኩሽ /ኩሁ ሊንኩን አሁን ትልኩልኝ
@zedishakonjo7985
@zedishakonjo7985 2 ай бұрын
እኔ መዳም ቤት ነው ምሰራ ያው መነጋገር አይቀርም ምን ላድርግ ሱባሔ መያዝ እችላለው
@sebleyoutube2978
@sebleyoutube2978 2 ай бұрын
ትችያለሽ እህቴ
@MechaledestaDesta
@MechaledestaDesta 2 ай бұрын
ድምጽ የለውም ኣባ
@mametube793
@mametube793 2 ай бұрын
ኧረ አለው ይሰማል በደንብ ቁልችጭ ብሎ ስልክዎን ያስተካክሉ
@fekreimareyametadesse7814
@fekreimareyametadesse7814 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@edenwoldegaber-moges8943
@edenwoldegaber-moges8943 2 ай бұрын
Amen Amen Amen
@Yehens
@Yehens 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን
@Lemlem-awalom
@Lemlem-awalom 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@edentekestetkue7480
@edentekestetkue7480 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@edentekestetkue7480
@edentekestetkue7480 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@SosenaGeremew-k1d
@SosenaGeremew-k1d 2 ай бұрын
❤❤❤
@titibrhane-1993
@titibrhane-1993 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
ሁለት ሦስቴ ሱባኤ ገብተን መልስ ብናጣ ምን እናግርግ? እመቤታችን ለምን ዝም ትለናለች?
19:43
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Рет қаралды 9 М.
НИКИТА ПОДСТАВИЛ ДЖОНИ 😡
01:00
HOOOTDOGS
Рет қаралды 2,7 МЛН
"كان عليّ أكل بقايا الطعام قبل هذا اليوم 🥹"
00:40
Holly Wolly Bow Arabic
Рет қаралды 13 МЛН
小丑家的感情危机!#小丑#天使#家庭
00:15
家庭搞笑日记
Рет қаралды 33 МЛН
Ouch.. 🤕⚽️
00:25
Celine Dept
Рет қаралды 17 МЛН
መዝሙረ ዳዊት Mezmure Dawit - ሐሙስ (መዝ 81-110)
1:00:02
ዜማ ተዋህዶ Zema Tewahdo
Рет қаралды 107 М.
ሱባኤ በቤታችን መያዝ እንችላለን? በሱባኤ አርምም እና ተአቅቦ እንዴት ይያዛል?
26:59
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Рет қаралды 25 М.
ሱባኤ በቤታችን መያዝ እንችላለን ወይ? አርምሞ እና ተአቅቦ ምን ማለት ነው? እንዴት ይያዛል?
26:01
bermil giorgis ቤተሰቤ በሙሉ ተፈውሷል።  #Ethiopian Orthox Tewahedo#
46:15
ስቡሀ ሚዲያ SEBUHA MEDIA
Рет қаралды 50 М.
የስራ ላይ ሱባኤ #ስራ ላይ ሆነን እንዴት ሱባኤ እንግባ
16:32
ተግባራዊ ክርስትና Tegbarawi Christina
Рет қаралды 12 М.
НИКИТА ПОДСТАВИЛ ДЖОНИ 😡
01:00
HOOOTDOGS
Рет қаралды 2,7 МЛН